በመምህር ግርማ ወንድሙ እና አባ ገብረኪዳን የተደረግው ፍጥጫ

  Рет қаралды 6,485

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 Күн бұрын
የአባ ገብረኪዳን አስተያየት ፈፅሞ ከእውነት የራቀ ሀሰት ነው።
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Күн бұрын
እግዚአብሔር መምህር ግርማን እና ቤተሰቦቻቸውን ይጠብቅልን
@black-i2q
@black-i2q 6 сағат бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ለመምህር ግርማ ወንድሙ እድሜያቸው ይባረክ
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 3 сағат бұрын
ሁሉም በተሠጠው ፀጋ ለምን ቤተክርስትያንም አያገለግልም ለማንኛውም መምህር ግርማን ቀሲስ ሄኖክንና መሰሎቻቸውን የሠጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 Күн бұрын
መምህር ግርማ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ስለመንፈስ እዳቅ ያረጉኝ ናቸዉ በባእድ አምልኮ ዉስጥ ያደግሁ ልጅ ነበርኩ አሁን ንስሀ ገብቻለሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@Ewunetin
@Ewunetin Күн бұрын
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ መምሕር ግርማ ን የሚቃወሙዋቸው ሥላጋለጡዋቸው ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 8 сағат бұрын
መላከ መንክራት መ/ር ግርማ እና ቀሲስ ሄኖክ የተጋድሎ ህይወት ነው ያስተማሩን፣ ዘመኑን እንድንዋጅ ነው ያደረጉን፣ ከልማድ ክርስትና ወደ ተግባር ክርስትና ነው ያመጡን። አሁንም ፀጋቸውን ይብዛ በእድሜ በጤና ያቆይልን!
@negestweyessa1261
@negestweyessa1261 19 сағат бұрын
መምህር ግርማ ኑሩልን እድሜ ከጤና ይስጦት ።እግዚአብሔር የጠብቆት።
@onlymine4294
@onlymine4294 Күн бұрын
ምንም ቢባል ደብተራ ጠንቋይ አለ ብዙዋች ተዋርሰዋል መምህር ግርማ አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን
@User-rh8di
@User-rh8di Күн бұрын
እኔ ግን በግሌ የመምሕር ግርማን ትምሕርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ነው በሀይማኖቴ ጠንካራ የሆንኩት ለምሳሌ ፀም ፀሎት ስግት ብዝመ ውቀት አልነበረኝም አሑን ግን እድሜ ለመምሕ ግርማ በሳቸው ትምሕርት ቅድስ ስጋውን ክቡር ደሙን ተቀብያለው እግዚአብሔር ይመስገን የማይገባኝን ክብር የሰጠኝ
@eyakemhilletework3024
@eyakemhilletework3024 Күн бұрын
አይይ አባ ገ/ኪዳን ሆነ ሌሎቻችሁ ባላችሁ እውቀት ብቻ ኑሩ መምህር ግርማን ለኛ ተውሉን በአክብሮት እጠይቃለሁ!!!
@endalkwondimu7841
@endalkwondimu7841 Күн бұрын
እሺ እንተም በድንቁርናህ ትኖራለህ... ህዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍ ያለውን ምን እንበለው
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 Күн бұрын
Menfesn mermru new yalew anbibi
@futureoftech-l6l
@futureoftech-l6l Күн бұрын
ለምን የራስህን እምነት አትመሰርትም
@onlymine4294
@onlymine4294 Күн бұрын
​@@endalkwondimu7841ለምን ተጋለጠ ደብተራ ጠንቋይ ስገድ ፁም ፀልይ ከዛ በኋላ በድፍረት ከመናገር ትቆጠባለህ
@amarelife-dm8lh
@amarelife-dm8lh 20 сағат бұрын
ትክክል
@HenokAsfaw-uz8pm
@HenokAsfaw-uz8pm 10 сағат бұрын
እኔ የሁለቱንም አባቶቼ ትምህርት እከታተላለሁ እሚጠቅመኝ እወስዳለሁ እንጅ አልከተልም ግን የመምህር ግርማን አስተምህሮ ለመረዳት ያልተያዘ ያልደረሰበት ለመረዳት ይከብደዋል 2ኛ ወይ በአካባቢው እሚመለክ ባእድ ነገር ያላጋጠመው ሊረዳው አይችልም የማንም አስተያየት ሳይሆን የደረሰበትን እሚያውቅ ያውቃል ቃሉን እንጂ እሳቸውን አይከተልም
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 2 күн бұрын
ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል ! ሃሳብ አስተያየታችሁን በ comment እንቀበላለን።
@KidTol
@KidTol 23 сағат бұрын
አስመሳይ ካልሆንክ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ አባ ገብረ ኪዳንን ያከበረችው በክርስቲያን ናት አንተ ግን በዚ መጠን እኚህን ትልቅ ስጦታ የሆኑትን አባት ተከታይ ለማብዛት/ለ ብር ብልህ በዚ መጠን ለሚያንጓጥጧቸው ና ለሚሳደቡ ኮሜንቶች ያለህን ፍቅር እያሳየኻቸው ነው የምር ዛሬ ተዋረድክ
@SrkiYdrka
@SrkiYdrka 3 сағат бұрын
መ ምረግርማን ለኛተዉልን ለምንሰቃየዉ
@alem7474
@alem7474 38 секунд бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ማር የሆኑ አባት በጣም ነው የምወዳቸው💚💛💖
@AMANUEL-qv9fk
@AMANUEL-qv9fk 2 сағат бұрын
እንዲጣሉ ያደረጓቸዉ እኮ አጥማቂወቹ አይደለም መታቶቹ ናቸዉ ያጣሏቸዉ ።አጥማቂ ነው መሰደብ ያለበት ወይስ መታቶች ናቸዉ ተጠያቂዎቹ? ወንጀሎኞቹ ወንጀል የሰሩቱ ናቸዉ ወይስ ምስክር የሰጡቱ ናቸዉ ወይስ ዳኛዉ ነው?መታች መወቀስ ሲገባዉ አጥማቂዉ ይወቀሳል።
@Universal942
@Universal942 9 сағат бұрын
አባ እኔ በግሌ በጣም አከብርዎታለሁ ተምህርትዎ የተለየ ነው። የተሰጠዎትን ፀጋ ይጠብቁ ሰው ሲተቹ እንዳይወሰድብዎት። ተውአቸው። ይህ ደብተራን መደገፍ ነው። ሁላችሁም በተሰጣችሁ ፀጋ አገልግሉን ፍርድ አትስጡ ለፈራጁ ተውለት።
@AMANUEL-qv9fk
@AMANUEL-qv9fk 2 сағат бұрын
አዬ አባ ገብረ ኪዳን ወንጌል ብቻ ይስበኩ።አጋንንትን ሴራ ቢተዉት መልካም ነው ።ዳዊት የሚፀለየዉ እኮ ጤነኛ ሲኮን ነው ።ዘመድኩን ደግሞ ፖለቲካዉን ማን ሊወራልህ ነው ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ያሉ መምህራኖችን የምታጣላ።
@UserUse-w2f
@UserUse-w2f 23 сағат бұрын
አይ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን አረ ተጉ እኛስ መምህር ጊርማ ወንድሙን መሰሎቻቸውን ሰለሰጠን ነቅተናል ተለውጠናል የሚሻለውን አዳምጡና ተለወጡ ፀሎት ስገደት ንስሃ ምፅዋት ደግነት አስተምረውናል እነመምህር ተስፋዬ አበራ ሺአመት ኑሩልን
@mulemoreda5718
@mulemoreda5718 Күн бұрын
አባ ገኪዳን መልካም መምህር ኖት ግን ለምን አጋንት ስሙ ሲነካ ቅር ይሎታል? በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተጋረጠባት ድብቅ ሴራ ጥምቀትን ከ 40 ቀንና ከ80 ቀን ውጭ እንዲደረግ አይፈለግም ይህን የንሰሀ ጥምቀት ካስከለከሉ ቦሁዋላ የልጅነት ጥምቀትን ሊያስከለክሉን የረጅም ጊዜ እቅዳቸው ነው። ግን የሚገርመው ትልልቅ የሚባሉ አባቶች የሚቃወሙት ጥምቀትን እንጂ መተተኞችንና አስማተኞችን አለመሆኑ የዚሁ አባባሌ ማሳያ ነው።
@teshomenigatu3104
@teshomenigatu3104 14 сағат бұрын
Aba girma edeme tena yestilen
@hamerhero
@hamerhero Күн бұрын
አባገብረኪዳን ትንሽ ይረጋጉ አይቸኩሉ ተጠግተው ይነጋገሩ ሁሉነንአውቃለው አትበሉ
@TewodrosYierdaw
@TewodrosYierdaw 9 сағат бұрын
ለሁሉም ነገር ሀይማኖት መልስ አለው ጉንጭ ማልፊት ነው እኝ በኝ ምንከራከርው ሊቃውንት አደለን
@alem7474
@alem7474 Минут бұрын
አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር ይባርኮት ይጠብቅዎት፣ የዳቢሎስ አገልጋዮች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@deme2727
@deme2727 9 сағат бұрын
የዲያብሎስ የግብር ልጆቹና ተላላኪዎቹ ገና ጠበልም ይቃወማሉ እኔ ጠበል እየተጠመኩ ከብዙ ክፉ መናፍስት ከመተት ተፈውሻለሁ። መናፍስቱ ማን እንደላካቸው ሲለፈልፍና በየጊዜው እየታደሰ እንደሚገባ በመጨረሻም በፃድቃን ቃልኪዳን (ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ) መታደስም መግባትም እንዳይችል ተደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እርግጠኛ ነኝ ይኸንንም ትቃወማላችሁ እሺ አሁን በጠበሉ አባ ማናቸው ያስለፈለፉት??? ጠበሉን ስጠመቅ አጥማቂ ካህናት አያጠምቁም ብቻዬን ነው ጠበሉን የተጠመኩ... ሰይጣን ለምን ተቀቀው ብለህ እንደማትበሳጭ ተስፋ አደርጋለሁ
@IsralSeged
@IsralSeged 6 сағат бұрын
ፍራቻዬ ጸበል ይቅር እንዳይሉ
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 2 күн бұрын
እንደ መምህር ግርማ ያለ አባት ቅዱስ አማኑኤል ያብዛልን
@futureoftech-l6l
@futureoftech-l6l Күн бұрын
እኔ አማኑኤል ነኝ ሊሉ ይችላሉ
@HTD-21
@HTD-21 Күн бұрын
እኔ በጥራቃ ሰው አይመቼኝም ተፋጠጡ ምን ማለት ነው?
@Elsa-i5e
@Elsa-i5e 6 сағат бұрын
ትልቅ ሰው ሲዋሽ እንዴት ይደብራል ልቦና ይስጠን ማሰተዋልን ያድለን በካባ ውስጥ የተደበቀ ክፋትና ተንኮል
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 Күн бұрын
አባ ገበረኪዳን የፈውስ ፀጋ ስለሌቻው ቅናት አቃጥሏቸው ነው።
@futureoftech-l6l
@futureoftech-l6l Күн бұрын
እሳቸው ኢየሱስ አላቸው
@Amanuel1227
@Amanuel1227 Күн бұрын
ያውም የሚያንቦገቡግ ቅናት። የሀሜተኛ ቅናት።
@KidTol
@KidTol 23 сағат бұрын
በናንተ ላይ ያለው ሴጣን የግርማ ወዳጅ በአባ ገብረ ኪዳን ላይ አፉን ይከፍታል
@haregewoingebremichael1576
@haregewoingebremichael1576 Күн бұрын
ማንም ምንም ይብል መምህር ግርማ ለኔ ልዩ ናችው እምልኮት ውስጥ የነብረችሁን በትምህርታችው ለስጋ ደሙ አብቅተዋታል
@adenADEN-o5l
@adenADEN-o5l Сағат бұрын
አይይይይ ኦርቶዶክስ አረ መጀመሪያ ይግባን ሚስጢሩ አባታችንን ከፍ ብላችሁ ከምትተቹ አረ ለኛስ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእንቁ አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እመ አምላክ ትጠብቅልን ለኛስ አሜንንንን
@ygermal1
@ygermal1 Күн бұрын
በአባታችን በመላእከ መንክራት መምህር ግርማና መሰሎቹ ላይ አድሮ ሽባነታችን እየተረተረ መልጣሙም እያነፃ ጎባጣውን እያቀና ማየት የተሳነውን እንዲያይ እያደረገ ትውልድን ወደ ብርሃን እያመጣ ያለው በእውነተኛ አባቶች ላይ ያደረው የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ነው እነሱን የምትቃወም ሁሉ ተቀበልከውም አልተቀበልከው ፈሪሳውያን ነህ ጌታ እግዚአብሔርን ሰቃይ ነህ ይህ ሁሉ መከራ ስቃይ የበዛብን እውነተኛ አባቶችን ዝቅ ብለው መከራችን የሚረዱ ቁጥቋጦውን አረሙን የሚነቅሉ ጨለማችን የሚገፉ ለፅድቅ ለቅድስና ለከፍታ የሚያበቁን እውነተኛ የበጎች እረኛ በማጣት ነው ቅዱስ ቃሉን ሸምድዶ ስንዴውን ጭንጫ ላይ እሾህ ላይ አለት ላይ መንገድ ላይ እየዘራ 30 60 100 ያመረ ፍሬ እያለ ሆዱን ኪሱን የሚሞላ የሚኮፈስ መምህር ተብየ ሞልቷል ጌታን የሰቀሉትም እኮ ቅዱስ ቃሉን ሸምድደው አሳምረው ይሰብኩ ነበር ምግባር ግን የላቸውም አረሙምም ቁጥቋጦውንም አይነቅሉም ለነገሩ ፍርዱ ያጠናቅቅህ እንጅ አይገባህም ለግርማ ሞገስ ለትምህርት ለድምፅ እያልክ በውስጥህ ያነገስከው ሰይጣን ነው የአንተን አደበት ተጠቅሞ እውነትን ሀሰት ብርሃኑን ጨለማ የሚል አንተ ግን አወ ክፉ መንፈስ የለብህም እኔና መሰሎቸ የመላእከመንክራት መምህር ግርማ ልጆች ብቻ ነን በሽተኞቹ እግዚአብሔርን የበደልነ እናንተማ ቅዱስ ናቹህ እንደ ወላዲተአምላክ መንፈስ ቅዱስ ፀልሏቹሀል አታድርጉ የተባልነውን ቅዱስ ቃሉን ስንጥስ እኮ ብርሃን (የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ) ከኛ ይሸሻል ሞት የተባለ እርኩስ መንፈስ ወደ እኛ ይገባል አዳምና ሂዋን ሞተዋል ግን ብዙ አመት ኑረዋል "የሚያዩ እንዲታወሩ የማያዩ እንዲያዩ እኔ እግዚአብሔር ለፍርድ መጣሁ" ሁሉም ነገር የተፈጠረው ለበጎ ነው ክፉውን ጠላታችን አውቀን ከተፋለምነው ለከፍታ ለቅድስና ለፅድቅ ሊያበቃነ ነው ካላወቅነው ደግም ከሀጢያት ላይ ሀጢያት እያሰራ መቀመቅ ይዞን ሊወርድ ነው የቀደሙ አባቶቻችን እኮ እንደ አሁኑ ትውልድ ዲፕሎማ ድግሬ አነበራቸውም የእግዚአብሔርን ከክፉው ብርሃንን ከጨለማ ስንዴውን ከእንክርዳዱ ክፉውን ከደጉ ለይተው አውቀው ስለተፋለሙ እንጂ ገድል የተፃፈላቸው እንደኛ ክላሽ አንግበው አልነበረም።
@KidTol
@KidTol 23 сағат бұрын
ስለተፈወሳችሁ ነው እድሜልካችሁን ሰውየውን ባገኛሁት ቁጥር የምትለፈልፉት? እሱን ስትከተሉ እድሜያችሁ አይለፍ ቤተ ክርስቲያንን አዳምጡ ክርስቶስ አምላካችንን ተከተሉ።
@addisdemsash5386
@addisdemsash5386 17 сағат бұрын
መምህር ግርማ ወንድሚ የእግዚአብሔር ፀጋ የተሰጣቸው ፈዋሻችን ናቸው!!! እኛ ጣታችን የምንጠባ ህጳን አደለንም!!! እሳቸው ወደ ክርስትና የመለሱትን ህዝብ ማንም አላደረገውም:: አባ ገ/ ኪዳንም የማስተማር ጰጋ አላቸው!!!
@egGg-p7j
@egGg-p7j Күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ሌሎች ሎቹም ለምን ዝም አትሉም መምህር ግርማን የመንቀፍ አቅሙም ሞራሉም የላችሁም ዛሬም ነገም እግዚአብሄር አምላክ በሠጣቸው ጸጋ ከታሠርንበት እንፈታለን ቅናታችሁን በልኩ አድርጉት።
@futureoftech-l6l
@futureoftech-l6l Күн бұрын
እስቲ እነሱ የሚያደርጉትን መጸሀፍ ቅዱስ ላይ አሳዩን
@EliFiker
@EliFiker Күн бұрын
መምህር ግርማ በሚሊዮን የሚቆጠር አማኝ አበርትተዋል ወደ ቅዱስ ስጋውና ቅዱስ ደሙ እያበቁ እምነትን በምግባር ያስተማሩ አባት ናቸው። ተቃዋሚዎች ለምንድነው ምዕመናንን መቀየር ያቃታችሁ ? ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለውን ችግር ለምን መፍታት አቃተን ? ዕምነት ያለምግባር ሙት ነው።ሰይጣንን ያገዘፋችሁት እናንተ ናችሁ።
@fantuhaile3742
@fantuhaile3742 5 сағат бұрын
አባ ገብርኬዳን ሰገድ ቀጥቅጡ የንጊዜ ይገባወታል ለመሰበክማ ብዙ ተሰበክን ቢጠየቁ የለት ያምልኮ ጊዜ ቤጠየቁ የሎትም ሰለዚ አይገባወትም
@kale5012
@kale5012 Күн бұрын
ከሳሽ ይከሳል ግን እግዚአብሔር እየቀደመ መምሕር ግርማ ለማናቀው የተደበቀውን ክፉውን አሳወቁን ።
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede Күн бұрын
አባ ገብረኪዳን አጋንንት ካለቦት ጊዬርጊስ በርሜል ይፀበሉ
@Amanuel1227
@Amanuel1227 Күн бұрын
ትክክል። ግን እኮ አገልጋያቸው ስለሆነ እንዲወጣ አምፈልጉም
@tesfahiwetgere301
@tesfahiwetgere301 Күн бұрын
ኣየ ወንድምየ መቸ ገብትዋቸው ይሆን ኣባ ገብረ ኪዳን እውቀት የምያድን መስለዋቸው እንጂ​@@Amanuel1227
@deme2727
@deme2727 9 сағат бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ ሰይጣን ነው ልዩ ልዩ ተዓምር የሚያሳየው ብሏል እኚሁ መነኩሴ አባ ገብረ ኪዳን እሳቸው ላይ ያደረው የማን መንፈስ ይሆን ጊዜ ለኩሉ...
@tesfak5909
@tesfak5909 10 сағат бұрын
Tselot adrgu sigedu tsumu ke betekrstian atraku yemil yemianeka abat endet yitelal? Sintu meselachu ketefabet yetemelesew memhr Girma dewulachn nachew
@AGAPEERI
@AGAPEERI Күн бұрын
የመምህር ግርማ ስራ ጥያቄ ዉስጥ ነዉ? እኔ ግን የሚገርመኝ ለምን ለኣባታችን ኣባ ገብረ ኪዳን የሚትቃወሙት?ሁላቾዉ መምህራን እኮ ለመምህር ግርማ ትምህርት ከ ኣባታችን ኣባ ገብረ ኪዳን ቀድሞ በደምብ ነዉ የሚቃዎሙት።
@Yohanes-ki7id
@Yohanes-ki7id 16 сағат бұрын
አባታችን እናንተ በቤተ መቅደስ አካባቢ በማደጋችሁ እኛ ቤተሰቦቻችን በባእድ አምልኮ ውስጥ የነበሩ እነዚህ መናፍስቶች በእግዚአብሄር ስም ሲሸነፉ ስናይ በእምነት ወቤቱ እንድንቀርብ እናእንድናመልክ እየረዳን ነው
@TigiEthio-s9v
@TigiEthio-s9v 55 минут бұрын
ግዴሎትም አባ ገብረኪዳን የአባቶችን ፀጋ አትንቀፉ ሚዲያ ላይ ከመውጣት ለምን ተገናኝታችሁስ አትወያዩም
@brhanZegeye
@brhanZegeye Күн бұрын
እሽ መምሕር ግርማማን እንድህ ካላችሁ በየቤተክርስቲያኑ ስራተአልባ በጧፍ እየገረፉ የሚለፈልፉት ከይት ወገን ናቸው እንድሁም የልብድካም ያለባቸው በፀበል ታፍነው ይሞታሉ ይህን አላዩምምን መምሕር ግርማ በቃሉ በክርስትስ ሰም ከማስለፍለፍ ከማሰወጣት ሲገርፉ አንድም ሰው ተገርፎለምጥ አልታየም በቤተክርስቲያን ግን ጧፍ እንደሚሚፈውስ ሰገርፉ ይታያሉ የራስን ጉድ በጉያ የተባለውነገር ነው
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Күн бұрын
ሙሉ ይደመጥ ብርሃን ቪዲዮ ሙሉ ተመልከቱ
@negestweyessa1261
@negestweyessa1261 19 сағат бұрын
መምህር ግርማ የሚቃወመው በሙሉ በመንፈሱ የተያዙ ናቸው ።ሄዳችሁ መምህር ጋ ተጠመቀ ። እሳቸውን አትንኩብን።
@nicko581
@nicko581 Күн бұрын
ይህን ሐብተ ፈውስ ማጣጣል ማለት ሀብቱን የሰጠውን እግዚአብሔርን መናቅ እና በሰው መክሊት መቅናት ነው። ሰው ለምን ከእስራቱ ተፈታ ብሎ የሚበሳጨው ሐሰተኛው ዲያብሎስ ብቻ ነው። በመምህር ግርማ ትምህርት በሚሊየኖች ከእስራታቸው ተፈተው ከምንፍቅናና ከኢአማኒነት ወጥተው ወደቀደመች እምነት በልምድ ሳይሆን በእውቀት እና በቅዱስ ቁርባን እንዲጸኑ ሆነዋል። የትኛው አባት ነው ሰውን ከሄደበት ጠማማ መንገድ በፍጹም እምነት መልሶ ወደ ቁርባን የሚያደርስ?! ማውራት ቀላል ነው ግን ተግባር ከባድ ነው።
@davidbelay7423
@davidbelay7423 Күн бұрын
የጮሌዎች ብዛት በተቀደሰው ቦታ እንዴት ያስጠላል ! አጋንንትን በአፍልሆ እንደውሃ ጨልጠውት የእግዚአብሔር ስራ እንዴት ይገባቸዋል
@metalignmelaku-mj6gr
@metalignmelaku-mj6gr Күн бұрын
በአጥማቂዎች ላይ ነቀፋ የሚያደርጉት እስኢ ሳያስለፈልፉ ፈውሰው ያሳዩን። አጥማቂዎችም የተሰጣቸውን ጸጋ ባግባቡ ይጠቀሙበት ጌታ ኣላስለፈለፈም በጌታስም ብቻ እንዲገስጹ ጸጋ ያለውን ጸጋ የሌለው አየወንቀፈው።
@futureoftech-l6l
@futureoftech-l6l Күн бұрын
ታምር ፈላጊ ሁላ
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 Күн бұрын
እንደየስጦታ ነው እርስዎ የማስተማር ሌላው የማጥመቅ ስጦታ ተሰጥቶታል አጥማቂዎችን መዝለፍ የአዋቂነት ምልክት ነው ብለው ያምናሉ አጥማቂዎቹ የጸሎት ቦታ አዘጋጁ ተንበርከኩ ጸልዩ ጹሙ ስገዱ እያሉ በእግዚአብሔር ሥም ሲያወጡ ሲያስተምሩ ነው የምናውቀው መውቀስ ብቻ መፍትሄ አይደለም ወይ ተገናኙና አንዱ ያንዱን ሠይጣን ያውጣለት ይለይለት
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 Күн бұрын
መቼ ዘለፉ ሃቅ ስለ ተናገሩ መረራቹ እንጂ ተማሩ መጀመሪኣ ኣባ ገብረኪዳን የዘመናችን ሊቅ እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን
@MeleseYalew-xx3qi
@MeleseYalew-xx3qi Күн бұрын
ማስተካከያ አጋንት በምን አቅም ነው ከእውነት ጋር የቆመው????????????????????????????????????????????????????????????????????
@HRIPSIMEDesign-em2gj
@HRIPSIMEDesign-em2gj 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከያዘዉ ኣይዋሽም ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ ልያታልል ኣይችልም በቀበርቾ እና በድን ከሆነ ኣዎ ይዋሻልልልልልልል።
@AshuMan-jv7wd
@AshuMan-jv7wd Күн бұрын
መንፈስን መርምሩ
@matiyastekeste6599
@matiyastekeste6599 2 күн бұрын
አሜን አባታችን❤
@Yayeshe
@Yayeshe Күн бұрын
ያልገባኝነገር መተት የለም እያሉነው አጋንት በመንፈስ ቅዱሥ ሢያዝ መዋሸት አይችልም የሚፈሩት የቀመሧት አብሾ እንዳትገለጥነው እኛ ደሞ ነቅተናል በየፀበሉ የሚጮሀው ውሸትነው ልትልነው
@KidTol
@KidTol 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@EliFiker
@EliFiker Күн бұрын
ቤተክርስቲያን ውስጥ ከኖርን ለምንድነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለውን ችግር ለምን መፍታት አቃተን?????????
@Eyaasu
@Eyaasu 19 сағат бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ደብተራ ናቸው :: የሳቸውን ትምህርት የምታዳምጡ : ይቅርባችሁ ::
@Redeyes-lv4io
@Redeyes-lv4io 10 сағат бұрын
ለምን ግብፅ ሄዳቹ አታዩም እንደነ አባ ግርማ ያሉ አባቶች ብዙ አሉ ደግሞ ግብፆቹማ መተታም ናቸው በሉ እንግዲህ ጳጳስ እድሜ ልክህን ሲሾምልህ የነበረው ከዛ እንደሆነ እንዳትረሱ ስለዚህ አስማተኛች ናቸው ካላችሁ ሽመት ያመጣው ችግር በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አለ ማለት ነው። ስለዚህ አዋቂዎች ነን ብላቹ ከምትለፈልፉ እራሳችሁን በፃም በፀሎት አትጉና መልስ ከመንፈስ ቅዱስ አግኙ ማንም እንዲነግራቹ አትጠብቁ እምነታችሁን አታውቁትም ለዛ ነው ይሄ ሁሉ ጫጫታ የምታውቁት ቢሆንማ ፈጣሪያችሁን በአርምሞ ዝም ብሎ ነበር ምድርን የሰራት ሰርቶ ካያት በኃላ መልካም መሆኑን ሲረዳ ብርሃን ይሁን አለ ቃልም ከእሱ ወጣ ባረከም።ይላል መፀሐፍ ቅዱስ ዝም ብላቹ በስሜታችሁ ብቻ አትመሩ ለናንተ ሲመች ሹመት ለናንተ ሳይመች ውደት እያረጋችሁ አትሂዱ ዞሮ ዞሮ እውነቱን ቁልጭ አርጎ የሚያይ አምላክ ፊት መቆማችሁ አይቀርም ይህ አለም አላፊ ጠፊ ነው በፍርድ ቀን ስራችሁ ይከተላችኃል እሱን አትርሱ ፊጣሪያችሁን አስቡ ሁሉን ለሱ ተዉለት ምድርን የሚያስተዳድር እሱ እንጂ መንግስት አይደለም ሁሉም በእሱ በሾመው ቦታ መቆሙን አትርሱ ምድር የርሱ ናትና። እስቲ ዝም በሉ በምናባችሁ ተሰብስባችሁ ፈጣሪ አምላካችሁን ፈልጉ አግኙት ሁሉንም የሚያውቀውን እሱን ፈልጉት ማየት እደተሳነው አትገላቱ ህይወታችሁ የጅምላ አይደለም የራሳችሁ የብቻ እንጂ ስትሞቱ ፈጣሪ ፊት ስትቆሙ ብቻችሁን ነው ሌላ ማንም አይከተላችሁም። ስለዚህ እራሳችሁን ወደ ውስጥ መርምሩ ፈጣሪያችሁን ፈልጉ ልክ እንደ እረኞቹ ተፈልጋችሁ የምትገኙ የምስራቹን ለመስማት ሄዳችሁ ደግሞ ካለበት ከመላዕክት ጋር የምታመሰግኑ ሁኑ ከምድር እስከ ሰማይ አንተ የተመሰገንክ ነህ ብላችሁ ልክ እንደመጪው የልደቱ በዓል ከመላዕክት ጋር አመስግኑት። እሱን ብቻ ነው የሚፈልገው።ሰላም ለእናንተ ይሁን.. ይቆየን አሜን
@WT20224
@WT20224 Күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ማለት በርሜል ቅዱስ ጊዎረጊስ ጸበል ውሸት ነው ያሉት ናቸው አይደል?
@KidTol
@KidTol 23 сағат бұрын
አላሉም ቅዠታችሁን ወታችሁ ራዕይ አየሁ አትበሉ ነው ያሉት ለዚ ደሞ የሮናልዶና ቅዱስ ጊዮርጊስን ዩትዩበር ያረገችው ሴት ጉዳይ በቂ ምሳሌ ነው
@boopidybaapbaap
@boopidybaapbaap 10 сағат бұрын
አባ ገብረ ኪዳን በድንግልና በምንኩስና በገዳም የሚኖሩ መምህር ናቸው። አጥማቂ ግርማ ከእንድም ሁለት ሚስት ያገቡ በአለም የሚኖሩ አጥማቂ ግርማ እንጂ አባ መባል አይገባቸውም። አጥማቂ ግርማ የርኩስ መንፈስ ነግግር እውነት ብለው መቀበላቸው ነው ችግሩ። መፅሃፍ ማስተማራቸው ባልከፋ። እናንተ አጥማቂ ግርማን ማመን ተዉ የምታምኑት ክርስቶስን ይሁን። እባካችሁ የአባቶችን ትምህርት ስሙ። ከኦርቶዶክስ እምነት ውጭ የሆነ ነገር ተው።
@temesgentemie1573
@temesgentemie1573 Күн бұрын
ኣባ ገብረኪዳን እየሳቃቹ ኣታስተምሩ ፡ ደሞ ኣትፍረዱ
@tesfahiwetgere301
@tesfahiwetgere301 Күн бұрын
የሚገርም ኮ ነው፡ ሰው ኣትከተሉ ይላሉ ሰው እንዲከተልዋቸው ደሞ ይፈልጋሉ ኣየ ኣበገብረኪዳን፡ ያለተግባር ሰብከት ያድናልን?
@EngdawLakiyaw
@EngdawLakiyaw Сағат бұрын
Ayyyh&
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 2 күн бұрын
አባትይንገሩልን።
@dreamwithoutborders
@dreamwithoutborders Күн бұрын
Wendimachin egziabher yibarkih mastewalun yistih. Yederesebet ena mekerawun yaye yakewal. Yemimekrih kemefredih befit mermir, yeteyesekayu sewochn teyik, tselot adirgbet, menfesawi hiwotachewun teyik yehuletunm abatoch temariwoch.... sew yegebaw yahil new liyastemir ena limekir yemichlew. Practical menor degmo lela new bezu negeroch yemitayut ena yemigelexut beza menged new. Bergitegninet gen yeminegrih Abatachin memhir girma ewntegna begziabher tsega yemiseru nachew. Ye akahed sehtetoch linoru yechlalu gen esun bememekaker mastekakel yechalal enji ende telat mayet mn yibalal? Telatis behonu menfikina eskalastemaru dres telatihn wuded eyale metsehaf kidus endet endezh mesadeb ena niket menager teru neger lehon yechlal? Lelochm abatoch bezu teru neger alachew bezu neger astemirewunal ene aba gebre kidan. Bezh guday benesum alferdim gen ewnetu 1 ken yigeletal hulum yigebewal biye amnalehu. Be tikakin neger ene mektureya, kiba kidus, menafistin manager alebet yelebetim yemilew ye akahed guday enji tsegaw kelay new weys aydlm yemilewun ayigeltism weym enesum esun mawek alchalum. Zm bilo yiwta new yemilut, so zm bilo maswetat yechlalu. Yezane ahun tekekel new ke egziabher new libal new? Kiba kidus manim beye suku aydl yemishetew? Hedeh teyik zare enkuam ayiche teyikalehu. So yenesu reason beki aydlm. The difference is clearly knowledge based and practical based spritual life new.
@godisgoodyesgood8031
@godisgoodyesgood8031 Күн бұрын
እምነት በድምጽ ብልጫ ነዉን?
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Күн бұрын
ማን ስለ እምነት አወራ አስተምህሮ እንጂ አረ ወገን እንተሳሰብ መጀመሪያ እኔ የእናንተን ፍላጎት ማለትም በልባችሁ ጥርጣሬ እንዳይፈጠር በቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች መሀል አለመግባባት ተፈጥሯል እና ምን ያህል ለማወቅ ጉጉት እንዳላችሁ ለማወቅ ነው እንጂ የድምፅ ችግር የለብኝም ወላዲቷን ብቻ እኛ ቀናነት ይጎለናል እሄኔ ለአለማዊ ተግባር ላይክ አድርጉ ቢባል እንደዚህ አይነት ኮሜንት ይጻፍ ነበር?
@deme2727
@deme2727 9 сағат бұрын
አንተ የyoutube ነጋዴ subscription 10,000 ከገባ ትክክለኛው ማን እንደሆነ እውነቱን እነግራችኋለሁ ያልከውን ረሳህ? እውነት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ በቃ ምን አለፋህ ከዲያብሎስ ጋር ህብረት የለንም ቃልኪዳንም የለንም ነጭ አስማት ጥቁር አስማት የሰለሞን ጥበብ.... እያልን ክርስቶስን አንክድም ታምነን በጸሎት በመትጋት በርትተን ዲያብሎስንና የግብር ልጆቹን እንቃወማለን። ሀይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ድል እንነሰዋለን።
@SolomonMoges-u3e
@SolomonMoges-u3e Күн бұрын
ማየት ማመን ነው::
@WasihunAlie-d1o
@WasihunAlie-d1o Күн бұрын
ሳያዩ ያመኑ ብፁአን ናቸው
@WasihunAlie-d1o
@WasihunAlie-d1o Күн бұрын
ሳያዩ ያመኑ ብፁአን ናቸው
@metalignmelaku-mj6gr
@metalignmelaku-mj6gr Күн бұрын
ወንድሜ እኔ የምሰጠው አስተያየት በሁቱ ወገን የሚደረገው ድርጊት እና የሚሰጠው ትክክልም ነው /ትክክልም አይደለም የአረዳድ ችግር ነው ።
@futureoftech-l6l
@futureoftech-l6l Күн бұрын
ከሁለቱ አንዱ ልክ ናቸው
@TewodrosYierdaw
@TewodrosYierdaw 9 сағат бұрын
በቃ ማንም የሚዲያ መጀመሪያ ያደርገዋል 😂
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 42 минут бұрын
ምኑን ይሄ መጀመሪያ አይደለም ሎቱ ስብሐት የሚባል ትልቅ ቻናል አለኝ እና ወንድሜ በቀና ተመልከት
@Amanuel1227
@Amanuel1227 Күн бұрын
ባንተ ቤት አጥማቂ ብለህ በመጥራት ያንቛሸሽካቸው መስሎካል። መጥምቁ ዮሀንስ እኮ አጥማቂ ነበር። ነገር ግን አልፈርድብክም ዘርህ ከእርግማን የተገኘ ስለሆነ። እኔ የአጥማቂ ልጅ ነኝ። እደግመዋለሁ የአጥማቂ ልጅ ነኝ። መልሴም ደጋደረጉ ነው። ምን ታመጡ። ማስቆም ካቻልክ አስቁማቸው ካለዛ አፋችሁን ዝጉ
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew Күн бұрын
አረ ተው ቪዲዮ ሙሉ ሳይታይ ኮሜንት አይጻፍም ለመፍረድ አትቸኩይ/ል እኔ ማንንም አልደጉፍኩም ማንንም አልነቀፍኩም መጀመሪያ ቪቪድዮውን ሙሉ ተመልከች እና ደግመሽ ኮሜንት ጻፊ
@adgyoutubechannel1473
@adgyoutubechannel1473 Күн бұрын
Abisho yekemese hula mekuteria alkemsim yilal , siyayew yiferal yidenegital
@Amanuel1227
@Amanuel1227 Күн бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል። ትክክል
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 Күн бұрын
😂ኣባ ገብረ ኪዳን ስብክቶት ለስለሰ ሰለሚል እንደ ድራማም እያዩ የማይወደው የለም😮 አቤት ዶቅዶቄ ቤት፣ ጫት ቤት፣ በጠንቋይ አንድ እግራቸው የተቸነከሩ ሀብታሞች ሁሉ እሲቲ አሁን ደግሞ ቻናል እንቀይር ብለው "ሳቄታውን አባ ገብረ ኪዳንን ከፈቱልን ይላሉ!" ነፍሳቸው ሰምታ የምትመለሰ ከሆነ እሰየው! ግን እኔ የሚገርመኝ አባ ገብረኪዳን ትውልዱ እኮ ተይዞ በሰመአብ ብሎ ለመብላት የሚጨንቀው ነው! ታዲያ ትውልዱ እንዴት በተግባር ፀልዬ ዲያቢሎሰን 5 ኪሎ ሜትር እንኳን ያርቀው? ጫን ያለውን መልሰ እንጠብቃለን!😮
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 Күн бұрын
ያሳዝናል አባን አታውቋቸውም አፈጮሌ ያታልልላቸውል።
@user-teoal
@user-teoal 10 сағат бұрын
እኔ ግን እነዚህ አጥማቂዎች በሙሉ በእግዚአብሄር ሃይል ነው ብየ አላምንም። ወይ በሆነ ማጅክ ያስለፈልፋሉ ወይ ደግሞ እነርሱ እራሱ በሰይጣን ሃይል እንደሚያስለፈልፉ ሳያውቁ ያደርጉታል።
@IsralSeged
@IsralSeged 6 сағат бұрын
ሠይጣን በሠይጣን ስም አይወጣም ያለው ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ከተኛንበት እንቃ እድሜ ለመምህር ግርማ
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 2 сағат бұрын
ሠይጣን ሠይጣንን አያስወጣውም እንደዛ ከሆነ መንግስቱ አይፀናለትም !
@comercialfourn2fourn2-zf4qf
@comercialfourn2fourn2-zf4qf Күн бұрын
ድያቆን ወንድሜ አንተ አውነቱን ልትናገር 1000k like አይከብድም ልታስተምር ነው የመጣከው ወይስ youtube bussiness ነው ለማንኛውም ችግር የሆናችቡን እናንተ youtubeች ናችሁ ለብራችሁ ስትሉ ማጋጋል ትወዳላችሁ እንጂ አባታችን መምህር ግርማ አባታችን አባ ገብረኪዳን ሁላችው የእግዚብሔር ልጆች ካህናት ናቸው ስህተት ቢኖራቸው ራሱ ፈጣሪ ይነቅላቸው ነበር ከ ቤተክርስትያን ዝም ብላችሁ እናንተ ግራ ተጋብታችሁ ሞዕመናን ግራ አታጋቡት
@Tasew_unique
@Tasew_unique 23 сағат бұрын
አረ ተዉ ቁጭ ብላቹ ብታዉሩ ይሻላል ምንም ለይጠቅመን አደበባይ አታዉጡ ደግሞ የመምህር ግርማ ወንድሙ ጉዳይ ቦታ ላይ ኑ በዉሻት ምንም የምሆን ነገር ስለ ሌለ አባ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ንስሃ ግቡ እኮ ነው ትምህርቱ እሽ የእናንተስ ምንድነው ትምህርቱ ወዴት ነው ምትወስዱን
@TewodrosYierdaw
@TewodrosYierdaw 9 сағат бұрын
በጣም የሚሰጠላ የሚሰለች የአጋንንት አስተምህሮ ነው ኦርቶክሶች እባካችሁ ጉባኤ መሄድ አይሻለም ወንጌል መስማት ሚጠቅመነ እሱ ነው
@futureoftech-l6l
@futureoftech-l6l Күн бұрын
አባ ገብረኪዳን ልክ ናቸው
@kidansime
@kidansime Күн бұрын
አንተ በምን አቅምህ ነው እነዚህ ትክክለኛ አነዛኛዎቹ የተሳሳቱ ናቸው ለማለት የምትሞክረው? ውጊያው መንፈሳዊ ነው።
@futureoftech-l6l
@futureoftech-l6l Күн бұрын
ይሄን ለማወቅ ቀለል ነው
@KidTol
@KidTol 23 сағат бұрын
አሁን አንተ ዲያቆን ነህ? አባ ገብረ ኪዳንን ለማሰደብ ነው በነዚህ ሟርተኞች እንዲህ የምትጋጋጠው ስንት ከፈሉህ ወይስ እንዲመለምሉህ ማስታወቂያ እየሰራህላቸው ነው? እግዚአብሔርን ፍራ እስከ ዛሬ ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 22 сағат бұрын
ምንም ማለት ነው ግን ቪድዮውን ሙሉ ተመልክተሻል?
@Guandea
@Guandea 11 сағат бұрын
You come to confuse and destroy! This is not the likes of The Orthodox Tewahido Church. You who call yourself a Deacon, reconsider your approach on your content!
@User-Computer_Repair
@User-Computer_Repair Күн бұрын
Batkelaklu melkam new ortodoxoch andand gize ewket sibezam yakazal yalachu ewket lesibket bicha bitadergu melkam new memhran
@addmih7751
@addmih7751 Күн бұрын
የኢትዬጵያ ህዝብ፣ቢቸገር፣ቢራብ፣ቢታረድ ታድያ ያንሰዋል እንዴ ውሻ የሆነ ህዝብ እንደ መንጋ እሚነዳ እንስሳ የሆነ ትውልድ ገና ትጠፋላቹ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux Күн бұрын
መሰሪ በጣም በክፉ ስራ የተሰማሩ ቄሶች አሉ ምንም ጥያቄ የለውም ።
@yaredalemu5081
@yaredalemu5081 22 сағат бұрын
አይ እርሶም ድራማ ይችላሉ!
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
ዋናዎቹ የጥንቆላ ቀኖች እሮብና አርብ ነበሩ
31:16
እየሱስ፡ክርስቶስ፡የፍቅር፡ ንጉስ ቻናል JC King of Love Channal
Рет қаралды 12
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ ) ነጭ ነጭዋን
2:16:51
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 13 М.