No video

ምርጥ የአነባበሮ አገጋገር||Ethiopian -food||Anbabero

  Рет қаралды 459,760

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#Ethiopian #anbabero#food

Пікірлер: 577
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ 🙏🥰ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ሰላም መጣችሁ ከሀገር ቤት ነው የምሰራው ሰብስክራይብ 🔔❤በማድረግ የደውሉን ምልክት በመጫን ድጋፋችሁ አይለየኝ ለስራዬ መቀጠል የናንተ ድጋፍ ያስፈልገኛል 🙏🥰 አበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@kaledkader4158
@kaledkader4158 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
@simonzinabu6056
@simonzinabu6056 2 жыл бұрын
አይከደንም
@magdapetroy572
@magdapetroy572 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💞❤💓❤
@tigistadeb1619
@tigistadeb1619 2 жыл бұрын
lm.
@teobstadaniel3195
@teobstadaniel3195 2 жыл бұрын
Betam Wonjo naw berhe
@alemledete2748
@alemledete2748 2 жыл бұрын
ቤቲዬ አንድ ትዝ የሚልኝ የእናቴ አነባበሮ አለ። ይይሁሉም ቤት እስራት ይልያያል። የእንች እንዱ ዓይነት ነው። የኔ ደግሞ ሁለቱም እንጀራ ተገግሮ ይወጣና እንዱ እንጀራ በዓይኑ በኩል ይደፋና ሊጥ በስሱ ይቀባና ሁለተኛው እንጀራ ዓይኑ ውደ ላይ ሆኖ ይደረበታል በስሎ ሲወጥ በሁለቱም በኩል ዓይን ይኖረዋል ማለት ነው።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አለምዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው የመጀመሪያ ስራዬ በጥቁር ጤፍ እንደሱ ነበር የጋገርኩት ግን ይሄ አገጋገር ጥሩ ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@eyerusalembirhanu5012
@eyerusalembirhanu5012 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ባለሙያ ነሽ የበሐላሁት ያህል ነው መንፈሴ የረካው በሌላ አስተማሪ ሙያ እንደማገኝሽ በሙሉ ተስፋ እጠብቃለሁ።ሰላም ያናኘን።
@tiruwork1000
@tiruwork1000 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም እማወሰቀውና የምሰራ ው እንደርሱ ነው😄
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👍🙏👌💖👏👏👏ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤
@user-rl3kp8kt3z
@user-rl3kp8kt3z 2 жыл бұрын
ቀጠነ እንጂ አሪፍ ነበር እንደእንጀራ ሆነ
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
ልዩ የሆነ አነባበሮ በጣም ያምራል ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ቤትዬ 🙏🙏👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ማየትዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Wow በጣም በጣም ምርጥ አነባበሮ ነው በአይኔ ብቻ ጠገብኩ እጂሽ ይባርክ።
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቤዛዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዋው አንባበሮ በጣም ነው የምወደው ምርጥ አሰራር አሳይተሽኝል አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጅጅሽ ይባረክ ልዩ ነው ያሚ😍👌👍💕ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሱመያዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 2 жыл бұрын
አሪፍነዉ ሁሉም የራሡ ሟያአላዉ ግን እኔ የማቀዉ አነባበሮ በማዞራ ይዞርም በእጅነዉ ደሞ አገጋገሩ የመጀመሪያዉ ከወጣ በኋላ ሁለተኛዉ ተጋግሮ ሊጠጡን እስኪመጥ ይከደንነ ከመጠጠበኋላ ተከፍቶ የተዘጋጀዉን ቅቤምሆነ ዘይት ይቀባነ መጀመሪያ የወጣዉ ባፉ ይደፋበታል ከዛ ትንሽከደን ተደርጎ ይከፈታል በጣምነዉ የሚጥመዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የእኔ ውድ 🙏🥰❤
@ummeryemtube8723
@ummeryemtube8723 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ በኛም ሀገር እደዛ ነው
@yeshitassew-ri1tq
@yeshitassew-ri1tq Жыл бұрын
ትክክለኛ አነባበሮ ይኼ ነዉ።እጅሽ ለወርቅ አምባር ይሁን!!!!
@senaittube502
@senaittube502 3 жыл бұрын
ውዴ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረከ በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው እናመሰግናለን በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሰንዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@hirutejema8972
@hirutejema8972 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴ በጣም አሪፍ ነው በአዳዲስ ነገር እንጠብቅሻለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሒሪቲዬ አሜን እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@skt4681
@skt4681 5 ай бұрын
አንዴት ነሽ እስካሁን የሠራሽው በጣም ጥሩነው እስካሁን እኔ የምሠራው ጋግሬ ከጨረስኩ በውኃላ ነውየምቀባው አሁን ጥሩ ተምሬአለሁአመሠግናለሁ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አነባበሮ በጣም ያምራል እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@asterbekele5531
@asterbekele5531 2 жыл бұрын
@@bettwascorner u
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው ልዩ አድርገሽ ስርተሽዋል እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሉላይዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@Etagegn-fp4rz
@Etagegn-fp4rz Ай бұрын
አሪፍነዉ የቤተሰብ ትዝታያመጣል
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@amarechdayso9663
@amarechdayso9663 2 жыл бұрын
ውዴ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረከ በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው እናመሰግናለን በር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አማረችዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tewabetchtesfa7377
@tewabetchtesfa7377 2 жыл бұрын
እሰይ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ነው የሚያምረው በርቺ እግዚያብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ተዋበችዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ላንቺም ያድልልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing በጣም ቆንጆ ነው👍❤️🥰❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የእኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@achutube1688
@achutube1688 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናቹ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል አሰረራራር ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አቹ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቤትዋዬ like
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቤቲሻዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤቲዬ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ አሰራር ነው በጣም የምወደው አነባበሮ አያቴ የምጋግርልኝን አስታወሽኝ ላይክ ሼር ሼር ብያለው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🥰❤
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም ልዬ ብሉኝ ብሉኝ የሚል አነባበሮ እጅሽ ይባርክ በርቺልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ቤቷ በጣም ቆንጆ የሚስጎመጅ ነው አነባበረው እጅሽ ይባረክ በርቺ👌👍🥰❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሂዊዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ አነባብሮ አሰራር ነዉ ያሳየሺን አናመሰግናለን አጀሺ የባርክ 👍👌🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
@bmikiking2770
@bmikiking2770 3 жыл бұрын
የሆንሽ ቅመም ነሽ በእውነት በጣም አድናቂሽ ነኝ የምሰሪው ሁሉ ቆንጆ አረገሽ ነው አቅራርብ ዋዋዋዋዋዋው በእውነት ጎበዝ ነሽ በላይክ በርቺ እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቢሚኪዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
ሙያ እደቤቱ ይለያያል ያምራል ግን ሊጥሽቀጠነ በጣም ልክ ሲያዩት እጀራ ነዉ የሚመስለዉ ያሰፋሽዉም እደጀራ ነዉ እናቴ ስጋግር የማየዉ በጃ ነበር ምጣዱን ሙሉ ትሞላዋለች ሊጡም ወፈር ያለ ነዉ ከዛ አዱን ከላይ አዱን ከታች መሀከል ላይ ሊጡን በስሱ አድርጋ ታያይዘዋለች ብዙ ቦታም ሲጋግሩ የማየዉ እንደዛ ነዉ ሲቀዘቅዝኮ እዴት እደሚጣፍጥ 😋 አንችም የሰራሽዉ ቆንጆ ነዉ ያዉ ባህሉን ጠብቂ ግን 😊
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@etaferahunigatu3246
@etaferahunigatu3246 12 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሠግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 11 күн бұрын
ብሌንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አድርገሽ ነዉ የሰራሹ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 👌👌👌🥰🥰 👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኢምራንዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም🙏🙏🙏💚💛❤️
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቤትዬ ልስላሴው እጅሽ ላይ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሜላትዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤
@wubittefera7857
@wubittefera7857 3 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ አነባቡሮ ነው እጀሽ ይባረክ ውዴ ሽርርርርላይክ👍😍❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ውቢትዬ በጣም አመሰግነዋለሁ የእኔ መልካም🙏🙏🙏💚💛❤️
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል ሞያሽን ስላካፈልሽን እናመስፕግናለን በርቺ🙏🏾
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ አክባሪ እሺ🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-hr9hl9lj8l
@user-hr9hl9lj8l 2 ай бұрын
Betam arif naw konjo yanebabero aserar naw yasayeshn ❤😊
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው ከነ አሰራሩ እጅሽ ይባረክ👍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
መሲዬ አክብረሽኝ ስለመጣሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
እዴት እደሚያምር አነባብሮ ውስጤ ነው ቆንጆ አድርገሽ ነው ነው ያዘጋጀሽው ቤቱዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ማራኪዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ቤቷ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጆ አነባበሮ ነው😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@addisalem1574
@addisalem1574 2 жыл бұрын
ደስያላለኝ ነገር ሊጡን ስታቀጥኚ እጅሽን ታጠብሽበት ነው የሚባለው; እንዲቀጥን ካስፈለገእኮ ውሀ ብቻ መጨመር ትችያለሽ,እኔን ጨምሮ ብዙ ሚጸየፍ ስላለ
@addisalem1574
@addisalem1574 2 жыл бұрын
በርበሬ ወይም ስልስ ተሰርቶ ከሊጡ ጋር ተቦክቶ፡በቀላሉ ከዚህ የተሻለ መስራት ይቻላል
@debbietefera3718
@debbietefera3718 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው! እኔ ስሰራ የተፈጨ ኑግ ወይ ተልባ ወይ ሰሊ አረግበታለሁ yummy
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ አዎ ይጣፍጣል🙏🥰❤
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ማሪያምን እማዬ አስታወሽኝ 😓😓 እናታችን እንጀራ ጋግራ ስታበቃ ሁሌም አነባብሮ ትጋግራለች ትዝታ በጣም ባለሞያ ከነ ባህልሽ ያለሽ ጀግና በርቺ እሽ ዉዴ❤❤❤❤✅👍👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀንዬ እጅግ ከልቤ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንዲህ ስላበረታታሽኝ ምስጋናዬ ይድረስልኝ 🙏🥰❤
@fikrwolotube
@fikrwolotube 2 жыл бұрын
ዋውውውው ያምራልልል እናመስግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@fggt4756
@fggt4756 2 жыл бұрын
😍☺️ ሲያምር እናመሰግናለን ስንት ዘመኔ ከበላሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ቤቷየ በጣም ቆንጆ የሚያምር አነባብሮ ነው የሰራሽው በርችልኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዩርዲዬ የእኔ መልካም እህት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴ በጣም ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም🙏🙏🙏💚💛❤️
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እጅሽ ይባረክ ከቻልሽ መጠን ለመናገር ሞክሪ አንቺን በሚመችሽ መመጠን ትችያለሽ በብርጭቆ፣ በጎርጎዳ ሳሕን ። በርችልን፣ ወገኖቼም ላይክ ሰብስክራብ ሼር በማድረግ አበረታቱአት፣
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
@enanuwondirad9703
@enanuwondirad9703 2 жыл бұрын
ቆንጆ ኣነባበሮ ነው በመልክ ልኩን ምን ያህል ጤፍ ምን ይህል ነጭ ዱቄይ እንደተቅምሽ ብትነግሪን ጥሩ ነው። ብርቺ የኔ እህት።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እናኑ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ በግምት ነው የሰራሁት ሌላ ጊዜ ለክቼ ሰርቼ ልኩን አስቀምጣለሁ🙏😍❤
@hansuteklehaymanot7836
@hansuteklehaymanot7836 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀንሱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-ez5fj8ey4i
@user-ez5fj8ey4i 2 жыл бұрын
3እጀራነዉ የሚነባበረዉ 1ከታቺ መሀል ላይ ሊጥ ከላይ እጀራ ነዉ አቦካክሽ አሪፍነዉ በርቺ ማማዬ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ አይ መሀል ሊጥ የለውም አንዱን ጋግረሽ አውጥተሽ የሚቀጥለውን አስፍተሽ ሊጡ ሊመጥ ሲል ያወጣሽውን መደረብ🙏❤🥰
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤
@edn1049
@edn1049 2 жыл бұрын
አሪፍነው በጣም
@hanastube4716
@hanastube4716 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር ብያለሁ😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሀንዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@bintmoha3172
@bintmoha3172 26 күн бұрын
ማሻ አላህ ያምራል❤
@bettwascorner
@bettwascorner 20 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በቤቲዬ በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው ሲያምር 👍🥰❤️❤️ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቀለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤
@lemlemtewolde8991
@lemlemtewolde8991 2 жыл бұрын
Nice explanation very good give up always your voice you better like now it's good thank you so much I'll miss you I'll Follow You Forever
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ለምለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@user-tb1bw5gi3w
@user-tb1bw5gi3w 23 күн бұрын
ቆንጆ ነው በ3 እንጀራ አይሆንም 11:51 ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 21 күн бұрын
የእኔ ውድ ይሆናል መደራረብ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 2 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ያምራል በጣም ነዉ ያስራብሽኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ጣይባዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያስጎመጅ አነቫበሮ ነው ቤቲየ👌🧡
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@yesemayselam2747
@yesemayselam2747 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል!!ሊጡ ካረግሽው ትንሽ ወፈር ቢልስ በድንብ ይወጣ ይሆን?? ተባረኪ!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ አዎ የእኔ ውድ ይወጣል ምጣዱ ግን የሰማ ይሁን ቶሎ አትክደኚው ግማሽ አይን ከወጣ ቦሀላ ክደኚው ብዙ ስራዎች አሉኝ አቀረታቱኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@dxb6075
@dxb6075 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ሞክሬዋለሁ 🎉❤
@genibeauty16
@genibeauty16 2 жыл бұрын
እህቴ በርቺ እጅሽ ይባረክ። ደስ እያለኝ ወደ ቻናልሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንቺም ሲመችሽ ጎራ በይና የኔ ቤተሰብ ሁኝ።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሺ የእኔ እህት በጣም ነው የማመሰግነው እመጣለሁ🙏😍❤
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 8 ай бұрын
ማሻአላ በጣም ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ጣይባዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ማማዬ ❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቦረናዬ የእኔ መልካም እህት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤
@user-du7bo6zj3j
@user-du7bo6zj3j 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ ቤተሰብ እንሁን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ ደስ ይለኛል🙏🙏🙏💚💛❤️
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ባለሙያነሽ እጂሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@yrgalemmehari7832
@yrgalemmehari7832 2 жыл бұрын
ስላም በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባርክ 💐🌺❤️🙏🇪🇷
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ይርጋለምዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@user-qo5jr2zq2z
@user-qo5jr2zq2z 8 ай бұрын
Betame. Yamerale. Enamesgenalen. Egeshe. Yebarek. ❤ 😍🙏💕🥰💓🙌🥳❤️🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እህታችን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መሢዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@samueldawit125
@samueldawit125 2 жыл бұрын
Ayzosh gobez nesh. Nice work.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳሙኤል በጣም ነው የማመሰግነው እሺ 🙏
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ቤትዬ ባለሙያ ነሽ በጣም ቆንጆ የሚያምር አሰራር❤️🥰🥰👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሔሉዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@erityousuf3509
@erityousuf3509 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው : እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Masesha ayasefelegewem weye? Metadu kedane yeleweme? Anebaberowe konjo newe. Enamesegenalen. 🌺🌸🌺
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ክብነሽዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ምጣዱ ታስሷል ክዳንም አለው ቪዲዮ ውስጥ ስላልገባ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
Wow wow bebelawe yemlselcwe betam new ymwedew anbabro egesh yberke gobz neshe 😍😋👍💚💛❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳራዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@HirutTilaye
@HirutTilaye 3 ай бұрын
የዱቄቱ መጠን / ግራም ምን ያክል ነው
@roseismil6142
@roseismil6142 Жыл бұрын
Wow looks easy and probably delicious, thank you for sharing 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@fozitube-sc6nk
@fozitube-sc6nk 8 ай бұрын
አይኑ ዋዉ እደዝህ ነዉ ሀሪፍ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ፎዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@smertasefa4179
@smertasefa4179 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሺ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ስማርትዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
ዋው እንደት ያምራል thankyou
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙሉወርቅዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን ቤቲዬ😂❤😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የምስራችዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
አአአአአ ሳየው ገባኚ እኛ ወሎ ኮፈፍታ ነው የምንለው 👍👍👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ጥንቅሽዬ ይሆናል አዋ ስሙ ሊለያይ ይችላል🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tsige1367
@tsige1367 10 ай бұрын
ልክ መጠኑን ብታስቀምጭልን በጣም ጥሩ ነበር ነበር
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እሺ 🙏🥰❤
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
የምዉድሽ በላይክ በርቺልኝ ምርጥ ነው👍❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
ሲያምር እሰይባለሙያ እጅሽ ይባረክ ግን አማረኝ ላኪልኝ ክክክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እሺ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤🥰
@rrr9206
@rrr9206 Жыл бұрын
በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Alem231984
@Alem231984 3 ай бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግንሻለሁ ጥያቄዬ ምን መሰለሽ አንቺ ለመጠንሽው ዱቄት ምን ያህል አነባበሮ ወጣልሽ ? ከትህትና ጋር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አለም ለእኔ የወጣልኝ ሶስት ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ።ማሻአላህተባርክአላህ።እጅሽይባርክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከይረትዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@hanagebrekida2766
@hanagebrekida2766 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@seada616
@seada616 3 ай бұрын
❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ethgamer2115
@ethgamer2115 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ አነባበሮ ነዉ እጅስ ይባረክ 👍❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@tamutafu528
@tamutafu528 2 жыл бұрын
Betame. Yamerale Tebareke. Ehete.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ታሙ አሜን አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hannaabebe5253
@hannaabebe5253 2 жыл бұрын
Berchi yene ehet betame konjo newou.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባለሞያ! ጉበዝ ነሽ!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መአዚዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
የስላም፣ያምራል፣እጅሺይባርክ፣እህቴ፣በርቺ፣ለቤትሺ፣እድስነኚ!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@LeonMatlab
@LeonMatlab 3 жыл бұрын
ሙያ👌🏾 በርቺ👍🏾👍🏾
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሊዩን በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ወንድም 🙏🙏🙏
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
በርቺ። ጎበዝ ባለሙያ!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ያምሮትዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ቤትዬ ልዬ ነው የኔ ባለሙያ😍😋
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
እስኩዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Waw endet endemiyamir thank you for sharing leyu new berchi
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@romanethiopia
@romanethiopia 3 жыл бұрын
Wow new bewunet ejishi ybarek ehta
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሮማንዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@kuriketema2349
@kuriketema2349 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኩሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርችልን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምህረትዬ እኔውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
Betam konjo anebabero niw lik ende hager bet beteff ersho yeteboka bedenib tashito yetegagere niw enameseginaln wude 👍🏾❤️💞
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የእኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kebron24
@kebron24 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ወድጀዋለሁ አሞክራለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አልማዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@yaynekebede4362
@yaynekebede4362 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@zizunigatu9687
@zizunigatu9687 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ የአነባበሮ አሰራር👌👏😘🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አይኒዬ የእኔ መልካም እህት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
አልቻልሽበትምሆሆ
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
ብላክ ፎረስት ለምኔ የሚያስብል አነባበሮ
12:38
Ethio-Twins tube
Рет қаралды 346 М.
የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food
11:52
MARE & MARU
Рет қаралды 1,1 МЛН
የጤፍ ጨጨብሳ አሰራር Ethiopian Breakfast Food Teff Chechebsa
10:22
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 202 М.
Best Ethiopian Snack -  ምርጥ አነባብሮ አሰራር
11:49
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН