/ባለትዳሮቹ/ "እሷን ለማግኘት አራት አመት ለፍቻለሁ" የ50 አመታት የትዳር ጉዞ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 80,622

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 105
@shemsiyakedir9411
@shemsiyakedir9411 3 жыл бұрын
ናፍቆት ትዕግስቱ እና ብሩክ እንዳለ ይቅረቡ አስተማሪ ነው ፍቅራቸው
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
ውዴ በአላህ ደምሪኝ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ናፍቆት በጣም ጎበዝ እና ስነስርዓትሽ አለባበስሽ በጣም ደስ የሚል የኢትዮጵያዊት ባህልሽን የምትጠብቂ ወጣት ነሽ:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
ናፍቂ አንቺ ለትዳርሽ ትልቅ መስዋዕትነት የከፈልሽ ሰው ነሽ:: ለዛ ነው ለትዳር ትልቅ ግምት ሰጥተሽ ይህንን ፕሮግራም የምትሰሪው:: የአንቺንም ታሪክ እንጠብቃለን::
@ያሰላዋቆጆ
@ያሰላዋቆጆ 3 жыл бұрын
ቀናሁ ከጅማሮው የሚያምር ትዳር ነው ጌታ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
ናፍቆት ለሠው ያለሽ ክብር ደስ ይላል ቀጥይበት
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 3 жыл бұрын
ይህ ነዉ ትዳር ማለት ebs ከሚቀርቡት ባለትዳሮች ነዉ ብዙ ትምህርት የሚገኘዉ አቦ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
እህት ስወድሽ ደምሪኝ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 3 жыл бұрын
አቤት መታደል ማሻ አላህ ደሰሰ ሲሉ 🌹🌹🌹🌹🌹❤ እረጅም እድሜ ተመኘሁ ከዚህም በላይ 🌹
@y.5206
@y.5206 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ለኛም ተዳር ለሌለን እንደዚህ አይነት ያማረ ፍቅር ጤና የሞላበት ትዳር ይስጠን አሚን❤🙏🙏
@ابوسعد-ذ5ف
@ابوسعد-ذ5ف 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
የሮምዬ ቻናሌ ተዘጋ አዲስ ከፍቻለሁ ውዴ እንደማመር
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 3 жыл бұрын
አቤት መታደል የባልየው እርጋታ ደስ ሲል እውነተኛ ፍቅር 💞💞💞💞💞 አርአያ አስተማሪ በጣም ደስ የሚል ሕይወት💖💖
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 3 жыл бұрын
ለሁለችነም ይኸን በረከት ይስጠን። ይስጣችሁ።!!!!!!!!!!!!
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 3 жыл бұрын
አሜን።
@y.5206
@y.5206 3 жыл бұрын
አሚን
@ابوسعد-ذ5ف
@ابوسعد-ذ5ف 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምሩ ባልና ሚስት ናቸው:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾
@israeltewabe8031
@israeltewabe8031 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ የተባረከ ትዳር ነው ወደፊትም የትዳር ዘመናችሁ በሰላም በጤና ያኑራችሁ❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አባባል እግሮች ቢጋጩም አይለያዩም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ በቅንነት
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ሶሉ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ አሁንም
@mamafeleke7554
@mamafeleke7554 3 жыл бұрын
ከተነኖረስ አይቀር፤ ከሰጠስ አይቀር እንዲህ ነው እንጂ የምን ቁጥ ቁጥ ነው ፤ ሰጪው እንደው ሁሉ በእጁ ነው ያለው ምን ይሆናል ለኛስ እንዲህ ቢሰጠን ፡፡
@fozitube4978
@fozitube4978 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን የልጅ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ እድሜያችሁ እንደ መንገድ ይርዘም
@hagere4842
@hagere4842 3 жыл бұрын
በተለይ ሰውዬው የ40 አመት እጂ 70 ምናምን አይመስልም ወይ መታደል እድሜ ከጤና ይስጣቸው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሁሉም አዲስ ተጋቢ ይማርበታል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🏾❤️
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ በቅንነት
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م 3 жыл бұрын
ማሻሏህ 50 ኢንሻሏህ እኔ 100 በፍቅር እኖራለሁ
@mameወሎየው
@mameወሎየው 3 жыл бұрын
ድምሪኝ ውዴ ኢንሻአላህ
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
በስርዓተ ተክሊሉ የተባረከ ጋብቻ ውጤቱ እንደዚህ ነው::
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የትዳር ዘመን ነው ትልቅ አስተማሪ ነው
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 3 жыл бұрын
እኔም ከባሌ ጋር እንደዚህ ነው የማረጀው
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ለዚ ጊዜ አበቃ ቹ.🙏🏼🙏🏼🙏🏼💐💐💐
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ በቅንነት
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
ዋውው ደስ ሲሉ ይህ እማ ትክክለኛ ሠርግ ነው
@anteneha.9952
@anteneha.9952 3 жыл бұрын
እንደዚህ ያሉትን ያብዛልን
@yoditpetros1690
@yoditpetros1690 3 жыл бұрын
Amen
@bamleabe1736
@bamleabe1736 3 жыл бұрын
የእናንተን ውለታ አግዚአብሔር ብቻ ይመልስላችሁ። በየግዜው የምታደርጉት ነገር ሁሉ ያረካኛል
@meazachufa5642
@meazachufa5642 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ
@arkabazega817
@arkabazega817 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ጨምሮ ይስጣችሁ❤❤
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
መታደል ከዚህ በላይ ያኑራችው
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና የጤና ይስጣቸው
@Seni_ethio
@Seni_ethio 3 жыл бұрын
ባለትዳሮች ተማሩ ትግስት መቻቻል ወሳኝ ነው ትዳር ላይ እንጂ ጨው በዛ ወጡላይ ባለሽ ቁጥር እሩጣችሁ እናታችሁ ቤት አትሂዱ 😂😂😂
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 3 жыл бұрын
ዋው ሲያምሩ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
መታደል ነዉ የምር ማሻአላህ ሁሉም ባለስራ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 3 жыл бұрын
መተማመን ካለ ፍቅር ዘላቄ ነው በትዳሪ ውስጥ ሀይማኖት አሰፈላጌ ነው አቦ ለኛም ይሰጠን
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ
@dmulugeta
@dmulugeta 2 жыл бұрын
ጋሽ በቀለ ፣ ትዬ አስቴር ዋው 50 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ! ፀደይ ጎበዝ 👏
@evanatube7826
@evanatube7826 3 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@amenteshome8113
@amenteshome8113 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእድሜ በፀጋ ያቆያቹ
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ ውዴ
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ረዥም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጣችሁ።ታስቀናላችሁ።
@hailuayalew2935
@hailuayalew2935 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ጨምሮ ይስጣችሁ!!!!!!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 жыл бұрын
EGZABHER ENQAN LEZEHE YE TEBAREKE KENE ADERSACHEWE. GOOD POINT MECHAHALE
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 3 жыл бұрын
እንደዚህ አብሬ የማረጀውባልይወፍቀን
@genetbekele515
@genetbekele515 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@ፉፊወለየዋ
@ፉፊወለየዋ 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳወዱ ወገን
@beletekassa1943
@beletekassa1943 3 жыл бұрын
በሚቀጥለዉ የሔኖክ ድንቁ ብዙ ዉጣ ግባ ያሳለፈበትን የትዳር ሕይወት አቅርቡልን
@meazachufa5642
@meazachufa5642 3 жыл бұрын
🤭🤭👈
@hawasiraj8248
@hawasiraj8248 3 жыл бұрын
Kkkkk
@እሙሀጅራ-ወ3ረ
@እሙሀጅራ-ወ3ረ 3 жыл бұрын
መናጢ
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 3 жыл бұрын
kkkk
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂
@branecurpoz8853
@branecurpoz8853 3 жыл бұрын
በጣም ደሰይላሉ ፈጣሪ እድሜና ጤናአ
@almyyoutube95
@almyyoutube95 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ታድለው
@yoditpetros1690
@yoditpetros1690 3 жыл бұрын
Betam
@saragasa174
@saragasa174 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ፣የሚል፣ትዳር ነው።
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 3 жыл бұрын
Wow very interesting family congratulations 🙏🏽👍🌹🌹♥️
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 жыл бұрын
መታደል ድሮ ቀረቷል ትዳሩም ፍቅሩም ሁሉ ነገረ
@yemar1635
@yemar1635 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅ ሲያምሩ
@destadiriba6150
@destadiriba6150 3 жыл бұрын
Wowwwwww Batam dasi ilelu Egzihber Amlki ba edam ina ba tena yakotechuw💕💕💕💯💯💯💯
@kibinashetube8773
@kibinashetube8773 3 жыл бұрын
Matadalino egzabheri erajimi idimena Tena yisatachu lanami bhulu yetasaka tidari yisatani amen
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 3 жыл бұрын
Betam. Desi. Yilal. Amilaka. Hoyi. Enanim. Lezik. Kibir. Abikagi
@dellwell7671
@dellwell7671 3 жыл бұрын
ይታደላሉእንጂአይታገሉምይላልየአገረሠው፣እድመጨምሮይስጣችው
@ኬነኝሥደተኛዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ 3 жыл бұрын
ዋው
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ በቅንነት
@Anumma572
@Anumma572 3 жыл бұрын
Edem ena tena yestachu Fetari
@fasikaasefa3709
@fasikaasefa3709 3 жыл бұрын
Uffff tadelachu ❤❤
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي 3 жыл бұрын
Kere edemahune egezabhre bedeseta befekere yakoyahu
@mameወሎየው
@mameወሎየው 3 жыл бұрын
ድምሩኝ እሲ ሀባይብ አይሰከፈልም ቅንነት ለራሰ ነው
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 2 жыл бұрын
Nafkot ena birukem please kirebu
@saragasa174
@saragasa174 3 жыл бұрын
❤️
@tedsol9333
@tedsol9333 3 жыл бұрын
they are too reserved .....they are not freely talk...
@sonym2258
@sonym2258 3 жыл бұрын
Stalking a person for four years is a crime in our age. May be it was a sign of love before half a century. Please take only the positive example .
@kadija.wosantude1627
@kadija.wosantude1627 3 жыл бұрын
መሽለ
@rimmomer
@rimmomer 3 жыл бұрын
ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ በቅንነት
@micaelm7376
@micaelm7376 3 жыл бұрын
Egzeabher edme yketlalachu.
@asmalashbirhane1763
@asmalashbirhane1763 3 жыл бұрын
Des silu idimena xena yisxachu yanem abat ina inat iko 43 amet honachew ketegabu min alebat indazi hunaw bayachew des yilagn nebar
@sintayehugebremariam3811
@sintayehugebremariam3811 3 жыл бұрын
❤❤❤❤
@eskedarmisganaw2335
@eskedarmisganaw2335 3 жыл бұрын
Weyne kenahu enmiyachhu yerzem
@hanafaujiyah1022
@hanafaujiyah1022 3 жыл бұрын
Wwwwwwoooo
@ayilin6862
@ayilin6862 3 жыл бұрын
Menm das ayelm mekiynatum baze yawotu waci larasacho dasta tetow Ethiopia bamulu rahbtegna mangad lay tatelo bet libs megb yatu nacho abzagnaw Ethiopia baze ayenat uneta atetayem atetawakem bachegr naw enje selaze lamen baze labskanut hulu dahawochun ayeradubatem?????rahbtegna bule terfrafe lamebalut zana argi beyasbalu hulem lazech becha semachow eyetawase naw meqoye lasawum la abramochum temehrt yehonal dagenat raharey la agar saw masab baqa.. ..enje saw bahun sat eyetarabe eyetfaqale set mangad dar quc bela eyelamanech agarachen lamagn tabla eyetatarachebat sat lay baze ayenat hunet rase wadadenat ras manqabarar menm das ayelm mekeynatum egna Ethiopia dakamanatachen agar yaqal ena
@almyyoutube95
@almyyoutube95 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@hailuayalew2935
@hailuayalew2935 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ጨምሮ ይስጣችሁ!!!!!!
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ያላወቅኩት ሚሊዮን ብር ለክፉ ኪሳራ ዳረገኝ ።ባለ ታሪክ ዲና ቸሬ
51:01
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 53 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН