የፆም ፓስታ ፍርኖ በመጥበሻ አሰራር

  Рет қаралды 29,068

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

2 жыл бұрын

ቀላል አሰራር ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ
#ኢትዮላል #የፆም_ፓስታ_ፍርኖ

Пікірлер: 63
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
✅ የቅቤ ለምኔ ሊንክ👉kzbin.info/www/bejne/raLFqoGAf8t0rtU ✅ የተልባ አዘገጃጀት👉 kzbin.info/www/bejne/Y4jMdHZ4hq2jpJY ✅ የቅመማ ቅመም አዘገጃጀት👉 kzbin.info/www/bejne/kGfXdY2JhNOIj6c ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ምርጥ ፓስታ ፍርኖ ነዉ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ 😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ የፆም ፓስታፉርኖነው ሰርተሽያሳሽን እጅሽ ይባረክ👍👏👌ሼር❤🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ቤትዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@ehailu2018
@ehailu2018 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን🙏👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰🥰🥰🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ምሳይዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እንዳልሽው ጥሩ አማራጭ ነው አበሳሰሉም በጣም ልዩ ነው እጅሽን ይባርክ ላይክሼር🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሉላዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺልን ሼር❤️❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
መስኪዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ባለሙያ ምሳይዬ በጣም አሪፍ እና ለጤናም ተስማሚ የሆነ ፓስታ ፉርኖ ነው የሰራሽልን የኔ ምርጥ😘 share
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
መኒዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ ሁሌም የምትሰሪያቸዉ ምግቦች ምርጥ ናቸዉ ዛሬ ደግሞ በጣም ቆንጆ ፖስታ ፉርኖ ያለ ቺዝ በመጥበሻ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ዘዴ ነዉ💕👌👍🙏ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ነፂዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👌👍👍❤🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አናፍዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
misayee😍
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
ምሳዬ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በቀላል መንገድ ደስ ይላል ኬክ የመሰለ ፓስታ ፍርኖ እጅሽይባረክ ላይክ ሼር❤👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሰላምዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ thankyou ምሣዬ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሸ 👌👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ምሳይዬ በመጥበሻ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው የተጠቀምሻቸው ግባቶች ሁሉ በጣም ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል 👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሚልካዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን በመጥበሻ በስሎ ሲወጣ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ❤️🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ህሉዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በጣም ጠፋሁኝ 🥰 እሞክረዋለሁ በጣም አሪፍ ይመሰላል 👌🏽 እናመሰግናለን እህቴ 👌🏽💯💝
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ምስራቅዬ እንኳን ደህና መጣሽ ከኢትዮጵያ ተመለሽ? ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 አወ በሰላም ተመልሻለሁ ምሳየዋ እግዚያብሔር ይመሰገን 🙏🏽 ወደ KZbin ትንሸ ቆይቸ እመጣለሁ ተባረኪልኝ እህቴ 🙌🏽🙌🏽💝💝
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
@@MesrakandDestiny እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እምወድሽዋ 🥰🌹🌹 ደስትኒ ቆንጆን ሳሚልኝ💕💕 ይደርሳል አረፍ ብለሽ ነይ🥰
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ምሳዬ ቆንጆ የሆነ ለፆም ጥሩ አማራጭ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሚሚሻዬከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳዬ😍😍
@susutube8062
@susutube8062 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርች እህት💞
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳይዬ የኔ ውድ የሚገርም ነው ለካ ያለቺዝና ባሻሜል እንደዚህ ባማረ መልኩ ፓስታ ፍርኖ አይቼ አላውቅም። በጣም ሊደነቅ የሚገባ ድንቅ ሞያ ነው ያለሽ እኔም ፓስታ ላይ ሶስ ካልበዛ አይመቸኝም እንደዚህ ቅልት ሲል ደስ ይላል በርበሬም በጣም ያጣፍጣል ደግሞ ቺዝም ለማይስማማው ሠው አሪፍ አማራጭ ነው ምርጥ ሞያ ነው ያሳየሽን የኔ ውድ ፓስታው አለመሠበሩ ይበልጥ ያያይዘዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ አሚን አሚን😍😍😘😘😘💖💖🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከሉድዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
ምሳይዬዬዬዬ😍😍
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ሸር💯👍🏽🥰
@merontesfaye152
@merontesfaye152 2 жыл бұрын
ምሳዬ ዎው አጅሸ ይባርክ በጣም አሬፍ ምግብ ነወ የምውደው ምግብ ነው ላይክ ሺር 🙏🙏🙏🤔🤔
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሜሪዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@merontesfaye152
@merontesfaye152 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 ብቅ በይ ጠፍሸ
@wunetuyiferdal7577
@wunetuyiferdal7577 2 жыл бұрын
Ere besmam sitikorshi shitaw gin arif new
@Mesfin-ni4bl
@Mesfin-ni4bl 2 ай бұрын
የሰራሽውን በማንኪያ ብትመገቢው እና ቢታይ ጥሩ ነበር
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰🥰🥰🥰
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
ምሳዬ የኔመልካም ያንችን ስራ እኮ እንደት እንደምጠባበቅ እኮ። የዛሬው ደግሞ የበደ ነው ያለችዝ በመጥበሻ ዋው ዋው ዋው ። እውነት ሰላውኩ ሺ ደስተኛ ነኝ። ምግብ ለመሰራት ግራ ከገባኝ ወደ ምሳዬ ቤት 😂😂😂። እዉነት በጣም ጐበዝ ነሺ : Like and Share
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አለምዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰🥰
@abebtube9771
@abebtube9771 2 жыл бұрын
እጂይባርክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰🥰🥰🥰
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቀለል ያለ ጤነኛ ና ሲያዬትም በጣም የሚያምር የፓስታ ፍርኖ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ግን ድምፅሽ ትንሽ ቀየር አለብኝ ጉንፋንም ከሆነ አላህ ያሽርሽ የኔ ውድ🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💖💖💖💖
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ራቢ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏 አዎ ጉንፋን ይዞኛል ሰሞኑን ትንሽ አመመኝ ቪዲዮሽንም አላየሁትም አየዋለሁ አሜን አሜን እምወድሽዋ🙏🥰❤️
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 አይዞሽ💖አረ ምንም ችግር የለ የኔ ውድ💖
@rahelmeshashe8514
@rahelmeshashe8514 2 жыл бұрын
👌✋💕
@fayizaethio6578
@fayizaethio6578 2 жыл бұрын
ሰለሬ ምንድነው
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ምሳየ ሰላም ነሽ እንጀራ እንቢ አለኝ በጣም አናደደኝ በጤፍ በፎሮኖ ድቄት እባክሽ ፆፊልኝ አንጀራ ነው የምወደው አመሰግናለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
የእንጀራ ቪዲዮቼን እያቼውና በእኔ አገጋገር ሞክሪው መቅዲዬ
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 жыл бұрын
አመሠግንሻለሁ🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰🥰
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 2 жыл бұрын
የፆም ፖሰቲ አሳይኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እሽ
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 2,7 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 48 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
ያለ ኦቨን ቀላል የመጥበሻ ፓስታ ፍርኖ አሰራር
10:13
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 10 М.
ቺዝ  የማያስፈልገው ፓስታ ፉርኖ / pasta al forno without cheese
6:54
Success tube ስኬት ትዩብ
Рет қаралды 44 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 2,7 МЛН