በከተማችን ያሉ የቅንጡ መኪና አይነት እና ዋጋ! | Luxury Cars

  Рет қаралды 330,650

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

በከተማችን ያሉ የቅንጡ መኪና አይነት እና ዋጋ! | Cheapest Luxury Cars You Can Buy
#Car #Ethiopia #Price

Пікірлер: 556
@ዜድነኝየቦረናዋ
@ዜድነኝየቦረናዋ 4 жыл бұрын
8.5 ሚሊዮን አውጥቼ መኪና ልገዛ አላሁ አክበር ውይ ውይ ካለኝ ለሚስኪን ብሰጠው የበለጠ ይሆነኛል ለዘላለም ቤቴ ሆሆ
@mmmmmm-gi4ih
@mmmmmm-gi4ih 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ምኞትሽ ደስይላል
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
እንዳቺ ይብዛ ባለማችን
@ዜድነኝየቦረናዋ
@ዜድነኝየቦረናዋ 4 жыл бұрын
@@mmmmmm-gi4ih በጣም ወላሂ ይሄንን ገንዘብ ያክል አውጥቸ መኪና ገዛሁ ሳልነዳው ብሞትስ ሆሆ ግን ገንዘቤን ከእኔ በፊት ወደ አሄራ ከሰደድኩት ጥሩ ቦታ ይዞ ይጠብቀኛል
@hayaludegamlak5560
@hayaludegamlak5560 3 жыл бұрын
Sakesam ejihe lay biruu selele nw endezhi mitelew ejhe lay bigeba biruu lelea neger neber mitadergew
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Betam eko buzu ayblem
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 4 жыл бұрын
ዋጋዎቻቸው በጣም ውድ ነው:: አምራች ፋብሪካውም ይህን ያህል አያተርፍባቸውም:: መንግስታችን መኪናዎችን ለማስገባት ያለውን ፖሊሲ መፈተሽ ይጠበቅበታል::
@ፍቅርያሸንፋልያአላህሀገሬ
@ፍቅርያሸንፋልያአላህሀገሬ 2 жыл бұрын
ሳህ
@ፍቅርያሸንፋልያአላህሀገሬ
@ፍቅርያሸንፋልያአላህሀገሬ 2 жыл бұрын
አረ በህግ አምላክ ቅንሱልን ውይይይይይይይይ ሸቃሉች ስሸቅሉ ይሞቱ ብላችሁ ነዉ
@alexwmariam6727
@alexwmariam6727 4 жыл бұрын
አስተያየት ሲጀመር ጠያቂው አብዛኛው ጥያቄዎቹ ትክክል አይደለም መልሰ ሰጪውም ብዙ ጉድለት አለበት እና ስለመኪናው ብቻ ነው መወራት ያለበት ውድ ነው ሰው ኬት አምጥቶ መግዛት ይችላል ወዘተ አያስፈልግም ስለ መኪናው ሙሉ ዝርዝር ያስፈልጋል ኒሳን የጃፓን ስሬት መሆኑ አመተምህረቱ ሞዴሉ ኪሎ ሚትሩ አቶማቲክ እስቲክ ሽፍት አልምትድ ሬጉላር ሆንዳይ ከሆነ የቻይና የኮሪያ መጠቀስ አለበት ካሜራ አንሺው ሰዎችን ከማንሳት መኪናውን ከውጭ ዙሪያውን ከውስጥ ውስጡን በደብ ወንበሮቹን እያገላበጠ ማሳየት አለበት ካሜራው ፍላሽ ወይም መብራት ካለው ውስጡ በደብ መታየት አለበት እና ልምዱ ከሌላቹ የሌላ አገሮች እንዴት እንደሚያስተዋውቁ በዩቱብ ተመልከቱ ለማለት ነው።
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 4 жыл бұрын
የልጁ ጠንካራ ጎኑ ቁጥር አይፈራም!
@alemituhordofa4084
@alemituhordofa4084 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@eritrearedsea9326
@eritrearedsea9326 4 жыл бұрын
Enem germoyal eko🤣
@selamf1101
@selamf1101 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ethiohulageb4501
@ethiohulageb4501 4 жыл бұрын
ቁጥር ጎበዝ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ambelgetachew8931
@ambelgetachew8931 4 жыл бұрын
bexam yetemechege comment 😁👍
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
እውን የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስፈልጉው መኪና ሳይሆን ሰላም ነው የናፉቀው
@aduking8445
@aduking8445 3 жыл бұрын
8.5 silegh moche neber
@mezgebufentea2419
@mezgebufentea2419 3 жыл бұрын
ይገርማል ይህን ያህል ትርፍ ኸረተው በአግባቡ ነግዱ የ 2018 crv 3.8 ሜልየን የመጨረሻው ይላል ከቤቱ ግን የ2021 አንድ ሜልን አይበልጥም የትርፍ ልዩነት ይግርማል ሌላው ትርፍ
@susenesh
@susenesh 4 жыл бұрын
በአሻራ በሩ አይከፈትም የተሳሳተ ኢንፎ አትስጡ ቁልፉ አጠገብህ እስካለ መክፈት ትችላለህ ...ልጁ ምን እንደሚያወራ አይውቅም...ቱሳን ነው የሚባለው ቱክሳን አይደለም
@awesomeness1539
@awesomeness1539 4 жыл бұрын
ብዙ ሰው ስለ ቀረጥ ያለው ግንዛቤ በጣም አነስተኛ ነው ቀርጡ ከመኪናው ዋጋ በእጥፍ ነው የሚበልጠው
@techawatch
@techawatch 4 жыл бұрын
ሚገርም ነው ይሄ ዋጋ ከየትም አለም ያለ አይመስለኝም በጣም ውድ ነው።በ10ሽህ ዶላር ሀሪፍ መኪና መግዛት ይቻላል አሜሪካ ውስጥ ከውጭ ሀገር ማስገባት ቢቻል ጥሩ ነበረ ምን ይደረግ ህውሀት ኤርትራን ከናት ሀገሯ ገንጥሎ አሰብን ስላሳጣን ወደብ የለንም።
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
ሲጀመር ወደብ እልባ ናቹ ማፕሽን ጠንቅቀሽ እወቂ። ኤርትራ የኢትዮጵያ አልነበረችምም አይደለችምም። ይልቁንስ ጥንቃቄ ያስፈልጋችዋል አባይ አልባ እንዳትሆኑ።
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
ጌታው ሁለተኛው ስህተት ስለጭስ አለማውጣቱ የተሳሳተ መረጃ ነው መኪናው Catalytic converter የሚባል ነገር አለው HC, co, NOX. ወደ H20,CO2,N2 ቀይሮ ወደ ውጪ ይወጣል ለዚህም ነው ጭስ የማታየው
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መቼም በሁለተኛ ነን አለም ከሚሸጠዉ ገበያ ነው ድሃ መኖር ያልቻለባት አገር
@begonetub2590
@begonetub2590 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መኪና ከመግዛት ፈረስ ገዝቶ በጋሪ መዳት ይሻላል በ ሰአት ሰላሳ ኪሎ ሜትር ይሄዳ ትንሽ ሰጋቱራ ብቻ ነው የሚፈጀው የሀገራችን የመኪና ህጉ የመኪና ሻጩ በጣም አስቂኝ ናቸው አንድ መኪና ለመግዛት ግዴታ ሁለት መኪና ገዝተህ አንዱን ለመንግስት እና ለነጋዴ ተካፈሉ ብለህ ግዴታ ስጦታ ትሰጣለህ 😢
@abbasha318
@abbasha318 4 жыл бұрын
Honda crv 4 million birr. 120000 dollars , here in europe ur Costa 30000 dollar new. You can buy Porsche Teycan EV, or Audi RS 6 for this money. What a joke
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
It's very expensive. Lol
@dae6260
@dae6260 4 жыл бұрын
Yow add taxes that’s why it’s expensive
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Ab Basha I can buy Lamborghini with that money
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Ab Basha 8.2 ሚሊዮን ያለውን መኪና ስሰማ ልቤ ቀጥ አለብኝ አሜሪካ እንደዛ አይነት መኪና በዛዋጋ ከትልቅ ቤት ጋር ትገዛለህ
@eyoel4645
@eyoel4645 4 жыл бұрын
Yeah u cant blame them the excess tax here is crazy as hell
@abyssiniaautomotive
@abyssiniaautomotive 4 жыл бұрын
8:07 ቱርቦ ቻርጀር የተቃጠለን ጭስ ተጠቅሞ ተርባይን በማዞር ብዙ አየር እንዲገባ ያረጋል እንጅ ጭስ ተመልሶ እንዲገባ አያረግም:: ከሀገራችን ቴክኖሎጅ አኳያ ስለምናየው እንጂ ኢንተርቪው ላይ ብዙ ግድፈቶች አይተናል::
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 жыл бұрын
ውድ Automotive Technology ስለተከታተሉን እናመሰግናለን! የሰጡን አስተያየት ገንቢ ስለሆነ በሌላ ፕሮግራም አሻሽለን እንቀርባለን!
@addmih7751
@addmih7751 3 жыл бұрын
ባለቤቶቹ ተደብቀው ልጁን እዚህ ቦታ ያስቀመጡት ቁጥር እንዲጠራ ብቻ ነው። አነሱማ ወተው እንዲህ አይነት አሳፋሪ ነገር በሚዲያ ወጥተው አይናገሩም ልጁን ለምን ያጋፍጡታል
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Menaw naw aafri 2020 model v8 14 million buzu saw eygza naw
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 жыл бұрын
እኔስ አገሪ ብገባ በርካሽ ጠንካራ አሮጌ መኪና ገዝቼ የተቀረኝን የከብት እርባታ የጉዎሮ አትክልት ባመረት ብዙ ሰራተኞች ከኔጋር ይሰራሉ ብዞችን የወተት የዶሮ ያትልክት ምርት ተጠቃሚ አደርጋለው
@danieltemamo3741
@danieltemamo3741 3 жыл бұрын
8m.5k የተባለው ለውደፈት 500,000ሽህ ብር ስገባ እገዛለሁ ብቻ እድሜ እና ጠና
@getahunabebe8210
@getahunabebe8210 3 жыл бұрын
Ahunem bihone baza hesab naberabet gin mr shaciw tasasitowal For seeing some time i feel ahem
@mikalkelati3167
@mikalkelati3167 3 жыл бұрын
Amen
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
አራት እጥፍ ታክስ የተደረገው በምክንያት ቢሆን ችግር የለውም, ምሳሌ የመንገድ እጥረት, አካባቢያዊ ብክለት ወዘተ, ግን ሀገሪቷን የሞላው በሌሎች ሀገር መንገድ ላይ የማይፈቀድ በካይና ገዳይ (unresponsive) አሮጌ መኪናዎች ናቸው። ምክንያታቸው "አሮጌ መኪናዎቹ ናቸው ቤተሰብ የሚያስተዳድሩት" ነው ። ቅንነት ቢኖራቸው ግን ለምሳሌ መንንግስት ከኪሱ አምስት ሳንቲም ሳያወጣ ከአዲስ መኪና ቀረጥ በጣም ላረጁት ከመንገድ እንዲወገዱ በመካስ ቢያንስ ከባቢያዊ ንፁህናን ደህንነትን ማሳካት ይቻላል ። ችግሩ ፖሊሲ አውጭዎች ፕሮፌሽናሎች ሳይሆኑ በስሜትና በምቀኝነት ያደጉ ካድሬዎች ናቸው‼
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
የሀገሬ ህዝብ ሰላም አግኝቶ ያገኘውን የእለት ጉርሱን ሰርቶ በሰላም በልቶ በጠገበልኝ ይሄ ለእኛ ለደሀ አይመጥንም አባ መጀመሪያ አብይ አህመድ መጀመሪያ ሰላምን ፍቅርን ነፃነትን ባስገኘን መኪና ቀርቶ ተደላው ሙቅ ያላምጣ አሉ!!
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ጎበዝ ነህ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
ማይኩን ልታጎርሰው ነውዴ😂😂😂😂አያያዝህ ደስ ሲል😂😂
@junyedanu6473
@junyedanu6473 3 жыл бұрын
😂😂
@hanamulugeta7730
@hanamulugeta7730 3 жыл бұрын
😀😀😀😁😁😁😁
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 жыл бұрын
አዲስ መኪና የሚሸጡትም ሆነ የሚገዙትን ልቃወም አልፈልግም ሻጭው ስራው ነው ገዥውም አዲስ መኪና ካልነዳ የከተማዎን ቆነጃጂት እንደ በግ እየነዳ ወደካልዲስ ከዛም ወደምኝታ ክፍል ይዞ መኤድ አይችልም ግን ሻጮች ምናለ አውቶቢስ የጭነት መኪና የእርሻ መሳሪያ ብታስገቡ
@misterdeevegas7258
@misterdeevegas7258 4 жыл бұрын
አሜሪካን ውስጥ $20,000 የሚሸጥ መኪና በእኢትዮያ ኢኮኖሚ 4,000,000 ($100,000) እንዴት ያለ ጉድ ነው
@adu319
@adu319 4 жыл бұрын
ይገርማል!!
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Tax 3 etf naw
@ahmedsara1379
@ahmedsara1379 3 жыл бұрын
የቤት መኪና ቀረፁ 75%ነው
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Gen buz saw eygza naw
@isaias7506
@isaias7506 3 жыл бұрын
ካሳየዉ መኪናዎች ዉስጥ ላንዱም ትክክለኛ ወይንም ተገቢ ዋጋ አልተናገረም። የእጥፍ እጥፍ እጥፍ እጥፍ ዋጋ ነዉ የሚያስከፍለዉ። ኢንተርኔት ላይ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። እንለ 300 እና 400 ፐርሰንት ነዉ የሚያስከፍለዉ።
@fourplus4994
@fourplus4994 3 жыл бұрын
በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር አመሰግናለሁ በርቱ
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ቀ1ቨ
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ቀ1ቨ 3 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ፕሮግራሙ 👍👍👍👍👍
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
በጣም ሂሳብ አስተማሪኮ ይህን ያክል ቁጥር አላስተማረኝም ሆ😏
@youtube123miki
@youtube123miki 3 жыл бұрын
ከ ትክክለኛ ባለሙያ ጋር ቢሆን ጥሩ ነው ጋዜጠኛዉም በ መጀመሪያ ሙያዉ መሆን አለበት ክፈተት ስለተገኘ ብቻ ዘሎ መግባት ጥሩ አይደለም::
@FAFENET
@FAFENET 4 жыл бұрын
😂😂😂እዝህ ገንዘብ እንደ ልብ የሚገኝበት ሀገር 35000 $ የሚያወጣ መኪና አዛች ደሀ ሀገር ከ 100000$ በላይ እንዴት ይሸጣል😂😂👋ኧረ ምን የአሳማ ሀገር ነው 400% ማትረፍ???
@adu319
@adu319 4 жыл бұрын
ታክሱ መሰለኝ ሚያሶደው ወደ አገር ሲገባ እንጂ ጠቅላላ ሚያሳያቸው መኪኖች ሚጠራቸው ቁጥሮች ደብል መኪና ያስገዛል።
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እኔም ያስደነገጠኝ ዋጋ ነው ።
@kesetexegu3882
@kesetexegu3882 3 жыл бұрын
👍👍👍
@airrack5261
@airrack5261 3 жыл бұрын
Comment copy paste mareg tichl yel enda
@AdamAdam-fl6qw
@AdamAdam-fl6qw 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው አውሮፓም ሆነ አሜሪካን ወይም መካከለኛው ምስራቅ በአብዛኛው ማለት ይቻላል መኪናን በብድር ነው የሚገዙት የሚደንቃቹህ ነገር አፍሪካ በተለይም ኢትዮጵያ ህብረተቡ መኪናን በካሽ ነው የሚገዙት ምንም ቢወደድም ታዲያ ደሀ ሀገር ወይም አህጉር የት ነው ያለው እባካችሁ መልሳችሁን ንገሩኝ
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 2 жыл бұрын
ይገርማል ዋጋቸዉ በጣም አረፍ ነው የመኪና ዋጋ አንደ አልምሰልኝም
@himienat9911
@himienat9911 4 жыл бұрын
ደሞ ለቆርቆሮ ይሄሁሉ ገንዘብ የማወጣው መንግስተ ሰማያት አያስገባኝ
@moviestore7615
@moviestore7615 4 жыл бұрын
the heaven gate is only through Jesus Christ not by amount of money, Dear! so if u have money just buy the best one, cause the heaven is world currency free. . . tnx for understanding!!!
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 жыл бұрын
እዴዉምንላርግሸ ነብሰነዉአዴ የሚሸጡት
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Binoresh tawchi naber bha hul geza endzi naw milaw
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 3 жыл бұрын
አሁን እኮ የኤሌክትሪክ መኪና ነው ተፈላጊው።የነዳጅ መኪና ካውሮፖ እየወጣ ነው።
@dont3222
@dont3222 3 жыл бұрын
እኔም በጣም የገረመኝ ሻጮቹም ሆነ ገዥዎቹ ከእውቀት ነፃ መሆናቸውን ነው የተረዳሁት:: A car or suv such as Honda CRV (EXL), Or Nissan Patrol, Hyundai Tucson or Santa Fe, Etc uses a keyless that works with a sensor. These kind of keyless key has the advantage to lock and unlock the car as well as push start they engine. To lock or unlock the door, sensor requires the key to be within few radius around they car. Then depend of the car manufacture configuration, you can actives either when you insert your hand in the door handle or when you touched the button on the door handle. በአሻራ መክፈት ምናንም ቅብርጥስ የሚባል ነገር የለም:: ሌላው ደሞ የአገሬ ህዝብ እርግማን ያለባቸው ይመስለኛል:: እዚህ ላይ ያየናቸው መኪና አሜሪካ ውስጥ ርካሽ ናቸው:: ለምሳሌ ያህል: አንድን መኪና ለመስራት ያወጡት ከጥሬ እቃ እስከ ሰራተኛ ወጪ በማስላት እነዚህን አዲስ መኪና በሚከተለው ዋጋ ቢሸጥ ያተርፈናል በማለት በእንደዚህ ይሸጣሉ:- 2021 Honda CRV EX-L = $31.000 2020 Hyundai Tucson = $23,000 እያለ ሲቀጥል የተረገመው የአገራችን መንግስት ደሞ: ምንም ሳይሰራ መኪኖቹ አገር ቤት ሲገቡ የተገዙበት የሚያክል ሌላ ተጨማሪ ገንዘብ በግብር በሚባል ስም ነጋዴን ደም ይመጣል:: አስቡት አላመረተ ምንም አልደረገ: በቃ ጊዜና ታንክ በእጄ ነው በማለት ከማፍያ በከፋ ሁኔታ ይዘርፋል:: ነጋዴ ደሞ የገዛበትና ግብር ከከፈለበትን ከግምት ውርስጥ በማስገባት: ምጠነኛ ትርፍ ሳይሆን እሱም ልክ እንደመንግስት ዝርፊያ ውስጥ በመግባት ያንኑ ምስኪን ህዝባችንን የአንድ መኪናን ዋጋ በማሳደግ የሶስት መኪና የሚሆንን ብር ይጠይቃል:: ታዲያ ይህ እርግማን አይደለምን? ህዝብ ደሞ የግድ ሙስና ወስጥ ይዘፈቃል:: ለዚህ ነው አብዛኛው ያገራችን ህዝብ ከድህነት ጠለል በታች የሚናረው:: ዙሪያውን ከአደገኛ ማፍያ ተከቦ ደሙ ሲመጠጥ ይኖራል::
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Er buzu saw eygza naw tal leb nat
@Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ
@Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ 3 жыл бұрын
ስለመረጃህ እናመሰግናለን በግራችን በሄድኒን የሰዉልጅ በተከበረ
@adu319
@adu319 4 жыл бұрын
ወይኔ ነጋዴ!! የኔ መኪና ምን ትበል ?
@tayeabebe7429
@tayeabebe7429 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ውድ ነው በትንሹ ከአንድ መኪና ከ500,000 ብር በላይ ትርፍ ትንሽ ቅር አይላቹም ?ለምሳሌ Honda CR-V 2020 30000$ ነው በአሜሪካ ገበያ ልጁ ግን የጠራው ዋጋ 3.8 ሚሊየን እንዲሁም Nissan v8 ያለው 8.1 ሚሊየንነው ግን በአሜሪካ ገበያ 50,000$ ነው እና በጣም ውድ ነው ያልኩት ከዚህ ተነስቼ ነው
@senamun1429
@senamun1429 4 жыл бұрын
AY ENANTE NURO BE ET ATIGIBABUM 500000 SHI MIN ALAT 8M BIRR YIZO MENGIST BICHA 1.2 BE VAT(TAX) MIYAGENGEW TADIYA....
@senamun1429
@senamun1429 4 жыл бұрын
1.2M
@ተሜው7
@ተሜው7 4 жыл бұрын
Right, gn kezi sihedu ke 200% yalanese new tax keflew miyasgebut I think
@oo-nv7mt
@oo-nv7mt 4 жыл бұрын
አባቴ አፉሪካ እንደሆነ አትዘንጋ
@tamirumulugeta2141
@tamirumulugeta2141 4 жыл бұрын
ቡል ሺት የ24.000 ሺህ ዶላር መኪና 4 ሚሊዮን ትላለህ ትንሽ ሽቅጥጥ አይላችሁም ከነታክሱ በአንድ ሚሊዮን የሚያልቀውን ከነትርፋቹሁ ሌቦች
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
K tax eko 100% naw sektel k taxsu 3.7 naw 300shi naw ytrfut
@weggjjcgjucc7526
@weggjjcgjucc7526 3 жыл бұрын
የሚገርመው የማንም ባንጋሊ ሚጫወትበት ቱሶን እና ሳንተፌ እኛ ሀገር ሌግዠሪ ተባለ ወይኔ
@በፍቅርእመን
@በፍቅርእመን 4 жыл бұрын
ይሄ ምን ያቃል ባለቤቱን መጠየቅ ነው መልሱ ራሱ ይደብራል ዋጋው ሲለው ቢያንስ ነው እንጂ አለ ባለቤቶቹን ጠይቁ ሙሉ መረጃ ለማግኝት ተመልካችም ደስ ይለዋል
@rideride5832
@rideride5832 3 жыл бұрын
ስንት ነበር ያልከዉ መጨረሻላይ ያለዉ ንገረኝ
@simebalo1970
@simebalo1970 4 жыл бұрын
ስጀመር ልጁ ስለመኪናዎቹ የሚናገረው ትክክል አይደለም ምን አልባት ስለመኪናዎቹ እውቀቱ ከሌላው ባይቀባጥር ይሻለው በተለይ v8 አስቆኛል የነዳጅ ፍጆታው በጣም ትንሽ ነው አላ 😂😂 አረ ብዙ ቀባጠርክ በህግ አምላክ አቁም Lol
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 жыл бұрын
አይ ማስታወቂያ መስራቱ ይሆናል ሰው መቶ እንዲገዛቸው
@simebalo1970
@simebalo1970 4 жыл бұрын
Johnny Johnny ቢሆንም እንደዚህ አይዋሽም ስቀጥል መኪናው v8 ሆና suv ነው ቱርቦ ቻርጅ ናቸው ስል ሰምቼዋለው ተመልከት ቱሩቦ ቻርጅ ያላቸው መኪናዎች ስጀምር የቅንጦት መኪናዎችና ሚድ ሳይዝ አልያም ሰደን ሳይዝ መኪናዎች ናቸው ይሄ ልጅ ይህን መኪና የቅንጦት መኪና ብሎ ስጠራ ሰምቼዋለው ኒሳንን የቅንጦት ብሎ ከጠራ እነ ፖርሽን አውዲ ኢንፊኒት ካዲላክ ጃጉዋር ሌክሰስ መርቼዲስ ቢመ ደብል ዩ አኪዩራ አልፍ ሮሚዮ ሀንሊሚትድ ጂፕ ሳራ ፌራሪ ለምበርጊኒ ቤንትሊ ና የመሳሰሉትን ምን ብሎ ሊጠራቸው እንደሆነ እኔ እንጃ ብቻ ስለ ሁሉም መኪና የሚሰጠው መረጃ የተሳሳተ ነው 👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼 አይነፋም የማይነፋ መቀደድ አስቁሙት
@udaniel6909
@udaniel6909 4 жыл бұрын
@@simebalo1970Ikr😄 Haice rasu eko turbocharged new
@simebalo1970
@simebalo1970 4 жыл бұрын
@@udaniel6909 hahaha u kill it bro
@gualmassawa3288
@gualmassawa3288 4 жыл бұрын
Ere tew menem ayawkem sel mekinawoch ene ko gera gebagn
@kedirtube2158
@kedirtube2158 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ የዋጋው ንረት ውይ በዚህ አይነት አረብ አገር ነፃ ነው ብል አይጋነንም
@jemalbarsa1092
@jemalbarsa1092 4 жыл бұрын
ምን አለበት ሐረብ ሃገር
@offlaautomotive3546
@offlaautomotive3546 4 жыл бұрын
አዲስ መኪና ዉሀ እና ዘይት ብቻ ነው የሚታስፈልጋቸው ያለው ነገር በጣም የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን ነው ::
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
ጌታው ምነው እባክዎ ትንሽ ጥናት ብታደርግ ስለምትሸጠው መኪናዎች V8 ስምንት ስልደር 4x4 የጃፓን ምርት ኒሳን ፓትሮል ሲሆን በዱባይ እስታዳርድ የተሰራ መኪና ነው
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 4 жыл бұрын
ልጁ በጣም ጎበዝ ነው።ሙሉ መረጃ እና ጥሩ እውቀት አለው በዚሁ በርታ ከቻልክም የአውቶ እውቀትህ አዘምነው እላለው ።
@mohemmedealihfds5617
@mohemmedealihfds5617 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
Thank you ጋዜጠኛ ግሩም ነው ግን ኢትዮጵያ ምን ነካት ይህን ያህል ዋጋ ከአሜሪካ ከዱባይም 180% ዋጋው ዉድ ነወ!!!
@babawudi1655
@babawudi1655 3 жыл бұрын
Wwwwwww dasilali👏👏👏👏👏
@bahaylugebrmarim6383
@bahaylugebrmarim6383 4 жыл бұрын
I can buy 2 house with that Price!!!!
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Bahaylu Gebrmarim I can buy the whole neighborhood with that money
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
K addis Ababa wachi
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
8 million birr bet ethiopia aytsab bado maret klhon
@ham8288
@ham8288 4 жыл бұрын
ይቀልዳል እንዴ ስምንት ሚሊዩን አራት ሚሊዮን ብር በቁጥር መናገር ነው ወይስ ቆጥሮት ያውቃል
@halimahalima7119
@halimahalima7119 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክኧረቆጥሮትያውቅይሆን መቸምለጥሪአይከብድም ብሎነው
@mebratambaye3674
@mebratambaye3674 4 жыл бұрын
This is where they dump the money they stole from the country. Shame
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 4 жыл бұрын
Kikikkkk🤣
@ሙሀመድሰይድአቡአዩብ
@ሙሀመድሰይድአቡአዩብ 4 жыл бұрын
ደፍር ነው ክክክክክክ
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Ahun edawm 12 million gabtwal
@abyssiniaautomotive
@abyssiniaautomotive 4 жыл бұрын
6:46 He said V8 "yebalal patrol nw" There is no such car called V8, V stands for shape of the cylinder "V" shape and 8 is number of cylinders, You can call this car Nissan Patrol 5.6 L V8
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 жыл бұрын
ውድ Automotive Technology ስለተከታተሉን እናመሰግናለን! የሰጡን አስተያየት ገንቢ ስለሆነ በሌላ ፕሮግራም በተሻለ ሁኔታ እንቀርባለን!
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጅ Made by Japan
@abyssiniaautomotive
@abyssiniaautomotive 4 жыл бұрын
@@mr.supernatural396 what do you mean?
@andyworku5128
@andyworku5128 4 жыл бұрын
Modern vehicles use coolant not water thank you for the info anyway.
@KOKItemesgentube2014
@KOKItemesgentube2014 3 жыл бұрын
8.5 አውጥቼ ገዝቼ ነዳጅ ቢጨርስ እንኳ ሼም ይዞት ይሄዳል ወዳጄ
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
8.5 eko normal honwal 18 million makina ale buze saw eygza naw
@Eyob797
@Eyob797 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ መኪኖች ናቸው።
@lifetree7177
@lifetree7177 4 жыл бұрын
I don’t think the sales person understood everything about the car. The car should be at a certain speed. I believe while you are driving 5o mile per hour and if one get on your way it will slow down and bring it down to a much smaller speed.. etc. It also have bsm system. Which helps with your blind spot. It flashes when you change lane. it will detect a near by vehicle and notify you by flashing on your side mirror and peeping as well. It has a lane departure alert system When you are going out of your lain it will beep and pull you back in to your lane. The key doesn’t work with finger print. It have a key less entry and as long as the key is near by it will detect it and unlock the door. but in Ethiopia, I don’t think you will be able to explore every capacity of the car. There is no good road especially in the city. It’s not a new technology. It has been around for awhile now.
@fydg9164
@fydg9164 3 жыл бұрын
እድሜ ለእገር ይህን ይሀክል ወጭ ከማወጣ ስት ድሀአለ ለነሱ መስጠት ይሻለኝን ደሞ ለዱኒያ ኑሮ ነገጥየው ለምህደው ንብረት
@ማለዳዩቱብ
@ማለዳዩቱብ 3 жыл бұрын
መርዝ ነሽ አንደኛ ቢኖርሽ ገዥ አንቺ ነሽ ዱንያ ደሀ ምናምን ትያለሽ አታካብጂ ሁሉም ለደሀ ምናምን ትላላችሁ ሲኖራችሁ ትዝ አይሉአችሁም
@himienat9911
@himienat9911 4 жыл бұрын
ይሄሁሉ ብር ካለኝ ስንት የኔ ቢጤ ታሞ ተርቦ ታርዞ ላለው በጎ ስራ ብሰራበት ከፈጣሪ አገኛለሁ
@temesgentaddesfentay8640
@temesgentaddesfentay8640 4 жыл бұрын
ጥሩ እውቀት ነዉ የሰጠህን ።
@seble3248
@seble3248 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ ሳሳዝን እማይመለከተኝን እስከመጨረሻው ማየቴ ቱቱ
@t.y5386
@t.y5386 3 жыл бұрын
😂 እኮ ሞኝ አደረጉን!
@lensawame6930
@lensawame6930 3 жыл бұрын
እኔስ ብትል!?
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 жыл бұрын
Hhhhhhh 8.5 mill
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 3 жыл бұрын
ክክክክክ እኔስ ብትይ
@Myen0912
@Myen0912 4 жыл бұрын
ወደ ዶላር ስቀየር 250,ሺ የአሜሪካ ዶላር ለ30ሺ የአሜሪካ ዶላር መኪና በአሜሪካ ገቢያ እሱም ለዩስሰድ መኪና? ሀጢያት ነው።
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Era used aydelam
@welidsabir7928
@welidsabir7928 4 жыл бұрын
ማን ነህ አንተ ጋዜጠኛ ተብዬው የዳቦ ዋጋ ንገረኝ እስቲ ይሄ እኔን አይመለከተኝም ማለቴ ለአቅመ መኪና አልደረስኩም 11 ቁጥር ተጠቃሚ ነኝ /እግረኛ/
@solomontesfaye770
@solomontesfaye770 3 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄
@mikalkelati3167
@mikalkelati3167 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@ethiopian-Fairytalesinenglish
@ethiopian-Fairytalesinenglish 3 жыл бұрын
ታዲያ አንተ ዳቦ ቤት ሂድ ሌላ መኪና ቤት ይሂድ ምን ማለት ነው አብራችሁኝ ዳቦ ቤት አሰላልፋኝ ማለት አይነፋም
@Getaneh188
@Getaneh188 4 жыл бұрын
These are not luxury cars, they are rather regular cars for everyday use.
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
binalfew I can’t believe they called this car luxury
@Tube-xj7hm
@Tube-xj7hm 3 жыл бұрын
አየ የኢትዮጸያ ነገር እኔ ካለሁበት ሀገር 20 ሽ እሪያል የሚገዛውን የመጨረሻው ትልቁ ዋጋ ነው አላለም
@alemayehuwakjira7337
@alemayehuwakjira7337 4 жыл бұрын
Himmmm Mujib Amir, silemekina tinish ewuket chemir. sile tiretachihu ladek ewedalehu. TVET tiru ewuket tagegnaleh. chis ayawetam turbocharger silalewu bileh sewun atasasit. sewu mechim yaminachihual.
@AH-mq6xo
@AH-mq6xo 3 жыл бұрын
Defaruu eski ye bugati, Tesla, Lamborghini, wagawen Teralenn ?? Mecheme Tinish Aysketetheme !!
@faymay462
@faymay462 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ምን አስጫነን ከውጭ እርካሽ ነው
@tenubekele5553
@tenubekele5553 4 жыл бұрын
ብሩ በየጓሮው ይታተም እንደሆነ ነው እንጂ አሜሪካ ውስጥ የ$21 እና የ$22 ሺ ደለር መኪኖች እንዴት ነው ኢትዮጵያ ሲገቡ ይህን ያህል የሚያወጡት ቀላል ዝርፊያ አለ እንዴ Nissan Patrol ነው በናትህ V8 የሚባል የለም ሌላው Honda CRV $23-25 ሺ Rav 4ም ተመሳሳይ ዋጋ ነው ግን ለምን ይህን ያህል የሚወደደው እነ Porsche እዛ ቢመጡ ባንክ ያዘርፋሉ ማለት ነው በጣም ያሳዝናል for your info.all those cars are not lexury just regulars period.
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
ተክስ እስከ 200 % ይከፈልባቸዋል ነው የሚባለው ። በዛላይ ብራችን ገለባ ሆኗል ።
@kehugu
@kehugu 3 жыл бұрын
I bought Honda CRV 2019 in USA with 0 mileage for $32,000. The difference is about $60000.
@betawef9713
@betawef9713 3 жыл бұрын
ያገራችን ሰርአት ዝም ብሎ ነወ የአለም መገበያያ አንድ ነወ ግን ዋጋቸው ፊር አድለም እሰከ ቀርጡ ነወ ያሰበው
@alemneshfekadu7148
@alemneshfekadu7148 3 жыл бұрын
ተወደደ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
ከየት ይመጣል የምወደዉ ማኪና 4ሚሊየን አለ አሠማህም ሳይክል እገዛለሀ
@gmussie2152
@gmussie2152 3 жыл бұрын
The dealer is knowledgeable, good at his job
@lifisfullupanddouns2143
@lifisfullupanddouns2143 4 жыл бұрын
የኔጌታ ካለው ምን ችግር አለው አላለም ሆ ያለውማ ፕሌንም መግዛት ይችላል
@zuberjemal8398
@zuberjemal8398 3 жыл бұрын
Please ye hilux revolution price ifeligalew 2021 model
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 4 жыл бұрын
ለዘረፈ ለሰረቀ ችግር የለውም
@JohnSmith-rp7zl
@JohnSmith-rp7zl 3 жыл бұрын
ልክ ብለሀል
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Sayserkam megza busu saw sle anchi saltcye tawre alesh
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 3 жыл бұрын
@@fikermariamayalew1645 ሌባ ነህ መሰለኝ አንጨረጨረክ ጁንታው
@ኪያጅንታ
@ኪያጅንታ 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ቤንዝን ነው ጥሩ
@thefaceless6050
@thefaceless6050 4 жыл бұрын
Bro betam arif
@AllABOUTETHIOPIA-x2o
@AllABOUTETHIOPIA-x2o 4 жыл бұрын
Honda,Toyota , Nissan & Hyundai ማን ነው luxury ያላቸው? አታስቁኝ።
@wingloong7091
@wingloong7091 4 жыл бұрын
አቢሲንያ ይመር ya for Ethiopia it is
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 4 жыл бұрын
Ena bishoftu new??
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ስታንዳርድ መሰለኝ
@ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ 4 жыл бұрын
መኪና ሻጩ ስለመኪና የሚያውቀው ምንም ነገር የለም። የመኪናውን features (ልዩ ስለሚያደርጉት ነገሮች) ሲጠየቅ - "ውስጡ አበባ መስሏል" 🤣🤣 ከታዩት መኪናዎች ውስጥ lexury brand የለም። የNissan lexury brand - Infinity እንጂ ራሱ Nissan አይደለም። የToyota lexury brand - Lexus ሲሆን የHonda lexury brand - Acura new። አዲሱ Toyota RAV4 አሜሪካ ውድ ከተባለ ዋጋው 38,000 ዶላር ወይም 1.2 ሚሊዬን ብር ነው። አውሮፓ Nissan Patrol ውድ የሚባለው 90,000 ዶላር ወይም 2.9 ሚሊዬን ብር ነው። አይ ኢትዮጵያ ከመንግስት እስከ ነጋዴ የሌባ ፋብሪካ የሆነች ሃገር!
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Karet mebal neger ale
@wondmayele9886
@wondmayele9886 3 жыл бұрын
መግስትማ ሸርሆልደር ነው በ4ሚሊዮን 2ቶዮታ ይገዛል
@ኢስላምነውሂወቴሰውሞትአነ
@ኢስላምነውሂወቴሰውሞትአነ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የስራመኪና ጠይቅልን 8 እከ 12ሰው የሚዝ
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 жыл бұрын
ውድ "አላህ" የስራ መኪኖች አይነትና ዋጋን በዚህ ሳምንት ይዘን ስለምንቀርብ ይከታተሉን!
@ኢስላምነውሂወቴሰውሞትአነ
@ኢስላምነውሂወቴሰውሞትአነ 4 жыл бұрын
@@EyohaMedia እሼ
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
ሰርቶ ያገኘና የገንዘብን እውነተኛ value የሚያውቅ ሰው የፈለገ ቢተርፈው በየትኛውም የአለም ክፍል ከ60-70 ሺህ ዶላር በላይ የማያወጣ መኪና በ250 ሺህ ዶላር አይገዛም ‼ የኢትዮጵያስ የሚገርም ነዉ ‼
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Ethiopia weast eko yfelg makin btgaze taxu 4×naw
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
@@fikermariamayalew1645 አራት እጥፍ ታክስ የተደረገው በምክንያት ቢሆን ችግር የለውም, ምሳሌ የመንገድ እጥረት, አካባቢያዊ ብክለት ወዘተ, ግን ሀገሪቷን የሞላው በሌሎች ሀገር መንገድ ላይ የማይፈቀድ በካይና ገዳይ (unresponsive) አሮጌ መኪናዎች ናቸው። ምክንያታቸው "አሮጌ መኪናዎቹ ናቸው ቤተሰብ የሚያስተዳድሩት" ነው ። ቅንነት ቢኖራቸው ግን ለምሳሌ መንንግስት ከኪሱ አምስት ሳንቲም ሳያወጣ ከአዲስ መኪና ቀረጥ በጣም ያረጁት ከመንገድ እንዲወገዱ በመካስ ቢያንስ ከባቢያዊ ንፁህናን ደህንነትን ማሳካት ይቻላል ። ችግሩ ፖሊሲ አውጭዎች ፕሮፌሽናሎች ሳይሆኑ በስሜትና በምቀኝነት ያደጉ ካድሬዎች ናቸው‼
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
@@TH-qk6ez gen buzu saw eygza
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
@@fikermariamayalew1645 እሱን እኮ ነው የምልሽ, እነዛ "ብዙ ሰዎች" ምን አማራጭ አላቸው ? እኔ የምኖርበት ሀገር አንድ "ወረዳ" county ውስጥ ያለ የመኪና ብዛት እኮ ነው ጠቅላላ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
@@TH-qk6ez Ethiopia wast yalew makina bzat 2.8 million naw yalew 1 saw buzu makina ynorawl campany yale salzi 700ehi saw naw mkina yalew
@tesfayeasmare4450
@tesfayeasmare4450 4 жыл бұрын
😂😂😂 ሰው ግን ደፍሮ ይገዛል አባባልህ ተመችቶኛል
@ethiopan100
@ethiopan100 4 жыл бұрын
እና እሱ በታክሲ ተጋፍቶ ሄዶ ስለ ስለ 8.5 እያወራበት 😅
@mebratambaye3674
@mebratambaye3674 4 жыл бұрын
They didn't work hard for the money. That is why they throw it on a car knowing that it can be hit anytime by another car as there is no respect for a traffic rules in the country. Shame
@alexdz5648
@alexdz5648 4 жыл бұрын
I will take it 8mil
@treered583
@treered583 4 жыл бұрын
@@ethiopan100 kkkklkkkkk ewnet nw
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
mebrat ambaye የተሰረቀ የሙስና ገንዘብ
@ethd8561
@ethd8561 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው👏👏
@ollytesfaye9611
@ollytesfaye9611 3 жыл бұрын
niassan patrol be 1L 2km new mihedew gn jeles nedaj aybelam yelal defar
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 жыл бұрын
15 miles per gallon not per liter. About 4 mile per liter.
@pardonthete7868
@pardonthete7868 3 жыл бұрын
መክነዎቹ ጥሩ ነቻዉ ወጋቻዉ ግን መግዘት ሰይሆን በጠጋበቻዉ መለፍ ይዘጋንናል
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 4 жыл бұрын
Fochun zamanawe makina sent yeshatal?
@tayeferede3061
@tayeferede3061 4 жыл бұрын
ይሄ ትልቅ ዝርፊያ ነዉ እንደኔ እንደኔ ከዉጭ አስመጥቶ ለመንግስት ታክስ መክፈል ያዋጣል ህዝቤ አትሽወድ .....!!!እስካሁን የታዪት መኪናዎች 20 -40 ኬኔድያን ዶላር ቢያወጡ ነውትልቅ ዘረፋ ነው ወገኔ......ልጁ ግን ማለቴ ሴልስ ማኑ ደፋር ነውብል አላጋነንኩም እውቀትም ያንሰዋል ግንይመቸው እንጀራው ነው......lol አምራቾቹም በዚህ ዋጋ አልሸጡትም በግጠኝነት ብናገር ።።።።አይመስላችሁም…!!!
@endalesolomon9539
@endalesolomon9539 4 жыл бұрын
endet walachihu taye betam yikirta !!! min meseleh lezih mekina tax be erigitegninet ke 40,000-50,000 $ dollar yikefilalu ye transport ye hager wust gebi ye enesun tirfi sitichemir betam yihedal bizum genzeb gize silemiwosid ante endasibikew kelal ayhonim le difirete yikirta eyeteykugn yikinah elalehu melkam gize!!!
@tayeferede3061
@tayeferede3061 4 жыл бұрын
@Endale Solomon እንድሽ እውነት አሁን መንግሥት ከመኪናው አምራች እኩል ያገኛል? በ አዲሱ ታክስ ውል መሰረት ካልከኝ ? ይመችህ ግን አንድ ነገር ያልገባኝ እንዴት መንግስት አንድ ብሎን ሳያቀብል ያን ያህል የታክስ ክፍያ ያስከፍላል ? ሁለተኛ ያን ያክል ቀረጥ ተከፍሎ የሚገዛው ሰው ምን አይነት ሰው ነው ? መቼም የዘረፈ ሰው መሆን አለበት እንጂ በላቡ ያደረ አይመስለኝም… እና ብቻ ያለውም ሰውቢሆን በኑሮው የተሳካለት 8ሚሊዮን አውጥቶ የሚገዛው ሰው ያመት ገቢው ምን ያህል ቢሆ ን ነው??? ሚልየነር ካልሆነ በስተቀር ኢትዮጵያ እንደሆነ በየጊዜው የኑሮ ግሽፈቱ አየጨመረ ነው የሚነገረው ብቻ ግራ የሚገባ ነው ሆነብኝ ለእኔ :: ተስፋ ያስቆርጣል በእውነቱ ። አኔ በምኖርበት አገር $ከ1000-3000 canadian dollar 1 ዶላር በ22 ብር ምታው ጥሩ የተባለ መኪና ይገዛል እንደየ አቅማችን ...የሀገራችን ግን በእውነቱ ቅጥ አጥቷል ብል አላጋነንኩም!! ብቻ እኔን ይለፈኝ ብዬ ልቋጨው እንድሽ ...Thank you for the reply ...on the comment I made--
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 4 жыл бұрын
የዱቤ ሽያጭ አገልግሎቶችይሰጣሉን?
@robaroba1103
@robaroba1103 4 жыл бұрын
Lol be 4000000 birr malet eko $ 100,000 us malet nw so USA nw yemenorew ezeh endesu aye net mekena 3 tegezabetaleh lezawem 2020 Year car !!!
@ተሜው7
@ተሜው7 4 жыл бұрын
Roba Roba right, gn Wode Ethiopia midersewbeske 200% dress mihon tax ena lala woch honobet new, Ante endalkew bihon ema enlk nebere
@getachewasefa5219
@getachewasefa5219 3 жыл бұрын
ቀልደኛ ለሁሉ በአቅሙ ይላል እንዴ ከሚሊዬን ውጪ ያልጠራው ተመጣጣኝ ይላል ኢትዮጵያ ነው ያለህው አባ ።
@shunumii7214
@shunumii7214 3 жыл бұрын
እነዚህ ወድ መኪና ያሳይዋቸውና ባለስልጣን በሙስና ነጋዴው ደግሞ የሌለ ዋጋ በመሸጥ ህዝቡን ያስቸግሩታል። በደርግ ጊዜ የሃገሪቱ ሃብት እንዳይባክን ቅንጡ ዕቃዎች ከውጭ ማስገባት ክልክል ነበር። ለሃገር ኣሳቢ መንግስት ማለት ደርግ ነበር።
@tirukenmekonnen8158
@tirukenmekonnen8158 4 жыл бұрын
Wow wow Gerami new kekenesule enemtalen
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 4 жыл бұрын
Betam enameseginalen.
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
ምናው በሰላም ነው
@askalegedasembeta7940
@askalegedasembeta7940 3 жыл бұрын
ለመሆኑ ማን ነው በዚህ ዋጋ ኢትዮጵያ ውስጥ ማን ይገዛል ??? እይ አለማወቅ ለመሆኑ ኢትዮጵያ ደሀ ከሚባሉት አገሮች ስንተኛ ደረጃ ናት ?? ይገርማል ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም በልተው ያድራሉ ??? የሚበሉት ዳቦ አላቸው ወይ??? ይህ ለምስኪኑ ደሀ ኢትዮጵያ ዊ ችካኔ ነዉ !!! መጀመሪያ ከሀገሪታ ደህንነት ብታጠፋ!!!
@Koke01-24
@Koke01-24 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ይኤ ሰውየው የተራው ቁትር የማቀው ሀስተማሪዪ ሲያስተምረይ ሁለተያ ደረጃ ትምህርት ቤት እየአለው ነው፣
@susulove7069
@susulove7069 3 жыл бұрын
የት ቢማር ነው የሄን ሁሉ ቁጥር ያወቀው??
@fatumatube1670
@fatumatube1670 3 жыл бұрын
ክክክ
@masentertainment1229
@masentertainment1229 3 жыл бұрын
አገራችን በዚ አይነት መቼም መቼም ከትራንስፖርት ችግር አትወጣም መንግስት የቀን ሌባ ነጋዴ የቀትር ሌባ አለ ደሞ የማታ ሌባ ጊቢ ገብቶ አፅሟን ሚያስቀር ታዲያ መቼም አትላቀቅም
@Aman-yp8yt
@Aman-yp8yt 3 жыл бұрын
Ka prank balay aznany vidio new😄😁
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 23 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
አዲሱ የ TESLA cybertruck  መኪና
13:55
jahnny
Рет қаралды 128 М.