Пікірлер
@FikirteKeryan
@FikirteKeryan 15 сағат бұрын
የወንጀል ደጋፊው መንግስት በጁ ነው ማስተባበያ አድርጎ እንዳይታሰር ያረገዋል
@danielnegash1796
@danielnegash1796 15 сағат бұрын
ጌታ እየሡሥ ክርሥቶሥን የሠቀሉት አይሁድ ሣያውቁት እኛ ትክክለኛ ነን እሡ ሀሠተኛ ነው ብለው ነበር እውነተኛው ክርሥቶሥ አውነቱን በምህረቱና በቸርነቱ በግዜው ውብ አድርጎ ይግለፀው
@ሚሚሾ
@ሚሚሾ 15 сағат бұрын
ሁሉም የራሱን ሚስጥር ያውቀዋል የቤቱንም ኮተት ጭምር
@69zergebe
@69zergebe 15 сағат бұрын
ሲጀመርኮ አሜሪካ ሄዶ ሳያፍር በኦሮምኛ እንዴት ይሰብካሉና ይዘምራሉ ያለው እሱነው ማንም ሰው ሊሰሙትና ሊግባቡበት በሚችሉ ቢማማሩ የሚጠቅምንጂ የሚጎዳ ነገር የለውም የትኛው መፅሀፍ ላይነው በዚህ ቋንቋ ብቻ የሚለው ተማማሩ የሚለው? መቸም አታፍርም የግብፆቹንም በአማርኛ ካልሆነ ማለት ነው የቀረህ።
@Getachew-n2f
@Getachew-n2f 15 сағат бұрын
ሰለሞን ወደየትአለህ?
@HaileK-vl1yy
@HaileK-vl1yy 16 сағат бұрын
እስቲ መምህራን ነን የምትሉ ቴሌግራም ላይ ያሉትን መሪጌታ የባህል መዳኒት አለን እያሉ እዝቡን ግራ የሚያጋቡትን ተናገሩ ለመስተፋቅር ለግርማ ሞገስ ለቁማር ወዘተ
@AkliluGetachew-k7e
@AkliluGetachew-k7e 16 сағат бұрын
እንደ ገብረኪዳን ደንቆሮ አላየለሁም ልብ ይስጠው
@soyegerado6831
@soyegerado6831 16 сағат бұрын
ለዳንኤል ክብረት መቅረብ ያለበት ትልቁ ጥያቄ ቀኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቀኖና በስራ ላይ አንድ ጳጳስ እያለ ፣ሌላ ጳጳስ ስራ ላይ ማስቀመጥ ይቻላል ወይ ?ትግራይ ካቋቋመች ኦረሚያ ለምን እንደ ስህተት ይቆጠራል ፣ማለትል ትግራይ ላይ ጳጳስ መቀመጡ ትክክል ነው ማለትህ ነውን???
@hamerhero
@hamerhero 16 сағат бұрын
አየህ እሄ ደግመውሀገርለማመስ ነውየሚፈልገው ደንኤል ክብረት እረፋኖ ዳንኤልን አንድበሉት
@hannatekle6898
@hannatekle6898 16 сағат бұрын
Daniel disgusting unbelievable what's the sky like this oh my God
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 16 сағат бұрын
አይቀርም በእውነት ልባችንን ነው ያደሙት
@zenakamis6774
@zenakamis6774 17 сағат бұрын
ዳኒዬ ሆዳም ነውኮ አትፍረድበት
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 17 сағат бұрын
አቶ ዳንኤልን ነብሱን ይማርልን
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 17 сағат бұрын
ምንም በሉ ምን÷ ወደ ፖለቲካው ጎራ ማለቱን ባልወድለትም÷ ወጥታችሁ ስለ ዲኒ የምትለፍፉ ÷ሁሉ ተጨምቃችሁ÷የሱን ያህል 1% እንኳ ለበተክርስቲያን አስተዊፅዖ አለደረጋችሁም:: ዚፕ !!!
@Addistesma
@Addistesma 17 сағат бұрын
ሲጀመር ቲክ ቶክ ላይ ሳያቸው ያመኛል ቢጫ የሞኖክሴ ልብስ ቦታው አይደለም የሰው ስም ማጥፋት ከአንድ አባትም አይጠበቅም
@Addistesma
@Addistesma 17 сағат бұрын
በሰው ፀጋ አትቅኑ ዝም ብለህ የራስህን ስራ ያዝ ፍርድ ከሰማይ ነው
@tsgataba6331
@tsgataba6331 17 сағат бұрын
Drom yenen daneil keberet saywe tekeshayen yekefen yekebeden nber💚💛❤️ nesha yegeba….MAFERIA….ASEDABI
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 19 сағат бұрын
የትኛውን ቤተክርስቲያን ነው የምታወሩት የግብፅ መተት ብሉይ ኪዳንም ሮሜ 9:1 አዲስ ኪዳንም ያልሆነ የሞትና የኩነኔ አገልግሎት በብለሃት የተፈጠረ ተረት የትውልዶች ታሪክ 2ቆሮንቶስ 3:1_18 ተቋምና ድርጅት ሁሉ ቤተክርስቲያን አይደለም የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም ሮሜ 8:9 የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ በተገለጠው የእግዚአብሔር ልጅ ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 19 сағат бұрын
ዳንኤል አሳበዳችሁ!
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 19 сағат бұрын
ዋቄ የምትፈራ ከሆነ ጥንቆላህን ጣል አለበለዚያ እንደ በለአም ስለ ክፋትህ ጨካኝ መለአክ ይላክብሃል ። ምሳሌ 17:11
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 19 сағат бұрын
ፋንታሁን ዋቄ አፍህን ዝጋ አንተ ሞራ ገላጭ መተተኛ አስማተኛ በድግምት የሚጠነቁል በእግዚአብሔር የተጠላ አይደለህም የትኛው ከቆሎ ተማሪ ዲያቆን ቄስ ቆሞስ መርጌታ ሊቅ እንትን ሊቅ እንትና ጳጳሱ ማነው በተዋረሰው አጋንንት ከሰይጣን ጋራ ግንኙነት የሌለው ንሰሃ ባትገቡ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ ሉቃስ 13:1_5 ዕድላችሁ የአስማቸኞች መጨረሻ በሆነው በዲንና በሚቃጠል የእሳት ባህር ነው ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው ራዕይ 21:8
@yonas185
@yonas185 19 сағат бұрын
አቤቱ ደግ ሰዉ አልቋልና ከሰዎች ዘንድ እዉነት እና ፍቅር ጠፍታለች እና በጥቅጥቅ ደን ዉስጥ በጨለማ እንደምንሄድ ተቅበዝባዦቸ ሆነና እና ማራናታ ክርስቶስ ቶሎ ና።
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 19 сағат бұрын
Amen
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 20 сағат бұрын
Memeher WAKEA EDMAY TENA YESTOTE 🙏
@AkGeta
@AkGeta 21 сағат бұрын
Yemitisadebu akumu and bilh endih bilo tsifuwal kalewaki atitala degafiw bizu newuna
@kale5012
@kale5012 21 сағат бұрын
እድሜ ለአብሲኒያ ሬዲዮ አቶ ዳንኤልን ያወቅነው የዛሬ 10 አመት በፊት ነው ያወቅነው ውሸታምነቱን ።
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 20 сағат бұрын
ይሄ ሰውዬ ፈጣሪ እጁ ያንሳልን
@AkGeta
@AkGeta 21 сағат бұрын
Ewunetun mermiru fetarin teketelu sew bechohe kutir atismu setan endet yisemal Ene fetarin amigne abagebire kidanin eketelalehu timhirtachewun
@መልከጼዲቅራቶዖምራቶዖም
@መልከጼዲቅራቶዖምራቶዖም 21 сағат бұрын
የ ኮተት ልጅ ያው ኮተት ነው መ/ር ግርማ በ 1983 የ ደርግ ሠራዊት ከ ኤርትራ ወደ ሡዳን ሲሰደድ ግርማ የሚባለው የሃሴት ቄስ:ባሬንቱ ላይ ከ ሻቢያ ጋር ሆኖ ሠራዊቱን ምን እንዳስደረገና ሡዳን ከ ሠራዊቱ ጋር ተቀላቅሎ ገብቶ ምን ሲያደርግ እንደነበረ የምናውቀው እናውቀዋለን
@ayak2273
@ayak2273 22 сағат бұрын
ይሄ ሰው ፍቅር መልሶኛል እኮ ነው ያለው አሁንም ወንገሉ ገብቶት ሳይሆን ፍቅር አሸነፈኝ ነው የሚለው ኦርቶዶክሶች እንዚህን ሰዎች በንቃት መከታተል ያስፈልጋል
@medilema9481
@medilema9481 22 сағат бұрын
Ahe sawuye eko familyewu tesaseto newu Daniel yalut ganeyal malet nebarebachewu egazehaber yegatsetsawu
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 21 сағат бұрын
Lik bileshal ehete
@tsegayemeda232
@tsegayemeda232 22 сағат бұрын
አሜን ያዋርዳቸው
@famhab4302
@famhab4302 22 сағат бұрын
የማርቆስ ወንጌል ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ 2 ከመርከቡም እንደወጣ ወዲያው ከመቃብር አንድ ርኵስ መንፈስ ያለበት ሰው አገኘው፥ 3 በመቃብርም ተቀምጦ ነበር። 3 እርሱ በመቃብር ውስጥ ተቀምጦ ነበር, እና ከዚያ ወዲያ ማንም ሊያስረው አይችልም, ወይም ደግሞ በሰንሰለት አይደለም; 4 ብዙ ጊዜ በሰንሰለትና በሰንሰለት ታስሮ ነበርና፥ ሰንሰለቶቹም ይነቅሉት ነበር፥ ሰንሰለቶቹም ይሰባበሩ ነበር፤ ሊገራውም የሚችል ማንም አልነበረም። 5 ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን፥ በተራራና በመቃብር ውስጥ እያለቀሰ ራሱን በድንጋይ ይቈርጥ ነበር። 6 ኢየሱስን ከሩቅ ባየው ጊዜ ሮጦ ሰገደለት። 7 ኢየሱስ ሆይ፥ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? እንዳታሠቃየኝ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ። 8 አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ ብሎት ነበርና። 9 ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። ብዙ ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው ብሎ መለሰ። 10 ከአገርም እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው። 11 በተራራውም ብዙ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር። 12 አጋንንቱም ሁሉ፡- ወደ እሪያዎቹ እንድንገባ ስደደን ብለው ለመኑት። 13 ወዲያውም ኢየሱስ ፈቀደላቸው። ርኵሳን መናፍስትም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ገቡ። መንጋውም ከገደሉ ወደ ባሕሩ ሮጠ። ከእነርሱም ውስጥ ወደ ሁለት ሺህ የሚጠጉ ነበሩ። ባህር ውስጥ ሰጠሙ። 14፤እሪያውንም፡የሚጠብቁት፡ሸሹ፥በከተማውና፡በገጠሩ፡አወሩ። ሰዎቹም የሆነውን ለማየት ወጡ። 15 ወደ ኢየሱስም መጡ፥ ጋኔን ያደረበትን ሌጌዎንም ያለበትን ሰው ተቀምጦ ለብሶም ልቡም የቀናውን አዩት፥ ፈሩም። 16 ያዩትም አጋንንት ያደረበት ሰው እንዴት እንደ ሆነና ስለ እሪያዎቹም ነገሩአቸው። 17 ከአገራቸውም እንዲሄድ ለመኑት።
@solomonbantie6184
@solomonbantie6184 22 сағат бұрын
በጭራሽ በጭራሽ እምነ በረዱን መቀየርና መሸጥ ፈልገው ነው በዚያውም መስቀል መስራት ፈልገው ነው
@solomonbantie6184
@solomonbantie6184 22 сағат бұрын
ምንጣፉ የተነጠፈው በወያኔ ዘመን ነው አቡነ ጳውሎስ ናቸው ከንጥረ የተነጠፈው ከቅድስት ካቴድራል ለቅድስት ስላሴ ቀድሞ መስቀል አልነበረውሞ ከየት አመጡት
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 23 сағат бұрын
Yegebachewal
@beyzaweyt
@beyzaweyt 23 сағат бұрын
መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤
@BrukMolla-e1q
@BrukMolla-e1q 23 сағат бұрын
You are the great editor 😅😅😅😅😅
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 22 сағат бұрын
😂😂😂
@TamesgenAsefa-t5x
@TamesgenAsefa-t5x 23 сағат бұрын
ዘመዴ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ
@abaydaily2837
@abaydaily2837 23 сағат бұрын
daneil keberat tamuwal ye abiy ahemd aktri or mist
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 22 сағат бұрын
ፈጣሪ ይፍረድበት ተዋህዶን ለማፍረስ የተነሳ እኩይ
@onlymine4294
@onlymine4294 Күн бұрын
ምንጣፍ ከተነሳ ቆየ እድሳት የተጀመረው አሁን አይደለም
@hassanshirejama9006
@hassanshirejama9006 Күн бұрын
ገና፣ምን፣አይተው፣መስቀል፣ሀይልነው
@ShefarawBalcha
@ShefarawBalcha Күн бұрын
ዘመዴ ምንጣፉን ስናነሳው ነው ያየነው የሚባለው አባባል ከእውነት የራቀ ነው ሰባ አመት ሙሉ ምንጣፉ ሳይቀየር አልኖረም እሺ አይቀይሩት ምእመኑ ግን ሁል ጊዜ አይደለም ቅዳሴ ቤቱን ይቅርና ግቢውን የሚያፀዳ ህዝብ ነው ይህ የተደረገው አሁን በእድሳቱ ነው ........
@dessalegnbedasso1118
@dessalegnbedasso1118 Күн бұрын
❤❤❤❤
@dagnewkifle3871
@dagnewkifle3871 Күн бұрын
ዮናታን ቁልቁለቱን ተያያዘው። ድንቁርና እማን ዘንድ እንዳለች ተገለጸ። ፖስተሮች ሲመለሱ ምዕመኖቻቸውን ጭምር ቢሆን መልካም ነው።
@SamuelDemissie-x1w
@SamuelDemissie-x1w Күн бұрын
አባ ግርማ እኮ መንፈስን የሚያስለፈልፉት ለማጣላት ሳይሆን የሰይጣንን ተንኮል ሰው እንዲረዳ ነው መምህራኑ በጎ በጎውን ለምን አያዪም እኔ እንደሚመስለኝ እንደሳቸው ጸጋው ስለሌላቸው ቅናት ይመስለኛል ...
@Fentefe
@Fentefe Күн бұрын
ሲጀመር በቁሙ ያለ ሰው ቅዱስ አይባልም ከዬት ተምራችሁት ነው?
@Fentefe
@Fentefe Күн бұрын
ሰውዬው አሁን ተመልሷል ዛሩ ግን ማን የሚባል ነበር?
@ZaenbAa-sh4jl
@ZaenbAa-sh4jl Күн бұрын
ምለዉ ጠፍቶኛል እረፉ አታሰቀሰፍን እግዚአብሔር በሰጣቸዉ ዉቀት ክፋት ከሰሩበት ተጠያቂዉ እኛ ሳንሆን እነሱ ናቸዉ እኔ የሚያድነኝን አዉቀዋለሁ ማንንም አልመርጥም እግዚአብሔር መርጧቸዋልና በእዉናት በጣም ነዉ የደነገጥኩት እሺ ማንን እንመን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮
@famhab4302
@famhab4302 Күн бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ የሃይማኖት ነጻነት ወይስ የህክምና ነጻነት? °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° እመን እንጂ አትፍራ (ማር. 5/36) መምህር ግርማ የመፈወስ ተግባራቸውን የሚፈጽሙት ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት በቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ነው፥ መምህር ግርማ ከክርስቶስና ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከተቀበለቻቸው መላእክት ጻድቃንና ሰማዕታት ሌላ ስም አይጠሩም፤ የሰዎችን ስም የሚፈውሱት የእንዚህን ቅዱሳን ስም እየጠሩ ነው፤ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ውስጥ ባለስልጣን የሆኑ ሰዎች የመምህር ግርማ የመፈወስ ሃይል የሚመነጨው ከእርኩስ መንፈስ ነው የሚሉ ከሆነ ለምን ቅዱሱን ዘልለው ወደ እርኩሱ መንፈስ ይሄዳሉ? ለምን ቀናውን ትተው ጠማማውን መረጡ? ክርስቶስ ስለእምነት የተናገረውን ቢያስታውሱ ርኩስ መንፈስ የሚገባበት ቀዳዳ ወይም ጠማማ መንገድ አይኖርም ነበር፤ ሰውዬው ክርስቶስን ቢቻልህ እዘንልን፤ እርዳንም ሲለው "ቢቻልህ ትላለህ? ለሚያምን ሁሉ ይቻላል" አለው፤ በቤተክርስቲያን ባለስልጣናትና በመምህር ግርማ መሀከል ያለው ልዩነት የእምነት ጥንካሬ ነው፤ የራሳቸው እምነት የላላ ብቻ መሆኑ ሳይሆን ጠንካራ እምነት ያለውን ሰው ሲያጋጥማቸው ደካማነታቸውን የሚያጋልጥባቸው እየመሰላቸው ይቃወሙታል፤ የላላ እምነታቸውን ለማጠናከሪያ በመጠቀም ፋንታ ጭራሹን እምነታቸውን የሚያጠፋ ወይም የሚያጣምም ድርጊት በጉልበታቸው ይፈጽማሉ፤ መንፈሳቸውን አዳክመው ጉልበታቸው የሚያፈረጥሙ መንፈሳዊነታቸውን ከምን ላይ ነው? እስቲ የእነዚህን በመስቀል ያጌጡ ጉልበተኞች ሥራ ትንሽ ቀረብ ብለን እንየው ፤ ብዙ መንፈሳዊና ሰብአዊ ቁም ነገሮችን የሚያፈራርስ የጉልበት ሥራ ነው:: መጀመሪያ ነገር ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሠራ ነበረውን ነገር ፣ ሕሙማንን የመፈወስ ሥራ ፣ አንድ ሰው በቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ሲያደርገው ሲታይ በቅዱስ መንፈስ ሃይል ነው በማለት ፋንታ ርኩስ መንፈስ ነው ብሎ መጠርጠር እንዴት ይሆናል? ይህንን የሚያምኑ ርኩስ መንፈስ በቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ እንደሚኖር በማስረጃ ማረጋገጥ አለባቸው፤ በቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ የሚያስተምሩትና ሕሙማንን የሚፈውሱት መምህር ግርማ ከርኩስ መንፈስ ጋር የተያያዘ ሥራ የሚሠሩ ከሆነ ግቢው አልጸዳም ማለት ነው:: ርኩስ መንፈስ በቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ እየኖረ ሕሙማንን መፈወስ እንደማይቻል በማስረጃ ማረጋገጥ ያስፈልጋቸዋል፤ በተጨማሪ ርኩስ መንፈስና መስቀል ምን ዓይነት ዝምድና እንዳላቸው ማስረዳት ይጠበቅባቸዋል፤ መምህር ግርማን ለማገድ የተነሡት የቤተክርስቲያን ባለስልጣኖች ያንን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚኖረውን ርኩስ መንፈስ በቅዱስ መንፈሳቸው ከቤተ ክርስቲያኑ ግቢ ውስጥ ማስወጣትና መምህር ግርማ እንዳይጠቀሙበት ማድረግ አልቻሉም፤ ወይም እነሱም በርኩስ መንፈስ ተጠቅመው መፈወስ እንደሚችሉ አላሳዩም፤ ወይም እምነታቸውን አስተካክለው ሕሙማንን መፈወስ የሚችለው ርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ብለው መናገር አለባቸው ፤ አለዚያ በቅዱስ መንፈስ ስም የሚደረገውን የሥጋ ፈውስ አለመቀበላቸው በርኩሱ መንፈስ ላይ ያላቸው እምነት የበለጠ መሆኑን ይናገርባቸዋል:: የቤተክርስቲያን ባለስልጣናት የሆኑት ሁሉ ቅዱሳንም ሆኑ ርኩሳን መንፈስ ከእነርሱ ጋር ለማሰለፍና መምህር ግርማ የሚሰሩትን ለመሥራት ካልቻሉ የከሰሩ ወይም የከሸፉ ናቸው:: እንዲህ ከሆነ መምህር ግርማ በቅዱስ መንፈስም ይሁን በርኩስ መንፈስ መጠቀማቸውን ለማረጋገጥ አይቻልም ይሆናል፤ ነገር ግን የክርስቶስን ፥የቅድስት ማርያምንና የመላእክትን ስም በመጠቀም ርኩስ መንፈስን መጥራት ከተቻለ በምን ስም ነው ቅዱስ መንፈስን መጥራት የሚቻለው? ሌላም አስገራሚ መደምደሚያ ላይ ያደርሰናል ፤ የቤተክርስቲያን ባለስልጣን የሆኑ ባለሱቆች ቅዱስ መንፈስን ከርኩስ መንፈስ መለየት አይችሉም ማለት ነው፤ የሚጨብጡት መስቀል ለዚህም አላገለገላቸውም ማለት ነው:: የሃይማኖት ነጻነት ባለበት አገር አንድ ሰው በምንም ይሁን በምን ያገኘውን ሕሙማንን የመፈወስ ሃይል ለመከልከል ኢላማ ያደረገው የቤተ ክርስቲያን ባለስልጣን ፈዋሹን መምህር ግርማን ነው ወይስ ሕሙማኑን ነው? እኔ የማምንበት እግዚአብሔር የስቃይ አምላክ አይደለም ፤ ለእኛ ለተራዎቹ ሰዎች ሕሙማንን የመፈወስ ቅዱስ መንፈስ ያደረበት ፤ ሕሙማን እንዳይፈወሱ የሚከለክል ርኩስ መንፈስ ያደረበት ነው ለማለት ያዳዳል:: አምላክ እውነቱን ያሳይ! ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ...ላይፍ መጽሔት
@joshuakassa5995
@joshuakassa5995 Күн бұрын
ቃለ ሀይወት ያሰማልን ፡)
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 18 сағат бұрын
ይሄ ሁሉ ጋዜጣ ምንድነው? ከፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ ብሏል እኮ ጌታ። የዘመኑ አጥማቂዎች ሀብታም ኢንቬስተሮች መሆናቸው ለእኛ በቂ ነው። ዝም ብለህ እንደቦይ ውሀ ተነዳ ። ይልቅ በቤቱ ፀንተህ እግዚአብሔርን አምልክ፣ አስቀድስ። ሌላው ትርፍ ነው።
@addis3304
@addis3304 Күн бұрын
አባ ገብረኪዳን የተምታታ ሀሳብ ነዉ የሚያቀርቡት በሰይጣን አለ እና የለም መካከል ለምሳሌ መዝሙረ ዳዊት ድገሙ አሉ ወዳጄ ጌ እና ሌዝቢያኑስ ? በየ ራቁት ቤት የሚንከራተተዉስ ? በየ ቃልቻ ቤት በየ ሽሻ እና ጫት ቤት የሚንከራተተዉ መዝሙረ ዳዊት ይድገም ???? እንዴት ነዉ የተቀለደዉ ????? በየመናፍቃን አዳራሽ የተሰገሰገዉ የአንድ የጴንጤ መንፈስ መቋቋም አቅቶት ሄዶ የታጎረ አይደለም ?????? ስለነሱ ነፍስ አንዳትቆሙ ተብለዋል እንዴ ????? ሲጀመር ዳዊት ደጋሚ ለሌላዉ ይተርፍ የለ
@TadeseHagos-qp3tx
@TadeseHagos-qp3tx Күн бұрын
አጥማቂዎች እውነተኛ አባቶቻችን ናቸው ገብረኪዳን መጋቢውም ውሸታምነው አስመሳይምናቸው አንተ ማንነህ ለጊዎን ስንትናቹ ሁለትሺ አምላካችንም ጠይቆታል