Пікірлер
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 4 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ንፁህልቦና ይፈጠርልን❤❤❤
@GenetAkeli
@GenetAkeli 9 минут бұрын
የኛ ውድ እንቁ አባት እግዝ አብሄር እረዝም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልኝ የስደት መፅናኛየ
@eyerus311
@eyerus311 14 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እራሳችንን እንድንመረምር እና እንድንመለስ ስለሚያረጉን
@Fikirtetube2029
@Fikirtetube2029 18 минут бұрын
🙏🙏🙏
@weleteslase
@weleteslase 21 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መካሬችን ያቆይልን
@Meseret-if3ey
@Meseret-if3ey 26 минут бұрын
ጌታሖይልባችንመልስልን፡የአባቶቻችንአምላክ፡እግዚአብሔርሖይይቅርበለን፡❤❤❤አባታችንበፀሎትያስቡን፡ቃለህይወትያሰማልን😂😂😂
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 28 минут бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@hometube8205
@hometube8205 30 минут бұрын
abate 😍😍😍በእነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከት የሰለጠኑ ባለ ጥዑም ልሳን መምሕር!!! እመብርሃን ረጅም እድሜ ከብዙ ጤና ጋር ትስጥልን።
@tibafactori4334
@tibafactori4334 33 минут бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤
@zinagizat5269
@zinagizat5269 33 минут бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን✝️🌾👏
@SikoSalo-yg4fv
@SikoSalo-yg4fv 49 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eyerus311
@eyerus311 50 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ያድልልኝ
@danielchaka6824
@danielchaka6824 Сағат бұрын
Thank you, aba . Fetari tsegahon yabza.
@mesee-tour
@mesee-tour Сағат бұрын
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps Сағат бұрын
amen amen amen kalehyowet yasemalen abatacen ❤❤❤
@user-xc6xd7ks4d
@user-xc6xd7ks4d Сағат бұрын
አባ አባታችን እርሶዎን ምንየሚገልፅ ቃል አለኝ የወለደችዎት ማህፀን የተመረጠችናትእፁብ ድንቅ ነው በረከተዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ኑሩልን።
@GdcgghJgfcc
@GdcgghJgfcc Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yn7cr1vp9k
@user-yn7cr1vp9k Сағат бұрын
የኔ አባት እድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@fantanesh7777
@fantanesh7777 Сағат бұрын
የኔውድ አባት እንኳን ደህናመጡልን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 Сағат бұрын
እረ ሼር እናድርግ ወገኖቼ ስንት ጥቅመ ቢስ ወሬ ስንት ሼር እየተደረገ ይሄ የነብስም የስጋም ምግብ የሆነ ስብከትማ እንዴት ለብዙዎች አይደርስም በሉ ሼር
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 Сағат бұрын
አባታችን የዘመናችን ሐዋርያ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@hadasalemayehu5197
@hadasalemayehu5197 Сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@workneshdeguala2797
@workneshdeguala2797 Сағат бұрын
በእዉነት እርዢም እድሜ ይሰጥልን የኔአሰተማሪ ብዙ ትምህርት ወሰጃለሁ 🙏❤❤❤🙏🙏🙏
@user-qo7pk6yk8y
@user-qo7pk6yk8y Сағат бұрын
መቼም ሁሌ የግዝአብሄር ስራ ይገርማል እደዚሂ እየበደልንው እደነዚ አይነት አባት አያሳጣንም ከነካን ጉድፍ ይልቅ ልጅነታችን የሚወድ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p Сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p Сағат бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@alemalem7462
@alemalem7462 Сағат бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድድርብን❤❤❤
@bersabelBelachew
@bersabelBelachew 2 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@yeshiwalelign
@yeshiwalelign 2 сағат бұрын
በእውነት እንደዚህ ልብ ሰጠከኝ እንደሰማሁት በተግባር እንዳውለው መድሀኒአለም አባቴ ልቤን አስፋልኝ ቃለ ያለማልን አባቴ
@user-xm1je7kp9b
@user-xm1je7kp9b 2 сағат бұрын
ቃለ ሂዎት ያስማልን
@user-xm1je7kp9b
@user-xm1je7kp9b 2 сағат бұрын
በርሶ ትምህርት ፈርሰን እየተገነባን ነዉ ልኡል እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን
@user-vc4tt7wc9r
@user-vc4tt7wc9r 2 сағат бұрын
አባቴ እርስዎን የሰጠን እግዝያብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የእናንተን በረከት ትደርብን ሰማቱ ቅዱድ ቂርቆስ የእናቱን ልብ እዳፀና የእኛ ድንጋይ የሆነ ልብ ስብሮ ያፅናን እውነት እግዚአብሔር አምላክ እሩጫወትን ለፍፃሜ ያብቃልን❤❤❤አባታችን ፀሎታችሁ ይድረስን
@user-bk6gn7xb1h
@user-bk6gn7xb1h 2 сағат бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያአሰማልን በትምሕርትወ በጣም ነው የምረካው እረጅም እድሜ ይስጥልን አጰደ ማርያም ነይ በጰሎት አስቡይ አባቴ።
@hawanaam9628
@hawanaam9628 2 сағат бұрын
amen,amen,amen❤❤❤❤❤
@tgtg3605
@tgtg3605 2 сағат бұрын
ቃሉን ሕይወት ያሰማልን አባታችን😍😍😍😍😍😍
@Birhanu-lq3wd
@Birhanu-lq3wd 2 сағат бұрын
ኦ አምላኬ ምንኛ የታደለ ነው ይህን ትምህርት የሚሰማ
@hitechinstituteoftechnology
@hitechinstituteoftechnology 3 сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 3 сағат бұрын
አሜነ አሜነ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@meherat938
@meherat938 3 сағат бұрын
አባቴ ይፍቱኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ እንክዋን ደና መጡልን የምንሰማውን ለፍሬ ያድርግልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@meherat938
@meherat938 3 сағат бұрын
እንደው በክርስቶስ ለምን ላይክ ማድረግ ይከብደናል 😢 22ሺ ሰው ተመለክቶ 2ሺ ብቻ ላይክ????? አረ እባካቹ ይህኮ ለሁሉም ምግብ የሚሆን የክርስቶሰ ቃል ነው ላይክ አድርጉ እባካቹ
@mulugojjamyeshiwas7119
@mulugojjamyeshiwas7119 3 сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወትያስማልን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 3 сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@HanibalKiros-nn7mp
@HanibalKiros-nn7mp 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወትን እያሰማልን
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መካሪ አስተማሪ ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ በማለዳ በቅዱስ ቃልህ ልቤን ስላረሰረስክልኝ አመሰግንሃለሁ የህይወት መዉጫ የሆነችዉን ልቤን እጠብቃት ዘንድ አንተ አቅም ሁነኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 3 сағат бұрын
አባታችን ጸጋዉን ያብዛልወት በረከትወት ይደርብን።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 сағат бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት እኛም የልብ ጆሮችንን ይክፈትልን በረክተዎት ይደርብን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን
@mistertadele7181
@mistertadele7181 3 сағат бұрын
Yene abat❤❤❤❤
@user-bq4fi6mj1y
@user-bq4fi6mj1y 4 сағат бұрын
ፈጣር ቃለ ህይወት ያሳማልን አባቴ ይሄን መልክት ለምታነቡት ሰዎች እግዝሕቤሄር ችግራቹሁን በሙሉ ያቅልላቹ