KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዳጊ እኔ ላንቺ አልሆንሽም አላት ፣ ጃዝሚን በጣም አዘነች #JDcouple
15:49
የሰለምቴዋ አድስና የክርስቲያኖች ዱላ ቀረሽ ፍጥጫ አቤት መልስ
1:10:53
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
በሌላ ሴት ቀይሮኛል ፣ ዳጊ ከድቶኛል
Рет қаралды 6,271
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 21 М.
Jazmin Dagi - JDcouple
Күн бұрын
Пікірлер: 121
@vghbbv1366
18 күн бұрын
የኔ እህት ከበፊቱ ይልቅ አሁን ታስፈልጊዋለሽ አላሁ ተአላ ይቅር ባይን ይወዳል
@አለምየኔ
17 күн бұрын
ልክ ነሽ ትልቅ ጥፍት ነው ያጠፍው ምክኛቱም የሰው ፍፁም የለውም የቱንም ያህል ቢታመን እሱም ጥፋቱን አምኖ ሁለተኛ ምንም ላይዋሽሽ ከዚህ ጥፍቱ ተምሮ ጥሩ ካሳ ይካ ስሽ ዳጊ ስረአት ይኑርህ 😔
@ReidynaEbrahim
18 күн бұрын
ዉዶ ተረድተንሻል ግን የዛኔኮ የሁለት አለም ሰወች ነበራችሁ አሁን ዳጊ አዲስ ሰዉ ነዉ ብለሺ እሰቢ ምክኒያቱም አንድሰዉ እስልምናን ሲቀበል እንደ አዲስ እንደተወለደ ነዉ እና ይቅር በይዉ ደግሞ 20k ገብታችሁ ተደስተን ሌላ ጠብ አታምጡ ለአሏህ ብለሺ ይቅር በይዉ እና ስራችሁን ስሩ ደግሞኮ ከማንም በላይ ታምራላችሁ የሰዉ አይን ገባችሁ እንዴ በሉ ታረቁ በአሏህ ታረቁ
@FoxyaOumer
18 күн бұрын
20k መብሩክ ታረቁ ዝብለሽ በቃ አታካብጅ እሱ ብቸኛ ነው አሁን ያለፈ አለፈ
@UR..CR7.CRISTIANO-v4
18 күн бұрын
እኔ ምለዉ ጤነኞች ናቹ ግን እንደዉም ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን በሰማሁ ሰዐት ነበር ኒካዬን የማወርደዉ
@FoxyaOumer
18 күн бұрын
@Haymibura ለምን
@nefisasemane
18 күн бұрын
ለድራማ ነው ንካ የማወርደው
@zenatali7913
18 күн бұрын
ጃዝሚንየ ሰውኮ ይሳሳታል ውዴ አንድ እድል ስጭውና ይቅር በይው ኢንሻ አላህ በአላህ ፈቃድ ሁሉም ይስተካከላል
@Sofiya-c3m
16 күн бұрын
ትክክል ነሺ እህቴ ስሜትሺ ይገባኛል በጣም ይጎዳል ለአላህ ብለሺ ይቅር በይው ዳጊ አንተም ቢሆን ይህን ማድረግ አልነበረብህም ለሷ የሚሆን ነገር ክሰህ ታረቁ❤🎉❤
@sumeyuali1541
18 күн бұрын
ትክክል ነሽ አሁን አትይው አሁላይ እሱ ታስፈልጊው አለሽ
@Zade-h7p
18 күн бұрын
አብሮ አዳጊ ነን አላለቹም እዴት ነው አቺ ያማታቂው😢😢😢ቅማሞቼ እናሰድጋቻው😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@TsehayAssefa-f8s
16 күн бұрын
የኔ ውዲ እህት ጃዝሚን እውነቱን ተረጂው በአላህ እውነተኛ አፍቃሪሺ ነው እኳን ሰው አላህኳ ስት ወጀል ሰርተን ይቅር ይለን የለምደ ከሁሉም በላይ ሻሂዲ እዲያደርግ አዲርገሺዋል ስለዚህ ወደ ነበራችሁበት ተመለሱ እህቴ
@seadamohammed7952
18 күн бұрын
ሊሸሽግሽማ አይችልም በጣም እንደሚወድሽ ነው የሚያሳየን አብረን ነው የጀመርነው አላለችሁም ነበር በአላህ አታስጠሊኝ እህቴ. እሱን ስለስልምና አስተምሪው ከዛ ውጭ. በትዳርሽ ባላ አታስገቢ አለቀ ሌላነገር ስሩ ቡተጁራ ሂዱ ከነሩታጋር ድራማ በነሱ ያምራል
@nefisasemane
18 күн бұрын
እኔ ድራማ ነው የሚመሥለኝም ምንም አላምንም
@VshshhdhdBshshudhhdh
18 күн бұрын
የኔ ናት አብሽሪ ወላሂ ተረዲተንሻል ግን ቢነግርሽ የሚያጣሽ መስሎት ሊሆን ይችላል ማማየ እባክሽ ተረጋጊ የኔቆጆ 😢😢😢
@KedraDjku
18 күн бұрын
የሁለታችሁንም ችግር እናንተ ታውቃላችሁ. በሁሉም ነገር ግልጽነት ጡሩነው. በርቱ
@Fatima-j6r5q
18 күн бұрын
ወላሂ ስሜቱ ከባድ ነው የኔ የሁለት አመት ፍቅረኛየ ነበረ እና እኔ ሳኡድ በመጣው ባመቴ መጣና ምን ቢለኝ ጥሩነው አችን አግብቸ ሁለተኛ ላገባ ከተስማማሽ እንጋባ አለኝ እኔ እህታቹህ ደሞ ገደል ግባ አተማነህናነው በላየ ላይ የምትደርበው አልኩና ቀዮን ተጭኔ ቦልኬው ወጣው የታባቱንስ ደሞለወድ ቱ😢😢😢😢
@Naima13Naima13
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@eliashirbo8205
18 күн бұрын
ምትይው ነገር 100% እውነት አስተሳሰብሽና አነጋገርሽ ግሩም ነው አሁንም ተረጋግተሽ ለራስሽ ግዜ ሰተሽ አስበሽ ወስኝ ሰው ስላለሽ አሁን ይቅርታ ብለሽ ነገ እንዳይፀጽትሽ እራስሽ ወስነሽ ተመለሽ ወይም ተይ እሱ እንደሆኔ በጣም ስህተት አድርጓል ውሳኔው በእጅሽ ነው እኔ አልፈርድብሽም
@khadijakoko4914
18 күн бұрын
አብሽሪ እህት😢❤
@LubabagoogleAhmied
18 күн бұрын
ጓበዝነሽ እዴዚህስትሆን ቆስጠን❤ስትልነው ሆልክነሽ
@Mylove-v1j
18 күн бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ስት ችግር ያለብን ሰወች ስለናተ እኛ ምን አገባን😂😂😂
@i-wf8wk
18 күн бұрын
ኢወላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አገራችን ቤተሰቦቻችን ናፍቆት እዚህ እየመጡ ያለቃቅሳሉ😢
@masertwube8453
17 күн бұрын
እውነት አንድ መልካም ነገር ይዘው አይመጡም ሁሌ ኝኝኝኝኝኝኝኝኝ የሚል ነገር ነው እኛ ተመልካቾች የምን ፈልገው ዘና ፈታ የሚያረግ ነዉ
@Aron-z5c
18 күн бұрын
የኔ እህት በጣም የምመክርሸ የተጎዳሸ ቢሆንም የአንቺው ዳጊ በዚህ ሰዓት ምን እንደሚያሰብ አንቺን በማጣቱ በራሱ በሰራው ሰህት በሚፈጥረው ተደምሮ የበለጠ ይጸጽትሻል በአንድ አቅጣጫ አትመልከቺ ዝሙት ካልሰራ በሰተቀር መለየት ካሰብሸ ራሰ ወዳድ እንዳትሆኚ
@ZuifahBeda
18 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነዉ
@adaneadisubonkoshe3961
18 күн бұрын
አንድ አባባል አለ ሰው ከስህተት ብረት ከዝገት አይጠፋም ይባላል ። እንዶም እሱ ትንሽ ስህተት ሰርቷል ማለት ይቻላል ለምን ከተባለ ሰው በነፍስ ላይ እንኳ ስህተት ልሰራ ይችላልና። እኔ ማለት የሚፈልገው ያለፈው ነገር አልፏል ያለው አማርጭ መታረቅ ነው። እሱ የሰራው ስራ ትክክል አይደለም ። ያደረገው ነገር እውን ሆኖ ብሆን በሱም ባንችም ላይ የሚያመጣው አዎንታዊ ውጤት አይደለም። አሁን ግን ፈጣሪ ባንችም በሱም ላይ አሉታዊ ነገር እንዳይመጣ አድኗችዋል። ሴጣን ሰውን በተለያየ መንገድ ይፈትናል ለሴጣን ቦታ አትሰጡ ታረቁ።
@ሶፊእነቶፊቅDeaux-b1w
18 күн бұрын
ከቸለ አራት ይፈቅደል አለህ የለፈ ሂዎትምትበሰጪ ለምድነዉ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ
18 күн бұрын
አላህ ያሰታርቃቹሁ🎉🎉🎉🎉😢
@SameeraEth
18 күн бұрын
❤❤❤አይዞንውደ ተርጋጊ በተረፈ አትራቂው
@burtugebashr
18 күн бұрын
ተረጅዉ እሱብነገርሺ ምየጠሺ መስሎት ሊሆን ይችለል 🎉🎉🎉🎉
@semimedia-s
15 күн бұрын
ሀቢብቲ እሱ ለመሄድ ፍላጎቱ ቢኖረው ቤተሰቦቹን ትቶ ሀይማኖቱን ቀይሮ አያገባሽም ነበር ....
@EskarMax
18 күн бұрын
በትዳር ላይ ብዙ ፈተና አለው ሂወት ፈተና ነች ሥለዚህ ፈተናውን እለፊ ከዛሬ ጀምረሽ ሣታወሪ ታርቃችሁ በቀጣይ ቪደው እንገናኝ ኢተቂላህ
@entsarentuomaer1777
18 күн бұрын
ቀጣይ ቪዲዮ ባሌን ተይልኝ እዳትልሽ ውዴ ታረቁ አንቺ ያለሱ እሱ ያላቺ አይሆንም እና ታረቁ እብሽሪ ያጋጥማል
@MissRahmaa
18 күн бұрын
በይጥሩ አይደለም ታሩቁ እደት አብሮሺ የሚኖርን ሠዉ እስካሑን መረዳትነበሩብሺ
@Neyu-vk9rd
17 күн бұрын
😂😂😂አትነፋረቂብን በቃ ይቅርታ አድርጊለት ራሳቹ ተነጋግራቹ ፍቱት ኩላሊትም ሰቶ የተከዳም አለ ማሜሽ
@Samsunga13-o6e
18 күн бұрын
walaikum salam Rahmatullahi Barakatuh በመጀመሪያ አንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ እህት ይቅርታ አድርጌላትና አብራችሁ ነው ብቻሽን ስትሆን በጣም ይከፋኛል 😢😢😢😢😢
@የሰካል
17 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሰውይሰሳተል ይቅርባይው
@ሰአዳብንትሁሴን
18 күн бұрын
አይዞሽእህት
@Aikal-jd7mg
18 күн бұрын
አብሸረእህት😢😢😢❤
@Sa3daSa3da-i6y
18 күн бұрын
ከባድ ነው አወ ለሱ ብለሽ ቀርተሻል የሴት እና የወድ ልብ ይለያያል
@foziyaomer9254
18 күн бұрын
Ayzosh Yene konjo Ahun betam teretenishal 😢 yikirta Ababalun sitregchiw tinish dengiten new !! Anchi gin Teregagi
@halima7993
18 күн бұрын
አላህ ይገዝሺ
@شامبرا-ز6ل
17 күн бұрын
ቆይ ሸሪአው ይፈቅዳል አላላችሁም ነሯሎይ ምን ችግር አለው ቢያገባ ታዲያ
@MmMm-i9q2e
18 күн бұрын
አይዞሻ የኔእህት😢😢
@RozaaGanna
18 күн бұрын
Ayizosh yene konjo tarageg ena asibebet❤❤❤
@6iba-b9q
18 күн бұрын
ኧረታይ እሱ እኮ ነገሩን አደቀላል ስላየው ነው ነው ያልነገረሽ ግን የቅርታ መቀበል ነበረብሽ ምክንያቱ ይወድሻል የሆነ ነገር ቢሆን ፀፀቱን አትችይውም እኛ ሰወች ሰውን ስንወድ ከወደድነው ሰው ሌላ ያለአይመስለንም የመኖር ተስፋ አይኖረንም እንደዚህ አይነት ነገር ሚድያ ላይ አታውጡ እና ታርቃችሁ እደምመጡ ተስፋ አለኝ እኳን ሰው ፈጣሪም ይቅር ይላል
@Gci-g1o
18 күн бұрын
Allah yiker bay newuna anchim yiker beyew hulunem lesu sechiwuna dua aderegi
@UmMehir
17 күн бұрын
አላዛር ላይና አባይ ቲቪ የሚቀርቡ ጥንዶች ከቀረቡ ቡሀላ ተለያየን ተፋታን ይላሉ
@nefisasemane
18 күн бұрын
እውነት ቢሆን እራሡ ሊያጣሽ ስላልፈለገ ደበቀሽ
@Frdos-d6j
15 күн бұрын
የቤፌት፣አንችን፣ሳያቅ፣ከሆነ፣ያደርገው፣፣ይቅርበይው፣አታስጨንቂው፣ያሳዝናል፣
@halimetr533-od8qw
18 күн бұрын
ተረጋጊዉደ ያጋጥማል❤
@sultanmohamed42
18 күн бұрын
አዞሸ እህቴ
@Zahera-r9u
16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EskarMax
18 күн бұрын
ለአላህ ብለሽ ይቅር በይው
@samuelwondimu1811
17 күн бұрын
እናንተ ልጆች ተመልካቹን ነው ፕራንክ እያረጋችሁን ያላችሁት እንጂ እስክሪብት ነው እምታነቡ እሚመስለው።
@Gojamewa.gojamewa
18 күн бұрын
ወይ ፊልም😂😂
@redirani-rt5kb
18 күн бұрын
ገልቱ
@Zainab-o8o
17 күн бұрын
ካቺ በፊት ከሆነ ምችግር አለዉ
@KamilaArebu
17 күн бұрын
Beka yikir beyiw negerin memzez melkam aydelem
@MegfiraMohammed-p3r
17 күн бұрын
Ayzoshe
@jamelayesuf6479
18 күн бұрын
11 አመት እንተዋወቃለን ብላችሁን ነበር ግራ አታጋብን እኔ ባለቤትሽ ላንች ቅርብ ነው እኔ ስመለከተው ጥሩ ሰው ነው በተረፈ አይለያችሁ ፕራንክ ነው በይን
@seadamohammed7952
18 күн бұрын
ፕራክ ነው ባለፈ አብረን ነው የጀመርነው ሲሉ ሰምቻለሁ አጋጣሚ የሷመቶ ነበር ቀረች አለቀ።
@milat223Com
18 күн бұрын
ባለፍ ነገር አትቆጪው ልጁ ይወድሻን
@fahedali632
18 күн бұрын
አላህሰላሙን ይፈጠርላችሁ በርግጥ ዳጊ ስተትነውየሰራህው ከባድነው ያመነው ሰው ከእምነቱ ሲወጣ ያማል ግን ማነውከስተቱመታርሙነው ትንሽ ተርጋጊነ አውሩበት
@TsionKibatu
18 күн бұрын
ብራክ ነው ምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@zeynebtube8627
18 күн бұрын
ታረቁ በቃ ተይቅርታ በላይ ምንም የለም ጥፋቱን ካመን ሲታይ የዋህ ይመስላል ከወደድሽው ተመካከሩና አንደዬ እድል ሰጭው
@gjyvng738
18 күн бұрын
እንደዚህእያላችሁስሩ
@زمزم-ع9ص
18 күн бұрын
በቃ ይቅታአድረጊለት ለሌላግዜግን አትደባበቁ ግልፀሁኑ በተረፈ ብዙአሣልፋችሆል ተሥማሙ
@tewabechmeconen1911
18 күн бұрын
አሁንም ተነጋገሩና ችግሩን ፍቱት ይህኔ ሆን ብለውና ከቤተሰቦቹ በኩል ሊሆን ይችላል ሰላም አሁንም ፍቅርችሁን ባደባባይ ስታወጡት ነው ይህ ነገር የደረስው በአደብ አድርጉት ብየ ኮሜንት ሰጥቼ ነበር ስለዚህ ፍቅርበቤት ውስጥ ሲሆን እንጅ ባደባባይ መሆን አላህም አይወደውም ሌላው ደግሞ የምቀኛና የሀሲድ መስብሰብያ ነው የምትሆኑት
@MizMm-w8z
18 күн бұрын
ሰዉ ይሳሳታል ይቅርታ አርግልለት የሚትሉ እሱ ይወድሻሊ የለፈዉ ነገር አልፎል
@LovelyBonsaiTree-jj1fg
18 күн бұрын
aww ehte andande kalemebsel yemewesen wusane 12:42
@sojoo-zw2nb
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢ኧረተዉግንለኝምእሰቡ
@KadryaAi
18 күн бұрын
አብሺራ
@Samsung-kl9mp
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢💔💔👌🌹
@fwzyafwzyafofo1016
18 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉😢😢
@rutayemane3114
18 күн бұрын
አዞቨ የኔቆን ♥️❤️❤️
@RehimaAli-n1i
18 күн бұрын
በአላህፍቅራችሁያስቀልአትጣሉይቅረታአድረጊለት
@ambasell
18 күн бұрын
አብሮ አደግ ነን አላላችሁም እንደ ምን አሁንስ ግራ አታጋቡን
@jafare6250
18 күн бұрын
እህቴ አቢሺሪ ሰጣን አታሲጋቡ ታራቁ
@fho3984
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Ganet-u1n
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LovelyBonsaiTree-jj1fg
18 күн бұрын
yeleju huneta ewunet newu be allah yehunebesh hulum sewu yerasu ye hone yemiyawuke kasalefewu hemem antsar ebakesh
@samrakedir88
18 күн бұрын
Bawisti indet naw mawarashi
@hayathmuhammad864
18 күн бұрын
መቼ መ አደርገውም ዲራማ ነው ይህ ሁሉ ዋጋ ከፈለልሽ በማንም አይቀይርሽም እስቲ ያበረታታቸው እናንተ መንቀኞች 😂
@samrakedir88
18 күн бұрын
Lawarashi faligalaw bala tidar ina ya 4 lijochi inat nany
@KelemZewdu
18 күн бұрын
ይቅርታ አድርጊለት ከተለያያችሁ በጣም ይደብራል
@medinaahmed9861
18 күн бұрын
አይዞሽ ጊዜ ወስደሽ አስቢበትና ወስኒ እውነተኛ ፍቅር ብዙ ፈተና አለው አብሽሪ
@UR..CR7.CRISTIANO-v4
18 күн бұрын
እኔ ምለዉ ጤነኞች ናቹ ግን እንደዉም ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን በሰማሁ ሰዐት ነበር ኒካዬን የማወርደዉ
@SuzeEn-ku4sz
18 күн бұрын
ምን ታሽቃብጫለሽ ብዙ ቦታ አገኘሁሽ ቢያስ መልካም ነገር መፃፍ ባችይኳ ዝም አትይም😏😏😏😏😏
@FedilaRedwan-ny2um
18 күн бұрын
Azoshi
@NejatIfrah
18 күн бұрын
Set lj nesh ersesh atguji yne wud
@ZZon-o1i
18 күн бұрын
አታክሪው ነገር አይጠቅምም
@mumanimumani9406
18 күн бұрын
20k🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@nefisasemane
18 күн бұрын
ንካ ካሠራቹህ3ወር ደሞ እስልምና ይቻላል ዝሙት አይሥራ እንጂ እውነት ቢሆን እንኳን ሊያጣሽ ቢፈልግ እንጂ
@Anisa-xs8rv
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Rukitubi-j1g
18 күн бұрын
Prank Mahone alebate
@JfXh-gx2eo
18 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍
@NasriahJordan
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤
@Heybawedaj
18 күн бұрын
አንች ደሙ ታረቁ ለኔና ለሱዋ ብሎ ሻል ገፍት ረሽ አየጠልሽ
@LovelyBonsaiTree-jj1fg
18 күн бұрын
ale negorochen beras yemadreg yewendoch ersen yemechal taglo beteseben yemasdeset tefetro ehte
@AbuRital443
18 күн бұрын
be ka atakabiji aboooooooooooooooo
@FarisHusen-m7o
18 күн бұрын
it must be prank
@AbuRital443
18 күн бұрын
stillllllllllllllllllllllllllll frank new fuera new
@Rehima-q9j
18 күн бұрын
Obboletii koo qalii isaas hubaadhuu dhironii kallaati tokkoo qofatii yaaduu Akkaa nama arsuu namaf gala garuu jireenyaa kee jalaala kee waa hundaa kee kan siif qusaatuu obsaa fi kaan darbee irranfachuu qofaa dubartiin hundaa dandesudha dhugaadhan yoo jalaata taa'ee irraa darbii Jirenyaa ketiti hin taphatin nuti hundii kenyaa kana dabrsineeraa obsinee Hadha matii tanee bultiin ibida jedhan mitii ibidii nama gubuus obsuun dabarsaan bishaan ittii naqaan ittii yaadii
@lalisaaoro9286
18 күн бұрын
Miyyoon ni vareeddiiyyu ugaa yoo inni hiike natti faadhaa😂
@Rehima-q9j
17 күн бұрын
@lalisaaoro9286 mal jechuudha dhugaa jalaala gatiin hangana gahuu ittii kafalame akka digamuu ni fetaa garam garami dubiin
@seadaabera4805
18 күн бұрын
1 እድል ስጪው አዳምጭው በጣም ቢከብድሽም ለሚወዱት ሰው ሌላ እድል መስጠት ይሻላል እህቴ
@LovelyBonsaiTree-jj1fg
18 күн бұрын
lanche blo newu lejun terejewu mayet techalesh ewunet shetawu yastawukal
@zaraz3458
18 күн бұрын
ጃዝሚን አትቅበጭ ወላሂ እሽ ሠዉ ፁም ነዉ ያለሽ ማነው ወይ አንች እንድታምኝ ሁሉም ሠዉ ሥህተቱን ይፃፍልሽ ሠዉ ወዶ አይደለም ሚሣሣተዉ ሥህተት ነዉ በቃ በሠአቱ ያሥቆጣል ያናዳል ግን ሆነ በቃ ተረጋጊና ፍቅርሽን ሀላልሽ ጓደኛሽን አትርፊ በብቸኝነት ጎኑ አትጉጁዉ ዳግየ አንተም ሥህተትህን እረም እንዳይደገም አንተም ጋ ሥህተት አለ ግን በቃ ላለፈ ክረምት ቤት አይሠራም ህፃን አቱኑ እኛንም እሠቡልን እንደ
@millionayele7301
13 күн бұрын
He is totaly wrong..but he isn't assume as you has thinking. Any way you have to give excuse of God.
@EthiopiaHagere-d9q
18 күн бұрын
ሲጀመር ግዚአውይ ጋቦቻ በኢስላም ሀራምነው አይቻልም።💯
@tewabechmeconen1911
18 күн бұрын
አትጨማለቂ
@LubabagoogleAhmied
18 күн бұрын
አችብኮኒ❤ታረጉዊለሽ
15:49
ዳጊ እኔ ላንቺ አልሆንሽም አላት ፣ ጃዝሚን በጣም አዘነች #JDcouple
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 2,6 М.
1:10:53
የሰለምቴዋ አድስና የክርስቲያኖች ዱላ ቀረሽ ፍጥጫ አቤት መልስ
Fact Daily
Рет қаралды 9 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
17:04
ጃዝሚን አለቀሰች ፣ ጫካ ዉስጥ ጉድ ሆንን #JDcouple
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 6 М.
22:32
💎ከ ገጠር እሷን ፈልጌ መጣሁ:እጮኛዬ ናት ሙቢን በዱላ አባረረው😱
Mubi Tube
Рет қаралды 47 М.
16:34
ዚዙ በአዲስ ቻናል ከሀላሌ ጋር ምሰራበት ነው
Zizu 2
Рет қаралды 2,9 М.
11:04
Waa Maxay Sababta Diidaysa In Dhakhtarka Dhimirku Guursado Bukaankiisa?
Fatxiya Cabsiiye Show
Рет қаралды 4,5 М.
25:41
መጻምድትኻ ብኸመይ ትመርጽ?
Aklilu H.michael
Рет қаралды 7 М.
15:48
የምትወደውን ስጦታ ሰጠዋት #JDcouple
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 4,6 М.
52:33
እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበልጣል? | እንተንፍስ #39
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 100 М.
16:49
ዳጊ ሰክሮ መጣ ፣ ጃዝሚን ደበደበችው #JDcouple
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 12 М.
12:26
Taxanihii Dhiirigelinta 2025, 6 Shay ogow hana ku bixin lacagtada Insha Allah. 💵💵
Dhaqale iyo dhiirigelin Channel
Рет қаралды 2,5 М.
19:19
ዳጊ የድብቅ ትዳር እንዳለው አወቀችበት #JDcouple
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 16 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН