KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እደለኛዋ አነጋጋሪዋ ሴት ሊስትሮ - የጠ/ሚሩ ጫማ ጠርጋ የተከፈላት ገንዘብ @EyitaTV እይታ ቲቪ
21:21
ይድረስ ወጣትነቴን እና ደስታዬን ለነጠከኝ! ሚስት መሆን እስኪያቅታት ነው የተደረገችው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
1:22:04
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
44:53
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
በመሪው ሰርፕራይዝ የተደረገችው ሊስትሮ❗️
Рет қаралды 141,884
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 152 М.
Hasab Meda ሀሳብ ሜዳ
Күн бұрын
Пікірлер: 274
@lemisederibe2181
7 ай бұрын
ዝቅ ያለን እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል። የኑሮን ማሸነፍ እንዲህ ነው! በርቺ
@nanikalifa1903
7 ай бұрын
እስዋ ለኔ ከፍ ያለች ልእልት ማን።ይሄ መቶ ዝቅ ያለውን የምትበልጥ ማንም ሳያዝንባት ማንንም ሳታስርብ በንፁ የመጣ ሀብታም ናት በሰው ደምና እምባ እያካበቱ ትልቅ ቦታ ናቸው ማለት አይቻልም።ለኔ ከማንም በላይ ትልቅ ቦታ ያለች ንፁህ ጠንካራ እናት ናት።
@tirsitlammatessema3519
7 ай бұрын
ስራ የማይንቅ ሰው በክብር ይኖራል አንቺ እንደዛ ነሽ በዚህ አያያዝሽ ደግሞ ከፍ ያለ ደረጃ እንደምትደርሺ እምነቴን ነው ❤️ ይቅናሽ ❤️🌹🌹
@habtamuzena7382
7 ай бұрын
በሰው በላው መሪ ብትል ትክክል ነበርህ። ህዝብን እያጠፋ ማንን ነው የሚመራው??? ሰው በላ ሰይጣን ነው። ከክፋቱ ከልቡ ካልተመለሰ እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው።
@ibrahimahmed775
7 ай бұрын
God bless you all the time my sweet sister
@miruethio3059
7 ай бұрын
አንቺ ራስሽ ወርቅ ነሽ የኔ ቆንጆ ❤ የሚያስተዳድርሽ ስራሽ እንጂ ወሬ አይደለም? ያዉሩ አንቺ ደግሞ ሰርተሽ ተለዉጠሽ ታሳያችዋለሽ ። እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነ ልጆችሽ🎉
@habtamuzena7382
7 ай бұрын
በሰው በላው መሪ ብትል ትክክል ነበርህ። ህዝብን እያጠፋ ማንን ነው የሚመራው??? ሰው በላ ሰይጣን ነው። ከክፋቱ ከልቡ ካልተመለሰ እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው።
@teberehabraha4172
7 ай бұрын
ስራ ኩቡር ነው ጎበዝ❤❤❤
@BelayAddis1
6 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነው
@ahmedinjemal721
7 ай бұрын
ክብር ለሀገርና ህዝብ ወዳጁ ለጀግና ለሀቀኛው ለፍትሀዊዊ መሪያችን ጠ/ ሚ ዶክትር አብይ አህመድ አሊ ።
@ibrahimahmed775
7 ай бұрын
I love you so Abiy Ahmed God bless you all the time you're really human being and our president for ever and ever
@akliletsigie8932
7 ай бұрын
አጨብጫቢ ፍርፋሪ ለማግኘት ነው
@mogesgebreyes8766
7 ай бұрын
በህይወት ዘመኔ በ ኢትዮዽያ ውሰጥ እነዲህ ከህዝብ ጋራ ተዋህዶ በአደባባይ ያውም በዚህ ሁሉ ምቀኞች ጥላቻ መሃል የሚገኝ መሪ በማየቴ አምላኬን አመሰግናለሁ። አብያችን ምንም አልልህ እግዚህአብሄር ይጠብቅህ እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጋርድልህ ። የክርሰቲያን የሙስሊሙ ፀሎትና ዱአ አይለይህ 🤲✝️☪️🤲
@FantawDeribe-yp8ul
7 ай бұрын
እ አልቀርብሺም ጭራቅ እባቢ መሪ በሒወቴ አላየሁም አብይን አየሁ 👹👹👹👹👹🤮🤮👹👹👹👹👹👹👹👹
@Tsehay27Tube
7 ай бұрын
አሜን ያንሳልን
@E.ወሎየዋ
7 ай бұрын
ክክክ በህይወት ዘመናችን እደ አብይ ገዳይ አላየሁም ማለትሽ መሆን አለበት
@fatumamehamed3270
7 ай бұрын
አንቺ ነሽ ጭራቅ አብይን ለቀ ቅ ወገብሽን ጠበቅ አርገሽ ስራ ስሪ ጊዜዉ የጥላቻ ሳይሆን የስራ ነዉ ስራ ፈት አትሁኝ@@FantawDeribe-yp8ul
@fentaye9663
7 ай бұрын
ከብት ወገን በዱሮን እምገል ማነዉ ፎቶ መነሳት እና ማስመሰል ይወዱል በግጥ እህታቸን ጀግና ናት
@Addis0749
7 ай бұрын
አብቹ ጀግና መሪያችን የደሃ አሳቢ ተባረክ ከክፋ ነገር አላህ ይጠብቅህ 🇪🇹
@mesigmichael4719
7 ай бұрын
ጉበዝ ነሸ! በርቺልን!! አቢቹ ጀግና ትክክለኛ መሪያችን❤❤❤
@letebrhanambaye2155
7 ай бұрын
We Love you argash you are the best woman
@SamreaMama
7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ትክክለኛ መሪሽ አብዩቱ የሰው ደም ጠጭወች ሀገር አፍራሾች የስንቱ ደም ጠጣችሁ እስልጣላይ ተቀም 👎👎👎ጣችሁ ሆዳም ካድሬ ሁላ
@alemayehuidris7857
7 ай бұрын
He is a devil, a devil, a devil, a devil, a devil.
@AsemarecheAsemarech-rr2yu
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@habtamuzena7382
7 ай бұрын
በሰው በላው መሪ ብትል ትክክል ነበርህ። ህዝብን እያጠፋ ማንን ነው የሚመራው??? ሰው በላ ሰይጣን ነው። ከክፋቱ ከልቡ ካልተመለሰ እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው።
@Solo--Solo
7 ай бұрын
"A leader is a dealer in hope" Napoleon Bonaparte. ይሳካልሽ ታታሪ ኢትዮጵያዊት፣ ኑርልኝ አብቹ 🙏💚💛❤️🇪🇹✌️
@ኢሩት
7 ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉😂
@habtamuzena7382
7 ай бұрын
በሰው በላው መሪ ብትል ትክክል ነበርህ። ህዝብን እያጠፋ ማንን ነው የሚመራው??? ሰው በላ ሰይጣን ነው። ከክፋቱ ከልቡ ካልተመለሰ እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው።
@umujawar8608
7 ай бұрын
Gobez nesh berchi Allah kenjeger yehun yane wud ❤❤❤
@MegersaBulcha
7 ай бұрын
ቁጭ ብለዉ በስንፍናና በምኞት ተተብትበዉ ኑሮ ተወደደ ለሚሉት የማንቂያ ደወል ነሽ ፤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ።
@tesfayedebele3955
7 ай бұрын
የስራ ክቡርነትን ሁሉም ሰው ከአንቺ ቢማር ጥሩ ነው አንቺ እድለኛ ነሽ። ጠቅላዩ ግን አስመሳይ ነው። ለአንድ ሰው ጥሩ ነገር በማድረግ የሚዲያ ሽፋን ያገኛል። አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ከስራ-ከመኖርያ ወዘተ----ያፈናቅላል!!! አንቺ ግን በርቺ የኢትዮጵያ ህዝብ አምላክ ይርዳሽ ጀግና ሴት ነሽ!!!!
@SaraAaa-r5c
7 ай бұрын
በጣም ውድ
@SaraAaa-r5c
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikubokila
7 ай бұрын
አንች ብርቱ ሠራተኛ ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ደ/ር ዓቢይ በመጎብኘትሽ ደስ ብሎሻል ። አንች ባልጠበቅሽበት ጊዜ ጠቅላዩ እንደመጣ ኢየሱስም ልጎበኝሽ ይመጣል ። ብቻ በትጋት መመሥረትን የሥራ ባህል አድርግው ።
@አለምዘጠኝነው
7 ай бұрын
😂😂😂😂
@AsemarecheAsemarech-rr2yu
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@bezayalu5469
7 ай бұрын
Yene meri docter Abiyi. Tihuti kin libi yaleki Liyu Liyu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AileenJoyPorras
7 ай бұрын
አላህ ካንቺ ይሁንልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bogaledana3685
7 ай бұрын
ጅግና ሴት።
@cggh6051
7 ай бұрын
ጠቅላይ ምንሥተራችን የኛ ጀግና አላሂ ያቆይልን ሀብቡ ለሁሉም ክብር የምሰጥ ታምረኛመር❤❤🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SamreaMama
7 ай бұрын
መድሀኒለም አባቴ ከኢትዮ ምድ ላይ ስሩን ይቀለው ይህ ፋሽሽት መንግስት ❌❌❌❌👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@cggh6051
7 ай бұрын
@@SamreaMama እዳች አይነቶች መርዘኛ ይቀልልን አቦ እሱተመችቶናል ይኑርልን ምድረ ምቀኛ ደቀዞች አብይ መቸመቸም አይለቅም መርነቱን ይመራቹሀል ወደሽ ሳይሆን በግድሽ እየመረራቹ ዋጥ ቀልየለም ባገር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SamreaMama
7 ай бұрын
@@cggh6051 መድሀኒለም አንችን ስርሽን ከነዘር ማዘርሽ ያጥፋሽ አታፍሪም የትኘዋ ሀገር ናት የናተ ሀገር ኢትዮጵያ አፍርሳችኋታል አንች ደደብ ጋላ አንች ቄሮ ይህ ፋሽሽታም መንግት 👎👎👎👎👎🤣🤣🤣🤣🤣
@emuyabogale
7 ай бұрын
Yena konjo berchi yena enate fetari kasebshi bota yaderseshi jegena neshi 💪💪💪🥰🥰🥰
@habtamuzena7382
7 ай бұрын
በሰው በላው መሪ ብትል ትክክል ነበርህ። ህዝብን እያጠፋ ማንን ነው የሚመራው??? ሰው በላ ሰይጣን ነው። ከክፋቱ ከልቡ ካልተመለሰ እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው።
@Yared-u2r
7 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@Hana-l1e9p
7 ай бұрын
ጎበዝ በርች ጀግና ነሽ 👏👏👏👏👏👏
@efremsa
7 ай бұрын
ከወርቃማው ባንክ ወደ ቤቶች ህንጻ ስር የምትሰራዋን ጸባዬ ሰናይ፣ ንቁና ታታሪዋን አረጋሽ አንዴ አግኝቻት ተገርሜ አውርቻታለሁ። ጫማዬንም አስውባልኛለች። ጠሚው በተሻለ የምሰ ራበትን እድል ቢያመቻችላት ጥሩ ነው። 🥰🧡
@tenad7309
7 ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾
@cggh6051
7 ай бұрын
የነ ጠካራ በርች አላሂ ይጠብቅሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ ማረ ስራ ኩብርነዉ በርች
@nanikalifa1903
7 ай бұрын
አንቺ ለኔ ልእልት ነሽ እንኩዋን ልንቅሽ።አላህ ጤ ናሽ ከነ ልጆችሽ ይስጥሽ።አብችዬም አንድ ነገር ያረግልሻል።እሱም እንድንችል ጀግና ነው አላህ አብችዬን ይጠብቅልን ፀሎት አርጊለት።ማንስ ቢመጣ ለምን ትሸሻለሽ ካንቺየበለጠ አላህ ብቻ ነው እናቴ ።
@MatherAbiye
7 ай бұрын
ታድለሻል ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
@muludeboch
5 ай бұрын
Lovely woman ❤❤❤God bless you very strong lady
@eleni311
7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰት መንግሰት አይቻለሁ እንደዚህ ከሁሉ ተመሳስሎ የሚኖር የማይኮራ በሰውነቱ ሰው የማይንቅ መሪ አላዬሁም እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው ኢትዮጵያኮ እኳን አንድ ሚኒሰትር አንድ የኔ ቢጤ ያንድ ሺ ብር ደሞዝ ያለው ትቢቱና ንቀቱ በራሱ ዜጋ ላይ አይጣል ነው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ለሁሉም ነገር
@davidsolomon116
7 ай бұрын
You are a living hero emaye, berchilgn. Egziyabher yredashal
@mesfingebrehiwot7293
7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነኔ እህት God blessed you keep up 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tesfayemarimadlen4506
7 ай бұрын
Fetari Amlake Yerdash Ayzosh 🙏✝️⛪️🛐💐🌺🌹🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@AshenafiAbera-ou2ve
7 ай бұрын
በርቺ ሊስትሮ ትልቅ ስራ ነው ። መሐሙድ ድሮ ሊስትሮ ነበር ።
@ተስፋ-fv6hx
7 ай бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ በርቺልኝ❤❤❤❤
@yshigataneh7781
7 ай бұрын
አቢቹዬ ይለያል❤❤ ጀግና ነሽ በርቺ
@ዜድየኪዳንልጅ
7 ай бұрын
😍😍😍😍😍ጎበዝ
@CvCv-yv6fj
7 ай бұрын
ዋዋ በርች እህትየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@wardewarde9415
7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቻንስሽ ነው እህቴ blessed 🙏🙏🙏🙏
@yirgeduchekole5106
7 ай бұрын
ጀግና በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ!!!
@በትእግስትያልፋል
7 ай бұрын
ሰራ አይናቅም ጤና ብቻ ይኑርሽ በርቺ እኔ በእንግሊዝ አገር የህመምተኞችን ማጣጠብ ማጽዳት ማብላት ነው ስራዬ አገሬ ያሉት እንዴት የሄን ትሰሪያለሽ ይላሉ ግን ብሬን ይፈልጉታል
@AhmedAbdosh
7 ай бұрын
ጀግና ነሽ አላህ ይርዳሽ
@habtamuzena7382
7 ай бұрын
በሰው በላው መሪ ብትል ትክክል ነበርህ። ህዝብን እያጠፋ ማንን ነው የሚመራው??? ሰው በላ ሰይጣን ነው። ከክፋቱ ከልቡ ካልተመለሰ እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው።
@fikirtetufer7798
7 ай бұрын
እ/ር ይመሥገን!
@yesufyimertessema1535
6 ай бұрын
ጀግኒት ፈጣሪ ይገዝሽ 👏👏👏
@mamityebekeleye7807
7 ай бұрын
my dear God Bless You
@NardosFisseha
7 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ጀግና ❤
@nanny3146
7 ай бұрын
Ethiopian prime Minister abichu god protect u from any danger ye daha abat father of Ethiopians people's abo tebarek 😊🎉🎉🎉🎉
@habtamuzena7382
7 ай бұрын
በሰው በላው መሪ ብትል ትክክል ነበርህ። ህዝብን እያጠፋ ማንን ነው የሚመራው??? ሰው በላ ሰይጣን ነው። ከክፋቱ ከልቡ ካልተመለሰ እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው።
@lulatadese5445
7 ай бұрын
❤👍🙏
@GgFf-f1o
7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉ጀግናነሺ
@godisgood4803
7 ай бұрын
PM Dr Abiy Ahmed MELKAM KEN juste humain that's SET,,!!!
@masaratmasarat5240
7 ай бұрын
ይገርማል
@EtetTeettrte-fw8hx
7 ай бұрын
የኔ ጀግና 👍👍👍👍👍👍👍
@HaniHani-bp7ki
7 ай бұрын
እድለኛ ነሽ የዋህ መሪያችን ስለ ኣገኘሺው
@Ayeshmahamad
7 ай бұрын
አብቹ ጀግኔ አላህ ይጠብቅህ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
7 ай бұрын
ጀግና ነሽ❤❤❤
@msrtrading.travel5038
7 ай бұрын
ዋዉ እራሴን አደቃለሁ ጎበዝ
@HjxDighx
7 ай бұрын
Woow Jeginit Nesh FETARILijochishin yasadegelish!❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@shimelistaye8725
7 ай бұрын
ደንበኛዬ ነበረች።❤❤❤ ጎበዝ ልጅ ነች።🎉🎉🎉
@edendak5588
7 ай бұрын
Weyi wudu tatarye Dr abiyeye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yosebeny
7 ай бұрын
ጎበዞ❤❤❤
@Yitbanazehabesha
7 ай бұрын
ጀግና ሴት መልካም ቅን የዋህ
@BetiyEshetu
7 ай бұрын
❤❤ አንቺ ጀግና ነሽ በርቺ። ግን በየት ለገር ነው መሪ ሲመጣ አንቺን ደህንነቶች ሳያስነሱሽ እንዴት ቀሩ?????? እንድትጠቀሚ በወረዳሽ ተመቻቾቶልሽ እንድታገኚው ተደረገ እቺን እቺን ለኛ ። ጥሬ ጥሬውን ለጌኛኛኛኛኛኛኛኛ አለ ያገሬ ሰው❤❤❤❤❤❤
@ZinishBihanu-mm2ft
7 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ❤
@wubeshi
7 ай бұрын
የኑሮን ማሸነፍ እንዲህ ነው! በርቺ
@11223h_v
7 ай бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ🎉🎉🎉
@habtamuzena7382
7 ай бұрын
በሰው በላው መሪ ብትል ትክክል ነበርህ። ህዝብን እያጠፋ ማንን ነው የሚመራው??? ሰው በላ ሰይጣን ነው። ከክፋቱ ከልቡ ካልተመለሰ እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው።
@kelemuabalcha380
7 ай бұрын
ታድለሽ አብይን ፊት ለፊት አየሽ❤❤😂
@selamawitabraham740-gb6bh
7 ай бұрын
ሰው እኮ ነው።ፊት ለፊት ብታየው ባታየው።
@Tewokaltu
7 ай бұрын
ይህ ያከር በሽታአየቺውአላየችው ምንልትጠቀም ምንልትጎዳ
@almazwondimu2523
7 ай бұрын
አብይ ጅል
@ElshadayDemissie
7 ай бұрын
ባዶ ትቢት@@selamawitabraham740-gb6bh
@ElshadayDemissie
7 ай бұрын
@almaከንቱzwondimu2523
@gizawmengiste7241
7 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ!!!!!!!!❤
@yoftahegsilasse4742
7 ай бұрын
አብቹ እኮ የተለየ ሰው ነው
@miliyon938
7 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ZelekeDarsabo
7 ай бұрын
Wow so amazing girl strong ❤❤
@fነኝየኮሜትታዛቢ
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አብሺሪ እህቴ❤❤❤❤
@yeneneshabera4822
7 ай бұрын
ደስ ሰል
@GeniNegese-ft5um
7 ай бұрын
በርች፤እህታችን
@MekidesEndalegurmu-jy7dy
7 ай бұрын
Yoni dene ye ethiopia leji weletahen ethiopia mechem atersawm beretalen nurelen 🙏🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷
@HassetViews
7 ай бұрын
በርቺ❤❤❤
@habtamuzena7382
7 ай бұрын
በሰው በላው መሪ ብትል ትክክል ነበርህ። ህዝብን እያጠፋ ማንን ነው የሚመራው??? ሰው በላ ሰይጣን ነው። ከክፋቱ ከልቡ ካልተመለሰ እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው።
@mudaykitchen3368
7 ай бұрын
ዶክተርዬ እኔም አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሂ😊😊😊❤❤🎉🎉
@አይሻሙሃመድ-ሸ2ዠ
7 ай бұрын
ዝቅ ሲያረጉት ከፍየሚል ልዩ መሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaniTerefe
7 ай бұрын
Gobez anbesa demo tsedet yalsh nesuh nesh alebabesesh seguresh hulu negerseh des setyi berchi ayzosh jegna nesh❤
@GoitomAlem-ez2ms
7 ай бұрын
ከሶው ፊት የከፋ ነገር የለም ጎበዝ ስራው ከባድ አይደለም አቅምሽም ኖው በርቺ አንድ ሚልየነር እባሕር አጠገብ እየሄደ ሃይላንድ እየለቀመ ኖው ሃብታም የሆነ ።
@gurfa2658
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ gubze birchi
@mayaahemed-m1w
7 ай бұрын
የኔ.ወርቅ❤❤❤❤❤
@tigstdriba6879
7 ай бұрын
Abichu ❤❤
@tekatekaa-lm8en
6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወርቅ
@fentaye9663
7 ай бұрын
አማራ እየገደለ አብቸ ጀግና ነዉ ትላላቸዉ ቱ ምድረ ከብት ሁላ✊✊✊✊✊✊✊
@DubaiUae-yp9ou
7 ай бұрын
ጀግኒት❤❤❤
@masaratmasarat5240
7 ай бұрын
ስራ ክብር ነው ያልፍል
@estifbatu1468
7 ай бұрын
Tebareki yene eht ❤
@helenh6930
7 ай бұрын
ክቡር ለመሪያችን
@hanahana1846
7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@DagimGoa
7 ай бұрын
Jegina nesh ❤❤❤
@absetayimam4174
7 ай бұрын
የ ኔ ጀግና 👏
@mishomisho9306
7 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rhmatRhmat-ic4uu
7 ай бұрын
በርች
@zemzemhussein7208
7 ай бұрын
I love you Abichu ❤❤❤❤❤❤❤
@masaretmas2402
7 ай бұрын
jegna berchi sera werqe newu👍
@zemzem-vn1hx
7 ай бұрын
ስላም🎉🎉🎉❤❤ጉድ🎉🎉😂😂😂
@nadberhe7364
7 ай бұрын
Gobez ❤❤❤
@debelawondimu3267
7 ай бұрын
የሆነ ነገር እናርግላት በናታቹ ሀሳባቹን አሳውቁኝ፡፡
@MohsenAlshobbar
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@JannatAbbew
7 ай бұрын
Wow❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@ethiopahagera8861
7 ай бұрын
እድለኛ ነሽ እህቴ ❤❤❤❤
21:21
እደለኛዋ አነጋጋሪዋ ሴት ሊስትሮ - የጠ/ሚሩ ጫማ ጠርጋ የተከፈላት ገንዘብ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 102 М.
1:22:04
ይድረስ ወጣትነቴን እና ደስታዬን ለነጠከኝ! ሚስት መሆን እስኪያቅታት ነው የተደረገችው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 182 М.
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
0:28
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
19:59
ፓርላማ ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ዛሬ ፓርላማ ውስጥ የተነሳው ጭቅጭቅ
Adulis Tube
Рет қаралды 733
11:43
ያሰብኩትን ስላደረክልኝ አመሰግናለሁ። @ComedianEshetuOFFICIAL @comedianeshetu #ethiopia #lula #dinklejoch #artist
Donkey Tube
Рет қаралды 2,1 МЛН
1:21:45
በ30 ዓመቴ ጡረታ እወጣለሁ የሚለው የ 23 አመቱ ሚሊየነር! #ezedinkamil#rich#money#bank#innobator
Maraki Weg
Рет қаралды 1 МЛН
42:56
ከ3 ጊዜ በላይ እራሴን ለማጥፋት ሞክሪያለው... @Tomashailu @dawitdreams |Ethiopia| @tomyplus7155
Dawit Dreams
Рет қаралды 407 М.
15:53
አይመጥናትም!! ፍቅሬን ለመግለጽ ያክል ነው!! @comedianeshetu #love story #university #campus #ethiopia # eritrian
Donkey Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
14:05
እመጫት ሚስቱን ሰርፕራይዝ አደረጋት! መንሱርና ሀዩቲ ተጣሉ ኢሳም አጥረገረጋት|አባታችንን ኡስታዞች መኪና ሰረፕራይዝ አደረጉት
Lij Ahmu
Рет қаралды 1,2 М.
33:26
//ውሎ// "ህክምና የማጥናቴ ምክንያት እናቴ ሁሌ ስለምትታመም ነበር..." ዶ/ር አከዛ ጠዓመ //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 211 М.
29:05
ቤቷን አሰጎበኘችኝ! ብዙ ያልተወራላት በጎ አድራጊዋና ጠንካራዋ ሴት! @marakiweg2023
Maraki Weg
Рет қаралды 1,4 МЛН
33:41
ተዋወቁት! አባቴን ያስጨነቀው ጉዳይ..? ከባድ ሚስጥር አወጣ! ለስብሰባ በመጣበት ድንገት ቢሮዬን ጎበኜ! #father#interview#lifestyle
Maraki Weg
Рет қаралды 167 М.
1:09:01
የቢሊዬነሯ አስደናቂ የስኬት ምስጢሮች | ጋዜጠኛው ላቀረበላት የፍቅር ጥያቄ የሰጠችው ምላሽ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 192 М.
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН