በከሃሊነቱ የተወደደ ነገር አደረገ | አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2023

  Рет қаралды 349,784

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

Пікірлер: 356
@user-gl9dw5fp8n
@user-gl9dw5fp8n Жыл бұрын
ፈገግ እያስባሉን ከሰማይ እንደወረደ መና የእግዚአብሔርን ቃል የሚመግቡን እንቁ አባታችን ሰማያዊ ዋጋን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🥰🥰🥰❤❤❤
@mulumebetbelete1721
@mulumebetbelete1721 Жыл бұрын
Amen
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e Жыл бұрын
#አሜንበእውነት
@banchayehudemas116
@banchayehudemas116 Жыл бұрын
በጣም የምወደወ እና የማከብረወ በዚህ ዘመን የተሰጡን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በእውነት ትምህርተወን ስገብቅ ነበር እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹህ ላይክ አድረሸጉ ወገኖቸ
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
enquan abero aderesen
@Banchy-jk4vk
@Banchy-jk4vk 10 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤ ገባ ገባ በሉልኝ እንማማር❤❤❤ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤ የምር በጣም አምሮባችዋል🥰🥰🥰
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
amen amen amen ❤❤❤
@beletechabebe229
@beletechabebe229 Жыл бұрын
ክቡር አባታችን፡- እርስዎን በዚህ በተቅበዘበዝንበት ወቅት የሠጠን ቸር፣ ሩህሩህና መሃሪው አምላክ ይክበር፤ ይመስገን፡፡ ትምህርትዎ ለሥጋዊም ሆነ ለመንፈሳዊ ስብራታችን መጠገኛችንና መፅናችን ስለሆነ ቃለእግዚአብሔርን ሁልጊዜ ይመግቡን፤ እርስዎን አያሣጣን፣ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የስስት አባቴ፡፡
@wogdireswondimu
@wogdireswondimu Жыл бұрын
የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
@eexx3171
@eexx3171 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@selamasefa6049
@selamasefa6049 3 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@InnocentCanoe-is3mt
@InnocentCanoe-is3mt Ай бұрын
Aba kale hyote ysemalen ❤❤❤❤❤
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je Ай бұрын
Be ewnet abatachin ejig tioum sibket new edmena tena ystelign yene mirt abat ❤❤❤
@cocob7788
@cocob7788 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባቱ ይፍቱን❤❤❤❤❤❤❤
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g 17 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 9 ай бұрын
Amen.amen.amen.kale.heywet.yasemalen
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ብፁዕ አባታችን በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው ፡ የስም ነውን በልቦናችን አሳድርብን ። ለጌታችን መድሀኑያለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው፡
@urumyaasafi5480
@urumyaasafi5480 9 ай бұрын
Ameen ameen ameen
@Ugityf
@Ugityf Ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን አባታችን
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ እና እንቁ አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
amenn
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Ай бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የነፍሳችን መጋቢ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@martatiga6552
@martatiga6552 Жыл бұрын
አባትዬ መካሪዬ ገዳማውያን አባቶቼ እናቶቼ እንዴት ከርማችኋል እንኳን አደረሳችሁ❤
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 Ай бұрын
አሜን❤አሜን🎉አሜን❤🎉
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 Ай бұрын
Abatachen ❤ Kal hiwot yasemalen
@solyanatefera
@solyanatefera Жыл бұрын
#አሜን ፫ በእውነት #አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን #የሰማነውን ቅዱስ ቃል #በልቦናችን ፀሌዳ ይፃፍልን
@mebrateasefa373
@mebrateasefa373 11 ай бұрын
አባ ቃለ ሒይወት ያሰማልን የሰወን ቃል ለመስማት ይህ ኢንተርኔት መኖሩን አመሰገንኩ ይህን የመሰለ የሒወት ምግብ የት አገኘው ነበር ስራየን እየሰራሁ የሰወን ትምህርት ሲሰማ የሚሰማኝ ደስታ ፤መረጋጋት ፤የአለምን ከንቱነት ስረዳ ፤አምለኬ እናተን የምሰማበት ስላገኘሁ አመሰግነዋለሁ እርሰወን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
ቃልሂወትን ያነማልን አባዬ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የኔ ምንም ያማልጠቅመውን እድሜየን ቀንሶ የብዙዎች አባት ለሁኑት አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ጨምርልኝ😢😢😢❤
@user-eb7qr5qp5s
@user-eb7qr5qp5s 2 ай бұрын
ምን አይነተት መሠጠት ነው! ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ያቆይልን
@rahelgsillase1165
@rahelgsillase1165 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በጣም ደስ አለኝ ስለመጡልን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።
@radetworku592
@radetworku592 Жыл бұрын
Aman
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 Ай бұрын
Abbaa keenyaa ☦️🏆🌟💎♦️
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
ነፍሴ ብይ ጠጭ ህይወት ቃል ነውና ምግብሽ መጠጥሽ ❤❤❤
@AbbuExperience
@AbbuExperience 26 күн бұрын
amen
@user-vq5dx7ft3y
@user-vq5dx7ft3y 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
@mesymekonnen8744
@mesymekonnen8744 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ቃለ ህድወት ያሰማልን ድንቅ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@abraham0345
@abraham0345 Жыл бұрын
ይፍቱኝ ኣባታችን
@tigistjemeberu-hx2ru
@tigistjemeberu-hx2ru Жыл бұрын
የማይጠገብ ትምህርታቸው እግዚአብሔር ይጠብቆት ቃለህይወት ያሰማልንል መንግስቸ ሰማየትን ያውርስን❤❤❤
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 "ጌታ በእውነት ተነሥቶአል" ሉቃ 24÷33 🌹ክርስቶስ ተንስአ እሙታ፣ 🌹 በአብይ ሐይል ወስልጣን። 🌷አሰሮ ለሰይጣን፣ 🌹አግዓዞ ለአዳም። 🕊ሰላም 🌹እምይዕዜሰ። 🌹 ኮነ 🌹ፍስሐ ወሰላም። "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። "ሉቃ 24፥5 የኃያላኑ ኃያል የጌቶቹ ጌታ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሞት እዳችንን ከፍሎ በትንሳኤው ሞታችንን እርሱ ሙቶ ሽሮልናል ፡፡ መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንልን፡፡ ትንሳኤው የምህረት የድህነት እንዲሁም የይቅርታ ይሁንልን አሜን! መልካም ፋሲካ፤መልካም ትንሳኤ።16/8/2015ዓ/ም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-fj2of7tc3u
@user-fj2of7tc3u 11 күн бұрын
ኣባት እንካን ዳና መጡ ልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷⛪⛪⛪⛪⛪
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ይሥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎት በረከት ይደርብን አሜን🙏
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Ай бұрын
በአባ ገብረኪዳን ግርማ ትምህርት ነፍሴ ወደ ጌታዋ ተመለሰች እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ አይደለሁም
@betitube12
@betitube12 Жыл бұрын
እንኳን ድና መጡ አባታችን ሁሊም እሚናፍቁ የተዋህዶ እንቁ አባታችን በእድሜ በጽጋ ያቆይልን ሉ ኡል እግዜአብሔር ⛪️ 🥰🙏
@sirgurebesha8516
@sirgurebesha8516 Жыл бұрын
Amen.
@mazetube8415
@mazetube8415 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ዓይነት አባቶችን ለቤተክርስቲያን የሰጠን!!! በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን!!
@kalkidanendalew3917
@kalkidanendalew3917 Ай бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በርከትዎ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝❤❤
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@user-im4pt7sz9j
@user-im4pt7sz9j 3 ай бұрын
Kale hiwetn yasemaln abatachin edmena tena yistlin
@getamamo6246
@getamamo6246 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
ወዮ እኔ ሰወች ሆይ እባካቹሁ እኝህን አባት በፍርሀት እናክብራቼው ድንቅ አባት ናቼው በእውነት ሚስጥርን ለገለፀለዎት ልኡል እግዚያብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ አባት የሰጠን ምን እሆን ነበር በዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን ሰላም ያርግልን የአባቶቻችን አምላክ
@selamawitgoitom8455
@selamawitgoitom8455 Жыл бұрын
ቃለሂወት ይሰማለን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
አባታችን እኳን መጡልን ❤❤❤❤❤
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын
በአማን ተንሥአ ክርስቶስ❤የሕይወትን ቃል ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን❤❤❤
@h.a9977
@h.a9977 Жыл бұрын
በአማን ተንሥዓ መድኃኒነ!! የሆሳናውን ስብከት እድትለቁልን?
@yohanadawit756
@yohanadawit756 Жыл бұрын
Kale hywet yesmalna
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ኣረጋዊ ከሁላችን ይሁን ኣሜን ክርስቶስ ወተንሳኤ እምነ ሙታን በዓቢ ሃይለ ወስልጣን ኣሰሮ ለሰይጣን ኣጋኣዞ ለኣዳም ሰላም እም ዜሰ ፍስሃ ወሰላም ናይ ሰላም ኣምላኽና ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@bekalu3118
@bekalu3118 Жыл бұрын
እጅግ ናፍቀን ነበር። እንኳን በሰላም መጡልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
በጣም በእውነት ከ ሆሳዕና ጀምረው ጠፍተውብን ነበር 😢❤
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Жыл бұрын
ክብሩ ይስፋ እንኳን ደህና ሆኑልን አሁንማ ሰው ሲጠፋ ምን ሆነው ይሆን ።ነው አይይ ጊዜ
@isjdhdhusgeh3bkd649
@isjdhdhusgeh3bkd649 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማ❤❤
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
@@edenagabis5556 በጣም
@zedyeuae6318
@zedyeuae6318 Жыл бұрын
ኔት የለም እኮ ክፍለ ሀገር
@user-xc7jv9ko3o
@user-xc7jv9ko3o Ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@walleabate
@walleabate Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
@meseludessie8160
@meseludessie8160 Жыл бұрын
በጣም ናፍቀን ነበር
@adisselhabshi282
@adisselhabshi282 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ልእዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 2 ай бұрын
አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብንየጌታች የመዳኒታችነ የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩን ያሳድርብን አሜን!
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባ።
@tutorial4233
@tutorial4233 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ፀጋ ያድልልን።
@user-yn1yk7rx9s
@user-yn1yk7rx9s Жыл бұрын
ተመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን የሰማነውን በዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
@selamawitbirke7852
@selamawitbirke7852 2 ай бұрын
kale hiwot yasemaln egziyabhar edme yistln
@milkiyasayalew5364
@milkiyasayalew5364 Жыл бұрын
አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር ክርስቶስ ተነሳ ከህቱም መቃብር #ድንቅ_መዝሙር
@liltya3613
@liltya3613 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 10 ай бұрын
ኣባታችን እርስዎ ህይወት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል እየመገቡኝ እያለ በመተት ኑሮየን ጉስጉልቁል ያደረገውን ካህን ሳስበው ፈተና ይሆንብኛል:: ብዙ ሰዎች በካህናት መተት ትዳራቸውን ልጆቻቸውንና ገንዘባቸውን ኣጥተው ሰማይ ተደፍቶባቸው መፈጠራቸውን የጠሉ ብዙ ምእመናንናቸው:: ካህናትንም ለብቻቸው ብታስተምሩልን ከጥፋት ትታደጉንነበር
@tsehaygobena2128
@tsehaygobena2128 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@Ayu_tube
@Ayu_tube Жыл бұрын
የሕይወት ቃልን ያሰማልን አባታችን እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን አሜን
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ያኑርልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-dx4pk1my9w
@user-dx4pk1my9w Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዓልና ወድ ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መድሃኔ ዓለም ክርስቶስ በልቦናችን እዝከዘለዓለም ይህ ህያው ቃል ያንሩልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን እሜን።💔💔💔💔💔🙏
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና የእድሜ ባለቤት ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን እዲያድለን ያስቡን
@zinashtemesgen4174
@zinashtemesgen4174 Жыл бұрын
❤❤❤አባ በረከቶ ይደርብን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን
@birukhailu7113
@birukhailu7113 8 ай бұрын
Amesegenalew egzabeher yestelnge aba
@helenberhe5691
@helenberhe5691 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
amen
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !! ውድ አባታችን!!!
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ የኔታ አባታችን..የሕይወትን ቃል ያሰማልን በውነቱ ። በከመ ይቤ ዳዊት ወእምክቡዳነ አቅርንት ዘእምኔሆሙ አስተፈሥሐከ ወዝንቱ ዘተብህለ እምክቡራን ነገሥት አንተ ትከብር ወትትፌሣሕ ብሂል ። ወበከመ ተነበየ እንባቆም እንዘ ይብል አቅርንት ውስተ እደዊሁ ወረሰየ ፍቁረ በጽንዐ ኀይሉ ::
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Жыл бұрын
አሜን፫በእውነት ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን! በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን እንኳን ደህና መጡ አባታችን✝️
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 Жыл бұрын
አባዬዬ,በእውነት,ቃለሕወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤እኳን አብሮ አደረሰን ❤
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
እንኳን በስላም፣መጡለን፣አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️⛪❤️
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን 🕊🌿➕
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏✝️❤️
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ጠፏብን አባቴ እንኳን አደረሰዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@zeouditousemeneh6321
@zeouditousemeneh6321 10 ай бұрын
Geta amelac edeme yesetot yenuruloune. Geroume memehir fetari yetebkot. Amen
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@hiywotgirma7529
@hiywotgirma7529 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
🛑ራሳችሁን አታጥፉ | የሚቃጠል መሥዋዕት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #viral
1:25:54
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 30 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 8 МЛН
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 112 М.
እኔስ የማርያም ነኝ
1:35
እኔስ የማርያም ነኝ
Рет қаралды 1 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 196 М.