No video

ሰነመኪ ሻይ ለጤናችን / Senna leaves / Medicinal Tea 🌿🍵

  Рет қаралды 6,047

Fasi & Nico

Fasi & Nico

Күн бұрын

FOLLOW US ON FACEBOOK : / fasikanikolas
VISIT OUR SHOP : fasinico.creat...
#ሰነመኪ #ዲቶክስ #ethiopia

Пікірлер: 82
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ጥሬ ስጋ ክትፎ ቅባት ምግቦች ከበላን በሁዋላ ሰመነኪ ያስፈልገናል ጥንቃቄ- በየቀኑ የሚጠጣ አይደለም ፣ለእርጉዝ ሴት አይፈቀድም። ለበለጠ መረጃ ጎግል ያድርጉ 🌿☕ መግዛት ለምትፈልጉ www.amazon.com/Senna-Leaves-Alexandrina-Product-Packaged/dp/B08HKJVPR1
@romanethiopia
@romanethiopia 7 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ዋውውው ቤትሽ በ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ያሸበረቀ ነው ደስ ይላል ሰመነኪ አረቦች በጣም ነው የሚጠቀሙት
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ 🙏💞 አዎ በጣም ይጠቀሙታል በሀገራችንም ወደ ድሬዳዋና ሀረር የሚጠቀሙ አሉ 💞
@tseget2088
@tseget2088 7 ай бұрын
Your husband or partner is very blessed to have you. You look like you have good heart. God bless you all with abundant love. Love is above all.
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
Thank you so much, God bless you dear 💗💞
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 7 ай бұрын
በኡልን በሥራ በጥግራ ነው ያሣለፍኩት ግን ሁሌም ተመሥገን አምላኬ እላለሁ ነገን በተሥፋ ሥለምጠብቅ ከቤተሠቤ ከተለየሁ 12 አመቴን ጨረሥኩ አንዱን ሥል አዱ ሢጎድል አምላኬ እርዳኝ ለአገሬ አብቃኝ እንደኔ ሥደትና የጉዋደኛ ተንኮል ሸር ምርር ያላችሁ አምላክ ይጠብቀን
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
እግዝአብሔር የልብሽን ሞልቶ ወደ ሀገርሽ በሰላም ይመልስሽ እህቴ ነገን ተመስገን እያሉ በጤና እንደ መኖር ትልቅነት የለም አይዞን ይህም ያልፋል እሺ
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 7 ай бұрын
@@FasiNico እሺ የኔ ደርባባ ክበሪልኝ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 7 ай бұрын
በሁሉ ነገር ጸልይ ለሁሉም ነገር አትጨነቂ ከማይመስልሽ ሰው አትዋይ እግዚአብሔር ለአገርሽ ያብቃሽ
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 7 ай бұрын
@@user-wr8fs2zs8k አሜን የኔ ውድ እህት ክብረት ይሥጥልኝ
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ገበዝ ልጅ ነሽ በረቸ አለህ ይጠበቀሸ
@mekdistube
@mekdistube 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ጎበዝ ❤❤❤
@MekdiTube
@MekdiTube 7 ай бұрын
Fasiye wde egna gam arif neber nazret beteseb ga Betty asalfenal sle shayum enamesegnalen 🙏🥰
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
መቅድዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ጥሩ ግዜ እንዳሳለፋቹ አልጠራጠርም የአመት ሰው ይበለን 🙏💕😍
@genetziguita4586
@genetziguita4586 5 ай бұрын
ሰላምሸ ይብዛልኝ
@meseretmengesha5674
@meseretmengesha5674 7 ай бұрын
Tabereki yene konjo💚💛❤
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አሜን አንችም ተባረኪልን💞💗
@destakeremela3591
@destakeremela3591 7 ай бұрын
እናመሰግናን ❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ደስትዬ 💞💞
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y 4 ай бұрын
ንግግርሽ ስቦኝ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ከጎግል አጠቃቀሙን ሰርች ሳደርግነዉ ያገኘሁሽ እጅግ በጣመ ትሁት ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ አረቦች ሰና ነዉ የሚሉት ሰናመኪ ኢትዮላይ ነዉ የተባለዉ የረሱላችን ሰለላሁ አለሂም ወሰለም ሰሀባዎች/ባልደረቦች ናቸዉ ሰና ሲሉት በተሰደዱበት ወቅት የኛ ሀበሻ የመካ ሰዎች ሰና አሉት በማለት ሰና መኪ አሉት በርቺ ዉድ የሀገሬ ልጅ
@FasiNico
@FasiNico 4 ай бұрын
አመሰግናለው በጣም ክበሪልኝ🙏
@mohamedalali6718
@mohamedalali6718 Ай бұрын
ለሩዝእሚጠቀሙትነዉ
@FasiNico
@FasiNico Ай бұрын
አይደለም
@astertakluu
@astertakluu 7 ай бұрын
Selma lazi betta yen konjo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አስቱዬ🙏💞
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 7 ай бұрын
እናመሠግናለን
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ክበሪልን 💕
@cr7fansalnassr
@cr7fansalnassr 7 ай бұрын
Waw ! Amesegenalew betam Fasiye 👌🏾
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
Eneam amesegenalw 💗
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 7 ай бұрын
አዲስ ነገር አሳወቅሽኝ፤ እናመሠግናለን ፋሲዬ ❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ 🙏😍💕
@tigist9810
@tigist9810 7 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ቲጂዬ 💞💞
@astercailler8709
@astercailler8709 7 ай бұрын
Merci bien
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
De rien 💞💞💞
@sirgutreta
@sirgutreta 7 ай бұрын
እሞክረዋለሁ ተባረኪ
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አሜን ውዴ አንችም ተባረኪልን💞💞
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet 7 ай бұрын
Thanks Fasi good to know this, ene enkuan ye Moringa Tea new yemitekemew eskahun.
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ሞሪንጋ እኔም ተጠቃሚ ነኝ ይህ ግን እንደ ዲቶክስ ስለሆነ አንዳንዴ ጥሩ ነው ውዴ ግን ጎግል አድርጊ ሲበዛም ጥሩ ስላልሆነ💕💕💗
@tigistberhanu3009
@tigistberhanu3009 7 ай бұрын
Enamasgeneshlane teru nager new yasayashne tabarkelege
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አሜን ቲጂዬ አንችም ተባረኪልን 💞💞
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 7 ай бұрын
በአል በመዳም ቤት ስራ አለፈ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጀግና ምርጥ ኢትዮጲያዌ እርጋታሽ በጣምነዉየማደቅልሽ ❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ይሁን ዋናው በስራም ቢሆን በሰላም ማሳለፍሽ ነው ውዴ ባለሽበት ሰላሙን ያብዛልሽ ክበሪልን 🙏💕💗💞
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 7 ай бұрын
@@FasiNico አሜን የልቦናሽን መሻት ድንግል ማረያም ትፈፅምልሽ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 7 ай бұрын
ፋስዬ እንዴት ነሽ እንደዚ መጣ መጣ በይ ቶሎ ቶሎ የእናንተን ቻናል ማየት ደስ ይለኛል
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ውዴ እሺ እላለው ክበሪልን 💞💞
@gelilalove1205
@gelilalove1205 7 ай бұрын
በአል ቆንጆ ነበር የኔ ቆንጆ ❤ለአመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን🙏ለነፍሰጡር ሴት ይሆናል ?ሼር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን🙏
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አሜን በሰላም ያድርሰን ገሊላዬ ለነፍሰጡር አይሆንም ውዴ 💞
@gelilalove1205
@gelilalove1205 7 ай бұрын
@@FasiNico እሺ አመሰግናለሁ🙏
@enush7338
@enush7338 7 ай бұрын
ቆንጅዬ ነሽ ስታምሪ🥰
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አመሰግናለው 💞
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 7 ай бұрын
❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
❤❤❤
@fikrietan1169
@fikrietan1169 7 ай бұрын
እዴናችሁ
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ደህና ነን 💞
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 7 ай бұрын
🙏❤️
@selamhabesha
@selamhabesha 7 ай бұрын
Mirt timihirt einem endanchi new yemitetaw fasiye
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ሰላምዬ ጎበዝ 💕💗💞
@fatyfereirra6304
@fatyfereirra6304 7 ай бұрын
Celà doit être une excellente tisane gros bisous Merci pour l'excellente vidéo bisous xoxoxo 😘♥️😘😘♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘♥️😘
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
Merci mama gros bisous 😚😙😚❤️
@fatyfereirra6304
@fatyfereirra6304 7 ай бұрын
@@FasiNico gros bisous xoxoxo ♥️♥️♥️♥️😘♥️😘♥️😘
@fatyfereirra6304
@fatyfereirra6304 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
@fatyfereirra6304
@fatyfereirra6304 7 ай бұрын
@@FasiNico Gros bisous ma chérie bisous xoxoxo 😘♥️😘😘♥️♥️😘😘
@e-ftube8052
@e-ftube8052 6 ай бұрын
ሰላም ፋሲ ውዴ ከቻልሽ እስኪ ሊንኩን አስቀምጭልኝ
@FasiNico
@FasiNico 6 ай бұрын
እዚህ ላይ አለ www.amazon.com/Senna-Leaves-Alexandrina-Product-Packaged/dp/B08HKJVPR1
@e-ftube8052
@e-ftube8052 6 ай бұрын
@@FasiNicoሰለሞከርሽው ተመሳሳዩን መግዛት ፈልጌ በራሴ ዝም ብዬ ያልሆነ እንዳልገዛ ብዬ ነው ምክንያቱም ብዙ አይነት አለ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ የኔ ቆንጆ !
@FasiNico
@FasiNico 6 ай бұрын
አረ ምንም አይደል ግን እንዳታበዢ ጎግል ላይ በደንብ አንብቢ እሺ ሲበዛ ጥሩ አይደለም እንደገና በየቀኑ የሚጠጣ አይደለም ውዴ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 7 ай бұрын
ከቲከቶከሺ ተቀላቀልኩ ውደ
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ክበሪልን 🙏💞
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 7 ай бұрын
Hello 👋 ❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
Hello 🙌🏽☺️
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls 7 ай бұрын
ምንድነው ስሙ በአማሪኛ ንገሪን
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ሰመነኪ በመባል ነው ሀገር ቤትም የሚታወቅ
@betelhem3889
@betelhem3889 7 ай бұрын
What is the use?
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ለብዙ ነገር ይጠቅማል Senna Leaves tea benefit ብለሽ Google አድርጊ። የሚወሰደው በጣም በጥቂቱ ነው ሲበዛ ጉዳት ስላለው
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r 7 ай бұрын
እኔ ያለሁበት ሀገር ኸርባል ሱቆች መሸጥ አቁመዋል። ምን ያህል እና ለስንት ቀን እና በየ ስንት ወሩ መጠጣት እንዳለባችሁ። ሌላው ደግሞ ብዙ ሲወሰድ ያለውን ሳይድ ኢፌክት ጎልጉላችሁ እምብቡት።
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አዎ በየቀኑ የሚጠጣ አይደለም ሲበዛ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ለዛም ነው በአስር ቀን ወይም በሳምንት አንዴ መጠጣት እንችላለን ያልኩት
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r 7 ай бұрын
@@FasiNico ትክክል ብለሻል እኔ ለረዥም አመታት በየ ወሩ ለአንድ ሳምንት እወስደው ነበር። እድሜ እየገፋ ሲሄድ ግን ከሰውነት ውስጥ ያለውን ንጥረ ነገር ይቀንሳል እና የጣቶች መደንዘዝ የጡንቻ መንቀጥቀጥ አመጣብኝ እና ዶክተሬ መጠቀሜን እንዳቆም ነገረኝ። ለዝያ ነው ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ የፃፍኩት። አንዷ ውሀ መጠጣት የማትወድ ጓደኛየ ደግሞ ስትጠጣው ያዞራታል። ምንም ሳይሆኑ ወይም ለጊዜው ምንም ሳይድ ኢፌክቱ ያልበገራቸው በየወሩ የሚጠጡ ጓደኞችም አሉኝ። ለሁሉም እኩል አይሰራም። በተለይ እድሜያችን ገፋ ላለ ሴቶች ያለልንን ንጥረ ነገግ ይዘን መቆየት ይመረጣል። በፆም፣ መጠነኛ ውሀ በመጠጣት እና አትክልቶች በመመገብ በተፈጥሮ መንገድ ጡንቻችን ሳይነካ ያሰብነውን ማሳካት ይቻል ይሆናል።
@user-pi6lk5ix4y
@user-pi6lk5ix4y 7 ай бұрын
ሰናመኪ ባረበኛ ነው ባማረኛ ምንድነው ስሙ ?የምን ቅጠል ነው?
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
በአማርኛ ሰመነኪ በመባል ነው የማታወቅ በአረብኛ ሳና መኪ ይሉታል
@hope8216
@hope8216 7 ай бұрын
senna ሻይ ሰው ሊገድል ይችላል:: ደግሞ በጣም ተቅማጥ ስለሚለቅ አደገኛ ነው:: ተ ጠ ን ቀ ቁ::
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
በየቀኑ የሚጠጣ አይደለም መግቢያ ኮመንት ላይም ፅፌዋል
🌱A Senna-sation Exploration: Step into a World of Wild Senna🌿
6:36
Bowman's Hill Wildflower Preserve
Рет қаралды 50 М.
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 18 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 18 МЛН