ብላክ ፎረስት ለምኔ የሚያስብል አነባበሮ

  Рет қаралды 321,212

Ethio-Twins tube

Ethio-Twins tube

4 жыл бұрын

Anebabero is Ethiopian traditional and popular type of bread. It is made from weat and Teff flouwer with better and red pepper. Anebabero is common in countryside.

Пікірлер: 129
@melakmegezabeheredemeyeset1514
@melakmegezabeheredemeyeset1514 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወደዉ በተለይ በቤተክርስቲያን ወድ የሚጋገረዉ ❤❤❤
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
በጤፍ ብቻ ቢሆን ይመረጣል እንደ ድሮ እገራችን እናቶቻችን እንደሚስሩት
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 2 жыл бұрын
ነጩ ዱቄት ልክ እንጀራ መቅጠን አቅጥነሺ በማዞሪያ ጋግሪው ጤፉንም ቀጠን ብታደርጊውና አብሺ ብጨምሪበት የበለጠ ያምራል
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቆንጆ ነው ተባርኪልን የምፈልገው ሙያ ነበር አመስግናለሁ።
@LifeStyle-vq2bg
@LifeStyle-vq2bg 3 жыл бұрын
Ejesh yibarek yamral
@semiradino2554
@semiradino2554 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል
@MeseretTerefe-mf5be
@MeseretTerefe-mf5be 6 ай бұрын
ቆንጆ ነዉ በርቺ❤❤❤
@mebazewdie833
@mebazewdie833 3 жыл бұрын
My beautiful Selamye you are a fantastic cook and keep it up 👍🏽 I love 💕 💕 you
@getachewbirhanu4126
@getachewbirhanu4126 2 жыл бұрын
Waw ihite geta yibarkish
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 10 ай бұрын
እጅሽን ይባርከው የቆንጆ
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ። በርቺ
@lilizewde9411
@lilizewde9411 3 жыл бұрын
It looks yummy
@mejusamuel5182
@mejusamuel5182 2 жыл бұрын
betam konjo newu ejishi yibarek
@enyewmekuriaw6263
@enyewmekuriaw6263 2 жыл бұрын
ድንቅ አበሻ ባለሙያ ነሽ። በርቺልን በርካቶችን ያስተመረራል።
@lisaneworknigatu8611
@lisaneworknigatu8611 5 ай бұрын
😢😢'22222222
@sintayehutemesgen3058
@sintayehutemesgen3058 3 жыл бұрын
That's very important for Ethiopia food
@hayatmohammef4971
@hayatmohammef4971 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የናቶቻችንን አስታወስሽኝ እናመሰግናለን
@HirutAbat
@HirutAbat 4 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ
@elizabethmengesha7376
@elizabethmengesha7376 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያነሽ እህቴ አመሰግናለው
@SenayitWorku-fy6ly
@SenayitWorku-fy6ly 2 ай бұрын
Waw waw .....
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
ሁሉን አሞልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ እህቴ አሪፍ ነው እጅሸ ያባረክ👍😘
@aprime8874
@aprime8874 3 жыл бұрын
ጎበዝ ይስለምየጂሺ
@hiwotnurse538
@hiwotnurse538 4 жыл бұрын
Very delicious well done my sis good job 👏
@mekdes2884
@mekdes2884 Жыл бұрын
ያምራል
@elenigemechu3994
@elenigemechu3994 7 ай бұрын
Gobez 👏 👏 👏 👏 👏 ❤❤❤❤
@user-lo6hd9ri9c
@user-lo6hd9ri9c 11 ай бұрын
ጎበበዝ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 жыл бұрын
ዋውውው እጂሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያምረው እናመሠግናለን
@meklit797
@meklit797 2 жыл бұрын
ቆውውው እጁሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያምረው እናመሠግናለን
@meklit797
@meklit797 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 3 ай бұрын
I think the Enjera was suppose to be placed back to back. I like your style too. Tebarekilegn ❤
@seblewerkabaynew2399
@seblewerkabaynew2399 Жыл бұрын
Baxaam yaamiraal barchii inyaanim yastamiraal qoonjoo
@azebdaress4021
@azebdaress4021 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@tilahunhasu8421
@tilahunhasu8421 2 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ
@waliyatemamwaliyatemam572
@waliyatemamwaliyatemam572 Жыл бұрын
Ehit lik ayiidelami
@meryemhessan251
@meryemhessan251 7 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@haimanotgebru8617
@haimanotgebru8617 4 жыл бұрын
እጅ ይባረክ ብያለሁ
@ethio-twinstube7694
@ethio-twinstube7694 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kidistengday8785
@kidistengday8785 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
@lemlembekele9266
@lemlembekele9266 2 жыл бұрын
ባለሙያ
@user-mm4go1dc7j
@user-mm4go1dc7j 3 ай бұрын
Enamesegenalen.enatachin
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 жыл бұрын
ሲያምር
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እኔ በጤፍ ብቻ ነበር የምጋግርው እሁን ከእንቺ ተማርኩ በዳቦ ዱቄት መጋገሩን ስላስየሽኝ እመስግናእለሁ ባለሞያ እጅ ይብርክ
@ferewyinmekonen2018
@ferewyinmekonen2018 3 жыл бұрын
ጐበዝ አይዞሽ እኛም ልጆች አሉን ።
@birtukantenaw9978
@birtukantenaw9978 3 жыл бұрын
Thank you
@MeseretSjrwehu-ji9xu
@MeseretSjrwehu-ji9xu 10 ай бұрын
ኦናመሰግናለን
@saratesfaye373
@saratesfaye373 3 ай бұрын
Nice ❤
@elleni4658
@elleni4658 Жыл бұрын
ባለሞያ ጎበዝ
@keseteberhan7769
@keseteberhan7769 2 жыл бұрын
Why didn't you use white teff too?
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ትንሺ ቀጠን ብታደርጊው አይኑ ልክ እንደጀራ ሁኖ ያምር ነበር ለአይንም ቀለል ሲል ጥሩ ነው በጣም ወፍሯል
@muludeme1083
@muludeme1083 4 жыл бұрын
Solesh yene bathogny yekochegne neber muya Kebtu new
@zawiyabeshir880
@zawiyabeshir880 3 жыл бұрын
🌹🌹
@alemutadsse978
@alemutadsse978 10 ай бұрын
በጤፍ እርሾ ባይቦካ ጥሩ ነው !!
@asegedaseged1019
@asegedaseged1019 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምርው እጅሽ ይባርክ
@meklit797
@meklit797 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምርው እጅሽ ይባርክ
@fikrtealemayehu2789
@fikrtealemayehu2789 3 жыл бұрын
Please my sister u must have recipe book then we can by and use the book
@elsazeleke2654
@elsazeleke2654 3 жыл бұрын
demseshe aysemame
@user-tt8cj3fx9i
@user-tt8cj3fx9i 3 жыл бұрын
እናቴ ከትምህርት ቤት ስመለስ ሰርታ ትጠብቀኝ ነበር ተባረኪ
@user-sh4fx9dx2k
@user-sh4fx9dx2k Жыл бұрын
ዋውውው በውነት እንዴት ያምራል❤
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 3 ай бұрын
Wow ❤❤I love it 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@ethio-twinstube7694
@ethio-twinstube7694 3 ай бұрын
🤗
@tigistbeyene2936
@tigistbeyene2936 5 ай бұрын
Thanks ❤👍👍
@user-xh7iv9ih4y
@user-xh7iv9ih4y 10 ай бұрын
Good
@emeemy2170
@emeemy2170 2 жыл бұрын
Betam yamral
@zaharaabdu5811
@zaharaabdu5811 3 жыл бұрын
Mashalah des sel beteseb hugyalew anchem beq bey
@meklit797
@meklit797 2 жыл бұрын
ቂው እችግ ናቅው
@hirutmoges9279
@hirutmoges9279 9 ай бұрын
Furno duketun be jog betaregiw melkam nw,,keleru betam yamral
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@meklit797
@meklit797 2 жыл бұрын
It looks yummy
@tena319
@tena319 10 ай бұрын
btam balemuya nesh enamesgenaln berchi
@user-pb6rq3lb7m
@user-pb6rq3lb7m Күн бұрын
እንዴት እንዳማረኚ
@mesrakejerse8371
@mesrakejerse8371 2 жыл бұрын
ምን አይነት አነባበሮ ነው ይሄ? አነባበሮ በሁለቱም በኩል አይን ያለው ነው እናቶቻችን ሲጋግሩ የኖሩት፡፡
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግን ጨው ትነሽ ቅመም ሳይገባ እንዴት ነው የምጣፍጠው?
@user-zy3uh1wz3r
@user-zy3uh1wz3r 3 ай бұрын
Yabokashiwon gagiresh satasayi wode mekuresu rotish
@tilahunhasu8421
@tilahunhasu8421 2 жыл бұрын
ግን ወዴ ክልል ከተሞች እንዴት ማገኘት ይቻላል
@user-nk8bo9gu8q
@user-nk8bo9gu8q 2 жыл бұрын
እህትየ በነጭ ጤፍ ዱቄት ብትሰሪው እጅግ ውብና ጠቃሚ ይሆናል፡
@AbtyfhFgytu-px2wj
@AbtyfhFgytu-px2wj 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ 👍👍👍
@ElizabethMengesha
@ElizabethMengesha 2 ай бұрын
እርሾ ሊጥ ነው ወይስ ካሜአራ ነው
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 6 ай бұрын
ስትደርቢው ግን በአይኑ በኩል ቢሆን አሪፍ ነበር
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ግን እደኔ ስተት አለው አይኑ ወደታች ነው የሚደረግ ከዛ መሀሉላይ ማጣበቅያ ትንሽዬ ሊጥ አድርገሽ አንዱን እንጀራ ከላይ
@selamawitgirma8735
@selamawitgirma8735 Жыл бұрын
Eko endeza new makew yihen sayi gera gebagni
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 10 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን ቀዩንጤፍ ስታቦኪ ትንሽ በርበሬ ጨምረሽ ብታቦኪ ከለሩ የበለ ጠ ያምራል ሌላው ከተፈለገ ሶስት ወይም አራት ድርብ ማድረግ ይቻላል
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 2 жыл бұрын
ሠላም wowwwwwwwwwwwwwwww
@zenebchyemir2062
@zenebchyemir2062 2 жыл бұрын
Selkshen.edate.enagene.
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 3 жыл бұрын
እንድት ናችሁ አድስ ነኝ ለቤቱ ማሻ አላህ ጉበዝ. ነሽ የኔ እህት በርችልኝ ፣ባሀልሽን አረሳሽም እስይ ማሻ አላህ ፣አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ብዙ ግዜ እንጀራ ይሻግትብኛል መፍትሔው ምንድነው
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 2 жыл бұрын
ሀይ ሰላም💪💪💪
@user-bt6xx6vu7d
@user-bt6xx6vu7d 3 ай бұрын
Yeteerew enna yemejemeriaw ayemesaselm
@tsegagebrelul1370
@tsegagebrelul1370 3 жыл бұрын
Batam xabak
@TsionTemesgen-qi1lm
@TsionTemesgen-qi1lm 2 ай бұрын
Ewey kitsbek zagalley Yebeylley
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
ሰላምሰላምእህትሰላምሽይብዛ ወውያምራል ቤተሰብአድርጊኝ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 жыл бұрын
በቡና
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 3 жыл бұрын
ለብ ያለ ውሀ ተጠቅመሻል? ሁለቱም ላይ ማለቴ ነው
@ethio-twinstube7694
@ethio-twinstube7694 3 жыл бұрын
አዎ ለብ ባለ ውሀ ነው ያቦካሁት
@senaitgetachew8716
@senaitgetachew8716 3 жыл бұрын
ለሽያጭ ታዘጋጂያለሽ?
@ethio-twinstube7694
@ethio-twinstube7694 3 жыл бұрын
አልሞከርኩም እህቴ። አመሰግናለው
@mimitaye6872
@mimitaye6872 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ግን ነጩንና ጤፉን አብረን ቀላቅለን መጋገር እንችላለን ወይ ?
@ethio-twinstube7694
@ethio-twinstube7694 3 жыл бұрын
ሲቀላቀል እንደዚ ልዩነቱን አናየውም እንጂ ይቻላል መቀላቀል። ስራዬን ስለወደድሽ እና ቤተሰብ ስለሆንሽ ምስጋናዬ ከልብ ነው።
@jamilaamank1980
@jamilaamank1980 15 күн бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻✅✅✅✅
@meseretaberaabebe8432
@meseretaberaabebe8432 2 жыл бұрын
የት አገር ነው ጤፉ ጣሊያን አገር አሸ።ብሎ አይወጣም እሞክረዋለዉ አሰቲ።አጅሰ ይባሰክ
@meazaayana5228
@meazaayana5228 9 ай бұрын
Wowww betam yamr1
@susuyoutube7875
@susuyoutube7875 3 жыл бұрын
ጤፍ በአረበኛ ምድን ነው ውዶቼ
@durefufa6424
@durefufa6424 3 жыл бұрын
ኢትዮጽያዊ ነው
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 3 жыл бұрын
ከ ሁለቱም የ እህል ዘር የተጠቀምሽው ፈጠራ አድንቄልሻለው። በድጋሚ አመሰግናለው።
@waliyatemamwaliyatemam572
@waliyatemamwaliyatemam572 Жыл бұрын
Enidaz ayidelmi
@ethio-twinstube7694
@ethio-twinstube7694 Жыл бұрын
Algebagem ehete
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 3 жыл бұрын
እና የፈረንጅ እርሾ ተጠቅመሻል ማለቴ ቀይ ጤፍ ላይ?
@ethio-twinstube7694
@ethio-twinstube7694 3 жыл бұрын
ቀይ ጤፉን በጤፍ እርሾ ነው ያቦካሁት
@user-xb2yd5jr6u
@user-xb2yd5jr6u 10 ай бұрын
Nyami.wiy.ines.eabesh.migib.nafeqeny😢
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 2 ай бұрын
❤🙏 b tef bicha bihon
@meryjkin5703
@meryjkin5703 2 жыл бұрын
Thanks dear
@shegenawbirara2611
@shegenawbirara2611 2 жыл бұрын
አይ አነባበሮ፦ በጥቁሩ ሳውቅሽ ነጩንም ቀላቀልሽው ? ፐ መደመር እንዲህ ነው ታዲያ እንጀራን ስስ ነሽ የሚላት ማነው ። ዋው የሚያምር ከለር ዛሬ ነው ጤፍ እልል የምትለው።
@bentbedruumuslemneyii9899
@bentbedruumuslemneyii9899 3 жыл бұрын
Betam yamaral
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 2 жыл бұрын
የሰዉ ሞያ የተለይየ ነዉ እኔ በተወለድኩበት ሀገር እንዴህ አይሰሩም በተለይ ቄጣዉ አላዉቅም በእንጀራ ነዉ እሚሰሩት በገብስ እንጀራ ነዉ ሲሰሩ እናቶቻችን ያየሁት በጣም ነዉ ኦሚጣፉጠዉ በተለይ ወደ ቤተክርስቴን ሴወስዱ በብዛት አዉቃለሁ ይህን አሰራር አላዉቅም ግን ጥሩ የሰራሽዉም
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እናቴ ሁሌ ትጋግራለች
@LifeStyle-vq2bg
@LifeStyle-vq2bg 3 жыл бұрын
Ayalehu siseraw degmo ayamrlegnem why?
@ethio-twinstube7694
@ethio-twinstube7694 3 жыл бұрын
ምን ሆነብሽ?
@LifeStyle-vq2bg
@LifeStyle-vq2bg 3 жыл бұрын
Any food KZbin ayche I don't know yaschegregnal burn yihonbgnal
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 45 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
ቅቤ ለምኔ የሚያሰኝ ቀላል የቅንጬ አሰራር !!
9:39
Yuti Kitchen-ዩቲ ኪችን
Рет қаралды 11 М.
አነባበሮን  በሁለት  ልዩ  ልዩ  ጣእሞች
14:07
Melly spice tv
Рет қаралды 90 М.
Best Ethiopian Snack -  ምርጥ አነባብሮ አሰራር
11:49
You Can CHANGE Your Tesla Car’s Color?! #asher #shorts
0:36
Asher Lara
Рет қаралды 15 МЛН
Which water gun won??
0:25
YJTOYNIKOLA
Рет қаралды 8 МЛН
Let me show you (P12)
0:21
Discovery Boy
Рет қаралды 3,4 МЛН