በመኪና ልንገጫት ነበር || ልጃችን ብቻውን ከሚሆን ብለው ከተያዘ ሰው ጋር ዳሩኝ ~~ ድንገት ያገኘናትን ወጣት አስዋብናት

  Рет қаралды 10,229

ክህሎት

ክህሎት

Күн бұрын

በመኪና ልንገጫት ነበር || ልጃችን ብቻውን ከሚሆን ብለው ከተያዘ ሰው ጋር ዳሩኝ ~~ ድንገት ያገኘናትን ወጣት አስዋብናት
#kehelot #eyohamedia #ክህሎት #donkey #ethioinfo #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #sheger

Пікірлер: 43
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ Жыл бұрын
የኔ እናት አይዛሸ አይ ሰው እኮ ከባድ ነው😢😢እሱም ለህግ ይቅረብ የምትሉ 👍
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔርይፈውሳችሁ ፀበልተጠመቂ ቤተክርስቲያን ሒጂ እንደው ከእግዚአብሔር የሚያልፍ የለም እመት ፀበል ቅባ ቅዱሥ ሡባኤ ያዢ
@dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
@dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር ታሪክን ይቀይራል ክህሎት ሚድያ እውነት ጌታ ይባርክ ዝም ብለካት አላለፍክም ችግራን ጠይቀህ አይዞሽ አለንልሽ 🤲🙏 ኢትዮጺያዊነት ይህ ነው💚💛❤️👈
@alemfiseha7079
@alemfiseha7079 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ፀበል ሂድ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
እኔ ግን ሳቅ ሽ ሙስሊም ነበር ሽ ምንም ችግ ር የለውም ተጠመቂ ትድኛ ለ ሽ ሰውየው ግን ብዙ ሰው አበላሽታል ደፍራት ከሆነ አስመር መርያት አይዞሽ
@እንቢበል
@እንቢበል 2 ай бұрын
እሰቲ ምታቂያት ከሆነ ትንሸ ላግዛት አገናኝን በጣም ታሳዝናለች
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 ай бұрын
@@እንቢበል እህቴ እኔ ያየዋት ሌላ ሚዲያ ላይ ቀርባ ሙስሊም እንደሆነች ባሏ በሽታ እንዳመጣባት እና ሴት ልጁን በ ጥርሽ ቡርሽ በሽታ እንዳስተላለፈባት ጎረቤት ባለሃፍት ሴት እንዳገባ ትናገራለች እዚህ ሚዲ ያ ላይ ሳያት ሌላ ታርክ አየሁ ብቻ እውነት ከሆነ ፀበል ያድናታል ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ይድርስላት የምትረጃት ከሆነ ቁጥር ከባለ ሚዲያውን ጠይቂ 🙏
@abeaweke-cx8he
@abeaweke-cx8he Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የማንችለውን አይሰጥም እናተ ብቻ በርቱ ሁሉ ነገር ይስተካከላን በእምነታቹህ ጽኑ ከጸበል አትራቁ ትፈዎሳላቹህ ፈጣሪ ከእናት ጋር ይሁን😢😢😢
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
አይዞሽ ተጠመቂ ትድ ኛ ለሽ
@matub4261
@matub4261 Жыл бұрын
ፀበል ሂዱ አይዞሽ
@wondmuwolde5629
@wondmuwolde5629 Жыл бұрын
ሰው ሴጣን ሰው የሆነበት ጊዜ ድንግል ትድረስላችሁ
@እንቢበል
@እንቢበል 2 ай бұрын
ውይይይ ሰታዝን 😢 አይዞሸ እህቴ እንዴት ላገኛት እችላለሁ
@almaztarekegn8508
@almaztarekegn8508 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ውብ እኮ ነሽ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ
@Kidistkt
@Kidistkt Жыл бұрын
😢😢😢ውይ ህፃና በምንን ሀይጣቷ ነው ግንን😢😢
@butikaniyoutube3673
@butikaniyoutube3673 Жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@almaztarekegn8508
@almaztarekegn8508 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ😂😂😂😂
@Kidistkt
@Kidistkt Жыл бұрын
ዘፈኑ ምንንድን ነው 🤔🤔🤔
@tedyaniley
@tedyaniley Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በሀይማኖትሽ ጽኚ ጸበል ተጠመቂ ጠጪ እግዛብሔር ፈዋሸ ነው ሰውማ ከባድ ነው ተስፋ አትቁረጪ
@tedyaniley
@tedyaniley Жыл бұрын
ልጅሽንም እመብርሀን ትፈውስልሽ የኔ እህት አይዞሽ
@tedyaniley
@tedyaniley Жыл бұрын
ልጅሽንም እመብርሀን ትፈውስልሽ የኔ እህት አይዞሽ
@tedyaniley
@tedyaniley Жыл бұрын
ልጅሽንም እመብርሀን ትፈውስልሽ የኔ እህት አይዞሽ
@wondmuwolde5629
@wondmuwolde5629 Жыл бұрын
አጥፊው ሉሲፈር የጥልቁ ነፍስ ህበሲኦ ይኑር
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ Жыл бұрын
ምን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ
@Helenkassaye1
@Helenkassaye1 Жыл бұрын
Musica yerebeshal
@ZebenayZeleke
@ZebenayZeleke Жыл бұрын
Aer gone new
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹💐
@Oromay1
@Oromay1 Жыл бұрын
ቁራንሽ ይጥፋ እዚ ሰው በህይወት እና በሞት መካከል እያየሽ ቁራን ምናምን ትያለሽ ዱቄት
@azmaddamaz
@azmaddamaz Жыл бұрын
እምነት ያለ ሰብአዊነት ምንድነው? በአላህ የምትቀልጂ ፉቅራ
@DxbDxbb-m3x
@DxbDxbb-m3x Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@jordanatekestemerash3593
@jordanatekestemerash3593 Жыл бұрын
Ene enate ezgiabeher yetem bota alle ❤️😘
@kidistasefa8138
@kidistasefa8138 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe Жыл бұрын
የእኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ አይ እናት😢
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td Жыл бұрын
Defrat yehone?
@Subla-e3d
@Subla-e3d Жыл бұрын
ሰልክቁጥር
@SamriTeferi-u3u
@SamriTeferi-u3u Жыл бұрын
Wayneeee
@sanayitsaraigerma7640
@sanayitsaraigerma7640 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
ግደታ ትዳር የለም ማንአግቢ አለሽ
@ሶሊያናመኩ
@ሶሊያናመኩ Жыл бұрын
ይህ የኮመትከው ባልዋ ነህ መሰልኝ ውይም የሱ የቅርብ ሰው ነህ:: ፈልጋ አላመጣችውም የምታመልከው(የምታመልኪው) አምላክ ለሷ የሰጣትን ይስጥ( ይስጥሽ)
@drawingzone101
@drawingzone101 Жыл бұрын
dingay
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
​@@ሶሊያናመኩ 🎉
@samfattal2967
@samfattal2967 Жыл бұрын
ዉሻ
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 24 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 15 МЛН