በክበበ ፀሀይ የሕጻናት ማሳደጊያ በቀን በትንሹ 2 ሲበዛም 6 የተጣሉ ህጻናቶች ይገኛሉ። ኢቢኤስ አዲስ ነገር EBS What's New June 13

  Рет қаралды 10,732

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@goo8670
@goo8670 5 жыл бұрын
አላህ ይይላችሁ ወልዳችሁ እምትጥሉ እህቶች
@selinalove7274
@selinalove7274 5 жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎች ወንዶች ናቸው በእውነት ።ለስሜታቸው ብለው ዚባቸውን ይከፍታሉ ከዛ እነዚህን የመሰሉ አበቦች ሜዳ ላይ ወድቀው ይገኛሉ ።
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል 5 жыл бұрын
ትክክል
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 5 ай бұрын
እናት መሆን እፈልጋለሁ​
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ እኔ የወደፊት ህልሜ ወላጅ የሌላቸውንና ጧሪ የሌላቸውን መርዳት እፍፍፍ ስንት አሉ እኮ ጫማ አተው በእግራቸው እየሄዱ ደረቅ ዳቦ አተው የሚኖሩ በተለይ አቅመ ደካሞች ኢትዮጵያ ላይ ድሀ ብቻ ሳይሆን ሀብታምም ሞልቷል ችግሩ ያለው ለሌለው አለማካፈሉ ነው😭😭ፈጣሪ ሀገሬ አልፎላት ሰው ሁሉ ከስደት ቀርቶ በሀገሩ የሚኖርበትን ዘመን ያሳየኝ🙏 subscribe አርጉኝና እንማማራለን ጠቃሚ ነገር ሁሌም ሰውን እርዱ በምትችሉት መልካምነት አያስከፍልም👍
@goo8670
@goo8670 5 жыл бұрын
ልጀን አላህ እንዳሳድግልኝ ዱአ አድርጉልኝ አላህ አድጋ ትልቅ ሆናልኝ እንዳያት እፈልጋለሁ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት አድነን ነው ።እግዚሐብኤር ያግዛቹሁ
@trhastrhastrhasbelay1179
@trhastrhastrhasbelay1179 5 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍግ እደዚህ አይነት ነገር ሳይ ያመኛል እግዚያብሄር እዳቸው
@goo8670
@goo8670 5 жыл бұрын
እህ እኔማ ከወለድኩ ወድህ ህጻን ሳይ ማልቀስ ነው ስራየ አንጀቴን ይበሉኛል
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል 5 жыл бұрын
ሀስቢአላህ ወኒእመል ወኪል
@dahab7484
@dahab7484 5 жыл бұрын
እረ ጎበዝ ተጨካክነናል እንዴው አላህ ይስጣችሁ ይህንን የፈጠራችሁና አሁን የምትሰሩ ሁሉ Ufffff ሲያሳዝኑ ህጻናቶቹ
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምሪለቹ
@እግዛቢሄርይመስገን
@እግዛቢሄርይመስገን 5 жыл бұрын
አምላክ ያሳድጋችሁ እናቴ አችም እረጅም እድሜና ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጥሽ
@konjitalemu1408
@konjitalemu1408 6 ай бұрын
Yes
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ልጅን ወልዷ መጣል ከባድ ነው ልጆችዬ እግዚአብሔር ያሳድግቸዉ ወይ የሀገሬ መንገድ ይህን ጨካ የመሰል መንገድ ለማሰራት ሕፃናትን ሜዳ ላይ መጣል
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 5 жыл бұрын
ደስ ይለል ማሻ አላህ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ክበበ ፀሀይ የግለሰብ ቤት ለዚሁ ተግባር በነፃ የተሠጠና አነሱም እያሳደጉ በስማቸው እንደሚጠራ ስራው በዛው እንደቀጠ ለ እንደሆነ ስንት ሰው የውቅ ያሆን ባለቤታቸው ታዋቂው ደራሲ ከበደ ሚካኤል ነበሩ ሁለቱንም ነፍስ ይማር
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ልጅ ወልዶ መጣል አይይይይይይ ደግሞ ስየመምሩ ዋይኔ ማስተዋልን ይስጠን እንግዲህ ለዚህ መናሻ ወንዶች ነቻው አስራግዘው በይጠፉ እናቶች እኮ ምንም ክፉ ብትሆንም ከአቅሟ በለይ ችግር በየገጥመቻው አስችሎ አይጥሉም ነበራ ።ግን ለማሣደግ ምወሰዱት እንዴት ነው ??ሌላው ልጅ አቶ ይሰቃያል ሌላው ደግሞ ይጥለል አይይይይይይ አምላክ ይቅር ይበለን
@ሀቢባወሎቱዪብ
@ሀቢባወሎቱዪብ 5 жыл бұрын
ምንአለ ባለሀብት ለገበኔ ብትሉ ያአልህ አንጀታ ተንቀጠቀጠ
@genetayele1182
@genetayele1182 4 ай бұрын
አድራሻ ወይም ሰልክ ቁጥር ከጉናችው ለመሆን
@simegnmulugeta2947
@simegnmulugeta2947 2 жыл бұрын
የድርጅቱ ስልክ አይነሳም እኔ ብዙ ቀን ደውዪ አይነሳም እኔ በጉድፈቻ ማሳደግ ፈልጊ ነበር ስልክ አታነሱም ።
@abebaberhan1406
@abebaberhan1406 5 жыл бұрын
ውይኔ ያሳድገኝ እቤቲ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 5 жыл бұрын
የአላህ ያረብ😭😭😭😭
@Merry812
@Merry812 Жыл бұрын
ለኔ ስጡኝ 1 ልጅ በደንብ ላሳድግ
@ፍሪያትየአዳምናፋቂ
@ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው እባካችሁን ንገሩን ትንሽ እንኩዋን ብንረዳዳ
@abebaberhan1406
@abebaberhan1406 5 жыл бұрын
እፊንጨ በራ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ፍሪያት የአዳም ናፋቂ አፍንጮ በር ወደሽሮ ሜዳ መውጫ ላይ ነው
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ፈተናቸንን አታብዛብን ምንአይነትጭካኔነው
@samirasadeq7644
@samirasadeq7644 5 жыл бұрын
ባአጠአሚ. የሳአዚነአሊ
@ነፊሳምግብዝግጅት
@ነፊሳምግብዝግጅት 3 жыл бұрын
አላህ ዪውደደው ነው ዪነንስራ የሚሰሩ
@sirgutabebe6117
@sirgutabebe6117 2 жыл бұрын
አድራሻው የት ነው?
@tigsetmekonen5042
@tigsetmekonen5042 2 жыл бұрын
የት ነው አድራሻው
@mignotassefa713
@mignotassefa713 2 жыл бұрын
መውሰድ አፈልጋለሁ አድራሻ
@mari-kx4xq
@mari-kx4xq 5 жыл бұрын
እሰላማለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱ እላህ ብር ትናንት ስር ግን የትነውቦታውእናእንዴትማናገርእችላለሁ
@arshavintadesse224
@arshavintadesse224 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Amlake abet yante mirat
@jemilaedris81
@jemilaedris81 5 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወይና ኢላሂ ራጂኡን አላህወይ አንተ ይቅር በለን እረ ጎበዝ እንዴት ያለ ግዜ ሆነ የሰውልጂ ጭካኜው እዚህደረጃ ደረሱአል
@senayitdiriba9047
@senayitdiriba9047 5 жыл бұрын
አንድ ልጅ ብት ሰጡኝ
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 5 жыл бұрын
እባካችሁ. ይሄን. ፕሮግራም. የምትከታተሉ. በመቤቴ. ስም. በሰላ. ሀገሬ. ገብቼ. እንደው. አንድ. ልጅ. ወስጄ. እንዳሳድግ. እመቤቴ. ትርዳሽ. በሉኝ. እውነት. በጣም. ነው. የጓጓሁት. የበላሁትን. አብልቼ. የማሳድገው. ልጅ. እፈልጋለሁ. እውነት. ነው. የምላችሁ. ጓጉቻለሁ. ብቻ. ለሀገሬ. ያብቃኝ. እንጂ
@andarega6800
@andarega6800 5 жыл бұрын
Selamnwe
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 2 жыл бұрын
አንድ ልጅ ማሳደግ እፈልጋለሁ
@hassettadi9973
@hassettadi9973 Жыл бұрын
Address yet naw
@fetiyahamza2107
@fetiyahamza2107 6 ай бұрын
Address
@ዘኩትዩብ
@ዘኩትዩብ 5 жыл бұрын
አኡዙቢላህ 9 ወር ሙሉ በሆዷ ተሸክማ እንዴት ቆሻሻላይ ትጥላለጥ
@giffet1741
@giffet1741 5 жыл бұрын
ወዳ አይደለም ግን የወለደ አይጨክንም ግን ግድ ሲሆን ባት ነው
@tigsetmekonen5042
@tigsetmekonen5042 2 жыл бұрын
ማሳደግ ለሚችል ትሰጣላችሁ?
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
በጣምያሳዝናልወይሰውየኔአሰሪእንኳንልጅእቢብዌላትሁሌማልቀስነውእባካቹወገኖቼምንምቢቸግርእንዲአታርጉመውቀሴአደለምይቅርታ
@lamethiopia4630
@lamethiopia4630 5 жыл бұрын
Omgd 😭😭😭
@samiramousa3598
@samiramousa3598 5 жыл бұрын
💔😟
@نورسراج-غ8ج
@نورسراج-غ8ج 5 жыл бұрын
ኡፉ
@ፈይሩዛኑርየ
@ፈይሩዛኑርየ 5 жыл бұрын
ወይኔ ህጻኖቹ ሲያማምሩ
@dabribridion4876
@dabribridion4876 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@suditube3606
@suditube3606 5 жыл бұрын
Andon setghe lesedezete be netechge
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 жыл бұрын
Ere ebakacchehu ene lij yelegnem ande setugne.
@በስምልጠራውዴ
@በስምልጠራውዴ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንጀቴን በሉት የረቢ አቤት ጭቃኔ
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 5 жыл бұрын
Oh dear lord some people cry to have a child here is those cruel inhuman women put them in trash😭😭😭😭😭
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ 4 жыл бұрын
ለምን አርገዘው ለምን ይጥላሉ አረ ሴቶች ማሰቢያ ግዙ
@SenutiGetnet
@SenutiGetnet 5 ай бұрын
Mn malet new
@SenutiGetnet
@SenutiGetnet 5 ай бұрын
Manm sew lemiyadergew neger mknyat alew
@እናትክፉአይንካት
@እናትክፉአይንካት 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@sihamhikmet1685
@sihamhikmet1685 5 жыл бұрын
woy chekane
@feenettube1325
@feenettube1325 5 жыл бұрын
Uuuuuuffffee
@merimarli9026
@merimarli9026 5 жыл бұрын
Lijohcahcnn lewhc sew edastubin egnaw eyetrdadan enasadigahcwaln yeng tar degafahcn nahcw Hager terkabi nahcw 👬👭👫 whc yemihedt eyablasahcw new
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 5 жыл бұрын
I wish those women has been introduce birth control, simple because it's very very sad to watch this kids with out any parents .
@أبومحمدالعكور
@أبومحمدالعكور 5 жыл бұрын
ይህ ሁሉ በድህነት ፍራቻ አደለም። በየ ዩኒቨርስቲ በሴት አዳሪነት የሚተዳደሩ ቆሻሻ ሴት ተማሪዎች ልጆች ናቸው።
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል 5 жыл бұрын
በትክክክል ኡፍፍ መጋ ዝሙተኛ አይይ
የሀገር ውስጥ ጉዲፈቻ
5:45
Fana Television
Рет қаралды 1,7 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 13 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
በኢመደኤ የተዘጋጀው የህጻናት ማቆያ ዳሰሳ
10:30
Cyberigna ሳይበርኛ
Рет қаралды 3,8 М.