በመጨረሻም ልጆቹ እውነታውን አወጡ!!የቤት ሰራተኛቸው ልጅ እንደሆኑ ታወቁ!!

  Рет қаралды 95,825

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@HanaKetema-n5v
@HanaKetema-n5v Ай бұрын
መታሰር አለባቸው የአባትየው አስክሬንም መመርመር አለበት ለንብረት ያሰፈሰፉ አርዮሶች ናቸውና
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Ай бұрын
ዘሌ እባክህን ሴትየዋን ወደ ቤት እንዳይመለሱ በመርዝ ይገሏቸዋል አደራ አደራ ዘሌ ለፍቶ መና እንዳትሆን
@MuleKassahun-v7g
@MuleKassahun-v7g Ай бұрын
Tekekl lelabet tekraulachena ebakachu ynant yhone sew ategbachw askemetulachw enge lejochu chekagnoche nachew 😂
@Mercy777-y7x
@Mercy777-y7x Ай бұрын
ትክክል
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي Ай бұрын
ትክክል ❤❤
@AbNt-i8c
@AbNt-i8c Ай бұрын
ትክክል
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 Ай бұрын
BEFXUM KENEZIHE LEJOCHE ENATEYEWA ABERO MENORE YELEBACHEWEM AHUN HULETUMM YE MQBA XERUT YRFERED BEATUNE GUDAY FERTEW NEWE LEMANEM G:EXENWE CHERASHE CERASHE EBET GEBETEW KENEZIHE LEJOCHE ABERO MENOR MASEB MALET KEGLXE MEGDEL WEIM MECHI MALET SEWE KE MOTE MAZEN WEXEAT YEIEWEM IEFERD YEQREBU JEJOCHU EBAKEHEHE ZELAEM
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 Ай бұрын
ዘሌ ሴትዮዋንም እንደ አባታቸው ይገሏቸዋል እበክህ ወደ ቤት እንዳይገቡ ንብረታቸውን በህግ ተካፍለው የራሳቸውን የሆነ ንብረት ይዘው በሰላም ኑሯየውን ይኑሩበት ዘሌ እባክህ እርዳቸው ሴትዮዋ ያሳዝናሉ
@AqEt-nu4tu
@AqEt-nu4tu Ай бұрын
ኣዎ ልክነው ኣሁን ራሱ ኣንጋገሩ ከዜሮ መሆኑ ያስትውቃል ይክብዳል ግዜውነ😢
@yehamelguada6902
@yehamelguada6902 Ай бұрын
ዘሌ ህይወትህን ለተጎዱት አሳልፈህ ስለምትሰጥ የእግዚአብሄር ጥበቃና ቸርነት ከአንተ ጋር ይሁን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Ай бұрын
ዘመኑ በጣም ክፍ ነው ከዚህ በላይ ዘግናኝ ነገር ምን አለ። አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማረኝ። አይ ዘላለም ዘገይ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ስትል በምክነያት ነው።
@anketsmekasha1756
@anketsmekasha1756 Ай бұрын
ልጆቹ ናቸው አይምሮአቸው የታመመው እናትየው ጤነኛ ናት
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkile
@Amdo.m
@Amdo.m Ай бұрын
እዉነት ነው ሁለቱም በሸተኞዎች ነችሁ
@buruktawit
@buruktawit Ай бұрын
በእውነት እውነት ነው
@louatlouat8603
@louatlouat8603 25 күн бұрын
በገዘብ አይም ሮቸው የተደፈነ ቀውሶች ሴትይቱም ወዱም
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 Ай бұрын
አነዚህ ባለጌዎች ትዐቢታቸው ይብረድላቸው
@Seada4756
@Seada4756 Ай бұрын
ለነዚህ ልጆች አሳልፈህ እንደማሠጣቸው አምናለሁ ልጆቹ ባለጌ ናቸው ያስታውቃል ከንግግራቸው መረዳት ይቻላል ስለዚህ ሴትዬዋ ንብረቷን ማግኘት አለባት የሚገባትን አሰጣት
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
አዎ አንዳንዴም መራራቅ ጥሩ ነው
@LemlemAga
@LemlemAga Ай бұрын
ልክ ነሽ ከተገናኙማ ከንግዲ ይገላሉ ጥርጥር የለዉም
@mwolde6274
@mwolde6274 Ай бұрын
ዞላ እኝህን ሴት ጠብቃቸው በፍፁም አሳልፈህ አትስጣቸው በእልህ አንድ ነገር እንዳያደርጉዋቸው:: ንብረትም መታገድ አለበት አለበለዚያ ሸጠው እንዳያሸሹ:: አሁን የፍርድቤቱ ነገር መቀጠል አለብት በፍጹም በሽማግሌ ምናምን እንዳትሉ
@Seada4756
@Seada4756 Ай бұрын
@mwolde6274 በትክክል
@fatimaabdi9900
@fatimaabdi9900 Ай бұрын
Both kids they layier God respond to you guys amen
@helen-pq8dk
@helen-pq8dk Ай бұрын
የሆንክ ዶማ ነገር ነህ በሱስ የደነዘዘ አይምሮክን በህግ የበላይነት ይታርቅልካል ንብረቱ የሴትየዋ እንጂ የናንተ አይደለም ዘሌ ባንተ ሙሉ እምነት አለን ከእግዚአብሔር በታች አደራ ሀላፊነትክን ተወጣ❤❤❤
@Araeyaraya-e2u
@Araeyaraya-e2u Ай бұрын
እማማ የወሰኑት ውሳነ መቀበል ይገባል ካልሆነ ልጆቹ ይገድሏቸዋል።
@emebetkebede5516
@emebetkebede5516 Ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ከቻልክ የሚገባቸው ንብረት ለልጆቹ ይሰጥና ይለያዪ አለበለዛ እነዚህ አረመኔዎች ይገሎቸዋል አደራ አደራ በመድሀንያለም በእናትክ ይዤሀለሁ
@WsjwjsWissj
@WsjwjsWissj Ай бұрын
እናታችን መሔድ የለባቸውም ይገሏታል ጨካኞች ናቸው
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን Ай бұрын
ዘሌ ትግስትህን በጣም ነውእምወድልህ😊😊❤ሁሌም ቅዱስ ሚካኤል ይጋረድልህ።አሜን
@rttr3992
@rttr3992 Ай бұрын
Zelii. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@asegedechtegenu5465
@asegedechtegenu5465 Ай бұрын
ምን ዓይነት ክፉ ልጆች ናቸው ፈጣሪ የዓይምሮ በሽታን ለናንተ ያድርግላችሁ የአፋችሁን አይንሳችሁ።
@senayasefaw7148
@senayasefaw7148 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ ጅግናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ አንተን የወለደች ማህጸን ትባረክ
@Alam-k6l
@Alam-k6l Ай бұрын
ብዙ ጊዜ ከሰራተኛ የሚወለዱ ሰዎች ጨካኞች ናቸው 😢😢
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ትክክል ናቸው እነኝህ መስሬወች ናቸው ይመርዛቸዋል
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ፍርድባቱ አይቀርም
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ፍርድ ቤት ይለያቸው
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ጥጋብ ነው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
የበታችነት ስለሚሰማቸው ነው
@AbebaWm
@AbebaWm Ай бұрын
ልጆቹ ጨካኞች ናቸው። እባክህን ዘሌ ንብረታቸውን አሠጣቸው። እግዚአብሔር ለእናታችን ፈረደላቸው፤መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው።
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
ዘላለም ዘገዬ እባክህን እማማ ወደ እነዚህ ልጆች ቤት እንዳይመለሱ። በፍርድቤት የማዘር ሀብት ይሰጣቸው። ልጆቹ የአባታቸውን ድርሻ ብቻ ለሁለት ልጆች ይሰጣቸው። ማዘር የህግ ከለላ ይደርግላቸው።
@saadasadada505
@saadasadada505 Ай бұрын
ትክክል
@hshshshshshsh4959
@hshshshshshsh4959 Ай бұрын
አባታቸዉንም ግማሺ ትካፈላለች እጅ የባላም ትካፈላለች
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Ай бұрын
በትክክል የሴትዮዋ 50% ልጆቹ 25,% 25, % መካፈል ይኖርባቸዋል። ለማስገደድ ነው እንጂ ፍርድ ቤትም መሄድ አያስፈልጋቸውም ማንም ሊፈታው የሚችል ግልፅ የሆነ ጉዳይ ነው።
@NigatNigo
@NigatNigo Ай бұрын
አግዚያብሔር ይስጥህ ወንድሜ ዞላ እኝን እናት እንኳን ቤት ንብረት እያላቸው ምንም ባይኖራቸው ዝም ብለው ቢጦሯቸው ፅድቀት ነው ግን ሁለቱም መሐይሞች ናቸው ወንድምየው ቢጨክን እሷ መመለስ ትችላለች ግን እሷም ያው ናት ፍትህ ለእማማ
@Hayat-v5h
@Hayat-v5h Ай бұрын
በሰዉ ሀብት ይህን ያክል። መፎከስ የባሰ አታምጣ አለ ያገሬ ሰዉ። እንደጉም ብን ብሎ ይዉደም የኮራችሁበት ንብረት የሴትዮዋ ንብረት። ሲቀር። እፍፍፍፍፍ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን። ዉርስ ዉርስ ዉርስ በቃ
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 Ай бұрын
የአባታቸው መሞት እጃቸው አለበት ለየብቻቸው ጠይቋቸው
@NawalKedir
@NawalKedir Ай бұрын
ሲጀመር ልጁ ባለጌ ነው እናት ሆነው እንዳላሰደጉት ማዘር ብሎ ሲጠራቸው አያፍርም የግድ ፍትህ ማግኘት አለባቸው ዘሌ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@MestawetMamo-g7d
@MestawetMamo-g7d Ай бұрын
ዘሌ አንበሳው እነዚህን ጋጠወጦች ልክ አስገባልን እናታችን ደክመው ያፈሩትን ሀብት በፍርድ ቤት አግኝተው ቀሪ ዘመናቸውን በሰላም እንዲኖሩ እንመኛለን እግዚአብሔር ይርዳህ
@mizermesele362
@mizermesele362 Ай бұрын
የተረገማቹ ሁለት እባቦች ባይወልዷቹህ ተንከባክቦው አሳድገው ጎዳና እንዲወጡ አደረጋችሁ ባለጌዎች።
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 Ай бұрын
እነዚህ ባለጌዎች ናቼው የእጃቼውን ማገኝት እለባቼው እናታችንም በፍርድ ቤት ድርሻ ውን መካፈል እለባቼው እነሱ ጋር እንዳይቀመጡ እንድ ነገር ያደርጎቼዋል ጀግና ጋዜጠኛ ቀጥልበት
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
ከራስ አብረክ ያልወጣን ልጅ ከማሳደግ ብቸኛ ሆኖ ኖሮ መሞት ይሻላል ።
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Ай бұрын
ደምሩኝ በተለይ የባል ልጅ ከማሳደግ ዉሻ ማሳደግ ይሻላል ዉሻ እስከ እለተ ምቱ ባለቤቱ አይረሳም ከተመለሱ ቤት ይገድልዋቸዋል አደራ ዘልየ እንዳትተዋቸዉ
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 Ай бұрын
ትክክል ያልወለዱት ልጅ ልጅአይደለም ምንምቤሆ የአብራክ ክፋይ
@tsigegaber1592
@tsigegaber1592 Ай бұрын
ክስው ልጆ የዉሻ ልጅ ማሳደግ የሻላል
@SleepyDreamCatcher-lp6vz
@SleepyDreamCatcher-lp6vz Ай бұрын
በጣም ትክክል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkile
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
ዱካ ሾዉ አደራህን ልጆቹ ከቤት ሳይወጡ እናትየዉን እዳታስገባቸዉ እነኝህ ሰዎች በጣም አደገኛ ናቸዉ ከመግደልም አይመለሱም
@HayatMahmud-m6i
@HayatMahmud-m6i Ай бұрын
ትክክል❤
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x Ай бұрын
ትክክል
@mezida8882
@mezida8882 22 күн бұрын
btkikele
@zerfemengistu3117
@zerfemengistu3117 Ай бұрын
አባታቸውን የገደሉት እነሱ ናቸው ለዚህም እማማ ክስ መመስረት አለቦት።
@TakeleForsido-wp8op
@TakeleForsido-wp8op Ай бұрын
እነዚህ ልጆች እናታቸውንም ይገለሉ ።ክፉ ናቸው ንብረት ተከፍሎ ለእናት በእናንተ አማካይነት ይሰጥ አታቅርቡ
@SemraMahmed
@SemraMahmed Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ ስግብግብ ናቸው በራሳቸው ንብረት ብር ከፈለገች ይላል እንደ ጥበቃ ይደረግላቸው እንዳያስገድሏቸው ያሳዝናሉ ሴትየዋ የአባትየው ሞትም ይጣራ ንብረቱን መብታቸው ነውግማሹ የእናትየዋ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh Ай бұрын
እውነት ለዚህ ጋዜጠኛ ያለው ትእግስት ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 Ай бұрын
አማን❤❤
@Ayal9407
@Ayal9407 Ай бұрын
እናታቸው ወደ ቤት እንዳይመለሱ ይገሏቸዋል
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ይገላቸዋል እቤት እንዳይመለሱ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
@@Ayal9407 እናታቸውን ወደ ቤት እንዳትመልሳቸው ንብረታቸውን በህግ ይውሰዱና ቀሪ ዘመናቸውን ድሃ እየረዱ ይኑሩበት በተለይ ወንዱ ልጅ አደገኛ ነው ወደው አይደለም ወደ ጎዳና የወጡት ወደ ፊትም አያስቀምጧቸውም በጣም አሰፈሪ ጉዳይ ነው ንብረታቸውን ይዘው መቆዶኒያ ይግቡ
@aminahassen3394
@aminahassen3394 Ай бұрын
እናታችን ተመልሰው ከገቡ ይገላቸዋል አደራህን ዘላለም እድሜ ልክህን የሚፀፅትህን ነገር እንዳትሰራ እኛ እንረዳቸዋለን በአላህ ይሁንብህ
@TesfaneshTiku-o5c
@TesfaneshTiku-o5c 26 күн бұрын
ሴትየዋ ንብረቷን ተካፍላ ትዉጣ, ብትመለስም በመርዝ ይገሏታል ዘሌ በእግዚአብሔር ተባበራቸዉ በጭራሽ የፍርድ ቤት ጉዳይ መቁአረት የለበትም በመድሃኒት አፍዝዘዉ ያስፈርማሉ ከ ንብረቱ ባዶ ያስቀራሉ , ዘሌ አደራ እባክህ 🙏🙏🙏
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
የገረድ ልጂ ገረድ ነዉ እንደ ኑሮዉ አመለካከቱም ዝቅ ያለ ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ ይህን ያልኩበት ጉዳይ በተደጋጋሚ የምናያቸዉና የምንሰማቸዉ 80% በሰራተኝነት ገብተዉ ከጎዳና ተነስተዉ ከዝቅተኛ ህይወት ተነስተዉ ህይወታቸዉን በቀየሩላቸዉ ሰዉች ላይ ነዉ ግፋና ክፋት ሲፈጸምባቸዉ የምናየዉ ሰዉ እንዴት መልካም ባደረገ ሞትና መከራ ይደገስለታል ፈጣሪ የስራችሁን ይሰጣችኃል የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ የቀን ጉዳይ ነዉ አሁን ከህግ እንደማታመልጡ ስታዉቁት መለማመጥ ጀመራችሁ በራሱ ንብረት የሰዉን ህይወት አመሰቃቅሎ እንዲህ በቀላሉ መላቀቅ የለም
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
ጌታ ይፍረድባቸው ትክክል ነሽ😢😢😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
በትክክል
@AsmaEthioአስማ
@AsmaEthioአስማ Ай бұрын
ትክክል እህ አፌ ቁርጥ ይበል የልቤን ኮመትሺልኝ / ክልኝ❤❤❤
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 Ай бұрын
Enezi sewoch berget ferd bet megbat ygebachewal.
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 Ай бұрын
Yefara arada,
@saadasadada505
@saadasadada505 Ай бұрын
ወድማችን፡እነዚህ፡ልጆች፡ሴትየዋን፡ይገዲላቼዋን፡ንብረቱን፡የአባታቼውን፡፡ንብረት፡ብቻነው፡እሚያገኙት፡
@ElsabetAbrar
@ElsabetAbrar Ай бұрын
ለነዚህ ንብረት አይገባቸውም እማማ ንብረታቸውን ይዘው ይውጡ
@Karendisick6Karendisick6
@Karendisick6Karendisick6 Ай бұрын
ምን አይነት ባለጌዎች ናቸው ጎዳና አውቶ ሚጥል ልጅ ይስጣችሁ
@DASOMadamo
@DASOMadamo Ай бұрын
​@@Karendisick6Karendisick6ameeennn😢😢😢
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ዘላለም በጣም የማደንቅህ የረሳነውን ወደኋላ ተመልሰህ ማስታወስ የሚደነቅ ነው ይህንን ስራህን ለሌላው ትምህርት ቢጠቀሙበት ጥሩ ነው አንተ በርታ 🎉🙏
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 Ай бұрын
ወንድማችን በርታልን ልጁቹ ሰያሰጠሉ የእጃቼዉን ያገኙ
@etetu9375
@etetu9375 Ай бұрын
ዘላለም ተባረክ የእኚ እናት ላባቸውን በህግ ተቀበልላቸው እነኚ ልጆች በሀብታቸው የሚኮሩ ናቸው ልጆቹ ይገሉ አቸዋል የልጆቹ ጉዳይ በህግ ይጠየቁ
@netsanetabera1936
@netsanetabera1936 Ай бұрын
እኚህ እናት ከልጆቹ ጋር መገናኘት የለባቸውም ይገሏቸዋል ዘልዬ እባክህ አደራህን ልፋትህ መና እንዳይቀር እናታችን ሃብታቸውን የመካፈል መብት አላቸው በህግ ልጆቹ ባለጌዎች ናቸው
@yehulashethaile3116
@yehulashethaile3116 Ай бұрын
ሃብታቸውን በናተ አማካኝነት እጅ እንሱጋ ከገቡ እዳባታቸው በድንገት እዳይሞቱ ልጇቹን እጠረጥራቸዋለሁ ሃብታችውን በደንብ ያካፍሉአቸው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ትክክል ልጆ የሆ ድብቅ ናቸው
@tilahunyimam4812
@tilahunyimam4812 Ай бұрын
ወንድሜ በእዉነት ምስጋናዬ ለአንተ እጅግ የላቀነዉ። ምክንያቱም በተገፉና በተበደሉ ሰዎች ጎን በመቆም ጉዳያቸዉን ከዳር ስለምታደርስላቸዉና ድልን ስለምታጎናጽፋቸዉ እግ/ር አምላክ እንደ አንተ ያሉ ልበ ቅኖችን ያብዛልን። ስለመልካም ተግባርህም አምላክ ብድራትህን ይክፈልህ።
@Konelene
@Konelene Ай бұрын
እኒህ እናት መብላት መጠጣትም ሆነ መልበስ በማትችሉበት ዘመናችሁ ቅዘናችሁን ጠርገው አሳድገው ልትደፉዋቸው ተነሳችሁ😢😢😢
@SerkalemMokkonen
@SerkalemMokkonen Ай бұрын
አባታቸውን ያሰገደሉት ልጆቹ ይመሥላል ወሬቸውን ይደጋ ገፋሉ ሁለቱ ጋር ትልቅ ሚሰጥር አለ ወንድም የተናገረውንሁሉ ትክክል ነው ትላለች
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
ብልጦች ክሱ እንዲነሳላቸው ሲሉ ምስኪን ምስኪን ያጫውታቸዋል ደስ ሲሉ 😂😂። እናትየው ግን እድሜና ጤና ይስጣቸው እንደዚህ ተጎድተው እንኳን ለእነሱ ነበር ሲያስቡ የነበረው ከመጀመሪያውም። አደራ ዘላለም እነሱ እስኪታሰሩ ለእናትየው ጥበቃ ይደረግላቸው።
@EdenMata-uz3gq
@EdenMata-uz3gq Ай бұрын
ዘሌ እባክህ እስኪፈረድላቸዉ እቤት አንተው አቅራቢያ አስቀምጣቸው ጥበቃ አስቀምጥላቸው እባክህ ልጆቹ ይገሏቸዋል ጨካኞች ናቸው ባለጌ ዘረ ቢስ!!!
@Hkma-r3t
@Hkma-r3t Ай бұрын
እዴት. ሰው የበላበትን እጅ ይነክሳል. ጨካኖች. መቀጣት አለባቸው እማማን. አላህ እድሜ ይስጣቸው
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 Ай бұрын
ከማንም ተወለዱ እንደሰው የሚያስብ አይምሮ ካላችሁ እንኳን ያሳደጓችሁን እናት አውጥቶ ውጪ መጣል አይደለም ቀና ብሎ ማየት እራሱ ግፍ ይሆንባችዋል እናታችን አይዞዎት ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር አለዎት ሌላው ብዙ ልጆችን እግዚአብሔር ሰጥቶዎታል አሁንም እነዚህን ልጆች እንዳያምኗቸው ከነሱ እራቁ ዘሌ አደራህን አሁንም ትቢታቸው አላበቃም እየዛቱ ነው
@aberashayele66
@aberashayele66 Ай бұрын
ከማንም ተወለዱ ሳይሆን ከሠራተኛየተወለደ ምን ጊዜም ጠና የለውም ከዚህ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c Ай бұрын
ተካፍለዉ የራሳቸዉን ኑሮ ይኑሩ ልጆቹ ትቢተኛ ናቸዉ
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Ай бұрын
እድሜህ እንደሚረዝም እናትና አባትክን አክብር፣ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ፣ የነዚህ ልጆች እድሜ አጭር ነዉ የሚሆነዉ።
@mitu2969
@mitu2969 Ай бұрын
ሴትየዋ ክባላቸው ጋር ያፍሩትን ንብረት ይካፈሉ እና ለብቻቸው ይኑሮ እንጂ ተመልሰው አብረው ከኖሩ ይገድሉዋችዋል
@WoinshetMengestu
@WoinshetMengestu Ай бұрын
አንተንና የንሰር አይንን በጣም በጣም. አድናቂ ነኝ
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ Ай бұрын
ጀግናው ዘሌ እንኳን በስላም መጣህ እንደት አሳዘኑኝ እናታችን ምን ይሁን እናት አይክፋት ዘሌ እናታችን ገንዝብ አስመልስላት ምክንያቱ አሁን ከተሲማሙ ነገ እንዳይገልዋት ይታይኛል እባክህ ጉዳዩ ከጀመረከው ጨረስው ጀግናው
@simretmg9263
@simretmg9263 Ай бұрын
ቦዘኔ ንግግሩ ያሳብቅበታል ይህን ክፋት ለማድረግ ባዶ እጃቸውን አስቀርቶ ጉዳናውን ቤያዩት ጥሩ ነበር
@የማርያም-ሰ8ጠ
@የማርያም-ሰ8ጠ Ай бұрын
ፍጣር ይጠብቅክ የኔ ጀግና ወንድሜ❤
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 Ай бұрын
አሜን❤❤
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Ай бұрын
ይቺ ፊጥ ፊጥ ለማንም አትጠቅምም የተገናኘሀው ከዘላለም ጋር መሆንህን እወቅ ልጅ ተብየው ምክንያቱም ጥግ ድረስ የሚሄድ ሰው ነው ዘሌ ዘሌ እራስህን እጠበክ ልጆቹ ሀለሌ ዱርየ ናቸው
@SimeneshHaile-ci8fd
@SimeneshHaile-ci8fd Ай бұрын
ዘሌ አደራ አደራ እነዚህን አረመኔዎች ወደ ከርቸሌ ይውረዱ እና እናትየው በቤታቸው ተከብረው ይኑሩልን።
@HanaAval-bi2nu
@HanaAval-bi2nu Ай бұрын
ምን አይነት ሰገጤ ልጆች ናችሁ ክፉ የዘራችሁትን ነገ በልጆቻችሁ ያሳጭዳችሁ ፈጣሪ
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Ай бұрын
የኔ እናት እግዝአብሔር ይጠብቆት እንኳን የልወለዱት የወለዱትም እየጨከነ ነው
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ዱካ ሸው - ኡነቱ ሳታገኝ እንዳትለቃቸው ከጎረቤትምተጨማሪ ማስረጃ አሰባስብ ለነዚህ የዘመኑ አረመኔ ልጆች ፍርድ ማግኘት አለባቸው እናትዬውም ሃብታቸው አግኝተው በሰላም እንዲኖሩ ጥረትህ ቀጥልበት በጣም ጎበዝ ሰው ነህ በርታ
@HilaAbrh
@HilaAbrh Ай бұрын
አወ እነዚህ አረመኔወች ይገሎቸዋን😢😢 ንብረቶን ተካፍላ የብቻዋ ትቀመጥ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@YeshiMekonnen-q3v
@YeshiMekonnen-q3v Ай бұрын
ልጆቹ ሲናገሩ አነጋገራቼዉ ካባታቸዉ አሟሟታቸዉ ጋር ያጠራጥራል ንግግራቸዉ በሙሉ ያስታዉቃል እዉነት እዉነት ነዉ
@hayatzekeria79
@hayatzekeria79 Ай бұрын
እጄ ረጅም ነው ይላል እጅህ ይቆረጥ መልሳቹ ልትገሏቸው ነው ለስምህ ታስባለህ ማስተካከል ማለት ላንተ መግደል ነው ጤነኛ አይደላቹም እሳቸው 100% ጤነኛ ናቸው
@EmabetAlemu-o8h
@EmabetAlemu-o8h Ай бұрын
እናቴ አላሀ ይጠብቆት ዘሌ እድሜናጤና ይስጥህ መጨረሻውም እንደሚያምርልህና አላህ ከጎንህ ይሁን
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 Ай бұрын
እጄ ረጅም ነው ይላል እጅህን አላህ ይስበረው የምልኡን ከልብ
@SelomieTesfay
@SelomieTesfay Ай бұрын
Amen Amen Amen
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
@EjigayehuYemanbirhan-x2d Ай бұрын
አሜን
@MohammedEbrahim-j9n
@MohammedEbrahim-j9n Ай бұрын
እኔም አስቆኛ
@eden2056
@eden2056 Ай бұрын
Amen Amen 🙏
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
Amen
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 Ай бұрын
አብሮ እንዳአይሆኑ ይገሏታል😢 በእግዚአብሔር አብሮ መሆን የለባችውም በፍርድ ቤት የእናትየዋ ንብርት ይስጣት በስምዋ ለአርጋዊያን ትስጥ😢
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ እንኳን በሰላም መጣህ ልጆቹ ንብረት ነው የፈለጉት ንብረት እናት አባት አይሆንም እነዚህ ሰውች የአባትየውንም እነዚህ ሰውች እጃቸው አለበት እናትየው የህግ ከለላ ይደርግላቸው ከበድ ነኝ የማይነካ ነው የነካከው እናት አታልቅስ የዘራህውን ታጭዱታላቹ
@sosinatade9795
@sosinatade9795 Ай бұрын
ዘሌ ሠላምነህ እንኳን ደህና ሆንክ ዘሌ እነዚህ አስብቶ አራጅ ናቸው አስገብተው በመድሐኒት ይገሏቸዋል አታስገባቸው አደራ ጀግናዬ ።ደግሞ እራስህን ጠብቅ ልጁ ከአሁኑ ተብቷል
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Ай бұрын
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ ! ጀግናችን እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ ላላችሁ ድንቅ የኢትዮጵያ ! ልጆች ከልብ እናመሰግናችኋለን !
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 Ай бұрын
እራሳቸው ናቸው ያበዱት እንጂ እናታቸው እብድ አይደሉም ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለንበት ጊዜ ወንዱ በጣም ምላስ አበዛ
@HanaHana-lw1zz
@HanaHana-lw1zz Ай бұрын
ዞላ እነዚህን እንዳትለቃቸው ሴትየዋ እድሜ ልክ የለፉብት የነገ መጦሪያቸው በነዚ ጅቦች እንዳይነጠቁ ጀግናችን
@ציונה65
@ציונה65 Ай бұрын
የኔ እናት አይዞወት ትልቆቺ የሚሉት ነገር አለ የሰዉ ልጂ የሰዉ ነዉ. ይላሉ እዉነት ነዉ
@AlvidaCloet-on3tx
@AlvidaCloet-on3tx Ай бұрын
እባክህን ዘለለም እንዝህ ልጆች ከስው ሰይሆ ከሴይጠን ወይም ከአውሬ የተወለዱ ስለሆኑ ለዝች እናት በህግ በኩል የረሰቸውን ንብረት አጌኝተው በእነንቴ አመከይነት በግል እንድኖሩ አድርጉቸው ከነሱ ገር ከሆኑ ከመግደል ወዴሀለ አይሉም በርቱ
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 Ай бұрын
Zelalem: Please Please try to take them to court. I believe in you and that you can do it !!!!!!!!!!!
@GenatMitku
@GenatMitku Ай бұрын
ዱካ እና የንስር አይን ጀግና ጀግናተባረኩፈጣሪ ይርዳቹእንደእናንተአይነት ቢኖር አገራችን የት በደረሰችእማማንፈጣሪ ይርዳቸው እንዳይገሏቸው
@getachewyeneneh4588
@getachewyeneneh4588 Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ አባታቸውን ለንብረት ሲሉ ገለዋቸዋል እኒህ ሴትዮ አቤት ከተመለሱ በአጭር ጊዜ ይገሏቸል። እጄ እረጅም ነው የሚለው ቃል በጣም ከባድ ነው ዘሌ ለራስህም ተጠንቀቅ ከተቻለ በቁጥጥር ስር ውለው መመርመር አለባቸው። እባክህ ዮሴፍንም ከጠንቋይ አባቱ ጋር እንዳታገናኘው ሊያስተላልፍበት ስለሚፈልግ ነው በተረፈ በርታ አትዘናጋ💚💛❤️
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 Ай бұрын
ያባታቸውን ድርሻ ወሰደው እናትዬዋ ድርሻቸውን ወስደው ባግባቡ መጦር አለባቸው።
@febid1679
@febid1679 Ай бұрын
እነዚህ ልጆች ያስገድሉአቸዋል ጨካኞች ናቸው ልጆቹ ዘላለም አንተን እግዚአብሄር ይባርክህ እውነተኛ ለእውነት ያደርክ መልካም ሰው ነህ አንተና የንስር አይንን ጌታ ይጠብቅልን እነዚ አባታቸውንም የገደሉ ናቸው ፍርድ ቤት መቅረብ ግድ ነው
@AsterMahari-y7o
@AsterMahari-y7o 20 күн бұрын
ባለጌ ባትሆኑማ እናት ደጎን በረንዳ አትጥሏትም ነበር ባለጌዎች ጠጨካኛች
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Ай бұрын
እውነት ለመናገር እብዶች እና አማኑኤል መግባት ያለባችሁ እናንተ ልጆቹ ናችሁ እናቲቱ ትልቅ ክብር ያላቸው እናት ናቸው
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Ай бұрын
ዛሌ እነኚህን የእፉኝት ልጆች በህግ የስራቸውን ማግኘት አለባቸው ።
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
አዉነትም የአፍኝት ሌጃች
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 Ай бұрын
ሴትዮዋን ከለላ አድርጉላቸው ዘመድ ከለ ዘመዶቻቸው አብረዋቸው ይኑሩ እህት የእህት ልጅ የወድም ልጅ ካለቸው አብረዋቸው ይሁኑ😢
@LemlemAga
@LemlemAga Ай бұрын
ትክክል
@seareyihdego
@seareyihdego Ай бұрын
Degame bigebu newu yeteshalewu money 💰 zemedeme yeshwedale zemede newubkefu bezi gize
@weseneThilahun
@weseneThilahun Ай бұрын
ዘሌ አንተ እኮ የነትግስትን ጉዳይያሰተካከልክ ጀግና ነህ አሁንም የኛ ጀግና ትችላለህ
@elsefeleke6027
@elsefeleke6027 13 күн бұрын
ዱካ ሾው ስምህን ባውቀው ደስ ባለኝ ነበር አንተ የትባረክ ነህ ሁለታችሁንም እወዳችሁ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃዥሁ እባካችሁ ተጠንቀቁ የምድር ዓይን አንተ እውነትም ልዑል ነህ ጌታ ይጠንቃችሁ እልልልልልልልልልብየ እናትና ልጁ ከናንተ ጋር ይሁን don't give up keep going Elizabeth from CANADA Toronto
@habtamuhabtamu-go7hr
@habtamuhabtamu-go7hr Ай бұрын
እነኝህን የመሰሉ እናት መጨቀን ያሳዝናል ባለጌና ወራዶች ከሀዲወች ናቸው ዘውላ አደራ በምድር ሳይሆን ከሰማይ ታገኘዋለህና ሰትዮዋን ጠብቃቸው እንዳይገሏቸው አደራ አደራ የነኝህ እናት እና የትግስት አሰፋ ታሪክ እንደኔ የተመሳሰለበት
@MohaJem-lk5iy
@MohaJem-lk5iy Ай бұрын
የሰውን ልጅ ከመሰደግ ይልቅ በር ለይ አንድ አቦካዶ መሰደግ ይሸለል እነተችን እጅግ በጣም የተረገጉነ በጠም ጥሩ ገነት ነቻው እሜነ ጤነ ይስጥልን ለእነተችን
@seada3423
@seada3423 Ай бұрын
Wa lerasi new enese salwelde sedet edemiyn chersew😢😢😢😢😢😢😢
@Creative-p6h
@Creative-p6h Ай бұрын
1/ይህች እና እቤት ቢመለሱ አደጋ አለው፣ 2/ ሚስት የመጀመሪያ ወራሽ ናት፣ 3/ፍርድ ቤት የሴትዮዋን የሀብት ድርሻ ወስኖ ይለያያቸው፣ 4/ድርጅታቸው ኦዲት ይደረግ፣ 5/ልጆቹ አደገኛ ስለሆኑ ሀብት እንዳይባክን ክትትል ይደረግ።
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
ዘሌ ሰላም ነህ በሰላም ተመለሳችሁ ሲያቀብጠኝ የጠንቋዩን የሰራኸውን በማታ አይቼ እንቅልፍ እቢ አለኝ በጣም የሚዘገንን ፕሮግራም ነበር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤
@elsabetmulugeta4583
@elsabetmulugeta4583 Ай бұрын
ዘልዩእመቤቴ ትጠብቅህ የኔ አንጀት አርስ ከሰው አይን ያትርፍህ ልጄ የኔ ደግ ዝፕርህ ይባረክ እውነት አንተ እያለህ እናቶች አንወድቅም አንተና ንስር አላችሁልንከእግዜር በታችአላችሁልን
@almaztesema6229
@almaztesema6229 Ай бұрын
ዘላለም ያኑርህ ዘሌ ለዚህ ባለጌ ንገርልኝ ሴትየዋ ኦንዳይመለሱ አፍነው ይገሏቸዋል ልፋትህ ፍሬው ያምራል እመብርሐን ከፊት ትቅደምልህ
@היוטקסה
@היוטקסה Ай бұрын
እባክ ዘላለም ለእኒህ እናት የሚጠብቅ ከጎናቸ አስቀምጥላቸዉ በጣም ይቀለማመዳል የሚገላቸዉ ነው የሚመስል ዘላለም እኔ ያለሁት ዉጪ ነኝ ግን ኢትዮጵያን ልጠላት ነው ባንዳንድ መጥፎ ሰወች የተነሳ እኛ ኢትዮጵያን እርሩህ አዛኝ ነበርን ፈጣሪ አምላክ ይቅርታዉን ይላክልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@emebetawol
@emebetawol Ай бұрын
ዘሌ ለአንተ ቃላት የለኝም ዘርህ ይባረክ የእውነት ልጅ የሀቅ ልጅ እውነትን ስታሳድድ እራስህን ጠብቅ
@selamgubre5573
@selamgubre5573 Ай бұрын
አረመኔ ልጆች ጌታ በስራ ላይ ነው ቀን ጠብቁ ለእናንተም 😢 so sad
@BelyuKassa
@BelyuKassa Ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎና ማራናታ
@ממשהמנשה
@ממשהמנשה Ай бұрын
ሁለታችሁ ም አስመሳዮች ናችሁ በለዬዎች ናችሁ ዋናው ደስ የሚለኝ ያጋጠማችሁ ጄግናው ጋዜጤኛ ዘላለም ዘገዬ ነው ዋጋችሁን ሳይሰጣችሁ አይፊታችሁም
@Melktehebtemaryam
@Melktehebtemaryam Ай бұрын
እራስህን ጠብቅ ወንድሚ እመብርሀን ትጠብቅህ እንደነዚ አይነት ደነዞች ማሰብ አይችሉም
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Ай бұрын
በርታ በርታ እስከ ጥግ ድረስ አድርሳቸው ግን አደራህን ጥበቃ አድርግላቸው አንድ ነገር አንዳያደርጏቸው እባክህን በጣም ያሳዝናሉ ልጆቹ ግን በጣም በጣም ባለጌዎችና ክፉዎች ናቸው የአባታቸውንም አሟሟት በደንብ አጣራ ጌታ ይርዳህ
@beletusetotaw
@beletusetotaw Ай бұрын
ዘላለምየ አንተና የንስር አይን የተባረካችሁ እንቁ ልጆቻችን ናችሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ እነዚህ አጭበርባሪ ጨካኞች ናቸው በህግ ይጠየቁ እንዳትለቃችው
@zuriyashhagos6005
@zuriyashhagos6005 Ай бұрын
Good job my brother. God's blessings your team's be strong 🙏🙏🙏
@YYy-v7n
@YYy-v7n Ай бұрын
ዘሌ የምር ትግስትህን ወደድኩት ይኤንን ሰዉዬ እጄ ረጄምነዉ ያለዉን አትርሳ ዛቻ አድርጎብኛል በልና ክሰሰዉ የኛ ጀግና
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ሚስት ሞቷል ብላ ከቀበረችውባሏ ጋር ተፍጠጠች!!
37:54
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 123 М.