በመላው አለም ከሚታወቀው ከዚህ ጫማ ጀርባ ያለውን ይህንን ታውቃላችሁ

  Рет қаралды 157,923

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 157
@Kidist954
@Kidist954 3 ай бұрын
እንዴት ዋላችህ በናታችህ አበርታቱኝ፣
@Lishan4499
@Lishan4499 3 ай бұрын
በርቺ የኔ እህት
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 ай бұрын
አይዞን፡ ካለፈጣሪ፡ ❤
@SisayAdmasu-su8ok
@SisayAdmasu-su8ok 3 ай бұрын
@@zeritessema9182 min honsh?????
@Habeshawitube0
@Habeshawitube0 3 ай бұрын
በርቺ
@GraceArchitects-jh9hh
@GraceArchitects-jh9hh 3 ай бұрын
በርቺ እህቴ ሁሉንቻዩ ፈጣሪ ሁሉን ያሳልፋል። ትወጪዋለሽ
@Mitiku34
@Mitiku34 3 ай бұрын
አቤላ ሳልሰማክ ነው notification እንደደረሰኝ ላይክ የማደርገው
@SevenApp21
@SevenApp21 3 ай бұрын
Abel Berhanu is the best, let's put one million in, guys
@RahwaKassa
@RahwaKassa 3 ай бұрын
እኔ በግሌ በጣም ነው ሚመቸኝ
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 3 ай бұрын
Wow ሁሉም ነገር በቦታው ዋጋ አለው
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ጫማ ነው በጣም ምቾት አለው በተለይ በብርድ ሰአት እዲሁም ለልጆች እደልባቸው ለመሆን ከሌሎች የተሻለ ነው ❤
@tigistkonjo906
@tigistkonjo906 8 күн бұрын
እዴት እደሚመቸኝ ማርያምን 🙏🙏🙏🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 ай бұрын
የምር ምቾት ያለዉ ጫማ ነዉ በተለይ ቤት ዉስጥ♥️♥️♥️
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
እናመስግናለን አቤሎ
@Hadraqq
@Hadraqq 3 ай бұрын
አሁን ጭራሽ ፋሽን አድርገውታል የኔሰዎች ይሄንነው የሚለብሱት
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 ай бұрын
😂😂😂😂 ሳየው ይደብረኛል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
አወን ሁሉም ናቸው😂
@kewakibtworku6912
@kewakibtworku6912 3 ай бұрын
አቤል የምታቀርባቸው ሁልግዜም ይመቹኛል በርታ❤❤❤
@AddisT.
@AddisT. 3 ай бұрын
you are the best.
@bizuneshdagne1182
@bizuneshdagne1182 3 ай бұрын
Ewinet new betam yemimechi ❤ new
@haweFekerReem
@haweFekerReem 3 ай бұрын
ምቾት የሚሰጠኝ ጫማ ነው 👍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
አሁንማ ፌመስ ሆነኮ😮😍😍
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 3 ай бұрын
ስወደው ይህን ጫማ 😢😂
@elaybright8884
@elaybright8884 3 ай бұрын
Yes. የእኔም ምርጥ ጫማ ነው ልጆቼም በሙሉ ይወዱታል እና እኔ ቤት ዉስጥ ብቻ 10 ጫማ አለ ሁልጊዜም የምወደው ጫማ ነው በጣም ምርጥ ጫማ ነው።
@egzhnegzhn9722
@egzhnegzhn9722 3 ай бұрын
ክሮክስ ነው ሚነበበው
@nurnur-yw3qi
@nurnur-yw3qi 3 ай бұрын
Omg 😂❤❤❤
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 3 ай бұрын
ምቾት አሪፍ ነው
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 ай бұрын
መቸም ይትንቅ ነግር ክፍ ምልትህ አይቅርም
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 3 ай бұрын
በጣም ይመቻል
@user-kd4vo1hc9i
@user-kd4vo1hc9i 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ምወደው ጫማ ነው።።
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 3 ай бұрын
yihew ine le 7 amet alifatashi yaleg chama binory Crocs new michotu waw 👌🏻👌🏻😂
@semeredinsultan6257
@semeredinsultan6257 3 ай бұрын
ኤሪገዶ😄 ክሮክስ👌
@minasevlogs
@minasevlogs 3 ай бұрын
abela mert new . please i'm beginner be hon ngr degfen
@tewodrosabraham441
@tewodrosabraham441 3 ай бұрын
hello first comment here gebuna esti yenenem programoch eyu endew atelefu
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
ኤርገንዶ አሁን 600 ምናምን ብር ነው የሚሸጠው 😁
@FuFy-ik3fo
@FuFy-ik3fo 3 ай бұрын
የት
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
😮😮ምን
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 3 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ኑ የጫማችንን ታሪካዊ አመጣጡን እንስማ🤣🤣🤣😍😍
@kaludesalegn175
@kaludesalegn175 3 ай бұрын
❤❤❤abelo
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 3 ай бұрын
abela🎉🎉🎉🎉
@yididyayonas5458
@yididyayonas5458 3 ай бұрын
ዋው አቤላ በርታልን
@rabeshanko2622
@rabeshanko2622 3 ай бұрын
12:36 croce
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 ай бұрын
😂😂😂 አረ ጉድ በጣም የምደብረኝ ጫማ $5 Walmart የምሸጥ ጫማ ቆይ ይሄንን ያህል ተወዳጅ ነው ?
@menamamo1146
@menamamo1146 3 ай бұрын
Yes very nice 👍 👌
@hanichog
@hanichog 3 ай бұрын
እረ $50 ገዝቻለሁ ለልጄ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 3 ай бұрын
እኔም😂
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 3 ай бұрын
ከ40 ጀምሮ ነው ኦርጅናሉ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 ай бұрын
እኔም $50 ገዝቻለው ለልጄ
@elda554
@elda554 3 ай бұрын
Ere ergendo atebelew crocs eko 40 dollar jemero new mishetew
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 3 ай бұрын
ምንይለያያል
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 3 ай бұрын
South Africa ላይ ትልቅ ሺያጭ አሌዉ ግን China 🇨🇳 ናት የምታማርተዉ
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
ኤርገንዶ ምርጥ ጫማ ❤❤❤
@bettybekele1581
@bettybekele1581 3 ай бұрын
crocs እና ኤርገንዶ ቅርፁ ብቻ ነዉ የሚመሳሰለዉ ኤርገንዶ ይከብዳል
@user-nr8gy2iw2t
@user-nr8gy2iw2t 3 ай бұрын
Awo yemchal betly bet west enamesegnalen Abelo
@DawetBiniyame
@DawetBiniyame 2 ай бұрын
Jesus is lord
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 3 ай бұрын
እኔ ይሂ ጫማ ሳየው እራሱ በጣም ነው የሚያስጠላኝ እንቁራሪት ነው እሚመስለኝ
@AlmazDibora
@AlmazDibora 3 ай бұрын
ክክክክክ
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 ай бұрын
በዝህ ጫማ በጣም ተሸውጂያለሁ በግሌ ጫማውን መጥላት ብቻ ሣይሆን ጫማውን የምለብሱ ሰዎች የመጨረሻ ችግራሞች ይመስሉኝ ነበር ሰዎቹ ራሳቸው ይደብሩኛል kkkkkk በእውነት $2 -$5 ነበር የምገምተው
@CellCenter-v5s
@CellCenter-v5s Ай бұрын
ሀብታም ስቶኚ ታውቅያለሽ ይደረሳል😅​@@user-jl9ty6gs4b
@CellCenter-v5s
@CellCenter-v5s Ай бұрын
አሁን ለብሼ ነው እሄንን video እያየሁ ያለሁት🙀😽 ለስራ ቦታ በጣም ነው ሚመቸኝ❤
@SirakhaileTewelde
@SirakhaileTewelde 3 ай бұрын
Selam abelo and tyaqe neberen Sport bemesrat qumet mechemer ychalal endye? Ebakhn sle zi 1program sraln❤❤❤❤❤❤
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 3 ай бұрын
ELA GYM ብለህ/ሽ search adrg mels siyabrara semchewalehu
@Misguun
@Misguun 3 ай бұрын
በኦፕሬሽን ቁመት መጨመር ይቻላል
@user-bc7uf9kc3o
@user-bc7uf9kc3o 3 ай бұрын
yna sochi btam new ymtqmute
@rabeshanko2622
@rabeshanko2622 3 ай бұрын
@Lishan4499
@Lishan4499 3 ай бұрын
ዋጋውን እንዳታሶድድብን አቤላ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 3 ай бұрын
😂እኮ
@betelehamfekede54
@betelehamfekede54 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 ай бұрын
$50 ነው በጣም ውድ ነው ለለጄ ገዝቻለው
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 ай бұрын
በጣም እኮ ነው ለቤት የሚመቸው።
@Mamelah
@Mamelah 3 ай бұрын
የ አበበ ቢቂላ ስም የተሰራው ጫማ ስራልን
@user-fw4mb5vz5u
@user-fw4mb5vz5u 3 ай бұрын
Betam new mimechew
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 3 ай бұрын
አቤሎ እባክህ ለዮቲበሮች ስልጠና ስጥልን
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 3 ай бұрын
መሠልጠን የፈለገ የእሸቱ ወጌሻ እንዳለ አታውቅም ?
@user-pc9cm6us5d
@user-pc9cm6us5d 3 ай бұрын
ኦላይን አለእደ በናትሽ መልሽልኝ​@@alemsegedgebreselassie7407
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 3 ай бұрын
Lge bexam new yihen chama yemewedew
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 ай бұрын
ምን ይሆን?! 🤔🤔🤔 ደሞ አሁን የልጄን ቤት ለቤት አድርጌዉ ነበር። 😂 እስኪ ልስማ።
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
ጡሩ ነው😂😂
@YabJaujang
@YabJaujang 3 ай бұрын
አበርታቱኝ
@natnapro
@natnapro 3 ай бұрын
crocs
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 3 ай бұрын
😄👍
@JahnnyJahnny
@JahnnyJahnny 3 ай бұрын
what , 300% 😂
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k 3 ай бұрын
እኔስ በከለር ነው ያለኘ በጣም እምወደው ጫማ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 3 ай бұрын
40ዶላር ገዝተሽ
@natnaelbi
@natnaelbi 3 ай бұрын
Plz make big africa businesses
@user-kv9zp4xz5z
@user-kv9zp4xz5z 3 ай бұрын
አቤሎ ምረጥ ሰው
@helenkebede4056
@helenkebede4056 3 ай бұрын
አሁን ራሱ ልገዛው ፈልጊ አጣሁት ባለሁበት ሃገር
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
❤ጫማዉ ምርጥ ነዉ ተጠቀሙበት
@user-mx1om4be3m
@user-mx1om4be3m 3 ай бұрын
አቤሎ እስቲ ሰለ Nescsfe ነገርን የሱሴን መነሻ ልወቅ
@fhxh2270
@fhxh2270 3 ай бұрын
ብናነዉ😊
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 3 ай бұрын
እኔ ግን አልወደውም ክርፍፍ ያለ ይመስለኛል😂😂😂😂
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 3 ай бұрын
እኔ crocs አለኝ ሰው ስጦታ ሰቶኝ አስጠልቶኝ ቁጭ አድርጌዋለሁ ክክክክ በቃ ልለብሰው ነው
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 3 ай бұрын
ስጪኝ በናትሽ እገሌ እግሬን ስለሚያመኝ
@tigistserage6823
@tigistserage6823 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Rabih3Call-yw9sv
@Rabih3Call-yw9sv 3 ай бұрын
በጣም አሬፍ ጫማ ነው በእውነ እኒ በእውነት 3 አመት ሁነው ከእግሬ አውልቂው እላም ስተኛ በስተቀራ ደሞ ሆራጅናል ስለሁነ ሽታ የለውም እኒ አድናቂ ነኛ ለዚህ ጫማ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 3 ай бұрын
😂😂😂
@user-tb8ul1gd1k
@user-tb8ul1gd1k 3 ай бұрын
በጣም ከመውደዴ የተነሳ 500 ድርሀም ገዝቼ ሳደርገው ጓደኞቼ እንዴት ኤርገንዶ በ500 ድርሀም ትገዛለህ ብለውኛል ጓደኞቼ "crocs"ግን ይለያል👍
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 3 ай бұрын
120ድራም ነው ከየት ወዴት
@user-tb8ul1gd1k
@user-tb8ul1gd1k 3 ай бұрын
@@mesretaliga1205 እውነት ነው 120 ድርሀምም አለ ግን ያው ሰው እንደ ቤቱ ነው እንጂ እንደጎረቤቱ አይሆንም😎
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
ኸረ ውሸት የምን 500ድርሀም ነው አትቀደዱ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 3 ай бұрын
v​@@user-tb8ul1gd1k ሳህ እኔ እውደዋልሁ
@hayatquin2249
@hayatquin2249 3 ай бұрын
​@@user-tb8ul1gd1k እደየቦታዉ ይለያያል ከ500በላይም አለ ለመጀመርያ ግዜ ልጅቱ ስገዛ ገርሞኝ ነበር ፍሽን ነዉ 😅😅😅
@martasafa7325
@martasafa7325 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-jy4ze8uh8l
@user-jy4ze8uh8l 3 ай бұрын
7500 .ይሸጣል ይገርማል
@WondeW3
@WondeW3 3 ай бұрын
ውይ ማርያምን ለማድረግ አይደለም ሲያደርጉ ማየት እንዴት እንደሚያስጠላኝ, ጫማ እኮ አይመስልም ምኑን አይተው እንደሚያደርጉ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@rasmeruts1523
@rasmeruts1523 2 ай бұрын
ክሮክስ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 ай бұрын
እኔ 6አመቴ ጫማ አላረግም የምዉለዉ እቤት ዉስጥ ነዉ አሁን አሁን እግሬን አመመኝ በጣም ትኩሳት አለዉ ሰዉነቴ ይዝላል ጫማ ደሞ መልበስ አስገላኝ 😅
@abigatube7085
@abigatube7085 Ай бұрын
egna yadegnbet new kkk
@kalifaadam9489
@kalifaadam9489 3 ай бұрын
በ'Britan's Got Talent' ላይ የሚቀርቡት Magic እዉነተኛ ነዉ ወይንስ የኮምፒውተር ቅንብር ነዉ ? እስቲ አንድ ነገር በለን። አመሰግናለሁ።
@Bebetoooooo
@Bebetoooooo 3 ай бұрын
ፋርዬ internet እኮ ለሱ ብቻ የተፈጠረ አረጋቹት ረስህ search አርገህ ማየት ምትችል አይመስልህም ወይስ ዋሻውስጥ ነበር ምትኖረው ከናንተጋር ሀበሻመባል ሲያሳፍር
@kedestdawit5369
@kedestdawit5369 3 ай бұрын
Migeremw wagewu demo..... naw😅😅😅
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 3 ай бұрын
አቤላችን አሜሪካን ጎት ታለንት ላይ ጨርቅ ይዘው ተአምር የሚያሳዩንን ማጄሺያንኖችን እንዴት እንደሚሰሩና እውነትነቱን አሳየን እባክህ ።
@Bebetoooooo
@Bebetoooooo 3 ай бұрын
ፈጣሪ አረከው እንዴሁሉም ሰው ሁሌ ሁሉን ነገር አሳየን ምትሉት ከናንተ ጋር ተቆጥሬ ሀበሻ መባሌ ይቆጨኛል እሱም internet ላይ ያየውን ነው ሚነግራቹ ራሳቹ search አርጋቹ ለምን አታዩም ሰገጤ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 2 ай бұрын
እንዲሁ ሳየው ስለማያምረኝ ሞክሬው አላውቅም
@CellCenter-v5s
@CellCenter-v5s Ай бұрын
አሁን እራሱ ለብሼ ነው እሄን የማየው😊 ለበጋ በጣም ነው ሚመቸው ❤
@helenkebede4056
@helenkebede4056 3 ай бұрын
በጣም የምወደው ጫማ
@NegasiZewdu
@NegasiZewdu 3 ай бұрын
Face book not yet eligible kalen endet nw mastekakel mnchelew Ethiopia wuste hunen
@SamiGechy
@SamiGechy Ай бұрын
please,may you try to present the main message of your narration:Haven't you studed that such bulky talk negatively affect you follwers making them be bored.There time consumption.
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 3 ай бұрын
ክሮከስ ❌ ክሮክስ ✅
@All_in_one16271
@All_in_one16271 3 ай бұрын
ማነዉ ትላንትና follow ያደረገኝ (manew tlant selam abel tru sra nw yeserahw sil follow yaregegn 😢😢 😅😅😂😂
@Bebetoooooo
@Bebetoooooo 3 ай бұрын
የሰገጤጥግ
@merishanaol6959
@merishanaol6959 3 ай бұрын
እኛ ሐገር 20,000 እያሉ የሚሸጡት ጉድ እኮነው ባይደረግስ
@WubshetAlayou
@WubshetAlayou 3 ай бұрын
አቤላ በኛ አገር "ሂድ እንሂድ" የሚባል ስምስ አንዳለው ታውቃለህ? እርጥበት እያነሳ ሲያፈርጣቸው ያወጡለት ስም ነው
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 ай бұрын
ሀበሻ እኮ ስም ሲያወጣ በምክንያትነዉ ይመቻቸዉ😂😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
😂😂😂 አጅብ
@Wereqatube
@Wereqatube 3 ай бұрын
ቤተሰብ ኧረ ተው አኛንም አበረታቱን።
@berbere4478
@berbere4478 3 ай бұрын
ጀርባ በስተጀርማ
@saeda4477
@saeda4477 3 ай бұрын
አቤት ጫማየ ተወራለት እደት እደምወደዉ ምቾት አደኛ ነዉ ከምቾቱ ብዛት እሚያልቅ መስሉኝ እሱቅ ስሄድ ገዝቸ እዱላብ አስቀመጥኩት
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 3 ай бұрын
እኔ ሁለት አለኝ ቤት ውስጥ እንዴት ምቹት እድሚስጥ በዛ ላይ 10 እሪያል
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 3 ай бұрын
Crocs 10 ሪያል ተሽጦ አያውቅም!!!እያወራ ያለው ስለ Original Crocs ነው።እቤት ውስጥ እሱን ነው የማደርገው በጣም ምቾት ስላለው እረከሰ ከተባለ ከ 90 ሪያል በታች አታገኝም አልፎ አልፎ Amazon ላይ ትንሽ ረከስ ባለ ዋጋ ይሸጣል።
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 3 ай бұрын
የትነዉ በሳዉዲ ኦርጅናሉ እሚገኙዉ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 3 ай бұрын
@@LEYLA_SHEMSEDIN ኦርጂናሎ ይሁን አይሁን አላውቅን ከገዛሁት አመት ይሆነዋል ሁሌ ነው እምጠቀመው ቤት ውስጥ የገዛሁትም አስር እርያል ነው ሲቀጥል ሽኢንም ላይ 25 or 30 ከዚህም በታች አይቻለሁ 😳
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 3 ай бұрын
@@Sara-wi8on ሺኤን ላይ ተመሳሳይ እንጂ ኦርጅናል እቃዎችን አታገኝም በተደጋጋማ ሞክሪያለው። Amazon ላይ አለልሽ እኔ አማዞን ነው የምጠቀመው Crocs ብለሽ ፈልጊ በያይነቱ ያሳይሻል በተረፈ የተለያዩ ሞሎች ላይ አለ አማዞን ከምታይው ዋጋ በጣም ይወደዳል።
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 3 ай бұрын
@@KamalKalal-yd4qm አረብ ሞል እና የተለያዩ ሞሎች ላይ ይገኛል እንዳይወደድብሽ Amazon ላይ ዲስካውንት ሲያወጡ ጠብቀሽ ግዢ።
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw 3 ай бұрын
USA adult $65 for kids $45..
@EndaleZewdie-vw9ww
@EndaleZewdie-vw9ww 3 ай бұрын
ኢሊሙናንቲ ትልቅ ስልጣን ትንሽ አይምሮ ጅሎችን ብትነዱ ምንም አይገርምም ማለት ነው
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 3 ай бұрын
ዱባዬች ፋሽን አርገውታል ሴቱም ወንዱም ይለብሰዋክ አሁላይ
@user-sn4uy5kt7c
@user-sn4uy5kt7c 3 ай бұрын
ወይጉድአይኔምባያየዉነብሤ😂😂😂😂😂😂
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 3 ай бұрын
ይሄ ጫማ ከ12 አመት በፊት እንደ ስጦታ ከአዲሳባ ነበር ተገዝቶልኝ የተሰጠኝ አሁን ሀረብ ሀገር ነኝ ሰውዬ አለው
@zshow984
@zshow984 3 ай бұрын
አስቀያሚ ዘገባ
@remedanamino
@remedanamino 3 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም አትበል አንተ እውነቱ አውራ እንጂ ይመን አይመን የራሱ ምርጫ ነው
@HonelignLebego
@HonelignLebego 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረት ብቸኛ ጫማ
@debrewerkmandefro1818
@debrewerkmandefro1818 3 ай бұрын
please Abel Like My Communt
@Befike_React
@Befike_React 3 ай бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤s❤b❤❤
@DawetBiniyame
@DawetBiniyame 2 ай бұрын
Jesus is lord
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 3 ай бұрын
❤❤
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 260 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 9 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 42 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 26 МЛН
አለምን ጉድ ያስባለው ፊልም squid game movie
11:04
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 149 М.
ለማመን የሚከብደው ድብቁ የሃብታሞች ኑሮ Abel Birhanu
18:24
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 104 М.
አዲስ በገዙት ቤት ያልተጠበቀ ጉድ ያገኙ 3 ቤተሰቦች
12:55
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 477 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 9 МЛН