ንብረትና ገንዘብ በትዳር ll ለጎጆዬ ll ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 50,121

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 242
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 11 ай бұрын
ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ሁሉ እህቶች አላህ በት ዳር እና በልጅ አይፍት ናቹ ያረብ🤲🏼
@Latazanvlog
@Latazanvlog 11 ай бұрын
አሚን የረብ
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 11 ай бұрын
አሚንንንንንንንን❤ መለየቱ፣ብቻከባድነዉ፣በሠላም ያገናኘን፣ያረብ
@JimaaAbajifari
@JimaaAbajifari 11 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 11 ай бұрын
አሚን
@rabiyarabiya9383
@rabiyarabiya9383 11 ай бұрын
አሚንንንን
@neimacool6507
@neimacool6507 11 ай бұрын
ብዙ እየተማርን ነው በርቱልን ። ስለ ልጆች ሀቅም ፕሮግራም ብትሰሩልን ። ልጅ ከልጅ በማበላለጥ ቤተሰብ የሚያፈርሱ ወላጆች እያየን ነው።
@Princess_579
@Princess_579 11 ай бұрын
ገና ነው ወደፊት እንመለስበታለን ስለልጆች ብሉዋል ኡስታዙና
@fetudin-f7t
@fetudin-f7t 11 ай бұрын
በትክክል ስለደረሰብኝ ነው ላይክ ያደረኩት
@neimacool6507
@neimacool6507 11 ай бұрын
@@fetudin-f7t አዎ የደረሰበት ብቻ ነው ሚያቀው
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ 11 ай бұрын
ሳህ ወላሂ ከምንወዳቸው ልጆቻችን ተለይተን በናፍቆት 😢በሰው ኑሮ በጭንቀት እየኖርን የተሻለ ህይወትን ለመኖር ብለን ብንሰደድ ለማይረባው ነገር ሁሉ ብር ላኩ እያሉ የባሰ ጭንቀት ሆኑብን በቃ በልጅ ናፍቆት በራስ ኑሮ መኖር እያማረን ይሄ በሰው ኑሮ እየመረረንም እየኖርን ነው 😢ያረብብብ አንተው ፈርጀን🤲በራህመትህ
@ggfe797
@ggfe797 11 ай бұрын
አሚን
@Fatiya.N
@Fatiya.N 11 ай бұрын
ለወደፊት ትዳራችን ማማር አላህ የሰጠን ምርጦ ትምህርት❤ አላህ በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እና አቅራቢዎች አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ እናመሰግናለን❤
@HfsYds
@HfsYds 11 ай бұрын
አሚን
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ 11 ай бұрын
ኡስተዜ መሜ አለህ ሙሉ ጤነ እድሜ ይስጠቹ ወለሂ በጠም ምርጥ ትምህርት በጠም በጉጉት ነው ምጠብቀቹ ውዶቼ በቱክረት አደምጡ ተግብሩ መሸ አለህ 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fetudin-f7t
@fetudin-f7t 11 ай бұрын
ሁስታዜ ጄዛክ አላህ ማሜአላህ እድሜና ጥና ይስጣቹሁ ይሄ ትምህረት በሁሉም ህብረተሰብ ውስጥ እንዲገባ መሰራት አለበት ወሳኝ ለቤተስብ ግንቤ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 11 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ጀዛኪ አላህ ኸይር በመዳም ቤት ያላችሁ እህቶቸ ስራ የለለው ሀላፊነት የማይሰማው ወንድ አናግባ 😢
@aneshamood6033
@aneshamood6033 11 ай бұрын
ማሻአላህ ይህን ሰምታችሁ በተግባር ማድረግ ሰው ሁሉ ሙሰልም መሃበሩ በየቦታው ይህ ነገር መወያየት አለበት ብዙ ሰው ይሆን አያውቅም በዲኑም አበረታታቸው የበለጠ መሰራት አለበት ሰነ ምግባር ና ሰለልጆች ተርቢያ እና በደንብ በሰፊው ብታዘጋጅት በጣም ጥሩ ነው ወደ አሜሪካ መቶ በየሴቱ ብታሳዩልን በጣም ደሰ ይለኛል አብዛኛው ሰው ትዳር ምን እንደሆነ የሚያውቅ የለም ብታብራሩላቸው የበለጠ ትዳር ክብር ነው ብዙ ሰው ትዳር ጭቅጭቅ ብሎ ትዳር አይፈልግም ጄኒሬሸኑ በደንብ ሰሩበት ሁሰታሰ በጣም የጀግና ልጅ አላህ ይጨምርልህ በርቱ ሁለታችሁም በጣም ደሰ የሚል ብሮግራም ሰንት ሰው ተማረበት
@መኖርሺያኖረኛልኡሚ
@መኖርሺያኖረኛልኡሚ 11 ай бұрын
ጀዛኩምሏሁ ኸይራን በጣም ደስ እሚል ትምርት ነዉ አሏህ ያበርታቺሁ
@RahmetNuredin
@RahmetNuredin Ай бұрын
as wr wb ኡስታዝ አብዱልገፋር አላህ ከይረ ጀዛ ይክፈልክ በጣም በደከመኝ ሰአት ከ17 አመት በፍት ትዳረ በደገመኝ ሰአት በጣም አቅም ጉልበት ሆኖኝል ምታቀረባቸው ሁሉ ነገረ ዛሬ በሰብረ በዱአ ለአላማዬ በመቆሜ አላህ ንግስት አረጎኝል ልጆቼን ስብስብ አረጌ ይዤ አልሀምዲሊላ ።ሙሀመዱ ረጁም አመት አብራቹ ስለነበራቹ ደስ በሚል አቀራሪብ አላህ ይጠብቃቹ
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 11 ай бұрын
አሁን ጊዜው ተገልብጧል ቤት አላት ወይ ነው ወንዱ ተቀባይ ሆነ ለዛ በሰዎች የሚደርሰው አይተን ዳር ቁመን እያየን ነው😢በተለይ አረብ ሀገር የምንኖር እንፈራለን በድፍረት የገቡት ብራቸው ሲያል ፍቺ አሊያም ኒካ አሰሮ ቤት ሰርታ ሰታበቃ በቤትዋ ሌላ ማግባት😊
@GiasBd-wi3yn
@GiasBd-wi3yn 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያላገቡትንም መልካም ትዳር ይወፍቃቸው ያረብ ያሙቀልብ ቁሉበና ሰበት ቁልበና ያራህማን
@SeeidAbum
@SeeidAbum 11 ай бұрын
Al a dinik ala taatike !!
@ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ
@ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ 11 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ የጎጆዬ ፕሮግራም ለምትሰጡት ትምህርት በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቀጥሉበት ብዙ የማናውቀውን ነገር አስተምራችሁናል ግን አሁን ሰአት ሴቲቱ ወንዱን መጠየቋ ቀርቶ ወንዶቹ ሴቷን ምን አለሽ የትዳር መስፈርታቸው ሁኗል ሁሉንም ነገር አላህ ያስተካክልልን ያረብብብ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ዲኑን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ወንድ አይልም ወጠጤ ጫታም ካልሆነ በሰተቀር😂😂😂😂😂😂😂😂
@عإشهعبدالله-ل4ش
@عإشهعبدالله-ل4ش 11 ай бұрын
የኔ ባልኮ ሁሉ ነገሬ ነው ውለታውን ቁጥሬ አልዘቀውም ግን በጥቅሉ ስጦታየ ብየዋለሁ የኔ አመለ ሰናይ❤❤❤❤❤❤❤
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 11 ай бұрын
ታድለሺ😢😢😢😢😢
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@soajkj5710
@soajkj5710 11 ай бұрын
Allahn አመስግኚ እንዲህ አይነት ባል ስለሰጠሽ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 11 ай бұрын
ይሄን ትምህርት የዛሬ 20 ብማረው ለትዳሬ ትልቅ ስኬት ይሆንልኝ ነበር ብየ አስፕብኩ አልሀምዱሊላ አለኩሉሀል አላህ ወሰነ
@FatoomaAk
@FatoomaAk 11 ай бұрын
በጣም አለኩሊሃል አልሃምዱሊላህ
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 11 ай бұрын
As wr wb በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው ኡስታዝና ሙሃመድ ጀዛከላኩም ህይር በሰው ሀገር ያለን ትዳር ነው ብለህ አብረህ ስትኖር ባል ግን ገንዘብ አይስጥም ጭራሹ ይደብቀኛል ይዋሸኛል እህ ስለው ብድር እየከፈልኩ ነው ይለኛል ቤት ስገዛ ደሞ ከዚህ አለሁበት በይ ደሞ ይለኛል መላ ቅጡጠፉቶብኛል አላህ ና ህሊናው ይፍረደው ብየ ልጆን ለለመበተን እየታግልኩ ነው አላህ ቀልቡን ይመልስለት ዳአ አድርጉልኝ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 8 ай бұрын
ለምን ይደብቅሻል ለምን ይዋሺሻል ንቂ ቡሃላ ባዶ እጅሽን ቻው ነው የሚሊሽ እባክሽ ይለውጣል ብልሽ ከሆነ ውሸታም ውንድ ኣደገኝ ናቸው ኣውቀው ሲለሚዋሹ እፍፍ እኔ ስላልፍኩበት ነው 7 ኣመት ሁላ ኣብሬው ኖሬ ባዶዬን ነው የፍታኝ
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 8 ай бұрын
አላህ ይስጥልኝ ዱአ አድርጊልኝ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 8 ай бұрын
@@samiramohammed3447 እሺ ኣላህ ይገዝሽ ማንንም ኣታማክሪ እናትሺን ኣማክሪ orእህትሺን የምትቀርብሺን
@FatimahNuru
@FatimahNuru 2 ай бұрын
ጀዛኩመላህ ኽይር ኡስታዞቻችን በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh 11 ай бұрын
መልካም ሰዉች ስንሆን ክፉትን ስንጠየፍ ሳናቅ ሆነ እያወቅን ስናጠፈ አላህን ይቅርታ ስንጠይቅ ቤታችን ይሞቃል የሚያስብልን ባል ይሰጠናል የኔ ቦል ሁሉ ነገሪ ነዉ አላህ አመሰግናለሁ ባሊን የሰጠኝ አለምዲሊላይ ረቢ ለአለሜ ልጆች ን አላህ ሳልህ ባል ይስጣቸዉ ለወዲም ሳልህ ሚስት ይስጠዉ አሜን በአጠቃላይ ለሙስሊሙ ኬር ይሁንላቸዉ አሜን
@ggfe797
@ggfe797 11 ай бұрын
አሚን
@yunusmedia4957
@yunusmedia4957 11 ай бұрын
Jzakumullah ustaz endew mawratkn bataqom menm atselechm be ewqet laye ewqet Allah yechemrlk!! Minberoch bertuln hulachunm ededachuhalew kene belaye demo Allah yewdedachu❤
@NuruAhmed-l9j
@NuruAhmed-l9j 11 ай бұрын
ኡሰታዘ እኔ የመለዉ ሁለጌዜ አላህ የቀበለህ አላህ የደሰተበህ አላህ የወደለለህ
@Alh973
@Alh973 11 ай бұрын
ጀዛኩም አሏህ ህይር ኡሰታዞች ብቻ አሏህ ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳምረው እኔም በ15 አመቴ ነው ሰደት የወጣሁ እሰካሁን በሰደት ነኝ አልሀምዱሊሏህ ለሁሉም ነገር አሏህ ጤናችን ይስጠን
@الوللو-ج9ف
@الوللو-ج9ف 11 ай бұрын
አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው ባላለቀ እያልኩኝ ነው ማየው
@MinbaadusrYusraah
@MinbaadusrYusraah 11 ай бұрын
Subhaanallah bezare qane yihin hadis bemadamete wellahi We billahi betaaam des bilognal Jezakumallah bi Alf khayir
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 11 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ምርጥ ትምህርት በሰማነው ባስተማራችሁት ተጠቃሚ ያድረገን አሚንንንንን
@ZabebaTamam-or7wl
@ZabebaTamam-or7wl 11 ай бұрын
ኡስታዚ ሽኩረን ❤❤❤
@shemsyaabdu194
@shemsyaabdu194 11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም እንዴት ናችሁ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ርዕሱም ጥሩ ነው ግን አንድ ጥያቄ ለሙሀመድ ሸሪአ ፍርድ ቤቶችና የሸሪአ ህግጋቶች ልክ እንደ ህገ መንግስት ተረትቦ ለሁሉም ተደራሽ የሚሆንበት ነገር ቢመቻች ብዙ የሸሪአ እውቀት ያላቸው ኡስታዞች አሉ የችግሩ ሰለባ ስለሆንኩ ያሳስበኛል
@SAMIYA-h9i
@SAMIYA-h9i 5 ай бұрын
Jazakallah ustaz Allah yitabikachu
@Tuba-m8t
@Tuba-m8t 11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@zahar447
@zahar447 11 ай бұрын
ማሻአሌህ,ምርጥ,ምክር,አቀራረብ,አላህ,ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 11 ай бұрын
አህለን ወሣህለን ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኸይር አልጀዛ ጎጆየ ውስጤ ነው ❤❤
@samiasaid7399
@samiasaid7399 11 ай бұрын
As wr wb እስታስ በጣም አመስጋናለው ቡዙ ወንድች የሴትን ብር ዪጠብቃል እኔ ስደት ላይ ላይ ነው ያለሁት እኔ ባሊ አንድ ነገር አያረግልኝም ግን ሁሌ ጭቅጨቅ ነው
@GoMan-yg8bh
@GoMan-yg8bh 11 ай бұрын
ልክ እንደ እኔ ባል አላህ ቀልብ ይስጣቸው 😢
@ያአላህሶብርስጠኝ
@ያአላህሶብርስጠኝ 11 ай бұрын
እኔም በገዘብ የተነሳ ትዳሬ ፈርሷል እህ እደፍች የሚከብዲ ነገር ግንያለ አይመስለኝም
@hawahawa7709
@hawahawa7709 11 ай бұрын
አብሽሪ አይዞን እማ በአብዛኛው ነው
@ያአላህሶብርስጠኝ
@ያአላህሶብርስጠኝ 11 ай бұрын
@@hawahawa7709 አመሰግን አለሁ
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 11 ай бұрын
ማሜ አንዳንዴ ፈገግ አስብለው ሁለታቹ ፈግግ ስትሉ ደስስስ ይላል በጣም
@Ummah1-
@Ummah1- 11 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ግን ኣንተ ስለዛ ሰው በጣም ተጨንቀህ ተጠበህ በመደወልም በማውራትም ብትገልፅለት ያ ሰው ግን ልክ እንደ መጨቅጨቅ ወይ እልህ የሚቆጥሩት ኣሉ! ከተሞክሮ ነው ፍቅርህን በተደጋጋሚ ብትገልፅለት በየ ሰዓቱ ድምፁን ለመስማት ብትፈልግ እሱ ደሞ በተቃራኒ ይሆንበሃል ! ኣስቸጋሪ ኣይሆንም?
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 11 ай бұрын
እኔም ይሂ አይነት ሂወት ውስጥ እየኖርኩ እንደሆነ እየተሰማኝ ነው። ምክንያቱም ባለቤቴ ዝምታው ስለበዛብኝ እነ እንደጨቅጫቃ ሴት እንዳይቆጥረኝ……….
@Ummah1-
@Ummah1- 11 ай бұрын
@@Ummuaydin2020 ኣሏህ ይድረስልን ማለት ነው! እስኪ ኡስታዝ ስለ እንደዚ ኣይነት ሰዎች የሆነ ነገር ይለናል ብየ ተስፋ ኣደርጋለሁ!
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 11 ай бұрын
ዝምታሲበዛ፣መጨቅጨቅ፣መችይቀራል ሁሉምአንድ፣አደለም፣አላህመተሣሠብ መነጋገሪ፣ይወፋቀን
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 11 ай бұрын
@@rahmahteak9719 አሚን
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 11 ай бұрын
@@Ummuaydin2020 ሀቢቢቲ፣ቤትምንአይችልም ወልዶ፣ከሀገርመዉጣት፣ለእናት ከባድነዉ፣ሀሣባችን፣በራህመቱ በእዝነቱ፣ይሙላልን፣ማዉራትአያስፈልግም
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ 11 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት
@totyotainnova2067
@totyotainnova2067 11 ай бұрын
በስዳትም ለላን ምክራቹ እንፍልገልን
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 11 ай бұрын
ሣህሀቢቢቲ❤
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
Yaannis waraanaa qabeenyaa wal'ansaa biologist biruma Bultiin namni dafee wal amanaa maalif Saayikoloojii hatamee?
@hassenali6438
@hassenali6438 11 ай бұрын
እንዴው በረካሁን ወንዶችን ልክልካቸውን ነገረልን
@umureham3001
@umureham3001 11 ай бұрын
Ohh ustaz enwan negerkegn set wechi yemawtat gedeta yelebatem?alhamdulilah allel Islam jzk allah kheyr ustaz 😊gen 1 teyake alen endezich aynetwan hadis lemendnew ustazoch yemaynegrun😊 ajaeeeeb
@susuAhmed740
@susuAhmed740 11 ай бұрын
ብዙ እየተማርንበት ነው በርቱልን
@Moti-u3s
@Moti-u3s 11 ай бұрын
As Wr Wb ኡሥታዝ ከትዳር በፊት ማማከሪና ሥልጠና አገልግሎት የምሠጥ ከሆነ በአላህ አድራሻውን ወይም ስልኩን አሳውቁኝ ሹኩረን
@mekya777
@mekya777 10 ай бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይረን
@RukiyaHassen-p3p
@RukiyaHassen-p3p 11 ай бұрын
Abdulgefar❤ ferej enamesegnalen🙏
@faristekbir2299
@faristekbir2299 11 ай бұрын
አህሊን ሚንበሮች እንኳንደህና መጣቹ በጉጉት የምጠብቅው ፕሮግርም ነው
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 11 ай бұрын
_ትንፍሽ የሚስጥብት😂😂😂😅 ጉድኮ ነው_
@zoreyahajoo1993
@zoreyahajoo1993 11 ай бұрын
ኡስታዝ እንዴት ላግኝው እኔ ላማከረው እፈልጋለሁ በአላህ መልልሱልኝ
@yaseetar2656
@yaseetar2656 10 ай бұрын
በመጡና አፈር በበሉ አለች ጓደኛየ ኣኣሕ አይ ትዳር እኛ ቀደመው እንያዝ ከዛ እደት እደሚንመራ አያቅተንም አላህ ምንም ሳያጎድል ፈጥሮን አንድ ሷልህ የሆነ አጥተን ሳናስብ እድምያችን ሰላሳ ተጠጋ ብያወቁን ብያዩን አይተዉን የናቁን ብሆን ማለሺ. ጊን መሰረተራችን ሂጃብ መለበሳችን ትዳር አሳጥቶናል እንበል?እጃ አላኩል ሀል አልሓምዱልላህ በዝህ በሻእባን አስር ለኔም ለጎደኛየም በዱአቹ አስቡን❤
@jemalendris5342
@jemalendris5342 10 ай бұрын
Absheru ye Allah erdata kerb nw
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 11 ай бұрын
ልብ ብላችሁ አጢኑት እሰኪ ሁላችሁም አብዛኛው ትዳር ከፈረሱት ውሰጥ የሰግብግቦችና የምን አለው ብለው ሐብቱን ተመልክተው በሀብት ብቻ ተመልክተው የገቡቱ ነው
@alweyaseid3528
@alweyaseid3528 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ 11 ай бұрын
ኡስታዝን እማማክረው ነገር ነበረኝ
@rahimatubetube
@rahimatubetube 11 ай бұрын
አረ ያሁኑ ወንዶች በጣም ብር ነው የሚፈልጉት ብር ብዙ አመት ሰጥተን አንድ ቀን እምቢ ካልን ሚስቴ አይደለሽም ይላል እና ለመልክ ወይም ለፀባይ ለፍቅር አይደለም የሚያገቡት ለፍቅር ነው
@zahramolla5084
@zahramolla5084 11 ай бұрын
መሻአላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@AbdurazakMohammed-b9e
@AbdurazakMohammed-b9e 11 ай бұрын
Waw mashallah ustaz hulem edenekebehale
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
❤ yaadaafi Qalbiinis aswrwb Dr ilillii jemal dhiigaa ijjis waraanaaf ifaaa garuu nama nagy yoo si yaadannee hawaasaa ykn Si yaadannee Sammuun yaada dursii Sabaafi sab Deebii keeps hin beekkamuu.kanaaf ifa baasii yaadaafi Qalbiinisa Aswrwbgzx.
@hadiyahadiya1399
@hadiyahadiya1399 11 ай бұрын
እሥታ ሠዚ አላህ እደሚህን ያቆዪ ልን እኔ ደሀነሺ በሎ ነዉ ባሌ የፈታኚ ኢፋዉን አቺደሀ አለኚ ሚሠት አረጌ አልዘሺም አለኚ በሠአቱ እሡ ወጪ አገረ ነበረ እኔ አገረ ነበረኩ ወለጄ
@ZabebaTamam-or7wl
@ZabebaTamam-or7wl 11 ай бұрын
ኡስታዚ እዴት ነዉማገኛቹ ማማክራቹ ነገርነበር 😢😢
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ 11 ай бұрын
እኔራሶ ግን ቁጥራቸውን ይሚሰጠን
@لولوبنتسعيد-ت2ص
@لولوبنتسعيد-ت2ص 11 ай бұрын
ጀዛኩማላህ ከይር
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 11 ай бұрын
ወላሂ የሚንበር ቲቢ አዘጋጅች እኔ በጣም የጨነቀኝ ነገር ነበርኝ በአላህ አናግሩኝ ስልክ ላስቀምጥና ሙስሊም እህታችሁ ነኝ በአላህ ይዥአችሁአለሁ 😢😢
@Alh973
@Alh973 11 ай бұрын
በውሰጥሽ ያለውን ለአሏህ ከሱጅድሽ ላይ ሁነሽ ንገሪው ባሁኑ ሰአት አደለም በሚዲያ በቅረብሽ ያሉ ሰዎች አይሰሙሽም እኔ ብዙ ሲጨቀኝ የማማክረው ሳጣ በግል መስመር የተሰማኝን ሁሉ እፀፍለሁ ይህ ከጭቀት ትንሽ ያቃልላል ምክንያቱም ለሰው ብነግሪው ዙረው ለሌላ ነው የሚያወሩት አሏህ ችግረሽን ያቅልልሽ ማማየ
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 11 ай бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ዱአ አድረጌልኝ ወላህ
@Alh973
@Alh973 11 ай бұрын
@@MohmedAli-gd6yv ኢንሻአሏህ አብሽሪ ይች አለም ፍተና ናት የማያልፍ ነገር የለም ብቻ ትግስት ይኑረሽ ለቁረአን ቅርብ ሁኝ ጓደኛም አሄራሽን የሚስታውሱሽን ጓደኞች ቅረቢ አንች ካለሽበት ጭቀት ያለውን ሳይሆን ካች የባሱትን አሰታውሽ ያለሽበን ታመሰግኛለሽ ማማየ
@EmusaneSiej4jjd
@EmusaneSiej4jjd 11 ай бұрын
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha jazaki allha kayri baxmi tikikli now 🌹🌹🌹🌹🌹
@abuferhan735
@abuferhan735 11 ай бұрын
ፕሮግራሙ ከምር አስተማሪ ነዉ::
@nadiyazinab8407
@nadiyazinab8407 11 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ማሻእላህ ንግግርህ ደስ ይላል ይጭምርል
@siyaamtune2402
@siyaamtune2402 2 ай бұрын
ወላሂ አላህ በሚያቅብኝ ድክም ነው ያለኝ እራስ ወዳድ አግብቼ
@ShemsaOusman
@ShemsaOusman 11 ай бұрын
አላሕ ሱ,ወ ርዝቃቹን በመቀነስ እፈትናቹሀለሁ ብሏል ካልቻልኩ ትዳሬን ልበትን ነው ?
@umasam6820
@umasam6820 11 ай бұрын
Masha Allah betame des yemil timehert new bertu ❤❤❤❤❤❤
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 11 ай бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
@fyy7841
@fyy7841 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹህ
@Eri_nur5835
@Eri_nur5835 11 ай бұрын
لقاء مجتمع ومفيد الله يجعل في ميزان حسناتكو..... ياريت .. تذكر قصص من الحياة النبي وصاحبه.. وغيره...... العمل موفق..
@asmabiru6036
@asmabiru6036 11 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ያቆይህ
@fatimaaa7321
@fatimaaa7321 11 ай бұрын
በምንአገኝቸ. ልገራችሁ. የአዳዱን. ቤቶያያችሁይመስላ
@Latazanvlog
@Latazanvlog 11 ай бұрын
አህለን ለጎጆዬዬዬዬዬ
@rahmatrahma6057
@rahmatrahma6057 11 ай бұрын
መሸአለሀ:አለሀጀዘምአለሀይፈሊኝ:በጠአምተሚሪሀተለዉ።
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 11 ай бұрын
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላይ ወበረካቱሁ ጎጀየ ሚዲያ
@zahar447
@zahar447 11 ай бұрын
ደመዳም,ቅመሞች,የሚረዳቹ,ባንቺምን,አለ,ሳይሆን,አብሽር,ከጓንሽ,ነኝ ,የሚለውን,ባል,ትዳር,ይስጣቹ,አብሽሩ❤❤❤❤❤
@soajkj5710
@soajkj5710 11 ай бұрын
ኡስታዝ ግን እኔ በሚስትህ ቀናው ማሻአላህ ታድላ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
❤aswrwb yaannis jilbaan mandisni Qophiidha gurriis Eegumsaa Eegumsaa ollaa yaadachisii lubbuu lollis ifaa jibbis ifaa amantiin birateenyee malee amannee aswrwb laftis
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
❤ Har'as wal'ansaa dhugaa Halkanis Eegumsaa yaaka beekneef aswrwb Keeyiriin Keeyiriin ijjis waraanaaf qabeenyaa wal'ansaa kaanaf ALIMNI ASWRWB FAYYAAN DEEMSAA YAANNIS WARAANAA QABEENYAA ITTISA RASASA HARKI LEENJIIN DURSAA mootummaan Bishaan gaaraa ol hin taa'uu
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
Aswrwb kan barsiisuu yaadatu ni argaa Kan eeguu ni dhagahaa walloo wrwrwb Muslim sawsawsaw
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
❤❤❤minbet tv Islamic agarsiiftuu Nageenyaa DrugIlkaaniin Hidhiin qabeenya Onnee danddeettuu waa dubbisuuf lubbugzx gurriis Eegumsaa Badii maaf? Yaannis waraanaa qabeenyaa wal'ansaa obbolummaa Barsiisaa ni dhageeffadhaa.
@umumahir4222
@umumahir4222 11 ай бұрын
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ❤
@sumeyamekonen955
@sumeyamekonen955 7 ай бұрын
Do we have enough unbiased marriage counselors??? Are there counseling services informed by Sharia and balancing the context we are in. Neither perfectionist nor judgmental marriage counseling.
@AhmedAhmed-bi1vk
@AhmedAhmed-bi1vk 11 ай бұрын
ማሻአላህየኔሀላሌናፍቅት👍👍👍
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 11 ай бұрын
Jajazakalahyer
@Fateha-o3t
@Fateha-o3t Ай бұрын
Ere uztst minlibet hullum Wendi endte basibiu
@leylam.d2945
@leylam.d2945 11 ай бұрын
أهلا بكم وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ الله يحفظك يارب
@نجاتمحمد-ض3س
@نجاتمحمد-ض3س 11 ай бұрын
እስኪ አረብ ሀገር ስላለን እህቶች እና ስለትዳራችን ምክር ለግሱን
@نجاتمحمد-ض3س
@نجاتمحمد-ض3س 11 ай бұрын
ምክንያቱም አንዳድ ውንዶች ሚስታቸውን አርብሀገር ልከው ብር እንድትልክ ያደርጋሉ ይኸ ነገር ልክነውን?
@نجاتمحمد-ض3س
@نجاتمحمد-ض3س 11 ай бұрын
በርቀት ላይ ስለተመሰረት ትዳር እና እስኪገናኙደረስ እንደት ተግባብትው መድረስ እንዳለባቸው
@نجاتمحمد-ض3س
@نجاتمحمد-ض3س 11 ай бұрын
እና እንዳንድ ቤተሰብ እኛ አረብ ሀገር ሁነን እነሱ ኢትዩዺያ ሁነው ኒካ ሲያስሩልን ከዚቡህላ እሚሰሩት ገንዘብ ባንድ ነው ብለው ያስራሉ እዝህ ላይ እሚሉን ካለ ጀዛኩም አላህ ኽይር
@نجاتمحمد-ض3س
@نجاتمحمد-ض3س 11 ай бұрын
ስለምትሰጡን ትምህርት ከልብ እንምስግንልን ከመጀመሪያው ጀምሬ እ የተከታትልኩ ነው
@نجاتمحمد-ض3س
@نجاتمحمد-ض3س 11 ай бұрын
ሁሉም ሰው ወደ ትዳር ሲገባ ይሄን ና እንድዚህ አይነት ስልጠናውችን ቢወስድ እና ሁሌ ቢከታትል ቢያማክር ስንት ትዳር እስንት ደረጃ በደረስ ነበር
@RozaJehar
@RozaJehar 11 ай бұрын
Mashaa allhaa
@Maisa-u5k
@Maisa-u5k 11 ай бұрын
አሚንንንን
@አልሀምዲላ
@አልሀምዲላ 11 ай бұрын
መሻአላህ❤❤❤
@fatumakassa9937
@fatumakassa9937 11 ай бұрын
አሚን
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
❤❤ Beekumsii Aswrwb sawsawsaw Eegumsaa dursaa aswrwb laftis riqicha barnootaa Hamtuu namaaf yaaduu ni dhagahaa . Galatoomii ❤❤❤Eegumsaa Qalbiinis muslims aswrwb mootummaan du'aafi hammaa dhalootaa walumaan yakkamaa who listening your question dhoksaa Let see yakkaa beeknee Negotiations with us achieve our goals arrabni aswrwb ilkaan fayyaatuu gaafatan Du"aayiiin
@beshirnurhussien3139
@beshirnurhussien3139 11 ай бұрын
አቅም ሲያጥር ብትደግፈው ነውሩ ምንድነነወ የሱ ግዴታ ነው በሚል ከአቅም በላይ እሱን ማጨናነቅ እስዋም አቅም ከሌለህ አሰናብተኝ እንድትል የሚጋብዘ ነው ሚመሰለው መተሳሰብ መተዛዘን መረዳዳት ጤነኞ ትዳር እንደሆነ ብታሰረዱም ጥሩ ነው ወነዱን አታሸብሩት አታጨናንቁት
@umuhumyra7139
@umuhumyra7139 11 ай бұрын
ትክክል ነዉ ያሉት በጣም ስትጨነቂ ላቸዉ ሀቂቃ ይብስባቸዋል ሁሉንም ባንቺ ነዉ የሚጥሉት አላት እንጂ የላትም አይሉሽም የለዉም ብየ አስቤዛ ባግዘዉ የቤት ክራዉንም እኔ ላይ ግዴታ አደረገዉ በዚህ ሂወት እኔ ሳላሳለፍኩ ነዉ
@Alh973
@Alh973 11 ай бұрын
ደህና አድረገሽ አልሰማሽውም ወይም አልተረዳሽውም ይቅርታ ተገቢ የሆነ ትምህረት ነው ሰንት ወዶች ናቸው ሴቶችን የሚያሰለቅሱ አብሮ ማደግ እያለ የሷን ብቻ የሚመለከት
@myoutube1806
@myoutube1806 10 ай бұрын
ይሄ የወንድ ኮመንት ነው መሰል ከማገዝ እማ እያኖርናቸው ስንት እየሆንላቸው አዙሮ ማስቢያ ያጡ ብዙ መሀይማኖች ስሜታቸውን ብቻ የሚከተሉ አሉ አንድኛዋ ለትዳሮ ለቤታቸው በስው ቤት የስው ፊት እየገረፋት እየለፋች እሱ ስሜቴ አስቸገረኝ ብሎ ሌላ ያማረውን ምን እንበላቸው? አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን በስ የወንዶች ነገር ብየ እንዳልናገር በጣም ጪዋ የምወደው አባቴ አለ ወንድሞች እና እንደ አብዱል ጎፋር ያሉም ለሴት ትልቅ ክብር ያለቸውም አሉ አላህ ከኽይረኞቹ ያድርገን
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
USTAZ NAJAA MUHAMMAD SEE NYAANNI MISEENSA BARNOOTAA SHEEYIXXAANNII MANA DIIGAA DHORKII EEGUMSAA ASWRWB MAASHAA'ALLAH WASIYYAA DEEMSIS MARIIDHA MEDICINE SOORATA QALBII JILA DAA'AWAA/DAAWWII SAWSAWSAW ASWRWB
@radiyamohamed7185
@radiyamohamed7185 11 ай бұрын
እህቶቸ እሰኪ የቴሌጌራም ልኩ ያላቹሁ ላኩልኝ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
😊❤❤Beekumsii aswrwb Eegumsaa Bultiinis yeroo wal sobaan bakka yaaduu bakka deemuu hojii Bultiinis waraanaaf gurruma/riqicha wawrwbjkl seeraa Maatii wal'ansaa Amnesty international injection ida'amuun mandisni BULTIINIS MEDICINE DUBBISI
@samiasaid7399
@samiasaid7399 11 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ካለ ላኩልኝ
@ራዲቆንጆ
@ራዲቆንጆ 11 ай бұрын
Aslam alekom እኔ አረብ ሀገር እያለሁ ዘመድ አገናንቶኚ ላገባው ልመጣ ስል ቆይ መጀመርያ መኪና እንግዛ ለመስሩያ ብሎ ሊበላኚ ሲያጣድፈች ለቤተሰቤ ነገርካቸው ይሄ ብርሺን እንጂ አንችን አይፈልግም እያሉኚ መጥቼ አገባሁት ተይ እየተባልኩ እንደምንም ብሬን ከወሰደ በሆላ ሁሉ ነገር ቀነስ ደከምኩ ለማስተካከል መጨረሻ ግዜዬን ከምፈጂ በቃኚ ብዬ ተውኩት ካደኚ ግን አላህ ሁሉን አይታል ምስክር አይሻ የጁን ሰጠልኚ ለኔ የተሻለ ሰጠኚ ለሱም የጁን ሰጠው እንደዚህ እንዲሆን ወላሂ አልተመኘሁም ነበር የሴት እንባ መጥፎ ነው አላህ ይጠብቃቸው ልብ ይስጣቸው
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 11 ай бұрын
ይገርማል እኔም የስራዉን ይስጠዉ እያልኩ ነዉ
@ajaybashikure3800
@ajaybashikure3800 11 ай бұрын
ማሻአላህ በርቱ
@AhmedAhmed-bi1vk
@AhmedAhmed-bi1vk 11 ай бұрын
አላህን
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ 11 ай бұрын
አላህ ኸይረኛውን ትዳር ይወፍቀን
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
❤❤❤waraanaa says Qabeenyaa yeroon Geejjibni ifaa wrwrwb Muslim aswrwb Palestine cinaachii yaada mo'ataan qaama miiraatii Qalbiinis muslims jila daa'awaa/daawwii sawsawsaw du'a yaadachisii aswrwb laftis
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ሀላሌን || ሙሉ ክፍል
1:18:37
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 108 М.
የትዳር  ሂወት  ችግሮች  እና  መፍቴዎቻቸዉ
48:30
ሁሉም ለራሱ ይወቅ
Рет қаралды 2,9 М.
ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
1:45:45
Dejaf TV
Рет қаралды 1,9 МЛН
ፈታዋ (ጥያቄና መልስ) l ||ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር
51:00
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 14 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН