በመሐል ምዕራፍ 3 - ክፍል 20

  Рет қаралды 52,213

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@IsraelFikru-b3c
@IsraelFikru-b3c Күн бұрын
ኪነ ጥበብ ማለት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው፥ ይህ ማለት ደግሞ ጥበብ ለእኛ ለሰው ልጅ ከፈጣሪ አምላክ ለእኛ ሰዎች ህይወታችንን በመልካምነት ኑሮ እንድንኖር የተሰጠን ትልቅ ፀጋችን ነው። ኪነጥበብ ማለት ደግሞ እንዴት መኖር እንደምንችል መልካሙንና ክፉን የምንለይበት መሣሪያ ሲሆን ይህን የምናይበትን ደግሞ ፈጣሪ አምላክ በሰጠን ባለጥበበኞች በኩል ነው። ከብርና ፍቅር ለኪነ ጥበበኞች ይሁንልን
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው Ай бұрын
የዛሬው የተስፍሽ ትምህርት የሚገርም ነው ያለንበትን መንጋ ሆነን የምንከተለውን ነገር ገልጸህዋል❤
@AntenehYared-c2l
@AntenehYared-c2l Ай бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ሰው የውነት ትችላለህ
@getnetbrnan7182
@getnetbrnan7182 Ай бұрын
ገጣሚ ነኝ ያለው ልጂ የመጨረሻ ጎበዝ ተዋናይ ነው እንዴት እንዳስመሰለው አንደኛ
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 Ай бұрын
የአስቴረ ካራክተረ ግን በጣም ተካበደ ባል እደዚህ አይደረግም
@beharumehdi6058
@beharumehdi6058 Ай бұрын
Waw Professor Tesfsh you really appreciated you have to open your u tube we have to learn a lot
@AmenNur0124
@AmenNur0124 Ай бұрын
አስቱ ጏበዝ ተዋናይት ብትሆንም ምክንያት አልባ የሆነ ታሪክ ፀሀፊዉ እየፃፈ ነዉ የድሮ ወዟን የልጅቷን ችሎታና ተቀባይነት ለማሳጣት ይመስላል
@tdw9029
@tdw9029 Ай бұрын
ስሜትን አለመቆጣጠር በስነልቦና ባለሙያዋ ባሰ እሳ?
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Ай бұрын
ሁሌም ቢሆን የምታቀርቡልን ጠብ የሚልነዉ❤ተባረኩ🎉
@EthioEnata
@EthioEnata Ай бұрын
ቹቹዬ ባትሄድ ደስ ይለኝ ነበር ሳቋ ይመቼኛል
@NonoYes-tt9um
@NonoYes-tt9um Ай бұрын
አስቴር ሲትኮሙን እንዳላይ እያደረገችኝ ነው አሰለቸችኝ ከስዋ ቡና አፍይዋ ወይ ውጭ ያሉት 3 ወዲበሉዎች የተሻሉ ናቸው
@Abelab642
@Abelab642 Ай бұрын
መንጋ ኣልኪ ኣደለ የኡውነት መንጋ ይሆናል❤❤❤❤
@KidistWodajeneh-rb6fs
@KidistWodajeneh-rb6fs Ай бұрын
አስቴር ግን ሥራዎን እና የተስጣት ገፅ ባህር ልክ አይድለም የቤት ሥራው እንዴት እንደምትስራዎ
@samritesfaye8252
@samritesfaye8252 Ай бұрын
በዛው እባካችሁ ስአይዶል ምንድነው ዳኛ መቀያየር በዛ ላይ በጣም አሪፍ በጣም ጥሩ እያላችሁ ጭራሽ አራተኛ ደረጃ አወጣችሁት በቃ ማበረታቻ ብሎ ነገር የለም ለዮሐንስ መሰጠት እና አንደኛ ደረጃን መማስቀጠል ያለበት እሱ ነው አዘጋጅ ቀየራችሁ ዳኛ ቀየራችሁ በጣም እንዲዳብረን እንዳናይ እያደረጋችሁ ነው።
@Genetgenet-h4v
@Genetgenet-h4v Ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤
@tofikmohammedamine9851
@tofikmohammedamine9851 Ай бұрын
please tageso new jenartion yalemoreda hagere ( talake yelalawe hager tanshe new mehonawe!!! (ahate yewedawe)
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 24 күн бұрын
የት ጠፋችሁ
@WakOda-z7i
@WakOda-z7i Ай бұрын
Chuchisha, Please don't go anywhere. We appreciate you!! Aster becomes rude and sorry for Teddy. Aster is such a difficult character, rude, pointless, selfish, arrogant, and impatient just because she is egoistic. Where is Tsehayeeeeeeeeeee......? I appreciate all of you except Aster. Thank you very much!!!
@tigistgashaw9950
@tigistgashaw9950 Ай бұрын
የአስቴር ትንሽ ተካበደ
@AlexSeyoum
@AlexSeyoum Ай бұрын
የዘመኑ የኪነጥበብ ሰው ነኝ ባዮች ከሆድና ከመኪናና በቀር ምንን ታውቁና ?????
@mdakmal7242
@mdakmal7242 Ай бұрын
ይመቻቹ መልክቱ በጣም ትልቅ ነው ግን ለሚገባው
@TegaMaryam
@TegaMaryam Ай бұрын
የአስቴር ብልግና እደኔ ያስጠላው?
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Ай бұрын
ካራክተራ የተሠጣትንተላብሣለች ማለትነዋ😂
@TegaMaryam
@TegaMaryam Ай бұрын
@seifutilahun1204 እግዲያውስ ካራክተር የሰጣት የድራማው ጸሀፊ ስለሆነ እስዋን ለምን እደዚህ ከሀይማኖትና ባህል ውጪ አደረካት እንበለው ምን ለማስተላለፍ ነው ባልዋን የምመታ ቤት ለመፍጠር
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Ай бұрын
@@TegaMaryam ልክነውፈጣሪዋ ይጠየቅ።ደራሲው!!
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Ай бұрын
@@seifutilahun1204"ፈጣሪዋ..." አባባልህ ደስ ሲል👌
@TsehayLove-d9b
@TsehayLove-d9b Ай бұрын
አስቴር ለልጅሽ አበት ክብር ይኑርሽ 🏌🏌
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Ай бұрын
የሴት ጎረምሳ አስቴር😅🤔🤔🙄🙄🙄🙄
@SissayMaganda
@SissayMaganda Ай бұрын
እኮንደና መጣቹ
@clickcell7393
@clickcell7393 Ай бұрын
Yastaer karaktergen tenshe Dese aylem andetsate baluan bkeber nwe mawerat ylbat
@thanksgodforeverything4329
@thanksgodforeverything4329 Ай бұрын
Aster gin min aynet Derek mist Nat be fetari
@AbeLo-w6r
@AbeLo-w6r Ай бұрын
Endet endemiyaregat setastela filmun telanew eko wegen
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Ай бұрын
ነፍሦች ናችሁ እናመሰግናለን:: ቹችዬ ! ይሄን ሞቅ ያለ የቤተሰቦችሽን ፍቅር መራቅ አልከበደሽም ፈራሁልሽ የመድሃኒቱን ሰዓት ያለፈበት ታማሚ ተማሪ ደሞ አበሸቀሽ :: ድጋፊነህ ገና ከህፃንነቱ ባለ ፊልም ሊሆን ነው? ይሁንለት ::
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 Ай бұрын
ዛሬ ይሰለቻል በጣም
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 Ай бұрын
የሁሌ ተከታታይ ነኝ ግን ውሀ የሚያነሳም የማያነሳም ነገር አለው ግን የሚጠቅመንን እንውሰድ እስኪ እኔንም ደምሩኝ እህቶቼ የስደት እህታችሁ ነኝ ❤
@tube5986
@tube5986 Ай бұрын
እንደማመር በቅንነት❤
@azalechkassa9663
@azalechkassa9663 Ай бұрын
አንጋፋው ዩንቨርስቲ ይህንን ለህዝብ ሲያቀርብ ሌክቸር እየሰጠ መሆኑን ይታወቅ
@gezehevn5977
@gezehevn5977 Ай бұрын
ድጋፌ በቢዶ አይታይም እደ
@NhomNhood
@NhomNhood Ай бұрын
ቪዲዬ( video )
@LilyHaile-q1v
@LilyHaile-q1v Ай бұрын
❤❤❤
@LilyHaile-q1v
@LilyHaile-q1v Ай бұрын
የመጀመሪያዋ ነኝ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 Ай бұрын
የአስቴር ካራክተር ከስርአት ወጣ እንዴ ባል አይከበርም እብዴ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Ай бұрын
ዛሬ ስድስተኛ/6/ ነኝ ❤
@biniaminMohammed
@biniaminMohammed Ай бұрын
ለአርቲስት ሀረገወይን ተብሎ የተሰየመ ይመሰለኛልእና በሷ ዙሪያ የሚያነሳሳ ሆኖ አግኝቸዋለሁ
@ruhama2017
@ruhama2017 Ай бұрын
የአስቴር ካራክተር ታስጠላለች በተለይ ከወለደች በሁዋላ ሴት ሴት አትሸትም
@amarujemaneh9614
@amarujemaneh9614 Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂
@samritesfaye8252
@samritesfaye8252 Ай бұрын
እኔ ምለው አስቴር ግን ምነው እንዲ አስጠላች ወይ ለብቻዋ ወጥታ ትኑር ወይ እንደሰራተኛ ትኑር የምር ቤተሰቡ በሙሉ ነው የደበረው ማየት እየፈለግን ወይ አስወጧት
@looov-h1q
@looov-h1q Ай бұрын
ኡፍፍፍ ይቺ አስቴር፡ምትባል ወደዛ ወስዳቹ ፡አስቀሩአት። የሆነች፡ጋጠወጥ!
@aster-ko9hv
@aster-ko9hv Ай бұрын
በቃ ተስፍሽ ይችላል
@ahmedylmer
@ahmedylmer Ай бұрын
ሲጀመር በብልግና የተገናኘ ሰው ሁልጊዜም እንደባለገነው አትፍረዱባት አስቴርን ኦደንስ
@ኮምፒተርትምህርት
@ኮምፒተርትምህርት Ай бұрын
chu chu endatetefa aydmkem koye tshaye tefa eko
@Medi-co3ed
@Medi-co3ed Ай бұрын
እንደማመር ቅመሞች
@enatethiopia953
@enatethiopia953 Ай бұрын
Ney wede bete konjo
@siltube2735
@siltube2735 Ай бұрын
እስቲ ደምሩኝ እስቲ የኔ ውዶች❤Please 🙏
@enatethiopia953
@enatethiopia953 Ай бұрын
Ney wede bete konjo
በመሐል ምዕራፍ 4 - ክፍል 01
21:41
EBC Entertainment
Рет қаралды 37 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
በሳቅ ገደሉኝ   ዘጠንኛዉ ሺ
5:58
ሊነጋ ሲል ይጨልማል
Рет қаралды 6 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 19 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 19
23:03
EBC Entertainment
Рет қаралды 64 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН