ዲያስፖራው ላይ የተሰራው ጉድ!!ቀዶ ህክምናው ሜካፕ ሆኖ ተገኘ!!

  Рет қаралды 132,179

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

2 ай бұрын

ዲያስፖራው ላይ የተሰራው ጉድ!!
ቀዶ ህክምናው ሜካፕ ሆኖ ተገኘ!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 1 000
@user-xz2eu1wo2g
@user-xz2eu1wo2g 2 ай бұрын
የጠቆመ ልጅ ከአንተ ጋር አብረ ይስራ እውነተኛ ነው 🙏🙏🙏
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 2 ай бұрын
ተዝህ አደዛዥአሱተጡት
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
ውሸት ነው ይህ ልጄ ልብ ካላችሁ ሜካፕ ለሙሽሪት ሜካፕ ጠዋት እየትሰራት ድፍረን ብላው ስርቶ ነበር ዶካም ሾው ውሸት ድራማ ነው ሚሰሩት
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
ኧረ ድራማ ነው ይሔ ሠውዬ በባለው በኮንዶም አረገዙብኘ የረሠወዬ ነው
@user-ey8wu1jq2z
@user-ey8wu1jq2z 2 ай бұрын
​@@nefisasemaneእረእውነትሽንነውሁለቱምሤትበኮዶምአረገዝንያሉትባልይመሥላል😮😮😮😮
@betibetty7604
@betibetty7604 2 ай бұрын
በጣም ትክክል እኔም ግራአ ገብቶኝ ነበር
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 2 ай бұрын
ጋዜ ጠኛዉ ታሪክ ቀያሬ ጋዜጠኛ ነዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
ለድራማው ነው
@RamahKamal
@RamahKamal 20 күн бұрын
አሚን
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
ዘሌ ጀግና ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥክ ወድማቺን
@haymanoynoy6980
@haymanoynoy6980 2 ай бұрын
ዱካ show በናትህ ቁጥርህን እዴት ላገግኝ😢
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
+971 🤣🤣🤣🤣🤣
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
የድራማ ጀግና ህሌና ሽጦ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
wow ሙህርነት እስተጥግ😅😅😅
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
ይቺ አጨበርባሪ ለህግ ትቅረብ ዘሌ መጥፎ ስራን የሚሰሩ ስለምታጋልጥ ተባረክ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
የተዋህዶልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስትድንግልማረያም የልደት በአልአደረሳችሁ ልደትሽ ልደታችንነዉ መልካም በአልበ እንኳ ንአደረሳችሁ❤❤❤❤
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 2 ай бұрын
አሜን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
@@user-ok4vr7tg8x እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@abayneshgebremariam2955
@abayneshgebremariam2955 Ай бұрын
አሜን
@AjabMabre
@AjabMabre 2 ай бұрын
እኛ አረብ አገር ያለ ነው ኢትዮጵያ ያሉት ወንዶች ብራችን ይበላሉ ኢትዮጵያ ያሉት ሴቶች ውጭ አገር ያሉት ብራቸው ይበላሉ
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
ግራገባንማንን እንመን😂😂😂😂😂
@trualem9665
@trualem9665 2 ай бұрын
መረዳዳቱ ጥሩ ነው😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
😢😢 አላህ ከጥመት ከሰይጣን ሥራ ይጠብቀን
@fasikabaharu2260
@fasikabaharu2260 2 ай бұрын
ተክክል
@SelimHassen
@SelimHassen 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገዬ አተ እደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሰማነው እጅ ያልተሰራ ዬለም ወድሜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የዘመኔ ጀግና ሰው❤❤❤
@abrhammehari2531
@abrhammehari2531 2 ай бұрын
እሄ ነገር ፊልም ነው እሄኮ ድያስፖራው ተብየው ኮንዶም የጣለው በፈሳሽ የረገዘች ሴት እሱ ነው ገብታቹ እዩት ልብሱኮ ኣልቀየረም ኣባካቹ ሃገራቹ ኣተቃሽሹ
@user-xw4uo5yv1r
@user-xw4uo5yv1r 2 ай бұрын
inem😢😢asebiku.😅😅😅wayine tashewujLEW
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 2 ай бұрын
ትክክል ወላሂ😂😂😂😂​@@abrhammehari2531
@SelimHassen
@SelimHassen 2 ай бұрын
​@@abrhammehari2531ወይኔ ተበላው ሰውዬውን ፍለጋ የደከምኩትስ😂😅😂 ደግሞኮ እደት በጉጉት እደምጠብቀው
@SelimHassen
@SelimHassen 2 ай бұрын
​@@user-xw4uo5yv1rዉ ይኳንም ጓደኛ ኖረኝ😂😂😂
@shemima5580
@shemima5580 2 ай бұрын
እሄ ጀግና ጋዜጠኛ የምቶዱ👍👍👍
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
❤❤❤እኔ በጣም ነው የምወደው
@abrhammehari2531
@abrhammehari2531 2 ай бұрын
እሄ ነገር ፊልም ነው እሄኮ ድያስፖራው ተብየው ኮንዶም የጣለው በፈሳሽ የረገዘች ሴት እሱ ነው ገብታቹ እዩት ልብሱኮ ኣልቀየረም ኣባካቹ ሃገራቹ ኣተቃሽሹ
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 2 ай бұрын
😂😂😂😂​@@abrhammehari2531
@emmazero3023
@emmazero3023 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@abrhammehari2531
@MD-ym5jm
@MD-ym5jm 2 ай бұрын
My friend is telling me this is a drama not real.please if anybody knows ,let me know
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
አንቺ ላይ ያለዉ ክፉ መንፈስ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን
@tsionworkneh7402
@tsionworkneh7402 2 ай бұрын
Amen
@user-tt5xg9cx8o
@user-tt5xg9cx8o 2 ай бұрын
Amen
@amiin6260
@amiin6260 2 ай бұрын
😅😅
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድት ድንግል ማርያም አመታዊት የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫
@gurfa2658
@gurfa2658 2 ай бұрын
❤❤❤❤Amnnne Amnnne Amnnne
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
አሜን አሜን እህቴ በጾለት አስብኝ ስደተኛ ነይ
@GggRtt-zn7fj
@GggRtt-zn7fj 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ki1tk6jm5e
@user-ki1tk6jm5e 2 ай бұрын
አሜን enkun abro adersan🙏
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 2 ай бұрын
እስክ ሁላችሁም ዱአ አድረጉ በየ ሀይማኖታችሁ ሀገርችን ሰላም ያደረግልን ወድሞቻችን አለቆ ያአላህ😢
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 2 ай бұрын
አሜን ሀገረችን ሰለም ያድርግልን😢😢😢
@uaex2464
@uaex2464 2 ай бұрын
አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@aleganehhailu160
@aleganehhailu160 Ай бұрын
ኧረ ጉድ ምንድን ነዉ ይከሰዉየ ኢትዬመዝናኛ የቀረበ መሰለኝ
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 2 ай бұрын
እውነት ከአገር ውጪ ያላቹ ሰዎች አረብ አገርን ያለችን ሴት አግቡ ታተርፋላቹ ሁሉ የገባቸው ንፁ ልብ ያላቸው ትዳር የሚፈልጉ ጥቅም የማይፈልጉ እነሱን አግቡ እውነት እድለኛ ትሆናላቹ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 2 ай бұрын
ደግ አረገችህ አሜሪካ ያገርህ ልጆች አጣህ የነሱ ጡር ነው ይሄን ያጋጠመህ። ይህ ትምህርት ይሁንህ ስንት ጥሩ ልጆች ትዳር የሚፈልጉ ስላሉ ካሁን በኃላ እዛውካሉ ሴቶች አግባ የምታውቃት የምታውቅህ ያለፈው አለፈ የጠፋው ገንዘቡም ይጥፋ ጦስህን ላንተ ትምህርት ነው።
@user-nb2tl8kk4s
@user-nb2tl8kk4s 2 ай бұрын
You right here 🇺🇸a lot of women’s they’re single
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 ай бұрын
ልክነሽ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 ай бұрын
Ende tekideshal ende minew hulunm sew 1 ayinet yemitasergut neger..
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 ай бұрын
​@user-nb2tl8kk4s it's their choice to be single, or they divorced. We can't generalize people's situation. Also his choice is to mary from Ethiopia.. we can't judge here..
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
​@@user-nb2tl8kk4sya reason is we worke long hourse i remembered that i used to work 11 hours per day that was 20years ago because the cost of living is not easy but now thanks God am not working that much hourse so please don't blame diaspora's i do see some of them are blaming as wish you all the best for all of you 🙏
@meazi01
@meazi01 2 ай бұрын
በጣም ቡዙ ናቸው አለች, ወንድማችን ቁማር ተበልቶል ሶሪ!
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 ай бұрын
ስወድህ ዘልዬ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን❤❤❤❤
@fitztek8119
@fitztek8119 2 ай бұрын
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በጣም የተበላሸ እና ክፉ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልኝ ለኢትዮጰያ።
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 2 ай бұрын
ታድላቹ ልበል እጂ እኛ እውነተኛ ህይወት አተናል እናተ እዲ ለፌበር የሚሳካላቹ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 2 ай бұрын
የሚገርመኝ እሱ አይደል
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 2 ай бұрын
በጣም
@user-dj5dc3mu4u
@user-dj5dc3mu4u 2 ай бұрын
Ewundt new ehte enan ema ayamnum
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
ዲያስፓራዎች ይበላችሁ ታማኝ ሰው አትወዱም የሚበላችሁን ነው የምትወዱት ❤❤😂
@samsue5353
@samsue5353 2 ай бұрын
እኮ እኔማ ዲያስፖራ መሆናቸው ሳዉቅ ቂጤ ይስቃል ይበላቸዉ 😅😅
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
አይ ብላቹ ነው ሁሉም እኮ ፍተናው በፈጣሪ ስራ ነው ከዚህ ትሙሮ ለላ ህይወት ይቀጥላል ደም በስው አገር ያለን እኮ እንኳንም ፍቅርኛ ታሞ ዝም ብለን መሪዳት እንፈልጋለን እግዚአብሔር ጥሩ ስው ይስጠን ነው የምባለው ጋይስ😢
@user-xx4lj5fd5w
@user-xx4lj5fd5w 2 ай бұрын
ሀይ ዘላለም ማነው አንደኔ የምውድህ ጌታ ይባርክህ. 😄
@fuaduwado2800
@fuaduwado2800 2 ай бұрын
😅​@@samsue5353
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
@@user-cw9sx6zq2c እሱስ ልክ ነሽ ውዴ ልባችን ሩህሩህ ነው
@user-qw3tf4ur1c
@user-qw3tf4ur1c 2 ай бұрын
ድራማ ነው ቸመልካቾች ሀገራችንንን በመጥፎ እድን ረዳነው እያረጉን ያሉት እነዚህ ጋዜጠኞች የመዳም ቅመሞች አይና ቹሁን ግለጡጡጡ አትሞኙ
@abayneshgebremariam2955
@abayneshgebremariam2955 Ай бұрын
😂 😂😂ልክ ነው ሌላ ቦታ ሁለት ሰራተኞች ኮንዶም ሰርቀውኝ አረገዙ ያለው ሰውዬ አይደል😂😂 ድምፁን ና ቁመቱ ተሸወዱ
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 ай бұрын
ጋዜጠኛውን ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 2 ай бұрын
ዳሰፖራወች እረ ተዉ እኛን የመዳም ቀሞሞች አልንላቸሁ😂😂😂😂
@user-jr3bb6dl4q
@user-jr3bb6dl4q 2 ай бұрын
😂😂❤
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያሉሴቶች ሌቦችናቸው አብዛኛዎቹ በተለይ አዲስአበባ
@nunubirhanu6874
@nunubirhanu6874 2 ай бұрын
Kimemoch mezegaja nachew ende koshe anshi😂😂
@obseeshow9855
@obseeshow9855 2 ай бұрын
😂😂😂😂​@@nunubirhanu6874
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 2 ай бұрын
እረ ምን አለኝ የሰፈሬ ደሀዉነዉ የማግባዉ💕💕💕💕💕
@user-qh4nw1hn8d
@user-qh4nw1hn8d 2 ай бұрын
ሥወደው ይከንን ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
ዘሌና ባልደረቦቹ ያጭበርባሪዎች መዳኒት በርቱ❤❤❤
@meronmeron2806
@meronmeron2806 2 ай бұрын
ይችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤❤🎉🎉🎉
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 2 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቼ እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ እየሱስ ሞትና ትንሣኤ❤❤❤ እንደዚህ ዓይነት ለቦች ፍታቸው አይሼፈን😮😮😮
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 2 ай бұрын
ለህግ ትቅረብ ሌላም መማሪያ እና መቀጣጫ ይሆናል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 ай бұрын
Tikikil bemachiberber wonjelina behaset asmesila bemekireb..
@konjyano7597
@konjyano7597 2 ай бұрын
ለናንተ ለዲያስፖራዎች አላዝንም እንኳን ደግ አደረገችልክ እኛ አረብ ሀገር ላለነው ሌላ ነገር ትጠይቃላቹ ብልግናቹ ምን እያረግሽ ነው እኩለ ሌሉት ደውላቹ ክብር ለኛ የሌላቹ ማፈሪያዎች የሚሆናቹን የማታውቁ ቱ ውሾች ናቹ እንኳን በላችክ ስያንሳቹ ነው😮😮
@user-bt6ms4ot4o
@user-bt6ms4ot4o 2 ай бұрын
ዘላም ጀግናው ድንቅ ሥራ ነው የምትሠራው
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p 2 ай бұрын
እሰይ ይበላችሁ እናንተ ወንዶች ስትባሉ ጨዋ ሴት አትወዱም አለቀ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 2 ай бұрын
በጣም
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 Ай бұрын
ክክክክ ኧረ ኮሜቶች😂😂
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 ай бұрын
ላይክክክክክክክ እያረጋችሁ ወገን አይጎዳንም ጥሩ ለሚሰራ ሰው እናበረታታ🎉🎉🎉
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 2 ай бұрын
ዉንድሞቼ እህቶቼ አደራ ስደት ላይ ሆናቹ ምንም አይነት ነገር ዉስጥ አትግቡ እባካቹን በጣም ያማል ጊዜዉ ከፍቷል ይቺ አይን አዉጣ እኔ ቃላት ይለኝም 😢😢😢😢😢😢
@user-gg5tm3cy3t
@user-gg5tm3cy3t 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው የሰው አንድ ነህ ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ❤❤❤😢😢😢
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 ай бұрын
ለዳይሥፖራ አላዝንም እዛ በሌላ ሴት ላይ የምትሠሩት ግፉ ነው ጭልፊት ላይ የሚጥላቹ ደግ አደረገች ጎበዝ
@lidiyatamiru4726
@lidiyatamiru4726 2 ай бұрын
ነገር ሚሳካው ለዱርዬ ነው ለጊዜውም ቢሆን መጨረሻው ግን አደገኛ ነው እግዚአብሔርነ ሚፈሩ ሴቶች እውነተኛ ትዳር ፈላጊዎች ግዜያቸው ይዘገያል እንጂ መልካም ነገር ይገጥመናል❤
@samsue5353
@samsue5353 2 ай бұрын
ይበለዉ ለዲያስፖራው ሁሉ "የአረብ አገር ሴት" ብሎ አይደለም እንዴ የሚንቁን ገና የኛ ግፍ 😅😅
@argetoall6484
@argetoall6484 2 ай бұрын
ኧረ ተይ ሁሉም አይሉም የመዳም ቅመሞችን የሚወዱ ብዙወች አሉ ለትዳር ሚሆኑ እነሱ ናቸው ነው ሚሉ በብዛት
@argetoall6484
@argetoall6484 2 ай бұрын
ኧረ ተይ ሁሉም አይሉም የመዳም ቅመሞችን የሚወዱ ብዙወች አሉ ለትዳር ሚሆኑ እነሱ ናቸው ነው ሚሉ በብዛት
@melattmelatt9105
@melattmelatt9105 2 ай бұрын
አብሽሩ ከትንሽ ግዜ በኃላ ወደ አረብ ሃገር ይዞራሉ የናቁት ይወርሳል ይባል የለ እንውርሳቸዋለን አብሽሩ ክክክክክክክ
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
😁😁😁
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
😁😁😁
@munaahmed3868
@munaahmed3868 2 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 2 ай бұрын
የቤየት ልጀነዉ የሚናግባዉ ይላሉ ዳሰፖራዎቹ እኛ የበረሀልጀ አረጉን አረብ ሀግረ ብንሰደደ እካን ደግረግቸህ👊👊👊👊👊👊👊
@haregeweynanbese5568
@haregeweynanbese5568 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya 2 ай бұрын
ወድማችን ብዙ ኢትበሮች ህጋዊ አይደሉም ተብለው ተይዘዋል ድራማም ነው እየተባለ ነው እውነት ነው በጣም እከታተላለው መልስ ብሰጠን
@obseeshow9855
@obseeshow9855 2 ай бұрын
Yeeroo hundumaa video kee bayyee baredaa jabadhu itti fufi yes zalalam big respect 😍😍
@user-iv2zj6cj5z
@user-iv2zj6cj5z 2 ай бұрын
ደግሞ ይመሳሰላሉ አየ ጀለሱ ጠቋሚው ዱካዬ ጀግናው ❤❤❤❤❤❤
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 2 ай бұрын
አገር ቤት ያሉ ሴቶች 100%85ቱ ፐርሰንት ሌቦች ናቸው ለምን እኛን አሾፉንም ኧረ ደግ አድርገዋችኋል ማሪያምን 😄
@fuaduwado2800
@fuaduwado2800 2 ай бұрын
how?
@seniyasemantube
@seniyasemantube 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
የሄን የጦቆሜው ልጅ ኢንዳይጎዳ እባክህ ጠብቀው ኡፍፍፍ 😢
@TigsetTamera
@TigsetTamera 2 ай бұрын
ደግአረግችዉ,እኛአረብአገርላለነዉ,ክብርየላችሁእደዚህአይነትሴትነዉየመወዱት
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 2 ай бұрын
Zelealem! You are really great.
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 2 ай бұрын
ምድነው እምንሰማው እርተው ወንዶች ልብ ይኑራችሁ ሰው ለዮ አስተውሉ አገራችን በቃ ለየላት ከዚህ በጦርነት ከዚህ በሌብነት ህዝቦቿ አለቁ😢😢😢😢😢😢
@ngstitesfay6903
@ngstitesfay6903 2 ай бұрын
😅😢😢😢😢😢
@alemseifu3896
@alemseifu3896 2 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ በሌላ ታሪክ ቀርቦ ነበር ሁለት ሴቶች ያለ ግንኙነት ካንተ አረገዝን ብለዉት በጣም ደንግጦ ነበር
@user-gi7ff1vo5l
@user-gi7ff1vo5l 2 ай бұрын
እ ፊልም ነውደ በኢቶ መዝናኒያ የቀረበው ነውደ
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 2 ай бұрын
ዘሌም ድራማ ጀመረ ልትሉኝ ነው
@user-vf1wj6vl2e
@user-vf1wj6vl2e 2 ай бұрын
እኔም ድምጡ እሱ መሰለኝ
@abezelove7365
@abezelove7365 2 ай бұрын
እርሱ እሱ አይደለም ይህ ግጋዜጠኛ ዘግናነው አበርታቱት እህቶቸ
@Sulhiya54629
@Sulhiya54629 2 ай бұрын
ስደት ላይ ያለች ሴት ለስደተኛ ወንድ ትሆናለች የምትሉ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
❤❤ዘልዬ የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤ስወድህ እኮ
@EshetuMarkos
@EshetuMarkos 2 ай бұрын
ለከ ከኔ በላይ የዋህም አለ❤❤❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
😂😂😂 ሞልቶ እኔ አለሁ
@EshetuMarkos
@EshetuMarkos 2 ай бұрын
@@user-cr3yq9kr1o ይመች ከንግዲህ ላለመሞኘት ቃል እንግባ
@EshetuMarkos
@EshetuMarkos 2 ай бұрын
የኔውንማ በሽማግሌ ነው የጨረስነው
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 ай бұрын
አሉ ስንቶች ግን ይበላቹ አላዝንላቹህም ይበላቹ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 ай бұрын
​@@EshetuMarkosምነው አሜሪካ ሴቶች የሉም እንዴ ለምን ከዛው አተገብም?
@user-lr5hv6ht6u
@user-lr5hv6ht6u 2 ай бұрын
ጀግና አችን
@mekimeki739
@mekimeki739 2 ай бұрын
#ዘሌ #ግጥም ልግጠምልክ / _ስምክ ዘላለም ነዉ ዘወትር ኑርልን ~የስንት ወገኖችን እንባ ያበስክልን❤ `አንተ መልከ መልካም ስምክ ዘላለም ~ቶሎ ቶሎ ናልን አንሰለችም😊 -ለሚስኪኖች ዴራሽ አላህ አድርጎሀል _ተመልካቹ እራሱ ሁሉም ይወዱሃል 😊 -ያልሰማንዉ እንጅ ያልተሰራ የለም ብለክ የተረትከዉ 😅 ~በዬ ጓዳዉ ገብተክ ስንቱን አወጣከዉ😢 #ፕሊስ ተመልካቹ ሁሉ የኔ የኔ አትበሉት የእኛ ዘሌ በሉ😅😅😅😅😅
@abrhammehari2531
@abrhammehari2531 2 ай бұрын
ኣረ ግዜሽ ኣተባክኒ ለኒዚ ሰዎች እሄ ሰውየው ድያስፖራው 3 ቪድዮ ሰርተዋል ሚልየነሩ ኮንዶም የኣጣለው ኣንስታ በፈሳሽ ያረገዘች የተሰራው እሱ ነው ልብሱ ኣልቀየረም ገብተሽ እዩት
@mekimeki739
@mekimeki739 2 ай бұрын
ኧረ ዉዴ ዘሌ እንዴዚ አያዴርግም እኔ ከዉስጤ አንድም ቀን ጠርጥሬዉ አላቅም #ኢትዮ መዝናኛ #አድስ ቅመሞች #እስክንድር #ሲንግል #ሼባዉ #2ቱ እንዳልክ አንድም ቀን ጠርጤሯቼዉ አላቅም።​@@abrhammehari2531
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 2 ай бұрын
ይገባዋል❤❤
@Zed00-fw2ed
@Zed00-fw2ed 2 ай бұрын
ዋውውውውውውውውደስይላል
@Zed00-fw2ed
@Zed00-fw2ed 2 ай бұрын
ዘላለምእደት ምስጋና አትመልስም አረሸምነው ግጥምብሎዝም ጎበዝነሽ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 ай бұрын
God keep you safe my brother. You work so hard.
@rijalkemal982
@rijalkemal982 2 ай бұрын
Hojii Keessan Hedduun Itti Gammada Boqonnaa Sammuu Naaf Taataniittu Yaadni Ani Qabu Hojiin Keessan Kun Guutuu Biyyaa Keessatti Baballachuu Qaba Miseensa Keessan Bifuma Itti Jirtan kanaan Qortanii Bakka Garaaraarra Horachuu Qabdu Hedduun Isin Jaalladha Zalo and Abela
@GFg-uj2gv
@GFg-uj2gv 2 ай бұрын
ኧረ ይሄሰውየ በተጠቀሞ በጣለው መጠቀሚያ ያረገዙበት ሠው ይመሥላል ማለቴ ድምፁኧረ ምንጉድነው እኔ ግራገብቶኛል እስኪ ደግማችሁ ደጋግማችሁእስኪሥሙት እህቶቼ 😮😮😮
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 2 ай бұрын
የባሰ አለ አገር አትልቀቅ 😢😢😢😢 ያጋለጣት ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ
@mohddkwtt3782
@mohddkwtt3782 2 ай бұрын
ያሳዝናሉ ያሜሪካ እና የካናዳ ወዶች የኢትዮጲያ ሤት ከሚበላችሁ አሉ አደለ አረብ ሀገር ጀግና ሤቶች አራያ የሆነ ለሠው እደሻማ የሚቀልጡ ለምን ከነሡ ጋር አትጋቡም 😢😢😢😢😢😢
@user-tp9oe1dw4l
@user-tp9oe1dw4l 2 ай бұрын
ዲያስፓራዎች ይበላችሁ ታማኝ ሰው አትወዱም
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i 2 ай бұрын
እውነት
@user-xz2eu1wo2g
@user-xz2eu1wo2g 2 ай бұрын
ፍቅረኛዋ ግን እውነተኛ ነው።
@anyany1230
@anyany1230 2 ай бұрын
አላህዋ እዳተ እውነተኛ ባል ይወፍቀኝ ያረብ አላህ ለምድነውግን ፈላጊና ተፈላጊ የማይገናኘው የአላህ አተው አግዘኝ😢😢
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 2 ай бұрын
ስወድክ ጀግና ብቻ አይገልፅህም❤❤❤❤ በርታ አገራችን ብዙ ጉድ ይዛለች አረ ፈጣሪ መልካም ነገር የምንሰማበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ😢😢😢
@EmebetEe
@EmebetEe 2 ай бұрын
ወዶች ተጠንቀቁ መልክ አይታችሁ ሴቶችን አትመኑ እባካችሁ ዲያስፖሳዎች
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 2 ай бұрын
ሲጀመር እነዚህ ዲያስፖራ የሚባሉ ለስሙ ሙሁር ናቸው ግን ውጫዊ ውበት ብቻ ነው የሚያዩት ይዘዋት ሄቴል ለሄቴል ለመዞር ሲበዛ ደንቆሮዎች ናቸው ይበላቸው አቦ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
​@@user-ez4kk3nj9c I agree
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i 2 ай бұрын
እውነቱን ልንገርህ ህሉም ዲያስፕራው አንድ ባይሆንም ሴቶችን እያስለቀሱ ነው አገር ቤት መተው የሚያገቡት ይበላቸው
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i 2 ай бұрын
እውነቱን ልንገርህ ህሉም ዲያስፕራው አንድ ባይሆንም ሴቶችን እያስለቀሱ ነው አገር ቤት መተው የሚያገቡት ይበላቸው
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i 2 ай бұрын
She is right all of them the same they play to much then back to ethio get butefuill women
@MekdesAssefa-lg6tv
@MekdesAssefa-lg6tv 2 ай бұрын
አብዛኞቹ በንፁህ ፍቅር የሚቀርባቸውን ታማኝ የሆነችላቸውን አይወዱም የሚያጭበረብራቸውን አስመሳይ ሠዎችን ነው የሚወዱት ጊዜው በጣም ይገርማል 🤔🤔🤔
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 2 ай бұрын
ሀገር ያሉት ሴቱም ወንዱም ጅብ ሆነዋል😂እኛ ስደተኞች ለስደተኞች ነዉ መጋባት ያለብን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 ай бұрын
ጀግናው፡ወንድማችን፡ዘላለም፡ሰውየው፡በጣም፡ያሳዝናል። ሰው፡ከሌሎች፡ስሕተት፡መማር፡ሲገባው፡በእራሱ፡ላይ፡ካልደረሰበት፡የሚያምን፡ባለመሆኑ፡ችግር፡ወስጥ፡እየገባ፡ነው።
@abiyeeyesus6960
@abiyeeyesus6960 2 ай бұрын
ዳያስፖራዎች በጣም ጨካኞች ናቸው ለነሱ እንደዚህ አይነት ሰው ነው የሚገባቸው 😢የኛን የንፁህ ሴቶች ስብራት እግዚአብሔር ይበቀልልን
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
ፊቷን ማሳየት አለብህ። ሌሎችን ብዙ ወንዶችን እያጭበረበረች ልሆን ይችላልና።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
የስ
@asterbede4961
@asterbede4961 2 ай бұрын
ሳህ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
በትክክል
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 2 ай бұрын
ነው እንጂ እያጭበረበረች
@medinamedina8256
@medinamedina8256 2 ай бұрын
ወይ ጉድ እረ ምናይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው😢😢😢😢እፉ😢😢😢😢😢
@nigist6147
@nigist6147 2 ай бұрын
ይበላቸው አጠገባቸው ብዙ ሴቶች አያሉ ገኢትዮጵያ አገኘው ብለው ጉድ ሆኑ ደግ አረጋቸው
@user-hn2vi3dn3n
@user-hn2vi3dn3n 2 ай бұрын
Yeroo hundaa waan bareedaa hojaataa jabaadhu ❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
በወንዱም በሴቱም ትክክለኛ ህይወትን ፍላጊ አይገናኙም ወንበዴና ቀማኛው ነው እምነትን የሚያገኘው ያሳዝናል 😢😢
@destata7749
@destata7749 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያያል ያያል ያያል
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 2 ай бұрын
ዘሌ በሰራህ መሀል ላይ ምነግርህ ሜካኘ የሜሰሩ ሰዎች ፍቃድ እንዳላቸው ብታረጋግጥ ጥሩ ነው
@surafelgirma7132
@surafelgirma7132 2 ай бұрын
ዱካ ጀግና ነህ እችን አውሬ ስትዋሽ ነው ለህግ አካል አቅርባት እባክ የኔ ወንድም
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 ай бұрын
❤❤❤❤ዱካየ እንኳን መጣህልን
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ ወዴት ሔደን ደህና ነገር እንስማ ምን አይነት ትዉልድ ነዉ አገራችን ያፈራችዉ እግዚኦ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
ግን ይከ ሰው ኢትዮ መዝናኛ ላይ የቀረበው ነው አይደል ዘሩን ተጠቅመው ሁለት ልጆች ያረገዙት😢
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 2 ай бұрын
​@@user-cr3yq9kr1oአዉን ለካ ድራማ ነው
@user-ip6fy9ci2h
@user-ip6fy9ci2h 2 ай бұрын
ዘሌ ጎበዝ በርታ አጭበርባሪ የምታሳፍር🙏🙏🙏♥️❤
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi Ай бұрын
ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም 😮 ቤተሰብ በጣም ጥፋት አጥፍወል ልጁ በጣም ጥሩ ሰው ታማኝ ነው ሌላ ወድ ብሆንተተጨውቶባት ይሄዳል ስለረገዘች ምቻገረኝ ብሎ በጣም ታማኝ ነው አሁንም ብሆን ፀበል ተጠመቂ ልጁን ታውት ።
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 ай бұрын
ጉድ ድድ እግዚአብሔርን መፍራት ቀረ ዋጋሽን ታገኛለሽ😢 ኸረ ልቦና ይስጥሽ
@gpbl5074
@gpbl5074 2 ай бұрын
እንኩዋን ልእምበብትችን ልዳት ማርይም አድርስቹ
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እመብርሀን ከነልጅዋ ከፊትም ከኌላም ትጠብቅህ በጣም ምሳሳልህ እንደወንድሜም እንደልጄም የምወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 2 ай бұрын
ምኞታቹ ደሥ ይላል ግን ማርያምነ ሠውን አጠብቅም
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 2 ай бұрын
ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ረጅም እድሜከጢነጋ ይስጥክ ተባረክ
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 2 ай бұрын
ልጅቱን ያሳየው ልጅ 😂😂😂ስራ እንዴት ነው ሲለው እየጠቆምኩህ አይደል ስራ ጥሩ ነው ❤❤😂😂😂😂
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 2 ай бұрын
ደግ ኣረግሽ የኒ ቆንጆ ጂል ወንድ ኸተገኚ ምን ይጠበስ።
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 2 ай бұрын
ጂል አይደለም የዋህ ነዉ
@WasanSelashi
@WasanSelashi 27 күн бұрын
ጀግና
@WasanSelashi
@WasanSelashi 27 күн бұрын
በናትህ ውሀ የተደፋበት ልጅ ቀጣይ
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 2 ай бұрын
የኛ ጀግን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 2 ай бұрын
ተዉ ተዉ ዳስፖራወቺ ምናለ እኛን የመደም ቅመሞቺ ብታገቡን ለኑሮም ለታማኝነትም እኛ አለን ምናለ ከስደት ብትገለግሉን እኛን ብታገቡ ቤታቺንን ቀጥ አድርገን እንይዝ ነበር ከፈጣሪ ካር ግን እድላቺን ስደት ሆነ 12 አመቴ ስደት ወይ አልሞላልኝ ወይ ባል የለኝ ከሁለቱም ነፃ😢😢😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
አይዞሽ እኔም እንዳንቺ ነኝ እግዚአብሔር ከመልካሙ ይግጠመን
@MeazaQatar
@MeazaQatar 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እኔም እንዴንቺ ነኝ እግዚአብሔር አንድ ቀን ለሁላችንም መልካም ነገር ያደርግልናል
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 ай бұрын
አይዞሽ
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n Ай бұрын
😅😅😅😅
@emebetsefara5639
@emebetsefara5639 2 ай бұрын
ዋው ምን አይነት ግዝ ነው የደረሰንበት ሰርቶ እንደመለወጥ ሰውን ማታል ምን ያደርጋል
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 ай бұрын
ልጂቷ ጀግና ነች እሄ ለሁሉም ዲያስፖራ የሚባል ጂል መማር ያለበት ይመስላል
@MignoteFikre
@MignoteFikre 2 ай бұрын
አንዳንዱ ደሀ ቤተሰቡን ሳይረዳ ለጭን ብሎ ለማያውቀው ሰው ገንዘብ ይልካሉ ሰውም ያናድዳል❤❤❤❤ ፍቅረኛዋን አይዞን ሰንት መልካም ሚሰት የሚሆኑ በሰነሰርዐት ያደጉ አሉ ያለፈው አልፎ ለቀጣይ ትምህርት ነው።❤❤❤❤
@user-oj4tx6bk2o
@user-oj4tx6bk2o 2 ай бұрын
በአሳር መከራ አድስ ቪደወ ለቀክ
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 2 ай бұрын
Wey Gud Zendero Yekemagnoch System Yegermal Kuch Belo Yesew Lab Meblat Ere Newer New Fetarin Feru ❤🙏❤🙏❤🙏❤
@favibeyene4085
@favibeyene4085 Ай бұрын
ደግ አደረገች ለታማኝ ሴት እጃችሁ ከይፈታ ልባችሁ ከይከፈት ይበሏችሁ አላዝንም እልልልልልል
@TsehayWorku-gy7tg
@TsehayWorku-gy7tg 2 ай бұрын
ግን ዉጪ የምትኖሩ ሴቶችም ወንዶችም ኢትዮ ቤተሰብ የማያዉቅም ፍቅረኛ ገንዘብ መላክ ምን የሚሉት ክሌት ነዉ አይ ዉርደት
@user-js8vg5ex1h
@user-js8vg5ex1h 2 ай бұрын
😂😂😂😂አንደኛ ነኝ ልል ነበር ሶስተኛ ሆንኩ ቢሆንም አንደኛ ነኝ
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l 2 ай бұрын
የዚህ ሰውየ ድምጽ የሚሊየነሩን ድምጽ ይመስላል ሁለቱ ሴቶች በሱ ዘር ፈሳሽ ያረገዙት 😅🙈🙈 ድራማ ነው በበበ❤
@user-ig3ns7ot9w
@user-ig3ns7ot9w 2 ай бұрын
ድራማ ነው ሁለቱ ሴቶች ያረገዙበት ሰውየ ነዌ
@user-zq6sg7lu3o
@user-zq6sg7lu3o 2 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ ውን ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🎉🎉
@EmebetEe
@EmebetEe 2 ай бұрын
ዘሌ እንኳን አደረሰህ ወድሜ ❤❤❤
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa 2 ай бұрын
በጠሚ ነው ዬሚገሪሚ ዘሊዬ አነቴ ጀጊን ኔክ❤❤❤❤
@RodaMuzdalefa
@RodaMuzdalefa 2 ай бұрын
Batem now dase ematelyi jigina ❤
@user-eb2rf2nd4k
@user-eb2rf2nd4k 2 ай бұрын
የኔ ለዋህ ግርህነትካ ርኡ ፈጣሪ ይሓግዝካ❤❤❤ንዓኣ ዶሞ ናይ ኢዳ ይሃባ
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 35 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 209 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 109 МЛН
ኦሮሞነትን አልጠላም  #ሃብታሙ_በሻ
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 61
ሚዜዋ እውነታውን ተናገረች!!የሙሽራዋ ሴራ ተጋለጠ!!
40:55
UI/UX Course | UI/UX Free Course | UI/UX Training | Intellipaat
3:34:54
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
貓咪 小鬼當家🎮🔫🚑 #aicat #shorts #cute
0:41
Cat Cat Cat
Рет қаралды 29 МЛН