በጀነራሎችና በኮሎኔሎች የተሞላው ፋኖ በ

  Рет қаралды 8,179

WAMERA

WAMERA

22 күн бұрын

"የመንንደር ሽፍቶች ናቸው፣ ሶስት ክላሽ ነው ያላችው፣ ትጥቃቸውን ብቻ ሳይሆን ቀበቷቸውን እናስፈታለን ወዘተ" የሚል አስተያየት የብልጽግና ገዢዎች ቢሰጡጥን፣ ፋኖዎች ከኢመደበኛ አደረጃጀት ወደ መደበኛ አደረጃጀት እየተሸጋገሩ ነው፡፡ በሻለቃ፣ ብርጌድ፣ ክፍለ ጦርና እዝ እየተዋቀሩ ነው፡፡ ኮሎኔሎችና ጀነራሎች እየተቀላቀሏቸው፡፡

Пікірлер: 61
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 14 күн бұрын
እናመሰግናለን! ዝግጅቱ ብዙ የማይታወቁ፣ የተደበቁ ታሪኮችን፣ የገዥውን ቡድን መሠሪ ተግባራትና ዜጎችን የማታለያ ሤራ የሚያጋልጥ፣ በእውነት ላይ የተመረኮዘ ትንተና በመሆኑ ህዝብን ሊያነቃም ስለሚችል ይበርቱ!
@tenayezewdie90
@tenayezewdie90 14 күн бұрын
እናመስግናለን አቶ ግርማ
@MohedeguWelo
@MohedeguWelo 14 күн бұрын
መረጃህ ያረካል
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n 14 күн бұрын
እውነትን መመስከር፣ የተደበቀውን ማውጣት፣ ግፍንንና ግፈኞችን ማጋለጥ፣ ከምንም በላይ ደግሞ ድምጻቸው ለታፈነ ድምጽ መሆን መብት ብቻ ሳይሆን ግዴታም ነው፣
@debebetessema7649
@debebetessema7649 14 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ እውነት አዘል ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን።
@ayalewyimer8017
@ayalewyimer8017 14 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን ግርማ፣ በጥናት ላይ የተመሠረተ መረጃ ነው
@Tsenat-oz3vq
@Tsenat-oz3vq 14 күн бұрын
ግሩም ዝግጅት
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 14 күн бұрын
ብርሐኑ በቀለ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 14 күн бұрын
በጣም ምርጥ መረጃ ሰጭ ሰው ነህ በርታ
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 14 күн бұрын
ግርማ ካሳ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ትክክለኛ ተግባር ላይ ነው ያለኸው በርታ ወንድማችን::
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 14 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪
@AAb1977
@AAb1977 14 күн бұрын
Very impressive & accurate explanation keep it up.
@alexmehari1983
@alexmehari1983 14 күн бұрын
በርታ ውንድም
@emenetmengesha2054
@emenetmengesha2054 14 күн бұрын
ከእያሱ ጋር የምታቀርቡት ውይይት በጣም ጥሩ ነበረ ከርሱ ጋር ቀጥሉ እንደ ቁራ ብቻህን ክምትለፈልፍ።
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 14 күн бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነበር በሽታው የእትዮጵያ የብሔር ፖሊቲካ መንግሥታዊ ፖሊሲ ነው እሱ እስካልተወገደ...
@user-dn8zd8db4x
@user-dn8zd8db4x 14 күн бұрын
💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@sileshigebramariyam9589
@sileshigebramariyam9589 14 күн бұрын
Thank u ato girma,betam tru comparism,new,zigjteh,very interesting, new
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed 14 күн бұрын
መረጃ ቲቪን እናመሠግናለን!
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b 14 күн бұрын
ሰላምታዬ ይድረስህ ።አክባሪህ ነኝ ።ዘውድነሽ ነኝ ።ከአዲስ አበባ ።አመሠግናለሁ።ሰላም ሁን።
@guadieebabu
@guadieebabu 14 күн бұрын
መልካም ሀሳብ ነው፡፡
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 17 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
ሰበር ዜና ሰኞ ሀምሌ 23/2016/ አድስ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 61
የአቶ ጌታቸው ረዳ መታፈን!  የመቀሌ ሚስጥር ተዘረገፈ!
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 17 МЛН