በሁለት ደቂቃ ተሰርቶ የሚያልቅ ለቁርስ የሚሆን ነገር ተጋበዙልኝ

  Рет қаралды 66,565

እሙ አልያ  umu aleya tube

እሙ አልያ umu aleya tube

Күн бұрын

ስለ ኩከር ቅንጬ አሰራር

Пікірлер: 53
@saragoytom5543
@saragoytom5543 Жыл бұрын
አሬፋ ነው በማካ ሳይሆን በእንጨት መማሰያ አማሰይ በማንካ ብረት ለብረት ሲፋቀፋቅ ለጢና ጥሩ አደለም
@umualeyatube862
@umualeyatube862 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን ድስቱ አሪፉ ድስት ነው ሚፈቀፈቅ አይደለም ለማነኛውም ለጤንነት እንጨቱ ማማስያ ይሻላል
@martagerma1399
@martagerma1399 4 ай бұрын
Ere betam yerbshal mankiaw
@user-rq1pi3yi2v
@user-rq1pi3yi2v Ай бұрын
😂
@neimakedir-cr4rn
@neimakedir-cr4rn Жыл бұрын
የማንኪው ድምፅ ግን ይረብሻል ሀቢብቲ
@yuseratube381
@yuseratube381 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@akwtkaw-ed9xl
@akwtkaw-ed9xl Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@life-cw1yo
@life-cw1yo 2 жыл бұрын
ማሻላ ጎበዝ በርቺ ማርርር
@aminesru9931
@aminesru9931 2 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@zahrahh2389
@zahrahh2389 8 ай бұрын
ማሻአሏህ እስቲ ልሞክርው ከዛም ለብትሽ አዲስነኝ እኔን ደምሪኝ🏃‍♀️
@user-vf8ji3jm7p
@user-vf8ji3jm7p 2 жыл бұрын
በቺ
@user-zc6te9sl8k
@user-zc6te9sl8k Жыл бұрын
በርቺ የኔ ፍቅር
@user-gc6rc4rk1d
@user-gc6rc4rk1d Жыл бұрын
እህቴ ስሚኝማ እስኪ ለመቀነስ ፈልጊነዉ መፍትሄካለሽ❤❤
@umualeyatube862
@umualeyatube862 Жыл бұрын
ሁሌም ትንንሽ ሳታበዢ ሰርተሽ ብይ ጣፋጭ አትብይ እራት በግዜ ብይ ወክ እስቦርት ጨምሪበት
@zeynbeahemd2683
@zeynbeahemd2683 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም
@uaedxb6960
@uaedxb6960 6 ай бұрын
ማንኪያው ድምፁ ይረብሻል በስማም
@sho6996
@sho6996 2 жыл бұрын
💪💪👍
@meremshi
@meremshi 11 ай бұрын
ለመወፈርይረዳል.እህት
@umualeyatube862
@umualeyatube862 11 ай бұрын
አያወፍርም እኔ ለመክሳት ነው የምጠቀመው ቁርሴ ሁሌ እሱ ነበር ምበላው
@hany3118
@hany3118 6 ай бұрын
ውፍረት አልመክርም ግን ለመወፈር ከፈለግሽ ነጭ ዱቄት ዳቦ ብይ በተለይ እቤት ውስጥ ወድያው ተቦክቶ የሚጋገረው
@ExcitedLemur-ho5cq
@ExcitedLemur-ho5cq 4 ай бұрын
ለመወፈር ይሆናል እህት
@umualeyatube862
@umualeyatube862 14 күн бұрын
ለመወፈር ሚሆን አይመስለኝም እኔ ለመክሳት ነበር
@Saada-f5l
@Saada-f5l Ай бұрын
ለምን ያገለግላል እስኪ መልሽልኝ ዝም እዳትይ አይተሽ❤እህት
@umualeyatube862
@umualeyatube862 14 күн бұрын
እኔ እንድከሳ ነበር ምጠቀመው
@SofiSofi-bg7qn
@SofiSofi-bg7qn 9 ай бұрын
እረማንኪያሽን ቸይው
@tarikutadesse6430
@tarikutadesse6430 11 ай бұрын
ማንኪያሽ ይረብሻል
@umualeyatube862
@umualeyatube862 11 ай бұрын
አዎ ይረብሻል እንደዚህ ሚረብሽ ኡልመሰለኝም ነበር
@user-wt5vg9cc9o
@user-wt5vg9cc9o Жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ማንኪያው ይረብሻል
@umualeyatube862
@umualeyatube862 Жыл бұрын
አዎ ስላስበው ነው በማንኪያ የሰራሁት በእንጨቱ ማማሲያ ማማሰል ነበረብኝ 🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌷🌷🌷🍓🍓🍓🍓🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-wt5vg9cc9o
@user-wt5vg9cc9o Жыл бұрын
እሽ ውዴ በርቺ
@etuumulneh2568
@etuumulneh2568 2 ай бұрын
Echet mamasya tetekemi
@abebamail3599
@abebamail3599 4 ай бұрын
Bemankiya eyamaslsh jiro tadenequrialsh yeencht mamaseya yelmndee gelttu
@tesfaneshdenbela8145
@tesfaneshdenbela8145 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@seblewongelabebe4203
@seblewongelabebe4203 Жыл бұрын
Beka???
@umualeyatube862
@umualeyatube862 Жыл бұрын
አው
@ghccc5684
@ghccc5684 11 ай бұрын
መወፈር እፈልጋለሁ ያወፈራል
@umualeyatube862
@umualeyatube862 11 ай бұрын
አያውፍርም
@BrukTina
@BrukTina 10 ай бұрын
እንዴት
@umualeyatube862
@umualeyatube862 10 ай бұрын
@BrukTina ያው እንዳየሺው ነው
@yarab4997
@yarab4997 5 ай бұрын
በቃ 😀
@sho6996
@sho6996 2 жыл бұрын
ዋዉዉ፣
@Rita12434
@Rita12434 2 ай бұрын
Cew ayechimerem
@umualeyatube862
@umualeyatube862 14 күн бұрын
እኔ ጨው ስላልፈለኩ ነው ማር ይሻላል ለሰውነት ግን ሾርባ ከሆነ በጨው ነው ሚጣፍጠው
@kassarahel29
@kassarahel29 5 ай бұрын
መጀመሪያ ቅንጨና አጥሚትን ለይተሽ እወቂ
@umualeyatube862
@umualeyatube862 14 күн бұрын
አንቺ ካወቅሽ ይበቃል
@user-gp7gt9sq5f
@user-gp7gt9sq5f 10 ай бұрын
ይወፍራል ውይ
@umualeyatube862
@umualeyatube862 10 ай бұрын
አያወፍርም
@user-gp7gt9sq5f
@user-gp7gt9sq5f 10 ай бұрын
@@umualeyatube862 የሚዋፍር ስራን እስኪ
@endris_
@endris_ Жыл бұрын
አሁን ለረመዳን እድሰራ ተብየ ይሄን እያየሁ ነው😰😂
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 11 ай бұрын
እራት መመገብ አይቻልም
@umualeyatube862
@umualeyatube862 11 ай бұрын
ይቻላል ምንም ችግር የለም
@user-jf4ji9ye5o
@user-jf4ji9ye5o 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-ol6uh8zn3c
@user-ol6uh8zn3c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
የኦትስ (የአጃ) ቂንጬ አሰራር - Ethiopian food - How to make Oats
7:59
Meni Tube - መኒ ቱዩብ
Рет қаралды 3,9 М.
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 123 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 45 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Surba Quaker Dajaj  / Ramadan kareem…..
5:19
Lanny neth
Рет қаралды 51 М.
Ethiopian Food/Cook - How to Make OATMEAL - የኦትሚል አሰራር
21:46
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 88 М.
ጸጉራችሁ ብዙ እና ጠንካራ እንዲሆን ይሄን ተጠቀሙ
17:34
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 79 М.
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 123 МЛН