ዝም ብላችሁ ጥሩ ሁኑ.....😥😥😥😥

  Рет қаралды 22,872

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 307
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 10 ай бұрын
ግን ኮ ወንድሜ መልካም ስትሆን ሰው ሁሉ ይጎዳሀል መልካም ለመሆን ሰው ሲዘጋጅ ለመጎዳት ለጥቃት መጋለጥ ነው ደሞ መልካምነት ለራስ ነው እኔ መጥፎ ሰው መሆን አልችልም ግን እየጎዱኝ ምንም አትል ይላሉ ብቻ አልሃምዱሊላህ
@whatwouldyourather206
@whatwouldyourather206 10 ай бұрын
Yesewu mechawecha new emithonewu enema kefu adergegn beye metseley hula jemrialehu
@AmetuAmetullah
@AmetuAmetullah 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ ጅል ናት እያወቅሽ አንዳላወቅሽ ያሥባሉ😢😢😢 እረ አኔስ አልቻልኩም
@fafitube8112
@fafitube8112 10 ай бұрын
እንደኔ በመልካምነቴ በየዋህነቴ በጥሩ ስብእናየ የተጎዳ የለም 😭😭😭
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 10 ай бұрын
መልካም ነት ለራስ ስለሁነ እንቀበለው እጂ እዳልሽው ሰዎች ጥሩ ስትሁኝላቸው ጅል ያረጉሻል ግን እግዚአብሔርም መልካም እድንሁነበር የፈጠረን ግን አዳድ ሰውች ይፈታተኑሻል
@makdatube8713
@makdatube8713 10 ай бұрын
ጥሩ ሰው ሞሆን ማለት እራስህን ሳትጎዳ እራስህን ኣሰብረህ ነው እራስህን ዝቅ ኣርገር ክሆነ ኣይሆንም ጅል ነው ትባላለህ ለሰው ፍቅር ስጥ ይባላል ግን ቅድሚያ ለራስህ ኣፍቅር 😢😢❤❤
@TiruB
@TiruB 10 ай бұрын
በስማም በዚህ ልክ በሰወች መገለፅ በራሱ መታደል በንግግርህ ውስጥ የሰውየውን ደግነት አየሁት ነፍሱን ይማረው እናተንም እግዚያብሔር ያፅናችሁ ወንድሜ🙏
@ethiohabesha8426
@ethiohabesha8426 10 ай бұрын
እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ ዋሱ ደግነት የሚለው ቃል ብቻ አይገልፀውም ነብሱን በገነት ያኑርልን እኔ በሂወቴ እንዳንተ ባልናገርም ብዙ ከሱ ተምሬያለሁ ሁሌም በልባችን ይኖራል የምትለው በሙሉ እውነት ነው ታናሽ ወንድሜ ።
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏 amen talak wendme
@blueblue8966
@blueblue8966 10 ай бұрын
ጥሩ መሆን ምን ማለት ነው ጥሩ መሆን ማለት በቁም መሞት ማለት ነው? እጅግ ጥሩ ሆነን እድሜያችንን እውቀታችንን ልፋታችንን ሁሉ ነገራችንን ሰተናቸው ጥለውናል ዞር ስንል ስንነቃ ማንም አለሁ አይዞሽ ያኔ ምርኩዜ ነበርሽ የሚል የለም Sacco logically mentally ከሞትን ቡሀላ አቅም የከዳን ማገገም ያቃተን ብዙ ሰወች አለን ለሞተው ነፍስ ይማር እረፍቱ የመልካምነቱ ዋጋ በሰማይ ይከፈለው ነገርግን አለም ጨክናለች እና ስለመልካምነት አይገባኝም
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 10 ай бұрын
በእውነት ወንድሜ ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በቅዱሳን እቅፍ ያኑራት የተባረከ ሰው ነው ለቤተሰቦቹ እና ለባለቤቱ ልልጆቹ መጽናናቱን ይስጣቸው በጎ ሆነን እድናልፍ እግዚአብሔር ይርዳን😥😥🙏
@susuahmed1690
@susuahmed1690 10 ай бұрын
እኔ ሁሌም ሰው እወድሃለሁ አከብራለሁ ከራሴ በላይ ለሰው እጨነቃለሁ ይሉታዬ ብቻ በቂ ነበር ግን የሰው ምላሻቸው በእኔ ልክ መሆኑ ቀርቶ ለስሜቴ ስለማይጨነቁልኝ እነሱን እንድመስል እየቀየሩኝ ነው😢 ፈጣሪ ክፉ አስቦም ሆነ ተናግሮ ከሚቀይርህ ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን😢🙏
@akelesiya8645
@akelesiya8645 10 ай бұрын
ወድሜ በጣም ልክ ነህ አካልህ ነው ሚሞተው ስራህ ሁሌም በየሰው ልብ ውስጥ ይኖራል ለኔም ያክስቴ ባል እንዲ አይነት ሰው ነበረ ነፍሳቸውን ይማረው ባፀደ ገነት ያኑራቸው ለናንተም መፅናናቱን ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 10 ай бұрын
ውይ ሲያሳዝን ነብስ ይማር ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያድርገው ለእናንተም ለቤተሰቦቹም ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ🙏 ልክ ነው ሂወት አጭር ነች በተለይ መልካም ሰወችማ በዚች ምድር ላይ አይበረክትም 😢😢😢😢😢
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt 10 ай бұрын
ውይይ በጣም ነው ያዘንከው አንተን ሳይ እህት ምንኛ እንዳዘነች ገባኝ 😢 ነብስ ይማር ለእናንተም እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን መልካም ሰዎች ለምን እንደማይበረክቱ አይገባኝም ስናጣቸው ደሞ ምንግዜም ከአይምሮአችን አይጠፉም። መልካምነት ለእራስ ነው ሰዎች መልካም ስንሆንላቸው አንዳንዴ ጅል አርገው ቢያዩንም መልካም መሆን ለራስ ነውና መልካም እንሁን
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 10 ай бұрын
አይዞህ የኔ ውድ የእህትክ ባል በምድር እያለ ለሰማዩ ቤቱ የገነትን በር ተከፍቶለታል መልካም ስራ ከእግዚአብሔር ነውና። እግዚአብሔር መንግስተ ሰማይን ያውርሰው። ለእናንተም ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጆቹ በሙሉ መፅናናትን ይስጣችሁ።😢😢
@meseretabera8270
@meseretabera8270 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ ለምንድን ነው መልካም ሰዎች በጊዜ የሚለዮን አምላክ ነፍሱን ይማር።
@HikmaMukerem
@HikmaMukerem 10 ай бұрын
አይዞህ አላህ ያፅናቹ አኗኗሩ አምሮ ትውስታውም ያማረለት ሰው ሲለይ ይከብዳል ግን ጠንከር ማለት ዘውታሪነት ለሰው ልጆች አልተሰጠም " ለማንም የሰው ልጅ መዘውተርን አላደረግንም አንተ ብትሞት እነሱ ዘውታሪዎች ናቸውን ? ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት በክፉም በበጎም ነገር እንፈትናቹኃለን ወደኛም ትመለሳላቹ " .. ቁርዐን
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እንዲህ ነው ለምን እንደሆነ አላዉቅም ግን መልካም ሰወች ከዚህ ምድር ላይ ብዙ አይቆዩም በቃ ጥቂት ግዜ🙏😢
@Bekivideos
@Bekivideos 10 ай бұрын
ለካ ሟች ነን ዘላለም እንደሚኖር ክፋት አንሥራ🙏 እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥ.. ❤️ በፀሎት አስባቹሃለው አይዞን. እንዲህ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን ለኛም ትምህርት ነው 🙏🙏
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 10 ай бұрын
እኔ የዛሬ ሁሎት ኣመት ባለቤተይ ኣርፎ መፈጠረይ ጠልች ራስ መጥፈት እፈልግ ነበር እግዚአብሔር መልካም ነው የእናታችን ሳራ ስባት ባሎችዋ ስመቱባት ታሪክ ስስማ እኔ ማን ነኝ ታድያ ኣልኹ ተመስገን ከዛ ባሃላ በጣም ጠንካራ ስው ሆንኹ ኣሁን በጣም ደስተኛ ነኝ እና ኣይዞህ ወንድሜ ኣዎ ልክ ነህ መልካምነት ለራድህ ነው ምን ጊዜም መልካም እንሁን በዥች ኣጭር ግዜ መልካም ነገር ዘርተን እንለፍ ነብሳችውን ብአፀደ ገነት ያኑርልን ኣጆኻ ዘሓወይ
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@hewot4076
@hewot4076 10 ай бұрын
መልካም ስትሆን ያላዋቂ ጂይል ያስብልካል ልቀይረው ብእል የማልቀይረው ነገር ቢኖር መልካምነቴን ነው እየጎዳኝም ቢሆን እያወኩ እንዳላወኩ ዝም ስእል በድካሜ እየገቡ ሞሆኝ ያረጉኛ ሞሆኝ ሆኜ እኮሆ አሂደለም ዝምታዬ ዛሬ ለተናገርኩት ላአሳዘንኩት ነገር ነገ ፀፀት እንዳይስማኝ ውስጤ እያዘና እንዳላዘና በውስጤ በውስጤ ዝም እያለው ግን ፈጣሪ የስጠኝ ልብ ስለሆነ እያመስገንኩ አልፋለው ግን እኮሆ በጣም ነው የሚጎዳው😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 10 ай бұрын
ልክ ነህ ሰው በምን እደሚሞት መች እደሚሞት የት እደሚሞት አናቅም በቃ አናቅም የትኛው ደይቃ የስትፋሳችን ፍፃሜም እደሆነች አናቅም የቀረንን እድሜ ቀን or ሰዓት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በማስተዋል እድንኖር ይርዳን ለንስሀ ያብቃን 🙏ኪራ አተንም ሁሉንም ቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ 🙏ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 🙏🥲🥲
@AbubekerTofik-sf3nn
@AbubekerTofik-sf3nn 10 ай бұрын
ልክ ነህ ከሞት በላይ መካሪ የለም ግን እኛ ሰዋች ስንባል............ብቻ ፈጣሪ ይሁነን ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏 አይዞን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ በርቱ
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 9 ай бұрын
እሱ ያፅናህ ኪራየ የቅርብን ሠዉ ማጣት ከባድ ነዉ ደግሞ ደግነታቺን እየጎዳን ከተገኘስ
@sareseteng667
@sareseteng667 10 ай бұрын
ነብሱን ይማረው 😢አይዞህ ኪራ😢 እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ😢😢😢
@hirut758
@hirut758 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭😭 ለመላው ቤተሰቦቻችሁ መጽናናትን ይስጣችሁ
@kidistalemayehu
@kidistalemayehu 10 ай бұрын
😢😢😢😢 ልክ ብለሀል ኪራ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያጽናህ እመቤቴ አለች 😢😢😢 እሚገርምህ ኪራ እኔ አሁን ላይ የተረዳሁት ነገር ቢኖን ሰዎችን መች ለመጨረሻ ጊዜ እንደማይ አለማወቄን ተረድቻለሁ እና ለዛም ሰዎችን ባገኘዋቸው ቁጥር በሙሉ energy ነው ጊዜዬን ከእነሱ ጋር የማሳልፈው ደግሞ በአንድ በኩል በድንገት ሰዎችን ማጣት ስለለመድኩትኝ ድንዝዝ ብያለሁ😢😢😢 😢😢
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
Yeah 🙏🙏🙏
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ Ай бұрын
😥😥😥😥 የኔ ማልቀስ አይዞህ ኪራየ ነፉሱን ይማረው ደግነት ዋጋ ቢያስከፍልም ደግ መሆንን የመሰለ ነገር የለም
@genitube5211
@genitube5211 10 ай бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጣችሁ ወንድም ጥሩ ምክር ነው ልቦናችንን ለመልካም ነገር እንጠቀምበት😢🙏
@Semira945
@Semira945 10 ай бұрын
ለሰወች መልካም ስንሆንላች እደጅል ይቆጥሩናል
@ዘመድtube
@ዘመድtube 10 ай бұрын
መልካም ሆኖ እና ሰርቶ ማለፍ መታደል ነው ነፍሱን በገነት ያኑርልን እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ🤲🤲🤲
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 10 ай бұрын
ነፍስኑን በገነት ያኑረው ሰው ሲተሳሰብ ጥሩ ነው ትዳር መሀል ጥቂት ናቸው እንደነዚህ አይነት ሰዎች አንዳዱ ደሞ እንደሰው የማይቆጥር አለ ደጎችን አሱፍ ፈጣሪ ይፈልጋችዋል ወድሜ ታሪኩ ያሳዝናል
@HelenDawit-mu8lv
@HelenDawit-mu8lv 10 ай бұрын
ብሮ አንዳዴ በጣም ደግ መሆን ይጋዳል ክፍትም በመጠኑ ጥሩ ነው ላይፍ አንዴ ናት
@tigistkebede9939
@tigistkebede9939 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር ወንድሜ 😭😭😭 ፈጣሪ ነብሱን ይማር። እውነት ብለሀል መልካምነት መልሶ ይከፍላል
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 10 ай бұрын
ነፍሱን ይማርልን ባለቤቱን ልጆቹን ቤተስብ በሙሉ መጽናናትን ያድላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢 ጥሩ የት ለራስ ነው ቢሆንም በጥሩነት ስጎዳ እንጂ ስጠቀም አላየውም በተለይ ባፈቀርከው ሰው ስትጎዳ ሰተክ አድርገክ መልካም አስበክ ከሚበላው ምግብ ሁሉ ተጨንቀክ መልሱ አንተ የምትወድቅበትን እሰራልሻለሁ አሳብድሻለሁ እረ ስንቱ እግዚአብሔር ግን መልካም ነው ከፍ ያደርጋል ✝️
@SaraSara-pe6ff
@SaraSara-pe6ff 10 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ነፍሱን በአጽደገነት ያኑረው መድሐኒዓለም ለእናተም ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥ መድሐኒዓለም😢😢😢😢😢
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 10 ай бұрын
ወንድሜ የባንክ ሰራተኛ ነው ታናሼ እስክቀናበት ትሁት ነው የሚያሳዝነው የትህትና ጥግ ሊያሳይ የሚችል ከሁሉም ሰራተኛ ቀድሞ ስራ ሚገባ በማህበራዊ ህይወቱ ሲበዛ ሶሸብል ተግባቢ ስው አክባሪ ማርያምን እሚገርም ወንድም ስው በማመኑ ያመናቸው ከድተውት የፈረመበትን ወረቀት ያለ አግባብ ብር ከባንክ ዘርፈው የገዛ ባልደረቦቹ እዳ ውስጥ አስገቡት መልካምነት ዋጋ ያስከፍላል ቢሆንም ግን ንፁህ ህሊና ነው ያለው
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 3 ай бұрын
Respect
@betelihemasfaw7142
@betelihemasfaw7142 8 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ያፅናአክ ክራዬ በጣም ያሳዝናል
@mery-w4l
@mery-w4l 10 ай бұрын
😢 መልካም ሰዎች ስናጣቸዉ ነዉ ምገባን
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 10 ай бұрын
የዋህ ለሰው አዛኝ ስትሆን ይጎዳኛል ማትለው ሰው ጎድቶህ ልብህን ስሰብረው ስታይ ህመሙ ከባድ ነው ያለፍኩቡት ሳስብ ለምን በኔ ላይ እንዲህ ሆነ እላለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ ብቻ መልካም ስትሆን አብዝተው ይጎዱሀል ግን ለምን?
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 10 ай бұрын
😢😢ትክክል ወንድሜ😢😢😢😢😭😭ተበዳይ ያአላህ ባሪያ እንጂ በዳይ የአሏህ ባሪያ አትሁን ሀቢቡና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም💗😭😢😢😢
@kalkidanberhanu8920
@kalkidanberhanu8920 10 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ ብዙ ጊዜ ልፅፍልህ አስብ ነበር የዛሬውን ግን ማለፍ አልቻልኩም 😢 በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎቹ ጋር ያድርግልን 😢😢😢 ባህሪው እና ስራው ከአባቴ ጋር ይመሳሰላል
@Brokflkr
@Brokflkr 10 ай бұрын
ባርችዬ የኔ ወንድም አዙክ እግዛብሕር ያፅናቹ አንተንም ቤተሰብህንም😢😢😢😢😢
@SelamB711
@SelamB711 10 ай бұрын
እውነት ነው😢😢 እንደዚህ አይነት ስዎች አሉ የኔ ፍቅር እንድዚህ አይነት ሰው ነበር 2Years a go i miss you my angle😢😢😢😢😢😢
@Netsi19344
@Netsi19344 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😔😔😔ፈጣሪ ያፅናችው እህትህን እመብርሀን ታበርታት ከባድ ነው 😔
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 10 ай бұрын
የእወነቱ ጥሩ ሰው ነበር😢 ነብሱ በሰላም ትረፍ እግዚአብሔር እንደሱ ያሉ ደጋግ ልቦችን ያብዛልን🤲
@fghifghjisamri7331
@fghifghjisamri7331 10 ай бұрын
ነፍሰ ይማር ለቤተሰቦቹ ሁሉ መጥናናቱን ያድላቹህ😢😢😢😢
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 10 ай бұрын
አላህ ያፅናናችሁ እውነት ነው በጣም ግን አይመስለንም ዱኒያ አጭር መሆኗን አናውቅም
@Eyou653
@Eyou653 10 ай бұрын
እፍፍ 😢ነብስ ይማር አይዞን ወንድምዮው❤ ፅንአቱ ይስጥህ 😢
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ 10 ай бұрын
አይዛህ ወንድሜ ሁሉ ነብስ ይማር ሁላቹንም ተራነዉ የምጠብቀዉ
@AbdulwahidZinab-px1sc
@AbdulwahidZinab-px1sc 10 ай бұрын
አምላክ መላውን ቤተሰብ ያፅናቹ ኪሩ Good lesson tnx
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 10 ай бұрын
ነፍሱን ይማረው ይማረው እግዚአብሔር ያጽናችሁ ጥሩ ሰው መቼ ይቆያል እኔንም አስለቀስከኝ ብሶት አለብኝ 💔💔🥹🥹
@jerusalemmelkamu4912
@jerusalemmelkamu4912 8 ай бұрын
ፈጣሪ ነብሱን ይማር።። መልካምነት አዕምሮን ነፃ ዯደርጋል
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 10 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ መልካም ያድርገን ሁላችንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 10 ай бұрын
ነብስ ይማር እውነት ነው መልካምነት ከመቃብር በላይ ይኖራል
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 10 ай бұрын
መልካም መሆን እኮ ለራሳችን ነው ደስ የሚለን ግን ሞኝ ለራሴ የማላስብ ነው የምመስላቸው
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹህ የሱ መልካምነት አንተን ለአለም ማስተማርያ አድርጎሀል ።።ደግ ሰው መች ይበረክታል ።
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tigistalemayehuassefa8387
@tigistalemayehuassefa8387 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰባችሁን ሁሉ ያፅናናችሁ፣ያበርታችሁ ወንድሜ 😢😢
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢ነብስ ይማር አንተ እንዲ የሆንክ እህትህን አሰብኳት እንዴት ትሆን😢😢😢አይይይይይ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@SaraMenberu
@SaraMenberu 2 ай бұрын
መታደሉ ግን አኳ ሰወች በጣም ጥሩ ስተሆን ይጎዱሃል ነበሱ በሰላም ተረፋ
@abebebeso2290
@abebebeso2290 10 ай бұрын
ምድር ጊዚያዊ መኖሪያችን መሆኗን እነረድንረዳ ጥሩ ሠዎች ከአጠገባችን ይወሠዳሉ። እንማርበት። ነፍሱ በገነት ትኑር።
@messymeesy4350
@messymeesy4350 10 ай бұрын
አይ ዞን ወንድም እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍስ ይማር 😢
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 10 ай бұрын
እግዛብሄር ያፅናችሁ ከባድ ሀዘን ነው😭😭😭 ግን አንተን የ መሰለ መልካም ዜጋ አፍርቷል አንተ ደግሞ ይህንን ለ ብዙ ሰዎች እያደረስክ ነው
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏 it means alot fevi thank u
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏 it means alot fevi thank u
@53067
@53067 10 ай бұрын
ነብሱን ይማር እግዚአብሔር ያፅናናችሁ😢ደግሰው መች ይበረክታል😢
@sihamhassen5070
@sihamhassen5070 10 ай бұрын
እደሞት ከባድ ነገር የለም 😢 ነብስ ይማር እናንተንም ፈጣሪ ያፅናችሁ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 10 ай бұрын
አላህ ያፅናችሁ ከመልካሞች ያድርገን
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 10 ай бұрын
ወይኔ አንተ እንደዚህ ያዘንክ እህትህ እንደት ትችለው ነፍስ ይማር😢😢😢
@Fegf-fc4zj
@Fegf-fc4zj 16 күн бұрын
ነፍሱን. ይማረው አናንተንም መፅናናትን. ይሰጣችሁ ወንድሜ 😢😢😢😢
@Gggg-gq4kh
@Gggg-gq4kh 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው እውነት ነው ሂወት አጭር ነት😢😢
@ermaboy5547
@ermaboy5547 10 ай бұрын
ወንድሜሜሜ፡ እንደው ባልሳሳት ልኡል እግዚአብሔር የራሱን ሰው ቶሎ ነው የሚሰበስበውን? እኔ ግን ካንተበላይ የ የተከበረችው ባለቤቱ (ያንተው እህት) ነው በጣም ያዘንኩት 😢😢😢😢፡ እንደው ልኡል እግዚአብሔር በልጆቿ አብዝቶ ያፅናናልን!!!! እውነት እንደው እሄንን ለመስማት ያብቓን!!
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏 amen
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 10 ай бұрын
ነብስይማር ፈጣሬጥናቱን ስጣችሁ አይዞህወንድሜ
@የአርሴማልጅ-አ5ኈ
@የአርሴማልጅ-አ5ኈ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹሁ 💔😢 መልካም ሰው መች ይበረክታል ይች አለም ለመጥፎወች ብቻ ነት 😢
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Nejat197
@Nejat197 10 ай бұрын
እኛ ሰወች ሁሉንም እያየን ግን አንማርም ያንተን ቪዶ ሳላይ ከደቂቃወች በፊት ስራ እየሰራሁ ብቻየን እያወራሁ ነበር በብዙ ነገር ዉስጥ ነኝ በቅርቡ የእናቴን ሞት የሌላኛዋ የእናቴ ምትክ የምላትንም ሞት ተረድቻለሁ ግን ጌታ ላያስችል አይሰጥም ሁሉም አላፊ ነው ጭንቀት አርቆ ማሰብ አንዱ ላንዱ ክፋት ሁሉ ከንቱ ።ለእናንተም ለእህትህ መፅናናቱን ይስጣችሁ አላህ
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 10 ай бұрын
ለምድነው ግን ጥሩ ቱሁት መልካም ሰዎች የማይቆዩ በጣም የምወዳችው ለኔ ዋጋ የክፈሉልኝ ሰዎች በድገት አጥቻለሁ😢😢😢
@Samrawit1921
@Samrawit1921 10 ай бұрын
ጥሩ መሆን በአንድም በተዘዋዋሪም ይጎዳል 😢 ጥሩ መሆን ሰልችቶኛል
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አይ ከባድ ነው ምንም አልልልም ጥናቱን ይስጣችሁ
@astekastek1000
@astekastek1000 10 ай бұрын
ኡፍፍ ነብስ ይማር ጥሮ ሰዎች ለምንድነዉግን ማይቀመጡት በስማም
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@SentayehuTesfaye-pu3bm
@SentayehuTesfaye-pu3bm 10 ай бұрын
ነፍሰ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይሰጣችሁ ህይወት አጭር ናት
@AlemTeshome-l9n
@AlemTeshome-l9n 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር !!! ሁላችንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ!!!
@liliyeabrehamliji942
@liliyeabrehamliji942 10 ай бұрын
ነፍሱን ይማረው ለመላው ቤተሰብ አፅናኝ የሆነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናችሁ
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 10 ай бұрын
በትክክል ጥሩመሖን ለራስነው ነፍስ ይማር እሱም አተም እድለኛናቹ ቢያንስ አተን ቀርፆሕ አልፎፉዋል አተደሞ ለኛ እየተረፍክ ነው
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
Thank u seli
@በፂየተዋህዶልጅ
@በፂየተዋህዶልጅ 10 ай бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን 🥺🥺🥺
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 10 ай бұрын
Ayzoh yene wendim Egziabher yasinah nefisun beatsede genet yanurew 🙏🙏😭😭
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 10 ай бұрын
ነብስ ይማር ዓለም ሞልታ ኣትሞላም🥺😥እየተጎዳህን ብሆን ጡሩ ሞሆን ጥሩ መሆን መልካም ኖው
@gantgant6451
@gantgant6451 10 ай бұрын
😢😢ወይ አይዞህ ወንድም ፅናቱ ይስጥህ
@mesihome5939
@mesihome5939 10 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለሞተው በእግዚአብሔር እቅፍ ያሳርፍልን 😥😥😥 የምትወደው ሰው ማጣት በጣም...💔💔💔ከባድ ነው
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@zahara4564
@zahara4564 10 ай бұрын
ሞት እኮ ጥፍጥናን ይቆርጣል አይዞህ ወንድም
@tadalutaku4413
@tadalutaku4413 10 ай бұрын
የን ማልካም ዋደም ሁሎም ሳው አንድ አንት ቢ ሆዑነ ማልካም ናበር ገን ምን አዳርጋል
@FiyorinaCoffee
@FiyorinaCoffee 10 ай бұрын
ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰቦች ፅናቱን ይስጥልን 😢😢😢😢
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 10 ай бұрын
የኔ ወንድም ክብርትን ይሰጥልን ነብሱን ይማርልን የኔወንድምክብርትንይሰጥልንነብሱንይማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Sameera-i8j
@Sameera-i8j 10 ай бұрын
የላይኛውን ያሳምርለት 😢😢😢😢😢 አይዞአችው ኝሩ ሰው አይበረክትም
@tekalignginbaru-oh4np
@tekalignginbaru-oh4np 10 ай бұрын
Kira I am sorry. ኪራ የምር ግን አንተ እንዳልክው መልካም ሰው እንደ ነበር በድንገት መሞቱ ትልቅ ማሳያ ነው ። ደግ አይበረክትም ለምን ? እግዜሩ ለራሱ ጥቅም ያፈራዉን ስለሚለቅም ወይስ አጅሬው ሙዳ እንዲበቅል መልካም ዘር ስለሚነቅል???? Man neberech endi bila TikTok lay yayehuat
@lala-jg6vs
@lala-jg6vs 10 ай бұрын
Egziabher amlaq nefsachewun be kidusanu ekef be selam yasarefelen emamlaq metsenanaten testachu ....betam teleq ye hewet ewnetan nw yagarahen enamesegnalen .
@seadaendris-fe4iw
@seadaendris-fe4iw 10 ай бұрын
እፉፉፉ ነብስ ይማር እህትህን መላው ቤተሰቡን አላህ ያፅናናቸው😢😢😢😢😢
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
@ጓልተምቤንሃገረሰላም 10 ай бұрын
መልካምነቴን ነው ያቆሰለኝ ተወኝማ😢
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 10 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢😢እግዚአብሄር ያፅናችሁ
@ማኢዳአሠፋ
@ማኢዳአሠፋ 10 ай бұрын
አላህ ያፅናቹሁ ወንድም 😢😢😢
@hannakiflemariyam2274
@hannakiflemariyam2274 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ እናመሰግናለን
@sscx-oi5qx
@sscx-oi5qx 10 ай бұрын
አላህይዘንለት 😢😢መልካምነትለራስነዉባሁሠአትግንበጣምይጎዳልብዙነገርአይቻለሁበመልካምነቴተረግጫለሁግንአልሀምዱሊላሂ❤❤❤
@umeman3175
@umeman3175 10 ай бұрын
ግንኮ አንድ አንድ ሰወች ክፉ እንድትሆን ይገፉሃል 😢
@barkilavieofficial847
@barkilavieofficial847 10 ай бұрын
Kiraye am really sorry for your loss geta yabertah am touched gn mnm malet alechelem kezi belay
@kiyatafesse5315
@kiyatafesse5315 10 ай бұрын
ከምን ሁኔታ ማስተማር ይኼ ትልቅ ተሰጥኦ ነዉ በርታ የኔ ወንድም
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@TigistFeleke-nz9zo
@TigistFeleke-nz9zo 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን ይማር 😢 እናንተንም ፈጣሪ ያፅናችሁ, 🙏 እውነት ነው ጥሩ መሆን ለራስ ነው ::
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 ай бұрын
Amen,🙏🙏🙏
@WerkneshMita
@WerkneshMita 10 ай бұрын
Nebis yimar ...lebetsebochum fetari tinatun yistachew ayizoki bro😢😢😢
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 59 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
ስትወድህ እንደዚህ ትሆናለች......ahadu podcast
18:38
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 59 МЛН