/ባለትዳሮቹ/ "እንደመልኳ ሃሳቧም ጠይም ነው" ...መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ እና ወ/ሮ ቤቴልሔም ብርሃኑ//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 622,969

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 838
@jamilatube4417
@jamilatube4417 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባለቤታቸው ስታወራ እርጋታዋ ደስ ስትል መምህር እረጂም እድሜ ይስጠዋት👍
@moanisab1260
@moanisab1260 2 жыл бұрын
Ethiopia leza ehe new😍
@ኤልያስ-ጨ6ሠ
@ኤልያስ-ጨ6ሠ 2 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ
@tsega2734
@tsega2734 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@anki4994
@anki4994 2 жыл бұрын
አሜን አንቺንም ባለሽበት ይጠብቅልን!
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 2 жыл бұрын
Betam new des yemitel yeset derbaba Masallah!👍👍
@ፈጣንመረጃ-ጐ6ከ
@ፈጣንመረጃ-ጐ6ከ 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ። ግን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ እጅግ ነዉ ማከብራቸዉ ምወዳቸዉ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
ክብረት ይሥጥሽ እህቴ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ክብርት ይሰጥልን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይክብርልን እህት🙏💝
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
Yen mar
@miniarsema1813
@miniarsema1813 2 жыл бұрын
Fetari yakbrln sew yemiyakebr rasum yikeberal
@fadhus
@fadhus 2 жыл бұрын
ብዙ ክርስቲያኖች ሃጂ ሙፍቲን እንደሚወዱት ሁሉ እኔም እንደ አንድ ሙስሊም እኚህን ሰው በጣም እወዳቸዋለሁ :: ሀሳባቸው ጠብ አይልም::
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
ሐጂ ሙፍቲ አያቴን ነው የሚመስሉኝ ምርጥ አባት ናቸው፣ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው እምወዳቸው።
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Enem enyani muslem abati siwedachewu..ene orthodox negn
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሀጂ ሙፉቲን በጣም ነው የምዎዳቸው ሲናገሩ የማይጠገብ አባት ናቸው ለአባቶቻችን አረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@tube7688
@tube7688 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ አችን እወድሻለሁ 😊
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
አላህ ረዥም እድሜን ይስጥልን መምህር በተመስጦ ነው ምሰማወት
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 жыл бұрын
ሹክሬን
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd 2 жыл бұрын
አሜን የዉጫሌዋ ያገሬልጅ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Enem metam new makebrachew
@anki4994
@anki4994 2 жыл бұрын
አሜን,እናንተንም ይጠብቅልን!
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
🙏
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 жыл бұрын
እጅግ የምንወዶት የምናከብሮ ታላቁ መምህራሽን ንግግሮት ተሰምቶ የማይጠገብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እደናንተ አይነት ትዳር ያድለን።
@mulusebhatu5629
@mulusebhatu5629 2 жыл бұрын
Wits quiz!rvU?#3 nyznncnr e
@tigistabera4747
@tigistabera4747 2 жыл бұрын
Amen
@መሲ-መ8ደ
@መሲ-መ8ደ 2 жыл бұрын
8I
@bb6526
@bb6526 2 жыл бұрын
ወላሂ እኝህን አባት እንዴት እደምወዳቸው እረጅም ዕድሜ ይስጣቸው
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 2 жыл бұрын
አወ እህቴ በጣም ተወዳጅ ናቸው ሚናገሩት አፍ አያስከድንም ምርጥ ዘር ናቸው
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
🙏🙏
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 2 жыл бұрын
አመን እማ
@ኢያ
@ኢያ 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጣቹ በጣም ቆጆ የፅይም ቆጆ ናት ደርባባ ሁለታቹም ታምራላቹ !!!!!
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 жыл бұрын
memehrachen she amet nurelin egizabhre yetbekachu sewdewet memehrachen❤❤❤❤❤❤❤
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
በጣም ኡፍ ደስ ይላሉ ፍጻሜውን ያሳምርላቸው!!!!
@semirayesuf8859
@semirayesuf8859 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ እሚል ኢንተርቪ ነው ለብዙወቻችን ትምህርት ይሰጣል ደርባባ ሴት
@sisaybook75
@sisaybook75 2 жыл бұрын
exactly
@nejahtube428
@nejahtube428 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@yirgabelete1578
@yirgabelete1578 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@kesischekole
@kesischekole 3 ай бұрын
እውነት ነው።
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ሆሆሆ ውብ አይናማዋን ነው እግዚአብሔር ያዘጋጀሎት እሱ ግሩም አምላክ ነው ጎዶሎን እንዴት መሙላት ያውቃል ክብር ለሱ ይሁን
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Ewnet new web ayinama nat ! Setamr
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን በጣም!
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አውነት 💚💛❤️
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አውነት 💚💛❤️
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን መምህር ሲናገሩ ንግግራቸውን መስማት የምናፍቀው እውነት ለመናገር በጣም አከብራቸዋለው እወዳቸዋለው ❤የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጦት
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ደጋጊሜ ካልሰማሁት ያለፍኳቸው ይመስለኛል
@meseretselemon4776
@meseretselemon4776 2 жыл бұрын
Amen fexar erejm edme ysxachu
@ዜድ-ጨ9ለ
@ዜድ-ጨ9ለ 2 жыл бұрын
መምህር እሳቸውን እና ኡዝታዝ አቡኬን. ሳይ ያደግንባት ኢትዬጺያ ትዝትለኛለች ማሻአላህ አለባበስዋ ስትር ያለች ደርባባ ሴት ይህ ነው ያደግንበት አለባበስ ገላን ጥሎ አረገዝኩ ወለድኩ አገባሁ እያሉ እርቃናቸውን ፎቶ የሚለቁህ ያሁኖቹ የኛ ግዜ ሴቶች ናቸው ትውልድ ሊበላሹ የተነሱት
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
ዋውውውው እሚገርም አገላለፅ ነው..... ለኛም እንደዚህ አይነት ትዳር ያድለን .መምህርዬ...... እርሶም ባለቤቶም በፍቅር በደስታ ያኑራቹ
@yonathantesfaye5597
@yonathantesfaye5597 2 жыл бұрын
እሜን
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr 8 ай бұрын
መምህር የምወድዋት ረዥም እድሜና ጤናይሰጣችሁ ዘራችሁን ይባርክላችሁ
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤👌
@Samrawitgoshme
@Samrawitgoshme 2 жыл бұрын
ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን በቃጣይ ዘማሪት ምርትነሽን እጠብቃለን
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
ይሄ የኔም ምኞት ነዉ ዘማሪት ምርትነሸ ትቅረብልን በጣም አር አያ የምትሆን ምርጥ ዘማሪ ናት ምርትነሸ ጥላሁን ትቅረብልን
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 жыл бұрын
እኔ ም ዘማሪ ሀይሉ ይልማን እንድቀረብልኝ እፍልጋ ለሁ ወይም ዘማሪ ቴወድሮስ እስከ ሚስቶ ቻቸው
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 11 ай бұрын
እኔም ዘማሪ ምርትነሺን በጣም እጠብቃለሁ❤
@taibataiba202
@taibataiba202 2 жыл бұрын
መሽአላ ናቸውወላሂ ብዙትምርትአለው እንደት አይነት መልካም ባለቤትነውያላቸው መታደልነው. መምህር መልካምስውነወት እርጂምእድሜናጤናይስጣችሁ
@Zenayiheyis-kt5wx
@Zenayiheyis-kt5wx 10 ай бұрын
መታደልሽ ከሳቸው ጋር መኖር
@MimiMimi-qr1eb
@MimiMimi-qr1eb 2 жыл бұрын
እሰይ መጀመርያ እንኳን ደስ አላቹ እድለኛ ነሽ መምህር መጋቢ ስላገባሽ የምር መጨረሻቹን አላህ ያሳምርላቹ ያረብ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 жыл бұрын
ክብርት ይሰጥልን🙏
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 жыл бұрын
አሜን 💕🙏💕
@yadituluu4574
@yadituluu4574 2 жыл бұрын
በስመአብ ስታምር እግዚአብሄር እኮ ሲሰጥ አያልቅበትም
@semira7424
@semira7424 2 жыл бұрын
መጋቢ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ምርጥ መምህር
@nejahtube428
@nejahtube428 2 жыл бұрын
ስሚራዬ በቅንነት ደምሪኝ
@wibit1239
@wibit1239 2 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ልጅ ሆኜ የመምህሩን ድምፅ እሰማ ነበር ግን ስሙን አለወቅም ከአዳኩ ቡኃላ በአንድ ጓዳኛዬ አማካይነት በስምና በሙሉ ስብከት አገኛው በጣም ደስ አለ እድሜና ጤና እመኛለው
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 2 жыл бұрын
ፍቅርና አንድነትን የሚሰብኩ ምርጥ መምህር ናቸው ከሳቸው ጀርባ ሆና ከፍተኛ ሚና የምትጫወተው ባሌቤታቸው እረጋ ያለችና ኃይማኖት ሳይሆን እምነቷ ፊቷ ላይ ይነበባል
@tenanisro9218
@tenanisro9218 2 жыл бұрын
ለሌላው የሚተርፍ ክርስቲያናዊ ህይወት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ወ/ሮ ቤተልሄም ውብና ሙሉሴት ስታምሪ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
ዘማሪት ምርትነሸ ጥላሁን ትቅረብልን የምንወዳት ዘማሪ ናት እባካችሁ ኢቡኤሶች ምርትየን አቅርቧት
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 2 жыл бұрын
😁😁👏👏👏👏🖐️
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
ትቅረብልን
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
👍👍👍
@destagirma8793
@destagirma8793 2 жыл бұрын
ትቅርብልን
@johnnybelay9198
@johnnybelay9198 2 жыл бұрын
ምርትዬ❤❤❤❤❤
@genetcell2480
@genetcell2480 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ ። በጣም ነው ማከብራቸው ።
@anki4994
@anki4994 2 жыл бұрын
አሜን,እግዚአብሔር አንችንም ይጠብቅልን!
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
አሜን 🥰🙏
@ድንግልማርያምሰላማችንናት
@ድንግልማርያምሰላማችንናት 2 жыл бұрын
ስርአት , አለባበስ ,እርጋታ በቃ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነው ለሁላችንም እሱ የፈቀደውን ይስጠን 🥺🙏
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን አንደዚህ ደስ የሚል ትዳር አይቼ አላውቅም አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!
@ድንግልማርያምሰላማችንናት
@ድንግልማርያምሰላማችንናት 2 жыл бұрын
@@babys7570 አሜን በጣም ያስቀናሉ 🥰
@eyjegonder7778
@eyjegonder7778 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ መምህርን በጣም ነው የምወዳቸው ፣ የማከብራቸው ባለቤታቸውም ደስ የምትል እና አስተዋይ ሴት ነች አምላክ ሲያድል እንዲ ነው የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 👐👐👏👏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስን ሲያዳምጡ መዋል አይስለችም አንደበተ ርቱእ ስው ናቸው የምታምር ልበ ቀና ሚስት እግዚአብሔር ስጥቷቸዋል አብራችሁ አርጁ እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
ደርባባ የፀይም ቆንጆ ናት መምህር እድለኛ ነዎት እሷም በርስዎ ታድላለች እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጊር የስጣችሁ
@YisehakTamiru
@YisehakTamiru Жыл бұрын
ዝዋይ ገዳም ኮርስ ወሰጄ ስመረቅ ለምረቃ መጥተው የመከሩኝ ነገር መቼም አልረሳውም ❤❤❤❤
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 2 жыл бұрын
በጣም የምናከብሮት የምንወዶት የሁላችንም የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ድንቅ መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር እሰከነ ባለቤቱት ትዳራቸውን እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድሰ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇷🇪🇷
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
ደርባባ ሴት ደስ ስትል መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን😍😍😍
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
አቤቱ እረጋታ በጣም ደሰ ሰትል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ
@LiveEveryMoment_WithLOVE.
@LiveEveryMoment_WithLOVE. 2 жыл бұрын
"አድናቂም ናቂም አይደለችም፤ ጥጋብን አድናቂ ረሀብን ተሰቃቂ አይደለችም፤ በኪራይ ቤት እያለንም አይገርማትም፤ አሁን ቤት ሰርተን እየኖርንም አይገርማትም፡፡" እንዴት እጅግ ደስ ይላል። ጀግና እና ለብዙ ሴቶች አርያ የምትሆኝ ሴት ነሽ፡፡💕
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ናቸው አባታችን
@romandemissie2416
@romandemissie2416 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ በእግዚአብሔር የተባረካችሁ ጥንዶች ናችሁ ሁሉም ሰው ከእናንተ ሊማር ይገባል! ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ በህይወታችሁ ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 2 жыл бұрын
ውቦች የውነተኛ ፍቅር ተምሳሌዋች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችኝ አመታዊ ክብረበአል አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ። እውነትም የእናቶችቀን ነው እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 መምህራችን ከነቤተሰቦችዎ እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን። እኔም በጣም ፈጣን ነኝ በጣም ስራ እወዳለሁ ግን ችኩልና ስልቹ ነኝ ለመላቀቅ እየሞከርኩ ነው
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
@dawitegadisa
@dawitegadisa 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ጠል ከለሆነ tv የማይጠበቀ ምርጥ ፕሮግራም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@yordinaa2119
@yordinaa2119 2 жыл бұрын
ረዥም እድሜና እና ሙሉ ጤና ተመኘሁሎት መምህር ከነ ቤተሰቦ🥰🥰
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ እሸቱ መልካም መምህር ናቸው ለሀገራችን ስላምና ለአብሮነታችን ጉዞ እንደሳቸው አይነት መምህራን ያስፈልጉናል ሰላሞ ይባዛ
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 жыл бұрын
መምህራችን በስራዎ ብቻ ሣይሆን በትዳሮትም እግዚአብሔር የከበረበት በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት 💞💞💞💞💞💞
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ፈጣሪረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ልጆቻችሁንም በጥበብ እና በፍቅር ያሳድግላችሁ ውብ እመቤት ❤
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ወላጅ የመረቃቸው የኢትዮጰያ አሪፍ ጥንዶች መምህር አደበታቸው እጅግ የሚገርም ነው እያስተማሩ "ቢሳደቡ" እራሱ እጅግ በሚጣፍጥ ቃላት እና አስተማሪ ከዛ በተረፈ ፈገግታ ይሰጣል እሂ ደግሞ በሃይማኖት እጅግ የዳበረ ትልቅ ሊቃን ናቸው ጤና እድሜ ለቤተሰቡ በሙሉ
@emumubarek195
@emumubarek195 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው ሚስተውት ረጋታቸው ለኔም።ቢሆን ብየ ተመኘሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 жыл бұрын
ኦ ምርጥ እንግዶች ጋበዛችሁ ኢቢኤሶች ከክርስቲያን ወገኖቻችን የምወዳቸው ምርጥ መምህር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
እርጋታና ውበት እንዴት ደስ እንደምትል ወ ሮ ቤተልሔም እንኳን አደረሰሽ ❤️❤️❤️መጋቢ ሀዲስ ድንቅ መምህራችን ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የካህን ሚስት ፅድት ጥርት🙏🙏🙏
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 жыл бұрын
የዐይን ብርሃን ብቻ ሣይሆን የልብ ብርሃን ለሁላችን ይስጤን አሜን::
@alemgirma5530
@alemgirma5530 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
"ሁለት አይን ተስኖኝ ብዙየተተከለልኝ ነኝ" ግሩም አገላለፅ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 6 ай бұрын
መጋቢ ሀዲሥ እሸቱ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ትምህርታቸዉም ምክራቸዉም በጣም ደሥ የሚል ነዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@እሙየጌትነትእህት
@እሙየጌትነትእህት 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ❤❤❤❤ የእናት ልጆች ይመስላሉ 😍😍 መታደል ነው ይችን የመሰለይ ሚስት የሰጠህ❤🕊መልካም ሚስት ያርገን ሴቶች
@yodithiruy203
@yodithiruy203 2 жыл бұрын
ባለቤትዎ ስታምር ዓይንዋ ቆንጆ ጠይም ዓሳ መሳይ ናት
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምንወደውና የምናከብረው ድንቅ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እስከ ባለቤትዎ ምርጥ ሚስት ናት ❤️
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@nejahtube428
@nejahtube428 2 жыл бұрын
ረሂማዬ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ
@TageneMokierya
@TageneMokierya 6 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ባለአእምሮ ኖት !እግዛብሄር ድንቅ ጥበብና አእምሮ ነው የሠጦት !
@ዜድ-ጨ9ለ
@ዜድ-ጨ9ለ 2 жыл бұрын
እውነት መምህርን ስወዳቸው አላህ ይጠብቅልን ኡዝታዝ አቡኬ እና መምህርን ስወዳቸው😘😘😘😘
@senaa9947
@senaa9947 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ❤ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን 🙏❤
@fregenetdemissie3027
@fregenetdemissie3027 2 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲሰ አና ባለቤታቸው ቀጣም ሊከበሩ የሚገባቸው የሰው መሆን ምሳሌዎች ናቸው። አናመሰግናለን።
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጣችሑ መጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሑ 🙏💒🙏😻😻😻
@AmharaNews9
@AmharaNews9 2 жыл бұрын
አንች እግዚያብሄር ያደለሽ ውብ ሰው ነሽ መጋቢ አዲስ እሸቱ ደሞ በዓለም ላይ ካሉት ብዙ አይን አለኝ ከሚሉት ሰዎች በላይ ማየት ትችላለህ፡፡ She is beautiful both inside and outside.Megabi Hadis Eshetu, I will never tired if I listen you 24 hourse. Long live.
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
እፍ የትዳር ተምሳሌቶች እንዴም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች አሉ ላደመጣቹ ለጀማሪም ሆነ ትዳር ውስጥ ላሉ ጥሩ አስተማሪ ነው እድሜ ከጤናጋ እረጅም ኑሩ የማይጠገቡ አስተማሪ ኖት
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
ውብ ሴት እንደመልኽሽ ውብ ውብ ፡ እንዴት እንደታምሪ፡ እጅግ የምታምር ሞገስ ያላት ሴት፡ ቁንጅናዎ ስነምግባሯ ኡፍፍ
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣቹ የሀይማኖት ማመህር መለት እንደዚህ ነው ስርአት አለችው ደስ የሚሉ ነቻው አሉ እኛ የሀይማኖት አባት ነነ እየሉ ስው እና የሚያበሉ እኝ ትልድ የሀይሞኖት አባት ነቻው ሚስታቻሁም እረጋ ያላች ነች
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 жыл бұрын
ክብረት ይሰጥልን🙏🙏🙏
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ እርጋታዋ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@ህይወትየተዋህዶልጅ
@ህይወትየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 жыл бұрын
" ሁለት አይን ተነጥቄ ብዙ አይን የተተከለለኝ ነኝ " የሚሰጡት ምሳሌዎች የሚገርሙ ናቸው መምህር
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን መጋቢ እረጅም እድሜ ጤና ይሥጥልን እግዚአብሔር አምላክ አቤት መታደል ሁለት አስተዋይ ጥንዶች ወላዲተ አምላክ ትጠብቅል❤❤❤❤
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች በእድሜ በጤና ኑሩልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለሁላችንም
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 2 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ ንግግሩ የሚአምር ለጀሮ የማይሰለች ምርጥ ሰው ነው ደስ የሚአሰኘው ነገር ባለቤቱም እንደሱ ንግግረ መልካመም ጥሩ ወይዘሮ እሴት ናት እኔ በግሌመጋቢ አዲስን አኑርልን እያልኩ እጸልይ ለሁ በተለይ በትዳሩ መስተካከል በጣም ደስ አለኝ።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ምርጥ መምህር ናቸው ትክክል የሰው ዋናው ማይዱ ነው ስታምሩ በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንዲሁ ውብ አርጎ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለብዙዎች ትልቅ ምሳሌ የምትሆኚ መልካም ሴት ነሽ ክበሩልኝ
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 жыл бұрын
ያለምንም ሜካፕ ጥርት ያልሽ ቆንጆ ሜካፕ ለምኔ ያስብላል መልክሽ ደርባባ ሴት ተባረኩ ታምራለራላቹ ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ በጣም ምወዳቸው ሰው )እንደነ መምህር ምህረታአብ ሌላ ሀይማኖቶችን ሳይንቁ መፀሀፍ ቅዱስን ለማስተማር የሚተጎ መምህር ናቸው 👏👏👏👏👏👏
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
ማንም ክርስቲያን የንቀት ትምህርት የለውም አትሳሳቱ
@winterwolf5510
@winterwolf5510 2 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው መምህር በዕድሜ በጤና ይቆዩልን ደግሞ ደርባባ ሚስት ነው ያለዎት እግዚአብሄር ሲባርክ እንዲህ ነው።
@meronabebe4412
@meronabebe4412 2 жыл бұрын
መታደል ነው እናንተን ማዳመጥ እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ ምንኛ መልካም ሴት ነሽ
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
I am so happy to bring my brother my mentor the man I respect in the world I love when he speak
@eyuyemariyam
@eyuyemariyam 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የተባረከ ቤተሰብ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ልበ ብርሀን አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣቹ ተባረኩ ከምር ልዩ መምህር ናቸው❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሰሽ ማምዬ😘😘😘😘😘
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Mashaallah I love this guy I wish many of the Orthodox Christians learn alot from him. So genuine unlike..........
@yaredetu4681
@yaredetu4681 2 жыл бұрын
እስላም አሸባሪ ነው
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ባለጌ በአዱ ጥፉት ሁሉን መጨፍለቅ አይከብድም???ማገናዘብ የሚባል ነገር አለ በአድ ሀገር ውስጥ የሚኖር ህዝብ ተከባብሮ መኖር ግድ ነው እደዚህ የወረደ ቃላት ከማባላት ውጭ ፉይዳ የለውም አሰሰቢበት🤔🤔🤔
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
#የቅድስት ቤተክርስቲያ ሐብት ኖት መምህራችንን መጋቤ ሐዲስ እሽቱ ታላቁ ሰው ኑሪልኝ ከልባቸው የሚመክሩ የሚያሰተምር እውነትም መምህራችንን ናቸው እንወዶታለን እናከብሮታለን🙏🙏🙏
@girmatamiru4290
@girmatamiru4290 2 жыл бұрын
What a graceful woman she is! Wow. Beautiful in and out. God bless you.
@semirbekele4270
@semirbekele4270 2 жыл бұрын
መምህር የርሱዎን ንግግሮች አድኜ ነው የምሰማው የማየው እውነተኛ የኢትዬጲያ ልክ ኖት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምንወድወት መምህር ደስስትሉ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን 🙏ልጆቻችሑን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ለመላው የአለም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን
@semachewwagnew94
@semachewwagnew94 2 жыл бұрын
እጆግ በጣምየምንወደው መ/ር እንኳን ደስ አለህ
@tilahunbaye3625
@tilahunbaye3625 2 жыл бұрын
እሰይ እንዴት ያምራሉ አባታችን የተዋህዶ ዕንቁ ከነባለቤቶ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እወዳችዋለሁ 😘😘😘
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
የኛ መልካሞች ደሥሥ ይላል አሁን እሴት ምን አለው ወድም የላይ ውቤት በማየት ሁሉም ትኩርት አልቄና ግዜዊ በሆነ ነገር ተነሥተው ስጀምሩ ዋናው እውነታው ስመጣ የዛኔ ነው እነተኛው የምተያዪት☺ምንአይነት ንብርት አለው ከማለት የሠው መሆኑን ማንነት እዩ ምክንቱም ትክክልኛ ሰውነት ዋና መሠረት ውና 💓🙏🙏🙏🙏
@FanaProductions
@FanaProductions 2 жыл бұрын
በአለም ዙሪያ ያላችሁ መተኪያ የሌላችሁ ውድ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ክበሩልኝ!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በህይወት የሌሉትን እናቶች በገነት ያኑርልን!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ድስ የሚል ትዳር ነው ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@truthful9311
@truthful9311 2 жыл бұрын
Memhir ewnet nw ይሔ ትውልድ ሊከልሰው የሚገባ ብዙ ነገር አለው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
የምወዳቸው የማከብራቸው መምህር ናቸው ዋናው የልብ ብርሃን ነው በውነት እድሜ ይስጣቹ
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
መጠናናታቸው ሌላ መጠናናት ያስፈልገዋል😊😊😊😊 እኚ አባት ጀግና ናቸው እሄ ትውልድ ከነሱመማር ያስፈልገናል።
@طلااالعضياني
@طلااالعضياني 2 жыл бұрын
ለርስዎ ቃል አጣሁ ብቻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁለዎት
@jhoo1097
@jhoo1097 2 жыл бұрын
የኛ፣እቁ፣አባታችን፣እርጂም፣እድሜናጤና፣ይስጣችሁ❤💚😍🙏
@ከቤከቤ-ቐ3ፐ
@ከቤከቤ-ቐ3ፐ 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትል እርጋታዋ ተወዳጁ መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን😘😘😘🌹🌹😘
@beteselamabebe789
@beteselamabebe789 2 жыл бұрын
እኔ ለዚህ ቤተሰብ ምንም ቃል የለኝም። የግድ ግን ይሄንን መልክት ማየት ሳይሆን መመልከት ያለባቸው ሰዎች አሉ በእውነት። ግን በምን ያህል ጥግ ነው የተማራችሁት? 100% እርግጠኛ ነኝ እንደምተገብረው!!!!
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ከነ ቤተሰብዎ ወ/ሮ ቤተልሄም ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ይላል መፅሀፍ የግድግዳ ቀለም የለ ምን የለ ፅድት ያለች ቆንጆ ስታምር
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጡን እድሜ ጤና ይስጣቹሁ😍🙏
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ መንፈስ ቅድስ የተሞሉ ንግግራቻው ያስታውቃል እርጋታቻው ከጸብ የጸዳ የማርያም መንገድ የያዙ አባት ናቸው።በዚሁ ሚዲያ ምህረታብን አይተነዋል እንዴት እንደሚወራጭ እንደሚጮህ በ1እራስ 2ምላስ።የ2አለም ሰዌች ተባረኩ ሰላሞት ብዝት ይበል ቆንጆ ሚስት አሎት።ደስ ስትል
@የሺየተዋህዶልጅ
@የሺየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
የምር ቃላት ያጥረኛል መምህሬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውብ ሚስት እግዚአብሔር ሰቶታል እኔ ገና ዛሬ አወቅሁ ባለ ትዳር መሆናቸውን ውይ እንዴት ያስዳታል ዘመናችሁ ይባረክ
@sebleyoutube
@sebleyoutube 2 жыл бұрын
ውይይይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ በደስታ ያኑራችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ 🙏💞💞ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስለ መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💞💞
@mahidan4881
@mahidan4881 2 жыл бұрын
የምንወዶት እና የምናከብሮት መጋቢ ስላየሆት እና ድንቅ ንግግሮት ስለተማርኩ እግዚአብሔር አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።እጅግ አስተዋይ እና ሀይማኖተኛ ሴትነትሽን በተግባር የገለፅሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@ContentCake-gs2ik
@ContentCake-gs2ik 9 ай бұрын
ዋው የተከበሩ አባታችንና የተከበረሽ እህታችን ስላየኋቹህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ፍቅር ና አንድነትን ያድልልን ከነ ቤተሰባቹህ❤
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
I have great respect for both of you.
መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ |ጳጳሱም አባሳደሩም የተገረሙበት ስብከት
30:28
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 322 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН