KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ውይ ሲያሳዝን አዲስዬ የኔ ባል
21:48
ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere
45:59
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
00:38
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Twin Telepathy Challenge!
00:23
በመጨረሻም የልጃችንን ስም ይሄው
Рет қаралды 135,086
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 363 М.
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@-haddiszema
Жыл бұрын
ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@eduyedingillijedu2494
Жыл бұрын
እሺ ☺☺
@ሳዶርአላዶር
Жыл бұрын
እረ ሃዲስ ደብቃት ካሜራ ፊት በህዝብ ማሳየት ለላይክና ሼር ብለህ አራስ ህዝብ ፊት
@hanagosaye2992
Жыл бұрын
ደሞ ቃል መቀመጥ አታብዛ ወገቧን ያማታል ዛሬ ሳይሆን ስሜቱ ወደ ፊት ነው ሚሰማት
@ሳዶርአላዶር
Жыл бұрын
@@hanagosaye2992 ሲስሙሽ አይደል
@selam9841
Жыл бұрын
እዝራ ነው እኔ የምለው ኖላዊ የእግዚአብሔር ስም ነው ካባቶች አንበልጥም እነሱ ካሏችሁ
@eduyedingillijedu2494
Жыл бұрын
እስኪ ጤነኛና የተባረከ ልጅ ይስጠን እምትሉ ላይክ 🙏🙏👍👍💃
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@titiyoutub6254
Жыл бұрын
Amne amne
@gdhdg3660
Жыл бұрын
አሜን
@shawaye5579
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🥰🙏
@mnm1937
Жыл бұрын
አሚንአሚን
@sariytube
Жыл бұрын
ሳሪ ነኝ ከሰው ቤት ስቃይ የነፃነት ኑሮ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ እህቶች በሀገራችሁ በእንደዚህ አይነት ትዳር ይባርካችሁ 😍😍
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
Жыл бұрын
አሜንንን 🤲🤲🤲
@hayati1954
Жыл бұрын
በሰው ስም አትነግዱ
@ሚካኤልእረዳቴ
Жыл бұрын
ሳሪ ማሬ
@shawaye5579
Жыл бұрын
Amen Amen Amen yen wede sariy 🥰🥰🙏
@suhailanaser3941
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
Жыл бұрын
እስኪ ቃልየን ና አድስን የምትወዱ ብቻ 🥰🥰🥰
@maysoonmatahen9689
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@sinedeyoutube9974
Жыл бұрын
@@maysoonmatahen9689 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@darikbiruk-lf2xb
Жыл бұрын
ሚጠላቸው አለ እንዴ
@naeemaa6659
Жыл бұрын
ያረቢ ለኛም ለሥድተኞች አተ በራህመትህ በዝነትህ ሀሉን አተ ከሣካልን ጉሉ አሚን
@hdjt6705
Жыл бұрын
አሚን ያራቢ
@hawahawa792
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ተዘከረነእግዚኦበውስተመን
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@Miko16459
Жыл бұрын
እመብርሃን ኪዳነ ምህረት የተባረከ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጣችው 👏 ልጃችሁም በኢትዮጵያ የማይደራደር ለሀገራች እግዚአብሔር ምክንያት አርጎት ሀገራችንን ህዝቧን በቀናነት የሚያገለግል ያርገው ! አሜን
@fatumawase
Жыл бұрын
ቤተሰብ እናሁን
@selam801
Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መታሰብያ አጋእዝተ አለም ሰላሴ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@tgyemariyamliji6106
Жыл бұрын
AMEN Enkuwanm Abiro Aderesen
@ሚሚየናቴናፋቂ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
Жыл бұрын
አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን❤
@shawaye5579
Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkune abero adarsen
@ድንግልእናቴ-መ9ዀ
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@የሚችል
Жыл бұрын
ኦፍፍፍ ድምፁን ስሰማ የተሰማኝ ስሜት 😢😢😢ያሳድግላችሁ ልጄን 9 ወር ላይ ትቸው ተሰደድኩ አሁን 6 አመቱ አድጎልኛል እየሰራሁ ጥሩ ትምህርት ቤት እያስተማርኩት ነው ፈጣሪ ካለም በቅርብ አብረን እንኖራለን አንድ ናፍቆቱ ግን ማይነገር ማይገለፅ ስቃይ ድንግል ታሳድግላችሁ❤❤❤❤
@selam801
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት መልሰ ንጽህ ፍቅር ያለው ትዳር ጤነኛ ልጅ ይሰጠን ለዚህ ክብር ያብቃን🥰 አሜን፫ በሉ የእህታችሁ ምርቃት ነው🥺🙈
@sintayosintayo443
Жыл бұрын
አሜንንንንን
@kebebushkebede2775
Жыл бұрын
አሜን
@eduyedingillijedu2494
Жыл бұрын
አሜኖ
@MsNexus
Жыл бұрын
አሜን ፫ እህታችን
@brhantsfaw9853
Жыл бұрын
አሜን
@meazagebremedhin6063
Жыл бұрын
ኖላዊ ቃል ሐዲስ በሉት ለቃልዬ ክሬዲት ይሰጣት እና ቃል ደግሞ አንድም ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማለትም ነው በተረፈ በጣም እወዳችኋለሁ ቃልዬ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ ጭንሽን ያሙቀው🙏🙏🙏🥰😍
@lamrotlegese8444
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እዉነተኛ ፍቅር ትዳር ይስጠን ♥️🙏እንኳን ለዚ አበቃችሁ ዉዶቼ ♥️♥️♥️
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brhantsfaw9853
Жыл бұрын
አሜን
@fantuabate9127
Жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🤲❤
@masitube3731
Жыл бұрын
አሜን 🥰
@tebabe
Жыл бұрын
ወላሂ እነዝህን ልጆች ስወዳቸው ስረአታቸው አቦ ፍቅሩን ይብዛላችሁ 🍬🌹💐🌹👨👩👧👍 👈 ግለፁ ሴቶችዬ ሰብ አርጉኝ 😘👈
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ያሳድግላችሆ ያምራል ስሙ ከነትረጎሙ ኖላዊ አዲስ ዋው አሰደግ ተመንደግ ለሀገር ጠቃሚ ወላጂን አክባሬ ቤተሰብን ታዛዥ ያድረግላችሆ 🤲🤲🤲🤲
@use2435
Жыл бұрын
ኖላዊ አዲስ እንኳን ተወለድክልን በጥበብ በጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@sameeraadam3135
Жыл бұрын
አቤት ቃልና አድስ ዴስ ስትሉፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ❤❤😊
@rozaroza5996
Жыл бұрын
ደስ የሚል ሰም ነው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሣድግላችሁ
@samiragenber9749
Жыл бұрын
ደስ የሚል ስም ነው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ አቤቱ ያሳድግላችው❤️❤️
@sinedeyoutube9974
Жыл бұрын
@@samiragenber9749 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@lemlemyedingillij7465
Жыл бұрын
የሚወዳችሁ እና የምናፍቃችዉ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችዉ።single የሆናችሁ እግዚአብሔር እንደነ ቃልና አዲስ የህይወት አጋር ይስጣችሁ፣ይስጠን አሜን😍🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንዉድ🙏🙏🙏🤲❤
@demewezchalwomekdeschalwo6667
Жыл бұрын
Enamsegnaln ❤
@shawaye5579
Жыл бұрын
Amen Amen Amen thank you 🥰🙏
@mblfj7608
Жыл бұрын
አሜን
@sheitawolde4645
Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@መዳን
Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ናችሁ እውነት ነው ሰው ሰው የመሆኑ ምክንያት እግዝያብሄር ብቻ ነው ሰው መሆን የቻላልነው የሆነ ነገር ስላለን መስራት ስለ ቻልን አይደለም ሁሉም የሆነልን በእግዚያብሄር ነው ከኛ የሆነ ነገር ምንም የለም እናንተ አስተዋዮች ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ልጃችሁ ዘመኑ ሂወቱ በእግዚያብሔር ቤት ይለቅ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@adanechalemu-qc4ro
Жыл бұрын
ዛሬ የቀደመኝ የለም እግዚአብሔር ትዳራቹን ልጃቹን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድ እረጋቹዋለው እኛም የምኖደውን የሚወደን ፈጣሪ ይስጠን❤❤❤
@sinedeyoutube9974
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪም
@kopreesa8674
Жыл бұрын
ስሙ የተመስገነ ይሁን በእውነት ቅድስት ሥላሴ ምስጋና ይድረሳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ወንድሞችህ ድምቀትህ ናችው 👍👍
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤
@sus2475
Жыл бұрын
አላህ ያሳድግላችሁ የልጅን ስሜት ይለያል ቃላት ቢደረደሩ አይገልፀውም ያላገባችሁ መልካም ትዳር ይስጣችሁ ልጅም የሌላችሁ አላህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ ለወለድንውም አላህ ያሳድግልን ያረብ
@zdalemu-up9qd
Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@hawi5630
Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@selame3757
Жыл бұрын
ቃልዬ ዬኔ ቆንጆ እንኳን ለዚክ ክብር እመብርሀን አበቃችሽ❤❤❤🙏 ዉዶች የመዳም ልጅ እጠረጴዛ ላይ ወታ ወድቃብኘ ምንም አልተረፈች ደም በደም ሆነች እንኳን እግዚያብሄር አወጣሽ በሉኘ ድንጋጤዉ አሁን ሁሉ አለቀቀኘም😢😢😢😢
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አወጣልሽ ኧረ ልጅ እምትይዙ ተጠቀቁ በእውነት ከባድ ነው
@selame3757
Жыл бұрын
@@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ አሜን አሜን አሜን በጣም ከባድ ነዉ በዚክ እይዘሻቸዉ በዚክ ያመልጡሻል ምንም ተቆጣጥረሻቸዉ ዬማይዘለቁ
@salesalamkasa6182
Жыл бұрын
Ekaun Egezabeher awexash
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ ልጅ መያዝ ከባድ ነው
@habtammelese9415
Жыл бұрын
እንኩዋንምተረፈችልሽ
@tsigeyimer2034
Жыл бұрын
እኔም ኖላዊ ነበር ያልኩት በጣም የምወደው ስም ለሴትም ስትጠራ ደስ ይለኛል ኖላዊዬ ዘመንም ሁሉ ይባረክ አለማችንን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ሜሪጓልእመብርሃን
Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለወርሓዊ ክብረ በዓል አጋእዘ አለም ቅድስት ስላሴ አደረሳቹ አገራችን ሰላም ያርጉልን⛪🍃❤
@سارهمحمد-ط2ي2ي
Жыл бұрын
አዲስና ቃልዬ አቤት ትትና የኔ መልካሞች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏🥰🥰ኖላዊ የኔ ጌታ ድምጽን ስሰማው ሆዴ ቡጭርቅርቅ አለ 🙏🥰🥰እመብርሀን ትጠብቃችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሁሉን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት እንደቃል ልባም ሴት እንደ አዲስ መልካም ባል ይስጠን ፈጣሪ ለመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ መልካም ሂወት እንዲጠመን ምኞቴ ነው ❤❤እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ያምጣልን😢😢😢
@shawaye5579
Жыл бұрын
Amen Amen Amen yen wede 🥰🙏😢😢
@mbrhetfitiwi8084
Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረቺሽ ቃልየ ዳዊት..ጳውሎስ ሲራክ .ካነዝህ ኣንዱ
@TsegaChannel21
Жыл бұрын
በስደት ያለን ደሞ ከስደት ተመልሰን እንደዚህ በእግዚአብሔር የተባረከና ፍቅር የሆነ ትዳር ና የተባረከ ልጅ ለመውለድ ያብቃን👏🌿🌺
@ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ
Жыл бұрын
ኖላዊ አዲስ በጣም ደስ የሚል ስም ነው ቃልዬ እመብርሃን በሺልም ታዉጣሺ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ እግዚአብሔርን አገልጋይ ቤተስቦቹን የሚገለግል ለሀገር የሚጠቅም ያድርግላችሁ
@yecoleyahaddis3686
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰🥰 ቃል በድጋሜ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ኖላዊ በጣም ደስ ሚል ስም ነው ልጃችሁ በጥበብ በሞገስ ፈጣሪ ያሳድገው እናት እና አባቱን አክባሪ ፈጣሪን ሚፈራሰው ወዳድ ያርገው በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን 🥰🥰
@fafiwelloyewa3230
Жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ ቃልየ እና አዲስ በጣምም ነው የምወዳቹሁ የምር የሰው ተምሳሌት የፍቅር ተምሳሌት በእውት ሰላማቹሁ ብዚት ይበል ለዘላለም አዲስም ከነቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛ የመቼኮሌ አላየሁትም
@abenetagune997
Жыл бұрын
በፍቅር እኮነው የምጠብቃችሁ እኳን ደህና መጣችሁ❤❤
@warkiawarkia7430
Жыл бұрын
😘😘😘😘😘❤
@merongm5989
Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ኖላዊ እግዛብሄር በሞገሱ ያሳድግላችሁ የምወዳችሁ ምርጥ አርአያ የሆናችሁ ቤተሰብ
@ኤፍታህ-ነ4ጨ
Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወረሃዊ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ
@astkebe1317
Жыл бұрын
አሜንንን
@Lidyafkr1752
Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ውድድድድድድ🙏🌹🌹🌹🌹👈ልጃችሁ ጌታ ይጠብቅ
@tarikwakebedde1441
Жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከውን ጤናና ሰላም ያለውን የፈጣሪ ጥበብና ፍቅርን የታደለውን ፈጣሪ ያድልላችሁ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
Жыл бұрын
እእእእውውውውይይይይይ ልጆ ስትሉ ደስስስስ ስትሉ ስወዳችሁ 💕💕 ግን ሁሌም በጣም የሚገረመኝ ነገር ቢኖር እናት በሆዶ 9 ወር ተሸክማ ስቃይ ያለው የምጥን ጊዜ አሳልፋ ልጅ ከተወለደ በኋላ በአባቱ ስም ሲጣራ ሱብሀን አላህ ጌታየ አጅብ እኮነው
@mareysara4968
Жыл бұрын
ዉይኔ የኔ ጌታ ድምፁን ስሰማ ልጀ ትዝ አለኝ 😢😢 አሁን ያለሁት ሳዉድ ነዉ ቃልየ በሽልም ዉጪ
@yordinaa2119
Жыл бұрын
ኖላዊ መርጬለት ነበር እግዚአብሔር እረኛችን መልካም እረኛ ነው ደስ ይላል
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
ኖላዊ አዲስ እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አዲስ እና ቃል እንደ ናንተ አይነት ለኛም ትዳር ይስጠን አስቀናችሁን😊
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስም ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን የአብርሀሙ አምላክ ቤታችሁን በበርከት ይሙላላችሁ ውዶችየ
@makdesshalgebrel8340
Жыл бұрын
ፈጣሪ በጤና በጠበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ያሳድግላችሁ እናተ የተባረካችሁ ጥዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ቃልዬ ማርያም ታበረታታሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@bnnhjalleged4141
Жыл бұрын
በእሰማም ደሰሲል ልጃቺሁ በሞገሰ በጠበብ በእዉትያሳድግላቺሁ እግዚያብሔር እረኛየነዉ የሟሳጣኝየለም መዝሙር(22)(ቁ1) እኔመልካምእረኛነኝ የሓንሰ(10)😘😘😘😘😘😘
@hanakukuhana4575
Жыл бұрын
እመብረሀን በጤና እና በሰላም ታሳድግላቹ አዲስ ቃልዬን በደንብ ተንከባከብል የኔ ውዶች በጣም ነው የምታምሩት 😘😘😘😘😘😘 ሰላማቹን ያብዛልን ቤቢዬን ኪዳነ ምህረት ተጠብቅላቹ 🙏🙏🙏🤱
@atnasiyaaynalem7439
Жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ስም ነበር፣ እንዲሆን እፈልግ ነበር የቤቢ ስም ኖላዊ ምርጥ ስም ነው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግላችሁ።
@tigistgetachew3198
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ ቃልየ እና አዲስ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
@amleworkketema5211
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስም ነው ከአሁን በፊት ሰምቼ አላውቅም እናም ልዩ የሆነ ስም ነው እግዚአብሔር አምላክ ባርኮ ያሳድግላችሁ 😍😘😍😘😍😘😍😘
@mohobmohob5593
Жыл бұрын
የነ አዲስን ፍቅር ሳይ ለትዳር ጒጒው አቦ ፍቅራቹን አላህ እስከ መጨረሻው ያድርግላቹ
@seblehaile7211
Жыл бұрын
እስይ ማሮች ኖላዊ ስም በጣም ነው የምውዳት የተባረከ እንደናንተ ሰው ሚውደው ልጀ ይሁንላቹ🙏
@bamonure2095
Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ እድሜዋን የተናገረች ሴት ኢትዬጲያዊ ቃልዬ❤❤😂
@mignotwutabachew1866
Жыл бұрын
እ መቼም 21must neberech 🤣🤣
@jeuru6920
Жыл бұрын
ኖላዊ አዲስ ደስ የምል ስም ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ። ተመልካም ዛፍ መልካም ፍሬ እንደምገኝ ሁሉ ልጃችሁንም የእናተን ተግባር ይዞ እንዳድግ እንመቻለን
@ዘማሪትሳላምየድንግልልጅ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በልጅ ይባረካችሁ ❤️❤️❤️
@hawaiihawaii2132
Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ምርጫዬም ተሳክቶዋል እወዳቹዋለው ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@bitybity4949
Жыл бұрын
እንኳን፡ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ እኛ ስደት ተቀምጠን ቃልዬ እና አዲስ እንኳን ተጋብተው ለፍሬ በቁ ደስ ይላል እኛንም መጨረሻችንን አሳምርልን በጥሩ ትዳርና በደስተኛ ህይወት ለመኖር ፍቃድህ ይሁንልን የመዳም ቅመሞችዬ ሁላችሁንም ደሰተኛ ህይወት ይስጣችሁ ጉሉ አሜን
@hgdhhdh9354
Жыл бұрын
አሜን
@elizabethtesfatsion4596
Жыл бұрын
እግዚአብሄር እንኮአን ለዚህ አበቃችሁ ስም መምረጥ በቤተሰብ በጣም ቆንጆ ስም ነው ሀይማኖትአችሁ እራሱ ፍቅር ያሳድግላችሁ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙏🏽💕🙏🏽🙏🏾💕🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹
@GenetZoubi
Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹ ውዶችዬ ልጃቹሆን ለማየት ቸኩያለው ማዳም ለሳምንት ስራ አስፈቅጂ ልምጣ መሰለኝ በተረፈ ስላሲ በለተ ቀኑ ያሳድግላቹ
@hiwathabti1620
Жыл бұрын
ኪዳነምህረት ታሳድግላችሁ ፈጣሪ የተመኛችሁ ይሰጣችሁ👌💚💛❤️
@ያረብመገዲህንምራኝ
Жыл бұрын
እናተ ልጆች ግን ብትጣሉ እኔ አይን በልቻችሁ ነው ውይ ስወዳችሁኮ አፍጥጨ ነው የማያችሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ
@clickcell4333
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@fatumawase
Жыл бұрын
@@clickcell4333 ደምሪኛ
@hawaebrahim2800
Жыл бұрын
እረኛ ጠባቂ አንድ አላህ ነው እየሱስ ክርስቶስንም እናንተንም የሚጠብቀው የማይተኛው ሁለየም የሚጠብቀን አላህ ነው አትሸወዱ
@bamonure2095
Жыл бұрын
የቃልዬ ፈገግታ ይለያል❤
@eyufikru8135
Жыл бұрын
ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ሲል ምን አለ አንዳንድ ጠበብ ያለ አስተሳሰብ ያላቸውን ብታሰለጥንልን።
@hiruttesfaye8578
Жыл бұрын
ቃል አትቀመጪ ጋደም በይ አዲሰ ቶሎቶሎ አጉርሳት
@rehimawoloyewa6989
Жыл бұрын
❤❤❤❤ Befiriduuuuuuu arguuu istin ❤❤❤ Natiyeeeee wayimi
@MmMm-bv2gg
Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ❤❤❤❤ የመብርሀን ሰላም ይግባ በቤታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdes5013
Жыл бұрын
ወይኔ መታደል 😍😍❤❤❤ ማርያምን ስታስቀኑ ፍቅራችህ መከባበራቹህ ሁሉ ነገራችህ ያስቀናል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጣችህ ፍቅራችህን ሁልጊዜም ፍቅራችህ ይብዛ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanyeshanew5332
Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያምር ጥልቅ ትርጉም ያለው ስም ነው እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በፀጋ በክብር ባርኮ ጠብቆ ያሳድግላችሁ የዘልዓለም ጠባቂያችን ደጉ እረኛ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ በሁሉ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ!
@tig-dm8pb
Жыл бұрын
ኖላዊ ግን ለእግዚአብሔር አይደል ቸር እረኛ ለአምላካችን ለመዳኑታችን ነው የሚሆነው በሱ ስም መሰየም አይቻልም።
@mezmur1-t7
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🤲የተዋህዶ ልጆች🤲የፍቅር ኣምሳያዎች✝️ልጃቹ በሰላም በጥበብ ያሳድግላቹ እግዛብሔር ኣምላክ አሜን፫እንኳን ኣደረሰን ለኣጋእዝተ ኣለም ስላሴ(፯) እኔ ኣሁን 21 ነው እድሜዬ ኣገር ከገባሁኝ ደሞ 18 ብዬ ነው የምጀምረው ከዛ 20 ሲሞላኝ ኣግብቼ እወልዳለው🤣🙄ተሳሳትኩ እንዴ የመዳም ቅመሞች😜የስደት እድሜያችን ኣይቆጠርም
@DM-qo5sy
Жыл бұрын
😂😂
@mezmur1-t7
Жыл бұрын
@@DM-qo5sy ተሳሳትኩ እንዴ🧐🤣🥰
@axsumawittigraweyti3970
Жыл бұрын
እኔም እንዳቺ😅😅😅
@mezmur1-t7
Жыл бұрын
@@axsumawittigraweyti3970 ፅሪተይ💋♥️🤣ጨለ ብቋንቋና ይሐሸና🥰😜
@axsumawittigraweyti3970
Жыл бұрын
@@mezmur1-t7 ዋይዋይ ናትና ድኪ ኣየስተውዓልኩን ነይረ መዓረይ😂💜
@Maria-dh4zy
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረከው ያሳድገው አገልጋይ ያድርገው ደስ የሚል ስም ነው እናተም አብዚቶ ይባርካችሁ
@sdemssi1962
Жыл бұрын
ልጅኮ ያጃጅላሉ አላህ ያሳዲግላችሁ❤❤❤❤
@sarkysarky8388
Жыл бұрын
አሜን (3) ማሪያም በሽልም ታውጣሽ እግዚብሔር በጥበብ ይሳድግናላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ
Жыл бұрын
እኳን ማርያም ማረችሽ፡ቃልየ፡የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ
Жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ❤
@ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
Жыл бұрын
ኖላዊ አድስ በጣም ደስ የሚል ስም ነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ቃልየ እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ❤❤❤
@ss-gu9ge
Жыл бұрын
ረተው አድስ ተዋት ትንሽ ትደበቅ 😘😘😘😘
@aster2025
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርካችሁ በእውነት🙏❤🙏❤🙏
@fesumetilahune4941
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ለናተም ፍቅርን እደምድር አሽዋ ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
@maryahailugebry717
Жыл бұрын
ዋው እኔ ገምቻለው ኖላዊ ወደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችው ተባረኩ 🙏😍
@asenakubelete51
Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ አሜን አሜን አሜን የልባችሁ መሻት ከሀጢያት በቀር እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምላችሁ
@mekdiewasihun3668
Жыл бұрын
ወይኔ አዲሥ ልጁን አይቶአልጠግበው አለ የኔ አባትም እንደዚህ በሥሥት ነው ሚያየን አባታች የምር ፈጣሪ ያሣድግላቹሁ
@ሜላትጌታሁን
Жыл бұрын
አረቃል ይሄን ኮሜንት ካየሽዉ እንደ ሆድሽን በሻርፕ እሰሪ ቦርጭሽ ይወጣን የኔዉድ የሚባለዉነዉ ግን መጀመሪያ ካላሰርሽ አሁን ምንም ዉጤት የለዉም ምክንያቱም ቆየሽ
@hannamulugata4896
Жыл бұрын
ምርጥ ፋሚሊ እግዚአብሄረር ኦቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግላችሁ 🙏ኖላዊ የአመቱ ምርጥ ስም ብየዋለው❤❤❤
@kokobaytenfsu5396
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሁላችንም ለናትነት ክብር ያብቃን🙏🙏😘😘
@mdet1914
Жыл бұрын
ኖላዊ የኔ ውድ እድግ በልልኝ ቃልየ የኔ ፍቅር ሰወድሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ኬያA
Жыл бұрын
😘😘❤❤
@ribkazenebe
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀዉ ያሳድገዉ
@eduyedingillijedu2494
Жыл бұрын
የመዳም ባጃጆች በሰላም ሀገራችን ገብተን የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን አሜን በሉ 🙏🙏☺☺💃💃💃
@nardibabey1623
Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@selam801
Жыл бұрын
አሜን፫
@eduyedingillijedu2494
Жыл бұрын
@@nardibabey1623 ☺☺
@eduyedingillijedu2494
Жыл бұрын
@@selam801 ☺
@sintayosintayo443
Жыл бұрын
🙏🙏🙏አሜን
@elisabetesayas8980
Жыл бұрын
እንዴት ናችሁ አዲስዬ &ቃልዬ እኔ የሄንን ስም ስልክላችሁ በጣም በሚገርም አጋጣሚ ነበር ትርጉሙም በጣም ቆጆ ነው ሰለመረጣችሁት አመሰግናለሁ እግዚያብሄር አምላክ በሞገስና በጥበብ ሞልቶ ያሳድግላችሁ አሜን።ሁሌም ታስታውሱኛላችሁ ብዬ አስባለሁ። ቻው
@Aynalove3382
Жыл бұрын
አዲስ ዳይፐር ሲቀይር ማየት እንፈልጋለን የምትሉ ላይክ
@sdemssi1962
Жыл бұрын
እኔም😂😂😂
@banchsisay38
Жыл бұрын
እኔም ይህንን እንደምትሉ ስጠብቅ ነበር ኖዉላ መልካም እረኛ ነዉ እና እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁ መልካም እረኛ ለሀገሩ ለቤተክርስቲያን ለህዝብ ለቤተሰቡ እንድሆን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@tig-dm8pb
Жыл бұрын
ዲያቆን እደንምታደርጉት ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@meskeremegza1448
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር መልካም እረኛ ነው ጌታ ኢየሱስ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ደስ ሚል ስም ነው
@lubabayimam4598
Жыл бұрын
ቃልዬ ስሬ ጨብሲ ካኢ ይላሉ ኦሮሞች እናም አልጋ ሰብረሽ ውጪ በሽልም ውጪ ይባላል አላህ ያሳድግላችሁ 🤲🤲
@ፅጌማርያም-21
Жыл бұрын
ኖላዊ ማለት ጠባቂ መልካም እረኛ ለእግዚአብሔር ነው ደሞ አባቶቻችን ከጠየቃችሁ ከአባቶቻችን አንበልጥም
@sailya8390
Жыл бұрын
🥰🥰🥰💘🥰🥰💘💘💘🥰💘🥰💘🥰💘💘
@seve3476
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሣድግላችሁ ትርጉሙም ደሥ ይላል ሥወልድ ለልጀ ባረገው ይከፋችኋል ወይ
@meazi_Yeabara
Жыл бұрын
እኔሱ ሁልግዜ ያማሩ ናቻው ቅሞሞችየ ላይክ ግጪኝ አቤት ቃልየ ስታምሪ ልጅ በጣም ቡዙግዜ ይቅየራን አሁን አያስታውቅም
@worekeyemareyamleji3305
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስም ነው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ቃልዬ እና አድስዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ
@አዳማናዝሬትአዳማ
Жыл бұрын
ኖላዊ ደስ የሚል ስም ነው ትርጉሙ👍❤❤❤
@wudietibebu1987
Жыл бұрын
Amen lijachihun kirstos bemoges yasadglachihu fikrun behulachinm lib yitsafln!!!
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
Жыл бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ስም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@fekermedia870
Жыл бұрын
ኖላዊ አዲስ በጣም ደስ የሚል ስም ነው እድግ በልልን ፈጣሪ ይሳድግላችሁ እድሜና ጤናት ይስጣችሁ
21:48
ውይ ሲያሳዝን አዲስዬ የኔ ባል
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 159 М.
45:59
ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere
Soliyana show
Рет қаралды 359 М.
00:38
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
Ной Анимация
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 35 МЛН
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 136 МЛН
00:23
Twin Telepathy Challenge!
Stokes Twins
Рет қаралды 50 МЛН
13:55
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 230 М.
10:32
አዲስ ወንድሜ ተሞሸረ ለቃልዬም ዘመረላት
መሌ ሚዲያ (MELE MEDIA)
Рет қаралды 502 М.
21:01
የዛሬው ይለያል ቃል አሳዘነችኝ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 199 М.
43:34
እናቴን በደንብ ስላገለገልኩ እናት የሆንች ሚስት አግኝቻለሁ || ቃልዬ ለኔ መሆን ካቃታት መሄድ ትችላለች ብዬ አምናለሁ
ሮሔ ሚድያ
Рет қаралды 337 М.
17:50
እጹብ ድንቅ ልጆችን የእኔም ልጅ ተቀላቅሏል!! #ethiopia #etsubdinklijoch #news
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
18:11
ቃልን ቤት ስትገባ ሰፕራይዝ አደረኳት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 388 М.
23:55
ቃል ጉድ አደረገችኝ አልተቻለችም
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 62 М.
22:07
የቤታችን ቲቪ ተሰበረ ቃል ስታሳዝን
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 246 М.
22:55
እግዚአብሔር ይመስገን ተታርቀናል
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 152 М.
27:42
ረዱ የድሮ የጋብቻ ፎቶውን ስታይ ቀለበቶን አወለቀች
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
00:38
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
Ной Анимация
Рет қаралды 1,1 МЛН