በመጥበሻ የበሰለ ምርጥ የፆም ፓስታ ፉርኖ ለምሣና እራት ሰርታቹ ሞክሩት

  Рет қаралды 94,831

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ፓስታ ፉርኖውን ለመስራት የተጠቀምኩት * ፓስታ * ካሮት * ሽንኩርት * አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል * ቲማቲም * የቲማቲም ሶስ * ዘይት * ደረቅ ቅመም (የበሶብላቅጠል ፣ የጦስኝ ቅጠል ፣ የድንብላል ቅጠልና ኦረጋኖ * ቁንዶ በርበሬ * ጨው * ዱቄት * ኒውትርሽናል ይስት * ፍሮዝን ቆስጣ
@yashidata7934
@yashidata7934 2 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ኦሪጋኖ በአማረኛ ምንድነዉ
@eluandab3912
@eluandab3912 2 жыл бұрын
Plssss melishilign pasta furno be piza pan mesrat yichalal ende
@merimamo3963
@merimamo3963 2 жыл бұрын
@@yashidata7934 oregano Tosegn new be Amharic
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
@@eluandab3912 ሞክሬው አላውቅም ግን የሚወጣ ይመስለኛል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
@@merimamo3963 አይደለም
@HabtamuMekete
@HabtamuMekete 6 ай бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@adanechworku3464
@adanechworku3464 2 жыл бұрын
ሰርቸ እሞክረዋለሁ ይምሰሪያችው ጥሩ ነገሮች ናቸው በርች እናመሰግናለን
@maziabrha3806
@maziabrha3806 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝነሽ እጅሽ ይባረክ
@امعمارامءیمن
@امعمارامءیمن 2 жыл бұрын
ሲያምር ጎበዝ
@TeruyeTeru-z1z
@TeruyeTeru-z1z Ай бұрын
በጣምጎበዝነሽ
@asratgeresu5885
@asratgeresu5885 2 жыл бұрын
በጣሞ ምርጥ።
@esmaeldawed
@esmaeldawed Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ❤
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ማሻ አለ ጉበዝ በለ ሙየ ነሽ እጅሽ ይበረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
@ematiemati4121
@ematiemati4121 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጉበዝ
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 2 жыл бұрын
Your family is so happy !! Yenay balmua selamshe yebza thanks a lot
@TigistLegesse-ck6ey
@TigistLegesse-ck6ey Жыл бұрын
አቦ ሳላስበው ባለሞያ አደረግሽኝ እኮ
@mekdaasefa3658
@mekdaasefa3658 2 жыл бұрын
Ahunun serawalew thank you 🙏
@ethiotebebe5744
@ethiotebebe5744 2 жыл бұрын
Simple and best. Thank you
@Emu-zf8kh
@Emu-zf8kh 7 ай бұрын
👌👌👌
@kitchen2176
@kitchen2176 2 жыл бұрын
wew ❤👍🏾👏👏👏
@SadaosmanAhmed-vr4ih
@SadaosmanAhmed-vr4ih Жыл бұрын
Yameral
@ሔመንየናታን
@ሔመንየናታን Жыл бұрын
ጓበዝ
@ዜድወሎዬዋ-ዠ6በ
@ዜድወሎዬዋ-ዠ6በ 2 жыл бұрын
እመቤቴ እጅሽን ትባርከዉ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን የኔውድ አመሰግናለው
@jerry5527
@jerry5527 Жыл бұрын
Yuyy
@ዜድወሎዬዋ-ዠ6በ
@ዜድወሎዬዋ-ዠ6በ 2 жыл бұрын
ማሬ ዱቄቱ ለዳቦ እምንጠቀመዉን መጠቀምእንችላለንወይ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አዎ እኔም የዳቦ ዱቄት ነው የተጠቀምኩት
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ፖሰታው ግን ፆም የለውም ?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ ፆም የለውም
@tytop9846
@tytop9846 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@HanaTekle-q6r
@HanaTekle-q6r 2 күн бұрын
ዱቄቱ ብቻ አያይዘዉም እንዴ
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 2 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌👌😋😋😋
@truwehaile9225
@truwehaile9225 2 жыл бұрын
Kememu mendenaw
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ደርቅ የበሶብላ ቅጠል፣ የመጥበሻ ቅጠል፣ ጦስኝና ኦረጋኖ
@jerry5527
@jerry5527 Жыл бұрын
ሰርቼው ሊያያዝልኝ አልቻለም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
ፓስታውን በደንብ አብስለሽ ሞክሪው ውዴ
@edenleulseged4439
@edenleulseged4439 2 жыл бұрын
በናትሽ የት ጠፍተሽነዉ ?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አለው ውዴ አንቺ ነሽ የጠፋሽው አትጥፊ
@መርጡለማርያምዩቱብ
@መርጡለማርያምዩቱብ 2 жыл бұрын
ዱቄቱ የምን ዱቄት ነው ?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
የዳቦ ዱቄት እኔ የተጠቀምኩት ኦል ፐርፐዝ ነው
@መርጡለማርያምዩቱብ
@መርጡለማርያምዩቱብ 2 жыл бұрын
@@EthioTastyFood እሽ ግን ኦል ፐርፐዝ ካላገኘንስ ማንኛውም የዳቦ ዱቄት (ፍርኖ ዱቄት) ይሆናል ውዴ ?
@amanibnuhusa3676
@amanibnuhusa3676 2 жыл бұрын
Lemin kukis yale qibe matseriw bezeyt lemin atsrrim be zeyt siriln
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
እሺ ውዴ በቅርቡ
@amanibnuhusa3676
@amanibnuhusa3676 2 жыл бұрын
Eshi amseginalew bexa new yemiwadee anchi mitseriwn migboch
@merymar6709
@merymar6709 2 жыл бұрын
B ofen yechalal
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አዎ ይቻላል
@gigigetachew1206
@gigigetachew1206 2 жыл бұрын
ደረቅ የተቀላቀለው ቅምመ አልገልጽሽም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ደርቅ የበሶብላ ቅጠል፣ የመጥበሻ ቅጠል፣ ጦስኝና ኦረጋኖ
@kasechgirma2161
@kasechgirma2161 2 жыл бұрын
0Nl
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ምን ለማለት እንደሆነ አልገባኝም
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 51 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 14 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
የፆም ፓስታ ፍርኖ በመጥበሻ አሰራር
10:24
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 32 М.
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 51 МЛН