በመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ከጥቃት አድራጊዎች ጋር ፊት ለፊት የተገናኙት ልዩ ኃይሎች ገጠመኝ፡፡

  Рет қаралды 360,773

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 913
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ አማራኔቴን አፈርኩበት ለካ እንደዚህ የክፋት ጥግ ደርሰናል ደግሞ የሚገርመው ለገዳይ ጥብቅና የምትቆሙ ተንኮለኞች ሁሉም ሰው እንድናተ አይደለም
@ዘኢትዮጵያአማራ
@ዘኢትዮጵያአማራ 5 жыл бұрын
ወረኛ አለቅላቃ
@benjiman2089
@benjiman2089 5 жыл бұрын
አንተ/አንቺ ጋላ ነሽ/ነህ!
@1hagerachin
@1hagerachin 5 жыл бұрын
I am Amhara too, we need to unite, but I believe these militants' words. If Asaminew gave the order, it indicates that he is narcissistic.
@1hagerachin
@1hagerachin 5 жыл бұрын
@@benjiman2089 it is really sad, for a person who believes in God, I don't expect you to insult. As an Amhara that is shameful
@danielhuluka2841
@danielhuluka2841 5 жыл бұрын
ቪድዮ ላይ ከ6:30 ጀምሮ ተመልከቱት : 3ተኛው ሰውዬ የደረቱን ምልክት (ባንዲራ) ሲያስተካክል ይታያል:: እራሱ በሚናገርበት ሰዓት ምልክቱ ልክ ነበር ኢንተርቪው ተቆራርጦ ወይም በመካከል ተማክረው ነው ፊልሙ የሚደርሰን:: ከእውነታው በላይ ያሳሰባቸው ሌላ ነገር አለ::
@Mamashusha
@Mamashusha 5 жыл бұрын
የተፈለገው የአማራን አመራሮች ለማጥፋት ነው ተሳካላቸው ግን ሞኝነታቸው በእልህ የበለጠ ጀግና እንደሚያፈሩ አለማወቃቸው ነው
@rasbenjamin8191
@rasbenjamin8191 5 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ። ህይወታችሁ ለሀገራችሁና ለህዝባቹ መስዋዕት ላደረጋቹ ጀግኖቻችን ነብሳችሁን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልን። እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ውዴመኖርህያኖረኛል
@ውዴመኖርህያኖረኛል 5 жыл бұрын
እኔ የምለው ሁሉም አመራሮች አሣምነው ነው እያሉ አልዋጥላቹ ያላቹ ምኑ ነው ቆይ ዘላቹ ሞት ለአብይ የምትሉ ግን ጤነኛ ናቹ ሆ ፈጣሪ ነው ፈራጅ አትሳሳቱ በሰው አገር ተቀምጣቹ አትቀባጥሩ
@papiyobekele4888
@papiyobekele4888 5 жыл бұрын
እንግዲ አንቺ ባንዳ ከሆንሽ እኛም መሆን አለብን!!! የአሳምነው ደም ወደ ላይ ይጮሀል።
@biiyyikooitiyoophiyaadha74
@biiyyikooitiyoophiyaadha74 5 жыл бұрын
እንኳን እግዝአብሔር ኣተረፋችሁ ያማል ወንድም ወንድሙን በላ *ከጠላቴ እኔ እጠነቃለሁ ከወዳጄ አንተ ጠብቀኝ የምለዉ ፀሎት ቀላል ይመስላል ግን ትልቅ ፀሎት ነዉ*
@امينالمزروعي
@امينالمزروعي 5 жыл бұрын
የምትሣደቡ ልጆች ግን አእምሯችሁን አሠሩት የመጣላችሁን አቀባጥሩ እንዳፋችሁ መቀባጠር አይደሉም በራሴ ቢመጣ የሚለዉን አሥቡት
@mihrohaile4229
@mihrohaile4229 5 жыл бұрын
Yasaznal, enkan egzabher aterefachu atitfa yalat nefis.
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 5 жыл бұрын
ሶስተኛ ቦታ ላይ የተቀመጠው የሸመደደው ጠፍቶበት ወረቀት እያነበበ ነው የሚያወራው!! እውነት ከሆነ ለምን ወረቀት ማንበብ አስፈለገ?? ጊዜው ረዝሞበት እረስቶት ይሆን?????
@ትዕግስትካሳዬ
@ትዕግስትካሳዬ 5 жыл бұрын
አይ የእውነት አምላክ ይፍረድባችሁ
@mekdimekdiabatuwannafaki7478
@mekdimekdiabatuwannafaki7478 5 жыл бұрын
ለነገር ከመሮጥ ለፍቅር ብንሮጥ አይሻልም እናት ሽምደዳ በመለስ ጊዜ ላይመለስ ቀብረነዋል አሁን የፈለግነውን የመናገር ሙሉ መብት አለን።
@seadaali5566
@seadaali5566 5 жыл бұрын
ለራሱ በድንጋጤ ነው ያለው አትፍረዱበት
@nadiaadil7114
@nadiaadil7114 5 жыл бұрын
Kezeh befete menew menem chegere tefetrobachu aywekem?
@ብቃታችንእግዚአብሔርነው
@ብቃታችንእግዚአብሔርነው 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኛት እንጂ ኢትዮጲያ በጣም ታማለች
@ከታገሱትሁሉምያልፋልተመስ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልተመስ 5 жыл бұрын
እነዝህ ስዉች እዉነቱን ያቃሉ በጣም ፈረተዋ ል
@hawaeshetu989
@hawaeshetu989 5 жыл бұрын
መፈቅለመንግስት አትበሉ ቃሉን ቀይሩት ይህመፈንቅለመንግስት ትርጉም የለዉም ክልልሉን መሪ ማሳጣት የታቀደእቅድ እንጅ
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
@@ከታገሱትሁሉምያልፋልተመስ የኛ መርማሪ ክክክክክክክክክክክክ
@mikilaprosper3815
@mikilaprosper3815 5 жыл бұрын
ብቃታችን እግዚአብሔር ነው። b
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 5 жыл бұрын
Hawa Eshetu ትክክል ግንከክልል ሌላ ሀላማም ይኖራቸዋል
@mikibelay4939
@mikibelay4939 5 жыл бұрын
edia aferi bilu , le mehonu temirachihual? tinishe shami ayihonachihumi eyemotinemi behoni egna Amharawochi (enaniteni mesayi hode aderochini ) sayichemiri talaki hageri mesiriteni beselami ena befikire eninoraleni tebikuni
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 5 жыл бұрын
አነጋገራችው ደስ ይላል!! እንደ እኔ ቢሆን እነዚህ ለእረኝነት ነው እንጅ ለዘበኝነት አይሆኑም!!
@الحمدللهعلىكلحال-م2ظ
@الحمدللهعلىكلحال-م2ظ 5 жыл бұрын
በጣምየሳዝናል
@omarrak300
@omarrak300 5 жыл бұрын
6ወር ምናምን ከሆነው ቡሀላ ለምን አስተዳደሩ በጀት የለንም ልዩሀይሉን በትን ለምን አለው ለጀነራሉ ሰለዚ ጀነራሉ ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደው አይኑ እያየ አገሩን ከሚሽጥ ደግ አረገ የኔ ጀግና
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
በጣም
@123pqr7
@123pqr7 5 жыл бұрын
Tikikil
@የሀበሻልጂ
@የሀበሻልጂ 5 жыл бұрын
አታልቅስ ወንድሜ እማይበጃችሁ ይጨነቅ የሰው ልጂ በሰው ልጂ ይጨነቅ ውይ ፈጣሪ ሆይ አተ ሰላሙንአውርድ ለኢትዮጲያ አስለቀሰኝ ሚስኪል ጥላትከውጭ አይመጣም ከዛው ነው መውጫ መኝቢህን መርምሮ የትእደምከድ የት እደምትቀመጥ የት እደምታድር ምን እደምታደርግ ወዘተ ወዳጂ መስሎ ፈትሾነው የሚያጠቃው ጥላት ባሁን ዘማን ማን ወዳጂህ ማን ጥላትህ ተብሎ የማይለይበት ዘመን ደርሰናል ማንን ማን እደማያምን ስለዚህ ማንኛቸውም የኢትዮጲያ ህዝብ በተለይ የዋሁ አማራ ክልል ሰው አማኞችናችሁ እየተጎዳችሁ ነው ጥንቃቄ አድርጉ እያዳድህ ማህበረሰብ የአማራ ሰራውይትምሆናችሁ ባህበረሰብ ማንን ማንንምአትመኑ እወደዋለሁ እጂ ይወደኛልብለህ ልብህን አትስጥ የአማራ ህዝብ አሁላይ እራስህንመሆን አለባችሁ መጠከር ነብር ብልጥ መሆን አለባችሁ ልብ ግዙ በዚህ በዚህ አትታለሉ አብሽሩ ፈጣራ ከአማራ ህዝብ ጋ ይሁን አንድነታችን ይበርታ ይህ ድርጊት ጥንካሬ ይሁነው ለአማራ ህዝብ እያልኩ መልእክቴን አስተላልፍለሁ በሀሳብ በገዘብ ከጎናችሁ ነን ከሀገር ውጭም ብንሆን በርቱ አንድ ሁኑ አማራውች
@አብላካትለኔሲል
@አብላካትለኔሲል 5 жыл бұрын
እረ ባካችሁ ኮመንት የምትሠጡ ሰዎች ውሸት ነው የምትሉ ቦታው ለይ የነበሩ እኮ ናቸዉ ግዴታ መሞት ነበረባቸው?እረ እናስተውል ከእርግማን ጸሎት ይቅደም 😭😭😭😭😭😭
@papiyobekele4888
@papiyobekele4888 5 жыл бұрын
አንተ እራስክ አንዱ ወያኔ ነህ ከሆኑ እውነቱ እነሱ እንደሚሉት ነው? ዝምበል ባንዳ አይቀርም ዋጋ መክፈላቸው አሳምነውን ለመወንጀል ነው?????
@ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ
@ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ 5 жыл бұрын
እህት እረ በፈጠረሽ እውነት የመረረው ህዝብ ነው አይሰሙሽም
@hayatandres6430
@hayatandres6430 5 жыл бұрын
ውሽታም ነችው
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው 5 жыл бұрын
እኛ ሰዎች እውነቱን ሣይሆን ውሸቱን ነው የምናምነው
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው 5 жыл бұрын
@@hayatandres6430 ለምን ይዋሻሉ የሞቱት የራሣቸው ወገን አይደሉ እንዴ
@asmabinttube1203
@asmabinttube1203 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ባላቹበት ሰላማቹን ያብዛልኝ ለሀገራችንም አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላት በርግጥ ጠቅላይ ሚንስት ከገቡ በኸላ ሞት የሚለው ነገር በዛ አላኩልሀል አልሀምዱልላ አላህ ያመወጣውን በላ እራሱ ያንሳልን ለየት የሚያደርገው ሞቱን ለሀገራችን ጠቃሚ የምንላቸው መለቀማቸው ነው ያረብ በላው ይብቃቹ በለን ደም ተፋሶ የለመደ በሰላም መንገድ መንግስት ስሚመጣልን መደሰት ነበረብን ለሰከንድ ለራሳትን ዋስትና የሌለን እኛ ሀገርን ለማጥፋት እንቅልፍ ያጣል በዛት ቅጽበት ቢወስደውስ እራሱን ከሞት ከአላህ ሱ ወ መከላከል ይችላል አንችልም ከሎላ ሀገር ቢሆን እሰየው ሀገሩ እንዳይወረርበት ተከላከለ እንበል ወንድም በወንድሙ ላህ ያማል ውድ የሀገሬ ልጆች ሙስሊሙም በዱአ ክርስቲያኑም በጸሎት ከልባችን ከአፈር የፈጠረንን አላህ ሱ ወ አልቅሰን እንለምነው እሱ ለባርያው አዛኝ ነው ለሟች ቤተሰቦች ጽናትን ይስጣቹ
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 5 жыл бұрын
የኔ ሚስኪኖች እኳን አላህ አተረፍችሁ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ 5 жыл бұрын
ይመስለኛል አሁንም በወሬበወሬ በወሬ በወሬበወሬ ጆሮዎችንን ከአደነዘዙን በኃላ ምንም ፍንጭ ሳይሠጡን ለሽ ልሉ እንደሆና ገባኝ ምድረ ጨከኝ ሁሏ እንግዲ እስፈችሁ ፈጣሪ ዝም አይልም አይተኛም አያንቀለፈም መልካም ሠርቶ የሞተ የመጀመሪያው ቦታቸው ሄዶም ገነት ሲሆን የእናንተ ደግሞ ዋዮ ዋዮ የበዘበት ከዚህም የምበልፅ መሆኑ ያልተገነዘበችሁ ሁሉ ወዮለችሁ የዘላለም እሳት ጎመራ የበዘበት ሲሆል ነው ስለዚህ ይህን ድርግታችሁ ለገንዘብ ብቻ መሆኑ ይገባኛል ይህ ሁሉ ለምን አስፈለገ የሴጣን ሥራ መሥራ ለምን አስፈለገ እኛ ኮ የለንም አራ መልካም መስራትን እንማር ለምን ወደ ተሸለ አንመለስም እግዚአብሄር ኮ እኛን ለመመለስ አቅቶት እንደይመሥለች መመለሥን ስለምጣሉ ነው እንጂ እኔ ኮ ግርም የምለኝ ሠው ለምን በጣም ዝግብግብ ይሆናል በለው ለምን ተመስጋን አይልም በጠቃላይ ብዙዎቻችንን ለሴጣን ነው ስራችን ይህ ስራ ደግሞ ገደል ነው እንጅ የትም አያደርስም ይልቁንስ መልካም ነገርን ወደ ምያስተምሩ ሠዎች ተጠግታን እንማር መሀፀፍ ቅዱስ ምን ምን አለማ ለሠው ልጅ እንደለሁ እናንብበው በእኛን በይገባን የገባቻውን እንጠይቅ ይህ ከሆና አገርም እናንም የመመለሡ እድል ይኖሯል ደጉ መለእክ ቅዱስ ገብርሄል በህይወት ሰሌን ወደ መልካም መሥራት ያስተምረናን!!!!!!!!!!!!!!
@የኮመንተሱሰኛ
@የኮመንተሱሰኛ 5 жыл бұрын
እዉነት ከጄነራል አሳምነዉ ጋ ተቀበረች😢😢እዉነቱን አምላክ ይግለጠዉ ምድረ ሆድ አደር ታድያ አሁን በመከላከያና በፌደራል ህዝቡ ሲፈጨፈፍ እዉነት ለህዝ የቆማቹ ከሆናቹ ለምን አደርሱለትም? ለህዝብ የቆመዉንማ አሳልፋቹ ሰጣችሁት በላችሁት😢😢😢
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 5 жыл бұрын
እነሱ የአብይ አገልጋይ ናቸው ጀግናውን አሳምነው ጽጌን አስገድለው እነሱ እንደፈለጉ የአማራን ህዝብ ያሰቃያሉ ግብረ አባሮቻቸው ጋር አላህ ሆይ በግፈኞች ላይ ግፍህን አውርድ ያረብ
@ሰላምሰላም-ሰ2ደ
@ሰላምሰላም-ሰ2ደ 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር ወገኖቼ ሰለተገደሉት ወታደሮች ምንም አለመባሉ ነው። በጣም ነው ያሳዘኑኝ እንደቅጠል የረገፉት እነሱ ሚዲያውን ያጥለቀለቀው ግን የሶስት ባለስልጣኖች ሞት ብቻ እነኚህ ሚስኪኖች ግን ስማቸውን የሚያነሳ የለም። በጣም አሳዘኑኝ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለቤተሰባቸው እግዚአብሄር መጽናናትን ይስጥልን
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ 5 жыл бұрын
ለዛሬው አልተሳካም አሻሽላችሁ በሚቀጥለው እንገናኝ
@aminalola8771
@aminalola8771 5 жыл бұрын
ተመቸኝ
@adanishkebede7046
@adanishkebede7046 5 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ ጥያቄ አለኝ እምታውቋቸው ከሆነ አሁን ምን ደረሱ ተያዙ ውይስ ጥፉ ወይስ የት ግራ ያጋባን ሁሉም እሚመሰክረው የተለያየ ነው ለምንስ አምስቱ ተለይተው ሊመቱ ቻለ ተውኝ ልቤ በሀዘን ቆስሏን
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ 5 жыл бұрын
እኮ ስሙልኝ አንዱ ጎድኞቻችን ናቸው ይላል አንድ አናውቃቸውም ይላል አቤት እውነት የት ነሽ ጌታ ያጋልጣችው
@kokiyatayeljidingilenate8116
@kokiyatayeljidingilenate8116 5 жыл бұрын
የሞቱት መተዋል እኛን አታቁስሉን የትግራይ ጀነራሎች የአማራ ምሁር ገሎ ዋናው ስልጣን ለመቆጣጠር ይህን አደረገ ዶክተር አብይ ግዜው የኦሮሞ ነው አሳምነው ፅጌ ለአማራ ህዝብ የቆመ እንቁ ሰው ነበር ሞት ሁሉም ይሞታል እኛ አገራችን በሰማይ
@mekdimekdiabatuwannafaki7478
@mekdimekdiabatuwannafaki7478 5 жыл бұрын
ስሚ እናቱ ፕሮፋይልሽን ቀይሪው የእመቤታችን ልጂ እውነትን አይክድም
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 5 жыл бұрын
ትክክል እሚታመን የለም በአሁኑ ሰአት
@yisehakuk
@yisehakuk 5 жыл бұрын
Hi Digital Woyane
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
@@mekdimekdiabatuwannafaki7478ትገርማላችሁ አንቺ እደት እውነተኛ ሆንሽ እውመቱን የማቀው መድሀኒያለም ነው የሜተ ተጎዳ ለሳምንት ነው ከዛ በሀላ። ይሸፍአፍኑታል። የሞቱትን ንፕብሳቸውን ይማር ለቤተሰብ መፅናኛትን ይስጣቸው
@martamarta8481
@martamarta8481 5 жыл бұрын
Achi dedebi edachi ayintu nw engedlji hono tarik yablashwo yefs gdayi liji
@meerymeery7682
@meerymeery7682 5 жыл бұрын
እውነት. እግዚአብሔር. ይባርካችሁ.ያያችሁትን.ለእውነቱ. በመመስከርችሁ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 5 жыл бұрын
ውይ ስትዘጉ እናንተም በደፋቹ ነበር. ጄኔነራል አሳምነው ጽጌን ሳላደንቀው አላልፍም ጀግና ነው 😏😏😏
@abbazegerdim7039
@abbazegerdim7039 5 жыл бұрын
💛❤️ጀነራል አሣምነው ፅጌ ወንድማችን መመኪያችን ጀግናችን ሞትሕ ሚሊዮነ ጀግኖችን እንደ አሸን አፍልቶአቸዋል አማራ ይጠናከራል አንጂ አይሠበርላችሁም ደማችሁ በከንቱ ፈሦ አይቀርም ❤️አሳምነው ፅጌ ጀግና ነው ምንም yemaykeyrew ይሀ ሀቅ አይቀየርም
@መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ
@መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ 5 жыл бұрын
ሰው ባጎረሰው እጅ ይነከሳል! እንኳንም ሳትሞቱ ወዳጅ ጠላታችሁን አያችሁ! የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢኖር ማንም በማንም ነፍስ ላይ እጁን አያነሳም ነበር! እውነት አሁንስ ለአብይም ፈራሁ! እፍፍፍ ፀልዩ
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 5 жыл бұрын
Ewnet betekeberem ande ken tensayewa yeonal enate yekum mutanochi gen tewardalachu
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
አላህ እንኳን አተረፋቹ ወገኖቼ ጀግና ቢሞትም አይሞት ስም ክብር ሁሌም ይኖራል የስው ልብን በሀዘን ያሳረሩ በምድር በሰማ በፈጣሪ ቅጣት ይረሩ ይቃጠሉ እፍፍ ምን ሊጠቀሙነው😭😭😭💔💔
@zerfia4915
@zerfia4915 5 жыл бұрын
እነኝ ለህዝብ ሳይሁን.ለሆዳቸው.ያደሩ.ከአማራ ቴቪ ጋዜጠኞች ጀምሩ ማፈርያ.ወጎኖቻችን.ነብሰ ይማር ልቤ ደምትውል.እናተ የአብይ ገረዶችና ተላላኪ.ጠብቁ እውነት በራስዋ ትወጣለች .
@ማርየመድሀኒአለምልጅ
@ማርየመድሀኒአለምልጅ 5 жыл бұрын
የኔ ሚስኪኖች እንኳንም እግዚአብሔር አተረፍችሁ። የሞቱትን ነፍሳችሁን ይማራቸው።
@ሀኒሙላት
@ሀኒሙላት 5 жыл бұрын
የቃቃ ጨዋታ ወሮችሁ ሁሉ ምንም አልገባኝም መጋ ተብታባ ደሞ ወረቀት ለምን አስፈለገ ባይናችሁ ያያችሁትን አትናገሩም ግን ፈጣሪ ይፈርድባችኃል እውነት ነው ሚዋጣው
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 5 жыл бұрын
የምን ወረቀ እስኪ ተረጋጉ ያዮትን ነው የተናገሩ
@alinalin1736
@alinalin1736 5 жыл бұрын
ሰናስተናግዳቸዉ ያሉት እንደራሳቸዉ ስለሚያዩዋቸዉ ይጎዱናል ብለዉ አላሰቡም ነበር ጥላት ከሩቅ አይመጣም
@elssaissaissa.gondriwa.7204
@elssaissaissa.gondriwa.7204 5 жыл бұрын
በጣም
@alinalin1736
@alinalin1736 5 жыл бұрын
@@elssaissaissa.gondriwa.7204 አሳዘኑኝ
@makbelmakbel9735
@makbelmakbel9735 5 жыл бұрын
Betammm
@elssaissaissa.gondriwa.7204
@elssaissaissa.gondriwa.7204 5 жыл бұрын
@@alinalin1736 ምንማሣዘን ብቻ ግን ግድየለም ለሁሉም ጊዜአለዉ እኛ እንድጠነክር አድርገዉናል ጀግኖቻችን ሠርተዉነዉ ባላማ በማንነታቸዉ የሞቱ እኛም የጃቾን እናነሣለን
@alinalin1736
@alinalin1736 5 жыл бұрын
@@elssaissaissa.gondriwa.7204 አይ ጥንካሬ ወይ ገዳይ አይያዝ ወይ የሟች ቁጥር አይቀንስ ጥርስ መምጠጥ ብቻ የነ ኢንጅነር ስመኘዉ ገዳይ ሳይዝ አመት ደፈን እነዚህ ተተኩ ቀጣዩ ማን ይሆን ??
@yonasafeworki3745
@yonasafeworki3745 5 жыл бұрын
ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅ ቦታው ላይ የነበሩ ናቸው መጀመርያ እንካን ሂወታቹ ተረፈ ወደጥያቄየ ልግባ ቦታው ላይ ከነበሩ ለምን ኣንድኛው ለምን ጹህፍ የዞ መጥቶ እያነበብ ይመልሳል መጨረሻላይ ደግም ወርቀትውን ሰውራት እና ? ?
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 жыл бұрын
ጥያቄ፣- አብይ ለምን ስራ ወደ ባህርዳር ሄደ? ስብሰባው ለምን ነበር? የፖሊስ የጸጥታው ሃላፊ ታግቶ እንደ ነበር ተነገሯል ፣ አብይ አህመድ መግለጫ በሰጠበት ቢሮ እንዴት መግለጫ ሰጠ? ከሆነም ፣ ጄኔራሉን ለማጥቃት ስለተሞከረ እራሱን ተመከላከል ያደረገው እንጂ። በሌለ የክልል መፈንቅለ መንግስት አይደረግም ? እሺ እንበል አልን። ጄኔራል ሳዕረን ማን ገደለው? ሚስጥር እንዳይወጣ ተቦ አብይ አህመድ ነው ያስገደለው። ይህ ሁሉ በዴን ጋር ሁነው የአማራን ለማጥፋት የተቀነጀ ነበር።
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 5 жыл бұрын
የኛ ስዎች ናቸው አላችሁ እናማን ናቸው እምነታቸው ሳይቀር አጣሩ እኔ አማራ አይደለሁም ያአማራ ህዝብ ጓበዝ እንደሆን እምናለሁ የሞቱት ከጅነራል ጅምሮ የተዋህዶ ልጆች ናቸው አንዳንድ ነገር ሚዲያ ላይ እያየን ነው የሌላ እምነት ተከታዮቹ ደስታቸው ሲገልፁ አይተናል ትንሽ ስዎች ሲደስቱ ነበር እኔ ያየሁትን ነው እውነቱ የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው ስው መሆኔን የጠላሁበት ሳምንት ለሞቱት ነብሳቸው ይማርልን
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 5 жыл бұрын
አሳምነው ፅጌ የአማራው ጀግና አታንዛርጥ ለኦነግ
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 5 жыл бұрын
ገዳይ በየትኛውም ሜዛን ጀግና አደለም
@henoktewodros5432
@henoktewodros5432 5 жыл бұрын
እኔ ምንም አልተዋጠልኝም እንደዚ በሉ ተብለው ነው የሚመስለኝ አነጋገራቸው በጣም ያስታውቃል ያም ሆነ ይሄ ወንድም ወንድሙን ሲገል በጣም ያሳዝናል ይልቁንስ ሃገራችን ኢትዮጺያ ላይ የመጣባት ይሄ ትልቅ ፈተና ሃገሬን ወዳድ ነኝ የምትሉ ሁላ ወሬ ማውራታቹን ትታቹ እስቲ ሁላቹም በየ እምነታቹ ከልባቹ ሰላሙን ፍቅሩን ሃገራችን ከመበትን ያድንልን ዘንድ ፀሎት አርጉ
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
የምያድረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው አቤቱ ማርን አቤቱ እግዚአብሔር አምለክ ይቅር በለን
@seblewengelmissyouethiopia8779
@seblewengelmissyouethiopia8779 5 жыл бұрын
ካወቋችኋቸው ዛሬ ነገ ሳትሉ እድያዙ አድርጉ የእውነት ለሃገራቸው ስዲከሙ የኖሩ የጀግኖች ንፁሃን ደም ፈሶ በከንቱ መቅረር የለበትም ገዳዮቹንም አጋልጣችሁ መገደል አለባቸው ሁላችሁም ካነጋገራችሁ በደንብ እደምታውቋቸው ገዳዮችን ያስታውቃል እውነት ለሃገርን የምትኖር ከሆነ ቶሎ ፈልጋችሁ መያዝ አለባችሁ ይዛችሁም ፍትህ ማግኘት ሳይሆን ያለባቸው መገደል ነው እነዚህ ነፍሰ በላወች
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
ፈጣሪ በምህረቱ እንካንም አተረፋቹ እነዚህ የማይረቡ ነብሰገዳዮች🙏😭
@እሙአማር-ነ6ሰ
@እሙአማር-ነ6ሰ 5 жыл бұрын
እናተ የታጠቃችሁት ምድን ነው ልብሱን የለበሳችሁት ለዮኒፈርም ብቻ ነው እንዴት እጂ ወደ ላይ ሲልህ እጄን አነሳሁ እምትል ኡፍ አተኩሱም ነበር እኩል እኮነው የሰለጠናችሁ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
የኛው ጓዶች ናቸው እጅ ወደላይ ሲለኝ አላመንኩም ያላመነበት ምክንያት ደግሞ የእነርሱ አባሎች ስለሆኑ መሰለኝ
@አማራየነይሙሺራየ
@አማራየነይሙሺራየ 5 жыл бұрын
እንኳን አተርፋቹህ ወገኖቸ አትሙች ያላት ነፍስ ቀኗ እስክትቀትደርስ ትቆያለች ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር
@ዘምዘምአሠን
@ዘምዘምአሠን 5 жыл бұрын
ሠወ እውነት መቀበል ሢያቅታቼው ይሣደባሉ፡፡እንኳን ተረፈችሁልን፡፡
@mahmudm7407
@mahmudm7407 5 жыл бұрын
@@ዘምዘምአሠን ይሄ እኮ ነው ችግሩ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብ የተንኮል ፖለቲካ ስለማያቅና ስለማይገባው ምንም ማድረግ አይቻልም ትክክለኛ አማራ ከሆናችሁ እንደ ጀነራል አሳምነው ጽጌ ያለ ሰው መቼም ልታገኙ አትችሉም እሽ! ግን አሁን ተንኮሉ ምን እንደሆነ ስለማይገባችሁ እያንዳንድሽ ዝም ብለሽ አጨብጭቢ እንጅ አብይ የራሱን ስልጣን ለማሞቅ የማያደርገው ነገር የለም ግን ቡሃላ እውነቱን ስታቁት ትጸጸታላችሁ ! ግን ከዛ በፊት እያንዳንድሽ ዝም ብለሽ የሆዳሞችንና የአድርባዮችን ባንዳዎች እየሰማችሁ ባትዘባርቁ ጥሩ ነው!!!
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
ብርጋዴል ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ለአማራ ህዝብ የቆመ ጀግና ነው። በአማራ ላይ ሴራ ያረገውን የኢትዮጵያ አምላክ እውነቱን ያውጣ።
@luluteynatey5110
@luluteynatey5110 5 жыл бұрын
ታድያ ወንድመቹ ላይ ተክስ መክፈት ነበረበት? እናንተ ጅግና የምትሉው ሰው ግን እንዲህ ነው???? በከተማ ውስጥ በወንድሞቹ የሚበረታ ሰው ነው ያንተ ጅግና። ያሳዝናል።
@lemlemadmasu6101
@lemlemadmasu6101 5 жыл бұрын
አሁን ሰውን ለማሳመን ብለው ከነ ኮተተሰቸው አዲስ እሬጀር አልብሰው ማቅረቡ ለምን አስፈለገ?? ድራማችሁ መቼም አይሳካ
@yonifirst9243
@yonifirst9243 5 жыл бұрын
Who are they ?
@ሚናታደሰ-ጘ5መ
@ሚናታደሰ-ጘ5መ 5 жыл бұрын
የምን መተባተብ ነዉ እዉነቱን ተናገሩ በህግ አምላክ
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 5 жыл бұрын
If I can share my comment to D.r Abey adm. I am extremely disappointed, among many issues transparency I never ever I tought this ll be an issue. You see the longer you take on issues, news, statements in this d.n.a age some other group will take your place, and usually use it towards his or her interest. So just b/s you are shy to tell the truth, please believe the story it ain't going no were, eventually you end up covering it after the whole country absorbed it the way it fits it. Now you got to do more so you can feel like you are trust worthy. I can not stress enough this type of practice should stop! D.r after all remember you have stated that your adm is open to transparency recheck it, ppl support is not a promise you ll lose them slowly but surely, we also are waiting for the Gov statment about TOTO tourism, issues again you guys are playing hide and seek!!! its discusting, the audacity your adm pick and choose what issue to make a statement on, that is not you job, your job is to follow people's heart, and represent its core value. serve your people, dont tread our value for corn or any other material, as you know if it comes down to it you got the support of Ethiopians, not westerners so stop bieng a puppet. represent your self and your country like you should, right about now you are following the foot stapes of those African boys, leaders who served the west and acted as boy rather than a stand up men, they all went down in shame, save your selve, grow some b@#$s and say no when you need to. Now go ahead and make your stand known You are expected to address this issue, like I say the longer you take on issues you are pulling back your support slowly but surely. It's getting a littel wired !!! If you guys need a roll model look no further than Kenya uhuru made a clear statment on gay issues that Obama was try to shove in to African countries look for that vedio, and learn to grow those balls! We are not known for biting our tongue, we say it like it is, you came from heros remind your selves, another possibility is that you D.r may have been presented with a membership opportunity while you were In many western country we never know what is going on and deals that you sign so may be joining the brother hood is another thing that will keep African slaves I mean leaders to be quite a toy, so if you are not there you are presented with an opportunity to fix this bill s@#$!
@ከችግርበዃላምቾትአለ
@ከችግርበዃላምቾትአለ 5 жыл бұрын
እውነቱን ብትናገሩ ይሻላል እናተ ገረዶች አሣምነውን ገዳይ ሌሎቹን ተገዳይ እምታደርጉት ነገር አይሳካላችሁም።
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
ያማችኃል እንዴ ግን ከዚህ በላይ እውነት ምን ይነገራችሁ ስታስገርሙ
@ras7585
@ras7585 5 жыл бұрын
Ante wushetam lieba sle mn mefenkle mengst new mtaworaw????????????
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 5 жыл бұрын
ግራ.የተጋባ.ነገር.ይሄ.እውነት.መታወቅ.አለበት..ባደባባይ.የሰው.ልጂ.ሲገደል..የንፁህ. ደም.አምላክ.እውነቱን.አውጣ
@absratgetachwe8502
@absratgetachwe8502 5 жыл бұрын
ህግ ላይ ጎደኝ ብሎ ነገር አለ ጎደኛ አይደል አገር ያጠፋው በጣም ያስዝናል በየዋነት ጀግናችን አስጣችህን ፈጣሪ ፍርድ ይስጥልን ለሞቱት ነብስ ይማር🙏 👉🏿አገራችን ለመጠበቅ መግስት ብቻ አይደለም ገለሰብም አላፊነት አለብን!!
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 жыл бұрын
አማራ ቲቪ ኧረ ትንሽ እፈሩ የትግራይ ሚሊሻ ቃለመጠየቅ ስታደርጉ ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም?? ማፈሪያዎች እናንተ አስጠቂዎች አፈር ብሉ ውዳቂዎች
@Ali-jc1ph
@Ali-jc1ph 5 жыл бұрын
ዝም በይሲ ወይ ጥሩ ነገር ተናገሪ
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 жыл бұрын
@@Ali-jc1ph አርፈሽ ቁጭ በይ አጫፋሪ ወሬኛ
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 5 жыл бұрын
@@ሀናሀና-ጰ7ወ በምን አወቅሽ እኔ አማራነኝ የውም ባህር ዳር እነሱንም አውቃቸዋለሁ ሁላቸውን እና በምን እርግጠኛ ነሽ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቹ ወንድሙን መልሶ ከሚበላ እግዚአብሔር አምላክ ይሰዉረን ለሞቱት ጀግኖች ነፍሳቸዉን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናቱን ይስጥልን ሐገራችንን ኢትዮጲያን ፅኑ ሠላም ያድርግልን ቸሩ መዳህኒ አለም ጠላታችንን የሚበጠብጠንን ይገስፅልን!!!
@mahmudm7407
@mahmudm7407 5 жыл бұрын
ግን አብያችን ድርሰቱን ጽፎ ግን ተደናግጦ ይመስላል ጥሩ ተዋናይ አልመረጠም! ለነገሩ ሁሉ በጁ ስለሆነ አሁን ሲተውኑ የቆዩት ብዙም ተቀባይነት ካላገኙ ምን አልባት ለመቂጠልለው ሁለተኛ ቃለ መጠየቅ (Interview) ሲቀርቡ ሌላ ሰው አሰልጥኖ እንደሚያቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ!
@temesgenworku4288
@temesgenworku4288 5 жыл бұрын
ደነዝ
@RRuth8852
@RRuth8852 5 жыл бұрын
Maferia
@nancymike883
@nancymike883 5 жыл бұрын
ሠላሣውን ሠው እያመጣችሁ ቃለመጠየቅ ብታረጉ ምን ዋጋ አለው ህዝቡ መቸም እናታልላለን ብላችሁ ከሆነ እፈሩ መፈቅለ መንግሥት መፈቅለ መንግሥ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው
@taiba5600
@taiba5600 5 жыл бұрын
ሀቁን አላህ ይዞታል ለሀገርስችን ዱአ እናድርግ
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ እንዚህ ሰዎች ሲገደሉ በቦታው እንዴት ሰው የለም እነዚህ ሰዎች ተራ መንገደኛ ሳይሆኑ የመንግስት ባለስልጣን ናቸው ሰለዚህ እንዴት ሂወታቸው ሲያጠፉ የሚጠቁም ሰው ጠፋ ኧረ ነገሩ ግራ ያጋባል ፈጣሪ ይፍረድ የሰው ደም እረከሰ
@eyobweldesembet4172
@eyobweldesembet4172 5 жыл бұрын
Jdhshdh Hdjdj anchi denez gered lezelalem menem atgebashem
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 жыл бұрын
Le Amhara tv ymen Mfnkle mgest blachu new ysafachut??? Endy ashkabtachu atkrum merchaw eko 1 amet new yekrew yezan gze hulachum enabarrachwalen tbku!!!mdere Banda hula Ashkeroch ahun enante ye Tewodros ye Minilik zer nachu???
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 5 жыл бұрын
yeLastaw Belay Zeleke yeLalibelaw Abebe Aregay yeWollow Meiysaw Kassa yeAmharaw kurt ken lij... Asaminew Tsigé. Gonder yalut betsebochey lante new yemiyaleksut... Gallochu yekfeluachew hodamoch ayshewidunm. Gudun semtenal. Amhara bante dem tabibalech.
@assamnew4713
@assamnew4713 5 жыл бұрын
ጀግና ቢሞትም ታሪክ ሰርቶ ነዉ። ጀ/ል አሳምነዉ ፅጌ መንግስትን በቁሙ ያስቃዤ የዘመኑ መይሰዉ ካሳ ነዉ። ታሪክ መቸም አይረሳዉ ለአማራ ህዝብ ብሎ ራሱን መስዋት የከፈለ የአማራና ኢትዮ ቼቬጉራ
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 5 жыл бұрын
@@assamnew4713 temketegna yemtebalot leka ewnate nawe yemotew sayasaznacho legedaye tchohalacho
@ssammamm2345
@ssammamm2345 5 жыл бұрын
yena miskinochi dabo eyarerebachihu eyeterabachihu wey kebateseb yele wey demewez yerba yele Alhamdu lilah enkuanm terfachihu
@ownerowner8053
@ownerowner8053 5 жыл бұрын
አቤት እስቲ አያሳዝኑም የተዘናጉት አንድ ስለሆኑ እንዴት ነው መሳሪያ በወንድሙ ላይ ያነሳል ብለው ይጠብቃሉ?
@amkytube5242
@amkytube5242 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ። ከወዳጅህ 1000 ጊዜ ከጠላትህ 1 ጊዜ ተጠንቀቅ ይባል የለ
@ayenalemayalew8249
@ayenalemayalew8249 5 жыл бұрын
Ahune woer menem aytekemenem yemotutene nefese yimarelen bekatachehun betegebare asayun yiyazu leferde yikerebu !!!!
@onetouch5649
@onetouch5649 5 жыл бұрын
እነሱ እውነት እየተናገሩ ። እናንተ ዉሸት ትላላችሁ ። ገራሚ ፍጥረት
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
እንዴት ኤክስፐርት ነህ ባክህ! በአንድ ጆሮ ሰምተህ የምትፈርድ! ሌሎችንስ ማን ስማቸው!
@የማዳምስራሰለቸኝ
@የማዳምስራሰለቸኝ 5 жыл бұрын
ዝም ብለው እኮ ነው በሐሰት አትመስክር አይደል የሚለው ቃሉ ቢዋሹም ነገ በሰማይ ቤት ይጠዬቁበታል ሰው ግን ዝም ብሎ ሲፈርድ ይገርማል
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
@@የማዳምስራሰለቸኝ አንቺምኮ እየፈረድሽ ነው እነሱ ውሸት ነው ያሉትን ዕውነት ለመሆኑ በምን እርግጠኛ ሁነሽ ነው?
@atenafuzekarias1528
@atenafuzekarias1528 5 жыл бұрын
ትላንት የተደረገ ዛሬ ተረሰቶ ነው ወረቀት የያዘዉ
@ሰውለሰውእኮ
@ሰውለሰውእኮ 5 жыл бұрын
አንች እውነት ለመሆኑ ምን ማረጋግጫ አለሽ
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 5 жыл бұрын
እንኳን:ተረፋችሁ:ወገኖቼ:እግዚአብሔር: ይመስገን:ለሞቱት:ጆግኖቻችንም:ነብስ:ይማርል:አባቶች:ንን:ይላሉ:ሲተርቱ:ከወዳጅ:ጠላት:ሰውረን:ይላሉ:ጠላትህን:ካወከው:ትጠነቀቃለህ:ከውዳጅህስ:እንዴት:ይገርማል:ዘረኝነትንና:ጎጠኝነትን:ከሀገራችን:ብቅል:ይጣልልን:ፈጣሪ:ወሬ:ከማራገብ:ወጥተን:በማስተዋል:እንሂድ:ወገን።
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube 5 жыл бұрын
አረ ይህ ነገር እውነት አይመሰለኝም ፣እምታውቋችው ከሆ ለምንግስት አጋልጡ እና ፍርድ ይሰጣችው
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 5 жыл бұрын
Leyetu mengeste abatu! Endezhe belehe tenagere alebelezeya edema lekehe esere weyeme tegedelalehe yalachewune menegeste newe?
@rosamitike4768
@rosamitike4768 5 жыл бұрын
እምታወቀወ ከሁነ አነት / ች / መናገረ ትችላላችሁ ወረኙች።
@gocal2000
@gocal2000 5 жыл бұрын
Messeage to Dr.abiy You went to BaherDar to clean up roadblocks to your hidden agenda You used to eliminate others and it was part of the job experience you were tought by your God father Meles Zenawi It is painful to see those iconic Ethiopian gone premeditated plan by you and your fellow brothers lema, and others
@dathforabiy
@dathforabiy 5 жыл бұрын
You put it correctly.
@melakudteka
@melakudteka 5 жыл бұрын
የገዛ ወንድሞችህ ያይን ምስክርነታቸው እየሰጡ ካላመንክ ምን ያህል በአብይ ጥላቻ እንደታወርክ ያሳያል፡፡ አብይ ዛሬ ስልጣኑን ቢለቅ በመላ ኢትዮጵያ ተበትነው ያሉ 10 ሚሊዮን አማኦች የቢላ እራት ነው የሚሆኑት፡፡ ውለታ ቢስ፡ ክብረ-ቢስ ህዝብ፡፡ ናችሁ፡፡
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 5 жыл бұрын
Meles Zenawim indezi guud alseranim. Isu aserew inji algdlewim neber. Abiy aremeney Galla new... isist Saitan. B/G Assaminew Tsigé demu indezhiu fesso aykerim... beisu dem Amhara tabibalech gena.
@alisalem3021
@alisalem3021 5 жыл бұрын
Enikan terfachu egzeyabehari yetebekachu
@የማዳምስራሰለቸኝ
@የማዳምስራሰለቸኝ 5 жыл бұрын
ምስኪኖች እንኳን እግዚአብሄር አተረፋችሁ የሞቱትን ነብስ ይማርልን
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጣት ፈጣሪ ያስባት
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
እውነት ሊሆን ይችላል ለምን ውሸት ነው ትላላችሁ እስካሁን እየወጣ ያለው ተመሳሳይ መረጃ ነው
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
@@dawetabebe3947 እሱን የሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነው
@genagena8548
@genagena8548 5 жыл бұрын
7 wore yemiyawukuachewu guadochachewu. Hula yemyastenageduachewu neberu. le 7 wore zemede meslewu syseliluschewu yekoyu nefse belawoch keyet yemetu nachewu? Ayee Amahara yewahu
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 5 жыл бұрын
እና ለምነው ስማቸውን ማታሳውቁን ምታውቋቸው ከሆኑ ይፋ ይውጡ ለምነው ምትሸፋፍኑላቸው ጀግኖችን እኮነው ለዘላለም ያሳጡን
@najathassan4142
@najathassan4142 5 жыл бұрын
በሥርሀት ለሀገራችሁ የምትጨነቁ ከሆነ አንድ ሁለቱን አታጠጣዉም ነበር አሁንም የምታዉቁትን አጋልጡን
@najathassan4142
@najathassan4142 5 жыл бұрын
የአማራልጆች አሁንም ማንንም ማመን የለባችሁም በርግጥ ዶክተር አባቸዉን የሚተካ ነገር የለም ግን ሁለተኛ የምትገሉት ለሀገራችሁ ያፈገፈጋችሁ እለት ነዉ የገደሉትንም በማጋለጥ ከህዝብ መካከል ቁመዉ መገደል አለባቸዉ
@ashrafmanu1521
@ashrafmanu1521 5 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለህው የኔ ጌታ እማ ላች ነው መባከኔ ትክክል ለምን ስማቸዉን አያዉጡም ለምን ፈሩ
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 5 жыл бұрын
@@ashrafmanu1521 አልዋጥልኝ ያለ ነገር ቢኖር ይሄ ነው ለምን አይናገሩም ስቱን መሬት እያስረጁ ስማቸው ተከለለ እፍ አሁንስ ያናደደኝን ብችል ግባሩን ነበር
@saruyoha2590
@saruyoha2590 5 жыл бұрын
Temesasay libes albesew newe yetechawetubachew. Yasaznal. Ahunem Amara kilel geberawochu eyeyazwachew newe.
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 5 жыл бұрын
እንኳን. ተረፋችሁ. ግን. እያነበባችሁ. ነው. የምትናገሩት አቤቱ. የሰራዊት. ጌታ. እግዚአብሔር ሆይ. ሀገሬን እና ህዝቤን ጠብቅ ግን እውነት እውነት ናት መቼም ለሞቱት ነፍሳቸውን በሰላም እግዚአብሔር ያሳርፍላቸው
@fathiyafathiya3563
@fathiyafathiya3563 5 жыл бұрын
እውነታውይህነው ቢመራችሁም ዋጡት ገዳይምማችም መስካሪም አማራዎች ናቸው የጉድ እና አማሮች ከዘረኝነት ውጡና ኢትዩጽያዊ በሉ እኔ አማ ዉይም ኦሮ አይደለውም ንፁህ ኢትዩጽያዊ እንጂ ዘረኞች ይውደሙ ኢትዩጽያ ትቅደም
@bvvb4056
@bvvb4056 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እኔ ግን ገርም የሚሉኝ በቦታው የነበሩ የአይን እማኞች አየመሰከሩ ውሸት ነው ባዮች ናቸው ብሄራዊ ወገንተኚነትን ትታችሁ ሰለአውነት ተናገሩ ነገ ሁላችንም በፋጣሪያችን ፊት ቆመን ይፈረድብናል አና
@tamertesera8648
@tamertesera8648 5 жыл бұрын
Bv Vb: ግድያው 11 ሰዓት ላይ ተካሂዶ ማታ 2 ሰዓት ላይ አሳምነው ጽጌን ያናገራቸው reporter ጋዜጠኛ አለች የእሷን ንግግር ተመለከተ
@teshuadon2197
@teshuadon2197 5 жыл бұрын
ያገሬ ሰው ያለባት(በት) ይበነባት(በት) አለ። ይሄ ሁሉ የአንድ ወገን ምስክርነት ማንን ያሳምናል።እንዲያውም እንዲህ ዓይነት ሚዛኑን የሳተ ፕሮፓጋንዳ ከጀርባ ያለውን የፖለቲካ ሴራ ፍንትው አድርጎ ያሳያል።
@hawyihawyi9827
@hawyihawyi9827 5 жыл бұрын
ምድነው የልብሳችሁ መለዮ የትግሪ ባንድራ ነው አልገባኝም እደ ለምን
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
መዋቅሩ እኮ ትግሬ ነው እስካሁን ትግሬ እዳለ፡፡ ነው አትሞኙ፡ ወገኖቼ አባገነን፡፡ ባዲራ፡
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 жыл бұрын
Yhe ye Amhara klel Bandira new alu ye Dr Anbachewn eresa yalbsut yhenn new!! Le Rasachew tewardew sew ymiyawardu
@evacell1836
@evacell1836 5 жыл бұрын
Afare yasebelachu banda le ewnet sayehon le hodachu yaderachu
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 жыл бұрын
ግን ሰው አይታመንም እደት ጓደኞቻችሁ ይክዶችሆል እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@comceil5329
@comceil5329 5 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ እውነት መናገር ሀጢያት የሆነበት ዘመን 😭
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
በጣም
@Only1God777
@Only1God777 5 жыл бұрын
የከድት እነማ ናቸው
@mekdimekdiabatuwannafaki7478
@mekdimekdiabatuwannafaki7478 5 жыл бұрын
ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር።እውነቱን ለጋረዳቸው እመብርሀን ትግለፅላችሁ።ዝም መርዝን ከመርጨት ያለውን እውነት ብንረዳ ጥሩ ነው፡በ ህውሀት ጊዜ አስገድዶ ማናገር የቀረውን እውነትን ላለመቀበል ስትሉ ብዙ አታውሪ።ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን፡እመብርሀን ፍቅር ታድለን።
@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ
@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ 5 жыл бұрын
ያሳዝናል አድ እወነት ተናጋሪ ይጥፍ አህህህህ ፈጣሪ ፍርድን ይስጣችሁ እማማ ኢትዮጵያ ልጆችሽን ተበላሽ😭😭😭😭 ሊዘገይጂ እውነቱ አይቀርም
@ኢትዮጵያዊአማራነፍጠኛነኝ
@ኢትዮጵያዊአማራነፍጠኛነኝ 5 жыл бұрын
አዘናግተ በሉአቸዉ አሣምነዉፅጌን አትዉቀሡ ባላያችሁት ነገር የሁሉንም ልብ መርማሪ አንድ እግዚያብሔር ወይንም አንድ አላህ ነዉ በጣም ያማል እናንተም እንኳን ፈጣሪ አተረፋችሁ 😢😢😢😢😢😢
@godisloveg4499
@godisloveg4499 5 жыл бұрын
The first one said they are Mainers of the recently trained militia and the second person DiSAPPROVED we knew them for atleast six months . And the first person explained the name of only two officials, which are nothing to do with the top one like general asaminew, Aleben and Memberu. They never say anything what they did to protect the officials, and the reaction of the top officers at the meeting to react for the attack. POOR Drama
@አላህክሪም-ዐ2ኈ
@አላህክሪም-ዐ2ኈ 5 жыл бұрын
ይሳዝናል እንኳን ተርምፋቹህ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን
@xhhdhhdhd6714
@xhhdhhdhd6714 5 жыл бұрын
እንኩዋን፣አተረፋችሁ፣ጓደኛ፣መስሎ፣ከሚያጠቃ፣አላህ፣ይጠብቀን
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ 5 жыл бұрын
አሜንንን ያረብብብ
@ashenafigeremew5937
@ashenafigeremew5937 5 жыл бұрын
Ere ebakachew atewashu wey wesht fetary yeferedebachehu asemesay enaneten belo mekelakeya leba
@LL-pt6ub
@LL-pt6ub 5 жыл бұрын
Wshet new... aby geday new 4....
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ5ፀ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ5ፀ 5 жыл бұрын
እውነት ለማጥፋት ቢያስብ በዚህ ያበል ነበር?
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 жыл бұрын
የሰው ወረርሽኝ ገብቶል አላህ ይሁናቹ
@harikazintube6849
@harikazintube6849 5 жыл бұрын
Ekoan Allah aterefachu yetshewdach hit yerasachu sew selehon egi yeweche telatema beho gedeyiw lmut telalek betam yasazenal egdi tedegagami mesker eyeseman New sewyew Mela ak aydlem sew New gen telek tefat New yatefaw l
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
ድራማው ተቀነባብሮ ሲያልቅ ቴሌቪዥናችሁም ጀመረ! ኢንተርኔቱንም ልቀቁልና!
@gafafajsjdhgsshshsh9255
@gafafajsjdhgsshshsh9255 5 жыл бұрын
በልጣጣ!!!!!!
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
@@gafafajsjdhgsshshsh9255 እንዲህም ያለ ቃለ ኅይወት የለም እየተሳደቡ! ቃለ ሞት እንዳያሰማልሽ ስድቡን ብትተይው ይሻላል!
@hassensherif6681
@hassensherif6681 5 жыл бұрын
አማራ ከዚህ ቡሃላ ቀና ማለት ያፍራል እንደፈለገ ለመበጥረቅ ሞራል የለውም
@hhidid8978
@hhidid8978 5 жыл бұрын
sejamer ya tv tabiya altezegam ewunatun eninegager
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
@@hhidid8978 ሲጨረስስ? ፕሮግራም አቋርጦ እንደነበር ዓለም ያውቀዋል። ተራራና ሜዳ ስላሳየ ነው? ለነገሩ ሳር ቅጠል የሚታየው-----ብቻ ነው።
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 5 жыл бұрын
የሰጠው ወያኔና አማራ ያመጣው መንግሥት ነው አያ አማራ ወዳም ያአማራ መሬት ጤፍ ሁሉን ያመረታር ለገዘብ ብለህ ወገነህን ታስገድላለህ የጃችሁ አተጥት አሜን
@alemayala7380
@alemayala7380 5 жыл бұрын
የተረፋችሁ እንኳን አተረፋችሁ በግፍ የተረሸኑትንም ነብሳቸውን ይማረው በጣም ያሳዝናል
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 5 жыл бұрын
bandiraw. INFORM. LAY YALEW. ARENGUWADE. BICHA. KEY. AYIDELEM. EKO. LEMIN?????
@peace2ol425
@peace2ol425 5 жыл бұрын
ከአይን ምስክር ና የድምፅ መረጃዎች የበለጠ ምን አለ ? አሳምነው ማለት አውሬ ነው የራሱን ወገኖች የሚበላ ጨካኝ አውሬ ነው
@badmawededu6078
@badmawededu6078 5 жыл бұрын
ይድረስ ለክቡር መላኩ ፈንቴ (የአልማ ሀላፊ)፥ ጉዳዩ ለአማራ ሲሰሩ በሰኔ 15 2011 በባህር ዳር በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው ላለፈ ቤተሰቦች፣ ለተጎዱትና ለተረፉትም ተገቢውን እርዳታ እንዲደረግላቸው የሚጠይቅ ነው፡፡ አማራ እንደ ታላቅነቱ፣ ታሪካዊነቱና ብልህነቱ ማድረግ ያለበት በእሱ ላይ የደረሰን ወንጀል በጠላቶቹ መልክ ሆኖ በራሱ ላይ ማራገብ ሳይሆን ከዚህ በቶሎ ለመውጣትና ወደ ልማት ዞሮ ለመፍትሄ ለመሆን መደረግ ያለበትን በተጨባጪ ማድረግ ነው፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዱ ህይወታቸው ያለፈና የተጎዱ ቤተሰቦች በገንዝብ እጥረት ቤተሰባቸው እንዳይጎዳ የሚያደርግ ስራ ወሳኝ ሲሆን እነዚህን ቤተሰቦችና የአማራን ህዝብ የሚያጥናና ቢኖር ልጆች ትምህርታቸውን እስከሚጨርሱ ድረስ ለአባቶቻቸው ይሰጥ የነበር ገንዝብ ከእነጥሮታው በየወሩ ለቤተሰቦች ይሰጥ ዘንድ ማድረግ ነው፡፡ በአልማ አማካኝነት የእነዚህ ቤተሰቦች የገንዝብ ዋስትና መረጋገጥ መቻል ቤተሰቦችንም ሆነ የአማራን ህዝብ ከሀዘን አውጥቶ የሚያጠናና እና ወደ ቀን በቀን ተግባር በሙሉ ልብ የሚመልስ ወሳኝ የሆነ ነው፡፡ ስለሆነም የአልማ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ መረጃ ሲሆን ዛሬ ካልሆነም ነገና ምን ቢዘገኝ ከነገ ወዲያ ቤተሰቦችን በመሰብሰብ በአማራ ህዝብ ፊት ቃል የመግባት ሳይሆን የማረጋገጫ ስነስርአት በአማራ መገኛና እየተላለፈ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት ወረቀት ሊሰጣቸው ይገባል፡፡ ከዚህ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እስከሚያጠናቅቁ ድረስ ለአባቶቻቸው የሚሰጥ ገንዝብ ከጥሮታ ጋር በየወሩ ለልጆች መሰጠት አለበት፡፡ ይህ ሲሆን ሲመለከት የአማራ ህዝብ ከሀገር እስከ ውጪ ሀገር የሚጥናና፣ የሚረጋጋ፣ የሚደሰትና ወደ ልማት የሚዞር ነውና በቶሎ ይህ መሆን አለበት፡፡ የአማራ ሜዲያ የሰዶማዊ ህወሀት ወንጀለኛ ሜዲያዎች (በውጪ ሀገር የሚገኙትም) ጀግናው ኮሎኔል ደመቀን ጨምሮ ጎንደሬ ወልቃይቴዎች ታሰሩ በማለት ወሬ እያናፈሱና ደስታቸውን እየገለጹ ነበር፡፡ ነገር ግን በአማራ ሜዲያ በመቅረቡ ለአማራ ደስታና ለጠላቶች ደግሞ መከራ ነውና እንደዚህ በሚጠቅም እንጂ በሚጎዳ ስራ ባትሰማሩ መልካም ነው፡፡ ህዝቡ የሚረጋጋበትን፣ ሰላም የሚሆንበትን፣ አንድ የሚሆንበትንና የእርሻ ወቅት ስለሆነ በስራው የሚበረታበትን በምሁሮች እንጂ መፈንቅለ መንግስት፣ ማንና በማን እያላችሁ የአብይንና ህወሀትን በአማራ ላይ የጥፋት ሴራና ተንኮል ባታሰራጩ መልካም ነው፡፡ ይህ የህግ ስራ ነውና እርዳታ የሚገባቸውን የፖሊስ ሀይሎች፣ ባለስልጣን ብአዴኖችና ሌሎችን እያቀረባችሁ መንግስት ግልበጣ ነው፣ ማን እንደፈጸመውና ሌላም እያሉ በመመስከር የእነአብይን ተንኮልና ሴራ ለማሰራጨት መስራትን አቁሙ፡፡ ምስጋና ለነቃ አማራና ለዘመናዊ ሜዲያ የአብይና የሰዶማዊ ህወሀት በዚህ ጉዳይ ላይ ሴራና ተንኮል እውነቱ እስከ አለም ድረስ ስለታወቀና መፈንቅለ መንግስት ያሉት የአለም መሳቂያ እያደረጋቸው ስለሆነ ላይሳካላቸው ይህን ለማስተባበል እየተጠሙ ያሉ በአማራና በአማራ ሜዲያ ሜዲያ ነውና ከአሁን ጀምሮ ወደፊት በአማራ ለአማራ ምን ይደረግና በምን መልክ ወደ ልማት ቶሎ እንግባ የሚልን ምሁር ለመፍትሄ እንጂ ከዚህ ውጪ የሆነን እያመጣችሁ ለጉዳት ባትሰሩ መልካም ነው፡፡ ለማንኛውም ግን ክቡር መላኩ ፈንቴ (አልማ) ለአማራ ሲሰሩ በአማራ ጠላቶች በተሰራ ተንኮልና ሴራ ወላጆቻቸውን ያጡ ልጆች ዩንቨርስቲን ጨምሮ ትምህርታቸውን እስከሚጨርሱ ድረስ ለአባቶቻቸው ይሰጥ የነበር ደመወዝ በየወሩ ለእነሱ እንደሚሰጥ ቃል ገብቶ መጥፋት ሳይሆን ከአሁን ጀምሮ በየወሩ የሚፈጸም ማረጋገጫ ወረቀት በአማራ ህዝብ ፊት ዛሬ፣ ነገ ወይም ቢዘገይ ከነገ ወዲያ ማስረከብ አለበት፡፡ ይህ ነው እነሱንም ሆነ የአማራን ህዝብ የሚያጥናና እና በቶሎና በሙሉ ልብ ወደ ልማት የሚመልስ እንጂ መንግስት ግልበጣ፣ በማንና በምን ወሬ ግን አማራን የበለጠ ለመጉዳት የተቀረጸ የጠላቶች ሴራና ተንኮል ነው፡፡ አንዳንድ ሞኝ ወይም መሰሪ ብአዴኖችም በዚህ አሉበት፡፡ እነማን እንደሆኑ ግን ህዝብ ያውቃቸዋል፡፡ ክቡር መላኩ ፍንቴ በአልማ ማለትም በአማራ ህዝብ ስም አደራ ይህን በቶሎ አድርግና ቤተሰቦችንና አማራን ከሀዘንና ከጭነቀት በማውጣት አማራ ሰላም በመሆንና በመረጋጋት በሙሉ ልብ ወደ ልማት በቶሎ እንዲዞር አድርግ፡፡
@rozatefera7270
@rozatefera7270 5 жыл бұрын
እንኳንም እግዚያብሄር አተረፋችሁ ለሞቱት ነፍስ ይማርልን
@wowmenagentwashermewaleneh4110
@wowmenagentwashermewaleneh4110 5 жыл бұрын
Kemanetoche seltnew new yechefchefachew kemanetoche tegiray sesltenu neber kezam ye amahar wetader be memsel gebetew hezben atfu demo ye tegery balseltan le saharom teru amelkaket alenberchewm mekegnatum ato saharom be ethiopia neber yemamenew slezh yendedobet neber leza new yegdlut yeh neger ye honew tigerayoche nacbew yadergut
@beasne8761
@beasne8761 4 жыл бұрын
anten gedlewh beneber arif neber milasa achebchabi, wardiya min malet new bamarigna xibeqa new yemibalew
@menegistu6796
@menegistu6796 5 жыл бұрын
እውነታቸውን ከሆነ እሚመሰክሩት ለምን ያነባሉ ??????
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 5 жыл бұрын
ሳይሸመድዱ ነው የተጠሩት ሆቼ ጉድ ውሸት ነው የሚያወሩት
@zemendaily7475
@zemendaily7475 5 жыл бұрын
He lost his co-workers and his friends
@አልነጋአለእስከመቸ
@አልነጋአለእስከመቸ 5 жыл бұрын
እኔም እሡ ነዉ ግራ ዪጋባኝ አለምየ
@abrehamtariku4418
@abrehamtariku4418 5 жыл бұрын
Besew hazen ante tashofaleh. Awekeh motehal
@papiyobekele4888
@papiyobekele4888 5 жыл бұрын
ክፍያው ነዋ!!! ክክክ ወይ ባንዳ አማራን አስበላው።
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ስለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ከታጋቹ አንደበት::
1:00:02
ደሴ ስቱዲዮ ዜና  ታኅሳስ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
12:16
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 53
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН