''በእጅህ ደም አለ ፣ ውሸትህን የምታቆመው መቼ ነው'' ጋዜጠኛው ኢትዮጵያዊ ቢሆንስ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 267,691

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

www.amazon.com...

Пікірлер: 835
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 3 ай бұрын
ውይ ሩቶ ምን አይነት ሰው ነው ይሔ ቃለ መጠይቅ አውሮፓ ወይም አሜሪካ እንጂ እዚህ አፍሪካ ጎረቤታችን ኬንያ አይመልም!!!!
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 3 ай бұрын
ይሄ ድንቅና ብርቅየ የሆነ ትንታኔ ለታሪክ ይቀመጣል በጣም በጣም እናመሰግናለን ::
@WaadhakaKale
@WaadhakaKale 3 ай бұрын
20:04
@assetomotive2023
@assetomotive2023 3 ай бұрын
አይ ዘገምተኛው ሃበሻ!!! ከዚህ ዝግጅት የተረዳኸው ነገር ድንቅ ዝግጅት መሆኑን ነው አይደል? እሱ እያለ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተኝቷል። ዘገምተኛ በሽተኛ ነው። ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
@AhmadSaid-cp1hi
@AhmadSaid-cp1hi 2 ай бұрын
ዋሽተህ አስታርቅ ነዉ የተፈቀደዉ እንጂ ዋሽተህ አጣላ አይደለም እና ዉሸት ይቅርባችሁ
@gosayemesele786
@gosayemesele786 3 ай бұрын
ያየሰው ኑርልን የኛ የእወቀት ሰገነት ነህ።።ብዙ ድብቅ እና ያለተነገሩ ያልተሰሙ ወንጀሎችን ተሰማሀለንና ።እድሜህን ያርዝመው ።
@hailehaile3683
@hailehaile3683 3 ай бұрын
ሩቶ ህዝቡ እዲመራው የማይፈልገው መሪ ቢሆንም ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስ የሚሰጥበት መንገድ/ስሜቱን/ተቆጣጥሮ መልስ ያለውን ለመመለስ የሞከረበት መንገድ ጥሩ ነው።
@TMRRA1
@TMRRA1 3 ай бұрын
በእጅህ ደም አለ ፣ ውሸትህን የምታቆመው መቼ ነው'' ተብሎ መጠየቅ የነበረበት ለፋሽስቱ ነበረ ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ማን ይጠየቅ ? እነብርሃኑ ነጋ ቦርጫቸዉን አንዘርፍፈው ያጨበጭቡለታል?
@SirajSirajMuhammad
@SirajSirajMuhammad 3 ай бұрын
አረ በመጠበቅ አይኔ ፋጦ ነበር የያሰዉ እንኳን መጠህ❤🎉
@TesfuBerhe-kv6fr
@TesfuBerhe-kv6fr 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም የህዝብ ተሣትፎና የሚድያዎች የህዝብ ወገንተኝነት የሚገለፅበት ዴሞክራስያዊ ተሳትፎና የመንግስት የህዝብ ብሶት የማዳመጥ ቁርጠኝነትም በጣም የሚደነቅ ድንቅ ተግባር ነው ኣደርባይ ያለመርህ የሚደግፍና የሚቃውም ማህበረሰብና መንግስት ባለበት ሀገር ግን የሀ ጉዳይ ኣይታሰብም የሚገርም ልዩነት ነው ያየሰው ኣንተም የሀን ንፅፅር በማቅረብ ለማህበረሰባችን ለማስተማር በምታቀርባቸው ኣስተማሪ ሀሳቦች ክብር ይገባሃል ባለልዩ ስብእና በመሆንህ
@deressge451
@deressge451 3 ай бұрын
አረ ላንድ ወር የህል ሚድ🎉ያዎች ይህን ብቻ አሰተላልፋ ህዝባችን ይህን ማድረግ እንዲለማመድ በአንጻሩ ማጨብጨብ እንዲወገዝ ተማጸኑ
@aae637
@aae637 3 ай бұрын
ኬንያውያን ትንሽ ረጋ ቢሉም ጥሩ ነው የሄ ሰውየ በሌላ ዲክታተር እንዳይቀይሩት ከእጅ ያመለጠ ነገር በኋላ ለመመለስ ብዙ ውጣውረድ ውስጥ ይከታል ከኛ ይማሩ
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 3 ай бұрын
True 💯%! Meles Zenawi ameleten!
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 3 ай бұрын
ህምምም ትክክል😅
@militigraweyti6418
@militigraweyti6418 3 ай бұрын
እውነት ነው በእልህ የበለጠ ዲክታቶር እንዳይሆንባቸው እንደ ኢሳያስ ኣፎወርቂ እና ኣብይ
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 3 ай бұрын
😂😂😂የ 20 ሰው ደም አለ ብሎ ቢጠይቅ እዚህ 21ኛው ነው የሚሆነው
@behailutaye4728
@behailutaye4728 3 ай бұрын
😂😂😂
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 3 ай бұрын
😂😂
@GoitomW-c4u
@GoitomW-c4u 3 ай бұрын
በጣም ነበር የሳቕኩት😂😂😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 ай бұрын
ያሳዝናል እንጂ😢😢😢😢😢
@MohaMam-f3j
@MohaMam-f3j 2 ай бұрын
😂😂😂
@SirajSirajMuhammad
@SirajSirajMuhammad 3 ай бұрын
የያሰዉ አብይ ብታገኛዉ እንደ ኬንያዊያን ጋዜጠኞች እንደምትጠይቃዉ አልጠረጠርም ግን ከዘቧሀለስ ነዉ ነገሩ😫
@emajo1672
@emajo1672 3 ай бұрын
ጌቾን እና ደጺን ይጠይቀው
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 3 ай бұрын
አዋሽ አርባ
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 3 ай бұрын
"ኢትዮጵያውያን ተንኮል ምንቀኝነት ቅናት ባህላቸው የሆኑ ለአገር ጥቅም ለአገር እድገት በአንድ በመሆን ድምፅ አያሰሙም" በአሉ ግርማ ነው እንዲህ ያለው ። ትክክለኛ ፀሐፊ።
@የነዋልአባት
@የነዋልአባት 3 ай бұрын
ትግሬ ብቻ እንዳትሆን እንዲህ የምትለው።
@KirosAberra
@KirosAberra 3 ай бұрын
@@የነዋልአባትመቼም አንተም አማራ አትሆንም! የኬንያውም የትግራይ ችግር ነው አለማለትህን ግን ጨዋነትን እየተለማመድክ ነው::
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 3 ай бұрын
@@KirosAberra እግዚአብሔር ዘመስግኖ አምሓራይ ገይሩ ዘፈጠረኒ አምሓራይ እኮ መንቀኛ ሃራፍ ስሱዕ እንዳማቱ ዘማዕዱ ሃይማኖት ዘይብሉ ማለት እዩ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ትክክል ነው። በጣም ትልቅ ችግር ያለብን ማህረሰብ ነን።
@ሠላም-ጰ3ቸ
@ሠላም-ጰ3ቸ 3 ай бұрын
@@የነዋልአባትእረ እሚጠይቁት እኮ ወያኔ ልኳቸው ነው ትግራይ ናቸው አለማለትህ እይ እናንተ ድንቁርና ክፋት ብቻ ምን ጉድ ናችሁ ግን መቼ ነው እውነት እሚዋጥላችህ በውሸት በክፋት በጥላቻ ተወልዳችሁ ያደጋችሁ
@MuseZenabe
@MuseZenabe 3 ай бұрын
የኬንያ በረከት ይደርብን 👍
@whyallha
@whyallha 3 ай бұрын
መቼም ፡ አያድርብንም ፡ ደንቆሮ ፡ መንግስት ፡ ነው ፡ ያለን
@firish-wn4in
@firish-wn4in 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@fishaba7862
@fishaba7862 3 ай бұрын
አሜን
@fishaba7862
@fishaba7862 3 ай бұрын
​@@whyallhaየህዝቡ ሞራል ይደርብን
@assetomotive2023
@assetomotive2023 3 ай бұрын
አይ ዘገምተኛው ሃበሻ!!! ከዚህ ዝግጅት የተረዳኸው ነገር ድንቅ ዝግጅት መሆኑን ነው አይደል? እሱ እያለ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተኝቷል። ዘገምተኛ በሽተኛ ነው። ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
@meb153
@meb153 3 ай бұрын
ሁሌም ከዜናው በፊት Like and subscribe ማድረጎን አይዘንጉ
@TilahunAnemut
@TilahunAnemut 3 ай бұрын
ደሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ በተግባር የሚገርም የኬንያ ስልጣኔ 🙏
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 ай бұрын
ህዝቡ ጀግና ነው ኬኒያ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ግን ቦቅቧቃ ሆዳም አሾክሿኪ ይበዛል።
@temeseganeregassa
@temeseganeregassa 3 ай бұрын
አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ የምር የምር ነው የምልህ አንተ ትለያለህ እኔ እኮ ቀኑን ሙሉ ብታወራ አንተ ለኔ 2ደቂቃ ነህ በእውነት የዛሬው ይለያል ወይ ኬኒያ ወይ ኢትዮጵያ እኔ አሁን ይህን ኮመንት በማድረጌ ነገ አዋሽ 40 ልገባ እችላለሁ ምነው ለዛሬ የኬንያ አህያ በሆንኩ ያስብላል ትንታኔህ አቦ ይመችህ ያ
@assetomotive2023
@assetomotive2023 3 ай бұрын
አይ ዘገምተኛው ሃበሻ!!! ከዚህ ዝግጅት የተረዳኸው ነገር ድንቅ ዝግጅት መሆኑን ነው አይደል? እሱ እያለ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተኝቷል። ዘገምተኛ በሽተኛ ነው። ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
@TesfuSolomon-s3x
@TesfuSolomon-s3x 3 ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው፡የሰማይ ና የምድር ነው ልዩነቱ፡የኢ/ያ ህዝብ ግን ፈሪ ነው
@militigraweyti6418
@militigraweyti6418 3 ай бұрын
ያየ ድንቅ እና ጥበበኛ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን😘🙏
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik 3 ай бұрын
ካካካካ ኣየ ያየሰውየ በጣም ነው ያሳቅከኝ 'በነብሱ የቆረጠ ' ያልካት ከምር ከልቤ ነው የሳቅኩት🙏🙏🙏
@MulatHagos
@MulatHagos 3 ай бұрын
በእውነት የሰጠሀው ማብራርያ ከኬንያና ኢትዮጵያ እያወዳደርክ የገለፅከው ተመችቶኛል ቀጥልበት።
@HaileFentabil
@HaileFentabil 3 ай бұрын
ኬንያ አስቀናችኝ። Abiy Ahmed must go!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ተው እንጂ ሬሳ ላይ ማን ችግኝ ይተክልልናል
@PaulAbera
@PaulAbera 2 ай бұрын
Abiy must lead
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
አብይን ስራዉን ስለሚያዉቅ ጋዜጠኞችን አይወድም በጭንቅላት ይበልጡታል። የደንቆሮ መጨረሻ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
@@PaulAberaHe must go whether he wants to stay in power or not.
@teferaworkineh
@teferaworkineh 3 ай бұрын
አንተ አባቴ ይሙት እውነቱን አፈረጠከው የዘር ዘር ይባረክ
@assetomotive2023
@assetomotive2023 3 ай бұрын
የኢትዮጵያዊ ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
@yaredbekele709
@yaredbekele709 3 ай бұрын
What I observed from this dialog? The quality of the leader and his patience
@mignotderese2641
@mignotderese2641 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደጎረቤታችን አይነት መሪ ስጠን።
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 3 ай бұрын
ስንት ትከፍላለህ 😘
@peacetoall8451
@peacetoall8451 3 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ለምን እንደጎረቤታችን ያለ ወኔ ለሕዝቤ ሰጥልኝ አትልም። ጉራ ብቻ!!!!!!!
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
መዥገሩ መሪ ከተነቀለ በኋላ ሰብአዊነት የሚሰማዉ መሪ ይመጣልን ይሆናል።
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 ай бұрын
@@mignotderese2641 ማን ይሆን ጎረቤትሽ ?
@yeshi2239
@yeshi2239 3 ай бұрын
ከጋዜጠኞቹ የበለጠ ሊመሰገን እና ሊደነቅ የሚገባዉ ፕሬዜዳንቱ ነዉ ምንኛ መታደል ነዉ በአፍሪካ እንዲህ አይነት መሪ እና ጋዜጠኛ ማዬት ጀግኖች ናችሑ እባካች በነካ አፋችሑ የኛንም ጉድ ጠይቁልን ❤
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 26 күн бұрын
የተማረና ሀገሩን እሚወድ ነው ጨቅላ አይደለማ
@shmles-y1i
@shmles-y1i 3 ай бұрын
💪💪💪ጀግና ህዝብ ሲኖርህ እኮ ነው ደሞክራሴ የሚኖረው የኢትዮጵያ ህዝብ አንኩቶ ፈሪ ናቸው
@ጉግማጉግ-ጨ9ረ
@ጉግማጉግ-ጨ9ረ 3 ай бұрын
አብይ ቢሆን ጋዜጠኞች ጠርቶ ስለ ጋዜጠኛነት አስተምሮ ይልካቸው ነበር ምንም ሳይጠይቁት 😂😂
@ET-db6mf
@ET-db6mf 3 ай бұрын
OMG this is literally professionalism in journalism 👍👍👍
@hope52052
@hope52052 3 ай бұрын
I have seen that full interview, am very proud of the journalists and the democratic background of Kenya, the President was truly seen as Employee of the Kenyan people including the journalists, the true sign of Democracy
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 3 ай бұрын
I have seen it too but the president was not answering most of the questions that were asked by the people/Journalists. It’s good to see the freedom of speech and free press is working in Kenya but the leaders are not that smart enough to lead properly.
@hope52052
@hope52052 3 ай бұрын
@@Brave-Is_Mine1 I agree with you.
@moparekmohannet3897
@moparekmohannet3897 3 ай бұрын
Am Ethiopian living in Kenya, I was born in moyale side of Ethiopia but still speak in Swahili. Whenever I see how our good neighbors have a great democracy, I feel very sad. One tribe will never fight the government, let's all unite to end the dictatorship in Ethiopia once and for all. Ethiopians must wake up to say Abiy must go
@moparekmohannet3897
@moparekmohannet3897 3 ай бұрын
​@@Brave-Is_Mine1Mechem bihon netsa anwetan as long as we are using words like del le fanno amhara, del le TDF or del le OLA eyalen we will never win. Addis tewlid "New Generation" or just like Kenya "Gen zii" generation zoomers or digital generation which is from all tribes of Ethiopia. United we stand divided we fall.
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 3 ай бұрын
@@moparekmohannet3897 I agree with most of what you’re saying but these you’re mentioning are belonging to the people who they almost warship them as their Gods,Not for me! I can’t go with Fano or OLA or TDF because I don’t really understand what exactly are their master plans/Road maps to the Ethiopian people,All of those rebels you’re referring didn’t make clear what their plans are,So I don’t buy any of their actions.As We all know very well that Ethiopia is dangerously divided,so it’s going to be really hard to bring the new generations together and fight against the regime.Good for you that you’re learning some great things from the Kenyan New Generation.
@sisaytamirat88
@sisaytamirat88 3 ай бұрын
አዘጋገብህ በጣም ምርጥ ነው በርታ ግን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tinadina6358
@tinadina6358 3 ай бұрын
ያዬ ዘመናዊ ተንታኛ 👌
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 3 ай бұрын
ደመኞች የሚሞርዋት ኢትዮጵያ ከኬንያ መማር አለባቸው
@assetomotive2023
@assetomotive2023 3 ай бұрын
የኢትዮጵያዊ ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
@ousmanfano
@ousmanfano 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ቀናሁ በኬኒያ መሪ የኛው መሪ ተብየው ጋር የሰማይ እና የምድር ልዩነቱ😥😥 ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉
@Electrotech2025
@Electrotech2025 3 ай бұрын
dedeb ahun new yegebah kesu gar hunek new eko ye tigray hizb ltatefa tornet yegebahew
@abebegetachew727
@abebegetachew727 3 ай бұрын
@@Electrotech2025 ሰው በገባዉ ጊዜ ይግባው። ስድብ ግን ምን ያደርጋል? ለተወሰነ ጊዜ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አድቦ እንደነበር አይካድም ግን ዋናው ነገር ከእብደታችን መውጣታችን ይመስለኛል። ህወሃትን በትግራይ ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍ ተጠያቂ ላለማድረግ አሁንም የምትሄድበት ርቀት ግን ትንሽ ያሳፍራል። ይቅር ካልተባባልን በቀር ማንም ጻድቅ የልም ወዳጄ። ቂም ይብቃን ።
@MilkiasGirma-c2m
@MilkiasGirma-c2m 3 ай бұрын
ፋኖ ከሚመጣ ዓብይ 1000 ዓመታት ይግዛን 😅😅
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 3 ай бұрын
ፋኖ በህልሙም4ኪሎ አይደርስም
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
@@MilkiasGirma-c2mአንተ ወገን ያልታረደብህ፣ ወይ የሱ ዳይፐር፣ ወይም ሀገር እንድትጠፋ ዳር ሆነህ የምትሰራ፣ መሆን አለብህ። ያም ሆነ ይህ በአብይ ያልተጎዳ አካል ስለሌለ ሰሚ የለህም።
@menutube7647
@menutube7647 3 ай бұрын
ኬንያዊያን ነገም ሰልፍ ጠርተዋል አይ የኛ ሀገር ሙሉ ቤተሰብ እንደ በግ አጋድመው ለታረዱ ለተቃጠሉ ወገኖች አንድ ቀን እንኳን ጋዜጣዊ መግለጫ አልወጣም ኧረ መግደሉን በተወን 😔
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 3 ай бұрын
ያየሰው እንዶው ዘርህ ይባረክ በተለይ ሃያ ሰው ሞተዋል ብሎ መጠየቅ ራሱ ሃያአንድኛው መዋች መሆኑ ይነገረው ነበር ማለትህ በጣምኖው የተመቸኝ
@sumeyatherapy4872
@sumeyatherapy4872 3 ай бұрын
ከሁሉም በላይ በጣም የገረመኝ ማመን ያቃተኝ ሩቶ እነዚህን ጋዜጠኞች ቤተመንግስቱ ጠርቷቸው እንዲህ ሲያጣድፉት ፊቱን እንኳን አላኮሳተረም በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ኬንያውያን ይህን ሰው ፋታ ቢሰጡት ብዙ ነገሮችን ማስተካከል እንደሚችል ይህ ቃለ መጠየቅ አመላካች ነው
@abeba2241
@abeba2241 3 ай бұрын
የኬንያ በረከት ይደርብን አሜን
@EliasEejigu
@EliasEejigu 3 ай бұрын
አሜን
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 3 күн бұрын
አረ አሜን አሜን
@Solmohammed-rw3fr
@Solmohammed-rw3fr 3 ай бұрын
ኬንያዊያን ጋዜጠኞች ፕሬዝዳንት ሩቶን Dear Excellency ሲሉት ነበር የሰማነው። እኛ ደግሞ Dear Excellency ያየሰው ሽመልስ እንላለን! Really I appreciate you,Go ahead!
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 3 ай бұрын
I appreciate Kenyan Journalists👍🇰🇪
@assetomotive2023
@assetomotive2023 3 ай бұрын
የኢትዮጵያዊ ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
@SemereMiruts
@SemereMiruts 3 ай бұрын
ያየሰው ወንድማችን ❤❤❤❤ እንወድሃለን የ ህዝብ ድምፅ ❤❤
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 3 ай бұрын
እውነት በጣም ያስቀናን😢😢😢😢6አመት ሙሉ የሞተው ሰው ስንት ይሆን??የእውነት ያስቀናን😢
@wediKdusGebrial
@wediKdusGebrial 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ፈሪ ነው
@BeBetterTG
@BeBetterTG 3 ай бұрын
The journalist, I love your dedicated work great job
@mehanedmehamed
@mehanedmehamed 3 ай бұрын
ሲንጋፖር ሄደው ስለችግኝ ተከላ ከሚማሩ ኬንኒያ ሄደው ስለዲሞክራሲ ቢማሩ ጥሩ ነበር። ያየ ዛሬ ግን አረፈድክ
@AMAN-gy8ib
@AMAN-gy8ib 3 ай бұрын
ያየ ሰው እኮ ቁጥር አንድ ጋዜጠኛ ነህ በተለይም ለኛ 💊💊💊💊💊
@Yibeltaltadie
@Yibeltaltadie 3 ай бұрын
ጭፋን ዘረኛ ነው።ወያኔዎች ከሚያዘው ውጭ የእናንተ ታጣቂዎች በራያ ህዝብ ላይ ከመግባታቸው የተፈፀመውን ግፋ ትንፋስ አላለም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ምን አርጋችሁለት ነው እንደዚህ የሚወዳችሁ? 😂🤣😂
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 3 ай бұрын
አዎ ያያ ኢትዮ ፎረም ለህወሀት ስስ ልብ አላቸው ህወሀትም እኮ የዘር ፖለቲካ ዘርግቶ ለኦሆዲድ ብልጽግና አሳልፎ ሰጥቶ ኢትዮጵያን እስከዛሬ ለሰቆቃ የዳረገ ለወደፊትም ለዘር እልቂት የሚያሰጋን ነው እየመረጣችሁ ጥፋትን መዘርዘር አሳፋረ ነው
@Tazabiw.3
@Tazabiw.3 3 ай бұрын
አማራ ነው እኮ ግን እንዴት ወደዳችሁት😂😂
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
@@Tazabiw.3 ትግሬ የሚወድ አማራ ነው፡ግን እንድም አማራ የሚወድ ትግሬ አታገኝም!
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 3 ай бұрын
ታዲያ በእንሰሳ የሚመራ አገርና በሰው የሚመራ አገር እንዴት ይወዳደራል
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 ай бұрын
ኬኒያ የሁሉ መሸሸጊያ ማቋረጫ ትሁት ህዝብ ተቀባይ ሀገራችን ክፉሽን ማየት አልፈልግም! ዲሞክራሲ ጥግ ድረስ ❤ አይ ጋዜጠኞች ምን ላድርጋቹ ሁልጊዜም ውስጤ ናቹ Ninakupenda የጆሞዬ ሀገር ኢትዮጵያን ከአርባ ዐመት በፊት Gen.Z ላይ አየኋት ያየሰው ተባረክ
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 3 ай бұрын
ምድረ ደደብ ኢትዮጵያዊ አማራ ነኝ ኦሮሞ ትግሬ ነኝ በማለት የሚከፋፈል፡መብቱን ጊዜ ይለውጠዋል እያለ አጎብድዶ የሚኖር ዜጋ፡ጋዜጠኛው አገልጋይ ከርሳም፡ባለሀብቱ ሸለመጥማጥ የሆነባት እንጅ ተናቦ ግፈኛ መንግስትን የሚቃወም የሚጥል moral ያለው Ethiopian የለም😢😢😢
@TseheymiyoTsehey
@TseheymiyoTsehey 3 ай бұрын
አባቴ እኝ ሀሞቱም የለንም ፈሪም ነን አንድነት የለንም ትልቁ ችግራችን ሆዳም ነንበቃ
@mesee-tour
@mesee-tour 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መቼ ነዉ ኢትዮጵያ ላይ ሰላም የምናገኘዉ⁉️😢😢😢😢😢 ኬኒያን እጅግ ቀናሁባችሁ😢
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 ай бұрын
ስለኛ መንግስት ነው ነው የጠየቁልን በውነት 😢
@maminenabel4056
@maminenabel4056 3 ай бұрын
ድንቅ የሆንክ ጋዜጠኛ ነህ ልዩ ትንታኔ ነው ። በርታ
@AschalewuBogala
@AschalewuBogala 3 ай бұрын
የጋዜጠኞች ቁጮ ነህ ሠላምህ ይብዛልኝ ወድሜ ያየ ሰው ሞት ሆይ ወዴት ነህ አብይን ውሰድልን እባክህ ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ይሁን
@PaulAbera
@PaulAbera 2 ай бұрын
Long live Abiy Ahmed.
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 3 ай бұрын
ወዳጄ ይህ እኮ በሠለጠኑ ቅኝ ገዥዎች የመገዛትና ውጤት ነው የኢያው ግን በደንቆሮ ቅኝ ገዥዎች የመገዛት የመገዛት ልዩነት ነው ሰር በሰደደው ትርክት የጥቁር ቅኝ ገዥ አይኖርም ካልተባለ እሰከ አሁን የተፈራረቁ ገዥዎች በጠብመንጃ ኃይል አንገት በማሰደፋት የኖሩ አሁንም ይህንኑ የሚከተሉ ሕዝቡም በዓለማችን ተወዳዳር የለሌው በፍርሃት ቆፈን መኖርን የለመደ በመሆኑ ነው ለማንኛውም በኮሌኒው ቢታምኑም ባታምኑም ሰለትንታነአችው የላቀ ምሰጋና አቀርባለሁ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 ай бұрын
ትልቅ. አክብሮት. ይገባሀል. ። በተጨማሪ. የኬኒያዉ. ፕሬዝዳንቶም. መመስገን. ይገባዋል. ሰዎች. ስህተታቸዉን. የመቀበል. ፍላጎትና. ብቃት. ካላቸዉ. ትልቅ. ቦታ. ሊሰጣቸዉ. ይገባል. ።
@helenemso32
@helenemso32 3 ай бұрын
ይሄ ድንቅና ብርቅየ የሆነ ትንታኔ ለታሪክ ይቀመጣል በጣም በጣም እናመሰግናለን ::
@DanielTinoka
@DanielTinoka 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ዜጎች እንኳንስ የጠ ሚንስትሩን ስህተት መጠቆምና መቃወም ቀርቶ መንግሥት ያጨለመባቸውን ሠርተውና ታዝዘውም በህይወት የመኖርን መብት እያሳጣቸው ነው ፣በጅምላ እንዲገደሉ እያስደረገም ስጠዬቁ ስለ ሞት አትጠይቁኝ ይላሉ ።
@hftomatsbha193
@hftomatsbha193 3 ай бұрын
እትዮ ፎሮም እግ/ር ይባርካቹ ሌላ ምን እንላለን የእትዮጵያ ህዝብ ከሆነ ጌታችን ክርስቶስ ከሰማይ ወርዶ ብናገርም አይታገልም
@alexSanchez-x7s
@alexSanchez-x7s 3 ай бұрын
ተባረክልን ወንድማችን አቀራረብህ 1ኛ ነህ ትለያለህ የሀገሪቱ ሚያዎች ተደምረው አይስተካከሉህም#ETHIO_FORUM
@assetomotive2023
@assetomotive2023 3 ай бұрын
አይ ዘገምተኛው ሃበሻ!!! ከዚህ ዝግጅት የተረዳኸው ነገር ድንቅ ዝግጅት መሆኑን ነው አይደል? እሱ እያለ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተኝቷል። ዘገምተኛ በሽተኛ ነው። ማሰቢያው አንጎሉ ጭንቅላቱ ውስጥ የለም። ንፍጥ ነው የሞላውና አብቹ ረግጦ እየተሳለቀብህ ቀጥቅጦ እየገዛህ ነው። ምድረ ደደን የደደደደደቦት አገር !!!
@JemalSeid-ng1tw
@JemalSeid-ng1tw 3 ай бұрын
ሰላም ወንድም በጣም ነው የምወድህና የማደንቅህ በርታ የኢትዮጲያውያን ባለ ውለታ እና ድምፅ ነህ ። ዛሬ ግን የሀገራችንን መሪና ሩቶን ልክ አንተ ባነፃፀርክበት መንገድ እኔም በራሴ እይታ አየሁና ተገረምኩ ሩቶና የኛው ሰው በኔ እይታ የሁለት አለም ሰወች ናቸው አለምን አንድ አድርጎ የመምራት አቅም እጂግ ምሁርና ሰው የሚለውን ቃል ያሟላ ትልቅ መሪና ሀገር ቀርቶ ቤተሰብ እንደት እደሚመራም ማንበብና መፃፍን እድሁም ኩረጃን ብቻ የተጎናፀፈ ምንም አይነት ሰነምግባር የሌለው ፀረ ሰው መሀይም ሰው ሆነው አገኘሁዋቸው እድለኞች ናቸው ኬኒያውታን ሰውየው በዚህ ከቀጠለ በጣም በጣም አነጋጋሪ ምስጉን መሪ ተናፋቂ መሪ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@yihuda7459
@yihuda7459 3 ай бұрын
ኦሮሞቹ 😂😂 ዲሞክራሲን የጀመሩት አባገዳዎች ናቸው አላሉም 😂😂😂 አውሮፕያውያን ዲሞክራሲን ከአባገዳወች ነው የሰረቁት አላሉም....ኦሮሙማም ዲሞክራሲ ይሆናል አላሉም 😂😂 ገዳ ዲሞክራሲ ነው አላሉም 😂😂😂 ኬኒያ እና ኦሮሙማን ማወዳደር ይሄ የአይምሮ በሽታ ያስነሳል
@abelabel757
@abelabel757 3 ай бұрын
Wow who is this guy? ሚገርም ጋዜጠኛ
@fitsumhaile5052
@fitsumhaile5052 3 ай бұрын
ያዬ አራት ኪሎን እሚያስጨንቅ ጋዛጠኛ ነው አቡቹ ኢትዬፎረም ሲያዳምጥ በር ዘግቶ ግድግዳ እየደበደበ ነው ከጀነራል ምግበይ ቀጥሎ ያዬን እንደሚፈራስ ስንቶቻቹ ታውቃላቹ አብይ
@Mesi16
@Mesi16 3 ай бұрын
......ጋዜጠኛው ገና ከቤተመንግስት ሳይወጣ 21ኛ ሟች እንደሚሆን የታወቀ ነው.... ከዚህ በላይ አገላለጽ ከየት ይመጣል!!!!???? Thanks Ethio-forum.
@hankufun8463
@hankufun8463 3 ай бұрын
እኛ ሀገር እማ ለመኖርም ፈራን እጅግ በጣም ፈራን ስንቱ ስንቱ ደሙ ፈሰሰ የኢትዮጵያን ዳር ዳር በጦርነት መሃል ማህሉን በኮረደር ልማት ሰበብ የሰው ደም ፈሰሰ አረ ጎበዝ እረ ጎበዝ
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 3 ай бұрын
ኣዎ ኬንያውያን ያስቀናሉ ! ** ኢትዮጲያውያን ይህን ባለማግኘታቸው ሲቆጩ እውነታቸውን ነው * ኤርትራውያን ታዲያ ምን እንበል ለመተንፈስ እንዃን ኢሳያስ ዓጋመ ከፈቀደ ነው ! አለም ስለ ኤርትራ ሊያለቅስ ይገባል ። ** እናቱ ገበያ የሄደችበትና - እናቱ በኢሳያስ ሸይጣን አዲ ሓሎ የተገደለችበት እንዴት እኩል ያለቅሳል **
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 3 ай бұрын
ሩቶ እኔ አመሰግኖታለሁ ለምን ቢሉኝ በውነት በሀገርዎ ዲሞክራሲ መኖሩን ከተጠየቁትና ከምላሾ ሰማሁ በርግጥ ትንሽ እላፊ ሆኑ የሆኖ ሆኖ ሩቶ ይህ እድል በአፍሪካ ሁሉ ትተውት የሚያልፉት ሌሎች ከዚህ ይማሩ
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 3 ай бұрын
በዚች ዝንተ አመት በደም የከረፋች አገር ኮ ልጀሽ የተቃውሞ ሰልፍ ወጥቷልና አምጭ ተብላ እናት ትታሠራለች ወይ ትገደላለች በርታ በየጊዜውእውነታ በማቅረብ ህዝብ መብትና ገዴታ አንዲያውቅ በማድረግህ አመሠግናለሁ
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 3 ай бұрын
አሞኝ ሆስፒታል ነኝ በሳቅ ሞትኩኚ እህንን የጠየቀ21 ይሆኖል
@habtamus365
@habtamus365 3 ай бұрын
Thanks,❤
@kaldis8428
@kaldis8428 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ እብይ ደሙ ነው ሚፈላው ይሄ ስውይ ሲነሳ ሲመስገን lol Abiy Was thinking he will be the centre of attention in este Africa and what happened is so hard to accept for Abchu no one cares about him 😊 I can imagine how he will be sick for this lol Ruto 🙌🏼
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ
@Odd375
@Odd375 3 ай бұрын
20 ኢትዮ ሞተ ብለዉ ቢጠይቁ ጠያቂዉ 21 ይሆናል ጥሩ አገላለፅ ነዉ።
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 3 ай бұрын
እኛስ አሁን ለምን አንጀምረውም ? አብይ ስልጣን ይልቀቅ !!!!!!!!!!!!! Aby must go !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 3 ай бұрын
We are many miles away from the Kenyans 😭 እናሳዝናለን በጣም
@zdw1369
@zdw1369 3 ай бұрын
የኛው ጉድ ሰው መሞቱ አይቆምም ቤተክርስቲያን እና መስጅድ መቃጠሉም አይቆምም ይላል በኔ አልተጀመረም እያለ ሚሊዮኖች ሞተዋል ቤታቸው ፈርሷል ለሞቱትም ጥላ ይሆናቸው ዘንድ ዛፍ እንተክልላቸዋለን እያለ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ መልስ ይመልሳል በታሪክ እንደዚህ አይነት አምባገነን በታሪክ ሀገሬን ገጥሟት አያውቅም
@Gezae-c3t
@Gezae-c3t 3 ай бұрын
አቦ ያየ ሰው ይመችህ እንኳንም ከዝች ጠኔያም ሃገር ገላገለህ
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 3 ай бұрын
Ethio-Forum ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው! We Eritrean young generation respect you and appreciate your amazing work guys. We’re learning so many great things from Ethio-Forum journalists and also learning plenty things from the Kenyan people. Thanks for bringing this up into your attention and I hope so many people will learn from it. Ethio-Forum✌🏽💙✊🏽!
@TsegayeBerhe-n9f
@TsegayeBerhe-n9f 3 ай бұрын
Nice information.በትክክል አሰተማሪ ነው።
@KassaAberaKasaabera
@KassaAberaKasaabera 3 ай бұрын
መቅናት ከዚበላይ ምን ኣለ ኣረ ወገን !!! 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ፅኑ ወስኑ!!!
@musefaawol8038
@musefaawol8038 3 ай бұрын
እኔ ከኛ ጋዜጠኞች ይልቅ በፓርላማው እየተሰደቡም ሚያጨበጭቡ በጎችን ማየት ነው።ግም ለግም አብረህ አዝግም ኣለ ያገሬ ሰው።
@GezahegnTefera-tk6qx
@GezahegnTefera-tk6qx 3 ай бұрын
አህያ እና ጅብ ከማመዠግ አያልፍም የኢትዮጵያዉ መሪ ተብየ የብዙ ሚሊዮኖች የደም ነፍስ እጅህ ጋ አለ ከ ጎረቤትህ ተማር ሀገሬ አይዞሽ ከዚህ ጅብ በልጆችሽ ነፃ ትወጫለሽ
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 3 ай бұрын
ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገው ፕሬዘዳንት እንዲህ ይመልሳል ከባለጌ ቤተሰብ የተገኘ ባለጌ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ግን ህዝብን ይገላል ህብን ይሰድባል።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 3 ай бұрын
የተማረ ስለሆነ እኮነዉ የኛ መሪዎች ማህይም ስለሆነ ነዉ
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 3 ай бұрын
ወይ ኬኒያ የ Democracy ጥግ ታድለው
@HabteE-f5q
@HabteE-f5q 3 ай бұрын
በጣም.ያሰቀናል.ጌታ.ምሰከሬ.ነው
@NabiyuTadese
@NabiyuTadese 3 ай бұрын
ከእኛ100 አመት ወደ ፊት ጥለውን ሂደዋል አወይ መታደል
@EphremGetachew-ix3by
@EphremGetachew-ix3by 3 ай бұрын
ያየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ይህን ያልኩህ ስራህን በተመለከተ አንተን ለመግለፅ ቃል ስላጣሁ ነው ተባረክ
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 3 ай бұрын
ዋዉ ኬንያዊያን መንግስታችሁንም ጋዜጠኞቹንም እናመሰግናለን !!
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 2 ай бұрын
መሪዉ አይፈረድበትም ። እንደፈለገ ያድርግ ።* ወድቀሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ።*
@1995mwa
@1995mwa 3 ай бұрын
Excellent comparison and analysis. Thank you Ethio-Forum.
@berhanu2368
@berhanu2368 3 ай бұрын
እነደ ዘወትሩ ዛሬም ያቀረብከው ትንታኔህ በጣም ድንቅና ትምህርት ሰጪነው!! ኬኒያ ትላንትና ከቅኝ አገዛዝ የተላቀቀች ሀገር እንዴት እኛን ልትቀድም ቻለች ብለን ራሳችንን መጠየቅ መቻል አለብን? እንዴት አንድ እዚህ ግባ የማይባል የበሻሻ ቆሻሻ እንዲጫወትብን ፈቀድንለት? ቤት በላዩ ላይ እያፈረሰበት ቤት አልባ ስያደርገው እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ ያለቅሳል። አፍራሹን ጭንቅላቱን ቢያፈርሰው ኖሮ ሁለተኛ አይደግመውም ነበር ነገር ግን ሕዝቡ ከማለቀስ ውጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ስለተገነዘቡ ማፈረሱን ቀጥለውበታል። ዛሬ ግን በናዝሬት የተደረገው ተቃውሞ በጣም ጥሩ ጅማሮ ይመስላል ሌላውም ያንን ፈለግ መከተል አለቤት እላልሁ። ሌላው ቢቀር ከጎረቤት አገር ከኬኒያ ወጣቶች የትግል እንቅስቃሴ ለመረዳት መመኮር ጠቃሚነት ይኖረዋል።
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 3 ай бұрын
"እናቱ ገበያ የሄደችበትም እናቱ የሞተችበትም " እኩል ያለቅሳል
@mohom483
@mohom483 3 ай бұрын
Democracin melemamed teru hono bigengm ende Africa ahgur gn bezi dereja mengesten mekawem endene Sudan & Syriayale etafenta Kenya dejaf lay eyetaye new. Sudan:Mejemerya dabo keza weredlen kez mefenkle mengst keza yewushet mengst Keza kews....... Kenya:mejemarya tax yenesa keza werajale keza........
@abenezerabate4502
@abenezerabate4502 3 ай бұрын
Good view and explanation . but we have no the chance to see such opportunity in our case.
@danatsador
@danatsador 3 ай бұрын
እዉነተኛ መሪ , ሀቀኛ ጋዜጠኛ, ቀና ጳጳሰ ይሰጠን አሜን አሜን አሜን
@YonasGudeta-rv5vb
@YonasGudeta-rv5vb 3 ай бұрын
አብይ በ1ኛነት እልም ያለ ደደብ እና መሀይም ነው
@eskedar4431
@eskedar4431 3 ай бұрын
የማይታሰበዉን ጭራሽ እኛ ጋር 😮😮😮😮😮
@mierafbelay1863
@mierafbelay1863 3 ай бұрын
አንተ ራሱ አናደድከኝ:: ልዩነት እንዲህ እንዳለን አላውቅም ነበር:: ምቼ ይሆን ሰው የሚኮነው 😭😭😭😭😭 መቼ ይሆን......... 😭😭😭😭😭
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 3 ай бұрын
Tultulasa..ke ruto abiy yishalal....kenya yemiteyekew....me t new...aisle yegibir hig ..endaytsedik new..yegna fanoo ola ..yemiteyikutt ..hager tigress..endf..megidel
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
የCIA ፊልድ ማርሻልና ቤተመንግሥት የታተመው መጽሐፍ|ETHIO FORUM
18:55