🔶 እባክህን ኤርሚ አግዘኝ እና ኦርቶዶክስ ልሁን | ለጥያቄዎቹ ኤርሚ አጥጋቢ መልስ ሰጠው | በመልስህ ተደስቻለሁ ፣ በደንብ መማር እንዳለብኝ አምናለሁ

  Рет қаралды 19,212

አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle

አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle

Күн бұрын

Пікірлер: 116
@mulatumelese7742
@mulatumelese7742 6 күн бұрын
እንዲህ ማወቅ የሚፈልጉ ወንድሞችን ማበረታታት ይገባል፣ ኤርሚየ እግዚአብሔር ይባርክህ። መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርቱን በደንብ አውቀህ ለሌሎች ለማሳወቅ የምታደርገው ጥረት በጣም ደስ ይላል።
@LemlemAga
@LemlemAga 6 күн бұрын
በጣም እዉነት
@mahiletzewdu2690
@mahiletzewdu2690 6 күн бұрын
ይሄ ልጅ ግን ምን ጉድ ነው 😮 የኔ ትውልድ እያስገረመኝ ነው። ጳጳሳት ዝም ቢሉ የኔ ትውልድ ግን ስለ ሀይማኖቱ ከመመስከር ከመሞት ቦዝኖ አያውቅም ❤❤ ኤርሚ ዘመንህን በቤቱ ያስፈፅምህ ወንድሜ
@مسراتانجي
@مسراتانجي 6 күн бұрын
እኔም.ግርም.ነወ.የሚለኝ
@Adufkr-c9y
@Adufkr-c9y 6 күн бұрын
ስለተዋህዶ የሚማርም የሚያስተምርም ያብዛልን ኤርሚ ግን ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 6 күн бұрын
ኤርምዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ 🥰🥰🥰😍😍😍🙏🙏🙏
@GonderTesema
@GonderTesema 6 күн бұрын
ኤርሚዬ የኔ ጠንበለል ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ❤
@HaimeSuguta
@HaimeSuguta 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lilishimelis8674
@lilishimelis8674 6 күн бұрын
ኤርሚዬ ወላዲተ አምላክ ከዚህ በላይ ከፍ ታድርግህ በርታ I am proud of you❤
@KidestAserat
@KidestAserat 6 күн бұрын
ኤርሚ ፀገውን ያብዛልህ💖👏
@ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ
@ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ 5 күн бұрын
_አረ ብማርያም እንዴት ደስ ይላል እወነት ወንድሞቻችን እንደዚ ቅጭ በሎ መማር ብጣም ደስ ይላል ፀጋውን ይብዛልህ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉_
@hana-f2c
@hana-f2c 6 күн бұрын
ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 күн бұрын
ኤርሚዬ የኛ ጠንበለል መድኃኔዓለም በዚሁ ያፅናህ ወንድም አለሜ የልብ አድርሴ❤❤❤❤❤
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 6 күн бұрын
ኤርሚዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እንኻን ቅዱሴ እኛም ተማርን እነ አኬ ይኮሩብሃል ፍሬህን አየነው ቀመስነው 🙏🏾 ስታስተምር ደስ ትላለህ::
@ጓልዓጋመእየ
@ጓልዓጋመእየ 6 күн бұрын
በጣም💟
@salmgetachew612
@salmgetachew612 6 күн бұрын
ትንሹ መምህር ኤርሚ ወንድማችን ዱርየ መሳይ ግን ጀግና የተዋህዶ እንቁ በርታልን🎉🎉🎉
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 6 күн бұрын
ኤሪሚዬ አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 6 күн бұрын
ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ መመረጥ ነው በእውነት
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 6 күн бұрын
Wow, you guys, God bless you. I am learning to go back to my orthodox ❤❤❤❤❤
@edenfikir4867
@edenfikir4867 2 сағат бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖቴ❤❤❤
@EjigayehuMelese-z7t
@EjigayehuMelese-z7t Күн бұрын
ኤርሚዬ የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን እንኳን መናፍቅ እኛም እየተማርን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigaethio
@tigaethio 6 күн бұрын
በፋጽም ወደ እዛኝው ቤት እንዳትመለከት እዛ ያለው ወደ እኛ የመጣ ነው ተዋህዶ ቤት ሁሉም አለ ወድቀንም ቢሆን እንሳለን
@edu-t4z
@edu-t4z 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@CeruWelde
@CeruWelde 6 күн бұрын
የአባቶችን ልብ ለልጆች ❤❤❤
@GelaYilma
@GelaYilma 6 күн бұрын
ኤርሚ እመብርሃን ትጠብቅህ በርታልን።
@WoinshetBirhanu-i5m
@WoinshetBirhanu-i5m 6 күн бұрын
ጎበዝ ኤርሚዬ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🥰♥️♥️♥️
@MamaSuliana
@MamaSuliana 18 сағат бұрын
ወንድማችን ኤርሚ ፈጣሪ አገልግሎትህ ይባርክ❤
@GheHdhd-h4y
@GheHdhd-h4y 5 күн бұрын
ትዉልዱ እሳት ሁኗል 🙏💒🙏በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ኤርሚዮ👌👌👌💚💛💓💐
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 4 күн бұрын
ኤርሚወንድማችን🎉ቃለህይወትን🎉ያሰማልን❤❤❤
@mariyammariya5773
@mariyammariya5773 6 күн бұрын
ኤርሚዬ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 күн бұрын
የኔ ጠበለል ኤድሚ❤ ፀውን ያብዛልክ❤ወድማችን ቅድስ ሲጀመር ጼጤወች እየሡሥ አማላጅነው የሚሉ ኦርቶዶክስ ጌታነው ነው የምንል በርቱ❤❤❤❤
@LemlemAga
@LemlemAga 6 күн бұрын
ኤድሚ ትለያለህ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
@edeng.michael6683
@edeng.michael6683 6 күн бұрын
ኤርሚዬ በጣም አድገሃል በእውቀት፤አሁንም ይጨምርልህ!!!! ቅዱስ ደግሞ የራሳችን የሆነ መዝሙር እያለን ለሃሰተኛው ኢየሱስ የተዘመረውን መዝሙር አትዘምር እባክህ!!!!
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 6 күн бұрын
ኤርሜ ተባረክ እድሚ ይሰጥህ
@HirutMekuria
@HirutMekuria 6 күн бұрын
ኤርሚ ከራስህ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ያቀበለህን ነውና የምትናገረው እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ እውቀትና ጸጋውን ይጨምርልህ
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 6 күн бұрын
Erm yene wendem Kal hewet yesmalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AgaluDemelash
@AgaluDemelash 6 күн бұрын
ኤርሚዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@Baza.-fo2ew
@Baza.-fo2ew 4 күн бұрын
ኪድየ በእምነትህ አፅንታህ ትኑር ኤርም
@andentethiopia0014
@andentethiopia0014 4 күн бұрын
ኤርሚየ ሥወድህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@SeliNaa502
@SeliNaa502 6 күн бұрын
ኤርሚዬ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ምርጥ ወድም ❤❤❤❤❤
@Eeyusam
@Eeyusam 5 күн бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@dgmesay4050
@dgmesay4050 6 күн бұрын
እ/ር እንዳትጠፋ ስለፈለገ ነው መጀመሪያ ኦርቶዶክስን እንድታዎቅ ልቦናህን ያነሳሳህ እና ሐማኖትህ በደንብ ተማር ጠይቅ እዎቅ
@Mexexitada
@Mexexitada 6 күн бұрын
እግዚአብሄር ያበርታ ኤሪሚ ተምሮ ማስተማር እንዲ ነው አንተም ፍሬ እያፈራክ ነው በርታ
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 6 күн бұрын
ኤርሚ ቃለህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን ዘመንህ በሙሉ በቤቱ ይለቅ በጣም አስደሳች መልስ ነው የመለስክለት እናመሰግናለን በጣም እኛንም ነው ያሰተማርክን አኛ ጼንጤ ሲባል ሁሉ አንድ አይነት ነበር የሚመስለን እንዲህ እንደተከፋፈሉ አናቅም ነበር ዛሬ ግን በአንተ የተነሳ ጥሩ የሆነ ግንዛቤ ሰጥተኸናል ኤርሚ ወይም ተመልካች ትክክለኛ የኤርሚ ዬቱዬብ ቻናል የትኛው ነው በተጨማሪም የአኬን ብትነግሩን የሚሰጠውን ትምህርት ለመከታተል ነው አናመሰግናለን
@ZafuaGebretsadik
@ZafuaGebretsadik 6 күн бұрын
የኛ ጀግኖች በርቱልን
@MenkemBirehan
@MenkemBirehan 6 күн бұрын
በኦርቶዶክሰ ላይ ብቻ ነዉ እየሱስ ያለዉ
@MaratuAbune
@MaratuAbune 5 күн бұрын
የጴንጤዎች ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ነው ሌላውን አናዎቅም ❤❤❤❤
@HelineHenuk
@HelineHenuk 6 күн бұрын
Ermi fetari segwene ybzalhe tbarek❤❤❤❤❤
@be-liever
@be-liever 6 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ከሆንክ የኦርቶዶክስ መዝሙሮች አሉ የተሻለ መልክት ያለቸው። የፕሮቴስታንቱ ግን በመዝሙር ስም አለማዊ ጭፈራ ስለሆነ ያታልላል። የጌታ መዝሙር እነደዛ አይደልም። ኤርሚ ጌታ በቤቱ ይጠብቅህ ከስህት ከክህደት ከውድቀት።
@tgtg3001
@tgtg3001 6 күн бұрын
ብያለውውው ኦርቶዶክስ መስማት ያለበት የኦርቶዶክስን መዝሙር ብቻነውውው ምክንያቴቴ ኦርቶዶክስ ስለሆነ።
@be-liever
@be-liever 6 күн бұрын
@tgtg3001 በትክክል
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 6 күн бұрын
Sijemer Orthodox hono ye Protestant mezimur madamet min emilut new
@be-liever
@be-liever 6 күн бұрын
@@BetelhemGirma-dd2sr አለማውቅ ነው አብዛኛ የኦርቶዶክስ እምት ተከታይ በሃይማኖቱ እውቀት ላይ ቸልተኛ ነው በቅጡ ሃይማኖቱን ሳያውቅ ይኖራል።
@YakMms
@YakMms 5 күн бұрын
አራማኖቸች
@atsedechali3211
@atsedechali3211 6 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን መረዳት ማለት እንዲህ ነው ፍፃሜ ያሳምርልህ።
@MikiasShimalis-e8g
@MikiasShimalis-e8g 4 күн бұрын
Really i appriciated Ermi❤
@EtalemWorku-r8s
@EtalemWorku-r8s 6 күн бұрын
በርታ ወድመ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@selambisrat3427
@selambisrat3427 6 күн бұрын
Cchelma new neberku gen betam selgenzeb new yemiyamelku
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 6 күн бұрын
Menafekan...Bey Adarashuuu...Pasteru New Yeminedachew...ORTODOXS Tefresalech...Sil CHUFEE...AMEEEEN YELALUUU Tagurew...YE Lyter Bucheloch
@keleleiteam3683
@keleleiteam3683 6 күн бұрын
Berta❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@serawitfranswa3654
@serawitfranswa3654 3 күн бұрын
ኤርሚ፡- ስለ ቅድስት ስላሴ ለማወቅ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ማወቅ ይህም ሶስት ሳሉ አንድ እንደሆኑ በሰንበት ትምህርት ቤት ህፃናት በደንብ ያውቃሉ አብ ፤ወላዲ ፣ወልድ ሰራጺ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ ያስተምራሉ በተጨማሪ እኔ እንደማውቀው በዮሐንስ ወንጌል 1ላይ ቃል ነበር ቃልም በእግዚያብሔር ነበር የሚለው ያቃል እግዚብሔር ወደእናታችን ወደ ቅድስት ድንግል ማርያም ገብርኤልን ልኮ አበሰራት ከዚያም በመንፈስ ቅዱስ ተሞላች ያቃል ነው ስጋ ለብሶ ሰው የሆነው
@dibotube2675
@dibotube2675 6 күн бұрын
Erima eko mnm orthodox ati meselima 😊 mekinatu ka enasu men wengala yeqali enda hante
@bisratgirmatadesse2965
@bisratgirmatadesse2965 5 күн бұрын
Ermiye qalehiywetin yasemalin
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 6 күн бұрын
ዘፈን ኀጥያት ነው የሌላ ቤተ እምነት መዝሙር ማዳመጥ ደሞ ክህደት ነው ከክህደትና ከሃጥያት የቱ ይከፋል
@Kasye123Kas
@Kasye123Kas 6 күн бұрын
Betekekel kehedet new ayifekedem beortodoxs
@Hana-wj1hi
@Hana-wj1hi 6 күн бұрын
ዘፈንም ሆነ ከ ኦርቶዶክስ ዉጪ ያለ መዝሙር አንዳይነት ነው 😮😊❌🚫
@betlreethiopis3274
@betlreethiopis3274 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@atsedechali3211
@atsedechali3211 6 күн бұрын
ወ 32:46 ገኖቻችን በጣም የሚገርመኝ ነገር ከወንድሞቼ መማር ውስጥ ራሴን እንድወቅስ ያደረ ገኝ ነገር የእነሱን መዝሙር ማዳመጥ በእኛና በእነሱ መካከል ይህን ያህል ልዩነት አለው ብዬም ገሚቼ አላውቅም ምክንያቱም ተወልጄ ያደጉት እስካሁንም አብራቸው እየኖርኩ ያለሁት ብቸኛ የተዋህዶ ልጅ ነን እባካችሁን በፀሎታችው ሀስቡኝ ክሪስቲያን ቤተሰቦቼ አደራ።
@MaratuAbune
@MaratuAbune 5 күн бұрын
ጭራሽ ቃለ ሕይወት ልሰን አያዎሩ አልክ ኢየሱስ ለዓላም እንዳ ሞተ እናምናሌን ።ስላ ጴንጤ መዎቅ ከፋላክ ከእኛን ጠይቅና ስማ፣ መዳን ኢየሱስ ብቻ ነዉ ❤❤❤❤
@Temesgen-u4c
@Temesgen-u4c 5 күн бұрын
ኤርሚ ጎበዘሀል ስልህ በምክንያት ነው
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 6 күн бұрын
ኤርሜ እኔ እራአሶ ተማርኮ ጉበዝ በርታ ተባረአክ❤❤❤❤❤
@negussiearga1116
@negussiearga1116 6 күн бұрын
ኤርሚ ጀግና ነህ
@BemnetAschalew-j1b
@BemnetAschalew-j1b 12 сағат бұрын
Bebet yatsnak❤❤❤❤❤❤❤
@EyasuMamo-x7p
@EyasuMamo-x7p 6 күн бұрын
ቅዱሴ የሚሰጥህን ጥቅስ ይዘህ ካላነበህ ይከብድሃል
@MickeyAddis-x5s
@MickeyAddis-x5s 3 күн бұрын
አንድ ጌታ ካለ አንድ መዝሙር ነው የሚኖረው።ለኢትዮጵያ ሰዎች ምግብን ሰጠሃቸው ይላል መፅሐፉ።ለቅዱስ ያሬድ የተሰጠው የመላእክት ዝማሬን ነው በቅድስት ቤተክርስቲያን የሚዘመረው።ከቅድስት ቤተክርስቲያን ውጪ ያለ ዜማ መዝሙር አይባልም።ለምሳሌ አንድን ሰው በዜማ ብሰድበውና እንዲሁ በንግግር ብሰድበው ልዩነቱ ምንድነው?ያው ነው ወገን!ኢየሱስን አማላጅ ሲሉ ትምህርቱን አልቀበለውም ብለህ በዜማ ስላሉት ማዳመጥ ማለት ከምንፍቅና ከስድብ አይለያይም ያው ነው።
@arsemakitchen406
@arsemakitchen406 6 күн бұрын
ከአኬ ጋር አገናኝው ኤርሚ
@gelacoffi8014
@gelacoffi8014 6 күн бұрын
ማጋነን ስትወዱ እደው ለምድነው የሱ ፕሮቴስታንት መሆን መሆን እኛን የሚያስቆጣን የሚጎድልበት እሱእጂ ቤተክርስቲያን አይደለችም የምትጠቀሙትን እርእስ እንኩዋን አታቁትም እያስተዋልን እጂ ጎበዝ
@adeykassa6729
@adeykassa6729 6 күн бұрын
Yemigolbet Esu Bihonem Sele Andit Nefs setetefa Ged lilen Yegebal
@TesfayeworkuWorku-v7u
@TesfayeworkuWorku-v7u 6 күн бұрын
Ermyi egyabhar yebrkehe bro ewentgnawen selyazek
@بوبوالغامدي-ط7د
@بوبوالغامدي-ط7د 6 күн бұрын
Badengel mariyame lji emane atexaraxar
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 6 күн бұрын
LUTEER BUCHELOCH ENDEFELEGEE NEW YEZEWERACHEEW ....
@GffvvoUghj
@GffvvoUghj 6 күн бұрын
ኤርሚ ይለያል
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 6 күн бұрын
እያዳሜ ፆም ስትፈሩ ጴጤ ትላላአቹ
@AlemeW-d8w
@AlemeW-d8w 6 күн бұрын
በጣም እጂ መፆም ሲከብዳቸዉ ጴጤ ጋ ሂደዉ መብላት መጨፈር ማን ይፆም 😢
@TigabuSamuel9031
@TigabuSamuel9031 6 күн бұрын
ዋዉዉዉ
@selambisrat3427
@selambisrat3427 6 күн бұрын
telk sew neh ayedelhem end gen benttsnt
@tamiratihailetube8324
@tamiratihailetube8324 6 күн бұрын
አራ እባክህ ወንድሜ አትሳሳት መጽሐፍ ቅዱስ ማለት እኮ በመጽሐፍ ተጻፈ እንጅ የእግዚአብሔር ቃል ማለት እኮ ነዉ ያ እየሱስ ስነገረዉ የነበረ ቃል ነዉ ቤተክርትያን እርሱዋ የተመሰረተችዉ በቃል ነዉ
@AsmelashGirmaMugoro
@AsmelashGirmaMugoro 5 күн бұрын
Bedfret maweratna mawek liyunet alew menme atawekem bado
@henokalem1582
@henokalem1582 6 күн бұрын
ሰው ሁሉ ለባብብሶ አምሮ ስታየው ጀንትል ሁሉንም የሚያቅ ይመስላል ቅዱሴ እንደዚ ፋራ አይመስለኝም ነበር ትንሽ እንኩአን ስለ እምነቱ ለማወቅ ትንሽ አረ በማርያም ያሳዝናል ጴንጤዎች እንኩአን ነቅተው የተውትን ጭራሽ ልበነጥጥ ነው ብሎ ያለ እፍረት ሲያወራ ያሳዝናል
@بوبوالغامدي-ط7د
@بوبوالغامدي-ط7د 6 күн бұрын
Panxa lamahone asabeke yeqere yebalke comodeyane
@MenaHodeye
@MenaHodeye 5 күн бұрын
ተው እየሱስ አድነው እሱም የድግል ማርያም ልጂነው ወድሜ
@Addisu-ez5kc
@Addisu-ez5kc 6 күн бұрын
ይህ አሰተምሮ ተዋሕዶ ለምን አታሰተምረም????????????
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 6 күн бұрын
Menafekan...Hasetegnaw Eysusen Be Setan Menfes Adergew...Yechawetalu Tekekelegnaw KERESTOS BE Tekekelegnawena EWNETEGNAW Geta ORTODOXS bekalem Betegbarem Menfesemm....ORTODOXS yalew New...Menafek Lela mulu wenge l Mesrte Kerestos Lela Adengel ...
@tgtg3001
@tgtg3001 6 күн бұрын
ሲጀመርርር አድ ኦርቶዶክስ የሊላ ሀይማኖት መዝሙር መስማት አይችልም መብቱም አደለም ለምን ካላችሁኝ ኦርቶዶክስ ስለሆነ ። በመቀጠል ደሞ መናፍቃን ጋር ያለው እየሱስ ሀሳሒው እየሱስ ነው ። በመጨረሻም ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለው እየሱስ ክርስቶስ ግን ትክክለኛውና ከናታችን ከድግል ማርያም ጋር አብሮ ያለነው ለዛውም በእቅፏ ይዛው አመሰግናለሁ 🤝🤝💚💛❤
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 6 күн бұрын
እራሱ መዝሙራቸዉን ማዳመጥ ክፉ መንፈስ አለዉ አታዳምጥ ከዘፈንም አይተናነስም ።
@MikiMike-q1u
@MikiMike-q1u 4 күн бұрын
Comediyan ይቅርታ ስምህን ስለማላውቀው ነው። አየ አንተ በቀናነት ስለየሱስ ዝማሬን ዘመርክ የነሱ እየሱስ ግን አንተን በፍቅር የሚመልስ ሳይሆን የሚያንጓጥጥ፣የሚሳደብ፣ይሰቀል፣ይገደል የሚል ነው ስለዚህ ወንድሜ በጌታ ፍቅር እለምንሃለሁ ለትክክለኛው እየሱስ ነው እየዘመርክ ያለህው እና በርታ ቀጥል በተጨማሪም ትክክለኛውን መንገድ የሚያሳዩ ወንድሞች አሉ ልክ እዚህ እንደጠየከው ሂድ እዛም ጠይቅ። ተባረክ።
@MahletFares
@MahletFares 6 күн бұрын
ምትሉትን ስታጡ እንዲ ማለት ተጀመረ 😂 ሀሰተኛ ክርስቶስን ነዉ ምታመልኩት 😂😂
@RodasNigus
@RodasNigus 6 күн бұрын
ምን ምትሉት ስታጡ ማለት ሁሌ ምንለዉ ነዉ😂 ሴት ትሸፈን እያለ ራቁትዋን ሚያስወጣ ሴት በማህበር አታስተምር እያለ ከነ አርቴፊሻል ነገርዋ ራቁትዋን እንድታስተምር ሚያረግ እዉነተኛዉ ክርስቶስ ነዉ ብሎ ማሰብ ራሱ ሞኝነት ነዉ
@OfijanAbera
@OfijanAbera 6 күн бұрын
​@@RodasNigus🎉🎉❤
@mekonnengurara4449
@mekonnengurara4449 6 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ በኢሞጂ እየሳቅህ 😅😅😅 ውስጥህ ግን 😢😢😢 እያለቀሰ ነው ነገ ደግሞ እውነትን ለመመርመር ብዙ ቪዲዮዎችን ማየት ትጀምራለህ
@MobilnaMobilna-bm5du
@MobilnaMobilna-bm5du 6 күн бұрын
እውነተኛ እየሱስ ብሆን ለምን ትምህርታቹ ለምን በያይነት ይሆነል
@Airdrop_king_defi
@Airdrop_king_defi 4 күн бұрын
አይ ትህትና
@YakMms
@YakMms 5 күн бұрын
መግማሚ መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ቶሎ ብላቹ በእየሱስ እመኑ 45ታቦት አትሰግዱ ጊዚያዉ ደርሱዋል
@ahati_dingle
@ahati_dingle 5 күн бұрын
@@YakMms ጉልበት ሁሉ የሚሰገድለት አንድ አምላክ ነው ያን... ታቦትም 45 አይደለም ።
@MadiBuzayehu-b7h
@MadiBuzayehu-b7h 2 сағат бұрын
እረ ይሄ ልጅ ጼንጤ ነው ሲጀመር
@samsomtesfa
@samsomtesfa 6 күн бұрын
እረ ባካቹ መማር ኣለበት ባካቹ ወደ ውሸት ወደ ገደል እንዳይገባ
@YakMms
@YakMms 5 күн бұрын
አይ ኦርቶ ትገርማላቹ 😅በደንብ መጻፍ ቅዱስ አንቡቡ ዶንቆሮ ሆናቹኮ የእንትና እያላቹ በየቦታዉ እየሰግዳቹ ድንጋይ ሳይቀር ታመልካላቹ ወይይ ጊዚያዉ በናንተ ምክንያት ምድርቱ ሸክ እያረገችናት😢
@rutinakebkab4933
@rutinakebkab4933 3 күн бұрын
ደንቆሮ መሆንህን የማታውቅ ደንቆሮ ስታሳዝን
@rutinakebkab4933
@rutinakebkab4933 3 күн бұрын
ስለአንድ ነገር ከመናገርህ በፊት ስለምትናገረው ነገር በደንብ እውቀቱ ሊኖርህ ይገባል ኦርቶዶክስ ን በደንብ አታውቃትም ስለማታውቀው ነገር መናገር ደግሞ ድንቁርና ነው።ችግሩ ደቆሮ መሆንህን የማታውቅ ደንቆሮ ነህ
@abayzewdeitube2982
@abayzewdeitube2982 6 күн бұрын
Hasatagan ale katabale Orthodox nat 44 tawote metamalekaw 🤔
@jordanb8711
@jordanb8711 6 күн бұрын
Orthodox drom ahunm 1eysus krstosn nw stsbkem stastmerm mnawkew!
@tewachewbekele
@tewachewbekele 3 күн бұрын
ኤርምያስ ትለያለህ
@BeteSeleshi
@BeteSeleshi 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
ኑሃሚን እደለመደችው ጴንጤዎቹን አፋጠጠቻቸው | አቡ | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
4:16:43
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
የተሻለ መንገድን የመረጡ ታጣቂዎች
18:00
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 6 М.
እነ Ermi HD አልተቻሉም
17:26
Shager Media
Рет қаралды 2,5 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН