"በከባድ ህመም ጥበቃ ቤት ውስጥ ነው ያለሁት" ከሞትኩም ልሙት እስልምናዬን በፍፁም አለቅም | Ethiopia | ወደ እስልምና | minber tv የኔ መንገድ

  Рет қаралды 5,958

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

6 ай бұрын

Пікірлер: 55
@asas1800
@asas1800
ማሻአላህ የላሊበላ ሙሰሊሞች ልክ እንደ አክሱም ሙሰሊሞች ተጨቁነው ነው የሚኖሩት አላህ ይድረሰልሽ
@user-zi1lc2kd9m
@user-zi1lc2kd9m
ማሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ ከላሊበላአካባቢ ከሰለምሽ አላህ መርጦሻል
@user-ut5ul2pp3v
@user-ut5ul2pp3v
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ አላህ የሚወደው ነው ሚፈት ነው 🎉🎉🎉
@RehatLove
@RehatLove
ሁላችንም የቻልነዉን እንርዳት ያጀመ ለኛ ትንሽ የዉ የምንለዉ ሳንቲም ለሷ ትልቅ ነዉና ይችልጅ የመርዳት ግደታ አለብን
@hawahawa7709
@hawahawa7709
እሚገርመው አሏህ ሰለምቴዎችን ሲፈትናቸው እንደሰለሙ በህመም ይፈትናቸዋል ፣ይቸግራቸዋል ፣ ወዘተ ሱብሀን አሏህ ።አሏህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ
@chfchc8756
@chfchc8756
ሩቃ ይቀራላት ሲህር አድርገውባት ነው የሚሆነው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አላህ የሻውን ይመራል
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829
ሁላችንም፡ከጎና፡እንቁም፡እባካችሁ፡ውድ፡እህት፡ወንድሞቼ፡እንተበበራት!!!!!!!!!!
@seniyasemantube
@seniyasemantube
አልሀምዱሊላህ እንካን ደና መጣሽ የኔ እህት አላህ አክብር 🎉🎉🎉🎉
@umunabel7583
@umunabel7583
አላህ በድነል እስላም ያፅናሽ የኔ ዉድ አብሽር ❤
@feydukedir
@feydukedir
አቡኪ ወንድሜ እቺ እህታችን ኦፕሬሽን የተሰራችበት ቁስል እስኪገጥምና እስክትጠነክር
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k
አይዞሽ አብሽሪ ይሻልሻል እህቴ አብሽሪ አላህ አፍያ ያድርግሽ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k
ሀገሬ ብሆን እንደኔ ከቤተሰቦቸ ጋር አድርጌ አብረን እንሆን ነበረ እህቴ አብሽሪ አላህ ምንዳ አዘጋጅቶልሻል
@user-qz7uz8zj2p
@user-qz7uz8zj2p
ማሻአላህ አላህ በኢስላምላይ ያፅናሽ
@abdurahmanbesir4843
@abdurahmanbesir4843
አላህ አፍያ ያርግሽ የሠለምቴው ሥቃይይይይ😢😢😢
@zedtube1032
@zedtube1032
አልላሁ አክበር ::ማሻአላህ እንኩአን ደህና መጣሺልን ዉዷ እህታቸን 💐
@rahmahussainrahma8188
@rahmahussainrahma8188
😢😢😢ያአሏህ አብሺሪ አላህ ካችጋር ነዉ😢
@mohamedameen4328
@mohamedameen4328
አሏህ ያፅናሽ እህታችን
@mrsadi3119
@mrsadi3119
sa wr wb ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ አላህ ጤናሽንም ይሥጥሽ ሁላችንም የምንችለውን እናግዛት
@cgf8399
@cgf8399
ማሻአላህ አሏሁአክበር እንኳንምአላህወደተወልድሺበትሀይማኖትመጣሺ አብሺሪአላህአፊያሺንይመልስልሺ አይይየስለምቴወችታሪክልብይነካል አላህሚዳዉንይከፍላችሆልኢንሻአላህ
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 60 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН