No video

በማዲንጎ ሙት አመት አዲስ ነገር....የዘላለም ህይወትን ፈልጌ …. ሙዚቃ አቁሜለሁ የቀድሞ ድምፃዊ ወርቁ ሞላ| Seifu on EBS

  Рет қаралды 125,169

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የዘላለም ህይወትን ፈልጌ …. ሙዚቃ አቁሜለሁ የቀድሞ ድምፃዊ ወርቁ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 326
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 ай бұрын
ንግግርህን አልጨረስኩም አስተያየት ስፅፍ የመጀመሪያው ንግግርህ የመጨረሻውን ለመገመት በቂ ነው የሁላችንም አይን ይግለጥልን የአተን አይን የገለጠ ቸሩ መድሐኒአለም ኦርቶዶክስ ሆነው ዘፋኞችና አጉል ቦታ ያሉ አርቲስቶችንም ወደ ልቦናቸው ይመልስልን ❤❤❤በቤቱ ያፅናህ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር በማመስገን በመዝሙር እንጠብቅሀለን ሁላችሁም ዘፋኞች ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ንስሀ ግቡ ዘፍን መንግስተ ስማያት አያስገባም ❤
@EsperanzaChavez-ox1xi
@EsperanzaChavez-ox1xi 10 ай бұрын
​@user-nq5ne9ik2d15de 😂🎉😢be be at 😊😂😮? 😅.😊.❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉😢😮😅😊
@AMAW24
@AMAW24 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ነውና በቤቱ ያፅናህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በአለም ሀሳብ ያለነውም ሁላችንንም በቤቱ ይሰብስበን🙏
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ወርቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእሱ የሚሳነው ነገር የለም🤲🤲🤲 የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልህ ወንድም አለም 🤲
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ዘፋኞች ልባቸውን መልሶላቸው የተሰጣቸውን ድምፅ ለሰጣቸው ጌታ እንዲዘምሩለትና እንዲያመሰግኑበት ያብቃቸው
@kidanabera5960
@kidanabera5960 10 ай бұрын
ወርቁና እኔ አንድ ትምህርት ቤት አንድ ክላስ ነበር የተማርነው የፀባይ ንጉስ ነው እንዲህ ሁነህ ስላየሁህ በጣም ደስስ ብሎኛል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 10 ай бұрын
ፈጣሪ ወደ አሰብክበት ይቅናህ ብቻ እንኳንም አቆምክ ሙዚቃ የምታምነው አምላክ ቅኑን መንገድ ይግጠምህ ❤❤❤❤ ለሌሎችም ትምህርት ነው
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 10 ай бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ለፈጣሪ መገዛት ይበልጣል ዘፈን ሀጢያት ነው በርታ
@ehtfenta6589
@ehtfenta6589 10 ай бұрын
ዎንድሜ በቤቱ ያፅናህ አንተን ዎደ ቤቱ የመለሰህ አምላክ እኛንም ይሰበን
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ለሌሎችም ዘፋኞች ዘፈንን ለማቆም አርአያ ያድርግህ
@sunset9000
@sunset9000 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነህ የድግል ማርያም ልጅ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@eyerus982
@eyerus982 10 ай бұрын
ወርቁየ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እኛንም ወደ ቤቱ ይመልሰን🤲
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 10 ай бұрын
ወርቁዬ ወንድሜ ፡ስስቴ፡የ44ቱ ልጅ፡አስታራቂዬ አንተ የጎንደር አይን ፈጣሪዬ በቤቱ ያፅናህ ሚዲያህን በተቻለኝ አቅም ለማሳደግ እሞክራለሁ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤❤❤❤
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ መለሰህ ውነትህን ነው ከንቱ ለሆነት አለም ታይቶ ከመጠውለግ ለማያልፈው አለም ለመንፈሳዊ ህይወት መጋደል ይሻላል።
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 10 ай бұрын
በቤቱ ያፅናክ ወርቅየ ለፋሲል ከነማ የሰራኸው መዝሙር አኩርተህናል አሁንም ህልምህን እውን ያድርግልክ❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 10 ай бұрын
ውይ ወርቅየ በማዲጎ ሞት ልብህ ተንሰፍስፎ ነበር እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከአጋንት እስራት ወጣሁ ዘፈን የአጋንት መሰዋዕት ነው ወንድማችን እሰይ ደስ ይላል እንደግፍሀለን በርታ
@user-cm5jk4qq6q
@user-cm5jk4qq6q 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳህ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅነህ አሜን አሜን አሜን
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v 10 ай бұрын
በጣምምምምም ደስስስስ አለኝ በውነቱ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በውነቱ እኔ እደተመለስኩ ነው ከልቤ ተስስስስስ ያለኝ ሌሎቹም እድሜ ለንስሀን ሰጥቷችኋል ተመለሱ
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 10 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ እውነተኛው መንገድ ይዘካል እግዚአብሔር ይርዳህ!!!❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 10 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ታባረክ ❤❤
@aster7876
@aster7876 10 ай бұрын
መታደል ነው እሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@HelenKefela
@HelenKefela 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ።በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@tigistmelaku3702
@tigistmelaku3702 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ክብር የገለጽክበት መንገድ ደስ ሲል በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ ተመስገን
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 10 ай бұрын
ታድለህ እግዚአብሔር ይወድሃል።
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን በቤቱ ያፅናህ☝💒💠💠❤
@user-nr5uj2lb7j
@user-nr5uj2lb7j 10 ай бұрын
ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው እንኳን በጊዜ ተመለስክ እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍስሃ ይሁንልህ🤲✝️🤲
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 10 ай бұрын
አሜን በቤቱ ያጽናህ ወድሜ
@selamalemken7517
@selamalemken7517 10 ай бұрын
ዋውውው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ🙏❤❤❤
@daniMan-pq9mi
@daniMan-pq9mi 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 10 ай бұрын
ጎበዝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳክ
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 10 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናልን ወንድማችን የማዲንጎ ሞት የስጋ ዘመድ ያህል ነው ልቤ ስብር ያለው ሙዚቃ አልወድም ግን በወጣትነቱ መሞቱ ያሳዝናል ነብሱን ይማርልን😢
@belayenesh3862
@belayenesh3862 10 ай бұрын
ዋዉ መረቅዬ እግዚአብሔረ በቤቱ ያፅናህ የኔ ጀግና እግዚአብሔረ ይመስገን አለም ከቱነዉ 👏👏👏❤
@tigitmekonnen1506
@tigitmekonnen1506 10 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ አሁንም በቤቱ ያፅናህ
@user-qj5vj5fz6z
@user-qj5vj5fz6z 10 ай бұрын
እግዚያብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 10 ай бұрын
እንኳን ተሳካልህ ወንድማችን ።መጨረሻውን ያሳምርልህ።
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደሰ ይላል ምንም አያደርግልህም የተዋህዶ እንቁ
@alemnehtefera3060
@alemnehtefera3060 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ
@uaeuae4410
@uaeuae4410 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ❤️
@zoma663
@zoma663 26 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ 👏👏😭
@masetewal6914
@masetewal6914 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወርቅዬ በጣም እኖድሃለን ❤️❤️🙏🙏🙏
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል በቤቱ ያፅናህ❤❤
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ምህረቱና ፍቅሩ በቤቱ ያፅናህ❤
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 10 ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወድሜ መታደልነው ሁሉም አርቲስቶች እዲህ ወደረሳቹ ተመለሱ
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሁላችንንም መጀመሪያችንንን ሳይሆን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን በእውነት ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ 🥰🥰🥰🥰
@user-rc5sn9qz2t
@user-rc5sn9qz2t 10 ай бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር መርጦሀል ተመሰገን 🙏🙏🙏 መጨረሻህን ያሳምርልህ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 ай бұрын
አቤት አቤት እንዴት መታደል ንው እመቤቴ ታበርታህ እልልልል🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@gedam626
@gedam626 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችበቤቱ ያፁናህ❤❤
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መንገዱን ያቅናልህ ወንድም አለም 🤲 በቤቱ ያፅናህ እነተኛውን መንገድ የመራህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 🙏
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈፃሜውን ያሳምሪልህ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 10 ай бұрын
ታድለህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ :: እንዳልከው ይሄን ያዘጋጀው ገና በእናትህ ማህፀን ሀ ብሎ ሲፈጥርህ ነው ትክክል::
@zoma663
@zoma663 26 күн бұрын
ማድየ ነብስ በዐጸደ ገነት ያኑራት
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል
@habtamunigussie
@habtamunigussie 10 ай бұрын
ሌላ ምንም አልልም። እግዚአብሔር ይመስገን።
@MalhetDejene
@MalhetDejene 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃሕ ተመሥገን በቤቱ ያፅናሕ 🙏ማዲዬ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ 😭😭😭
@user-wf7uh4eb6e
@user-wf7uh4eb6e 10 ай бұрын
እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ያሰብከው ያሳካልህ የድግል ልጂ አማኑኤል
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሕ ወንድሜ ደስታየ ከቃል በላይ ነው ለእኔም ለባርያው አስተዋይ ልቦና ያድለኛ😢ወደ እግዚአብሔር መመለስ ምንኛ የነፍስ ደስታ ነው በእውነቱ
@ghbcfundnb9796
@ghbcfundnb9796 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ወድማችን 👏👏👏
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 10 ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ ❤❤ ማድየ ነፍስ በገነት ትኑር መቸም አረሳህ😢😢😢
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተመለስክ
@kalebdekeba35
@kalebdekeba35 10 ай бұрын
ዘፈን መዝፈን ማቆምህ ይበል የሚያሰኝ ነገር ነው። እግዚአብሔር ባለመዝፈንህ አያውቅህም እግዚአብሔር የሚያውቅህ በክርስቶስ ኢየሱስ መንገድ ከመጣክ ብቻ ነው ከእግዚአብሔር የዘላለምን ሕይወት የምትቀበለው🙏🙌
@Tsedi19
@Tsedi19 10 ай бұрын
ኤጭ አትግማሙ😏😏😏😏
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 10 ай бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ ፈጣሪ ያግዝህ
@user-ye7zw4wy8u
@user-ye7zw4wy8u 10 ай бұрын
እሰይ ለእመቤቴ ምን ይሳናታል ሁላችንንም ባጭር ጊዜ ልቦና ሰጦን ሙሉ ለሙሉ ወደፈጣሪያችን ይመልሰን
@user-ir4zm7kl8w
@user-ir4zm7kl8w 9 ай бұрын
ወርቁየ ወድሜ በጣም ነዉ የምንወድህ ❤
@Sara2127
@Sara2127 10 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 👏✝️👏
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ መጨረሻህን ያሳምረው
@sentayewgetachew5970
@sentayewgetachew5970 10 ай бұрын
እግዛብሔር ያጽናህ።
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 10 ай бұрын
Elllllllllllllllllllllll Betam Desyilal Wdmachn BEFETARI Memrett Edinew Metadel❤❤💓💗💖
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
መዝሙር አውጣ ወርቅዬ ❤❤እኮን እግዚአብሔር በቤቱ ጠራህ❤❤❤❤❤
@hannalishan1693
@hannalishan1693 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን !!!
@qatardoha9424
@qatardoha9424 10 ай бұрын
እግዜር ያፅናህ ማይባል ወዳጅ እኮ ይጎዳል
@eutimjv
@eutimjv 10 ай бұрын
መጨረሻህን ያሳምርልህ ✝️🙏
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO 10 ай бұрын
i,m proud of you bro እግዚአብሔር ይመስጌን
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 10 ай бұрын
በጊዜ ተመረጥክ ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ
@user-wi5mn1bg3h
@user-wi5mn1bg3h 7 ай бұрын
መጨረሻሕንም ያሣምረው መንገድ ጠራጊ ነሕ ለመነፈሣዊ
@user-sx5vf3tf2f
@user-sx5vf3tf2f 10 ай бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ የጽናህ ❤❤
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 10 ай бұрын
ሰይፍየ ተባረክ ሁሉንም ከትንሽ እስከ ትልቅ አክባሪ ነህ እኛም እንወድሀለን❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ከነቤተሰቦችሕ እድሜና ጤና ይስጥሕ
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን
@21MarYam
@21MarYam 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርታ ወንድማችን
@lifelove1621
@lifelove1621 10 ай бұрын
ዋው ወርቁ እኔ አላመንኩም ይሄ እጅግ በጣም ደስ ይላል !! ነገር ግን ሙዚቃ ከማቆምህ ባሻገር በክርስቶስ ፅድቅ እደተሰጠህ እና በክርስቶስ ደስ ይሰኛል እግዚአብሔር በእዛ እርፉ በል ። እወድዳለሁ ወንድሜ 🙏❤😊
@tigistbeyalefewu3876
@tigistbeyalefewu3876 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tinabeke7223
@tinabeke7223 10 ай бұрын
መታደል ነው። እኔ ስጋየ አሸንፎኝ አለሁኝ ፈጣሪ ይርዳኝ።
@meronyeshuas732
@meronyeshuas732 10 ай бұрын
ጀግና❤
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን: ፍፃሜህን ያሳምርልህ::
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ምን አይነት መታደል ነው
@kidistmuluye9027
@kidistmuluye9027 10 ай бұрын
በቤቱ ያጥናህ
@mslove3676
@mslove3676 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እውነት ነው ወንድሜ ❤❤❤❤
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 10 ай бұрын
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በርታ ፅና❤❤❤
@teddyorthodox
@teddyorthodox 10 ай бұрын
እመብርሀን መንገድህን ትባርክልህ
@NN-sisters.
@NN-sisters. 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ ተመስገን
@-washamariam2346
@-washamariam2346 10 ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qd8rf1dm1l
@user-qd8rf1dm1l 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@sarageleta2094
@sarageleta2094 10 ай бұрын
Zemare melaketene qale hiweten yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelegelote zemenehe hulu yebareke kefu hulu ayagenehe edemehe yerezeme edeme leneseha new segawene yabezalehe
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 10 ай бұрын
በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነዉ ወንድማችን በርታ❤❤❤
@jeri3637
@jeri3637 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 2,9 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН