KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እህቶቿ የረዱን ጉድ አወጡት ( ተተዋወኳቸው )
24:38
ረዱ ከቤት ተባረረች እዮብ ይዟት ሊጠፋ ነው
27:34
За кого болели?😂
00:18
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
ረዱ የድሮ የጋብቻ ፎቶውን ስታይ ቀለበቶን አወለቀች
Рет қаралды 139,221
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 251 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 737
@eyobeltube
13 күн бұрын
ቃል በ ቃል ተከታታይ ድራማ ለመመልከት 👉👉youtube.com/@blenmultimedia?si=ZyrpXx-nfTDU00v4
@EmuHiba-pv3wr
13 күн бұрын
እናንተን በመጠበቅላይነን❤❤❤❤
@AndiyeTube2324
13 күн бұрын
❤
@fatumawase
13 күн бұрын
@@EmuHiba-pv3wrደምረኛ
@fatumawase
13 күн бұрын
@@AndiyeTube2324ደምረኛ
@HirutMaru
12 күн бұрын
እዮባ እንደ ሃሳብ መግቢያ አታስረዝሙ
@Mndayenesh
12 күн бұрын
እረዱን ብዬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት እዉነት እወዳታለሁ ጨዋ ልጅ እርግት ያለች ናት እዳታስከፋት እዉነት ምርጥ የምርጧች ምርጥ ናት ጠብቃት 😊
@EmuKalid-z3f
12 күн бұрын
እዮባ እርዱን አታስክፍብን የሆዷን አውጥታ ስለማታወራ ትጎዳብሀለች ስለዚህ ጠበቅአርገህ ያዝ❤❤❤❤❤
@helenbekele-ir4vp
21 сағат бұрын
አዎ ማርያምን ስራ ቢሆንም እንደዚ ስታያት ያወራች ይመስልሀል ግን አላወራችም በተፈጥሮ መናገር እየፈለግን ማውራት ሚከብደን ሰዎች አለን ባሎቻችንን ለማስደሰት ምንስቅ እና እንደኔ ባል ያን መረዳት አለብህ አለዛ ስለሳቀች ብለህ ምትቀጥል ከሆነ ትጎዳብሀለች እዮባ ከትልቅ ይቅርታ ጋር🙏
@LAILA454-y3s
12 күн бұрын
እረዱ ከቃል ጋረ ተባብረሺ አስለቅሺልን😂😂
@HawiShife
12 күн бұрын
AWO 🤣🤣❤❤❤
@lisen888
12 күн бұрын
የእውነት አዎ😂😂
@Rukuya-u4b
12 күн бұрын
እደ ባለፈው በሊላነገር ሆኖ አቅምሺው😂
@kokabsa1654
12 күн бұрын
አው😂
@PhanosLebznon-yc2gr
12 күн бұрын
አዎ😂😂😂😂❤❤❤
@مليكهالعصيمي
12 күн бұрын
እዮባ ታድለህ ረዱ አደሴቶቹ አጮህ ቀስ ብላነው ነገሮችን እምትፈታው እረዱየ እርጋታ ፀባይሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ነው እሚመቸኒ ሁለታችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@hayathmuhammad864
12 күн бұрын
ምንም አይነት ሴት ቢመጣ ከራዱ የበለጠ ሴት ሰለማይመጣ ምንም አይመስለኝም ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ትግስተኛ ሴት ስርዓቷ ትዕግስቷ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤🎉🎉
@MebrateTsegaye-q1r
12 күн бұрын
ረዱ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን በሰከንድ አውርጄ ወይ አቃጥላለው ወይ እቀደዋለው ትግስትሽ ደስ ይላል የዋህ ነሽ
@FatumaMohammed-t5u
12 күн бұрын
እዴቃልዬናት ጎበዝ
@Lubabakindu
12 күн бұрын
እ@@FatumaMohammed-t5uእኔ መስታወቱን ጭንቅላቱላይ ነበር የምከሰክስለት😮😅😅😅
@salem3796
12 күн бұрын
Esu selebirr becha nwe yemiyasbew. Deneze yehone nger
@loveethiopia9901
12 күн бұрын
@@salem3796በጣም መሀይም ጅል ነሽ ፕራንክ ምን እንደሆነ የማይገባሽ ደነዝ ነሽ ሰው ክመዝለፈሽ በፊት የፕራንክ ትርጉሙን ጠይቂ የማን ዥልጥ ገገማ ነሽ ፁፈሽ ሞተሻል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@loveethiopia9901
12 күн бұрын
ትክክል ረድየ በእዮባ ያልተቀና በማን ይቀናል ይሄንን የመሰለ እግዚአብሔር ሁሉንአሟልቶ የሰጠው ልጅ ማንም የሚመኘው በእውነት መቅናት ደግሞ የማፍቀር ምልክት ነው ደስ የሚል ፍቅር ለእዮባ ስላለሽ ነው ጠበቅ አርገሽ ያዥ
@senaitmulalem5603
12 күн бұрын
ሁለት ቆንጆ ጥንዶች እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@berhaneb7932
11 күн бұрын
ሰላም የዚህ አይነት ፕራንክ በፍጹም ትክክል አይደለም ለሰከንድም ቢሆን ስሜት መረበሽ የለበትም ቢታስበት መልካም ነው።
@Fatma2300-pt2mp
13 күн бұрын
ረዱዬን እና እዮባ የምትወዱ😂እደኔ😂🎉👍 አሳዩኝ😂ረዱዬ አይዞሽ ተበቀይው😂🎉
@setedegnuw4503
12 күн бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@meddiegibbon551
12 күн бұрын
እማይረባ ፕራንክ ፍራንክ እያላችሁ ትዳራችሁን አትጉዱ ልክ አይደለም😢😢
@loveethiopia9901
12 күн бұрын
ጅል ስራቸው ነው😂😂😂😂
@abebaalemu9289
13 күн бұрын
እረ ቀለበት አይወልቅም እባካችሁ በጋብቻችሁ ፕራንክ አታድርጉ እውነት መጥፎ ነው ስጠብቀው ነበር ፕራንክ ያደርጋታል ብዬ ❤❤❤❤
@tsahayamara-jz3rg
12 күн бұрын
ግን እኮ እዮባ ይሄ ቅናት አይደለም ህይወት ነዉ እንጂ ከባድ ነዉ በሌላ ብታደርግ ይሻል ነበር ግን እረዱ የኔ ቆንጆ ብድርሽን መልሽ በትዳራችሁ አትስሩ ጥሩ አይደለም እሺ 🙏
@SaraMulatu-xf1jm
12 күн бұрын
እረዱ ጎበዝ ልጅ ነሽ ጮከሽ አለማውራትሽ ቀስ በለሽ ነው ለመነገር የፈለግሽው ሴት ልጅ እደዚህ ስትሆን ደስ ሲል
@emansweet755
12 күн бұрын
ከረዱ ውጪ ያሉክን ፎቶዎች ቶሎ አጥፋ በዚ ቀልድ የለም ስርአት እዮብ ዋዋዋ
@ራያነት
13 күн бұрын
ረዱየ ኣታሰለቅስብን ❤ እዮባ🎉
@FtvvvFf
12 күн бұрын
እረዱዬ የእኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ የእኔ አሳዛኝ ሲከፋሽ የሚከፍኝ ነገርስ❤❤❤
@amma4705
12 күн бұрын
እረዱ ምርጥልጂናት ወላሒ እንደዘመኑ ወጣት አደለችም እርግት ያለች ጨዋ ልጂናት መልካሙን ሁሉ❤ እመኝላችኋለሁ አላል ዬጠብቃችሁ መልካምትዳር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nardos55
12 күн бұрын
እዮባ ግን በጣም ነው ያናደድከኝ እንደዚ አታድርጋት የውስጥዋን አውጥታ መናገር አትችልም እንደአየዋት ከሆነ ብጥለው ሁላ ደስ ይለኛል እረዱ አይደለችም እኔ ተናድጃለው
@Mekedsmekeds-b8z
12 күн бұрын
እንደ እውነታው ሺ ፕራንክ ቢሆንም መሆኑን ብታቅም በሷ ቦታ ሆኖ ያለውን ስሜት የቀመሠ ብቻ ነው የሚያቀው በእውነት ይሔ ፕራንክ የሚባል ጉድ ከምድር ገፅ ያጥፋው እመቤቴን።
@BirukTuba5335
13 күн бұрын
ረዱ እና እዮቤልን የምትወዱ እስኪ
@Bggzb
13 күн бұрын
❤️❤️❤️
@yonatanteshome2121
13 күн бұрын
Kentesh newou
@yonatanteshome2121
13 күн бұрын
@@Bggzb Oromo jegna newou
@fatumawase
13 күн бұрын
@@Bggzbደምረኛ
@fatumawase
13 күн бұрын
@@yonatanteshome2121ደምረኛ
@fetijegnatube9887
13 күн бұрын
የዛሬው ገና አላየሁትም እስከ ዛሬ ስለሚያስቀኝ የሆንኩትን ልገራቹ ስራቦታ ሆኜ ቪድዮው እያየሁ እረዱ እያለቀሰች ወደ እዮብ ስትሄድ እዮብ እያለቀሰ ሲቀበላት ተቃቅፈው ሲለቃቀሱ እኔ እባይ መቆጣጠር አቅቶኝ ለካ ድምፅ አውጥቻለሁ ሴትያዬ እየሮጠች መጣች ምን ሆንሽ ምን ልከውልሽ ነው ቤተሰቦችሽ ቪድዮ ምን ልበላት ስልኬን ደብቄ ዝብዬ አለቅሳለው አሳዘንኳት አቅፋኝ አብራኝ አለቀሰች ምላት ሳጣ ቤተሰብ ናፍቀዉኝነው አልኳት ካርድ ገዝታልኝ አውራቸው አለችኝ ስራዬ ሳልጨርስ ቤትሽ ሂጂ ብላኝ ቤቴ ስሄድ ጓደኛዬ ቪድዮ እያየች ታለቅሳለች ካለፈ በኋላ ሳስታውሰው እስቃለሁ
@S-tv4yi
12 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@BerhanTasamh
12 күн бұрын
Kkkkkkkkko gatan ye ewnat yasikeli jilochi aderaguni iko enagn
@LemlemYakob-h2t
12 күн бұрын
የኔ ውድ በራስሽ ደስታ ደግሞ ማልቀስ ይሁንልሽ ሁሌም ፈጣሪ ደስተኛ ያርግሽ😂😂😂😂😘😘😘
@fetijegnatube9887
12 күн бұрын
@@LemlemYakob-h2tየኔ እናት ❤የሁላችንም
@Sumeyayutube
12 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Selam-uc1gr
12 күн бұрын
እውይ አታስለቅሳት ስታሳዝን የኔ ድንቡሽቡሽ ተበቀይው እንዳትለቂ ❤️❤️
@ሰሙው
12 күн бұрын
እረዱው ምርጥ ቤተሰብ ውስጥ ነው የገባሽው ፈጣሪሽን አመስግኝ
@Mbat-op4nf
12 күн бұрын
እረዱዬ የኔ ውድ እያለቀሰይ እሺ ሲላት እሺ ትላለይ እኔም እያለቀስሁ የሆነ ነገር አርጊ ሰሉኝ እየሳቅሁ እሽ ነው የምለው😢 እባዬ እየወረደ እስቃለሁ 😢😢😢
@HirutMaru
12 күн бұрын
ድምጹ ተንሽ ራቀ ብዙም ጥራት የለውም አይሰማም
@halooooo554
12 күн бұрын
ትቀናለች አትቀናም ብሎ መፈተን ለምን አሥፈለገ ብትቀናሥ የምትወደው ሰው ያውም ቀለበት ያረገላት እንደዚህ አይነት ስታይ ቅናትም በሉት ምንም ዝም ብትል ነበር የሚገርመው
@bzuayehufeten576
12 күн бұрын
እዬባ ተዉ እረዱን አትጉዳት የኔ ማር ስወድሽ እደዚ አይነት ፕራክ ጥሩ አይደለም God blees you guys
@zulfahussain852
12 күн бұрын
እዮቤል የምር ስለምትወድያማል የምር እደውም እርዱ ትግስትአላት ስለምትወድነው ❤❤❤❤
@SADEMOHAMMED
12 күн бұрын
ከነዛ ከቅልፍጦች እነዚህ መከታተልይሻላል ከድራማዉነፃ የዚህ ቤተሰብ በጣም ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuniyaSulayman
12 күн бұрын
ኑ እዚ እነዛ አያዋጡንም 😂😂😂😂
@loveethiopia9901
12 күн бұрын
ትክክል
@ራያነት
12 күн бұрын
ረዱየ ብድርሽ መልሽና ኣንጨርጭርልን እዮባን
@GggHh-ft6sc
12 күн бұрын
ረዱ የኔ ውድ ትለያለሽ እኮ ❤❤❤ ሁለታቸው እንወዳችኋለን እዮብ ደግሞ አዝግ ነህ😂😂
@helenb8411
9 күн бұрын
እዮባ አንድ ነገርየገባኝ እኔ 28 አመት የቆየ ትደዳር አለኝ በፍጹም የሚያስቀና እና ለትዳሬ የሚፈታተን ፕራንክ ግን አላስበውም እቺ ልጅ ግን ሁለት ነገር ነው ፈተና እየሰጠሀት ያለ እሺ ብትልህም በጣም ከልብዋ አይወጣም እና በትዳርህ በቃልኪዳንህ ና በሰማንያህ አትደራደር አትቀልድ ይህ የኔ ምክር ነው ተጠንቀቅ
@mimiAtena
13 күн бұрын
የፍቅር መምህሮች. የተዋህዶ ወርቆች. ስወዳችሁ እኮ
@setedegnuw4503
12 күн бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@loveethiopia9901
12 күн бұрын
ትክክል
@SonySony-b1w
12 күн бұрын
ረዱየ ትግስቷ ይለያል የኔ ደርባባ ቆጆ❤❤❤
@Ruhama-c5c
12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ የኔ ምርጦች ሥወዳችሁ እኮ አትጥፉ ረዱየ አሪፍ ፕራክ አድርጊውእሡንም አሥለቅሺው
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
12 күн бұрын
ረዱ ያው ብድር ትመልሻለሽ አይዞሽ
@EdenAbraham2883
10 күн бұрын
Reduye konjo bezam hone bezi yezi betseb abale bemehonesh egzabehere yemesegen feker nachew God bless you😘😘😘
@BanchiHaymanot
12 күн бұрын
በዚ ቀልድ የለም ተንከባከባት አባቴ
@Samirah-tx4lq
12 күн бұрын
ረዱዬ ቁጂናብቻ አይደለም ያደላት ፀባይዋ እርጋታዋ ትግስቷ ብቻ ምርጥዬነሽ መቼም እዳይቀየርእሺ ዉዴ ❤❤❤❤❤❤
@FafeSeid
12 күн бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ ረዱዬ የኔ ።ፍልቅልቅ እዮባ እረዱዬን አታሰከፋብን 😢😢❤❤🎉🎉በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@RahealAshu
12 күн бұрын
ወይኔ ረዱዬ ትግስትሽ ታድለሽ🥰 የኔየዋህ😘 እኔ ብሆን ጭራሽ ከሰቀለበት አዉርዶ እፊቴ ሲያገላብጥ አልታገሰዉም መንትፊ ከ አገር ዉጭ ነበር ምወረዉረዉ 😬😬😬😬😅😅😅😅
@rishansolomon9726
13 күн бұрын
ላይክ ማታደርጉኝ ከሆነ ግን 🤛🤛🤛🤛🤛🤛😅
@AjibaS-d9k
13 күн бұрын
😂
@HaHa-bu4wy
12 күн бұрын
😂😂😂
@birhanemengistu
12 күн бұрын
?😂😂😂😅 Begid naw ende? gud eko naw
@setedegnuw4503
12 күн бұрын
እሽ 😅ደምሪኘ ውዴ በቅንነት አትለፊኘ
@setedegnuw4503
12 күн бұрын
@@HaHa-bu4wyውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@BosenaAzena
12 күн бұрын
ከቃል ጋር ደም እምባ አስርጭው እርድየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HikmaKidane-k2s
12 күн бұрын
ኮሜንት ፅፌ አላቅም የምር ግን ዛሬ ክፍት ብሎኛል እዬብ በትዳር ፕራንክ ይደብራል ይቅርብህ ረድዬ አታስከፋት እንዳይደገም
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
12 күн бұрын
ተኮል አያልቅብህ እረዱ እዳትለቂው ብድርሽን መልሽ ❤❤❤በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤
@wubeteadugnaw9735
12 күн бұрын
ነግሬሀለሁ እዬባ ዋዋዋዋዋዋዋ ስነስራት ረዱን እንዳታስከፍት ሁሉም ሰብስክራይቡን ያነሳዋልይች ድምጿኳን የማትሰማ ልጅ ሳይለንት የሆነች ስወዳትኮ ማር በሷ ውስጥ ልጀን ነው የማያት ልጅ ብትሆንም ትደርሳለችና እንደሷ ቆንጆ ናት
@DenkewAb
12 күн бұрын
እዮባ ኧረተወ ረዱን አታስከፋብን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ረዱ እኔ ደርባባ እርጋታሽ አመለ ሸጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤
@setedegnuw4503
12 күн бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@emuyeamare2970
10 күн бұрын
selante Betam Des belonal Eyoba Egziabeher Yibarekachu! Mechereshachehun Yasamerew!!!
@ZuzubintTesfaye
13 күн бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ቅመሞች እንዳትረግጡኝ ተረጋጉ ውይ ደስታዬ መጣችሁልኝ እዮባዬ ረዱዬ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
13 күн бұрын
ደምረኛ
@Selameta912
12 күн бұрын
😂😂
@KelemwaKifle-ny9kk
13 күн бұрын
እኔ ልከፉ ልጄን እዮብ የስራን ይስጥህ አልልም ረዱ ቆንጆ ብድር በምድር ይባል አይደል ትሰራልሀለች ታስታውሳለህ የመኪናህን መጥፉት
@mekdesmasresha3586
12 күн бұрын
የኔና ምን አይነት ቤተሠብ እንዳሣደጋት ታሥታውቃለች የኔውድ ግን ፕራንክ ጥሩ አይደለምና አሥተካክሉት የውስጧን መናገር አትችልም
@Beza-tv4fw
12 күн бұрын
የኔ ውድ ምትለው ግራ ገባት ጠብቅ ብድር መመለስ አለብሽ እረዱዬ የኔ ደርባባ ሆደ ባሻ🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@woinshetberhan7920
12 күн бұрын
እረድዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ❤❤
@TesafnshGetachw
12 күн бұрын
ረዱ ምርጥ ልጅ ናት ዬዋህ እርሩ ናት ባተ ቀልድ ኣታዉቅም እዉንተኛ ፍቅር ስለሆነ በናት ፖራንክ አድርገ ኣታስለቅስት
@zewdineshhaile196
8 күн бұрын
እዮብ እሶዋ የማትፈልገውን ነገር አታድርግ በተለይ በፍቅራችሁ ጥሩ አይመጣም አስተማሪ የሆነ ነገር ስሩ ወደፊት ትዳራችሁ ላይ ችግር ያመጣል ለቀልድ የሚወድ ስው እንዳለ ቀልድ የማይወድም አለ ይህችን የቤት ልጅ ፈጣሪ ሰቶሃል በክብር ያዛት ከአመለጠችህ መመለሻ የለውም አታሳዝናት በፈጣሪ
@EeEe-yw4qk
11 күн бұрын
እሩድኮ ትክክልለኛ ሚስትናት ማሪያምን❤❤❤
@Yonas-v5n
12 күн бұрын
ወይ አስጨነካት እዮባ ቢሆንም የምትወድህ ባለቤት አለችህ ቅድስት አርሴማ ሁለየም ትጠብቃችሁ
@SaidSaid-vp4kg
12 күн бұрын
ደግም አርሴማ ማን ናት አልገበኝም
@loveethiopia9901
5 күн бұрын
ረድየ ምንም ነገር ቢፈጠር ሁለተኛ ቀለበትሽን ከጣትሽ እንዳታወልቂ ከተናደድሽ አኩርፊው አታናግሪው ግን በጭራሽ ቀለበትሽን ለማውለቅ እንዳትሞክሪ ጥሩ አይደለምየልጅ ነገር አታድርገው ትልቅ ቃልኪዳን የተቀበልሽበት ነው በጭራሽ አይወልቅም ትክክል አይደለም ቃልኪዳን ከባድ ነገር ነው
@kalkidanendalew3917
11 күн бұрын
ሰብስክራይብ አደረኳችህ ዛሬ እረዱዬ የኔ ታጋሽ ስወዳችሁ ❤❤❤
@martaalene241
12 күн бұрын
ኤኔ ግን ፕራንክ ብዙ አይጥምም ግን ያው የዘመኑ ሞኝነት ነው የገረመኝ የነበረችው ሴት ምን ፊትሺን የጣልሺው ሰትላት አናደደችኝ አታሰከፋት የያዛችሁት እኮቁም ነገር ነው
@ajebushagza2803
12 күн бұрын
🙏
@loveethiopia9901
11 күн бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ የምን መሀይምነት ነው ፕራንክ ነው ስራችን ነው እያለሽ ምን ያናድዳል አይገባሽም እንዴ ሆሆሆ ጅል 😂😂😂😂😂
@MeroneKassa
12 күн бұрын
እረዶዬ የኔ በቆንጀ እዬባ በጣም ጨዋ ሰለሁን እንደዜ አያረግም ነገር ግን ፍቅርሸን ግለጨለት አትፍሬ እሺ።
@Fatma-rd3hl
12 күн бұрын
እረዱ እዮብንም አስቀኝልን አደራ እሱ ሲቀና ማየት እንፈልጋለን 😂😂😂
@natanemu9304
11 күн бұрын
ባለፈዉ አሯሩጠሽልኛል መኪናዉን አሶስደሽ ካካካካ ደሞ ጠብቅ ካካካካ
@Hawa-ji4hi
13 күн бұрын
ስደተኚ አህታቸሁ ነኚ ከአላህ አጅሩን ታገኛላችሁ ሳደምሩኚ እዳታልፉ የአላህን ቃል ነዉ የምለቅ አድስነኚ አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ🌹
@husniyaezame-lx9cz
12 күн бұрын
Eshi❤
@hhfhfhj4432
12 күн бұрын
Eshi🎉endmamr wud
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
12 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ
@MadiMadi-j6s
12 күн бұрын
አርጌሻለሁ
@ሀዋሙሀመድ-ቈ5ጘ
12 күн бұрын
እሽ ❤❤
@ZeharaHussen-y5n
12 күн бұрын
ኧረ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በፍቅራችሁ ላብድ ነዉ ረዱየ እዮባ ምን ይሻለኛል ግን ማነዉ እንደኔ ደጋግሞ የሚያቸዉ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@LuameAssefa-df3ju
12 күн бұрын
Reduya betam selmtwed Lela sew endnkabat atfelgem eyoba yestahat feker melse new selzhi reduya tetekekelat yemjmriaw selhok atnkam atsnkm fekracun yabzalacu❤❤❤
@Grjfu-f1l
13 күн бұрын
እዮቤ የቤት አጋዣችሁን ፕራንክ አርጉልን ወይ ደሞ ሠርፕራይዝ አርግልን እኛ የመዳም ቅመምች በናንተ ቪዲዮ እንፃናናለን❤❤❤❤
@Sarklmeegdawork
13 күн бұрын
የኔው በጣም ትደነግጣለች ለማየትት ቸኮርሁ❤❤❤❤❤
@መኪያ-ነ4ገ
13 күн бұрын
ሙስሊሞች ደምሩኝ ቁርኣን ብቻ ነዉ የምለቀዉ ❤❤❤❤❤❤
@EmanAman-li3gj
12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sarasara-jz3mg
12 күн бұрын
የኔ ውድ ደመርኩሽ መልሺ
@hamdaabdirahman6715
12 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅👌👌👌
@hamdaabdirahman6715
12 күн бұрын
ሠብሥክራይብና ላይክ አርጌሻለሁ ዉደ ማሺአላህጠክሪልን
@መኪያ-ነ4ገ
12 күн бұрын
ሽኩረን❤@@hamdaabdirahman6715
@SalamWw-zp8fh
12 күн бұрын
እኔማ የናተን video በመጠበቅ ብቅ ጥልቅ ስል ነው የምውለው😂❤
@bizuneshqatar146
12 күн бұрын
እኔም ምክንያቱም የጨዋ ቤተሰቦች ልጆች ከእነአማቼቸው በፍቅር ጋር የተሞሉ እውነት ሁሉ ነገራቸው❤❤❤❤
@loveethiopia9901
12 күн бұрын
እኔም
@emu-n4l
12 күн бұрын
@loveethiopiaእኔም9901
@zina5085
11 күн бұрын
የወሬ ቋት ሱሰኛ ነሽ ማለት ነው እንደኔ ለወሬ😂😂
@amydenekew3854
13 күн бұрын
እኔ ብሆን ኖሮ እላይ ላይ ነበር የምሰብረው ግን ረዱን ሰቶሀል
@adanesolomon5680
12 күн бұрын
.ምንም ቢሆን ሴት ልጅ ታስተውላለች አታሳብቅም እንጂ :: .እዮባ እንደቀልድ የማይገኝ ልብ ነው ያገኘሀው:: ረዱ አስተዋይና ሆደ ቡቡ ናት ተጠንቀቅላት ፍቅሩን ያብዛላችሁ:: .ደሞ ሞክሸዬን አታስለቅሳት :: .እወዳችሁአለው መልካሙን ሁሉ ተመኘው ::
@aboujoudaboujoud8389
11 күн бұрын
ማርያምን በጣም ነው የሚያምረው ስቀለው አንቺም በዚ በማዪቀና ነገር እደዚ መሆን የለብሽም መረዳት አለብሽ
@loveethiopia9901
10 күн бұрын
ምን ማለት ነው ጅል
@elsabetmicheal6726
12 күн бұрын
Yelij awaki Redu. Be Medhaniyalem tewat benatih mot
@tamrisaid2564
12 күн бұрын
እዉይ መታችኋልደ ዛሬ ልዝናና ወጥቸ ነበር ገና አየኋችሁ የኔ ድምቀቶች♥♥♥🏃
@رحمه-ث4ق
12 күн бұрын
እዮባ እረዱየን አታስከፋብን😢😢 ሁላቹህንም እወዳቹሀለሁ ከናተ ትልቅ ነገር ተምሪያለሁ🥰🥰🥰
@ruthkidane6643
12 күн бұрын
ገና ደስተዋን አጣጥማ ሳጨርስ ታስከፋተለህ እረዲን ሚመስል ገና አልተፈጠረም❤❤❤❤❤
@selamferede71
12 күн бұрын
እዮባ በል እግዲሕ አተም ረዱን በደብ ያዛት አዳንድ አሉ አብርሽና ዳኒ እሚባሉ ትዳርንና ፍቅርን ሲጨማለቁበት አደራሕን እደወድሞችሕ ተረጋጋ ቀለበት ምድነው ትወረውረዋለቻ ዋናው የልብ ቀለበት ነው አይምሰልሕ ወዶንች ፕራንክ እምታደርጉበትን ነገር እወቁ እነዛ ሑለቱ ሚዲያቸውን ተጨማለቁበት እዮባ ግን በደብ ተረጋጋ በፍቅር አትቀልድ አቤት ረዱን ማስለቀስ ስትወድ እብዋ ቅርብ መሆኑን እያወክ አስለቅሰሕ ታባብላለሕ
@Bethlehem2229
12 күн бұрын
Reduye I know yikebdal ግን ግን beminm ayinet hunita minm bifeter betamr ቀለበት እንዳታወልቂ አደራ። never
@KidestSeyoum
12 күн бұрын
እቺን ብርቅዬ ሙሽራ ጉንጯን እንዳታበላሽብን እዮባ እንፈልጋታለን ገና ጉልበት ስመክ ተመርቃቹ ነው እንዳትጠቁርብን የኔኔኔኔኔ ልዩዩዩ ረዱዬ 😊😊😊😊❤❤❤❤❤ አብራችሁ ጃጁጁጁጁጁ እኛም እያየናቹ አብረን መጃጀትነው ❤❤❤❤❤😂😂😂
@ZedAyele-e7i
11 күн бұрын
ቤተሰብ ከሆና እንደዚህ ነው እግዚአብሄረ ሲያደል ሰወዳቸሁ እኮ
@Seadiphone9776
12 күн бұрын
እዮባ እና ረዱ ጎበዞች 250 ሊገቡ ነው
@mekiyamekiya9980
12 күн бұрын
😂😂😂😂😂 እረዱዬ ቆንጅዬ እውነትነው 🎉🎉🎉🎉🎉
@DegneshAlemu
12 күн бұрын
በመሳም ገደልካት ግን ይገባታል ውድድድድድድድ አረጋችኋል
@gultatube6696
12 күн бұрын
😂😂
@mesfintekeste3026
12 күн бұрын
Redu don't be Fara Eyob I believe always &forever with you. So don't worry about what he do Prank. When you are KZbin you have to be expect Such kind of Prank.
@meselusimegn-f7k
12 күн бұрын
😂😂ረድዬ የመልስምቱን ጠብቃለው😂😂😂😂
@Kidestkidest-p1f
12 күн бұрын
ዮባ ይተመታህ ለምን ፕራንክ ታርግብናለህ ረዱን የኔ ማር አይዛሺ ብድርሺን መልሽ
@seblemesfin7116
12 күн бұрын
ቃልዬና ረዱ ይመሳሰላሉሉ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@KelemEshetu-ju3pl
12 күн бұрын
አድ ናቸው ትግስታቸው እራሱ መልካቸው ድምፀቸው
@AbentTilahun
12 күн бұрын
እረድዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ ❤ አሪፍ መልስ እጠብቃለው❤❤
@EmebetWodaj-f6i
12 күн бұрын
ማርያምን አሳዘነችኝ የኔ እናት እረዱዬ❤
@TirsitHabtgabral
12 күн бұрын
እዮቤ ተው እርዱን አታስለቅሳት የውስጧን መናገር እንደምትቸገር ታውቃለህ ምንም የማታውቅ ንፁህ ልጅ ናት ላንተ ያላትን ፍቅር የመጀመሪያም የመጨረሻዬም ያድርግህ አለችህ አይደል ተው እዮብ ረዱዬ ብድርሽን መልሺ የኔ የዋህ ቃልዬ አግዧት።
@DaniAbe-kh6nk
12 күн бұрын
እዮባ እረዱየ እንዴት ናችህ እዮባ እረዱን አታስከፋት በጣም የምወዳችህ አትጥፉብን እረዱየ የኔ ቅምም
@ማሪያምየአበርችኝ
11 күн бұрын
እረዱ እደኔ ናት ማስረዳት አቃታት እባ ሚቀዲማት ከፍቷት አልከፍኝም ትላለች የኔ ሚስኪን❤❤❤😂😂
@Bethlehem2229
12 күн бұрын
Reduye yeninat yenibiti nat keftoat enkua menager atchilm.
@burtikanmulu5958
12 күн бұрын
አሁንም ሰቀልከው አላለችም የኔ እናት😂😂😂
@fyry8481
12 күн бұрын
✅እንኳን ለእናታችን ባታለማርያም አደረሳቹሁ ደምሩኝ የእማ ፍቅር ወዳጆች✅⛪🌷🌾
@GadiseEfa
12 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች
@tig-dm8pb
12 күн бұрын
የኔ ዝምተኛ እረዱ የውስጧን አታወራም❤😢
@hayathmuhammad864
12 күн бұрын
ረዱ ብድርሽን መልሺና አስደስቺኝ በጣም አናዶኛል 😂😂😂😂😂
24:38
እህቶቿ የረዱን ጉድ አወጡት ( ተተዋወኳቸው )
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 27 М.
27:34
ረዱ ከቤት ተባረረች እዮብ ይዟት ሊጠፋ ነው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 158 М.
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
00:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 94 МЛН
00:34
I thought one thing and the truth is something else 😂
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 6 МЛН
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 13 МЛН
39:35
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 239 М.
41:12
GERE EMUN PART 205 | ገሬ እሙን ክፋል 205
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 20 М.
17:54
#ጂጂ ኪያ ጃኒን አወጣጣቻት አሌክስ(አሞራውን) ትወጂዋለሽ ብላ
አነፍናፊዋ ውሻ
Рет қаралды 1,4 М.
15:00
"ሽንት ቤት ሲመላለስ ነበር የማውቀው 🤣🤣🤣... የትንሽ ትልቅ ነው በጣም እወደዋለሁ🥰" //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 206 М.
35:34
አለምን ጉድ ያስባለችው ሀገር ሄድኩ Singapore vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 163 М.
1:29:02
የዝምታ ፍቅር አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |YEZEMETA FIKER Full Amharic Movie 2023 |New Ethiopia Amharic Movie
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
24:27
ያልታሰበ ግጭት በቢኒና በእዮብ ተፈጠረ ረዱ ተጨነቀች
Bini tube
Рет қаралды 66 М.
17:27
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 272 М.
1:26:54
አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ! #life #lifestories #lifechallenge #inspiration
Donkey Tube
Рет қаралды 159 М.
1:09:05
"ከሼፍ ዮሃንስ ጋር የፍቅር ህይወት ጀምረሻል?" ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት ሠላም ተስፋዬ ጋር
Qin Liboch
Рет қаралды 313 М.
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН