ብሌን በአድናቂዋ ተዜመላት .... - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @Abbay TV - ዓባይ ቲቪ | blen mamo

  Рет қаралды 98,916

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 207
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 2 жыл бұрын
ወሎ ኪኛ እነገለቴየ እየሰማችሁ ነዉ እኛ ደሴወች ለአገራችን ለባድራችን ያለንን ፍቅር ኢትዮጵያዊ ነን ሲቀጥል አማራ 💪💪💪💪💪💪💪
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
Tekekel wello sew eko New welga yemyalqew mertun New mewerare yemfelgute sewn eyrdu yaszenal
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 2 жыл бұрын
አማራ ነሽ ሲቀልጥ ኢትዮጵያ
@dava7814
@dava7814 2 жыл бұрын
ሌላውስ
@selaki333
@selaki333 2 жыл бұрын
አማራ 😘😘😘😘😘
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የወዜ ልጅ ደሴ የቧንባቧሀ ሰፈር ልጅ ነኝ አበረታችኝ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ብሌን አማራ ክልል ለ🇪🇹እና ለመዝሙር ትልቅ ክብር አላቸው 👌👌ቲጅዬ እኔም መንጌን በጣም ነው የምወደው ❤😘ታሪኩ ባባ ነፍስ ይማር በጣም ነው ያዘንኩት ማርያም 😭😭😭
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 2 жыл бұрын
ትጅየ እኔም መጊን በጣም ነው የምውደው ግን የማቀው በቲቪ ነው የማቀው አለባበሱን ለአገሩ ያለው ፍቅር ደስ ይለኛል ባልደርሰበትም ኖሮም በሱ ጊዜ እርካሽ ነበር አሉ በተረፍ ብሊንየ ሰወድሽ ትክከለኛ ማንነታን ያልቀየርች ኢትዮ ዊት ሴት ነሽ
@betyichale5729
@betyichale5729 2 жыл бұрын
በነገርሽ ላይ ቲጂዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ለሀገርሽ ያለሽ ፍቅር ነዉ እንዲህ እንድወድሽ ያደረገኝ ክበሪልኝ የኔ ዉድ🙏🙏🙏
@nunat6047
@nunat6047 2 жыл бұрын
ደሴ ውስጥ ፒያሳ ላይ ነው ባንዲራው የሚሰቀለው ስድስት የተለያዬ መንገዶች አሉ በሁሉም አቅጣጫ ባንዲራ ሲሰቀል እና ሲወርድ ከድሮ ጀምሮ መኪና በይው ሰው ቀጥ ብሎ ይቆማል። የኢትዮጵያን ክብር ታይበታለሽ ያገር ፍቅር ያለው ወታደር በያቸው ቀጥ ነው። ደሴ 😘
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
Tekekel ena bahrdar lege negn ewnte mezemure senzamere temherte bate yesemagn semate leyu New eko Ethiopiachn 😍💪zergnte anqem lelaw eko ye kelele alew enagn akababi ersu beyalbate New yemnkome
@saramohammed6923
@saramohammed6923 2 жыл бұрын
💘💚💛❤️
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
❤️ ቲጂ ስለኢትዮጵያ ባንዲራ እና ስለኢትዮጵያ የተናገርሽዉ ስለመጌ የሀገር ፍቅር የገለጽሽዉ ተመቸኝ ለ ደሴ ዎ ች 👏👏👏👏👏👏
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
ዳግም ካሴ በጣም ድንቅ ድምፅ አለህ ደሞ ከብሌንዬ ፊት ስላዜምክ በጣም እናመሰግናለን💚💛❤💕🌷❤ ደሴ የፍቅር አገር መዝሙራችን እንዘምራለን ለባንድራችን እንሞታለን
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 2 жыл бұрын
ልጁ ግን ድምፁ ዋው ነው🙏❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
ቲጂየ እውነተኛ ሰው ስለ ብሔራዊ መዝሙር የተናገርሽው እውነት ደስ ይላል
@asala3714
@asala3714 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ግልፅትሽ እና ሀገር ወዳድነትሽ ደስ ስትይ እኮ💕💕💕💕💕
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 2 жыл бұрын
ቲጅየ መንጌ ስትይ ልቤ ነዉ የተሰነጠቀዉ ተባረኪ መንጌ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የማይለያየን አንድነታችንን ያልከፉፈለ በስነ ምግባር ያሳደገን ባለህበት በሰላም ኑርልን አባቴ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 2 жыл бұрын
ትክክል ብሌንዬ ደሴ ባንዲራ ሲሰቀል አንድም ሰው አይንቀሳቀስም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@yetnayetnigussie
@yetnayetnigussie 2 жыл бұрын
የሚያድግ ልጅ ነው ቲጂ የተሻለ ነገር ላይ እንዲደርስ አግዥው ፈጣሪ ይርዳህ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ 2 жыл бұрын
ትግስትየ የበለጥ ለሀገርሽ ክብር ያለሽ ውዲ ነገርነሽ
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 2 жыл бұрын
በትክክል ብሌንሻ እኔም ልል ነበር ደሴ ቁመን አዳምጠን ዘምረን ነው የምንቀሳቀሰው 😘 ለደሴ
@mesimesi5465
@mesimesi5465 2 жыл бұрын
የልጁ ድምፅ ሲያምር ዋው ነው ቲጂየ ለሰው የአለሽ ክብር እና ፍቅር የለያል ቲጂያ እግዚአብሔር ያክብርሽ ውዴ
@betyichale5729
@betyichale5729 2 жыл бұрын
የጭን ቁስል አንብቡት በተጨማሪ መንጌማ መንጌ ነዉ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 2 жыл бұрын
አዎ እኛ ጋር መዝሙር ሲዘመር እቆማለን ወላሂ ደሴ ሀይቅ እዳጠቃላይ አማራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በጣም እንወዳታለን
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 2 жыл бұрын
ዴሴ ንቅንቅ አንልም መዝሙሩ እስከሚያልቅ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
አወ ወላሂ ሁላችንም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 2 жыл бұрын
ወላሒ እኛ ወሎ አሁንም ሲዘመር ከሰማን የትም ቢሆን እንቆማለን 🇪🇹❤️🥰🙏
@zeyinb902
@zeyinb902 11 ай бұрын
ሳህ
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
ቤሌን ማሞ የኔ ጀግና ቴጂዬ የኔ ውድ❤️❤️
@hsbjssbv6476
@hsbjssbv6476 2 жыл бұрын
ብሌንየ እናመሰግናለን ያየን እንደዚህ ሲያወራ ደስ ይለናል እንዲህ ነን ደሴዎች
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 2 жыл бұрын
እኛ ደሴወች ለባድራችን 💪💪💪💪💪💪
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤ሑሉንም የምታይ የምትአደምቅ መለያችን ባንዲራችን ነች ዘለአለምም ትኖራለች የማይዋጥለትም ካለ ይቻለው እማማ ኢትዮጵያ ድምቀትዋ መለያዋ 💚💛❤ባንዲራችን ክብራችን ነች
@MollaAyele
@MollaAyele 9 ай бұрын
ቲጂ፡ኢትዮጵያዊነት፡ስሜትሽ፡ደስ፡ይላል፡፡
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 жыл бұрын
ትክክል መንጌ የኢትዮጵያ መዝሙር ሲዘመር ሁሉም ይቆማል ያስቸገረው ወጠጤ ያልገባው 💚💛❤️
@emnetamisi
@emnetamisi 2 жыл бұрын
እውነት ነው ትንሿ ኢትዮጵያ እናትአለም ደሴ 💚💛💖
@barchbuna7359
@barchbuna7359 2 жыл бұрын
ብሌንዬ ከውበትሽ በላይ ስርሀትሽ ትህትናሽ አገርሽን ወገንሽን የምትወጂበት መንገድ በጣም ይገርመኛል ክበሪልኝ
@haregyeshiwas9750
@haregyeshiwas9750 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ድምፁ ተባረክ
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
ለ እናቴ የጋበዝኳት ዘፈን ከዛሬ 15አመት በፊት አሁንም ለውዷ እናቴ ይሁንልኝ❤❤❤❤
@saramohammed6923
@saramohammed6923 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወሎዴሴ ትለያለች እማማ እናታለም ዴሴ💚💛❤️
@metagesassefa1447
@metagesassefa1447 2 жыл бұрын
አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ የኢትዮጵያ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙር ሲዘመር አርሷደሩ ጭምር ነው የሚቆመው እየተዘመረ ሰምቶ የሚንቀሳቀስ ሰው የለም።
@ፋኖ11
@ፋኖ11 2 жыл бұрын
ብሌናችን ያገሬ ልጅ ስወድሽ ቲጂ የኔ ምርጥ በጣም የምወዳቸው ሙሉ ሴት ናችሁ💚💛💖😍😍😍
@Habesha251
@Habesha251 2 жыл бұрын
እንወዳችኋለን ደሴዎች😍💚💛❤️😍
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የዘፈነው ልጅ በታም ጎበዝ ልጅ ነው ትልቅ ቦታ ሚደርስ ልጅ ነው ድምፁ ያምራል እንደምንም አድርገሽ ሰወችን አናግሪለትና አስገቢው
@dcsupreme214
@dcsupreme214 2 жыл бұрын
ደሴ ባንድራ ክብር ነች
@tub8577
@tub8577 2 жыл бұрын
እረ የልጁ ድምጵ❤👌
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 2 жыл бұрын
ምርጥ ዘፋኝ ከጥላሁንም ሳይበልጥአይቀርም
@Hana-ur5ss
@Hana-ur5ss 2 жыл бұрын
አቤት የልጁ ድምፅ 1ኛ
@solomondemissie4843
@solomondemissie4843 2 жыл бұрын
መንጌ አባባልሽ ዋው .....እኔ ራሱ መንጌን በጣም ነው የምወደው
@yetnayetnigussie
@yetnayetnigussie 2 жыл бұрын
💚💛❤ባንዲራችን ክብራችን ነች ቲጂዬና ብሌን በጣም ነው የምወዳቹ በርቱለልኝ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
Ewnte badera lemshekel ersu eshkdedem New kegna bahrdar zuriya mezemure senzamere temherte bate yesemagn semate leyu New arfden senma ersu ketgmera memerate ersu beylenbate New yemnkome selzeh zergnte ankerm lelaw eko yekelele alew
@babaephron4661
@babaephron4661 2 жыл бұрын
ስለ መንጌ ስለ ኢትዮጵያ ያወራሽው 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾 ዘፋኙ አንደኛ
@armolomitiku8579
@armolomitiku8579 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እቲዮጺያዊነት በምንም አይተካም❤❤❤
@zohatube5195
@zohatube5195 2 жыл бұрын
ደሴ የስነምግባር ትምህርት ቤት ናት ውዶ ሀገሬ የደሴ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@hlinahassen8
@hlinahassen8 2 жыл бұрын
ልክ ነው ደሴ ላይ መኪናም ሰውም ቆሞ ነው ባንዲራ ሲሰቀልም ሲወርድም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemshewarega3846
@alemshewarega3846 2 жыл бұрын
Wow abay vs Vegas ብሌን እና ረቂቅ ውድድድድድ ነው የማረገችሁ,,❤
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
እኛጋም ባዴራ እየተሰቀለ መዝሙር እየተዘመር አንቀሳቀስም እንቆማለን ጎደር አርማጭሆ🥰🥰
@aliyemer5644
@aliyemer5644 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ደሴ መኪና እራሱ አይንቀሳቀስም እኔም አይቻለሁ ክብር ይገባቸዋል ብሌኗ እነት ነው።
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 жыл бұрын
ትጂዬ ቃል እገባለሁ ለባንዲራዬ መምህር አብይ ህንድ ሀገር እስካሁን ባንዲራችው ሲሰቀል ይቆማሉ አለ እኛ ሀገር ደግም የዘንድሮዎች ጉዶች ባዲራ አንይ የኢትዮጵያ መዝሙር አንስማ ብለዎል
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
ዋው! ቲጂዬ እኔም እንዳችው መንጌን !!
@rahmethassen5880
@rahmethassen5880 2 жыл бұрын
ልክነዉ ደሴ የኢትዩጵያ መዝሙር ሲዘመር ቅስቅስ የለም
@ruhama2434
@ruhama2434 2 жыл бұрын
እኔ ያደኩበት ደብረታቦርም ቁመው ስንደቅ አላማ አሰቅለው ነው የሚሆዱት
@abacustech0912
@abacustech0912 2 жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱት የአማራ ህዝቦች
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
እኛ ደሴወች ፍቅርነን አንቀሳቀስም
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ የዳን😃ሣ😉ወች
@فايزهفايزه-ر3ل
@فايزهفايزه-ر3ل 2 жыл бұрын
እኛም ነን አንፆኪያዎች ለባድራ ክብር አለኝ
@zdeeshetu7972
@zdeeshetu7972 2 жыл бұрын
ወይ ደሴ አሁንም ቢሆን ያከብራሉ መዝሙሩም ባዲራው ሲሰቀል ቁመው ነው እሚያከብሩት።
@birtukan2095
@birtukan2095 2 жыл бұрын
የልጅ ድምፅ 1ነው ❤️♥️♥️😍😍😍
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
መጌ እኔም እወድሀለሁ ከአብይ ግን መለስ ይሻላል
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ወይ ወይዘሪት አማራ ነሽ አችራስሽ ብሌኗ እቡጥ አበባ የሆሽ ልጅ
@aymenoseman8267
@aymenoseman8267 2 жыл бұрын
አቦ ቲጂዬ ይመቺሽ ብሌኔም ትክክል ናት እኔ የደሴ ልጅ ነኝ ብሌኗ አልዋሸችም አኔም የመንጌ አድናቂ ያውም የደርግ ልጅ
@helentsegaye1336
@helentsegaye1336 2 жыл бұрын
የልጁ ድምፅ❤❤❤ዋዉ
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ምርጥሰዉ ብሌንዬ ልዩሰዉ
@seladagne5336
@seladagne5336 2 жыл бұрын
ብሌን ከልቦ ደርባባ ሴት ጨዎ ኢትዮጵያዊ💐😘
@እስከዳር
@እስከዳር 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፕሮግራሙ ግን ቲጂ ጀርባሽን ለኦዴንስ ባትሰጭ ጥሩ ነበረ ለካሜራም ከሆነ እንደዛ የተቀመጥሽው አስተካክሉት ለማለት ነው thank u
@ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት
@ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት 2 жыл бұрын
በጣም ልላት ነበር ጥሩ አይደለም
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 2 жыл бұрын
ወላሂ እዉነትነዉ አማራ ክልል. ገበሬ ወቹ. እራሡ ሢዘመርይቆማሉ.
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
ትክክል
@luckyseven7022
@luckyseven7022 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ እኔም የመንግስቱ ደጋፊ ነኝ
@dinku4695
@dinku4695 2 жыл бұрын
ድምፅ አንደኛ ❤️❤️❤️
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
የኔየ ወድም ድምጡ ሲምር🙏
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
የዘፈነው ልጅጅጅ የሚገርም ከረል አለው
@abuyahya3142
@abuyahya3142 2 жыл бұрын
አማራ ክልል ደሴ አይቻለሁ አይቀሳቀሱም🇪🇹
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ትክክል ብሌንዬ 👍👍👍👌
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 2 жыл бұрын
Edih nechi yene hager dessie💚💛❤👑☝️💪💪💪💪
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 2 жыл бұрын
እንደስምሽ ብሌን ከዱቄት የነፅሽ የኔ ቆንጆ
@Ekram317
@Ekram317 2 жыл бұрын
የኔ ወሎ❤ my ደሴ❤🥺
@astermengistu6946
@astermengistu6946 2 жыл бұрын
ቲጂ ነፃ ስው ስወድሽ
@truthfull1844
@truthfull1844 2 жыл бұрын
TG when she side Anate..... I like it .. Abateee......Ble.eyee my fav... person.
@hadrahassen772
@hadrahassen772 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 2 жыл бұрын
መንጌ ነፍጠኛው ነው እንጅ ደሞ
@zainabmanama3111
@zainabmanama3111 2 жыл бұрын
ወይኔ የልጁ ድምፅ ሲያምር
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
ለጨዋታ ሳይሆን በደንብ የሚያቃጥል ይሁን። ለ ማይ😃መል😃ሥ
@ZahraZahra-uw8kd
@ZahraZahra-uw8kd 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ቲጂ
@Stgebriel
@Stgebriel Жыл бұрын
ፅንፈኞች ከነ ፕሮግራሙ
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነሸ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
@ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 2 жыл бұрын
ወሎዬዎ ገበሬዎች እንኳን በሬ ጠምዶ ባንድራ ሲሰቀል እርሻውን ያቆማል
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 2 жыл бұрын
Weyne yenegeta Betam yemismr dmtsi😍👍🤴
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 2 жыл бұрын
ሰከላ ኮለል ገብረኤል ሀገሬ
@nbaloveeir9939
@nbaloveeir9939 2 жыл бұрын
T.G I miss you but eritrea is 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 The old country DRG Government not good For eritrean people I respect to you but Eritrea is Eritrea Ethiopian map and Eritrean map is different thanks Enjoy your job
@mulalove0106
@mulalove0106 Жыл бұрын
❤❤blen
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
ብሌን የኔ ቆንጆ♥️♥️💞💞💞💞💞💝💝💝💖💖💖💖💖💖💖💖💖♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
የጨ ዋ አለባበስ ያ ገራችን ነዉ!!
@Samri-Habshawit
@Samri-Habshawit 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ትጊዬ ኢትዬጲያዬን ያከበረ እራሱ የከበረ ነው።ኢትዬጵያ ደግሞ ነገ ታከብረናለች በችግሯ አብረን ለተቸገርን ሁሉ
@meronblen1926
@meronblen1926 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለመንጌ
@fikreweleywa
@fikreweleywa 2 жыл бұрын
ብሌኖ❤️❤️❤️
@seadamohammed4379
@seadamohammed4379 2 жыл бұрын
ትክክል ብሌን
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
ብሌን የመጀመሪያ ልጄ ተማሪ በነበርኩበት ግዜ ከገርልፎሬንዴ የወለድኩት ልጅ የእሱ እኩያ ነች ደብረብርሃን ውስጥ በነበርኩበት ግዜ
@babanaod4123
@babanaod4123 2 жыл бұрын
wuyyyy tigiye yene enat huff tikklegna ye enat smet new yalesh huffff swedsh emebrhan lijochshn tasadglsh🥰🥰🥰
@anwarmohammed5197
@anwarmohammed5197 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ደሴ ላይ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ቲጁየ ብሌኖዋ ስወዳችሁ😘😘😘
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 2 жыл бұрын
ጎደርም ክብር አለው ለባዲርው
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
አወ መዝሙር እየተዘመር ባዴራ እየተሰቀል አንቀሳቀስም ባለንበትነዉ እምንቆም
@ruhamatube1595
@ruhamatube1595 2 жыл бұрын
ወይኔ ጥላሁን ገሰስ ቁጭ አለ
@hlinahassen8
@hlinahassen8 2 жыл бұрын
Belensha you're so elegant WOW..
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
#miskinochu l S1Ep2 l ክፍል 2 l ኪችን እገባለው l
26:12
Addis Drama Studio
Рет қаралды 513 М.
ገኒን አስለቀስኳት!፣ መተራመሱን እወደዋለሁ!
21:47
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 66 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.