ዝም ብላቹ አትጠጡ ይሄን ቪድዮ እስከመጨረሻው እዩ ሰነመኪ የትኛው ነው ??/?

  Рет қаралды 1,986

Feti  tube

Feti tube

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እውነት ነው ያው የሚስማማው ስው አለ የማይስማማው ስውም አለ የሁላችንም ስውነት አንድ አይደለም በንገራችን ላይ የሚጠጣ ነገር ባንዳፈር አሪፍ ነው
@weyni2816
@weyni2816 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ዋውውው
@alialemi3587
@alialemi3587 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽልኝ እህታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምንድነው ግን ይህ ነገር የምን ባረዛፍ ቀጥል ለምን ይጠጣል አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን
@hiwotetube_
@hiwotetube_ Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው ሲጀመር ለሆድ ያገኛችሁትን አትጠጡ ለቦርጭ ምናምን እያላችሁ ለጨጓራና ለተለያዩ የሆድ ህመሞች ያጋልጠናል ስለዚህ ሁላችንም ያገኘነውን ቅጠል አንጠጣብ ይሄ ቅጠል ለሩዝ መስሪያ ነው የሚሆነው በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉
@hawawussen
@hawawussen Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉበጣም አርፍነዉየኔውድልአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤❤❤
@rukitube9816
@rukitube9816 Жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሺ እህት ማሻአላህ አሪፍ መልእክት ነው ይሂ ሩዝ ቢሪያኔጋ የምንጨምረው ነውጂ የሚጠጣው አይደለም እህቶች ሚድያ ላይ የሚለቀቀው ሁሉ እውነት አይደለም ተጠቀቁ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ወርአ አጋር ነው ስሙ ውዴ ለምግብ በጣም ያጣፋጣል ጉድ ቅጠል ጠጣሽ የባሰ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ🎉🎉🎉
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa Жыл бұрын
እኔ በስነ ስራአት ጠጥቸዋለሁ ምንም አላረገኝ በጉዳት ደረጃ ትንሽ ሻት ቤት ቶሎ ቶሎ እዳህድ አደረገኝ ከዚያ ዉጭ ጉዳቱ አልታየኝም
@hikmu378
@hikmu378 11 ай бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ. እህት. ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እናመሰግናለን. እኳን ነገርሺኝ. አንድ. ግዜ. አጊች. ካልጠጠውክክክክክክ. ነገርሺ.❤❤❤❤❤❤❤ ሸኩረን 🎉🎉
@Abeni
@Abeni Жыл бұрын
መሻላህ ተባረካላህ አሪፍ ቁይታ ነበር
@melektube
@melektube Жыл бұрын
ወአይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰነመኪ እማ ጥሩነው ጥቅሙ እኮ ድርቀትን ነው የሚከላከለው በዋናነት አይጎዳም ትክክለኛ ደረቁ የሚሸጠው ነው አትፍሪ አኔ የምጠራጠረው አገር ቤት ያለወን ነው ትክክለኛ ሰነመኪነው የሚለው ብቻ
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በርቺ
@sofi-ug1vp
@sofi-ug1vp Жыл бұрын
ማሻአላህ በርች ዘንድሮ የማናየዉ ነገር የለም ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ጨጓራችንን እንዳይላጥ
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
እካን በሰላም መጣሽ እህቴ እኔ እዉነት ለመናገር የሚቀባ ከሆነ ነዉጂ የሚጠጣ ነገር አልዳፈርም አዳዴ ሰዉ ስላለን ብቻ ዝም ብለን መነዳት የለብንም ግን ይሔ ነገር አረቦች ከሻይ ጋር ይጠቀሙታል እኛ ግን ለይተን መጠቀም ማወቅ አለብን እሳትና ዉሀዉን
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ አንሳ ነው የምንጠቀማቸው ነገሮች እጅግ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል በዚህ ዘመን በብዙ ዓይነት ነገሮች ለሁሉም እድገት ጠቃሚ ነው የተባለው የተዋጣላቸው የነዳው ❤❤
@ematube8524
@ematube8524 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ልክ ብለሻል እኛ ለምን እንደሁ አይገባኝም ሚድያ ላይ ያለ ነገር እንጠቀም አለ ይጎዳል አይጎዳም አንልም ጥሩ ነገር አይደለም ዝም ብለን ያልሁነ የሁነ ነገር መጠጣት አላህ ይጠብቀን ብቻ
@mamanewus7381
@mamanewus7381 11 ай бұрын
ሀሪፍ ነው አች ያልሽውና ይሄ ይለያያል በርግጥ ሀሪፍ ነው ምግቦችን ስንስራ ቅመሞችን ብንጠቀም ይመረጣል ሀሪፍ ቆይታነበር በርች
@weyni2816
@weyni2816 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ሰላም እህቴ በርቺ በጣም ጥሩ ነው እንካን ሰላም መጣሽ
@ameethio
@ameethio 11 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሚአን ማሻአላህ ሀሪፍ መረጃ ነው ሁሉም ይህ ነው እያለ እዳይጠቀም ስለጠቆምሽ እናመሰግናለ ደግነት ለራስ ነው
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c Жыл бұрын
ዋአለይኩም እሰላምወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዉድ የሀገሪ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት አላህ ይወፍቀን
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ቆጆ ነዉ እናመሠግናለን ቆጆ ነዉ ✅
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቴሂ ወበረካቱ እናመሰግናለን እህት❤ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅቅነት ነው በርችልኝ❤
@AberashYouTube
@AberashYouTube Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይማሰገን ውድ ትክክክክል ውድየእውትነነው እኔም ምንአይነት አይጣቅምን ውድ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ አረጎድ
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን መሀረብ ፈቲ ሰለምሺ ይብዘ መሸ አለህ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ🎉🎉🎉
@ኢክራምይቱብ
@ኢክራምይቱብ Жыл бұрын
አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበርካትሁሁሁ አህለነውውው ሠህለንወመርሀበን ፈትየየየ አው ትክክክል ብለሻል እህዳዶችልጆች ለሠብ እና ለፎሎ እያሉ እማይጠጣውን ይጠጣል ይላሉ ትክክል ነሽ ያች
@jameelatube782
@jameelatube782 Жыл бұрын
አሠላምዋሊኩምሠላምወረህመቱሊላሂወበርካቱሁአህሊንእህታችንእንኳንበሠላምመጣሽዉድትክክክልሽሰራምቱየራስሹታምአለዉይግአይለምለማኒኘዉማኑኝወኖቀጠልአለመጠቀምነዉሁየምስታወቁቱኩሉልካደላምአራችንሠላሞያሩግልን🎉🎉❤
@Saratube2174
@Saratube2174 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልሽ ፈቲ የአሁን ጊዜ ሰው ሁሉም ዶክተር ነኝ ባይ ነው መፍትሔ ፈላጊ ህዝብ ደግሞ አድርግ የሚያደርግ እናመሰግናለን
@hani8649
@hani8649 Жыл бұрын
እኛ የሚገል መደሃኒት ጠጡ ብለው ቢነግሩን እንጠጣለን።ለምን እራሳችንን አንጠብቅም ሲቀጥል አብሳላት የሚትባል ቀጫጫ እሷ ኢሉመናቲ ናት ብለዋል እናም እሷ የምትናገረውን ባታደርጉ ይመረጣል ምክንያቱም እኛን አይመለከተንም
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 Жыл бұрын
አህለን እዚህ 😂😂😂 አገር የማይጠጣና የማይበላ ቅጣል የለም ለሁሉም ነገር መረጋጋት እና ማረገሰገጥ አሪፍ ነው
@ሶፊያyoutube
@ሶፊያyoutube Жыл бұрын
ለፀጉር ለፊት ለዉፍረት ተብለዉ የሚሰሩ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ እናድርግ እናቴ ሲያጌጡ ይመለጎጡ እንዳይሆንብን
@Zeyneba-cz7ok
@Zeyneba-cz7ok 7 ай бұрын
አሠነ መካ የሚባለው ነውደ በሀገራችን
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ Жыл бұрын
ሡለላህአሊህ ወሠለም እህቴ ይሄኮ ወረግ ሳሎና ወይም ወረግ ቃርነው ለምግብ ውሥጥነው እሚገባው ዋአ እናተ ዝም ብላችሁ አትመራመሩ ሌሎቻችን ዴግሞ እምንጠቀመውን እንወቅ ሀኪም ያላዘዘውን እዴት ትጠቀማላችሁ🤔🤔እኔ በእተርኔት የሚለቀቅ አልጠቀምም ምንም አይነት ነገር🎉🎉በርች
@ZuzuHabeshaYouTube
@ZuzuHabeshaYouTube 11 ай бұрын
አሰላምዋአሌኩምወራህመቱወላወበረካትሁ እካንሰላምመጣሽ አላሁመሰሊ ወሰለም ማሻአላህ ማሻአላህ ክክክክክክ አዳይነትእኮ አደለም ውደ ያው ግንይቀራረባልጂ ያው ምንም አያረግሽም ቅጠል ስለሆነ ግን አሳቅሽኝ አብሽሪ
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁማሻአላህ ❤❤❤እውነትሽነውማር
@marianeelias2551
@marianeelias2551 11 ай бұрын
I hope this channel never ends and keeps spreading happiness.
@TadeluTube27
@TadeluTube27 Жыл бұрын
Yaada keefi Barumsa gudda Galatomi ittii fufi jabadhu gorsa ofi keessa qaba
@jemalalitube
@jemalalitube Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወይ ዘዲሮ ዶክተሩ በዝቶብናል ለፀጉር ተብሎኮ ያልተሰራ የለም ከበርበሪዉጭ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይሄኮ ወረቅጋርይባላል በአረበኛው አንቺያልሽውን ቅጠል እኔምአላቀውም አሁንላይ ሁሉምአዋቂነኝይላል ብቻ ራሳችንንእንጠብቅ ጠብቁ ፈቲግን ፈታ አረግሽኝ😂😂
@Waganetube
@Waganetube Жыл бұрын
Feti well come
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 Жыл бұрын
ምንድን ነው የባህርዛፍ ቅጠል ይመስለኛል ኦ አረ የተገኘውን የተለያዩ ነገሮችን እየተጠቀምን አረ እንደው መበላሸት ነው
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
SELAM EHETACHEN ENKUNE DENA METASHE BETAME AREFE TEMEHERETE NAW GUBZE RIZ BECH NAW EMESERABTE YETETALE EDi
@mulugetayouTubee
@mulugetayouTubee Жыл бұрын
Naganyii mana kanafii yaa ❤❤
@marianeelias2551
@marianeelias2551 Жыл бұрын
🤩🤩
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 5 ай бұрын
ይህ አይደለም እኔም ገዝቸ ግማሽ ኪሎ ትንንሽ ቅጠሎችናቸው የፈረንጂ ዲግጣ እደምንለውነው
@futbalme
@futbalme Жыл бұрын
Amazing ❤️👍
@samritube1844
@samritube1844 Жыл бұрын
Selamerejawe enamsegenalen huluneme nagere kamaderegachen bafete matenkake endet endamenetekam mawek alebene
@AbebaMulatu
@AbebaMulatu Жыл бұрын
Enkuwan dena metashi wuda ena esun ktel felga atawut yet new yemigegnawu tiru medehanit neber
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
😂😂
@youtebgeni3184
@youtebgeni3184 Жыл бұрын
Kkkkk doktari beztobenal zadiroo gen erasachun xebeku wunat
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb Ай бұрын
ሰነመኪ ምድነው ይሄየባህርዛፍ ቅጠል ነው
@rukitube9816
@rukitube9816 Жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሺ እህት ማሻአላህ አሪፍ መልእክት ነው ይሂ ሩዝ ቢሪያኔጋ የምንጨምረው ነውጂ የሚጠጣው አይደለም እህቶች ሚድያ ላይ የሚለቀቀው ሁሉ እውነት አይደለም ተጠቀቁ
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
የሲናመኪ የጤና ጉዳቶች እና የጎንዮሽ ጉዳቶች
1:42:43
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН