''እንደዚህም ይዘነጣል '' ብሌን ማሞ - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - | Blen Mamo

  Рет қаралды 157,578

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 286
@yusra-i4q
@yusra-i4q Жыл бұрын
ብሌን እና ሳያት ደምሴ የሴት ተምሳሌቶች ባህላቸውን እና ማንነታቸውን የማይረሱ ምርጥ🇪🇹 ሴት ናቸው❤
@hayathayat4351
@hayathayat4351 Жыл бұрын
ሳይት ለየት ትላለች ማንም ጋር አትወዳደርም
@helenmekonen5701
@helenmekonen5701 Жыл бұрын
Ewnet new
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Ke sayat gar manen ayewadaderem
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Men ena men agenayeshiee? Ye sayet demsi ye egerwaun etabi atedersm
@abdu9610
@abdu9610 Жыл бұрын
ምን የገናኛሽ ከሰያት ጋር አንድ እግሯ እርቃን አንዱ ሸፋኝ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ብሌኗ የደም ገቦ ውበት ከሶነምግባር ጋር አጣምሮ ያደለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን ቲጅዬ ፍልቅልቋ ሁለታችሁንም ውድድድ
@friezerfeleke1526
@friezerfeleke1526 Жыл бұрын
ቲጅዬ ትኒሽ ትቸኩያለሽ ረጋ ብለሽ ለተተያቂዎችም ፋታ እየሰጠሽ በተረፈ እንወድሻለን😍😍😘
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Жыл бұрын
ብሌንሻ የኔቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እስይ ለቁም ነገር ያድርስልሽ
@Samri-Habshawit
@Samri-Habshawit Жыл бұрын
ይቺ ልጅ ትለያለች በእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት።ለየት ያለ ሰብዕና አላት።
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት ብሌንዬ ❤🙏 ምንም እንኳን የመሲ አድናቂ ብሆንም ሞሮኮ እንድታሸንፍ ምኞቴ ምክንያቱም ሞሮኮ የአፍሪካ ነች ❤🇬🇳
@hargbogale8820
@hargbogale8820 Жыл бұрын
ብሌን የኔ ቆንጆ ስወድሽ ፈጣሪይ እረጅም እድሜየ ከጤና ጋር ተመኘሁሉሽ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
ብሌንዬ ቆንጆ በርቺ ከፍሬዘር ጋር የሰራሽው ክሊብ በጣም ነው የምወደው
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 Жыл бұрын
ብሌን ማሞ በጣም ደስ የምትይ የሸዋ ኩዊን ነሽ የኢትዮጵያም ኩዊን ነሽ በርች እና የያሽውንም ንግድ በርች አሳድጊው የበለጠ እደጊልን❤❤❤❤❤❤❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ብሌን ቆንጆ ስወድሽ ❤😘ልዩ ኢትዮጵያዊት
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
ብሌንዬ ቆንጆ በርቺ ከፍሬዘር ጋር የሰራሽው ክሊብ በጣም ነው የምወደው 🥰
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
ቤላዬ በጣም ነው የምንወድሽ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሽ የኔ አበባ 💚💛❤👌🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
የአንገታ ንቅ ሳት የሚነበበው እስኪ ልቅረብ ና ሀሁ ል በለው 🙏🙏🙏የእኔ ቆንጆ ታምራላችሁ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ሀናየ እና ቲጂየ በጣም ነዉ የምዉዳችሁ ተለይ አላችሁ ቢሊን ዉብ ነሸ ፍጣሪ ይጠብቅሸ ባባዬ ፍጣሪ ነብስህን ይማርዉ ያማል የንተ ነገር 😭😭😭😭😭
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 Жыл бұрын
ብሌንንን በጣም ነው የምወዳት የምር ጣፋጭ
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious Жыл бұрын
ውብ እህታችን:: ተባረኪ ከእነ ቤተሰብሽ🇪🇹💕
@ZahraZahra-uw8kd
@ZahraZahra-uw8kd Жыл бұрын
ብሌናቹን እወድሸ አለን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ እንስቶች❤❤❤❤❤❤❤
@emebetayalew327
@emebetayalew327 Жыл бұрын
Blenye are one of the cutest Ethiopian Artist. you respected your culture.❤❤❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
የኔ ውብ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ አከብርሻለሁ💚💛❤💕🌷❤🌺🌹
@ex5261
@ex5261 4 ай бұрын
ብለን የማከብሪት አርቴስት ነች የአጠቃላዬን የአማራ ባዕል በተግባር ስታሳይ እመለከታለሁ ስለዜህ ለምን የሽዋ አማራ አምባሳደር ብቻ ሆነች እንደኔ የአጠቃላይ የአማራው ባዕል አምባሳደር ብትሆን ብቁናት ብየ አምናለህሁና የሜመለከተው ክፍል ትኩረት ቤስጥበት ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤
@samriworku3514
@samriworku3514 Жыл бұрын
ቲጅየ የኔ ምርጧ ሴት ስወድሽ እኮ ብሌናም ትለያለች ❤️❤️❤️
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊት ብሌን ማሞ ውቢቷ❤️❤️❤️💕💕😘😘🥰🥰💗💗💓💓ስወድሽ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
ብሌንሻ ቆንጆ ምርጥ ኢትዬጵያዊ
@ሺዊትየራያዋ
@ሺዊትየራያዋ Жыл бұрын
ብሌንዬ ካሪቱ ፊሻል የፀዳ ወበት ቁጂና ዋው
@getnethaymanot3117
@getnethaymanot3117 Жыл бұрын
ብሌን ልዩዋ። 😍😍😘😘😊🤗🤗
@hakib5417
@hakib5417 Жыл бұрын
Belen you are such natural. I appreciate your confidence.
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር Жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
@medmisrak3624
@medmisrak3624 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏 amen
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 Жыл бұрын
አሜን።
@frehiwotlemma4437
@frehiwotlemma4437 Жыл бұрын
አሜን
@beba5182
@beba5182 Жыл бұрын
በጣም ነው አምወድሽ በርታ በልው እኔ በጣም ነው ይምውድው 🙏✨️🙏💚❤️💛አግዚአብሔር ይትብን ይብርክሽ 🙏✨️
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Жыл бұрын
እስኪ ዱቄታሞችና አርቲ ፊሻሎች ከብሌን ማሞ ተማሩ ምርጥ ሀበሻዊይት ባህሏን አክባሪ ናት 💛❤💚👌 ማን እዳሃገር አሁን ለእኛ ለአማራዊ እራሳችን በመሰርትናት ሃገር መቀመጫ አጣን
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ Жыл бұрын
ብሌንየ የኔ ሀገር ወዳድ ባሀልሽን አክባሪ ልዩ ነሽ
@rediethailu3635
@rediethailu3635 Жыл бұрын
ብልንዬ የኔ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ ስወድሽ እኮ
@maryamawittarekegn6546
@maryamawittarekegn6546 Жыл бұрын
ክብርት አምባሳደራችን ብሌንዬ አትጠገብ❤
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ቲጂና ሀና ዩሀንስ ፍልቅልቅ ናቸው የምር
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ አትቸኩይ ሳቅና ጭብጨባ ቀንሱ ይሰለቻል 😘
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Ye mender chwata adergechiew beza lagni demo yeni mare yeni konjo menamen tv lagni mehonuwan restalech
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
ብሌኔ ስወድሽ💐💐💐 ንፁህ የተፈጥሮ ውበትሽ ልዬ ነው
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
እውነት ነው ግን የከተማ ሰው ይሳደባል ተጽፎ ያልተላከ ደብዳቤ እያለ ያሳቅቃችዋል ሰው ለሰው ጥሩ ሁኖ ሳለ አንዳንድ ደግሞ ሰለጠን የሚሉ ሰውች መልካም ያልሆኑ አሉ ለዛነው እንጂ ጌጥ ነው በባህላችን በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እናመሰግናለን
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ Жыл бұрын
የኔ ደሜዋ የኔ ቆጆ ብሌኖ
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ባለማተብ ብሌንዬ የኔሴትልክ😘
@abiybirhan9094
@abiybirhan9094 Жыл бұрын
ብሌኗ ከኮተት የፀዳ ውበት በዛ ላይ ጨዋነት ና ባህል አክባሪነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ውይ በጣም እማይሰለች ውበትነው ፈጣሪ ያደላት
@genetageze8018
@genetageze8018 Жыл бұрын
Blenn Mamo is my favorite
@adanekassie208
@adanekassie208 Жыл бұрын
ብሌን እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ የማይደበዝዝ ውበት
@ስደተኛዋእናቷንናፍቂ
@ስደተኛዋእናቷንናፍቂ Жыл бұрын
ብሌንዬ የምወድሽ ❤❤
@kidistgetahun7995
@kidistgetahun7995 Жыл бұрын
ብሌንሻ የኔ ቆንጆ በርች
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
ስታምሩ ስውድሽ ብሌና
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ብሌን ቆንጆ ባህሏን የማታፍር ጀግና ያገሬልጅ ዲቄት የለ ጎበዝ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ፈገግታሽን ስወድልሽ ብሌን የኔ ውድ ነገር 🌹💐
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 Жыл бұрын
ደምርኝ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@haiyhaim6436 ነይ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ Жыл бұрын
ብሌንሻ የኔ እንቁ ስወድሽ እኮ ኑሪልን❤️❤️❤️❤️❤️
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 Жыл бұрын
በውነት ቆንጆ ነሽ
@birtetariku2650
@birtetariku2650 Жыл бұрын
ትጅዬ እንደዚህ ደግ ነሽ እንዴ የኔ የዋ ኢትዮጲያዊት ሴት ደስ አልሽ የእውነት ገጠረዋ ፕራንክ ስታደርግሽ ራሱ ትዕግስት ገርሞኛ የኔ ውድ በጣም ትገርምያለሽ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Жыл бұрын
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለወለጋ ንፁሀን
@ኡሙሙባረክ-ለ8ቈ
@ኡሙሙባረክ-ለ8ቈ Жыл бұрын
ብሌን ማም በጣም ጨዋ ነሺ እንድ አገር ሳይቀይሩ ቋቋቸዉን በሚቀይሩበት እንዳቸ አይንት ጥርት ያለ አማርኛ በመስማቴ ደስ ብሌኛል
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Amhara silehonech newa....amharegnawun yefeterut yesua zeroch nachew 😉
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 Жыл бұрын
ብሌንዬዬዬ የኔ ጀግናናና አማራራ ሥወድሽሽሽሽሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝👏👏👏👏👏
@josephkassa8006
@josephkassa8006 Жыл бұрын
አቤት አማራ ላይ የሚደርሰው ተጸእኖ ግን ከብሌን ንግግር 19፡00 አካባቢ ያሳብቃል። የፈለግሺውን መልበስ ትችያለሽ ማስረዳት አይጠበቅብሽም ብሌንሻ ቆንጆ።
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
ቲጅ ግን እራስሽ ጠይቀሽ እራስሽ ትመልሻለሽ ቲጅ እረጋ ብለሽ ጠይቂ እስክትመልስልሽ በተረፈ በርች
@fatumaseidtube3150
@fatumaseidtube3150 Жыл бұрын
መቅደስ ፅጋየን አቅሪቢልን የምትሉሉሉ
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
መሰረት💛ሳያት💛ብሌን💛 የሴት ልኮች 💝
@amennaol4674
@amennaol4674 Жыл бұрын
ባህልሽን መውደድሽ ደስ ይላል ክሊፑንም ስሪልን እንድናይሽ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
ሳይት ደምሴንና ብሌንን በጣም እወዳቸዋለሁ
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 Жыл бұрын
ብሌን ትለያለች በጣም ነው የማከብራት ምርጥ ኢትዮጵያዊት
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Жыл бұрын
ብሌን ቆንጆ❤️ የቀሚሱ ቅድና አንቺ ከባህሉ ጋ ትንሽ ተጋጨብሽ ይስተካከል with love!
@BirhanuT
@BirhanuT Жыл бұрын
Miknyatun tenagiralech ehtie bedenb adamichw.thanks
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
ብሌናችን የኛ ጀግና
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
ብሌንዬ ቆንጆ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@abby8509
@abby8509 Жыл бұрын
ብሌኗ ፍቅር ስወድሽ ቆጆ ኢትዮጵያዊት
@seadamohammed8549
@seadamohammed8549 Жыл бұрын
የኔ ሙሉ ሴት ብሌን❤
@محمدخالد-و4ق9ظ
@محمدخالد-و4ق9ظ Жыл бұрын
ብሌን አትጭነቂ እኛ አማራ
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
ብሌኔ ቲጂየ ሁለት ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈😘😘😘😘
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 Жыл бұрын
ቴጂ መስቀልሽ ቀሚስሽ ዛሬ በጣም ነው ያማረብሽ
@haymi410
@haymi410 Жыл бұрын
ብሌኒሻ ስታምሪ🥰🥰🥰🥰
@hailem9116
@hailem9116 Жыл бұрын
ብሌንዪ የኔ ቆንጆ እውነት መንገድ ላይ ባገንሽ እጠልፍሻለሁ
@Abiel_30
@Abiel_30 Жыл бұрын
bilen😍😍😍😍
@kalstotaw715
@kalstotaw715 Жыл бұрын
ቲጂ የኔ ሳቂታ ሁለየም ሳቂልኝ
@tinaaddis1579
@tinaaddis1579 Жыл бұрын
ብሌኗ ፍቅር ❤️❤️❤️ ባህልሽን አክባሪ ክበሪልኝ ማር
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 5 ай бұрын
Belenye ena tijye betame new yemiwedachihu❤ beritu
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር Жыл бұрын
ብሌኗ ዋው👌👌👌👍
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 Жыл бұрын
ተመልካቹ አሳዘነኝ በየወሬዉ መሀሉ ማጨብጨብ ከባድ ነዉ ለፕሮግራሙ ዉበት ያሳጠዋል
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
😂
@endeshawmenberu8200
@endeshawmenberu8200 Жыл бұрын
Decent person!!
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱት የአማራ ህዝቦች
@aumselewa2537
@aumselewa2537 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@kerya5102
@kerya5102 Жыл бұрын
ብሌንሻ የኔ ምርጥ ቲጂዬ ውድድረ❤️❤️
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
ቲጂ ጎበዝ ምርጥ ፕሮግራም የሚያድግ አሪፍ ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ ብሌን የኔ ክራሽ ገርል ነች ኡፍፍፍፍፍፍ ስወዳት ኮ እምምምምም 😍❤
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
ትግስት ድሮ ራስዋን ሆና ድራማ ስትሰራ ስለማያት ደስ ይለኝ ነበር ፤ አሁን ግን በተለይ በዚህ ሾው ላይ በጣም አዲስ እይነት ባህሪ ማስመሰልና ፤ ነገር ማደማመቅ ( A lot of Pretension & exaggeration ) ነው የማየው ኢሄ እንደግለሰብ የታዘብኩትና ብዙም ያልወደድኩት ነገር ነው !!!!
@የማርያም-ቘ2ለ
@የማርያም-ቘ2ለ Жыл бұрын
የኔም ኣስታየት ነው በጣም ሲበዛ ነገር ማደማመቅ ትወዳለች
@kerya5102
@kerya5102 Жыл бұрын
እና ማድነቅ ማስመሰል ነው እንዴ አይ ሀበሻ🤔
@onelove1703
@onelove1703 Жыл бұрын
እንዲ የንቅሳት ፍቅሩ ካለሽ ለምን የእውነት አትነቀሺም እኔን የሚያስጠላኝ ዋቴ ነው 😢😢😢
@ammensur5940
@ammensur5940 Жыл бұрын
ተቸንክለ ምቀኛ ነሽ ወሬአም በሂና ሲሆን እንደፈለጉ እየቀያየሩ ያጌጡበታል ምን አቃጠለሽ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Жыл бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ፣ንቅሳትን በተመለከት ፣እውነት ነው ፣ቡዙ ልጆች ፣እፍረት አየመሰላቼው ፣ለበሽታ የተጋለጡ አለ ሰለዚህ፣ንቅሳት መለት፣በአካባቢው፣ሴቶች፣ቆነጃጆች የሁኑ ሴቶች ናቼው የሚነቀሱት፣ነው ሌላወ ፣የደጉ ሀገራትም፣ይነቀሳሉ፣ሰለዚህ የራሰ ምንነትን ባተፍሩበት ጥሩ ነው።
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ።
@hailem9116
@hailem9116 Жыл бұрын
ብሌንዬ የምንግዜም ቆንጆ
@walelignbekele
@walelignbekele Жыл бұрын
ewodishalehu
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 Жыл бұрын
ብሌኖ ሰወዳት
@seblewongeltadesse-y3q
@seblewongeltadesse-y3q 3 ай бұрын
Well versed
@mesiaba2433
@mesiaba2433 Жыл бұрын
እሰይ ስወይሽ
@አልሚነኝጎንደሬዋ
@አልሚነኝጎንደሬዋ Жыл бұрын
ምርጤ ብሌኔ
@ethiopiaorthodox4240
@ethiopiaorthodox4240 Жыл бұрын
Blen beautiful 😻
@selamselam1233
@selamselam1233 Жыл бұрын
ብሌንዬ💚💛♥️
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ቲጂዮ የኔ ወርቅ የኔ ማር መድረክ ላይም ያለሽ አመስይም የሆነ እቤትሽ ሆነሽ በነፃናት እምታወሪ ነው እሚመስለው
@mesaydemisew2643
@mesaydemisew2643 Жыл бұрын
Bileneye my fav❤
@elisabeth.365
@elisabeth.365 Жыл бұрын
Beautiful Blen , Thank you for being our cultural Icon…I expect a lot from you , out of love ❤️
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube Жыл бұрын
ብሌንን ስወዳት
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
beautiful
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын
ብሌን ቆጆ ስወድሺ
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
🔴ኮሜድያን እሸቱ ምን ገጠመው⁉️እንኳን ማረህ
23:10
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 48 М.
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН