በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ያሉ አስፈሪ እና አስደናቂ መልአክት! // ሉሲፈር ፤ ኪሩቤል ፤ ሲራፌል // Bible Stories Amharic

  Рет қаралды 18,918

የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪኮች / Bible Stories Amharic

የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪኮች / Bible Stories Amharic

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@eiyobabiyot3939
@eiyobabiyot3939 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ።እደዚህ ተመሳሳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ አብሶ እደዚህ ብዙሃን የማናቀውን፣አቅርብልን።
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p Ай бұрын
የቅዱሳን መላእክት አማላጅነታቸው እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@beateredat
@beateredat Ай бұрын
ተባረክ የፈለገ ቢሉ የተገለጠልህን ከመግለጥ ወደኋላ አትበል በርታ
@wubishetgetachew6491
@wubishetgetachew6491 28 күн бұрын
ተባረክ
@SelemonThitenaw
@SelemonThitenaw 26 күн бұрын
ደስ የሚል ገለፃ ነው ተባረክክ
@kidusyosef588
@kidusyosef588 28 күн бұрын
God bless u
@jord3147
@jord3147 16 күн бұрын
የሥላሴን ቅዱስ ሰዕል ተመልከቱ፦
@ZewduAmare-z7u
@ZewduAmare-z7u Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ELIZABETH-f9h
@ELIZABETH-f9h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MebreKidane-g6z
@MebreKidane-g6z Ай бұрын
Gobez ❤❤❤
@bible_stories_amharic
@bible_stories_amharic Ай бұрын
Thanks 🙏
@AyuTolossa
@AyuTolossa Ай бұрын
Berta bro
@kobadagafa7857
@kobadagafa7857 24 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏❤❤❤
@dani_habt
@dani_habt Ай бұрын
Yegermal
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi Ай бұрын
ይህ 666 ነው ምክንያቱም በኔ እምነት የሰማይ መልእክት ምስላቸውን መልካቸው እንድህ ነው ተብሎ ልገልፀው አይቻልም እንደ መብረቅ ነውና በግምት ከሆኔም እነሱን ከሰው ፍጡር መልክ መሰጠት ትክክል አይሆንም ምክንያት ያላየህን አይቸዋለሁ እንደማለት ነው ስለዝህ ዋሼህ
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 23 күн бұрын
ህዝቅኤልን ሙሉውን አንብብ ሱራፌል ምን እንደሚመስሉ ያየውን ፅፍዋል ክዝቅሌልን አታምነውም ማለት ነው?
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 23 күн бұрын
አንብብ ወንድሜ ፕሮቴስት ከሆንክ ትኩረታቹ አዲስ ኪዳን ላይ ብቻ ስለሆነ ጥበብ ይጎላችሁዋል
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi 21 күн бұрын
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk በኔ እምኔት መልእክቶችን እናከብራለን እንወደቸዋለን ነገር ግን ስለመልካቸው በምናብ እንድህ ይመሥላሉ ብሎ መተንበይ ትክክል አይደለም ምክንያቱ ከሙሥልም እምነት ውጭ የመላእክቶች ምሥል ከፈረንጂ ጋር የምመሰል ምስል ይታያል በሙስልም በምናብ መግለፅ ወይም በቅዱሥ ቁርዓን መልካቸው ቢገለፅም ግን በወረቀት ላይ መሣል አይፈቀዲም ምክንያት ለነሡ የከበረ አክብሮት ሲባል በየመሸታ ሆቴል ቤት አልኮሆል መነገጃ ቤት መሠቀል ክብራቸውን ማሣነሰ ይሆናል
@jord3147
@jord3147 16 күн бұрын
ሙሴ፣ እና ሰለሞን፦ የኪሩቤልን ስዕል ከታቦቱ አና ከቤተመቅደሱ መጋረጃ ላይ ሰለዋል። so, እንደዚህ ሲያደርጉ የኪሩቤልን መልክ አይተው አይደለም
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi Ай бұрын
የእግዝአብሄር ዙፋን ከማን ነው የምጠብቀው እግዝአብሄርን ሚቶናኮል አለ ማለት ነው እንግድህ ፈጣሪ አይደለም ማለት ነው ፈጣር ከሆኔ ጠባቅ አያስፈልገውም
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 23 күн бұрын
ሱራፌል ኩሩቤል ጠባቂ ሳይሆን የእግዚአብሔር ዙፋንን ተሸካሚ ናቸው የሰዎችንን እያንዳንድ ቃላት ከተረጎምን እንስታለን ሰው ፍፁም አደለም ሀሳቡን ይዘህ ተጨማሪ እራስህ በቅንነት ስታነብ እውነቱን ከመፅሀፉ ታገኘዋለህ
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi 21 күн бұрын
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk በኔ እምነት የፈጣር ዙፋን ተሸካም አያስፈልግም ራሱ ቻይ ነውና ያሰፈልጋል ካልክ ደግሞ ራሱን ችሎ አይቆምም ማለት ነው በራሡ መቆም ካልቻሌ ለማመን ይከብዳል
@jord3147
@jord3147 16 күн бұрын
መላእክት የእግዚአብሔር አገልጋዮች፣ ፍጥረታትም ናቸው። ፍጥረታት ደግሞ እግዚአብሔር ነው የሚጠብቃቸው።
ሰይጣን ሙሉ ለሙሉ በእግዚአብሔር መልካም ሆኖ ከተፈጠረ እንዴት ኃጥያትን ሊሰራ ቻለ?
28:46
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 620 М.
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
1:31:41
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 12 МЛН
አስደናቂው የሙሴ ታሪክ/the story of Moses
49:54
selihom Tube
Рет қаралды 67 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 291 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН