በእጅጉ የተለወጠው የአዋሬ መንደር

  Рет қаралды 21,558

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@alemeshete1467
@alemeshete1467 Ай бұрын
አንተን የማይወድ በሰይጣን ሃሳብ የታመመ አእምሮ ያለው ሰው ብቻ ነው ግን እውነት ካንተጋር ስላለ እንደ ሁሌውም አሸናፊ ነህ ❤አገሬ ተስፋ አላት❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b Ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርከው የነዚህ ድሆች ምርቃት ይጠብቀው❤
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 Ай бұрын
ሥራ ሲሠራ አለመደሰት አለማድነቅ አለማመስገን ትልቅ የቤት ጣጣ ሲሆን ምቀኝነትም ነዉ ስህተትን ብቻ መፈለግ የዝንብና የቁስል ህይወት ነዉ።
@ekg2186
@ekg2186 Ай бұрын
ትልቅ ስራ! ሁላችሁም ተባረኩ!🙏 ሰው የዘራውን ያጭዳልና!🇪🇹❤
@habibjihad-uo8sg
@habibjihad-uo8sg 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤0966151013❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሌንጮAnbesa
@ሌንጮAnbesa Ай бұрын
አብይ አህመድ ሺ ዓመት ይንገስ የድሆች አባት !!! ❤❤❤❤❤
@mohammedaminabajebel6715
@mohammedaminabajebel6715 Ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜህ ይስጥህ ጠ ሚንስተራችን !!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
ለዚህ መልካም ስራን የተባበሩ ሁሉ ዘራቸው ይባረክ እጥፍ ድርብ ያብዛላችሁ ከእድሜና ጤና ጋራ ያብዛልን::
@kidusbaweke2044
@kidusbaweke2044 Ай бұрын
መልካም ስራ ነው ሁላችንም በሙያችን መልካም፣ጥራት፣ፍጥነት ያለው ስራ እንስራ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት!!!
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
ማሻላህ ተባረኩ አንተ ባለ እራይ የወደደህ ይውደድ የጠላት ይጠላ ፍቅር መሪያችን አንተ አብይ አህመድ ነህ❤❤❤❤❤
@alemeshete1467
@alemeshete1467 Ай бұрын
የሚሰሩ እጆች ይባረኩ!!!!
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 Ай бұрын
ለድሁ የስጠ ለእግዚአብሔር አበደረ!! እግዚአብሔር ይባርክህ! ይሄንን የስሩ ሁሉ እጃቸውን ይባርክ! እሁንም አብዝታችሁ የምትስሩበት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ:: ኢትዮጵያ ትል ናት!!
@alemeshete1467
@alemeshete1467 Ай бұрын
Dr አብይ የነዚህ የሚስኪን እናቶች የደስታ እምባና ፀሎት ገና "ሺ"አመት ያኖርሃል::
@sintaayele
@sintaayele Ай бұрын
wowምን እንላለን እግዚአብሔር ይባርክ ከማለት ውጪ 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🙏❤❤
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Ай бұрын
Abbch Abba Malla u are the king 👑 of the king 👑 and the best of the best. Happy new year for you and for your family. God bless all participants with this kind of fabulous jobs.
@fitsumtesfaye907
@fitsumtesfaye907 Ай бұрын
የፕላኔታችን ምርጥ ሰው❤❤❤
@bizuneshzewelde3059
@bizuneshzewelde3059 Ай бұрын
God bless you my lovely D.r Abiy ❤❤❤❤you are the best 😂😂❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wisdomht1230
@wisdomht1230 Ай бұрын
በምድር ላይ እንደዚህ የድሀ አባት የሆነ መሪ በዘመናት መካከል ኖሮ አያውቅም። እግዚአብሔር እድሜ፣ጤና፣ከብዙ በረከት ጋር ይስጥልን። ይህን ሁሉ ያደረገው እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይብዛለት።
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹 ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያዬ ተስፋ አላት🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
አብያችን እግዚአብሔር በሚያውቀው ከልብ እንወድሃለን ❤❤❤
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Ай бұрын
Before & After እንዲህ ተቀናብሮ ስራዎች ሲሰሩ ታሪኩን ሙሉ ያደርገዋል ። ሁል ግዜም አንድ ሥራ ሲሰራ የቀድሞ ታሪኩን እና አሁን ያለበትን አብሮ ማቅረብ ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
እንግዲህ እንዲህ ያማረ ቤት ተስጥቷችሁ የንፅህናውን ነገር አድራ መቼም የዚህ ችግር አለብን::
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
እግዚአብሔርን የሚጠራ መንግስት በዘመኔ ስላየሁ :: ቃላት ያጥረኛል:: ኑርልንንንንንንንንንንንን
@tsigeredabratu7094
@tsigeredabratu7094 Ай бұрын
የዘመኔ ምርጥ መሪ!!!!! ጠላቶችህ በጥላቻ መንፈስ ተመተው አፋቸውን ሲከፍቱ ይውላሉ……አንተ ግን ለትውልድ የሚተላለፍ አሻራህን እያሳረፍክ ነው!!!!! አንተ በዘመናት መካከል ፈጣሪ ለምድራችን ያወጣህ ፀሐይ ነህ!!! የነዚህ እናቶች አምላክ ዘመንህን ይባርክ!!!!
@SelmanMakiyu-uk5ff
@SelmanMakiyu-uk5ff Ай бұрын
አላህ ካንተ ጋር ይሁን ድከመቶችህንም ምታሻሽል ያርግልን በነካ እጅህ ክፍለ ሀገሩንም እየልን ብት መፈጠር ለይ ትኩረት አድርግ እባክህን በተለይ አግሮ ፕሮሰሲንግ እና አነስተኛ የሰፈር አምራቾች ላይ ልክ እንድዚ ሚታይ ስራ ስራልን ለቁጥር እና ፖለቲካ ፍጆታ ብቻ ሚሰራ ነገር ይቅር ዳዋ ገናሌ ይገደብልን ለመስኖና ለመኖ ማምረቻ ሚውል ከ 1ሚለየን በላይ መሬት አለው ባሮ : ኦሞ:አዋሽ:ተከዜ...ከ 10-15 ሚለየን በላይ ድንግል መሬት አንተን ነው ሚጠብቀው የኔ ጀግና ህዝቡም አንተን ሚረዳ አንተም ህዝቡን ምትረዳ ያርግልን🤲
@girmataye8426
@girmataye8426 Ай бұрын
Good Job❤️❤️❤️
@azebg328
@azebg328 Ай бұрын
ንጽህና ይጠበቅ ትርኪምርኪ ቆርቋሮ ይጣል ግድግዳዉን በሚስመር እንዳትበሰሱት በርቱ ኑሩበት ንጽህና ንጽህና አደራ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የድሆች ምርቃት ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉
@getanehbuli7265
@getanehbuli7265 Ай бұрын
አብይን የሚጠሉት አስተሳሰቡ ከጠላቶቹ አስተሳሰብ 10 አመት ቀድሞ ስለምገኝ ነው.
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 Ай бұрын
እጅግ ያስደስታል፣ የኢትዮጵያ ሕጻናት እና እናቶች ሲስቁ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም፣ ቅን ልቦና ያላቸውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ! መልካም አዲስ ዓመት ወገኖቼ!!
@noahnoah6012
@noahnoah6012 Ай бұрын
Our beloved prime minister 🎉🎉🎉🎉🎉
@alihussien6899
@alihussien6899 Ай бұрын
Dr./pm Abbey, I really from bottom of my heart appreciate for everything what you doing for our beloved Ethiopia, Allah bless you my dear boss, thank you again and again.
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ።
@amachew
@amachew Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Ай бұрын
ዋው የሉዓላዊ የእግዚአብሔር ሰም ለዘላለም እሰከ ዘላለም ሰሙ ይከበር !!!❤❤🥰🥰 መልካም አእምሮና ቅን ልቦች ከታላቁ እግዚአብሔር ነው መልካምና ድንቅ ነገር ለሕዝቡ , ለደካሞችና ለአረጋውያን ,ለህፃናትና ለትውልዱ ሰለ ምትደከሙና ሰለ ምትተጉ , ሰለምትሰሩ በፍቅርና በትህትና አሁንም ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁና የተሰጣችሁ የሰራ ዘመን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ክብርት የኢትዮጵያን ከንቲባና ሁላችሁም መልካም ቅን ል በሙሉ አብራችሁ የተሰተፈችሁ ,የሠራችሁ ሁሉ ተባረኩ ዉርደትን ንቃችሁ የእግዚአብሔር ክብር ብቻ እዩ ነገ ትውልድ ያሰባችሃል። 😇😇❤❤❤❤❤❤
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Ай бұрын
ብልፅግናወች ስራችሁ ብቻ ስሩ ቦታ የለም ለወሬኛ እና ለባንዳ እኔመሰግናለን❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ መንግስቱ ሃይለማርያም እንዳለው ውርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ መራጭ ነውና ብድርህን ከመላው ኢትዮጵያን ክልብ ወዳድ ጋራ ይክፈልህ ሰው እንደሁ በተለይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምስጋናን በአፉ እንጂ ሆዱ ክፉ ነው ሳስበው እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀተ ሳይሆን ኢትዮጵያውያን በመፍጠሩ ቢባል አልዋሸሁም :: መሰሪ ህዝብ እርግጥ ከሺ አንድ ይኖር ይሆናል መልካም ሰው::
@davidzakes2315
@davidzakes2315 Ай бұрын
Abichu is our mandel bigup! longlive abichu longlive. 🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
@martaayele8877
@martaayele8877 Ай бұрын
Abichu kena God bless you !!!!!❤
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas Ай бұрын
Jegna sew Abechu ❤❤
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 Ай бұрын
አብቹ አባ መላ በአዲስ ዓመት ለድሆች ብስራት ለሟርተኛ የአእምሮ ስብራት ይዞ መጣ ። ዘመንህ የተባረከ ይሁን የኔ ጌታ !!!
@HashimBeshir
@HashimBeshir Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
ምቀኞች እስቲ አሁን ምን ትሉ ይሆን??????
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
አብይን የምትጠሉ ክዚህ በላይ ምን ያድርጋችሁ : አብያችን ሺ አመት ንገስ የተደገፍከው እግዚአብሔር ያለምካትን ኢትዮጵያ ያሳይህ:: ሌቦች እንደለመዳችሁት የቀበሌና የወረዳሀላፊዎች እንደለመዳችሁት እንዳትነጥኳቸው ባለፍዉ የመጀመሪያዋን ባልቴተ እድለኛ አፈናቅላችሁ በማስፈራራት:: አሁን ሁሉምንም ጠቁመናል:: ዝናሽ ንግስቲቱ አዱ ዳግማዊት ጣይቱ እንዲሁም ሁሉም ከልብ የምትሰሩ ባልደረቦቹ እግዚአብሔር ይጠቭብቃችሁ:: 🤲✝️☪️🤲
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
ቢታገዝ ና አቅም ያላቸውም ገዘባቸውን ለውብድናና ለመጨፉጨፍ ከሚረዱ እደዚህ ተጋግዘው የብዙ ሰውም ሆነ የአከባቢውንም ገፅታ መቀየር ይቻላል ግን በመከፉፊል ለባሰ ችግርና መከራ እራሳችንን እያዳከምን እሄው አለን.............
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Ай бұрын
Wow amazing ❤❤❤❤
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 Ай бұрын
እንኳን በኢትዮጵያ ታሪክ የየትኛውም አገር መንግስት ይህን ያደረገ አልሰማሁም ።አብቹ ዘመንህ ይባረክ ።
@atekeletfiker3101
@atekeletfiker3101 Ай бұрын
Bedeseta aseleqesegn egziyabeher yebarekeh
@wofit
@wofit Ай бұрын
ዶ/ር አብይ አላህ እድሜ ጤናና ብርታት ይስጥህ።❤❤❤ አሚን አሚን አሚን
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 Ай бұрын
የዶክተር ዓቢይን መንግሥት የማታደንቅ ምላስ ምን ትደረግ? - - - - ( ዳሹን ሙሉ)
@fanataye7334
@fanataye7334 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤long live for Dr Abiy
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy Ай бұрын
God bless you all keep doing this wonderful great job
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Ай бұрын
❤❤❤😮😮
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Ай бұрын
Beautiful ❤❤❤
@EvaIsrael-c2m
@EvaIsrael-c2m Ай бұрын
እድሜሕ ይለምልም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጣቹ ብዙ ቦታዎች አሉ መፍርስ ያለባቸውን ጥሩ ጅማሬ ነው ለድሀ በተለይ
@teddyboss9009
@teddyboss9009 Ай бұрын
ደስ ይላል ፋብሪካም ይከፈትልን
@ሌንጮAnbesa
@ሌንጮAnbesa Ай бұрын
ወላንሣየ እንኳን ደስ አለሽ የቤትሽ ምትክ ስለተሠጠሽ ። ከኖርሽበት አቧሬ ሣትለቂ ከዶ/ር አብይ አህመድ ስትረከቢ አይቸሽ በጠም ነው ደስ ያለኝ ብርሃኔ ገብሬ አዳሙ ገብሬ እንዴት ናቸው ስልካቸው ስለጠፋብኝ ተለያይተን ቀረን እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ ወላንሣየ ? እኔን በደንበ ታውቂኛለሽ ። የአዳሙ ጓደኛ ነርስ የነበርኩኝ ነኝ ። እባካችህ የዚህ ሚድያ ሰዎች የዋትስአፕ ስልካችሁ አሣውቁኝና ከወይዘሮ ዊላንሣ ጋር አገናኙኝ ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 Ай бұрын
አብይ ለውዲቷ ሀገሬ ፈጣሪ አንተን ስለሰጠን ስለአንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ሺ ዓመት ነግስ አንተን የሚጠሉ ይፀፀታሉ❤❤❤
@minassieshibru266
@minassieshibru266 Ай бұрын
አገር በዋናዎቻ ሰትመረ እንደዚ ነው ,ዶ አበይ ከንቲባ አዴነች ቀመቤት ዝናሽ ተባረኩ👍👍👍💚💚💛💛❤❤🌱🌱🌸🌱🌸🌱💓🌱💙🌱🌸🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
@SamrawitBelay-dq1hv
@SamrawitBelay-dq1hv Ай бұрын
ለአይን ሲታይ ያምራል🎉
@shalom4024
@shalom4024 Ай бұрын
Viva Dr Debrstion
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n Ай бұрын
What????
@shalom4024
@shalom4024 Ай бұрын
ለዛይ
@samsontadesse9724
@samsontadesse9724 Ай бұрын
ኢሄ ሰውዬ ቀስ በቀስ አሁንም በፍቅር ሊዘርረን ነው?🙏🙏❤❤
@amachew
@amachew Ай бұрын
😥😥😢❤❤❤❤❤💪💪💪💪
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 Ай бұрын
የእድሜ ባለጠጋ ሆኖ መተርተር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zelazella1
@Zelazella1 Ай бұрын
በእጅጉ የተለወጠው የአዋሬ መንደር
@Zelazella1
@Zelazella1 Ай бұрын
addis ababa ethiopia
@MelakuTesfaya
@MelakuTesfaya Ай бұрын
ቅድስ እግዛብሔር አይሸወድም ❤ ??
@meretwork
@meretwork Ай бұрын
chefechafe benesuhe dem yyalagete erkus benbana dem lae new yemeteramedu awrewoche
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 Ай бұрын
አዋሬ ሶማሌኞ ነው Aware (Somali: Awaare) is one of the woredas (districts) of Ethiopia in the Somali Region. Part of the Jarar Zone, formerly Degehabur Zone, Aware is bordered on the south by Gunagado, on the west by Degehabur, on the north by the Jijiga Zone, on the northeast by Somaliland,
@asterjahni3083
@asterjahni3083 Ай бұрын
ጠቅላይ ምንስትራችን የተከበሩ ዶ ር እግዚያብሔር አምላክ ጤናዎትን ይስጦት እውነት መልከም ሰው ኖት ከልብ አመሰግኖተው በመቀጠል ከሰንችስም ልትላማ ስለሆነ እኔ በመቀጠል ውስጥ ነኝ እበኮትን አስቡኝ ጭንቀት ሊገላኝ ነው
@retasa7652
@retasa7652 Ай бұрын
Esti benkakaw ejeh lebochin balesltanaten terarghe awtalnnn😅yebarkh
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Ай бұрын
አሁን የተፈናቀለው ህዝብ ሙሉ በሙሉ አግኝቶል ወይ ነው ጥያቄው???????
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
አተ ምን አደረክ ደቆሮ ሀገሪቷ የሌላትን ሀብት ኬት አምጥቶ ይጥህ ቆሻሻ
@Ananiya2013
@Ananiya2013 Ай бұрын
If not why don’t you help out!
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix Ай бұрын
en'e mesayena dereje teyikehu esh
@sarabekele3347
@sarabekele3347 Ай бұрын
መንገድ ዘግተህ ማንን ነው ሰላም የምትል
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe Ай бұрын
ሌላ የምትለው ጠፋ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Ай бұрын
ኦይዞ ከትንሽ ቀን በኋላ እራስህን በገመድ ታጠፉለህ😂
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Ай бұрын
እውነት ለመናገር ይህን ነውር ስራቹን ፈጣሪ ይቅር አይላቹም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እነዛን አቧሬን የቆረቆሩ ሙስሊም አረጋዊያንን ከክርስትያን አረጋዊያን እኩል ለልማት ብላቹ ቤታቸውን አፍርሳቹ ቤት ይሰጠናል እያሉ በላስቲክ ቤት ይህን ያህል ግዜ አብረው የኖሩ አረጋዊያንን. ክርስትያኖችን ቢቻ ስም እንዲተላለፍ አድርጋቹ ቤት አሰጣቹ እነዚስ አረጋዊያን ማን የፈርሰ ቤታቸውን ይተካላቸው??? እኚህ እናቶች ቤት በማግኘታቸው ደስ ብሎኛል።
@Alias23686
@Alias23686 Ай бұрын
ይሄ የሸርና የሴራ ፖለቲካ አይበቃም? ባንተ ቤት በክርስትያንና በሙስሊሙ መካከል የጥል እርሾ መበተንክ ነው። ይችን ሙድ እናቃታለን። 😅
@عبدوالحبشي-م9ظ
@عبدوالحبشي-م9ظ Ай бұрын
ጀዋሉን ስለያዝነው ብቻ የመጣልንን መፃፍ በሂዴት ዋጋ አያስከፍለንም ግን
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc Ай бұрын
God bless Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌 ❤️
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n Ай бұрын
Maferia !!!
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
❤❤❤
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HanaTonibarcha
@HanaTonibarcha Ай бұрын
❤❤❤
@susuki4693
@susuki4693 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FisonGebreyes
@FisonGebreyes Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ሃላላ ኬላ -  የቱሪዝም አዲስ ቀለም
13:06
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 46 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 12 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 16 МЛН
ከአቃቂ እስከ ጫካ -ክፍል 2
53:33
Fana Television
Рет қаралды 62 М.
የአዋሬ ፍካት
14:15
AddisWalta - AW
Рет қаралды 19 М.
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 46 МЛН