ብ/ ጄነራል ተስፋዬ ሀብተማሪያም ስለ ጄነራል መርዕድ ንጉሴ የሰጡት ምስክርነት - ክፍል ሁለት| ባለውለታዬ | ጦቢያ

  Рет қаралды 17,857

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 42
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 7 ай бұрын
Make me so emotional to listen to this family history. አቤት እማማ ኢትዮዽያ ስንት ጀግኖች ልጆች ወልደሻል ይሄ ቤተሰብ ለሀገር የዋለው ውለታ ቀላል አይደለም
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 7 ай бұрын
ግድግዳው ላይ ያለው የ ኤርትራ ካርታ ግን ግራ አጋበቶኛል ጀነራል መረድ ኤርትራዊ ነበሩ እንዴ ?
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ የምትገርም አገር ነች በስንቱ መስዋትነት በስንቱ ደም የኖረች አገር መርእድ ንጉሴ በአምነበት መስዋእት ሆኖአል መፈንቅለ መንግስቱ ግን ስህተት ነው ብቻ ሳይሆን የጠላትም አጀንዳ ነው ግን በዛን ወቅት በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በናቅፋ በከረን አልቀዋል እነሱንስ ማን ያስታውሳቸው??
@kapitessema1824
@kapitessema1824 6 ай бұрын
የደግ፡ዘሮችናችሁ፡የተስማ፡ያኢ፡ሴት፡ሹፌራቸው፡ነበርኩኝ፡፡በጣም፡የስራ፡ስው፡ባለ፡ውለታ፡መሀንዲስ፡ሆን፡ተራ፡ሹፌር፡አክብሮታቸው፡አመስግናለሁ፡ሁላችሁም፡ኮራሁባችሁ፡፡
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 7 ай бұрын
ጀነራል መርዕድ ንጉሴ ጀግና ኢትዮጵያዊ የሀገር ባለውልታ እግዚአብሔር ውለታዎትን በሰማይ ይክፈልዎ እናመሰግናለን
@kapitessema1824
@kapitessema1824 6 ай бұрын
ዴቦራንም፡አየኋት፡በዚህ፡እድሜዋ፡ቦሌ፡መንገድ፡ኪድ፡ትማር፡ነበር፡ቤተስቦቼ፡ናችሁ፡፡
@nasirshafi6250
@nasirshafi6250 7 ай бұрын
የደርግ ጀነራሎች ሙሉ በሙሉ የሚረቡ አልነበሩም። የእነሱ በሻጥር መተብተብ ነው ኤርትራን ጭምር ያስገነጠሉት።
@kapitessema1824
@kapitessema1824 6 ай бұрын
በጉጉት፡ነው፡የማየው፡የደግ፡ዘሮች፡ናችሁ፡፡የሥራ፡ስዎች፡ለስው፡አሣቢ፡
@gebtezera5822
@gebtezera5822 7 ай бұрын
በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ላይ የተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት የተሳሳተ ስሌት ውጤት ሲሆን ውጤቱም በመጀመሪያ የመፈንቅለ መንግሥቱን ጠንሳሾችና አስፈፃሚዎችን በልቶ ያለ ውጤት የተጠናቀቀና በህወሓትና በሻቢያ አሸናፊነት የተጠናቀቀ ነው።
@alem8640
@alem8640 25 күн бұрын
Woiane shabia asenifew aidelem nashenefim aichilum
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 7 ай бұрын
የሚገርመው በቅርቡ ያረፉት ጄኔራል ከፈለኝ ይብዛ ኢንተርቪው የለ አስተያየት የለ እዩኝ ስሙኝ የለ ታዲያ ግን በእድሜያቸው በስልጣናቸው የሁሉም በላይ ሆነው ሳለ እንዲሁ ዝም ብለው አለፉ ። ግን ኮስታራ ሃይለኛ ጨዋ ጄኔራል ነበሩ ።❤
@samm8405
@samm8405 7 ай бұрын
የዛን ቀን "ዛሬ ፓሪ መጫር ነው" ሥል መንገድ ላይ አንድ ጢሙን ኦ ቁርጥ የተቆረጠ ካድሬ ይዞ ፖስታ ቤት ግምብ ላይ አስቀምጦ (አሥሮ ) አስለፍልፎኝ ነበር::
@bashailema9043
@bashailema9043 5 ай бұрын
You are Ethiopians, why do you have an Eritrean map in the background? Eritrea is internationally recognized Independent State. Full stop!!!!
@mtolla5767
@mtolla5767 7 ай бұрын
Betam yemiyasazen Tarik new really feels sad. Those generals died during and after the coup were true Ethiopian heroes. They could kill that mad man easily but they really treasure human life. Rest in Eternal life ..I personally remember general Tesfu g/michael he was Ethiopian Air Force operational commander..his wife was Etye Senait..he was very humble very generous man..
@Gangokayro
@Gangokayro 7 ай бұрын
The Air Force operations commander was B/G Tesfu Desta.
@GhesesewBelay
@GhesesewBelay 7 ай бұрын
እባካችሁ ስለ ብ/ጀ ዘውዱ ልዑልሰገድ ግንቦት 20/83 ወደ 3ስዓት አካባቢ ካራ ቆሬ የተሰውት ታሪካቸው ቢነሳ ሁሉ ሲፈረጥጥ እስከመጨረሻው የተዋደቁ ጀግና ናቸው ሜ/ጀ ሙሉጌታ ቡሊ ተግባረአእድ ሆለታ አዛጀ ነበሩ ድሀ ጀነራል ጓደኛና ቤተሰብ ብታናግሩ እባካችሁ አብረን ነበርን
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
እኚህ ጀነራል ይዋሻሉ
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt 7 ай бұрын
ዕብድ ጀዝባ ዶግ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 7 ай бұрын
የእግዜሐብኤር ያበልጣል.ደባ ለአገር አይበጅም
@ashenafikejela1243
@ashenafikejela1243 7 ай бұрын
ለምንድነው እንባዬ የሚፈሰው
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 7 ай бұрын
Tarik hulem yezekerachewal❤Thank you
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 7 ай бұрын
አዘገጆቹ ግን በግድግዳው ለይ ሰለአለው የ ኤርተራ ካርታ በትነግሩን ጥሩ ነበር
@GeraldNtaganda
@GeraldNtaganda 7 ай бұрын
ጄነራል መርዕድ የሻቢያ ተከፋይ ነበር ይባላል
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 7 ай бұрын
ሀሜተኛ!!
@Observer-xy2ok
@Observer-xy2ok 7 ай бұрын
Why is it on wall posted the Eritrean map, is this video sponsored by Eritrean regime ? , we all know Merid negusse last wife was an Eritrean , he has a daughter with Eritrean wife, he was suspected of exposing Ethiopian regime information through his wife, knowing all this why put Eritrean map on wall, after all this story is about Ethiopia why would the camera man keep pointing to that map all the setup is to promote the Eritrean map, this is not right after all Merid fought with Eritrea and the map should not be shown all the setup is trying to send a message what a scam. Anybody who see this might now believe Merid was an Eritrean regime agent.considering the fact Merid was suspected of leaking Ethiopian government war plans to the Eritrean separatists. The Eritrean map is posted as an art on wall why for this video this about Ethiopian army official who fought with Eritrean, his daughter from the Eritrean mother may have orchestrated this , promoting Eritrea, this is a propaganda video what a scam.
@wondwossenbatti7534
@wondwossenbatti7534 7 ай бұрын
@elsabethseifu9567
@elsabethseifu9567 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘንዶቺ ሁሉም አይ ዋች❤😅
@dagi6055
@dagi6055 7 ай бұрын
EGZABHER YELM BLO KEFETARI METALATU NW YEDERG WIDKETU MIKNYAT
@yohannesgirma928
@yohannesgirma928 7 ай бұрын
General Merid history always remember you
@aruaki4454
@aruaki4454 7 ай бұрын
ጀነራል ተስፉዬ ሃ/ማርያም ከ ደርግ ጀነራሎች ኣንድ ጥሩ ኣዋጊ እና መሪ እንደነበረ የ ህዝባዊ ግንባር ኣማራር ሲናገሩ ሰምቸለው በተለያየ ኢንተርቪው :: በተለይ የ ሩሱያ የጦር መሪወች ለማስለቀቅ የወሰዱት እርምጃ የሚገርም ነበር ከ 5ት 3ት ሻዕብያ ገቢ ሲያርጋቸው 2ት ኣመለጡት ጥያቄ ኣሁንም የ ኤርትራ ካርታ ይታየኛል ቤታቸው ? ገና ኤርትራ መውረር ሃሳብ ኣላቸው ወይስ ትዝታ ነው ?😂
@alem8640
@alem8640 25 күн бұрын
Min yiworeral enante menore akitwachihu Ethiopia new yalachihut eko ena beteleiaie hager sidet. Shabia woiane oneg Ethiopian tilikwan hager lzih yabeku wonbedewochi
@aruaki4454
@aruaki4454 25 күн бұрын
@@alem8640 ኢትዮጵያውያን ኣረብ ሃገር እንደ ሃሸዋ ኣሜሪካ ኤውሮፕ በ ሚልዮ ስደት ያላቸው ኢትዮጵያ ገነት ስለ ሆነች የ ገነት ኑሮ ጠልታቹ ነው 🤣 ወገኖች ኢትዮጵያ ያለ ኤርትራውያን ዶላራቸው የመነዘሩ ወደ ሌላ ሃገር ለመሄድ ነው እንጂ ኢትዮጵያ እኮ ሰው እንደ በግ ሚታረድበት ህጻን ልጅ ተድፉሮ ሚገደልበት ወንድልጅ ማታ በ ጉሩብ ሚደፈርበት ሲኦል ነች
@NgusNgus-s3b
@NgusNgus-s3b 7 ай бұрын
😢😢😢 እነዚያ ጀኔራሎች የተማሩ ናቸው ሻቢያና ወያኔን ማሸነፍ ያልቻሉትግን ህብረትና ፅናት ስለሌላቸው ነው። እውቀት ብቻውን እንጀራ አይሆንም። እድልም ያስፈልጋል።
@aruaki4454
@aruaki4454 7 ай бұрын
ሻዕቢያ ኣልተማሩም ያለህ ማነው ? ይልቁስ ሻዕቢያ ያሸነፈ በ ዓላማ ጽንዓት እና የ ናጽነት ትግል ስለ ነበረ ነው
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 7 ай бұрын
የመንግስቱ መሃይማን ካድሬዎች ጀግኖቹን አስጨረሱ፣ መንግስቱም መሃይም ስለሆነ የሚያዳምጠውም እነሱን ነበር።
@alem8640
@alem8640 25 күн бұрын
@@aruaki4454shabia altemarem ewunet new jemerew yalcheresu lmegentel chaka yegebu nachew min agenachachew .shabia woiane oneg hulum jemirew yalcheresu tegentaiochi
@aruaki4454
@aruaki4454 25 күн бұрын
@@alem8640 ከ ቀብርቡሃላ ፉኮራ ነች እቺ ነገር RIP 🪦 ደርግ +ወያነ+pp=Ethiopia
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 ай бұрын
ጦቢያዎች ለምን ጠፋቹህ እኔ እኮ የአብይ መንግስት (ባለጊዜዎቹ) የዘጉባቹህ መስሎኝ ነበር...ኢትዮዺያ ትወዳቹሀለች
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН