በማዳበሪያ ሙሉ ደብዳቤ ይላክልኝ ነበር! ጀግና መፍጠር የጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ

  Рет қаралды 997,367

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 2 ай бұрын
እሸቱ አሥካለን ሥላቀረብክልነ በጣም ተደሥቻለሁ እግዚአብሔር ይሥጥህ ትክክለኛ ኢትዬጵያዊት እውነትም ውሎ አደር ሁሌ እከታተላለሁ እንኩዋን ድነሽ መጣሽልን እሸቱ ድጋሚ አቅርብልን ብዙ የምትነግረን አላት ማለቂያ የለውም።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@takyos8190
@takyos8190 3 ай бұрын
የሪል ስቴት ባለሀብቶች ይህችን የሀገር ባለውለታ የቤት ባለቤት አድርጋችሁ እንድታከብሩልን በሀያሉ እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። አስኩ እንወድሻለን። እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሻለን። ❤❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fatumawase
@fatumawase 3 ай бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 3 ай бұрын
​@@askaletesfaye5916ደምረኛ
@aligetnet
@aligetnet 3 ай бұрын
ይገባታል የኢትዮጲያ እንቁ ሴት❤❤❤❤❤❤
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 3 ай бұрын
በጣም ነው የማድንቃት
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 ай бұрын
እስቲ መኪና እንግዛላት እሼ ከጎንህ ነን ሁለም አንተ ከጀመርከው ምንም ቢሆን እናደርጋለን ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊት አቀረብክልን ፍቅር ነሽ
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو 3 ай бұрын
እስኪይለኔም።ግዙዉልኝ። ተመዳቤትልዉጣ
@temabrand3382
@temabrand3382 3 ай бұрын
እሸቱ ወንድሜ በድጋሚ አቅርባት እሸቱ አደኛሰውነች በድጋሚትቅረብ የምትሉ በላይክ 👍👍
@aligetnet
@aligetnet 3 ай бұрын
አቅርባት በድጋሚ❤❤❤
@temabrand3382
@temabrand3382 3 ай бұрын
ተቅረብ የምር አደኛነች❤️❤️❤️❣️👍
@etsegenetabebe-zl3yx
@etsegenetabebe-zl3yx 3 ай бұрын
@@aligetnet እሼ በጣም እናመሰግናለን አስካለን በማቅረብክ ከእሶ ብዙ ነገር ነው የሚገኘው እሶ እራሶ አንድ ትልቅ መፀሐፍ ናት ብዙ ድንቅ ነገር ነው የሚገኝባት አፍ አስከፍታ ነው ሰውን የምታስቀረው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት፡፡
@ethopiakonji8697
@ethopiakonji8697 3 ай бұрын
Yes
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
​@etsegአሜን አመሰግናለሁenetabebe-zl3yx
@berrymesfin7692
@berrymesfin7692 3 ай бұрын
ባያልቅ ብዬ ያየሁት በጣም በጣም ደስ የሚል ቃለ-መጠይቅ ኢትዮጲያ ትልቅ ታሪክ አላት አንቺጋ ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ ኑሪልን ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 6 күн бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@Ethio7200
@Ethio7200 3 ай бұрын
እንዴት እስካሁን መኪና የላትም የማንም ተራ ቲክቶከር እንኳን ባለ መኪና በሆነባት ሀገር ይቺ የአገር ኩራት ይሄን ሁላ አመት ህዝባችንንና አገራችንን አገልግላ እንዴት መኪና አይኖራትም እሼ አስተባብር እና እንሸልማት❤
@zamzambashir349
@zamzambashir349 3 ай бұрын
Ba Tikiki😢 hullum xuru nager yigabatal❤
@BetesebTadele
@BetesebTadele 3 ай бұрын
Awo yegebatale
@frezercherkos593
@frezercherkos593 3 ай бұрын
Yemr lek nhe ewunte
@ጋልማርያምኪሓ
@ጋልማርያምኪሓ 3 ай бұрын
በጣም😢😢
@fatumawase
@fatumawase 3 ай бұрын
​@@zamzambashir349ደምረኛ
@MadinaSeid-ln5pv
@MadinaSeid-ln5pv 3 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነች ጥፍጥ ብሎኝ ነው ያዳመጥኳት ደቂቃው ያጠረ እስኪመስለኝ ድረስ አላህ ይጠብቅሽ
@fatumawase
@fatumawase 3 ай бұрын
ደምረኛ
@bizgom-ll7qg
@bizgom-ll7qg 3 ай бұрын
እሼ ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ የኛ የኢትዮጵያዉያን እንቁን ነዉ ያቀረብክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አስካልዬ እወድሻለሁ
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 3 ай бұрын
በሷ ድምፅ ተወልጄ አድጌ አግብቼ ወልጃለሁ። በዕድሜ ላይ እድሜ ይስጥልን። ቤትና መኪናና ግን እሼ አስተባብረህ እኛም ጭምር ብናስደስታት።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
@@Kurifeyatube21 ቅንነት የተሞላበት ሐሳቡ ነው 🙏🌻✌️
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on 3 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@zahralama8064
@zahralama8064 3 ай бұрын
ምርጥ አሳብ የሚገባት ሴት ናት
@bewketutadege8177
@bewketutadege8177 3 ай бұрын
Nice 🎉
@Shegawa21
@Shegawa21 3 ай бұрын
ዋው በተግባር ተፈተነ፣ በልምድ የዳበረ፣ በህይወት የተኖረ፣ በገጠምኝ የተንበሸበሽ እውቀት እንዴት ይጣፍጣል። እሼ በጣም እናመሰግናለን!!!
@mawaysh
@mawaysh 3 ай бұрын
የራሷ ቻናል ይከፈትላት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@eveali6794
@eveali6794 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ የጨዋልጅ
@emuyejima
@emuyejima 3 ай бұрын
Ewenati nw ❤❤❤❤
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 3 ай бұрын
Bitikill 🎉🎉🎉yegebatal
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw 2 ай бұрын
ትክክል ይከፈትላት❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TeferiTeshome-jg5ku
@TeferiTeshome-jg5ku 3 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ምርጥ ጋዜጤኛ ጀግንት እናከብርሻለን
@hirut7396
@hirut7396 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ አስካለ ተስፍዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እውነት አሼ ትልቅ ሰው ነህ እምታቀርባቸው ፕሮግራም እሚያስተምሩና እሚያስደስት ነው በርታልን ጀግናችን ❤❤❤❤❤
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 ай бұрын
አንደኛ ብዬሻለሁ ተባረኪ ደስ የሚል ቃለመጠየቅ ነበር በርቺ
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 3 ай бұрын
የሄድሽባቸውን ቦታና ታሪክ አለመርሳትሽ እራሱ የሚገርም ነው በጣም ነው የማደንቅሽ🙏🙏
@SalamWit-s2w
@SalamWit-s2w 3 ай бұрын
ተመስጨ ነዉ የጨርስኩት የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰአቱ ያጠርብኝ ነዉ የመሰለኝ የምጣፍጭ ነሽ ❤❤❤
@marsheta1374
@marsheta1374 3 ай бұрын
የእሼ ትህትና የሚገርም ነው 😊ትለያለህ ❤like አድርጉት
@seifuargaw374
@seifuargaw374 3 ай бұрын
ይህቺ እንቁ ጋዜጠኛ አቅርቦ
@aregahegnadugna5158
@aregahegnadugna5158 3 ай бұрын
አስካልዬ አንቺን ለመግለፅ ምንም አይነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 6 күн бұрын
አሜን
@ssamrissisay9721
@ssamrissisay9721 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አፌን ከፍቼ ፕሮግራሙ ያለቀብኝ በእውነት እጅግ የተከበርሽ የተወደድሽ አስካልዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ያድልሽ በርችልን እሼ በጣም እናመሰግናለን ፕሮግራሙን የሚመጥን ሰው ስላቀረብክልን❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 3 ай бұрын
በጣም ብርቱ ነሽ አስካለ። ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ። ተባረኪ!!!
@HayatNasir-m8u
@HayatNasir-m8u 3 ай бұрын
ወላሂ አፉዋ ሲጣፍጥ በስስት ነው አይቼ የጨረስኩት እሸቱ ድጋሚ እንጠብቃለን ይቺ እቁ እና ጀግና ሴት ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@EndalkachewChalew
@EndalkachewChalew 3 ай бұрын
አስከለ ተስፋዬ በህመምሽ ጊዜ እጅጉን ከተጨነቁ ሰዎች አንዱ ነኝ ይሄን ኢንተርቪውሽን በጣም ደጋግሜ ተመለከትኩት እጅግ ደስስስ አለኝ በጣም ነው የምወድሽ የልጅነት ትዝታዬ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሂ
@TcgdDdew
@TcgdDdew 3 ай бұрын
እሸቱዬ በማተብህ ይሁን ብህ ጩሀትህ ተሰሚ አለው ና አድርሱ ልን በበሩት ና በእሥራ ኤል መካከል ባለ ጦርነት ብዙ ኢትዮጵያውያን እያለቅን ነው እኔም ያሁን ስዓት እጅ የሆላን ወይም የነገን አላቅም አድርሱ ልን ለዶ /ር አብይ አህመድ እኛም እኮ የናተ የደጋጎች ኢትዮጵያን ወገኖ ቻቹሁ ነን 😢😢😢😢😢ድረሱልን አድርሱልን ያ ቢቀር በጾሎት አስቡን አስቡኝ ደካማዋ እህታችሁ ወለተሃና ነኝ ከቤሩት. ለንስሀ ሞት እንኳን ሳንበቃ ወደ ማይ ቀርባት ወደ እውነተኛይቱ አለም እደተነ ፋፈቁ ከሀገር ከወገን ቤተሰብ ባጭርቀን ልንሄድ ነው 😢😭😭😭😭😭
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 ай бұрын
በረራ ሳይዘጋ ለምን ወደ ሃገርሽ አትገቢም ዶክተር አብይ አደለም ዉጭ ያሉትን ኢትዮጵያ ም ያሉትን ከመጨፈጨፍ አላባራ
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 3 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk 3 ай бұрын
Awo beberut betam kebad rebsh tenestwal enem ezaw neng betam ferchalew qememochiye tseliyulin 😭😭😭😢
@ምረትአለም
@ምረትአለም 3 ай бұрын
አይዞሽእህቴፀልዪእስኪ
@seada9327
@seada9327 3 ай бұрын
ዶክተር አብይ እንኳን ለስደተኞቹ ለሀገር ቤት ለሚያልቁት መላ የለዉ አላህ ይጠብቃችሁ ❤
@saraalmedon7080
@saraalmedon7080 3 ай бұрын
ባላለቀ ብዬ ያየሁት ምርጥ ቆይታ። የኔ ጀግና በርቺልኝ።
@MedinaAdem-l6m
@MedinaAdem-l6m 3 ай бұрын
ይህችን ሴት ስወዳት ዉይ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ
@FasikaTamene
@FasikaTamene 3 ай бұрын
እሸቱ ሁሌም የምታቀርበዉ ኘሮግራም በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ነዉ ዛሬ ደግሞ በጣም የምወዳትን የማከብራትን ጋዜጠኛ አስካለ ተስፉየን ስላቀረብካት በጣም ደስ ብሎኛል
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 3 ай бұрын
እረ ኢትዮጵያዊያን ይችን ጎበዝ እህታችንን በመርዳት እናበረታታት እሼ ባንክ ቁጥርዋን ላክልን እባክህን 👏🏾 እርዳት የምትሉ ላይክ??👏🏾
@wantiyyagadida4135
@wantiyyagadida4135 3 ай бұрын
Inde isuwa iyaserech fatabila iyanorechnow sintu tamamioch masirat yemayichilut ale barab yemimot inasu n mardatnow
@senaysenayet775
@senaysenayet775 3 ай бұрын
​@@wantiyyagadida4135አድናቆት ለመስጠት ለማበረታታት ጥሩ እኮ ነው ደሞዛቸው ያንያህል አይደለም ምንችግር አለው ብትረዳ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 3 ай бұрын
በመፀሀፍ አስገልብጪው በውነት ለሠው ጥሩ ታሪክ ነው ኪቶ ነውዎ የተማርሺው ዋው ዋው በርቺ ፈጣሪ ይከተልሽ❤❤❤❤❤
@GelchaJobApplicationFacilitiet
@GelchaJobApplicationFacilitiet 3 ай бұрын
I'm so excited to watch this interview! Before I even finished, I knew I had to express my respect for Donkey Tube for featuring Askale Tesfaye. She truly embodies the spirit of Ethiopia, showcasing its rich culture and diverse cities through her work. To me, Askale represents a small Ethiopia, and her contributions are invaluable!
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 3 ай бұрын
We really don’t know our culture,I’m glad and thankful Askale she will keep her promise to write them in her book
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
አስካልዬ ስወድሽ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልሽ የዘመኑ ገልቱ ጋዜጠኞች ካንቺ በተማሩ ስነስረአትን ለሰው ለሥራ ያላችሁን ፍቅር 💚💛❤ 🌻✌️
@000-s3m
@000-s3m 3 ай бұрын
h
@FaezaMohammed-r7p
@FaezaMohammed-r7p 3 ай бұрын
አንቺ የጀግና ጀግና ነሸ አላህ ይጠበቀሺ ለሁሉም አራያእና ተምሳሌትነሸ ጤናሸን ይሰጥሸ ውደ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ እውነተኛ ጀግና ነው ያቀረብክልን ❤ በጣም ነው እምወዳት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ እንወድሻለን ❤
@samuelwoldetsadik4107
@samuelwoldetsadik4107 3 ай бұрын
በእውነት አስካለ በአንቺ ውስጥ እውነተኛዋን ኢትዮጵን አየኋት ፡፡ ውሎ አዳር ፕሮግራምን ከልቤ የምወደው ነው ከምንም በላይ በፕሮግራምሽ ብዙ ነገሮችን በተለይም ስለ እናቶቻችን አንድናውቅ አድርገሽናል ፡፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ፡፡
@lijkedus2832
@lijkedus2832 3 ай бұрын
ይገርማል እዛ ሄዳ በምትበላው ምግብ የሚገርመኝ እኔ ብቻ አይደለሁም ሲበዛ ጎበዝ ጠንካራ ለብዙዎች አርአያ ነሽ ደስ ብሎኝ ገርሞኝ የማየው ፕሮግራም ነው እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ
@tsegat21
@tsegat21 3 ай бұрын
ዉሎ አዳር በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አስካል ተስፋዬ ለድካማ ሀገራን ላስተዋወቀችበት መንገድ ክብር ይገባታል እሺ ላንተም ክብረት ይስጥልን 👏🙏
@TigistTadesse-fx4el
@TigistTadesse-fx4el 3 ай бұрын
ድጋሜ ትቅረብ በጣም በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ እሸቱ ሰአት አጠረ ዛሬ ድጋሜ ትቅረብ የምትሉ
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 3 ай бұрын
በጣም ነው የሚመሰግነው አንቺ እውነትም ኢትዮጵያ ነሸ እኞ ማለት እንዲህ ነን ይቺን ኢትዮጵያ ነው የምናውቃት እግዚአብሔር ከመከራ ሰጋ ከመከራ ነቡሰ ይሰውርሸ ።
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ያገሬ ልጆቺ ቤሩቶቺ አላህ ይጠብቃቺሁ በሰላም ላገራቺሂ ያብቃቺሁ😢😢😢❤❤🎉🎉🎉
@rutabirhanu1174
@rutabirhanu1174 3 ай бұрын
በጣም የማደንቃት ጋዜጠኛ ጥንካሬዋ ;ለስራዋ ያላት ክብር በጣም ጠንካራናት🥰🥰"ፈጣሪ ይባርክሽ
@matilove3643
@matilove3643 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ለመደመጥ የምታጓጊ በደስታ ነው የሰማሁሽ አንደበትሽ ይጣፍጣል ❤❤❤
@tangutbeyene6294
@tangutbeyene6294 3 ай бұрын
አንቺ ነሽ ኢትዮጵያን ቁርጥ ምትመስይው ዘመንሽ ይባረክ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 6 күн бұрын
አሜን
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit 3 ай бұрын
አስካልዬ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ! በጣም እንወድሻለን ኑሪልን እንወድሻለን!!
@YaredAynalem-123
@YaredAynalem-123 3 ай бұрын
I’m speechless in the face of this incredible journalist! You embody the strength and grace of all women, including my mother. You will forever be our hero! This episode is really incredible! Thanks, Eshe!
@ef6079
@ef6079 3 ай бұрын
ታሪካዊ ፊልም አርጊው ይሄ ማንነታችን ነው❤❤
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 ай бұрын
ትክክል❤
@mimitube5620
@mimitube5620 3 ай бұрын
መኪና ይገዛላት የኔውድ ስወድሽ
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 3 ай бұрын
ግዢላት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 6 күн бұрын
አመሰግናለሁ እግዛቤር ያውቃል
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 3 ай бұрын
ተመስጬ ያዳመጥሁት ወሎ አዳር አቅራቢ ስወዳት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት ያልተዘመረላት ጀግና💪❤❤❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 3 ай бұрын
ዛሬ በጣም ትልቅ በጣም ምናከብራት የኢትዬ እናት ቀርባለች ቤት መኪና ልትሸለም ይገባታል አሽዬ እናመሰግናለን
@EmuHiba
@EmuHiba 3 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያን ያየሁት በእህታችን አስኩ ነው ማሻአላህ ሀገራችን ወርቅ ብትሆንም እኛ ግን አርቲ ሆነን ቀረን
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 ай бұрын
እኔም ከተወለዶኩበትሀገርውጭምንምአላቅምነበር
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 3 ай бұрын
እህቴ አይባልም ሌላ እምነት ተከታይ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 ай бұрын
​@@seadiethiopiawit1782ምንማለትነው
@ElduErsumo
@ElduErsumo 3 ай бұрын
Irgumi koyi mache new fikri mitastemiruti hule tilachaa new mitesebkuti ​@@seadiethiopiawit1782
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 ай бұрын
😂
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 ай бұрын
ወርቅ የሆነች ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ያድልሽ ተሼ እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 3 ай бұрын
ዎው! ይህ የተከበረ ስራ ነው። የውጭ ዜጋዎች በሃገራችን እየዞሩ ሲያስተዋውቁ እቀና ነበር እራሳችን ብናደርገው ብየ። ጋዜጠኛ አስካለ ምርጥ ስራ ነው።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@SaraSara-db1kx
@SaraSara-db1kx 3 ай бұрын
እሼ አሳጠርከው ከዝች ከመሰለች ወርቅ ሴት እረዘም ያለ ቃለ መጠይቅ ነበር ማረግ የነበረብህ በተረፈ ድነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም አላህ ሙሉ ጤንነትሽን ከእድሜ ጋ ይስጥሽ አሚን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 6 күн бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@nigatubirhanu5233
@nigatubirhanu5233 3 ай бұрын
እባክ ይህን የኢትዮጵያ ታሪክ በመጽሐፍ ብታወጣ መልካም ነው፡፡
@ethiopianfiker4971
@ethiopianfiker4971 3 ай бұрын
የኔማር እንዴት እንደምወድሽ ቀናሁብሽ መታደል ነዉ ኢትዮጵያን እንዲህ መዞር እድለኛ ነሽ በእዉነት ፈጣሪሽን አመስግኝ የማይገኝ እድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 3 ай бұрын
ጀግና መፍጠርና የአንድ ሰው ህይወት በጣም የምወደው ፕሮ ግራም ነው እኔ አንድ ቀን ህልሜ ተሳክቶ እቀርብ ይሆናን።
@verotube
@verotube 3 ай бұрын
እስካል ተስፈዬ ከልጆች ፕሮግራም ጀምሮ እቃታለሁ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት ስወድሽ እክቲቨ ነሽ❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 3 ай бұрын
ብቻዋን ኢትዮጵያ የሆነች መልካም ሴት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ አስኩዬ የልጅነት ትዝታችን ❤❤❤❤❤
@bebshu
@bebshu 3 ай бұрын
እንዳንቺ አይነት ጋዜጠኛ የትም የለም አንዴት እንደምቀናብሽ በርቺ አስኩዬ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MakidaHussenMaikdamaikda
@MakidaHussenMaikdamaikda 3 ай бұрын
እናቴ በጣም የምትወድሽ ያንቺ ፕሮግራም ከተጀመረ አንድም ሰው ዘው ማለት አይችልም ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mintesnotmelese
@mintesnotmelese 3 ай бұрын
እኔም እሸቲ መጀመሪያ ያየሽ ቀን እንዳለው ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ስል በልብ ነው ጀግና ነሽ ታሪክሽ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው መጽሀፍሽ ፅፈሽ የሰው እይታ ሲቀርብ የጆሮ ሀይለኝ ውበት እንደሚኖረው ሞንም ጥርጥር አይኖረውም። የኛ ጀግና ቶሎ መፅሀፉ ይውጣ ኑሪልን
@KasuDanii
@KasuDanii 2 ай бұрын
በጌታ እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ወይኔ ጥፍጥ ያለ ቁም ነገር አዘል በአስኩዬ ምክንያት እኛም አብረን ኢትዮጵያን ቃኘነዉ ፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ እሼ እናመሰግናለን part 2 ቢኖረዉ ደስ ይል ነበረ😊
@ETBeMore
@ETBeMore 3 ай бұрын
Much respect, Askale! I also like Henoke Travel Ethiopia. Both of them deserve to be recognized. I enjoy watching their shows & learning so much about Ethiopia. Hope the award shows in the US & Canada invite them for recognition. Glad to see you, Askale.Keep going!
@Brukwakjira
@Brukwakjira 2 ай бұрын
Askale ከሄኖክ ጋር በፍፁም አትነፃፀርም ከ 27 አመት በላይ ከራዲዮ ፕሮግራም የልጆች አለም ጀምሮ ሀገሯን ያስተዋወቀች የለፋች ታላቅ ፈርጥ ናት እኮ
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
@Brukwakjira 🙄🙄 ሁለቱም በራሳቸው ጎበዞች ናቸው:; Why are you comparing??
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta 2 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቃት የምወዳት ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት❤🌟🙏!
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 3 ай бұрын
አስኩ የኛ ጎበዝና ጠንካራ ጀግና ጋዜጠኛችን ደከመኝ ሳትይ ያገራችንን ምድር የምታሳይን በጣምነው የምኖድሽ የምናከብርሽ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በየኤድሽበት ድግልማርያ ከፊት ትቅደምልሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 ай бұрын
በስማም አፌን ከፍቼ ነው ያዳመትኩዋት ምርጥ ጋዜጠኛ እውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 😍
@hermelaa
@hermelaa 3 ай бұрын
አብርያት ብሰራ ብዬ ከምመኛቸው ሰዎች ውስጥ የመጀመሪያዋ ናት እጅግ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ አስካለዬ
@HayatHussen-d8f
@HayatHussen-d8f 3 ай бұрын
ደክሞኛል ሰልችቶኛል የሰው ቤት አስጠልቶኛል ድካምና ልፋት ብቻ ምንም ላይሞላ ብቻ አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል ዱአ አድርጉልኝ አላህ በሰላም ከስደት ያውጣን
@louatlouat8603
@louatlouat8603 3 ай бұрын
አብሽሪይ አይዞሽ
@fatumawase
@fatumawase 3 ай бұрын
ሳህውዴአንቺብቻአይደልሽም ደምሪኛእኔም
@serkalemeshetu8565
@serkalemeshetu8565 3 ай бұрын
Ayezosh ehete egziabher yasebesh
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
@@HayatHussen-d8f አይዞሽ እህቴ ጤና ይኑርሽ እንጄ ኮንትራቱ ማለቁ አይቀርም ብርሽን በደንብ ያዥ ብልጭልጭ አታብዢ የተሰድሽው ለመለወጥ ነው ገንዘቡን ሥራ ትሰሪበታለሽ አገርሽ ስትገቢ በርቺ ፀልይ በሐይማኖትሽ 🙏❤️✌️
@zainbmosa-xv2db
@zainbmosa-xv2db 3 ай бұрын
አትነከኪኝ ተይ ወዴ በተለይ በዚ 3 ቀን እህህህህህ
@amelewerke974
@amelewerke974 3 ай бұрын
❤❤❤እንዴት ደስእያለኝ እንዳዳመጥካት አትጠገብም የኔ እናት እድሜ እና ጢናውን ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 3 ай бұрын
የክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ አንቼም መሬት ደብዳቢ ነሸ ያለው ልጅ እሼ ይታሰብበት ለዚች ጅግና ሴት አንደኛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KokiLove-qv1nd
@KokiLove-qv1nd 3 ай бұрын
አስካልዬ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ግን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ እረጅም ኢንተርቪውሽን ሰማሁ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ "ህ" የምንላትን ቃል በ"ክ"ቀይረሻት ስሰማ በጣም ደነገጥኩ ።ከእንዳንቺ አይነት ትልቅ ጋዜጠኛ ይህን ስህተት መስማቴ ማመን አቃተኝ ።ምንም አይነት መስማት የምፈልገው ነገር ቢሆን ህን በክ ለውጦ የሚያወራ ሰው አዳምጨም አላውቅ ነበር ያንቺን ግን ጥርሴን ነክሼ እስከ መጨረሻው ሰማሁሽ ።እባክሽ ይህን ፅሁፍ ካነበብሽው ህን በክ አትቀይሪያት በጣም በጣም ያስጠላል ።
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 3 ай бұрын
በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ናት ❤️❤️❤️❤️እድሜና ጤና ይስጥሽ
@SelamZeleke-v7z
@SelamZeleke-v7z 3 ай бұрын
ወርቅ የሆነች ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@sarakiros4294
@sarakiros4294 3 ай бұрын
I really expect part #2 she is really worth to watch thank you for sharing God bless her 🙏 ❤
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 3 ай бұрын
ሲያልቅነው ያወኩት እንዴት ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት እንክዋን ፈጣሪ ምሮሽ ዛሬላይ ይህን የመሰለ ታሪክ ሰማን ዋው 🎉🎉🎉
@tigistgetenet5467
@tigistgetenet5467 3 ай бұрын
አስኩ ጀግኒት💯 እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ለኢትዮጵያ ኑሪላት……….. ስወድሽ❤❤❤!!!
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@lilikefla4512
@lilikefla4512 3 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ በጣም ጉበዝ ጋዜጠኛ ነሽ እናመሰግናለን ይች ፍቅር የሆነች አገራችንን ስለምታሳይን እናመሰግንሃለን በተለይ እንደኔ አገሩን ለሚናፍቅ ሰው በሰው ሀገር ለሚኑር ሰው በዚሁ ቀጥይ 🙏❤🤗
@takelederesa
@takelederesa 3 ай бұрын
እንዲ አይነት አስተማሪ እንግዳ ስለምጋብዙን እናመሰግናለን በመላው አለም በተለይ በሊባኖስ ለምትገኘ ኢትዮጵያውያን ቅ/ገብርኤል ከክፍ ምክር ይጠብቀን ጥንካራ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የምትሆኚ ነሽ ፈጣሪ እንዳቺ አይነቶች ያብዛልን❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Toybጦይቢtube
@Toybጦይቢtube 3 ай бұрын
ድንቅ ባለሙያ ገዜጠኛ መስላ ሳይሆን ሁና የሰራች ጀግና ሴት ኢትዮጵያን ያወኩት ባንችነው እረጂም እድሜ ከጤናጋ🇪🇹❤
@mimiseid8430
@mimiseid8430 3 ай бұрын
She is so lucky to see all the culture of Ethiopian people. I am admire her and an intelligent woman.
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 2 ай бұрын
አስክዬ የጀማ ቆንጆ የአባ ጆፋር ሀገር በርች ጅግናነሽ❤❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 3 ай бұрын
አስካልዬ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ❤ ማሬ ጋዜጠኛ በስንቱ 😅 ካንቺ ቢማር ባይ ነኝ😅
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 aye besentu😅😅😅
@MeseretMamo-m8g
@MeseretMamo-m8g 3 күн бұрын
አስካለ ተስፋዬ እጅግ በጣም የምወድሽና የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ነሽ ያንን ጊዜ አሳልፎ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ይክበር ይመስገን!!!
@adeym3481
@adeym3481 3 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናሽን ይስጥሽ::❤❤❤
@sophiasayed260
@sophiasayed260 3 ай бұрын
Eshetu thank you for today's interview. She is an amazing woman. Wow I wish I can watch this the whole day
@abdallaadam175
@abdallaadam175 3 ай бұрын
I followed askale for long time . She is very talent, polite, wise and very intelligent. I learned from her activity Ethiopian people culture in d/t region. I would like to thanks her. Germany/Eritrea ❤❤❤❤
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 3 ай бұрын
ዛሬ ገና ጀግና ሤት አቅርበሀል እሸ አሥኩየ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ካቀረብሻቸዉ ሥራወችሽ እኔም የማረሣዉ ነገር 9አመት ጀናዛ የሚያደርቁት 😰😰😰😰😰
@lilaarega9774
@lilaarega9774 3 ай бұрын
እሼ ይህ ትህትና አክብሮት አይወሰድብህ ዘመንህ ይለምለም ተባረክ ዘርህ ይባረክ በእውነት ተባረክ
@kiya9587
@kiya9587 3 ай бұрын
አሼ ዛሬ በጣም ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብከው በጣም ነው የምወዳት ምትደነቅ ሴት
@NZ2.0-s4m
@NZ2.0-s4m 3 ай бұрын
ደስ ስትዪ እግዚአብሔር በበለጠ ፀጋ ያብቃሽ
@UmerAhmed-z8l
@UmerAhmed-z8l 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ጨርሼ ተከታተልኩ❤
@Salam-lo1lf
@Salam-lo1lf 3 ай бұрын
በእውነት በጣም የምወዳትና የማከብራት ኩሩ ጀግና ሴት እግዚአብሔር አምላክ እድመና ጠና ጥንካረ ከሰጠኛ ምኞት ኢትዮጵያን ለአለም ማስተዋወቅ ሀገረን ማወቅ እሴ ወንድማችን እናመሰግናለን አንተም ጀግና ናህ
@MKT199
@MKT199 3 ай бұрын
I’m from irob 🇪🇹❤️I love you this girl ❤️🙏
@betelihemdelelegn4233
@betelihemdelelegn4233 3 ай бұрын
እሼ ጀግናው ጀግኒትን አቀረብካት ያንተ ጥያቄ የሷ መልስ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@abrhamferede9846
@abrhamferede9846 3 ай бұрын
she is a unique fantastic journalist !!! long lives for her !!!
@munaleahmuna2543
@munaleahmuna2543 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት በምን ቋንቋ ልግለፅሸ አደበትሸ በጣም ይጣፍጣል እንኳንም የኛ ሆንሸልን የኛ ኩራታችን ነሸ አንቺን የመሰለ ኢትዮጵያዊት ስላለን ኩራት ይሰማኛል! 😘ይመችሸ እህታችን 🙏🥰
@meazagenet4428
@meazagenet4428 3 ай бұрын
አስካልዬ የእኔ እናት ስወድሽ ጀግኒትዬ
@LidyaTaye-tt5cj
@LidyaTaye-tt5cj 3 ай бұрын
አስኩየ ምርጥና ጀግና ሴት ነሽ ለሌሎቹም ጋዜጠኞች አርአያ ነሽ እንወድሻለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ❤❤❤
@genet-b5s
@genet-b5s 3 ай бұрын
ትልቅ ሰዉ በጣም ነዉ የምወድሽ አስካለ ተስፋየ ክበሪልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ኘሮግራምሽን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ እሼ ተባረክ
@etsegenettaye4607
@etsegenettaye4607 3 ай бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ ውድድ አድርጌ የማይሽ ውድ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ
@gechkt4079
@gechkt4079 3 ай бұрын
እጅግ በጣም የምወዳትና የማከብራት ጋዜጠኛ:: አቦ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አሜን
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 ай бұрын
ለእዚህችህ እንቁ ጋዜጠኛ አንድ ፎቅ ሳይሆን አስር ፎቅ ይገባታል ነገር ግን ኢትዮጵያ ለምለፋላት አትሆንም ጀግና ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 3 ай бұрын
አዎ ትቅረብ ጎበዝ ከሁሉ በፊት እንካን ጤናሆና መጣች እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ተባረክ ለሁላችሁ ሰላም ይሁን
@SeneduYelak
@SeneduYelak 3 ай бұрын
በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ነሽ ያንቺን ፕሮግራም ቁጭ ብየ ነው የምጨረስው እሽቱ እንግዳ ስላረጋት እናመስግናለን ጎበዝ ነሽ ውሎ አዳር ፕሮግራም ቆንጆ ነው ፈጣሪይ ከህመም አድንኖሻል❤❤❤
@abebatadese3690
@abebatadese3690 3 ай бұрын
ዋውውው እጅግ በጣም ደስ የሚል ባላለቀ የሚያስብል ታሪክ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ ፍቅር ነሽ ኑሪልን የኔ ቆጆ❤❤❤ እሼ ይቺ ጀግና እህታችን እባክህን መኪና ትሸለም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው ሌላው በድጋሚ አቅርባት ብዙ ያልነገረችን ታሪክ ይቀራል ሰአት ስላልበቃ ነው ብየ አስባለው እሼ እህታችንን ስላቀረብክልን ፈጣሪ ያክብርህ❤❤❤
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН