እናቴ ይቅር በይኝ..በሳቅና ለቅሶ የታጀበው ፕሮግራም! ሰው በራሱ ፀሎት እንዴት ባሉን ያጣል?

  Рет қаралды 867,538

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 2 700
@tomas-lov
@tomas-lov 3 ай бұрын
The person is an exceptional journalist. The way he listens to his guests with empathy and truly understands their feelings is remarkable. His ability to grasp ideas and maintain meaningful communication is something special. To be honest, I generally dislike most interviews conducted by journalists, except for those by legends like Maza and a few others. I rarely even finish watching most programs. As for the guest, she has a pure and blossoming heart. I love her deeply, and I encourage her to keep her faith in God and stay focused on the good in life. I advise her not to hold resentment or judge others based on past experiences
@NEBGEBRU
@NEBGEBRU 3 ай бұрын
5t6😮😅la dernière bu
@ተማሪ
@ተማሪ 3 ай бұрын
እውነት ነዉ፣ ይህ ሰው ባለሙያ ሰው ነው፣ አድማጭ፣ ትሁት፣ የእንግዶቹን ክብርና ስሜት የሚጠብቅ፣ ባለሙያ!! For me, Maraki weg is interesting because of the way the interviews are conducted. Thanks
@RedwanHussein-mc6np
@RedwanHussein-mc6np 3 ай бұрын
የኔ ምስኪን እኔን መስልሽኝ 😢😢😢😢😢
@queenqueen73
@queenqueen73 3 ай бұрын
Obviously he is a real journalist, he studied journalism unlike those amateur jornalist who become journalist out of nowhere only because they are artist.
@amanbahlebi9436
@amanbahlebi9436 3 ай бұрын
Where is her KZbin
@meskeremgebreyes3201
@meskeremgebreyes3201 3 ай бұрын
እውነቴን ነው እምላቹ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በምንም ጉዳይ የተጨነቃቹ በየትም እምነት ኑሩ ድንግል ማርያምን የጭንቅ አማላጅቱን ከልባቹህ ጠይቅዋት ከማይታመን ነገር ታሪክ ትለውጣለች ለኔ መደበቅያዬ ከጌታ የተሰጠችኝ ስጦታዬ ናት ስለስዋ ሳነሳ አለቅሳለው ለተጨነቃቹ ትድረስላቹ አሜን
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 ай бұрын
አሜንን ማሬ❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 3 ай бұрын
አሜን እናቴ የለመኗትን የማትነሳ የንገሯትን የማትረሳ ጭንቅ አማላጅቷ ❤️❤️❤️
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 3 ай бұрын
የኔ ተስፋፋ ❤❤❤❤❤እማምላክ የጭንቀቴ ደራሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ጥያቄ የለዉም.እንኳን.የነገሯትን.የደበቋትን.እምታቅ❤❤❤❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 3 ай бұрын
አሜን
@romansamueal
@romansamueal 3 ай бұрын
አሜን ትድረስለን
@amengeberhiwote5083
@amengeberhiwote5083 3 ай бұрын
የኔ እናት የኔ ጠባቂ የኔ ሚስጠረኛ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ልመነዋ ክብሯ ከልጇ እና ከኛ ጋ ይሁን
@Aynishow
@Aynishow 3 ай бұрын
❤ amen
@Aynishow
@Aynishow 3 ай бұрын
አሜን
@selamawitwoldemariam9552
@selamawitwoldemariam9552 3 ай бұрын
Amen
@askalgirma2343
@askalgirma2343 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@mihretdegemu8801
@mihretdegemu8801 3 ай бұрын
Amen amen amen beletekenua teamruan asemachgn kbrmsgana ygbash anate❤❤❤
@EthicsDirectorate
@EthicsDirectorate 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታለቅሺ እንባዬ ሲመጣ፣ ስትስቂ ፈገግ ስል ጨረስኩት የሁላችንንም የሕይወት ቋጠሮ ኪዳነምህረት ትፍታልን ፡፡
@KaykaPaula
@KaykaPaula 3 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንን ❤❤❤
@mesrtjorge5826
@mesrtjorge5826 3 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@askalgirma2343
@askalgirma2343 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@TigestWakjra-i7s
@TigestWakjra-i7s 3 ай бұрын
አሜን
@hiwotgirum7737
@hiwotgirum7737 3 ай бұрын
Amen❤❤
@jenbertefera1822
@jenbertefera1822 3 ай бұрын
እውነት ነው የሰውን ልጅ አታውቅም እወዳለሁ እንጂ ይወደኛል ማለት አይቻልም እንካን እግዚአብሔር ጠንካራ ልብ ሰጠሽ ለልጅሽ ስትይ መኖር አለብሽ በርቺ ❤
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 2 ай бұрын
የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ያደረገችልኝ ነገር ተወርቶ አያልቅም በልጅ በትዳር ባረከችኝ ልቤ የሚያርፍበት ባል ሰጠችኝ 3 ሴቶች ልጆች ሰጠችኝ እኔም ደጆ መጥቼ ክርስትና ሰጠኃት የሂወቴ ጣእም የንሮዬ ቅመሜ እላታለሁ የተጨነቃችሁ ደጅ ጥኑ ኪዳነ ምህረትን ደግ ናት ሁሉን ሰሚ ናት
@mahiaw7292
@mahiaw7292 3 ай бұрын
ያመንሻት የተከተልሻት ኪዳነምህረት ቀሪ ህይወትሽን ዘመንሽን ትባርክልሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ታብቃልሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 ай бұрын
Yemitamenew yemeneketelew Eyesusen Becha nw....Dengel Mariam rausa lejen semu nw yalechew.....
@fanuelSim
@fanuelSim 3 ай бұрын
Amen🥺🙏🙏🙏♥️
@kokifikadu
@kokifikadu 3 ай бұрын
አሜን
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 3 ай бұрын
ትክክለኛ የተማረ ጋዜጠኛ መሆንህን ያስመሰከርክ ምርጥ ጠያቂ ጋዜጠኛ ነህ አድናቂህ ነኝ ❤️❤️❤️
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 ай бұрын
አንተን የወለደች እነት❤❤
@ayelechabera-e6m
@ayelechabera-e6m 3 ай бұрын
እኔም እንዲህ እንዳንቺ ነበር የተሳልኩት 2015መጋቢት 16 ክብር ለሷይሁን ጥርግ አድርጋ ከህይወቴ አዉጥታልኛለች ይሄኔ አፈር ሆኜ ነበር ፈጣሪ ከማይሆን ትዳር ይሰዉራችሁ❤❤❤❤
@emushkebede2649
@emushkebede2649 3 ай бұрын
Amen . Egziabher leanchi yalewen yametal
@aotali8812
@aotali8812 3 ай бұрын
ኣሜን❤
@lidyagere9348
@lidyagere9348 2 ай бұрын
Amen ❤
@ZelekaBisrat
@ZelekaBisrat 2 ай бұрын
Amen
@TsigardaYednglmaryam
@TsigardaYednglmaryam 2 ай бұрын
የውስጥሽ ንፅህና ወትሽ ላይ ያበራል በጣም የዋህ ነሽ ለዚህም ነው ጸሎትሽ በፍጥነት የሚሠማው 🥰
@AlemBelachew-v7i
@AlemBelachew-v7i 2 ай бұрын
Besmam yegeltetshebet menged ygeltatal desi yakge Comment ❤❤❤❤
@AylaMaryam-kj4yp
@AylaMaryam-kj4yp 3 ай бұрын
የኔ መልካም ሴት ፀሎትሺ ትክክል ነዉ እኔ 5አመት ሙሉ ያፈቀርኩት ፍቅረኛየ ሴትነቴን እንድጠላ አድርጎ እያሰቃየኝ አንድ ቀን አልቅሸ ድንግል ማርያምን ለመንኳት ከዛ ከኔ ሂዎት ወጣ ሌላ ሴት አገባ አሁን ስራየ ላይ ትኩረት እያረኩ ሁሉን ነገር እንደ አድስ ጀመርኩ አሁን ደስተኛ ነኝ ለኔ የደረሰች ድንግል ማርያም እናቴ ለእናንተም ትድረሰላችሁ
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 2 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@semirahassenhassen8543
@semirahassenhassen8543 2 ай бұрын
❤❤❤❤amin Amin Amin ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EtsubAdane
@EtsubAdane Ай бұрын
Amene amene amene❤❤❤❤​@@RahelMamo-zn3ww
@A1al-sb2xc
@A1al-sb2xc 14 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@danielalebachewmolla8395
@danielalebachewmolla8395 3 ай бұрын
ትክክለኛ ፀሎት ነው የሚገርመው የእመብርሀን መልስ በደንብ ነው ምትሰማሽ እናታችንን እመብርሀንን በደንብ ያዣአት
@kumnegerkebede
@kumnegerkebede 3 ай бұрын
sew mewded sijemir bizu gize yichin tselot new yemitseliyew, wediyaw bemikniat yifersal... 😢😢😢
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 3 ай бұрын
ስራአትዋ ስነምግባር ሁሉም አሟልቶ የሰጠሽ ጠንካራ ሴት ስታምር ሙሉ ውበት ሳቂታ ኪዳነምህረት መሻትሽን ትሙላልሽ 🥰🥰
@amenamen1611
@amenamen1611 3 ай бұрын
ትክክለኛ ጋዜጠኛ ሰውን የምታዳምጥበት መንገድ ያስገርማል ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ስራህን ይባርክልህ ፤ እህቴ አሁንም የልብ መሻትሽን ያመንሻት እናቴ ኪዳነምህረት ትፈፅምልሽ
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 2 ай бұрын
Yes....he is good....i was one of the first subscribers... am glad he is doing good.
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 2 ай бұрын
የሄ ቢቆይም አይሆንሽም ነበር እመቤቴ ማሪያም ሁለን አስቁማልሻለች ክብር ለሷ ይሁን በርቺ ቆንጆም የዋህም ልጅ ነሽ
@haymigecho253
@haymigecho253 3 ай бұрын
ድንግሊቱ እንዴት ብትወድሽ ነው በወር ውስጥ ለፀሎትሽ መልስ የሰጠችሽ? ትዳር የእድሜ ልክ ነው። እድሜ ልክ ከማልቀስ ነው የሰወረችሽ። ክብር ከነልጇ
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 3 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩሽ አግዚአብሔር የሚክስ አምላክ ነው ኪዳነምህረት ትስማሽ አህቴ
@roozhroozh
@roozhroozh 3 ай бұрын
የምር ከሳቅሽ ጀርባ ቡዙ ህመሞች አሉ ይገባናል. ግን ካንቺ የራቀው ልጂ አስመሳይ ስለነበረ ማስመስሉ ከብዶት ነዉ ካንቺ የራቀው እና በርቺ አግኝቶ ነዉ አንቺን ያገኘ ወንድ በርቺ ጀግና ነሽ የምሬ ነዉ🎉🎉🎉❤❤❤
@narditube4378
@narditube4378 2 ай бұрын
ሰቅታም ሰው ብዙ ህመሙ አይታወቅም 😪😪😪😪
@tigistabatetizu9148
@tigistabatetizu9148 3 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት የምትገርም ናት! ውስጧ ስቃይ ሀዘን አለ ግን በፈገግታዋ ታሸንፋለች!! ይሄ ደግሞ የመጣው በእምነቷ ነው ኪዳነምህረት እናቴ ሚስጥረኛዬ ሀዘንን ወደ ደስታ የምትቀይሪ እሷ ካንቺ ጋር ናት በቃ ምን ትፈልጊያለሽ እድለኛ ነሽ የምድር ፈተናዎች ከባድ ቢሆንም አምላክን እመቤቴን የያዘ ሰው አፋሮ አያውቅም ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን አሜን!!
@edelawitbefkadu1100
@edelawitbefkadu1100 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አሳዝኖኛል ምስክርነትሽ እግዚአብሔር የሚያፅናናውን መንፈሱን እንዲልክልሽና የተሰበረ ልብሽን እንዲጠግን ፀሎቴ ነው። ብዙ ዋጋ ከፍለሽ ያሳደግሻትን ልጅሽን ጌታ በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድግልሽ።
@destatamiru192
@destatamiru192 2 ай бұрын
ሁሌም እናት ልክ ናት አልሽ? የፍቅረኛሽ እናት ልክ ናቸው እያልሽን ነው ። ይህን ሁሉ እምባሽ የሚፈሰው እናት በተባለች ሰው ነው ።።።😢😢😢 ሁሌም ትክክል ፈጣሪ ብቻ ነው ።
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 3 ай бұрын
ልጇ እናቷን የገለፀቻት ቃል ነጭ ናት ብላ ነው:: ከንፁህ አንደበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamGuday
@AbrahamGuday 3 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር ልጅቱ ፀሎት እዴት እደሚጠየቅ እደሚለመን በሚገባ ታውቃለች. አሁን አንችን የመሰለ ፍልቅልቅል ቆንጆ ሴት ከ አንድም ሁለቴ እደዚህ በውንድ መጎዳት ይከብዳል. ግን ጎበዝ ነሽ
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 3 ай бұрын
ወላሂ የሰው ልጅ ሁሌም ሲሰበር ከስብራቱ የሚነሳው መንፈሳዊ ሲሆን ብቻ ነው በጣም በጣም ተምሪያለሁ በተለይ ካረግሽው ጸሎት ስለማይጠቅምሽ በሰበብ አራቀልሽ ዘመንሽን ከማልቀስ ፈጣሪ ጠበቀሽ
@M_52-l1y
@M_52-l1y 3 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 ай бұрын
በትክክል
@seada9327
@seada9327 2 ай бұрын
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
በትክካል❤
@user-adena
@user-adena 2 ай бұрын
ጎበዝ እንደዚሕ መተሣሠብ ነው
@seada9327
@seada9327 2 ай бұрын
ወላሂ ፀሎትሽ ትክክል ነው እኛም ሙስሊሞች ተቀራራቢ ዱአ አለን በተለይ ለትዳር ከታሰበ ሰዉ ጋር በራሴም አይቸዋለሁ አላህ ሁሌም ያስደስትሽ በቃሽ ይበልሽ ማልቀስ ስትስቂ ስቄ ስታለቅሺ አልቀሼ ወይ ጉድ❤❤
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 2 ай бұрын
❤❤❤
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
የኔም ባል 2 ሳይቀየር ኖሮ በማላቀው ነገር ተቀየረ በምን እንደተቀየረ አላቅም ሰውን ማወቅ ከባድ ነው
@seada9327
@seada9327 2 ай бұрын
@@زينبمحمد-ظ8ن እ እራስሽን ጠብቂ ማማ እሱን አትለማመጪ ዱአ አድርጊ
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
@@seada9327 አልሀምዱሊላህ አላህ ልክ እሷ ማሬያም ብላ እደፀለየች በ8 ቀን ፆሎቷ ተሰምቶ እደተፈወሰች እኔም አልሀምዱሊላህ ዱአ አርጌ በ15 ቀን ልክ እንኳን ያገባሁት የማቀው እራሱ አይመስለኝም ከልቤም ከምኔም አላህ አወጣልኝ ለተጎዶ ሁሉ እንደኛ ከልባቸው ያውጣላችሁ አልሀምዱሊላህ
@seada9327
@seada9327 2 ай бұрын
@@زينبمحمد-ظ8ن ማሬ አልሃምዱሊላህ እንኳን ጎበዝ አደረገሽ አላህ ግን ችግሩ እኛ ስንረሳቸዉ ተመልሰዉ ይመጣሉ ዳግም ለመስበር እና ከአላህ ለማራቅ አላህ ይጠብቀን
@fikirtetegene-w7y
@fikirtetegene-w7y 8 күн бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እመቤቴን ጠይቆ ማንም ያፈረ የለም የጭንቅ አማላጇ ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏🙏🙏
@Geniabay7217
@Geniabay7217 3 ай бұрын
የኔ እናት ለትዳር ያለት ፍላጎት ጥሩ ሰርአትና ኑሮዋን የምትወድ ለባሏ የምትገዛ ሴት እንደሆነች ታስታወቃለች እመብርሃን ላንቺ ያለውን ሰው በቀና ትስጥሻለች ትዳር ከአግዚአብሔር ነው የኔ የዋህ ያመንሻት እመብርሃን ያቺን ቀን ትሰጥሻለች በርቺልኝ
@mahitatefera
@mahitatefera 3 ай бұрын
Amen
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 3 ай бұрын
ብዙ ገለጥኩሽ አነበብኩሽ በስህተት ያለፍኳቸውን አረምኩብሽ የቀረውን የህይወት ሉኬ ሌላ ታሪክ እንድፅፍ ስለረዳሺኝ የህይወት ደውል ስለሆንሺኝ አመሠግናለሁ ልባም ሴት ነሽ ❤❤❤❤በርቺ 🥰🥰
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 ай бұрын
የእውነት ንፁህ ልጅ ግልፅ ነሽ ስውሯ ማርያም በግዜ ገላገለችሽ አሁንም በፀሎት በርቺ ትክክለኛ እና እውነተኛውን ሰው እመቤቴ ማርያም ትስጥሽ።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 ай бұрын
Sewera Mariam rasua lejen Eyesusen semu nw yalechew...Eyesus yadenal Eyesus Becha
@AddisBirru
@AddisBirru 3 ай бұрын
Ersum Egniwate Enatih Bilo Setotale le yohanise
@LengershTezazu
@LengershTezazu 3 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን በጣም ጠንካራ ነሽ እኛ ሴቶች አንዳዴ ለማልቀስ ለመሰበር የተዘጋጀን ይመስለኛል እደዚህ አይነት ህመም በጣም ብዙ ሴቶች ጋር አለ
@lidyaberhan2836
@lidyaberhan2836 2 ай бұрын
እዉነት ነው እኔም ምስክር ነኝእናቴ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት🙏🙏🙏
@meklitsolomon7168
@meklitsolomon7168 3 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት አንድ እርምጃ ያለሷ ፍቃድ እንድራመድ ፈቅዳልኝ አታውቅም የጠየኳትን ነገር ቀጥታ ነው በህልሜ ምታሳየኝ ማሪያም ስላት ከእሳት ነው ምታወጣኝ ተመስገን እሷን የመሰለች እናት ስለሰጠህን ጌታ መዳናለም ።ድንግል ማሪያም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@AdadisMereja10
@AdadisMereja10 3 ай бұрын
እስቲ እባክሽ ፀልዪልኝ እኔ ለህይወቴ መልስ አጥቻለሁ
@lamroteosaman3703
@lamroteosaman3703 Ай бұрын
ፀልይልኝ እመቤቲ የጎደለኝን ታውቃለች
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 3 ай бұрын
የኔውድ ስጀምር ስስቅ የሆነ ሙሉ ደስታ ያላት መስሎኝነበር ግን አይገርምም በመከራ ያለፈ ሂወት ነሯል ያሳለፈችው ሳቋ በእንባ ሞላ የኔ ቆንጆ እናት ለልጇ ምንም ትሆናለችኮ
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 3 ай бұрын
ትክክል የሰውን ልጅ ማወቅ አይቻልም ከባድ ነው በተለይ ወንዶች ድብቅና አስመሳይ ናቸው
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 2 ай бұрын
በጣም ንፁ ልብ እንዳለሽ ያስታውቃል ለዛ ነው እግዚያብሄር ፀሎትሽን የሚሰማው!!! በጣም ነው ደስ የሚትይው ግልፅነትሽ እራስሽን ሆነሽ ማውራትሽ በጣም አይጠገብም!!! እግዚያብሄር ዘመንሽን ይባርክ እሱ ይጠብቅሽ ከነልጅሽ!!!♥️♥️♥️
@mequannent1221
@mequannent1221 3 ай бұрын
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨርሸ ያዳመጥኩት ኢንተርቪው። የምር ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ሴት ነሽ። እመብርሀን ሁሌም ከፊትሽ ትቅደምልሽ ሌላ ምንም አልልሽም።
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 ай бұрын
ደጋግሜ ያዳመጥኩት
@WedyWedy-v8c
@WedyWedy-v8c 2 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣም እዉነት
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 ай бұрын
ኧኔም
@RahelDibaba
@RahelDibaba 3 ай бұрын
የሰው ልጅ እያለቀሰ ያምራል ሳቋ እራሱ ሲያምር ጎበዝ በርቺ
@kasahunenaga5739
@kasahunenaga5739 3 ай бұрын
እቺህ ልጂ የዋህግልጽ መልካም ቆንጆ ሴት ናት ፈጣሪ የተሻለ ያማረ ትዳር ታገኛለቺ አቺን ልጂ የሚያገኝ ወንድ የታደለ ነው
@solyanabiadgelign8946
@solyanabiadgelign8946 3 ай бұрын
የእሷን ስሜት በትንሹም ይመሳሰላል ለኪዳነምህረት ፀሎት አድርጌ ለእሷ ሰጥቻት እዛዉ በቤቷ ታርቀን የዛን ቀን እስኪ ኪዳነምህረት ብዬ አልቅሼ ወጥቼ 16 ፆም ሳይገባ ፀባዬ ተቀየረ አብዝቼ ፀሎት አደረኩ በህልሜ መታ ነገረችን ከዛም እዛ ሄጄ አድሬ ማላቀዉን እንጦጦ ኪዳነምህረት አደርኩ ስፀልይ አደርኩ ከስሬ እንዴት እንደጠፋ ሳላቅ ጠፋ እና አሁን እምነቴ ጨምሯል በህልምም ሳሞራትም ሰምታኝ በቃሽ ያንቺ አደለም አለችኝ እኔም ሁሉንም እርግፍ ከድርጌ ተዉኩ ክብር ለኪዳነምህረት እሷን ሳንጠራጠር ካመንን እስከመጨረሻዉ በዘርፉፉ ቀሚሷ ትሸፍናለች ተመስገን 🙏😊💙
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ኪዳነ-ምህረት ክብሯ ይስፋ! አንችን የሰማች እኛን ትስማን!
@M_52-l1y
@M_52-l1y 3 ай бұрын
Gn bemaryam endet new yemttelyut ebefetare smi ngereg ene betam akebretalewhu emebrhann gn erezembg yemnegret
@ማርያም-ኰ7ጸ
@ማርያም-ኰ7ጸ 3 ай бұрын
አሁን ብያየው ይሀ ምን ያህል እንደአቆሰላት ይገባዋል ግን ሰውየው ??
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 3 ай бұрын
Ayzush tesefa atkureche hulachenem meles eytebken new​@@M_52-l1y
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 3 ай бұрын
የሰውን ልጅ መቼም አታውቀውም ::
@danigebeyehu4697
@danigebeyehu4697 3 ай бұрын
የምትገርሚ ሰው ነሽ ያንቺ የሕይወት ልምድ ጥንካሬሽ የብዙ ሴት እህቶቻችን ትልቅ ልምድ ነው አንቺ ጀግና ነሽ
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 3 ай бұрын
ትክክል ሰወን ምንም ያህል ጌዜ አብርህወ ብትኖር ሰወን አታወቅወም።የተመችኝ ንገግር👍👍👍👍👌👌👌👌
@hanankemal988
@hanankemal988 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ከልቤ የሰው ታሪክ ሳይ እውነት ባንቺ ውስጥ እራሴን አየው በጣም ጠንካራ ሴት እና ለሌሎች ተምሳሌት መሆን ትችያለሽ በሌላ በኩል ደሞ እናትሽን አለመስማት አሁን ድረስ ቢፀፅትሽም እናቶች በልጆጃቸው አይጨክኑም እና ፀፀት አታብዚ በመሳሳት ውስጥ ትክክል መሆን አለ እና በመሳሳትሽ ኤዶምን አግኝተሻል። ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልሽ ❤
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu 3 ай бұрын
አንች ባለፍሽበት ህይወት ብዙዎቻችን አልፈነዋል አንችን የሰማች ኪዳነ ምህረት ሁሉችንንም ትስማን ❤❤❤❤
@BezaEthopia
@BezaEthopia 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 3 ай бұрын
"አለፈ" ሲባል ቀላል ይመስላል……እኔም እንዳንቺ እየሳቅኩ የማለቅስ ልጅ ነኝ። ጠንካራ ሰዎች ነን ይሄን ማድረግ የምንችለዉ። እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነዉ። ከዚህ በላይ ያከብርሻል።
@ድንግልማርያምሰላማችንናት
@ድንግልማርያምሰላማችንናት 2 ай бұрын
ደስ ስትል ስትስቂ ስቄ ስታለቅሽ አልቅሼ ኢንተርቪው አለቀ ... ኪዳነ ምህረትን ጠይቆ ማን አፈረ የአንች ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🙏
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 3 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት በጣም እግዚያብሄር ስለሚወሽ ነው የማይጠቅምሽን ነገር ከእጅሽ የሚመታው የጸለይሽው ጸሎት በጣም ትልቅ ጸሎት ነው ይሄ ትዳር ውስጥ ብትገቢ ኖሮ ትልቅ መስዋት ስከፍይበት ነበር ❤ አምላክ የተሻለውን ላንቺ የሚሆነውን ባልሽን አስቀምጦልሽ ነው ❤ ሁሌም ጸልይ
@wosensime9612
@wosensime9612 3 ай бұрын
የኔ ልጅ ሴት ልጅ ስትጎዳ ማየት ይከብደኛል ምክንያቱም እኔም የአንዲት ሴት ልጅ እናት ነኝ። እናት ከእግዚያብሄር በታች ለልጇ መልካሙ ሁሉ እንዲሆን ስለምትፈልግ ልጇን ከተሳሳተ መንኘድ ሁሌም ትጠብቃለች ግን ደግሞ በወቅቱ ላትሰማ ትችላለች ብዙ ጊዜ ከረፈደ በኋላ ነው ከፀፀት ጋር የሚኖረው። ልጄ ያለፈውን ተይው ተማሪበት እናትሽን በአካል ይቅርታ ለመጠየቅ ግን ነገ ዛሬ አትበይ አሁኑኑ አድርጊው ነገ በፈጣሪ እጅ ነው ያለችው። ሰሚነሽ ኪደነምህረት ያሰብሽውን ታሳካልሽ ልጅሽን ታሳድግልሽ አሜን🙏🙏🙏
@sosina325
@sosina325 3 ай бұрын
obviously ልጅ ስላለሽ ነው ....ልጅ ያላትን ሴት አታግባ ብለው ...በልጅሽ ልደት ማግስት መሆኑም ይህን ያሳያል ...እመቤቴ አሁንም የካሳ ዘመን ታድርግልሽ
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 2 ай бұрын
Inam Dersobgnall
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
እኔም አስቤ ነበር፣
@etuamlku3448
@etuamlku3448 3 ай бұрын
የኔ ፈዲሻ እናቴ እመቤቴ ቅዲስት ኪዳነ ምህረት የልብሽን መሻት ትፈፅምል ከክፉ ነገር ሁሉ በዘርፍፍ ቀሚሶ በተዘረጋው ክዶ ትከልላችሁ አሰከልጅሽ 2017የሳቅ ዘመን ይሁንልሽ በርችልኝ ውዴ❤❤❤❤
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 2 ай бұрын
በጣም ቅንጅዬ የማር እንጎቻ ነሽ ታውቂያለሽ መከራ አቁላልቶ ቆንጆ ወጥ ነው የሚያደርገን እኔም ይህ ስሜት ደርሶብኛል ተደግፌው የገፋኝ ታምኜበት ያልታመነ ስው 😢😢😢 በወቅቱ የመኖርን ትርጉም እስካጣ በስው የሚታመን እርሱም ነው እና እርግማናችንን እንቀበላለን ይህን ስሜት ድጋሚ ቢሰማኝ የምመኘው ነው ምክንያቱም ከስብራቱ ቦሃላ ያገኘሁዋትን እኔን ወድጃታለው በጣም የጠላሁትን ራሴን አፍቅሪያታለው እውነተኛ ደስታን ለማጣጣም የህዝብን ፅልመት ማወቅ አለብን😊
@Demeku-u3l
@Demeku-u3l 3 ай бұрын
ማሬ አቺ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ካች እኔ ብዙ ተምሬአለሁ ኪዳነ ምህረት እኔንም እዳች ልመናዬን ሰምታ ምኞቴን ታሳካልኝ ታሳካልኝ !!!!
@ferityabera207
@ferityabera207 3 ай бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ እኔንም እንዳቺ በጣም በፍጥነት ነው የምሰማኝ እሷን የያዘ ምንም አይሆንም በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤❤
@tsedaletafessa8216
@tsedaletafessa8216 3 ай бұрын
ግን ለምን ቤተሰብ ጣልቃ ይገባሉ😢 የኔ ቆጆ ከሰዉ በላይ የሆነችዉ ማታዳላዉን ኪዳነምህረትን ይዘሻል እኛንም ትስማን
@haymigecho253
@haymigecho253 3 ай бұрын
ፀሎቷ ነበር
@Bita-selihom
@Bita-selihom 3 ай бұрын
Enem yemigermegn esu new emebeten eko manew yeminorew manew demo beman hiwet lay yemiferdew
@ekg2186
@ekg2186 3 ай бұрын
በጣም ግልፅና የምታምሪ ነሽ! ❤በርቺ ሁሉም ያልፋል!🙏❤ እግዝአብሄር ይባርክሽ! እመቤቴ ሁሌም ትመስገን!🙏
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 3 ай бұрын
የምበላውን ምግብ ጥዬ በተመስጦ አየሁት! ዋው ጀግና ሴት ነሽ! አሁንም ረጅም ህይወት ከሙሉ ስኬት ጋር ይሁንልሽ! ልጅሽን ይባርክልሽ እናት!! በርቺ
@zaidsyum9706
@zaidsyum9706 3 ай бұрын
ኣጆኪ ዛጓለይ ብሰብኣይ ተጎዲኤ ኣይትበሊ እቶም ዝኸዱ ነዓኺ ዝበቕዑ ኣይኮነን ምኽንያቱ ጓልኪ ጻዕዳ ኢላትኪ ኣጆኺ ነዓኺ ብኽብሪ ዘንብረኪ ፈጣሪ ቀሪቡልኪ ኣሎ ዕድመን ጥዕናን የሃብክን ኣጆኺ💪❤❤🇪🇷
@nejatbedru4660
@nejatbedru4660 3 ай бұрын
ትልቁ ከዚህ ታሪክ የተማርኩት የሰውን ልጅ አናውቀውም 😔😔😔😔😔😔
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf 3 ай бұрын
በጣም
@HananHanan-q5h
@HananHanan-q5h 3 ай бұрын
የሰው ልጅ አይታወቅም በምናደርገው ተግባር አብረንየምንኖረው ውስጣችን ከፈጣሪውጪ ማንም አያውቀው
@LovelyEspressoMachine-ux1tp
@LovelyEspressoMachine-ux1tp 3 ай бұрын
በጣም
@ማርማርማር-ዐ7ቘ
@ማርማርማር-ዐ7ቘ 3 ай бұрын
Yes
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 3 ай бұрын
ትክክል
@abelgirum8561
@abelgirum8561 3 ай бұрын
ያንተ ልጅ ስብዕና ያስቀናኛል ቤተሰቦችህ እንዴት ቢያሳድጉህ ነው ።
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 ай бұрын
መታደል ነው
@mekdia6245
@mekdia6245 3 ай бұрын
በእለተ ቀኗ ሰማሁሽ 😢እናቴ አንቺን የሰማችሽ ኪዳነምህረት በጭንቀት በሀዘን ተስፋ በማጣት በድካም ያለውን ሁላ ትርዳን 🙏ፀሎታችንን ከደመና በላይ ታሳርግልን 🙏
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e Ай бұрын
የህንድ ፊልም ነው የመሰለኝ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት እንዴት እንዳሳዘነቺ እያነባች ምትስቅ ልዩ ሴት የኔናት ውድድ ነው ማደርግሽ ሁሌም lifeሽ ሳቅ ይሞላ ደስታ ይሞላ የኔ ቆንጆ
@atsedeadmasu9109
@atsedeadmasu9109 3 ай бұрын
በጣም ገራሚ ጋዜጠኛ ምን ያክል የአእንግዶቹን ስሜት ከልብ ለመረዳት የሚያደርገው ነገር በጣም ሚገርም ነው ልጅቷ ስታለቅስ የምር ሙያዊ ነገሩ ይዞት እንጅ ቢያለቅስ ደስ ይለዋል ።የሚያነሳቸው ጥያቄወች ትኩረቱ ሌሎች እንዲማሩበት የሚያደርገው ነገር ብቻ ገራሚ ጋዜጠኛ ። ልጅቷ ቃላት የለኝም በቃ በጣም ኡዋህ ጠንካራ እና ነፃ ሴት ፈጣሪ ነገሽን መልካም ያርግልሽ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዷ🎉
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 3 ай бұрын
ለካ ሁሉም በውስጡ ህመሙን ተሸክሞ ሲታይ ደስተኛ ይመስላል ግን እኔ ብቻ የተፈተንሁ ይመስለኝ ነበር የምትወጃት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 3 ай бұрын
ግዞ እንዳንተ የሚጠይቅና የሚያዳምጥ ሰው በጣም ጥቂት ነው።ምናልባትም ዩቲዩበር ሳትሆን ጋዜጠኛ መሆንሀ ጠቅሞሃል። በቃ ትችላለህ ከትህትናና ጥሩ ሰብዕና ጋር
@almazmulat3128
@almazmulat3128 3 ай бұрын
ሳቁ ብቻ ይገዛል ይማርካል
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
ትክክክክል
@mesaityitayew1310
@mesaityitayew1310 3 ай бұрын
በትክክል
@getanehdamtew8364
@getanehdamtew8364 2 ай бұрын
ጌታን አብሬሽ አለቀስኩኝ❤❤❤አይዞሽ እሺ❤❤❤አሁንም የቆንጆዎች ሁሉ ቆንጆ ነሽ❤❤❤አፍቃሪ ልብ ያለው ሰው የክርስቶስ ልብ ያለው ሰው ነው❤❤❤ለዛውም የሐረር ቆንጆ❤❤❤በእርግጠኝነት ሁለቱም ይቆጫቸዋል ልብ ካላቸው በይቅርታ ይክስሻል።ለአንቺ ግን እግዚአብሔር ትክክለኛውን ግራ ጎንሽን ይሰጥሻል❤❤❤ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤
@Kalekiden
@Kalekiden 2 ай бұрын
ባንቼ ብዙ ተማረኩ እኛ እናስባለን እዝጋብሔር ይፈፅማል እንባ በተሞላ አይኖቼ ጨረስኩት የኔ ማር ጎበዝ ፀልይ ይሰጥሻል
@Fikrubiruktawit
@Fikrubiruktawit 3 ай бұрын
በጣም የዋህ ስስ ልብ ያለሽ ንፁህ ሴት ነሽ ግን መድረስ የምትፈልጊበት ቦታ ልብሽ ጠንካራ መሆን አለበት በብዙ ተምሬብሻለሁ ግን ልብሽ ብሩቱ ብቻ ይሁን በየቀኑ ለራስሽ ንገሪው ጎበዝ ቆንጂዬ ሴት ❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 3 ай бұрын
በመጀመሪያ አንተን ላመስግን እወዳለሁ እህታችን ዛሬ ሰላቀረክልን ::የስው ልጅ የሚያልፍበት የህይወት መንገድ አንድም አስተምሮት የሚያልፈው ነገር ብዙነው:: እህቴ ያለፍሽባቸው ህይወቶች ሁሉ ለዛሬዋ ማንነትሽ ጥንካሬሽ ከፈጣሪ ጋር ያለሽን የመንፈሳዊ ህይውትን አምጥቶልሻል:: እንክዋንም ፍሬ አገፕሽ ትባረክልሽ :: አንድ ነገር ግን ካርማ ታውቂያለሽ ?ስው የዘራውን ያጭዳል እና ከልብሽ ሁሉንም ይቅር በይ ::እንባ ዋጋ አለው ::ስሚነሽ ኪዳነምህረት የምትስማሽ የልብሽን ትሙላልሽ ልጅሽን ለቁምነነገር ታብቃልሽ ::ሰላምሽ ብዝት ይበል ::
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 ай бұрын
የምታምኛት ኪዳነምህረት ፀሎትሺን የምሰማሺ በፍቅር እሚያኖርሺ እስከመጨረሻው ያች የሆነውን ትስጥሺ የተባረኩ ልጂች ትስጥ አይዞሺ እኳንም ቀረበሺ እኳንም ፀሎትሺ ተሰምቶ በምክነያት ህደልሺ ምናልባትም አብሮሺ ቢኖር እሚያጠፋሺ ሆኖ ይሆናል እህቴ አይዞሺ ሙሉውን ነው ያየሁት ❤❤❤
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 2 ай бұрын
የኔ የዋህ የኔ መልካም የኔ ደግ ስታምር ደሞ ኣይዞሽ እማ ፍቅር የተባረከ ትዳር ትሰጥሻለሽ❤❤❤
@TsehayneshKassahun-dp2lo
@TsehayneshKassahun-dp2lo 2 ай бұрын
ውይ ውብ ፈገግታ እግዚአብሔር ትንሽ ያለውን የማታ እንጀራ እንደሚሰጥሽ እተማመናለሁ በአምላኬ ድንግል ማርያም እስከልጅሽ እስክንድር ቤተስቦችዥ እረፍት እሁናችሁ አንተም ጠያቂው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@DgbgfDCfy
@DgbgfDCfy 3 ай бұрын
የኔ ፍልግልቅ ስታምሪ ደሞ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ልጂሽን ያሳድግልሽ ደስ እያለኝ ነው ያየሁሽ ስትስቂ ስቄ ስታለቅሽ አልቅሼ የኔ ሀኪም ቅድስት ኪዳነ ምህረት የተባረከውን የሂወት አጋር ይስጥሽ ❤😢
@sefubireda8542
@sefubireda8542 3 ай бұрын
አዎ የኔም ስሜት ነው እመብርሀን አሁንም ጥንካሬ ትሁንሽ❤
@KenuChekol
@KenuChekol 3 ай бұрын
አይዞሽ አስመስሎ እየኖረ ከሚጎዳሽ እንኳንም ገላገለችሽ እመቤቴ ብዙ ሰው በልጅ ታስሮ እየኖረ ያለ ሰው አለ ትሰማሻለች ፀልይ
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 3 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@sofiademeke-ds9te
@sofiademeke-ds9te 3 ай бұрын
ትክክል
@በእምኒጌታቸው
@በእምኒጌታቸው 3 ай бұрын
የኔ ጀግና የምትወጃት ኪዳነምህረት ሁሌም ትጠብሽ ፡የእኛንም ፀሎት ትስማን ክበሪ
@mesitube8714
@mesitube8714 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታለቅሺ እንባዬ ሲመጣ ስትስቂ ፈገግስል ጨረስኩት የሁላችንም የሕይወት ቋጠሮ ኪዳነምህረት ትፍታልን❤❤❤❤
@LetensieAsfha
@LetensieAsfha 2 ай бұрын
እህቴ እግ /ር መልካም ነው የለመንሽውን ሰምቶ የወደፊቱን የሚያውቅ ጌታ እንደተጠነቀቀልሽ ይሰማኛልና የበለጠ መልካም ነገር ይጠብቅሻልና እግ / ርን ጠብቂው
@xoxo6891
@xoxo6891 3 ай бұрын
_እንድ እኔ ቃል መጠየቅ የምወዴ ኣለ🎉🎉❤❤እመ ብርሃን ሰሙዋ ሰትጠራ ሆድዬ ሰፍሰፍ ነው የምልኝ በእውነት የልጅችዋ ደራሽ🙏🌹_ _ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ💪ሁሉም ለበጉ ነው እግዝኣብሔር ኣምላክ ላንች ያዘው ኣለ የኔ ውድ♥️ከፈጣሪ ቤታች ቤተሰባችን እናሰቀድም ስቶችዬ_
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gutamesele5604
@gutamesele5604 3 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ነገር ሁሉለበጎ ነው እመቤታችን ለአንቺ የሚበጀውን ታውቃለች እና እግዚአብሔር የተጠነቀቀልሽ ነገር አለ እና ጏደኛሽ ከልቡ የሚወድሽ ቢሆን ኖሮ የቤተሰቡንም ምክር አይሰማም ነበር ነገር ግን አንድ ሀቅ ልንገርሽ ያልፋል ትዳር ውስጥ ገብተሽበትም ቢሆን ዘለቄታ አይኖረውም ነበር እና በፀሎትሽ ፅኝ ኪዳነምህረት የእጅሽን መዳፍ በአፍሽ ታሲይዝሻለች እና አይዞሽ የኔ ቆንጆ የሀረሯ ፍልቅልቅ አግብታ ፈታች ከምትባይ እንኳን ቀረብሽ ይህ ሰው አግብተሽውም ቢሆን በፍፁም አንቺ እንደምታስቢው አልነበረም እና የሰውን ልብ የሚመረምር አምላክ ነው የተጠነቀቀልሽ እና የምታመሰግኝበት ጊዜ ይመጣል ያልፋል ልጅሽ ደህና ትሁንልሽ አንቺ ደህና ሁኝ ህይወት ይቀጥላል የምታርፊበት በትክክል የሚወድሽ የትዳር አጋር በእግዚአብሔር ሰዓት በማትጠብቂው መንገድ ይሰጥሻል በክብር ትዳሪያለሽ እመኝኝ የኔ ቆንጆ በርቺ አንቺ አሁን ማልቀስ የለብሽም እግዚአብሔርን አመስግኝ ይህ ታሪክ አንቺ የመጀመርያም የመጨረሻም አይደለሽም እሺ በርቺ ያመንሻት ኪዳነምህረት ትርዳሽ!
@lmlemadera1186
@lmlemadera1186 3 ай бұрын
ያኔ ቆንጆ 2017 የደስታ ያሩግልሽ❤❤❤
@KalkidanSufiyan
@KalkidanSufiyan 2 ай бұрын
ውይ የኔ እናት በጣም ነው ምታሳዝኝው በጣምም ነው ደስ ምትይው በጣምም እድለኛ ነሽ የማይሆንሽን የምታርቅልሽ እመቤቴ ማርያም አለችልሽ ከዚህ በላይ መታደል የለም እና በጣም ጠንካራ ሁኚ አይዞሽ እህቴ የተሻለውን ሁሉ እመቤቴ ትሰጥሻለች
@ZainabAwal
@ZainabAwal Ай бұрын
ወይኔ ማሻአላህ ስተምሪ በዛ ላይ ሳቋ ሁሉ ነገሯ ማሻላህ ሴት ወላሂ አላህ ከዚህ የበለጠ ደረጃ የድርስሽ የኔ እህት ጀግና ነሽ ወላሂ ህይወትሽን አላህ ይበርክልሽ የኔ ቆንጆ ሳቅሽን የብዘልን በርቺ አላህ ከአንቺ ጋር ይሆን የኔ ፍልልቅ ልጅሽንም አላህ ትልቅ ደረጃ የድርሰት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ በጣም እንወድሸለን እናከብርሸለን ወንድማችንም በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በጣም እናወብረሀለን እንወደሀለን ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yalemworkhaile2522
@yalemworkhaile2522 3 ай бұрын
እውነት ነው ይህንን ሃሳብሽን እጋራውለሁ ምንም ያህል ጊዜ አብረሽው ብትቆይ የስውን ልብ እግዚአብሄር እንጂ ስው በራሱ ማውቅ እይችልም !
@asnakechfanta7690
@asnakechfanta7690 3 ай бұрын
Exactly
@LamrotLamrot-p6h
@LamrotLamrot-p6h 3 ай бұрын
ካንቺ ብዙ ተማርኩ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ 🥰🥰🥰 "yesewn lji mechem atakewm"
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 ай бұрын
ጭራሸ ማወቅ አይቻልም
@BrtaAsa
@BrtaAsa 3 ай бұрын
ስታለቅስ 😢ፈገግ ስትል ፈገግ እያልኩ ነው ያየሁት እናቴ ኪዳነ ምህረት የሁላችንም እናት ያሰብነው ታሳካልን አሜን 🙏🙏
@meryta24-j4u
@meryta24-j4u 2 ай бұрын
AMEN
@WasihunBelay-h4s
@WasihunBelay-h4s 2 ай бұрын
Amen
@SolyanaMulat
@SolyanaMulat 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት🎉
@raheltadese8983
@raheltadese8983 3 ай бұрын
ሴቶችዬ ትዳር ለመያዝ ስታስቡ እግዚአብሔር በፀሎት ጠይቁት ትክክለኛ ፀሎት ነው የፀለይሽው ምናልባት ሰባብሮሽ ጎድቶሽ ያልፍ ነበር ❤
@SaraHailu-x5z
@SaraHailu-x5z 3 ай бұрын
እስኪ ፀሎት አርጉሉኝ ድንግል ማርያም ልጅ እንድትሠጠኝ🙏
@TigistAddis-h3j
@TigistAddis-h3j 2 ай бұрын
Yene eht dngil mariyam trdash bechalshw akm tenkara hugni lenem tselyulgn ye 6wer ye menta ljoch nefse tur negn emebete endtredagn tselyulgn
@KidistQ
@KidistQ 2 ай бұрын
እመብርሀን ትስትሽ የንየ እናት አታሳፍርሺም ❤❤
@dandobabbb6970
@dandobabbb6970 2 ай бұрын
እመብርሀን ትጎብኝሽ❤❤❤
@HhGg-z9o
@HhGg-z9o 2 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ትሰጥሻለቺ
@YeAhaduTub
@YeAhaduTub 2 ай бұрын
Menem aysanatem
@fakerfaker-1238
@fakerfaker-1238 3 ай бұрын
አይገርምም እኔም አሁን ደከመኝ ብየ አልቅሼ ነው የተነሳሁት በጣም የደክመኝ ሰው ነኝ አንቺን የሰማች እመቤት እኔንም ትሰማኝ ታሳርፈኝ
@marreyeyoas4650
@marreyeyoas4650 3 ай бұрын
Amen ayzoshe
@TseganeshFuji
@TseganeshFuji 3 ай бұрын
AMEN TSMASH ENATE
@AmoVile-k8w
@AmoVile-k8w 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አይዞሽ የጭንቅ አማላጇ አለሁ ትበልሽ የኔ እናት 🙏
@betelhemworku771
@betelhemworku771 3 ай бұрын
አሜን ታሳርፍሽ ፀልይ እኔም አልቅሼ ደክሞኝ አለሁ
@tigst5366
@tigst5366 3 ай бұрын
Amen ayzoeshe yne wed
@betelhemworku771
@betelhemworku771 3 ай бұрын
this is literally my story tbh የኔ ማርያም በጣም ቅርቤ ናት ተይ ይቅርብሽ ብትለኝ አልሰማ ብዬ የጀመርኩት ህይወት አልተሳካም አሁንም ከጎኔ ነች ሶስት አመት ሙሉ ምልክት ስትሰጠኝ ችላ ስል ቤተሰቤን አዋርጄ እኔም ተዋርጄ ተፈፀመ ልጅ አለኝ አሁን 4 ወሯ ነው ድንግል እናቴ አሁንም ግን አልተወችኝም ስስቅ ሰው ምከፋ እንኳን አይመስለውም ጥሩ ደሞዝ አለኝ በተጨማሪ ደግሞ የግል ስራም እሰራለሁ ግን ያ ሙሉ ሰው አያደርግም የሰው ልብ የምትሰብሩ የሴት ልጅን ህይወት የምታበላሹ እመኑኝ እናንተም በሰፈራችሁት ይሰፈርባችዋል ግን ያልፋል እመቤቴን ያልፋል እንደተሰበርን አንቀርም
@tizitatizita9305
@tizitatizita9305 2 ай бұрын
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 ай бұрын
ትክክለኛ ፀሎት ትክክለኛ የእግዚአብሔር መልስ አቤት መታደል የስውሯ ማርያም ለሁላችንም የሚሆነንን ትስጠን
@tigistdajane2742
@tigistdajane2742 3 ай бұрын
አሜን
@Mekdes6
@Mekdes6 3 ай бұрын
@seblewolde5045
@seblewolde5045 Ай бұрын
ትክክለኛ ፀሎት ነው አልተሳሳትሽም። ከእግዚአብሔር ያልሆነ ያልተፈቀደ ስለሆነ እንኳን ቀረ ለበጎ ነው እህቴ።
@KemerLove-l2o
@KemerLove-l2o 2 ай бұрын
አላህ ካሰብሽበት ያድርሰሽ በቃ ቃልየለኝም ላንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ወደኋላ ማሰብ አያሰፈልግም ወደ ፊት ❤
@EyerusalemBelaynhe
@EyerusalemBelaynhe 3 ай бұрын
እማ አንችን የሚያገባ ወንእድ የታደለነው የምር ፍቅርን በንፁልብ የምትሰጥ ሴት አትገኝም የኔ ማር ፀልይ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈፆምልሽ ❤
@onedaygoodjob3325
@onedaygoodjob3325 3 ай бұрын
ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት የሁላችንም እናት ነች🥰🥰🥰
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
የኔ እናት😢😢😢በነበር ተጀምሮ በነበር አለቅ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ እመቤቴ አሁንም አትለይሽ እኔም ከስደት መልስ እናቴ እግር ስር ወድቄ ይቅርታ መጠየቅ ማመስገን ነዉ የምፈልግ ግን ስደት እንዴት ይሙላ😢😢😢አቤት የኔ ጌታ በስደት ያለነዉን ልጆችክን አስበን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ማልቀስ የለብሽም የለመንሻትን አርጋልሻለች እመቤቴ እግዚአብሔር ላንቺ ያለው አለ በቀኑ ታገናኝሻለች በርቺ
@MilkiHire
@MilkiHire 3 ай бұрын
አይኔ የኔ ጀግና እግዚአብሔር አይሳሳትም ላንቺ ስላላዉ ነዉ ከጎንሽ የወሰደዉ ደሞ ሁለተኛ ስለእርሱ ስታወሪ እንዳታለቅሺ እሱ ያልቅስ እንጂ አንቺ እድለኛ ነሽ ጸሎትሽን ሰምታ የመለሰችልሽ ክብር ለእመቤቴ።ለጅሽን ያሳድግልሽ በርቺ
@Hema11-q8e
@Hema11-q8e 3 ай бұрын
በጣም ይገረማል የኒ ቆንጆ እንዲ የምትሰማሽ ኪዳነምህረት እምትክስሽን ትስጥሽ ልጅሽን ፈጣሬ ያሳድግልሽ ጠንካራ ነሽ እናትሽን ፈጣሬ ይጠብቅሰጨልሽ ፍልቅልቆጨቅ ስታለቅሽም ታምሬያለሽ ስትስቂም ጎበዝ
@uyth8675
@uyth8675 3 ай бұрын
ኪዳና ምህረት የማነ በጭራሽ የወደቀ የለን የስደት ስንቄ መብራህቴ✝️❤
@tesfaneshyekedyalehg7897
@tesfaneshyekedyalehg7897 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@uaex2464
@uaex2464 3 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ይኩነኒበከመትብለኒ
@ይኩነኒበከመትብለኒ 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዷ🎉❤
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 2 ай бұрын
በጠም❤❤❤
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 3 ай бұрын
ቀረበት አንች ጥሩ ልብ እና የሚወዱሽ ቤተሰብ አለሽ እንኳን አላገባሽው ። ከደዚህ አይነት ጨካኝ ቤተሰብ እመቤቴ ጠብቃሻለች ❤ ገና ወጣት ነሽ የበለጠ ይመጣል 🎉
@anenimeseret1597
@anenimeseret1597 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እና ተወዳጅ ነሽ፣ እውነት ቀረሽበት፣ እባክሽ ይህን ታሪክ ስታስቢ አታልቅሺ ምናልባት አንቺ ደስ የሚል የመሰለሽ ህይወት ለልጅሽ አይመጥናትም ይሆናል። እግዚአብሔር ላንቺ ሁልግዜ መልካም አባትሽ ነው፣ ይቅርታ አድርገሽ ተይው ህይወት ይቀጥላል፣ ደግሞ ብርቱ ነሽ❤❤❤❤❤
@user-jk2tb7go6r
@user-jk2tb7go6r 3 ай бұрын
ውይ ፈገግታ የኔ እናት ስታምሪ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምሕርት የሁላችነንም ሂወት ታስተካክልልን ❤😢 ተመስጨ ነው የሰማሁሽ 😢😢😢😢😢😢
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1,1 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН