No video

ከረፈደ የሚገቡን ግን ወሳኝ ነገሮች | kirubel ahadu

  Рет қаралды 22,345

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

3 ай бұрын

5 things that we dont normally understand when we were young yet have bigger impact

Пікірлер: 183
@sabayenesew7746
@sabayenesew7746 3 ай бұрын
ድሮ ድሮ ድራማ ነበር እንዲህ በጉጉት የምንጠብቀው አሁን አንተን ሆነ ኪራ 🥇👏❤
@Nebity
@Nebity 3 ай бұрын
Betam... Egziabhairn
@helenebelay9175
@helenebelay9175 3 ай бұрын
በጣም ከምር የልቤን ነው የተናገርሽው እማ❤❤😂
@sehmsyasaid4255
@sehmsyasaid4255 3 ай бұрын
እነማሰግነለን ወንድም ❤🎉
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 3 ай бұрын
አይገርምሽም❤
@sabayenesew7746
@sabayenesew7746 3 ай бұрын
👍👏​@@Nebity
@brye.goldesae
@brye.goldesae 3 ай бұрын
Kiraye 💝ምርጥ ወንድሜ thank you ✝️የኣርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 🌿🌿ለሆሳዕና በአርያም 🌿🌿ተመስገን ዘወረደ ✝️ሆሳዕና ብለን እንድንጨርስ ለፈቀደልን ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስገና ይግባው ለትንሳኤውም በሰላም ያድርሰን አሜን፫💝🙏
@Azalechi
@Azalechi 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ☦️🌿🌿🌿🌿
@beliyuclient
@beliyuclient 3 ай бұрын
Amen (3)
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
1 ባለን መጀመር 2 ዝቅ ብሎ መስራት 3 ሰዎችን አለጠበቅ በራስ መታገል 4 ውጤት ቶሎ መጠበቅ ማቆም ( success is process ) ለኔ 5 ጀምሮ አለማቆም :: ባልተመቻቼ ሁኔታ የተመቻቸ ነገር መፍጠር 😍 U are one of the best ማርያምን ኪሩ
@kirubelahadu
@kirubelahadu 3 ай бұрын
Thanks mesi
@sehmsyasaid4255
@sehmsyasaid4255 3 ай бұрын
ትክክል ብለሸል እህቴ 🎉❤
@user-lx7kr4fp4t
@user-lx7kr4fp4t Ай бұрын
Its realy ❤❤❤
@user-gy6jr6vl1z
@user-gy6jr6vl1z 3 ай бұрын
አንተን ማዳመጥ ብዙ ትርፍ አለው 😊❤
@tube-de8eq
@tube-de8eq 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ኪራዬ ለምንድነው ግን በነፃ ሳንከፍል ሳንደክም በፈለግንበት ጊዜ የምነሰማው ምርጥ ትምህርት እየሰጠን ሳብስክራይብ ማናደርገው ኧረ #50k እናስገባው ውዶችዬ 🙏❤
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 3 ай бұрын
እኔ ዛሬነው የገኛሁት ብዙግዜ በimo ቬር ውስጥነው ተቆራርጦ ምመጠውን ምሰመው .ደሲተኛነኝ አሁን ስላገኘው.
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 3 ай бұрын
ድንቅና ግሩም ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበልና እራሳችንን እንፈትሽ እኔ ድክመቴን ነው ያገኘሁበት በዚህ ትምህርት እሱም በሚታየው ፎቶና ብዙ አመት በሰው ሀገር ከመቆየቴ የተነሳ ክብር ወይም ማሽቃበጥ ሰወች ጋ ቤተሰብም ጋ አለ አምሮየ ተቀብሎታል ሀገር ገብቸ ትንሽ ስራ መስራትን ምንም አይቀበልም ሳይመቸኝ በስደት ቀረሁ ሰው የሚለኝንና ቤተሰብ የሚጠብቁብኝን ነገሮች ሳላደርግ እያልኩ እግዚአብሔር ይመስገን በአንድም በሌላም ኪራን እየተከታተልኩ ብዙ ነገሮችን ቀይሬ አለሁ ኪራ ከልብ ነው የማመሰግነው ማርያምን ቀይረኸኛል❤❤❤
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 3 күн бұрын
እኛ አረብ አሀገር ያለነው መተን የራሳችንን ሰራ እጀምር ስንል ተዛ ተመሰለ ሀገር መታችሁ እዚ ልትለወጡ ይሉናል ተመችቶን ሂወታችንን ኑረን ይመስላቸዋል
@rozaroza7147
@rozaroza7147 Ай бұрын
ኪራዪ ሁሌም እከታተልሃለሁ በጣም አስተማሪ ትምህርት ትሰጣለህ የኔ ድክመት ግን መፍትሄ አጣሁበት ትልቅ ህልም አለኝ እዛ ለመድረስ እታገላለሁ ከአንድ ሚሊዮን በላይ እቃ አምጥቼ ገበያው 3አመቱ ፀጥ አለ እሚጣል ነገር አይደለም ተመስገን መፅሃፍ ቁዱስ እና ንዋየ ቁዱሳን ነው ግን ግራ የገባኝ ነገር አለመጨነቄነው ሁሉም የቅርብ ሰው ድሮም ብለንሽ ነበር አይጨንቅሽም ወይ ማሰብ አቁመሻል ወይ ይሉኛል እኔ ዶሞ ምን እንደሆኩ አልጨነቅም አለመጨነቄ አስጨነቀኝ😂 ማርያምን አባባሌ ልያስቃቹ ይችላል ግን ኮማንቶሮችም ምክራቹ ስጡኝ😢
@foxtube12684
@foxtube12684 3 ай бұрын
በምንም አይነት ሁኔት ላይ ዝቅ ማለትን አለመፍራት ❤
@hanandawd5053
@hanandawd5053 3 ай бұрын
ኪራ እባክህ እንዳታልፈኝ ስልኬ ኖስፔስ እንኳን እያለ ቪዶወችህን አላጠፋም ምን ያህል ምክሮችህ አንጀት እንደሚገቡ ሶ ጥያቄየ ምንድነወ መሠለህ አንድ ንባብ አነብኩ 40 አመት ተቀጥሮ ከሠራ ሠው 40 ቀን በራሡ የሠራ ሠው ሀብታም የመሆኑ ቻንስ በጣም ፐርሠንቱ የበዛ ነው ተቀጥሮ የሚሠራው ሠው በገቢ እንኳን ቢበልጠዉ ይላል እና ብር ይዘን ግን የራሣችንን ስራ ለመሦራት ድፍረት የለለን ብዙ ያረብ ሀገር እህቶችህ አለን እድሜያችንን ተቀጥሮ በመስራት ብቻ የምናሳልፍ ሶ በዚ ጉዳይ አሥብበት እና የሆነነገር በለን
@NatnaelSamuel-h9z
@NatnaelSamuel-h9z 9 күн бұрын
Btm btm telayalhe ❤
@kalababu5757
@kalababu5757 3 ай бұрын
ኪራ አንተን ብዙ ግዜ እከታተልህ አለሁ በጣም ነዉ የምወድህ እምትለዉ ሁሉ እዉነት ነዉ የሰዉ ልጅ እራሱን መሆን አለበት ማስመሰ ትርፉ መጋጋጥ ነዉ ልክኸን ማወቅ ከህሊና እስርነፃ ያደርግሐል
@Frank-1888
@Frank-1888 3 ай бұрын
ኪራ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ከ ህይወት ልምድክ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ለወጣቶች እየስራክ ነው በርታልን 🙏🙏
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 ай бұрын
What a great powerful lesson stay blessed bro❤
@michaeltegegn6665
@michaeltegegn6665 3 ай бұрын
berta egziabhere kehulachinim gar yihun !!!!!!!
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 3 ай бұрын
ያንተ ተማሪ ነኝ ከትግራይ እዚ ተሰብስበን ኢያየንህ ነው እንወዳሃለን kira❤
@godislove1474
@godislove1474 3 ай бұрын
ተባረኩ ቀጥሉበት ያመናችሁትን ለመሆን ተማሩ ከዛየተማራችሁትን በስራላለማዋ ቁጭብላቹ አስቡ ያመናችሁትን ለመሆን እግሒአብሔርንና በራስህ ተማመን ትችላለህ❤ወዳቹሀለው
@user-sv3qk7ky4g
@user-sv3qk7ky4g 3 ай бұрын
😂😂😂😂ጉድ ስማዕ ስለምንታይ ካበይ ምኳንኪ ኣድልዩ ክንደይ ቆፂርኺ እዩ 😎
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 3 ай бұрын
@@user-sv3qk7ky4g ንባዕልኪ ታይ ትገብሪ መፅኪ ለከፍ ከፍ ትብሊ
@Hgfy187
@Hgfy187 3 ай бұрын
ኪራየ ስለቤተሰብ ስታነሳ ምን ትዝ አለኝ መሰለህ?ቤተሰብ በማዘንም ይሁን ባለማወቅ ልጆች ላይ ትልቅ ተፅኖ ያዴርሳሉ የሆነ ስራ ልትሞክር ስትል አርፈህ ተቀመጥ፣ጥፋት ስታጠፋ የከሌን ልጅ አታየውም፣የመሳሰሉት ቃላቶች እመነኝ አርባ አመት እንኳን ቢሆንህ ተፅኖ አላቸው በራስህ እንዳትተማመን ያደርጋል ብቻ ብዙ ነገር
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r 3 ай бұрын
ደስ የምትል ልጂ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ካየሁህ 3 ቀኔ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ😍 😔 እኔ ግን ማርያምን በጣም የሚጎዳኝ ከልጂነት ጀምሮ አሁን22 አመቴ የሴት የመጀመሪያ ነኝ3 ታላቅ ወንድም አለኝ ትምርህት አቋርጨ በብሀር መጥቸ አሁን 6 አመቴ ለራሴ ሂወት የለኝም አንዱን ስራ ስራ እስኪይዝ በጣምነበር የማግዝ አንዱን ደሞ የሚያገባበትን ችየ ትዳር ያዘ አንዱን ደግሞ እን ወደ አለሁበት ከፍየ አመጣሁ 😢 ወድጀና ፈቅጀ አድርጌ ሳበቃ አሁን ግን በቃ ንደት ብስጭት ለራሴ ሆኘ በነበር ነዉ የሚሰማኝ💔 ቤተሰብጋም አሁን አልስማማ አልኩ ምን ላድርግ ማርያምን ደስታ ነዉ የራቀኝ💔
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 3 ай бұрын
አንዳንድ ቤተስብ በቃኝ አይልም ወይ እንድትለወጪ አያደርጉ ወይ አይልም ወጡ ሁሌ ችግር ብቻ ለራስሽ አስቢ ገቢሽን አትንገሪያቸው አረብ አገር ካልተውሽው አይተውሽም በግዜሽ ተጠቀሚ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 3 ай бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ ኣላህ ከይሩን ኣመጣል ኣብሽሪ ዱኣ ኣድርጊ በሃማኖትሽ
@saudi5332
@saudi5332 3 ай бұрын
በርታ❤❤❤
@Masi654
@Masi654 3 ай бұрын
አበረታጡት ፕልስ 👍👍👍
@djgdurhgd948
@djgdurhgd948 3 ай бұрын
እዴኔ ኪሩ ሱስ የሆነበት ማነው ከረፈደም ቢሆን በጣም እናመሰግንሀለን❤❤❤❤❤❤❤
@HayatSeid-e7l
@HayatSeid-e7l Ай бұрын
ኪሩ እናመሠግናለን❤❤❤
@likeebatunka4553
@likeebatunka4553 3 ай бұрын
ገራሚ ነክ እኮ😘😘😘
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 3 ай бұрын
wow wow bless you bro
@emanjimma730
@emanjimma730 3 ай бұрын
Enameseginalen🥰🙏
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 3 ай бұрын
በትክክል ብለሀል ወንድሜ እውነት በሁላችንም ያለውን ነገር ነው የተናገርከው። የተናገርከውን ከራሴ ጋር ሳገናኘው አሁን ላይ ሀገሬ እምገባው ሲሳካልኝ እላለሁ ግን እኮ ሀገሬም ላይ ጠንክሬ ከሰራሁ ስኬታማ እሆናለሁ።ምናልበት ከሀገር ውጭ እዳለሁ በጣም የምወዳቸውን ሰወች ሳላያቸው ላጣቸው እችላሉ ደግሞም አጥቻለሁ😢ካሉት ጋር ለመገናኘት ግን የግድ ሀገር መግባት አለብኝ ሀገሬ ላይ ሰርቸ ስኬታማ መሆን እችላለሁ።ብዙ ቻሌጅ ሊገጥመኝ ይችላል ግን ከአላህ ጋር ስኬታማ እንደምሆን ተስፋ አለኝ
@user-wz2jz5kh9s
@user-wz2jz5kh9s 3 ай бұрын
Damnn u always talk abt things everyone relates
@EdlawitMare
@EdlawitMare 3 ай бұрын
I respect you bro🥰🤗
@Tgs542
@Tgs542 3 ай бұрын
እንዳው ምን ብዬ ልመርቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ ክራ አስሮ ያስቀመጠን እሄ ነው! ♥️♥️♥️
@oneethiopia8349
@oneethiopia8349 3 ай бұрын
Diciplined is The Key
@user-ss1kg9dp6u
@user-ss1kg9dp6u 3 ай бұрын
የጠፋ ሰዉ ኪራዬ 🫡…….እንደዚ ልክ ልኬን ንገረኝ እንጂ❤😂 ለነገሩ አሁን ከረፈደ ቡሀላ ቢሆንም የባነንኩት አልሀምዱሊላህ እላለዉ b/c አረፈደም እረፍዷል ብሎ የተቀመጠ ሰዉ ይኖራል ባላቹ ነገር ጀምሩ ሚለዉ ሀሳብ ሲገባኝ በጣም ነዉ የገረመኝ አሁን ላለሁበት ደረጃ ረድቶኛል እጃቹላይ ያለ ግን ልብ ያላላችሁትን ነገር ጊዜ ሰታችሁ እዩት🙏🤓
@Amina2022-ix4oo
@Amina2022-ix4oo 3 ай бұрын
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 3 ай бұрын
ኪራዪ ሰፍ ብየ እኮነው የምጠብቀው በራስ መፍጨረጨር ወሳኝ ስነ ሰረአት,ወሳኝነው በአለን መጀመር NOማለት ቀላል ወሳኝነው😂 ኪራዪ እናመሰግናለን.ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@WionshetFikadu-qv7je
@WionshetFikadu-qv7je 3 ай бұрын
የኔን ህይወት ነው የነገርከኘ አመሰግናለው አግኘቼ ብነግርህ ደስ ይለኘ ነበር🎉
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 3 ай бұрын
እኔም ነኝ በእውነት በጣም ነው የተገረምኩት ኪራችን❤
@user-rw3un9fm5l
@user-rw3un9fm5l 3 ай бұрын
Kire fetri yeberke kant bzu nger emarlhu enme amesgenhulehu❤
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e 3 ай бұрын
ያንተን ትምህርት የቱም አይጣልም ኪራ በርታልን bro
@aster8918
@aster8918 3 ай бұрын
መልካምነትለራሰነውበርታወንድሜ❤
@ReemRim-iz3ok
@ReemRim-iz3ok 3 ай бұрын
ኪራ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሰተማርከን ይሂን ነገር ግን ብትቀጥልበት ደሰ ይለናል እናመሰግናለን የኛ ጀግና
@seidjemal179
@seidjemal179 3 ай бұрын
ምንም አልልህም ቃላት የለኝም ትለያለህ👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 3 ай бұрын
የኔ እቁ መምህር ቴኪው በጣም
@sarajamale5932
@sarajamale5932 3 ай бұрын
I respect ❤❤❤
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 3 ай бұрын
ምርጥ ልጅ በርታልን ከልብ እናመሠግናለን ኡፍ እደ ኖ የሚያስደስት ነገር አይቸ እማላቅ እስኪ መስለኝ ደስ ነው ያለኝ ላ ስል 😊😁
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 3 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ !!!! ተባረክ😍
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 ай бұрын
Kiruiy seodeki enamsegn alen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@busyline2085
@busyline2085 3 ай бұрын
መልካምነት ለራሰ ነው በርታ ወንድሜ
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 3 ай бұрын
ወንድሜ ስላገኘው ደስ ብሎኛለ አቤት እንዴት ደስስስ ይላል .
@amenadmassu3371
@amenadmassu3371 2 ай бұрын
by the way bizu new yastemarkegn you exact said
@natnanelendashaw8975
@natnanelendashaw8975 3 ай бұрын
lmn endmwedkhe tawkalike ........................ eshtun selmtiwed nw
@MekuEphrem
@MekuEphrem 3 ай бұрын
Ww arif timirt new
@adislasti4907
@adislasti4907 3 ай бұрын
Wandime kirubel tebark Ewunet Betam teru meker nwu Berta Egziahber Ahunem moges yehuneh Ewunet nwu hiwot Ersu teru temert bet nwu memer le chale swu Ena teru nwu hasebeh ❤️
@rabiyabargicho2998
@rabiyabargicho2998 3 ай бұрын
ኪራ 🤗🥰
@dirbe1474
@dirbe1474 3 ай бұрын
yene enku qikiraye nurilin❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 3 ай бұрын
ኪራየ የኔ ወንድም አጅግ ኣርገን አናመሰግናለን😊😊😊
@godislove1474
@godislove1474 3 ай бұрын
My beloved brother love you your sister❤ you know you are wonderful I'm proud of you❤❤Tuti
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 3 ай бұрын
ልክ እንደፊልም በጉጉትትትት ነው እምንጠብቅቅቅህህህህ❤❤❤❤
@Fjskdj111
@Fjskdj111 3 ай бұрын
እኔም እደዝህ ልጅ. የምጠብቀው የለም
@user-gz7sz2qi4y
@user-gz7sz2qi4y 3 ай бұрын
የልቤን ተናገርክ በእውነት!!!
@Ninaslife252
@Ninaslife252 3 ай бұрын
Tnxs for your golden advice kira
@TsedeyFekede
@TsedeyFekede 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-gy4gc8tx1r
@user-gy4gc8tx1r 3 ай бұрын
Leyland sawu ❤❤❤❤ baunati bizu lawutu amatawu❤❤❤❤❤ god bless you. ❤❤
@mitikshagire3963
@mitikshagire3963 3 ай бұрын
ተባረክልኝ ወንድማችን ❤
@alfiyaseid6042
@alfiyaseid6042 3 ай бұрын
Kira amesgenalhu 😊👏🏾🙏🏼
@Magi_Hebeshawit
@Magi_Hebeshawit 3 ай бұрын
ኪራዬ ብዙ ነገር አስተምረህናል በጣም እናመሰግናለን ክበርልን 🥰🥰❤❤
@Hgfy187
@Hgfy187 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራየ ማዳመጥ ከቻልን እምታስተምረው ሁሉ በጣም ጠቅቃሚ ሀስሳቦች ናቸው
@tgmokenen4833
@tgmokenen4833 3 ай бұрын
tnx kira🙏🙏🙏
@ethiomanman3435
@ethiomanman3435 3 ай бұрын
Ewnet new wedme
@KasahunChekol
@KasahunChekol 3 ай бұрын
Thank you
@sehmsyasaid4255
@sehmsyasaid4255 3 ай бұрын
ወለይ ትክክል የልካው
@otebeoo875
@otebeoo875 3 ай бұрын
በርታልኝ ኪራየ ስወድህ
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤እናመሰግናለን
@FekerTufa-py2vx
@FekerTufa-py2vx 3 ай бұрын
Teleyaleh 😊
@RuhamaA-cg5rh
@RuhamaA-cg5rh 3 ай бұрын
ኪራየ የልቤ ሠው❤❤❤
@melatmelat-fy5he
@melatmelat-fy5he 3 ай бұрын
Yene ኪR Sewedeh my Bro😊♥️
@mezgebumolla1125
@mezgebumolla1125 3 ай бұрын
ወይኔ እሰከዛሬ አንተን አለማወቄ ❗️ ይመችህ ምርጥ
@user-no6pv4mu7z
@user-no6pv4mu7z 3 ай бұрын
እንኳን ደና በጣሕልን❤
@godislove1474
@godislove1474 3 ай бұрын
ታቃለህ ሁሉ እውነት ነው ❤የምትወድህ ቱቲ ማሚን ሰላም አልክልኝ በአማርኛ ለሁለተኛ ጊዜ ፃፍኩልህ ወንድሜ የማትማቲክስ ፕሮሴፈርነውና አስተሳሰብ ዜሮ ነው የትምርት ጥግ የደረሰ ሰው ይለኛልና አንዳንዴ እርሱም ጋር አየዋለው እና ደስ ይላል ውድ ታናሼ ወድሀለው ❤ቱቲ ፍሩቲ ታላቅህ 😂😂😂ምሳሌዎችህ ያስቁኛል
@kirubelahadu
@kirubelahadu 3 ай бұрын
Thank you biyelishalew
@user-cf5re7fq8m
@user-cf5re7fq8m 3 ай бұрын
Hy kira enkwan lehosana beal adereseh brother!
@user-tr2uj4dk3k
@user-tr2uj4dk3k 3 ай бұрын
Kiruye yewnet betam tleyaleh yemtawerachew negeroch nefs alachew kalatoch yatsnanalu fetare kef yadergeh ..❤😊
@Rediet25
@Rediet25 3 ай бұрын
ይበልጥ አምስተኛውን በጣም ወጅጄዋለው እናመሰግናለን kira!።🙏
@yordanosyohannes703
@yordanosyohannes703 Ай бұрын
ዚፕ ሲዘጋ ይሰማል በመሃል መሃል
@SosinaEshete
@SosinaEshete 3 ай бұрын
enmsegenalin kira ❤❤❤❤❤
@Awex-qk6nr
@Awex-qk6nr 3 ай бұрын
The best man!!! I admire you
@HayatHayat-ne6iz
@HayatHayat-ne6iz 3 ай бұрын
አንደበተረቱ ኪራየ እናመሰግናለን ❤️❤️🙏
@SenaitAlaye
@SenaitAlaye 3 ай бұрын
ዲስፒሊን ከሁሉም ይበልጣል እስማማለሁ በርታልን
@zeni185
@zeni185 3 ай бұрын
Big respect bro.kira❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adebabaydessie6932
@adebabaydessie6932 3 ай бұрын
kira, thanks for giving this best information. since I saw your video seriously , my life changed a bit!!!!
@kirubelahadu
@kirubelahadu 3 ай бұрын
I'm so glad!
@martimarti688
@martimarti688 3 ай бұрын
እደተለመደው በጣም አሰተማሬ ነዉ እኔ በተለይ አምስተኛው በጣም አለብኝ በርታ በጣም አመሰግናለሁ
@blutube6754
@blutube6754 3 ай бұрын
ኪሩ ቁምነገረኛ ነህ እኮ bless u
@JemTem-lu2mr
@JemTem-lu2mr 3 ай бұрын
Keep up the good work 👏
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤
@semarawitsat
@semarawitsat 3 ай бұрын
ሞትቬሺን እያሉ ከሚጮሁብን የአንተ ምክር ከልብ ይገባል:: እይታህን ወደድሁት ሁሉም ሰው ከምንም ነገር በፊት ሰው ለመሆን ቢሰራ ጥሩ ነው
@haytomer9818
@haytomer9818 3 ай бұрын
እረ የነዛማ ጭራሸ አይገባም አንዳንዴ ከእዉነታ የራቀ የማይጨበጥ ነገር ነዉ የሚያወሩት የዚህ ግን ይለያል በደንብ ያለብንን ችግር ፍንትዉ አድሮጎ ነዉ የሚነግረን
@fiqrtube
@fiqrtube 3 ай бұрын
በጣም ትክክል
@AshaAsha-hy9uk
@AshaAsha-hy9uk 3 ай бұрын
ኪራየ አመሠግናለሁ የኔ መካሪ ለመጀመሪያየ ንው ካመት ሰፀፍ በርታልኝ
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 3 ай бұрын
አይ ኪራዬ ሰው ነኝ ጂል አይደለሁ አልክ ትክክል ዝቅ ብሎ መስራት ምንም ችግር የለውም ሰው የፈለገውን ማውራት ይችላል ምን አገባቸው
@Merrin-oc7ho
@Merrin-oc7ho 3 ай бұрын
Just wow 😌 juet keep marking videos for us
@ethiopia2617
@ethiopia2617 3 ай бұрын
100k እናስገባው
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው👏
@GenetDesalew
@GenetDesalew 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ማጣፈጫወች አላችሁ ወዳወድህ አትሯሯጡ አርፋችሁ ተማሩ እኔ እህታችሁ ደግሞ ውድድድድድድድ እናንተን የነካ ጠላቴ ነው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
❤ለሰራ ናው የምንሯሯጠው የኔ እህት
@GenetDesalew
@GenetDesalew 3 ай бұрын
ከቻናል ቻናል የሚሮጡትን ነው
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 3 ай бұрын
Thank u kiraye konjo tekami tips new yesetehin tegbar lay enawulachew .
@zelalemgenet
@zelalemgenet 3 ай бұрын
Thanks kirub just you have raised good points to us
@Amina2022-ix4oo
@Amina2022-ix4oo 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ወጥነት |Consistency| ለምንድነው ማይሳካልኝ
18:40
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
ቆራጥ ሴት ወንድ ልጅ ይወዳል
4:35
ኢማን ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
ahadu podcast
Рет қаралды 21 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН