ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው!

  Рет қаралды 1,010,519

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 күн бұрын
እሸቱ ወደዚህ ፕሮግራምህ ስለተመለሰክ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏 ❤🎉ዶንኪ ቲዩብ ለልጆቾ1ኛ❤❤❤
@mekusahle9729
@mekusahle9729 5 күн бұрын
😂❤
@YeneKasa
@YeneKasa 17 күн бұрын
አስለቀሰችኝ ስትታይ የሃብታም ልጅ ነዉ ምትመስለዉ የኔ ፍቅር አድገሽ ሃገርሽን እና እናትሽን የምትጠቅሚ ያድርግሽ አሼ አንተን የፈጠረህ እግዚአብሄር ብዙ ነብሶች ልታድን ነዉ❤
@HamdeyaHamdeya
@HamdeyaHamdeya 17 күн бұрын
❤❤❤
@ፋፊነኝየአላህባሪያ-ኰ6በ
@ፋፊነኝየአላህባሪያ-ኰ6በ 15 күн бұрын
የኔማሪ@@HamdeyaHamdeya
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 11 күн бұрын
ጌታን እኔም😢
@Girgir-y8d
@Girgir-y8d 7 күн бұрын
ሀብታም ማለት ምን ማለት እንደሚመስልሽ እናቷ ማንም የሌለው ሀብት ለልጇ አላት ፍቅር፣ሁለተኛ ማንም የሌለው ሌሎችን ማገዝና መርዳት። ሀብታም ደስተኛ ከሆነ እንደዚህ ያሉት ሀብታም ነው። እነዚህ ከሌሉት ኑሮው ምንም ሀብት የልፕውም።
@Eshidehina
@Eshidehina 16 күн бұрын
እናትየዋ ጀግናነሽ ልጅሽን በስነስርአቱ ነው ያሳደግሻት ተባረኪ
@wswd5859
@wswd5859 17 күн бұрын
ድንቅ ልጆች ስለተጀመረ ደስ ያለው ስታምር የኔ ቆንጆ ቅልጥፍ ያለች ልጅ አንጀቴን በላችው 😢😢😢
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 15 күн бұрын
ጣፋጭ ልጅ ነች እንዲ አርጋ በነፃነት ያሳደገች እናቷ ለእኔ ድንቅ ናት ከባዱን ችግር ቀልል አርጋ እንድታይ በሕፃን አእምሮዋ ውስጥ ተስፋን የሞላች እናት ናት respect
@AmenTemesgen-qx9zu
@AmenTemesgen-qx9zu 17 күн бұрын
ሙሉ ህይወታቸው በንግግሯ ውስጥ ይታያል የኔ እናት
@makiajamal3090
@makiajamal3090 17 күн бұрын
ልክ ነው
@selamawit-j9h
@selamawit-j9h 17 күн бұрын
እናትና አባቷ ተለያይተው የቤት ክራይ አልከፍልላቸው ብሎ የየረዳሁት
@Genet-t2i
@Genet-t2i 16 күн бұрын
በጣም
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 16 күн бұрын
በትክክል
@theprecious4238
@theprecious4238 16 күн бұрын
Be 5 amet edmwa yehn hulu mark min aynet smart lije nech ❤ Egzabher yasbshbt yadrsh yene konjo
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 16 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ክርስቲያን አይዘፍንም ዋው የምታስገርም ልጂ ናት እድግ በይ ሃሌ ሉያ አልዘፍንም ዋው
@ሳምሪወላይ
@ሳምሪወላይ 14 күн бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺
@rahelisoli9208
@rahelisoli9208 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 11 күн бұрын
❤❤
@mbet1840
@mbet1840 17 күн бұрын
እሸቱ ወንድሜ ብዙ ሰው አግዘሀን ይችን ልጅም እባክህ እዲትታገዝ አግዛት❤
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 16 күн бұрын
አዎ አኔም ካንቺጋ ነኝ ❤አምባየ መቆም አቃተኝ
@AlmetoALEMITU
@AlmetoALEMITU 15 күн бұрын
.ደምሩኝ❤
@አመትች
@አመትች 14 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@HanaDemise-g2w
@HanaDemise-g2w 13 күн бұрын
😢😢
@MERRYTESFAYE-j5r
@MERRYTESFAYE-j5r 13 күн бұрын
የምትመሰገን እናት ነች።እጅግ ግሩም ድንቅ ልጅ ነች፣እድግ በዪልን።እግዚአብሔር ያሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ።
@berkteengel5437
@berkteengel5437 7 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ፍታዉ
@ፍታዉ 17 күн бұрын
ስታሳዝን ማርያምን😢 ደጋግ ልቦች እርዱዋት😢የኔ ቆንጆ❤
@abuahmed6265
@abuahmed6265 17 күн бұрын
አዎ ማርያምን😢😢
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o 17 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 17 күн бұрын
እውነት ነው😢
@እሙሻ
@እሙሻ 17 күн бұрын
የቻለ ስው እባካችሁ ሙሉውን እያለቀስሁ ነው ያየሁት😢😢
@DadaBM2017
@DadaBM2017 7 күн бұрын
አሼ በናትህ አግዞቸው ❤❤❤❤
@barnabasteferi8027
@barnabasteferi8027 16 күн бұрын
እውነትም ድንቅ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ❤ልጅ ላልወለድንም ፈጣሪ እንዳንቺ ያለች ፍቅር የሆነች ልጅ ይስጠን አሜን❤🙏
@kiya9587
@kiya9587 17 күн бұрын
እሼ ይሄን ፕሮግራም ስለመለስክልን እናመሰግናለን በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 17 күн бұрын
❤❤❤ እታየው እራሱ እየጨመረ ነው
@RomiRoman-y7v
@RomiRoman-y7v 17 күн бұрын
የነረ ማርር ቆንጅዬ ጰለናትሸ ትልቅ ቦታ ድረሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 17 күн бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@ramzia3457
@ramzia3457 16 күн бұрын
እኔም
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 16 күн бұрын
በጣም
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 күн бұрын
ከምንም በላይ በራስ ልጅ አንደበት ስለ እናታቸው ውበት ሲመሰክሩ መስማትን የመሰለ ነገር የለም በእውነት በጣም ያስደስታል❤❤❤፣
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 17 күн бұрын
በሰመአብ እረ ምን አይነት ልጂ ነች ግን እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግሺ የኔ ጣፍጭ ስታሳዝን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😭😭😭😭
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 16 күн бұрын
እሼ ይህን ፕሮግራም ዳግም በመጀመርህ በጣም እናመሰግናለን መሰራት ያለበት ታዳጊው ላይ ነው በዚች ልጅ ውስጥ እራሴን አየሁት በኛ ግዜ እንዲህ ወጥተን የምንናገርበት መድረክ አልነበረም የኔ ማር እድግ በይ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እግዚአብሄር ታላቅ ነው በዚህ አጋጣሚ የሲዳማ ህዝብን በጣም እናመሰግናለን የምታደርጉት በጎ ስራ በጣም ደስ ይላል የበጎልቦች መስራች ወይዘሮ ሰውነት አሸናፊ ተባረኪ
@seblekitchen
@seblekitchen 17 күн бұрын
ድንቅ ልጆች በድጋሚ መጀመሩ ደስ ያለው ብቻ 👍👍👍ያርግ
@eskdartilahun4409
@eskdartilahun4409 17 күн бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 14 күн бұрын
ደስ ይላል
@FIkrteTesfye-q3p
@FIkrteTesfye-q3p 11 күн бұрын
የእናትነት ጥግ ለራሳቸው እየተጎዱ ለልጆቻቸው ደስታ ይኖራሉ😢😢❤❤❤❤❤
@MamaTigest
@MamaTigest 17 күн бұрын
እውይ የኔ ማር እድግ በይ ❤ እባካችሁ ማሰታወቂያ የምታሰሩ ሰወች ይችን ፈጣን ልጅ አሰሮት በዛውም እናትየው ማገዝ ነው 🙏🏽
@maryjoel7673
@maryjoel7673 17 күн бұрын
❤❤❤
@assefashsura578
@assefashsura578 9 күн бұрын
በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ሥር ያርፋል ጌታን ይባርክሸ የኔ ቆንጆ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 17 күн бұрын
በጣም ታምራለች ግን የእናቷን ስራ ስታወራ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢
@ግብረድንግል
@ግብረድንግል 16 күн бұрын
በፈጣሪ እንደዛሬው አልቅሼ አላቅም 😭😭😭😭😭😭😭ማጣት ከባድነው
@queenzuzu710
@queenzuzu710 16 күн бұрын
@ግብረድንግል ይህች ትንሽ ልጅ ስለ ወላጆቿ ታሪክ ስትናገር በጣም ያማል
@FHM000
@FHM000 13 күн бұрын
እኔም በጣም ነው ያስለቀሰችኝ የእናቷን ስራ ስትናገር 😭😭😭
@ግብረድንግል
@ግብረድንግል 13 күн бұрын
@@queenzuzu710 ልቧ ውስጥ መናገር ፈልጋ ግን ቃላት ያጣችው ብዙ ችግር እንዳለ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይሁናቸው። በአባት በኩልም የተጎዳች ትመስላለች በቻ ብዙ ችግር ከሀቅሟ አሳልፋለች። 😭😭😭😭
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 күн бұрын
በዚህ እድሜዋ ከአቅሟ በላይ እንድትናገር የሆነችው ኑሮዋ ነው እቺን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
@sebleketema1186
@sebleketema1186 17 күн бұрын
እንዴት ደስ የምትል አስተዋይ ልጅ ናት በጌታ አስለቀሰችኝ😢 እግዚያብሄር ያሳድጋት🥰🥰 ድንቅ ልጆች መጀመሩ ደስ ነው ያለኝ👍🏽👍🏽
@sinalemma2459
@sinalemma2459 14 күн бұрын
የምታምር ጣፋጭ የሆነች ልጅ መድሀኔአለም በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ።እውነትም ድንቅ ልጅ የምትጠቀማቸው ቃላት ይገርማሉ በእሷ እድሜ አይጠበቅም።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 17 күн бұрын
እነኚን የመሰለ ንጹህ ጭንቅላት ያላቸው ልጆች ምንም ሳይሳቀቁ የሚኖሩባትን ኢትዮጵያን ማየት ናፍቆኛል 🙏 የኔ ቆንጆ እደጊልኝ የዳዊት አምላክ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@MestawetFeyisa
@MestawetFeyisa 16 күн бұрын
Sweet ❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 14 күн бұрын
I Thank you 🙏​@@MestawetFeyisa
@natinaeltorka4085
@natinaeltorka4085 2 күн бұрын
ይኽችን ልጅ በእንደዚህ አይነት ፈተና ዉስጥ ሆና በጥበብ እያሳደገች ያለችን እናት እናንተ አቅም ያለችሁ ደጋግ ልቦች አግዟቸዉ ❤
@EthioPrism
@EthioPrism 17 күн бұрын
ወገን ይች ሕጻን የብዙ ኢትዮጵያዊን ሕይወት ነፀብራቅ ናት። I can't stop crying .
@BedriyaHussen-e6o
@BedriyaHussen-e6o 16 күн бұрын
በትክክል
@afomiyaberket3754
@afomiyaberket3754 16 күн бұрын
Ewnet new
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u 14 күн бұрын
Yess
@MuhammedAli-sm4qn
@MuhammedAli-sm4qn 11 күн бұрын
Pls don't crye stop crye
@munayemeshesha1053
@munayemeshesha1053 15 күн бұрын
አስለቀሰችኝ ስትታይ የሃብታም ልጅ ነዉ ምትመስለዉ የኔ ፍቅር አድገሽ ሃገርሽን እና እናትሽን የምትጠቅሚ ያድርግሽ አሼ አንተን የፈጠረህ እግዚአብሄር ብዙ ነብሶች ልታድን ነዉ የሰው ደስታ የምትፈልግ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
@leleyimer8783
@leleyimer8783 17 күн бұрын
የኔ ጣፋጭ እያለቀሰኩ ነው አይቼ የጨረሰኩት💔💔 ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃሸ የናትሸን ልፋት መድሃኒያለም ከንቱ አያሰቀረውም❤❤😘😘
@alemayehuagengehu1974
@alemayehuagengehu1974 14 күн бұрын
ንዴት ደስ የምትል አስተዋይ ልጅ ናት በጌታ አስለቀሰችኝ😢 እግዚያብሄር ያሳድጋት🥰🥰 ድንቅ ልጆች መጀመሩ ደስ ነው ያለኝ👍🏽
@feteheyaKedir
@feteheyaKedir 17 күн бұрын
የኔ ውድ 😘😘😘ልጅቱ እኮ የኖረችበትን ነው የተናገረችው ልጆች ልክ ንፁህ ወረቀት ናችው
@BeminiAlmu
@BeminiAlmu 16 күн бұрын
የእኔ ጣፍጭ ያለ ዕድሜሽ ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይህን ቀን ይቀይርላችሁ አስለቀስሽኝ።
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q 17 күн бұрын
ድቅ ልጆች ብቻ ሳይሆን የሸቱ ዝላይ እደት እደሚናፍቀን ደግሞ ስታምር ፈጣሪ በቤቱ ያሳድግሽ ጣፋጭ❤
@hannalulu4576
@hannalulu4576 13 күн бұрын
ጌታ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እንዴት የምትገርም፣የተባረከች ህፃን ነች፣አንደበቷ የሚያሳልፉት የሕይወት ውጣውረድ ከንግግዋ መረዳት ይቻላል በጣም ልቤን ነካችው ❤❤❤❤❤
@werzdfc2991
@werzdfc2991 17 күн бұрын
ወይኔ የኔ ዉድ ስታሳዝን 😢ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ደሞ ስታምሪ❤❤
@WakoSiele
@WakoSiele 15 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ስታሳዝን በለቅሶ ጨረስኩኝ ከአንደበቷ የምወጣዉ ሁሉ አስተማር ገንብ ንግግር ነዉ ደግሞ ስታምር የነ ጣፋጭ ፈጣር ከአሰብሽዉ ፤ከአለምሽዉ ህልምሽ ፈጣር ያድርስሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ወድሻለሁ የነ እናት!!!!
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 17 күн бұрын
አቤቱ ልጂ ሳይሆን የተባረከ መታ ልጂ ሴትና ወድ❤ ይሰጠኚ ይስጣቺሁ አሜን
@hananmohammad2483
@hananmohammad2483 17 күн бұрын
አሚን❤
@fatmah6936
@fatmah6936 17 күн бұрын
አሚን
@Ggg-qu2sj
@Ggg-qu2sj 17 күн бұрын
አሜን ፫
@Fatuma-y6s
@Fatuma-y6s 17 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@እሙSA
@እሙSA 16 күн бұрын
አሚን
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 15 күн бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ 🙏🥰🥰🥰🥰😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መዝሙር 91፡ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉም በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሳድግሽ ሞገስን ይስጥሽ የእኔ ጣፋጭ ብዙ ልጆች ቀርበዋል ዘፈን ዓለማዊ ነገሮችን ይዘው የቀረቡት አንች የእግዚአብሔር ቃል ብሩክ ነሽ 🥰🥰🥰🥰
@samatayosfitness6082
@samatayosfitness6082 17 күн бұрын
ህፃናትን ብልጥ የሚያረጋቸው ኑሮ ነው። በእንክብካቤ ያደገ ልጅ ጥገኝነት ስለሚያጠቃው ሞኝ ነው። በድህነት የሚያድጉ ልጆች ለብዙ ነገሮች ተጋላጭ ስለሚሆኑ ብልጥ ይሆናሉ። ያገኙትን ስለሚበሉ አይታመሙም እና ፈጣሪ እንደዚህ አይነቶቹን ህፃናትና ቤተሰቦች በበረከቱ ይጎብኝልን 🙏🙏🙏🙏
@MastewalBerhan
@MastewalBerhan 16 күн бұрын
አሜን🎉
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 16 күн бұрын
በትክክል
@Zebibanuru-w5h
@Zebibanuru-w5h 16 күн бұрын
ወይኔ ወይኔ ስታሳዝን እናት አባት የሆናችሁ እባካቹ በልጆች ፊት አትጣሉ አትጨቃጨቁ ተፅኖ አለው ለልጆች 😢😢😢
@__-wj7zq
@__-wj7zq 17 күн бұрын
*_ድንቅ ልጆች በድጋሜ መጀመሩ ደስ ያለዉ🤙ዶሞ ስታምር😊_*
@yeshi7446
@yeshi7446 8 күн бұрын
እሸቱየ የድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርስቶስ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ በእውነት ቅን ልብ ነው ያለህ
@berkteengel5437
@berkteengel5437 7 күн бұрын
Amen 🙏
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 17 күн бұрын
አፍዋ የሚጣፍጥ የድንቅ ድንቅ ልጅ ነች ተባረኪ እግዚአብሔር በጤና በጥበብ በሞገስ ያሳድጋት እንዲህ አይነት ልጅ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አመስግናለሁ እሽቱ
@maryjoel7673
@maryjoel7673 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 13 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ያሳድግልኝ ይችን ድንቅ ህጻን ለቁምነገር ያብቃልኝ አሜን፫
@WeynshetLove-i6f
@WeynshetLove-i6f 17 күн бұрын
በታም ነዉ ያለቀስኩት ጀግና እናት በርች❤❤❤❤❤❤
@Mahletmahlet-uw2wn
@Mahletmahlet-uw2wn 16 күн бұрын
እሸቱ እግዚአብሄር አምላክ ሁሌም ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ኑሮህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክልክ
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 17 күн бұрын
በጣም ድንቅ የሆነች ልጅ አንደበተ ጣፋጭ እድግ በይ🙏🥰🥰🥰❤❤❤
@MeronGetnet-p3u
@MeronGetnet-p3u 12 күн бұрын
የኔ ጣፍጭ በጣም ታሳዝናለች እኔም እንደሷ ነኝ እናቴ ካገኘች ብቻ ነው በአልን እንደ ስው በስጋ የምናሳልፈው ያለበለዚያ በምስር ነው 😭😭😭😭😭😭😭
@sebelAserat
@sebelAserat 4 күн бұрын
ሁሉም ያልፍል 🎉❤❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 17 күн бұрын
ቃሉን እንዴት አዎቀች ው 😭😭😭😭😭😭😭😭 እንዲህ የምታደርጉ ሰዎች እባካችሁ አስተውሉ አስቀያሚ ስራችሁ ልጅቱ ላይ እንዴት እንደቀረ 😭 ፈጣሪ ይገዝሽ የ ሚ ጣ እናት 😭😭
@kalkidanyilma
@kalkidanyilma 16 күн бұрын
የኔ ጣፋጭ አፏ ሲጣፍጥ ጌታ ኢየሱስ በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ያሰብሽው ይሳካ
@Emaan-y2r
@Emaan-y2r 17 күн бұрын
የኔማረ ሥትጣፍጥ ድቅልጆች በመቀጠሉ ዴሥብሎኛል ❤😘😍
@YOHANNESDEMAMU
@YOHANNESDEMAMU 11 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ከእግሩስር እድግ በይ ፀጋው ይጠብቀሽ ዘበንሽ ይባረክ
@munatube4818
@munatube4818 17 күн бұрын
የኔ እናት ወላሂ ባልና ሚስት እንዳይለያዩ ስትል አልቻልኩም በዚ እድሜዋ ሁሉም ነገር አይምሮዋ ላይ ተቀርፆዋል
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 16 күн бұрын
ጣፋጭ የሆነች ህጣን አላህ ያሳድግሽ የኔ ፋፋጭ ደጋግ ኢቶቢያውያን እርዷት ይችን ጀግና እናት
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 17 күн бұрын
እሼ የይትባረክ አባት❤ ቅመም የሆነቺ ልጂ
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 15 күн бұрын
በነገራችን ላይ እናቷ በርቺ የኔ ውድ ምርጥ ልጅ አለችህ አላህ ያስድግልሽ ❤
@AbebaneshiDife
@AbebaneshiDife 17 күн бұрын
ማሪያምን እያለቀስኩ ነበር አሳቀችኝ የኔ ጣፋጭ
@nefisasemane
@nefisasemane 17 күн бұрын
ሁለት ሥሜት የተሠማኝ ሣለቅስ ሳቆ
@FAEZAMUZYNS
@FAEZAMUZYNS 17 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ😢
@AbebaneshiDife
@AbebaneshiDife 17 күн бұрын
@@FAEZAMUZYNS እሺ ውደ
@رحيمه-ب7ض
@رحيمه-ب7ض 17 күн бұрын
አብሽሪ
@Zdtubey7z
@Zdtubey7z 17 күн бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል
@yerbalemmarelegn4522
@yerbalemmarelegn4522 16 күн бұрын
እሼ በጣም ደግ ልብ ነው ያለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ayaayalkbet5429
@ayaayalkbet5429 17 күн бұрын
ጣፋጭ ህፃን እድግ በይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 17 күн бұрын
🎉🎉
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 күн бұрын
በጎ ልቦች በእውነት አኮራችሁኝ፣ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም አይነት ሰዎች አሉ❤።
@ሁን
@ሁን 17 күн бұрын
የኔ ጣፋጭ እማምላክ በጥበቡ ታሳድግልን ለቁም ነገር ታብቃልን ሆዱ ዉስጥ ተመችቶኝ አለለችም የኔ ማርርርርርር❤❤❤
@FHM000
@FHM000 13 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ እሸቱ ይቺ ህፃን እንድትረዳ አድርግ በጣም ብሩህ አእምሮ ያላትና በስነምግባር የታነፀች ልጅ ናት እናቷን ሳላደንቃት አላልፍም 🥰❤️🥰😍
@MebrtaBirhan
@MebrtaBirhan 17 күн бұрын
የኔማረ ሰታሳዝን እላህ ያሳድገሺ የኔጣፋጭ ከልጆቻቸን ከቤተሰቦቻቸን ጋረ ያገናኘን ዉቶከመቅረት ያዉጣቹሁ❤❤ 8:23
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 10 күн бұрын
የኔ ምጥን🤗 ደግሞ ስታምር 💞💕 እግዚአብሔር ያሳድግሽ🖐️👏
@tirsitmengesha1598
@tirsitmengesha1598 17 күн бұрын
ይህች ድንቅ ልጅ በዚህ አጋጣሚ አየናት ስንት ህፃናት በየቤቱ እንዳሉ እግዚአብሔር ይወቀው እሸ። አንተ ግን ፈጣሪ የልጆችህን አለም ያሳይህ🙏🏾🙏🏾
@FHM000
@FHM000 13 күн бұрын
እሼ ቤትህ በጣም ነው የሚያምረው አላህ የተባረከ ያድርግልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ ❤❤❤
@FritaAbera
@FritaAbera 17 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ እንደት ደስ እንድምትል በእንባ ነው የጨረስኩት ከምር እሼ እንተም ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤እንወድሀለን🫶🫶🫶🫶🫶
@ሉሉየጃማዋ
@ሉሉየጃማዋ 12 күн бұрын
የቤተሰብ መለያየት እንኳን ለህፃናት ለትልቅ ይከብዳል💔😢😢
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 17 күн бұрын
ድሀን ማን ይወደዋል ምነው ሁሉም ሰው አይቶት ድንቅ ልጆችን ሺልማት ብትውስድ የኔ ምስኪን
@melodywaffles4496
@melodywaffles4496 3 күн бұрын
ይች ህፃን የኖረችበትን ነዉ የተናገረችዉ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ
@helinachecole6723
@helinachecole6723 17 күн бұрын
ስታምር የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@fufuti
@fufuti 14 күн бұрын
አረ ምንም አልልም አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ 🤲🤲ኡፍ የኔ ጠፈጭ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 17 күн бұрын
እፉፉፉ ለልጅ የተከፈለ ዋጋ ቤት አጣቢናት አለች😢😢😢😢😰😰ጀግና እናት
@AminaMohammed-i2c
@AminaMohammed-i2c 14 күн бұрын
እህት አብዘሃኞቹ እናቶች በመከራ ውስጥ ነው ልጆጃቸው የሚያሳድጉት
@yenealemgunning5587
@yenealemgunning5587 14 күн бұрын
You touch so many lives, the smile on that beautiful little girl is priceless, God bless you more.
@HadeeraMusamma
@HadeeraMusamma 17 күн бұрын
የኔ ማር ❤❤እድግ በይ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ እናትሽንም የልቧን መሻት መልካም ሁሉ ይግጠማት የው እጅ አታሳየን ያረብ አመቻችልን
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ 16 күн бұрын
ትክክል እፍ ሲለን ነው ሰው የሆነው የሚገርም ቃል ❤❤❤❤❤ቅመምዬ እድግ በይ
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 17 күн бұрын
እሸቱ አንተ እዉነትም በጎ ልብ ያለህ በጎ ሰዉ ነህ እህታችንም በጎ ልብ ያላት የኢትዮጵያዊ ባሕል የአብሮነት የመረዳዳት ተምሳሌት ከአዋሳ ድረስ መጣ ይህን በጎ አድራጎት ጀምራ እዚህ ስለአደረሰቺዉ እህታችንን እና አብረዉ ያሉትን እግዚያብሔር ይባርካቸሁዉ ይሄ ነዉ የኢትዮጵያዊነት ባሕል 💚💛❤
@BiniamKelbesa-h6q
@BiniamKelbesa-h6q 6 күн бұрын
አብላካት የኔ ቆንጆ እድግ በይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@adee4662
@adee4662 17 күн бұрын
አያቹ የቤተሰብ መለያየት በዚህ እድሜዋ ጭንቅላታላይ የተቀረፀው ነገር ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤
@genethailu6017
@genethailu6017 12 күн бұрын
ይህቺ እናት ቤት ይገባታል የሚል ማነው ቲቪውን አልጋው ላይ አድርጋ እንድታይ ነው? አንቺ ብላቴና ይህ ጸጋ ካንቺ አይወሰድ እድግ በይ እግዝአብሔር ዘመንሽን በቤቱ ያስፈጽም
@biseratberhe2933
@biseratberhe2933 17 күн бұрын
እውይ ጽብቅቲ ፍጥረት አይዞሽ ሁሉ ያልፋል! Little Angel for sure one day you’ll be a princess 👸🏼 God bless you መዓረይ !! እሸቱ በጣም humble ሰው ነህ God bless you and your beautiful family!!
@rozinaseid
@rozinaseid 16 күн бұрын
😢 ይገርማል ግን እኔ በስደት ሆኔ ልጅን እኔ በምፈልገው መንገድ አለማሳደጌ ሁሌም ይቆጨኛል ኡፍፍፍፍ
@amsaludesta1886
@amsaludesta1886 17 күн бұрын
በቃላት ተገልፃ የማያልቅልጅ ነች ጌታ ብርክ ያርግሽ❤❤❤❤
@a-alig
@a-alig 12 күн бұрын
This is your signature program on Donkey Tube, and thank you for bringing it back! When people think of Donkey Tube, the first thing that often comes to mind is "Dink Lijoch." I’ve always wondered why you stopped it, but I hope this won’t happen again in the future.
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 17 күн бұрын
እንኳንም ድንቅ ልጆች በድጋሜ መጣልን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 14 күн бұрын
የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ የተሻለ ህይወትን ይወፍቃችሁ ስቀሽ ቦርቀሽ የምታድጊበት
@HedHed-s8c
@HedHed-s8c 17 күн бұрын
ያለ እድሜዋ ብልጥ የሆነች ልጅ ደግሞ ስትናገር እንደተረዳሁት ባኮራዉንዷ ያሳስናል 😢😢
@Eritrewit
@Eritrewit 12 күн бұрын
በእንባ ነዉ የጨረስኩት የተባረከች ሕጻን እናትየዋ እግዛአብሄር የድካምሽን ዋጋ ይከፍልሻል
@ሶሊያና
@ሶሊያና 17 күн бұрын
በ ስደት ያላችሁ ዉድ እህቶቼ እግዚአብሔር አቅዳችሁ አስባሽሁ የወጣቹለትን ነገ ሁሉ ያሳካልቹ 🙏🙏🙏
@AmisaleKusa
@AmisaleKusa 17 күн бұрын
Ameeeen
@btbt4487
@btbt4487 17 күн бұрын
🎉😢❤❤❤❤🙏🥰🥰አሜን
@Seni-r3t
@Seni-r3t 17 күн бұрын
አሜን 🙏🙏❤️
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold 17 күн бұрын
አሜን
@tigistbekele
@tigistbekele 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@zematube8985
@zematube8985 14 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ልጆች ምታሳድጉ ወላጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 17 күн бұрын
እያለቀስሁ አይሁት😢😢😢አይ ድህነት ከባነዉ 😢😢እሼ እግዚአብሔር ይስህ በእዉነት ተባረክ የይትባረክ የሶልያና አባት የሚሉ ንጉሥ በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥህ በምን ቃል ልሰይምህ😢❤❤❤❤
@Merry927
@Merry927 15 күн бұрын
ጌታሆይ ልጅቷ ልቤን ነካችው 😢😢😢እውነት በኛ በተሳሳተ ውሳኔ ልጆቻችንን ማሰቃየት ተገቢ አይደለም 😢😢😢😢
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 17 күн бұрын
የሀገሬ ወንዶች በዚህ ቪዲዮ እራሳችሁን ውቀሱ😢😢😢😢 የዚህችን ህፃን ህፃንነት ቀምታቹሀል ብዙ የሀገሬን ጠንካራ እናት ልጆቻቸውን ብቻቸውን እንደፈጠሩ ለማሳደግ የተገደዱ እናቶችን ታሳያለች😢
@afomiyaberket3754
@afomiyaberket3754 16 күн бұрын
Mech endea yasbalu hulem eras wedad nachew
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 17 күн бұрын
መሸአሏህ ጣፋጭ የሆነች ልጅ አሏህ ትክክለኛዉን ምገድ ይምራቺሁ
@yeshi7446
@yeshi7446 8 күн бұрын
የምታቀረበውን ኢንተርቢው ሁሉንም ነው የምወደው የምትጋብዛቸው ወይም የምታቀርባቸው ሰወች ከነሡ ብዙ ተምረናል ብዙ ፈተና ቢያጋጥመን ተስፍ መቁረጥ እንደለለብን ነው የተማርኩት አሁንም በርታ ወድሜ አሁንም ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣር ከአንተጋ ይሁን
@GOATFC2002
@GOATFC2002 17 күн бұрын
እቺ ከድንቅም ድንቅናት። የኛ ልጆች እኮ 18 ዓመት ሆናቸውም አያውቁም።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 14 күн бұрын
እሸቱ እየተባረክ ነው ጌታ ጨምሮ ይባርክህ። በማሰልጠኛ ትምህርት ቤትህ በየአመቱ ለተወሰኑ የችግረኛ ልጆች ነጻ የትምህርት እድል ብትሰጥ ጌታ እየጨመረ እንደሚባርክህ አምናለሁ ለትውልድህ ( ለልጆችህ ) ጥሩ ዘር ትዘራለህና እባክህ አድርገው ተባረክልን።
@ዜድወሎዮዋ
@ዜድወሎዮዋ 17 күн бұрын
ጨምሮ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጥህ ወላሂ ያአላህ ምን አይነት ቅን ልብ ነዉ
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 10 күн бұрын
ድንቅ እናት ድንቅ ልጅ! እንክዋን አልቅሼበት አይኔን እያመመኝ ነው።
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 17 күн бұрын
ማነው እንደኔ የእሼን ፕሮግራም የሚወደው❤
@Mengdot
@Mengdot 9 күн бұрын
I never seen a sweet child like this one. Natural and super beautiful. She has a beautiful life ahead of her. Yen tafach. The mother went through so much to raise her. It seems that she is her best friend. She just vent to her little child.
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24