ስለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ከታጋቹ አንደበት::

  Рет қаралды 6,582

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@hirutmulat1241
@hirutmulat1241 5 жыл бұрын
ጀነራል አሳምነዉ ፅጌ ቢሞት በሺ ሚቆጠሩ አሳምነዉ ፅጌ አሉ አንተ ዛሬ ብትዋሽ ነገ ዋጋ ያስከፍልሃል አሳምነዉ ፅጌ ለአማራ ህዝብ ሲል ነዉ ተየተሰዋዉ ጀግና የሃፄልጅ ነዉ
@ሁቢ
@ሁቢ 5 жыл бұрын
ኮሜንተሮች ምን ያንጣጣችኋል??? ገዳይ ለምን ታወቀ ብላችሁ ነው ወይስ? ይህ ልጅ የያውና የሰማውን እውነታውን እየተናገረ ነው እኮ እናተ መዳን ቤት ወይም ውጭ ሀገር ሁናችሁ ምን ታውቃላችሁ? ለሞቱት ቤተሰቦች ፀናቱን ይስጥልን እንኳን አላህ አተረፈክ እውነታን ለማሳወቅ አላህ አትርፎሀል ገዳይን አላህ ያንሳልን አምባቸው ሞተ ኡፍፍፍፍ የሱን ሞት አምኖ መቀበል አቅቶኛል 😭😭😭😭😭😭😭ያ አላህ ሀገራችንን ጠብቅል አብይ ብርታቱን አላህ ይስጥህ ንጉሳችን ሺ አመት ንገስልን ______
@ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ 5 жыл бұрын
ወይ ኮሜቶች ግን ማንን ልታምኑ ነው አብረው የነበሩት ያዩት እየተናገሩ አማራም ሊከፈል ነው ለሁለት ገዳይም የኛው ሟችም የኛው በቃ መጥፊያቸው ሆነ አዝነናል ሁላችንም ሁላችንም አሁን ፈጣሪን መለመን ነው ያለብን ሀገራችን ሰላም እድያደርግን እህ ውይ የዘድሮ ቀን
@lolahussein6175
@lolahussein6175 5 жыл бұрын
እግርህ ላይ ስንት ቦንብ ነው ያስርገጡህ እዲህ በውሸት የምትቀባጥርው ለማንኛውም እኩዋን ተርፍክ ከሞትህ አንጠቀምም የጀግና ስም አታጥፋ
@bahunegn
@bahunegn 5 жыл бұрын
ኣሪፍ ድራማ ልብ ወለድ ለመስራት ሞክሩ። የመንግስትን ስራ መሆኑ የሚታወቅ ነው።
@rakiethiopia3558
@rakiethiopia3558 5 жыл бұрын
አሁን አሳምነው ነው ገዳይ እያልከኝ ነው?? ቀባጥሩ ሰውየው ሞቷል ብላቹ የእውነት አምላክ ይፍረድባቹ አቦ ውሸታም ነህ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
ከኋላ ጠባቂ ቁሟል ከፊት ስልክ ሚጠይቅ አለ ታዲያ ጎበስ ብለህ ሱሪህን ስበህ ካልስ ውስጥ ስልክ ስትደብቅ አላዩኝም ማይታመን ነገር ነው
@hirutmulat1241
@hirutmulat1241 5 жыл бұрын
ዉሸት ነዉ እኮ የሚቀባጥረዉ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
የጀግና ደም ይፍረደው
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 5 жыл бұрын
@@yweyinharg8729 እኔም የገርመኝ የሄ ነወ እደት አላዮትም እካልሲው ውስጥ ሲደብቅ ህፆን ልጀ አርገን እኮ ውሸታም እውነቶ ወደፊት ይወጣል ይቆያል እጂ
@Aነኝያባቷንግስት
@Aነኝያባቷንግስት 5 жыл бұрын
እህህህህህህ በጣም ያማል 😢😢😢😢😢
@እሙሂክማ-ዘ5ጘ
@እሙሂክማ-ዘ5ጘ 5 жыл бұрын
ለኔ ጥያቄ የሆነብኝ ማነው ረብሻውን የቀሰቀሰው???????
@SolomonVA
@SolomonVA 5 жыл бұрын
እውነት ነው የተናገረው፡ ከዚህ ሰው ምንም ስህተት የለም፡
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
አለ
@TS-vq7sn
@TS-vq7sn 5 жыл бұрын
1ከፍተኛ ባለሥልጣን ሆኖ እንዴት ሳይገደል ተውት 2 ሰውዬው አሳምነው መሆኑን በምን አረጋገጠ 3 ይህ ድርጊት ከተፈፀመ እንዴት ግቢው ውስጥ እንዲገባ ተፈቀደለት 4 አሳምነው ነው የተባለው ሰው ለምን እሱ እያየው እየሰማው ያወራል 5 የያዙት አካላት ለምን ግደሉት ተብለናል ብለው ይነግሩታል 6 የአሳምነውን መኪና ለምን እንዲያይ ተፈለገ 7 በደምብ ሳይፈተሽ ስልክ እንዲይዝ ለምን ተደረገ 7 በሰላም አንድ ክፍል ውስጥ እንዲገባ ለምን ተደረገ በመጨረሻም ይህ ሰው ግን በእውነት የተመለከተው አሳምነው ፅጌን ነው? ????
@Myen0912
@Myen0912 5 жыл бұрын
ጄኔራሉ በጣም ስሜታዊነት ነው ጉድ ያደረጋቸው
@badmawededu6078
@badmawededu6078 5 жыл бұрын
ይድረስ ለክቡር መላኩ ፈንቴ (የአልማ ሀላፊ)፥ ጉዳዩ ለአማራ ሲሰሩ በሰኔ 15 2011 በባህር ዳር በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው ላለፈ ቤተሰቦች፣ ለተጎዱትና ለተረፉትም ተገቢውን እርዳታ እንዲደረግላቸው የሚጠይቅ ነው፡፡ አማራ እንደ ታላቅነቱ፣ ታሪካዊነቱና ብልህነቱ ማድረግ ያለበት በእሱ ላይ የደረሰን ወንጀል በጠላቶቹ መልክ ሆኖ በራሱ ላይ ማራገብ ሳይሆን ከዚህ በቶሎ ለመውጣትና ወደ ልማት ዞሮ ለመፍትሄ ለመሆን መደረግ ያለበትን በተጨባጪ ማድረግ ነው፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዱ ህይወታቸው ያለፈና የተጎዱ ቤተሰቦች በገንዝብ እጥረት ቤተሰባቸው እንዳይጎዳ የሚያደርግ ስራ ወሳኝ ሲሆን እነዚህን ቤተሰቦችና የአማራን ህዝብ የሚያጥናና ቢኖር ልጆች ትምህርታቸውን እስከሚጨርሱ ድረስ ለአባቶቻቸው ይሰጥ የነበር ገንዝብ ከእነጥሮታው በየወሩ ለቤተሰቦች ይሰጥ ዘንድ ማድረግ ነው፡፡ በአልማ አማካኝነት የእነዚህ ቤተሰቦች የገንዝብ ዋስትና መረጋገጥ መቻል ቤተሰቦችንም ሆነ የአማራን ህዝብ ከሀዘን አውጥቶ የሚያጠናና እና ወደ ቀን በቀን ተግባር በሙሉ ልብ የሚመልስ ወሳኝ የሆነ ነው፡፡ ስለሆነም የአልማ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ መረጃ ሲሆን ዛሬ ካልሆነም ነገና ምን ቢዘገኝ ከነገ ወዲያ ቤተሰቦችን በመሰብሰብ በአማራ ህዝብ ፊት ቃል የመግባት ሳይሆን የማረጋገጫ ስነስርአት በአማራ መገኛና እየተላለፈ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት ወረቀት ሊሰጣቸው ይገባል፡፡ ከዚህ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እስከሚያጠናቅቁ ድረስ ለአባቶቻቸው የሚሰጥ ገንዝብ ከጥሮታ ጋር በየወሩ ለልጆች መሰጠት አለበት፡፡ ይህ ሲሆን ሲመለከት የአማራ ህዝብ ከሀገር እስከ ውጪ ሀገር የሚጥናና፣ የሚረጋጋ፣ የሚደሰትና ወደ ልማት የሚዞር ነውና በቶሎ ይህ መሆን አለበት፡፡ የአማራ ሜዲያ የሰዶማዊ ህወሀት ወንጀለኛ ሜዲያዎች (በውጪ ሀገር የሚገኙትም) ጀግናው ኮሎኔል ደመቀን ጨምሮ ጎንደሬ ወልቃይቴዎች ታሰሩ በማለት ወሬ እያናፈሱና ደስታቸውን እየገለጹ ነበር፡፡ ነገር ግን በአማራ ሜዲያ በመቅረቡ ለአማራ ደስታና ለጠላቶች ደግሞ መከራ ነውና እንደዚህ በሚጠቅም እንጂ በሚጎዳ ስራ ባትሰማሩ መልካም ነው፡፡ ህዝቡ የሚረጋጋበትን፣ ሰላም የሚሆንበትን፣ አንድ የሚሆንበትንና የእርሻ ወቅት ስለሆነ በስራው የሚበረታበትን በምሁሮች እንጂ መፈንቅለ መንግስት፣ ማንና በማን እያላችሁ የአብይንና ህወሀትን በአማራ ላይ የጥፋት ሴራና ተንኮል ባታሰራጩ መልካም ነው፡፡ ይህ የህግ ስራ ነውና እርዳታ የሚገባቸውን የፖሊስ ሀይሎች፣ ባለስልጣን ብአዴኖችና ሌሎችን እያቀረባችሁ መንግስት ግልበጣ ነው፣ ማን እንደፈጸመውና ሌላም እያሉ በመመስከር የእነአብይን ተንኮልና ሴራ ለማሰራጨት መስራትን አቁሙ፡፡ ምስጋና ለነቃ አማራና ለዘመናዊ ሜዲያ የአብይና የሰዶማዊ ህወሀት በዚህ ጉዳይ ላይ ሴራና ተንኮል እውነቱ እስከ አለም ድረስ ስለታወቀና መፈንቅለ መንግስት ያሉት የአለም መሳቂያ እያደረጋቸው ስለሆነ ላይሳካላቸው ይህን ለማስተባበል እየተጠሙ ያሉ በአማራና በአማራ ሜዲያ ሜዲያ ነውና ከአሁን ጀምሮ ወደፊት በአማራ ለአማራ ምን ይደረግና በምን መልክ ወደ ልማት ቶሎ እንግባ የሚልን ምሁር ለመፍትሄ እንጂ ከዚህ ውጪ የሆነን እያመጣችሁ ለጉዳት ባትሰሩ መልካም ነው፡፡ ለማንኛውም ግን ክቡር መላኩ ፈንቴ (አልማ) ለአማራ ሲሰሩ በአማራ ጠላቶች በተሰራ ተንኮልና ሴራ ወላጆቻቸውን ያጡ ልጆች ዩንቨርስቲን ጨምሮ ትምህርታቸውን እስከሚጨርሱ ድረስ ለአባቶቻቸው ይሰጥ የነበር ደመወዝ በየወሩ ለእነሱ እንደሚሰጥ ቃል ገብቶ መጥፋት ሳይሆን ከአሁን ጀምሮ በየወሩ የሚፈጸም ማረጋገጫ ወረቀት በአማራ ህዝብ ፊት ዛሬ፣ ነገ ወይም ቢዘገይ ከነገ ወዲያ ማስረከብ አለበት፡፡ ይህ ነው እነሱንም ሆነ የአማራን ህዝብ የሚያጥናና እና በቶሎና በሙሉ ልብ ወደ ልማት የሚመልስ እንጂ መንግስት ግልበጣ፣ በማንና በምን ወሬ ግን አማራን የበለጠ ለመጉዳት የተቀረጸ የጠላቶች ሴራና ተንኮል ነው፡፡ አንዳንድ ሞኝ ወይም መሰሪ ብአዴኖችም በዚህ አሉበት፡፡ እነማን እንደሆኑ ግን ህዝብ ያውቃቸዋል፡፡ ክቡር መላኩ ፍንቴ በአልማ ማለትም በአማራ ህዝብ ስም አደራ ይህን በቶሎ አድርግና ቤተሰቦችንና አማራን ከሀዘንና ከጭነቀት በማውጣት አማራ ሰላም በመሆንና በመረጋጋት በሙሉ ልብ ወደ ልማት በቶሎ እንዲዞር አድርግ፡፡
@tegalmbetametlekethemerttb3494
@tegalmbetametlekethemerttb3494 5 жыл бұрын
ወንካን አ/ር ኣተርፍህ ከንዝህ ስይጣኖች
@bero431
@bero431 5 жыл бұрын
Three BIG questions on your story: 1. Why didn't you call/inform to other people when you saw the fighting in the police station?????? 2. How come they did not find your phone while body searching you for a pistol?????? 3. How could you clearly see Asaminew in your door opening walking??? Is the guest house an old "Gojo bet"?
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 5 жыл бұрын
አሰማኸኝን ጠንቅቀን እናውቀዋለን በአማራ ምድር እየኖረ መኪናውን እየነዳ ደረጃውን የጠበቀቤት ውስጥ እየኖረ በየፌስቡኩ ግን የአማራን ህዝብ የሚያዋርድ ድፍን እራስ እመነኝ አንተም በቅርብ ትገለበጣለህ አህያ በክት ።
@meseqemeseke4028
@meseqemeseke4028 5 жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ከዚህ በፊት አይቸው አላውቅም መርርማሪ ነው እንዴ? ጠሚዶው አብይ ጦርነቱ የአንድ ሰአት ነው ብሏል ይሄ ደግሞ ከሶስት ሰአት በላይ ነው ! እውነቱ እያደር ይጠራል ያኔ የምትገባበት እናያለን !
@zelnuomer2041
@zelnuomer2041 5 жыл бұрын
ምን ብትለፈልፉ ጀነራል አሳምነው ፅጌን ባአማራው ወጣት ልቡውስጥ መቸም አታጠፉትም አላህይጨርሳቹህ እናተንም ነገ ኦነግ እያሰረ ሲቀጠቅጥህ ታገኘው አለህ
@asnkatesfay5988
@asnkatesfay5988 5 жыл бұрын
ሲጀመር አንተ አማራ ነክ ኦነጎች የፃፉቱን ሽር ላይክ ኮሞንት የምስጥ ሰው ይህን ባትል ነበር የሚገርመን ብ/ጀ ጀግና ነው ዳግማዊ አፄ ቴድሮስ ነው ነገ እውነት ሲወጣ እንፍርድክ አለን ከአብይአሳንስን አናይህም አንተ ውሻ
@garchotub4652
@garchotub4652 5 ай бұрын
አንድ እውነት ልንገራችሁ የአማራ ልጆች አሳመነው ፅጌ እዛ ቦታ የለም ይህ የአብይ ሿሿ ነው እውነቱን እኔ ጋም አለ የመናገር እውነት ሲመጨች አጋልጣለሁ ተደብቆ አይቀረም ።
@Lguama
@Lguama 5 жыл бұрын
አትፍረዱበት እያስፈራሩ ነው
@የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ
@የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ 5 жыл бұрын
ሰኔ 16 2010 አብዮት አደባባይ ቦንብ ተጣለ ሰኔ 15 2011 ጀግኖች ተገደሉ ምን እየተካሄደ ነዉ
@እሙሂክማ-ዘ5ጘ
@እሙሂክማ-ዘ5ጘ 5 жыл бұрын
ዝም በል አታቃጥለኝ
@classsalon2705
@classsalon2705 5 жыл бұрын
እኔ ምለው የትኛው ገሰት ሀውስ ነው በሩ ቀዳዳ የምሆነው እንኳን እንደ ናት አይነት ባለ ሰልጣን የማረፈበት አይደለም ተራ ሆቴል በር ቀዳዳ የለውም እረ እግዚአብሔር ፍሩ ልላው አንተ አስማተኛ ነህ እንዴ እያዩህ ሰልክ በካልሰህ ሰትከት ዝም የምሉህ እንዳትንቀሰቀሰ አሉኝ አላልኩክም እንዴ እረረ ትንሽ እውነት እናናገረ
@gojjamalemu4638
@gojjamalemu4638 5 жыл бұрын
ቀዳዳ የጋላ ገረድ
@e.a.3928
@e.a.3928 5 жыл бұрын
Abbey did everything okay we all no 😳
@እናቴሁሌምእወድሽአለሁእና
@እናቴሁሌምእወድሽአለሁእና 5 жыл бұрын
እናተን ሰብስቦ እሳት ነበር ማቃጠል ምን አለ ፈጣሪን እንኳን ፈርታችሁ እውነት ብታወሩ
@ካ.ደ.መ.Z
@ካ.ደ.መ.Z 3 жыл бұрын
ፕ ሮ ፓ ጋ ን ዳ !
@meseretyirdaw7213
@meseretyirdaw7213 5 жыл бұрын
የምንወዳቸውን ሰውች ከማጣታችን በላይ ምናለ ባታሳምሙን ለሀገር የሚጠቅሙት ሰዎች ሞቱ አንተግን አንዴ ታግትኩ ምክንያቱም ከፍተኛ አመራር ስለሆንኩ ምናምን እያልክ ትዘባርቃለህ መሪ ለመሆን ይቀርሀል ገና ነህ አንተን ማየትም ሆነ መስማት ለኛ ጥቃት ነው አንተ ውሸታም አገር ሻጭ ነህ መሞት የነበረብህ ነህ ለነገሩ አሁንም በቁምህ የሞትክ ሙትቻ ነህ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ
@e.a.3928
@e.a.3928 5 жыл бұрын
You guys stop negative comment stop attacking Amhara enough is enough 🐃
@jemalyasin6295
@jemalyasin6295 5 жыл бұрын
ኤኔን፡በጣም፡ያሳዘነኝ፡ሚደር ደነዝብቻነው፡ይሰውየን፡ምሳደቡት፡አብሮኖሮ፡ለራሱ፡የገጠመንናያየወን፡ስናገር፡ለሚን ይሰደባል?? ይህሀዘንናክስተት፡የእንናተዘርኝነትን፡አለሚላያ አሳይቶ አሥመስክሮዋል፡ደግሞ፡አብይነው፡በሎ
@tilshbeyene7501
@tilshbeyene7501 5 жыл бұрын
አሰማኸኝ ሆዳም ባንዳ አንተ ነበርክ መሞት የነበረብክ
@betibeti1321
@betibeti1321 5 жыл бұрын
ከክክክክክ ሚዳያው ይሁዳ ሰውውየው ይሁዳእናተንም መሬት ትቀበል ይሆናል አይ ጌዜ ስቱን አቀልባ ሰው ታሳየናለህ አትልፍ አሳምነው በአማራ ህዝብ እደቴዲ እደበላይ እደሚንሊክ እደ ንጉስ ሚካኤል ከፍ ብሎ ይኖራል
@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484
@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484 5 жыл бұрын
ስልጣን፡አገኝብሎ፡አፈር፡ጋር፡ተገናኘጉድ
@solomonkassahun837
@solomonkassahun837 5 жыл бұрын
yemotut ande tenestew yehonewen hulu binageru enkuan, yehn koshasha tarik mekebel yakatachew lalemanen kortewal. bimerenem endi ewenetun negeren.
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 5 жыл бұрын
ይሄ ባንዳ መደፋት አለበት ።በየዘመናቱ እንዳንተ አይነት ሆድ አደር አማራ ነው ህዝቡን ያስጎነበሰው በኦሮሚያ ክልል የሚማሩ የአማራ ትወላጆች እንደ እባብ እየተቀጠቀጡ ሲገደሉ የማይተነፍስ ጅብ እዚህ ይዘላብዳል ሆዳም አጋሰስ
@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 5 жыл бұрын
ይድፋህ ባንዳ ምናለ አንተ በተደፋህ ነበር ቀዳዳ
@linasami7816
@linasami7816 5 жыл бұрын
በክልል መፈቅለ መንግስት የለም አትዋሹ ነጭ ውሸት
@alainphil963
@alainphil963 5 жыл бұрын
ሲጀመር በፊት የአድስ አበባ ዩኒበርሲቲ ጋዜጠኛ መመህር ነዉ። ገዱ ጉዱ ነዉ ስልጣን የሰጠዉ
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 6 ай бұрын
ያደደብ እብድ ሰውዬ መፈንቅለ መንግሥት በክልል ደረጃ አለ ብሎ ማመኑ እራሱ ማሀይምነቱን ይገልጣል ሰውዬው እንዳበደ ምልክቶች መታየት ከጀመረ ቆይቶ ነበር ሰውዬውን ማሳከም ወደ ሆስፒታል መውሰድ እንጂ እብድ መሳሪያ አሲዛ ማስቀመጥ ችግር ነበር
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 5 жыл бұрын
እዳንተ አይነቱ ሆዳም እያለ በየት በኩል አሳምነው ጄግና አገር ወዳድ ነበር ምን ያደርጋል
@rabia6064
@rabia6064 2 жыл бұрын
ጸረአማራው ጋላ አላህ ያንሳህ ያረብ☝
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 5 жыл бұрын
Ante gin min Ayinet sew neh? Manew beza bekul ke Asamenew gar yemitakosewen eko Alinegerkenem. Federal new yemitakosew ye Abiy serawitun lemin Aletenagerkim gin geta yawetawal. Mefenakel mengist Atibel ende dedeb. ..be kilil lay yemidereg me fenkele mingist yemibal neger yelem
@zelnuomer2041
@zelnuomer2041 5 жыл бұрын
አንት ዋሻ ታገኘው አለህ የወነግ መጫወቻ ሰትሆን አንት አህያ ምነው ጭንቅላትህን በትኖ ጥልህ ቢሆን
@rabia6064
@rabia6064 2 жыл бұрын
አትጭቃ ውሸታም ሆዳም ሁሉንም የጨፈጨፋቸው ጋላውነው 4ኪሎ ያለው።📢📢📢
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
ሰው እየሞተ አተ ልብስ ልቀይር ሔድኩ አልክ ሠው በመሆንህ ብቻ እኮ ሠዎችን መርዳት ነበረብህ አተ በደብ መመርመር አለብህ አትቀባጥር ዝብለህ
@Utubechannel632
@Utubechannel632 5 жыл бұрын
በናታችሁ አትዘባርቁ በህይወት በሌለ ሰው ላይ shame on you . you are nothing.
@سسالم-د4ر
@سسالم-د4ر 5 жыл бұрын
Abate drama selkhen kalsihe dubeke ymatafere sente kufluhe lmakenabru ere tew leunte nuru lbirr atnuru !!!
@ሰላምሰላም-ጸ2ፈ
@ሰላምሰላም-ጸ2ፈ 5 жыл бұрын
አፈር ብሉ
@የማትበላወፍወፍ
@የማትበላወፍወፍ 5 жыл бұрын
አቤት ውሸት ምናለ እውነት አውርታችሁ ብትሞቱ ጭቅላታችሁም ያርፋል
@SalamSalam-bc8kz
@SalamSalam-bc8kz 3 жыл бұрын
አተ የባዳወች ተላላኪ ነህ 👹👹👹👹
@tigistteckle6638
@tigistteckle6638 5 жыл бұрын
Ezgooo ante amhara kehonk yawem amerare there will be no future for amhara unless people like you resigned
@Utubechannel632
@Utubechannel632 5 жыл бұрын
siladametihu yikirta shameful
@እሙሂክማ-ዘ5ጘ
@እሙሂክማ-ዘ5ጘ 5 жыл бұрын
ምነው እንዳተ ተደፍተህ ኖሮ ቆርቆሮ ራስ
@meseqemeseke4028
@meseqemeseke4028 5 жыл бұрын
ሆዳም ጥጃ
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 3 жыл бұрын
ባንዳ ነው
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 5 жыл бұрын
ይድፋህ ውሻ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
የባሕር ዳር ህዝባዊ ውይይት ክፍል ሁለት
33:59
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 72 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН