አባላት ስብሰባውን አቋርጠው ወጡ! | የአማራ ክልል ም/ቤት ልዩ መረጃዎች!

  Рет қаралды 58,689

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Пікірлер: 50
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 2 жыл бұрын
በርቱ ወገኔ
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 жыл бұрын
ስላም ለህዝባችን ስላምለሀገራችን
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 2 жыл бұрын
አማራ በዚህ ግዜ ስለ አማራ እንጅ ስለ ኢትዮጵያ ማሰብ ማውራት መጨነቅ ጅልነት ብቻ ነው። ግዜ አትስጡት ስለ አማራ መደራጅትና ትግል እናውራ? አማራ በቀኝ ግዛት ተይዞል ።
@semira-g2r
@semira-g2r 2 жыл бұрын
ለአማራ ህዝብ እደ ሙስጠፌ ሙሀመዲ ለህዝቦቹ ታማኝ ፍትህሀውይ መሪ ይወፍቀንን ባእዴንን ከነ ብልፅግና የንፁሀን ደም የናቶች እባ ጎሪፍ ሆኖ ይውሰዳቸው
@tedyamsalw2981
@tedyamsalw2981 2 жыл бұрын
የመረጃ ምንጮቻችን
@fevenayale5593
@fevenayale5593 2 жыл бұрын
ህዝብ እየተጨፈጨፈ ማንም ለህዝብ የሚያስብ የለም። ለስልጣናቸው ነው እንጂ በቃ ኢትዮጵያ እየፈረሰችና እየተዋረደች ነው !!!!
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮ ኒውስ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 жыл бұрын
የአማራ ባለስልጣን በጣም ትገርማላቹ አንቺ ብሎ አፈጉባይ ታሪክ ይፍረድባቹ
@abtamuayasu4184
@abtamuayasu4184 2 жыл бұрын
የአማራ ብልፅግና ድኖም የወያኔ ሰራ አሰፈፃሜ ነበር አሁንም የተረኛው ስራ አስፈፃሚነት በደንብ ተጠናክረው ተናበው እየሰሩ ነው አማራው ካልነቃ መተካት ማፈረስ ካልቻለ ገና ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለዋን በአዴን አማራን ዋጋቢስ እያረገው ነው
@msiganawabrowasse8539
@msiganawabrowasse8539 Жыл бұрын
ትንሾች ከፊት ሆነው ሀገራችን አሳነሷት
@tadewelde2597
@tadewelde2597 2 жыл бұрын
መረጃ ለመስጠት ነዉ በአፋር በዞን አንድ በአሳይታ ፕሪፓራቶሪ መሀመድ ሀንፈሬ ት /ቤት የሚያስተምሩ ምህራን 2ኮፒተር ጠፈቷል በማለት መምህሩ አረፍት በመዉሳጃጀዉ ሰአት በአሁን ሰአት በማረሚያ የገኛሉ እነበለጠ ይህን መረጃ ለአለም አስተላልፈላቸዉ
@dadaopal7058
@dadaopal7058 2 жыл бұрын
ለማድመጥ ያስቸግራል። የጥራት ነገር አሳሳቢ እየሆነ ነው። በተለይ በላይ ጋ።
@solomongebregiorgis7272
@solomongebregiorgis7272 2 жыл бұрын
ግለስቦቹን በማቅረብ የሚሉትን ህዝቡ ቢስማው አሉ የሚለውን ያስቀራል እንደጋዜጨኛተገቢውን መረጃማስተላለፉ መልካም ነው
@meskineway4162
@meskineway4162 2 жыл бұрын
አይ ብአዴን በድኑ ጭፍጨፋ እየፈፀመ ያለው እራሱ ነው
@abebaworku941
@abebaworku941 2 жыл бұрын
Abiy stop Amhara Genocide 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@arjanoabay8077
@arjanoabay8077 2 жыл бұрын
“ሰው ማለት ሰውንየጠፋ እለት ሰው ሆኖ መገኘት ነው“ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ! ምንጊዜም ሰው ሆነህ ተገኝ!
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 2 жыл бұрын
ጥሩ ዝግጅት ታርርባላቹ አንዳንዴ ንግግሩን ስታቁኣርጠው ይስትዋላል
@hundetafa4450
@hundetafa4450 2 жыл бұрын
እውነት የአማራ ክልል መሪዎች ለክልሉ ሕዝብ የቆሙ ናቸው? አማሮችስ ናቸው? ህዝቡ አሁንም እንደተኛ ነው ? ህዝቡ ምሱ መደቆስ ነው ማለት ነው ?
@semira-g2r
@semira-g2r 2 жыл бұрын
ባእዴንን የአማራ ካሰሪ ናቸው
@asmamawmekonnen2330
@asmamawmekonnen2330 2 жыл бұрын
Bertu
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
አማራ ክልል ውስጥ የብአዴን ባንዳዎችን እያደነ የሚያስወግድ የምስጢር ሀይል መፈጠር አለበት ። ግንቦት ሰባት እንኳን ገዳይ ቡድን አለው ።
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 2 жыл бұрын
ከነ ቤተሰባቸው ማጨድ ያኔ ካድሬ ሁላ ሞት ምን እንደሚመስል በራስ ደርሶ ያዩት ነበር
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 2 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ተናፋቂዎች
@ጋዲሳ
@ጋዲሳ 2 жыл бұрын
የኢሓዴግ የበኩር ልጅ ብአዴን ስሙን ቀይሮ ማሙሼ ጡጦ ስጡት ምግብ እስኪጄምር
@mkuwaitmkuwait7955
@mkuwaitmkuwait7955 2 жыл бұрын
ሽመልስ እርስ ኦንግንው ለህዝብማ የቆመው ሙስጠፊ አልሸባብን አርበድብዶ አጠፍው
@fevenayale5593
@fevenayale5593 2 жыл бұрын
አይ ሞስጠፌ ሌባ ነው እሱ እራሱ ከአልሸባብ ጋር ነው የሚሰራው ። ህዋሃት ማመስገን ጀመራቸው ……??? ገና ታቃላቹ ጥቅሞችን በጣም ግፍ ታቹ ነበረ ።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
ዘገባችሁ መልካም ቢሆንም ነገርን በመደጋገም ጊዜ ለመግደል የምታደርጉት ጥሩ አይደለም
@melauabegaz9762
@melauabegaz9762 2 жыл бұрын
ከኢትዬ ኒውሶች በጣም በጣም ከሚደብረኝ ነገር ውስጥ በለጠ ካሳ እንደ እንቁራሪት እ.እ..እ..እ...እ እያለ የሚያንቋርረውን ነገር መስማት ነው። አሁንማ በላይ ማናዬም እንደ ጥሩ ነገር እየቆጠረው ነው መሰል እሱም ሊያቋርር እየተለማመደ ነው። የሰው ልጅ ከሌላው እንስሳ የሚለየው መልካሙን እና ጥሩውን በእራሱ ወይም በሌላው ካየው ስህተት መማሩ ነው። በለጠ ግን በምንም መልኩ እራሱን ሊያሻሽል የማይችል ጀዝባ ነው። ይህን ያልኩት ከአሁን በፊት ለ2 ጊዜ ያህል መጥፎ ልምድ መሆኑን ገልጨልህ ልታሻሽል ባለመቻልህ ነው።
@beletekassa2026
@beletekassa2026 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@beletekassa2026
@beletekassa2026 2 жыл бұрын
ስለ አስተያየቶች
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 2 жыл бұрын
አንተ በጣም አይተኸዋል። ከቪደዎ ላይ እ እ የሚሉትን እ መልቀም እ ነው እ። እ
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
አፈናው ከግለሰብ እስከ ምክርቤት አፈና 😢😢ለተራው ህዝብ ፍትህ ብለን ለብልፅግና አመራር ፍትህ ብለን ምን ይዘለቃን ያጀመአ 😂😁😁😂
@semira-g2r
@semira-g2r 2 жыл бұрын
እየተራ እየተነሱ እየተራ ታፍነው አለቁ እኮ ባዲ ቢነሱ ጥሩ ነበሪ
@dertech
@dertech 2 жыл бұрын
አባላት ጥለዉ ከወጡ ተመልሰዉ እንዳይገቡ ማድረግ ነዉ አለቀ የወያኔ ተላላኪዎች ናቸዉ በስመ አማራ ገብቶ ለዉጥ የማያመጣዉን በዚሁ አጋጣሚ መለየት ነዉ
@hnenisehths8874
@hnenisehths8874 2 жыл бұрын
STOP AMAHARA GENOSAYDI
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
Egypt was training Somalia pilots for free in 1960's & 1970's. Egypt was also behind the two Ethio-Somalia wars of 1963/4 & 1977/8. Somalian governments were sacrificing the lives of Somalia soldiers for the interests of Egypt. Two Somalian governments betrayed their own people for the interests of another country.
@አማንሁን
@አማንሁን 2 жыл бұрын
በላይየ:- ሲጀመር አስገዳጅ ስምምነት ...... የሚል መግለጫ የሰጠው የግብፅ ፕ/ት ፅ/ቤት እንጂ መሪዋቹ አይደለም..... ሲቀጥል ይህ መልእክት ለግብፅ ብዙሃን መገናኛዎች እንጂ ለኛም ሆነ ለቀሪው አለም ረብ የለሽ ነው።
@typingmongolia7741
@typingmongolia7741 2 жыл бұрын
Hulum banda new selam endmta atflegum kelelu endtrames meflege ayesakam
@asfeshumamo6033
@asfeshumamo6033 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ የማየቀው ነገር ይነግሩናልሉ ብላቼ ነው ይልቅ ነገሩን ቢያበርዱት ለአማራ አመራሮች ስከን ብለው ወደ ልቦናቸው ይመለሳሉ ከውስጥም ከውጭም የክልሉን አመራር እረፍት ነስቶ ምን ለማምጣት እንደሆነ አልገባንም
@bayumogos8448
@bayumogos8448 2 жыл бұрын
ውይ በላይ ዘለቀ የባንዳ ስብስብ
@addissheger2091
@addissheger2091 2 жыл бұрын
በአማራ ጨፌ ምክር ቤት አስተያየት መስጠት አጥብቆ የተከለከለ ነው፡፡ ታዲያ ምን አዲስ ነገር አለና ነው እንዲህ እንቶ ፈንቶ ትንተና ቢጤ የምትሰጡት፡፡ የአማራ የህልውና ጠላት ብአዴን ስለሆነ ወይኔን ወይም ኦነግን መርገም አስፈላጊ አይደለም፡፡
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@derejeambachew1029
@derejeambachew1029 2 жыл бұрын
በአማራ ጨፌ ...ወድጀዋለሁ ፡፡ ብ አ ዴ ን ማለት የሕዝብ ትግል ሸጦ ከርሱን የሞላ የአጋሰስ ስብስብ ነው ። ችግሩ ከዚህ የአጋሰሶች ስብስብ መልካም ነገር የምንጠብቀው የኛም ችግር ነው ።
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН