"ለልጄ ስል ነው ይህን መሰዋዕትነት የከፈልኩት ... አሜሪካን እንዳሰብኳት አልተቀበለችኝም " ኮሜዲያን ቢኒ ዳና | Seifu on EBS

  Рет қаралды 393,352

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ከጦር ሜዳ እስከ ቤርሙዳ ሄጃለሁ በውትድርናም የ10 አለቃ ማዕረግ አግኝቻለሁ
መድረክ መሪውና በሙዚቃዊ ኮሜዲ ስራዎቹ (ሰላሚዝም እና በኛ ስታየል) የሚታወቀው ኮሜዲያን ቢኒ ዳና አሜሪካ ከከተመ 9 አመታት ሆኖታል የልጄን ናፍቆት አልቻልኩትም … አሜሪካ ባልመጣሁ ብዬ ባልማረርም ግን እንጠበኳት አላገኘዋትም
"አሜሪካን እንዳሰብኳት አልተቀበለችኝም… ለልጄ ስል ነው ይህን መሰዋዕትነት የከፈልኩት" ኮሜዲያን ቢኒ ዳና | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 517
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 18 күн бұрын
አንተ ተባርክ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እንውድሃለን ንፁህ ልብ በርታ ጎበዝ አንበሳ ነህ ጨዋታህን ወደነዋል አዝናናኽን በርታ ❤❤❤
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 18 күн бұрын
ጀግና በጊዜ ቅንጥስ ብለህ የራስህን እና የቤተሰብህ ኑሮ የቀየርክ አራድዬ!❤
@SADORATUBE
@SADORATUBE 18 күн бұрын
የኮሜዲያን ቢኒ ዳና አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 18 күн бұрын
አለን❤❤❤
@mrmw7953
@mrmw7953 18 күн бұрын
በጣም ምርጥ ኮሜዲያን ነው ያሳየህን ሰይፉሻ እናመሰግናለን ። በኢትዮጵያ እሄን የመሰለ በskill የበለፀገ ሰው አይቸ አለውቅም
@bahunegn
@bahunegn 18 күн бұрын
ቢኒ፣ እንወድሃለን። ከምትወዳት ሚስትህና ልጅህ በሠላም ያገናኝህ።
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 18 күн бұрын
እኔ ከሰሜኑ ነኝ ግን ደቡቦችን በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ምሁር በሳል አገር ወዳድ የስራ ሰው ናቸው
@user-jk2so9ou9h
@user-jk2so9ou9h 16 күн бұрын
❤እናመሠግናለን ❤🎉
@social-o5r
@social-o5r 16 күн бұрын
YES sirana sira bcha
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 16 күн бұрын
wo asked you about your Origin? You are so Stupid
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 18 күн бұрын
ተባረክ በጣም ነው ያከበርኩክ ሚስትህን ልጅህ ሳትረሳ አብረክ ለመሆን መፈለግህ ደስ ይላል. በዚህ ዘመን ደስ የማይሉ ነገሮች ስላሉ ነው እንዲ ያልኩት
@bichawonde810
@bichawonde810 18 күн бұрын
ቢኒ ዳና ምርጡ የሰፍሬ ልጅ እንዴት ነክ በእናትክ ቢጫ ነኝ ከወንዱ ጋዜጣ የድሮው እ ሰማ ታላቅ ወንድማችን ፍቃዱ አሰታውሰከኝ ትዝታዬን ቀሰቀሰክብኝ እኮ የዳና ቤተሰብ እኮ በሲኒማው ዘርፍ ፍር ቀዳጅ እኮ ነው ። ፍቃዱ ዳና ሲኒማ አድራሻችን ከታደሰ እንጆሬ ጀርባ ....... ወይኔ ዘመን ? ቢጫ ታየች ነኝ ከሰሜን አሜሪካ ሣይሆን ከሰሜን ሱማሌ ላንድ ሐርጌሣ ከተማ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 18 күн бұрын
Wow wow ዘና የሚያረግ ኮሜዲያን ጎበዝ ይሄንን የአገር የሐዋሳን ትልቅ ማስታወቂያ ይዘህ ብዙ ነገር ስራበት ደቡቦች የሥራ ስዎች ናቸው❤❤❤
@user-gy4nr8ty3s
@user-gy4nr8ty3s 18 күн бұрын
ቢኒ ትንሹ የዛድዬ እና የጋሽ ዳና ልጅ ባለህበት ቦታ ይቅናህ ይሳካልህ
@EdenAmare-v2z
@EdenAmare-v2z 18 күн бұрын
ኮሜዲያን ቢኒ በጣም ጎበዝ ሀገሩን የሚወድ ነው❤
@joeldejene7621
@joeldejene7621 17 күн бұрын
አይዞህ ቢኒ እግዚአብሄር ከልጅህ እና ከሚስት ጋር ያገናኝህ። የልጅ ናፈቆት እንኳን ውጪ አገር እዚህ አገራችን ላይ በስራ ምክኒያት ተለይተን ላለነውም ከብዶናል፡፡
@alemtsehayberhanu8426
@alemtsehayberhanu8426 18 күн бұрын
ቢኒ ዳና በጣም ጐበዝ ነህ እያዝናናህ ቁምነገር ያለው ነገር ነው የምታስተላልፈው ጀግና እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦች ጋር ያገናኝህ
@kbrommarikos5626
@kbrommarikos5626 18 күн бұрын
የአዋሣ ልጆች ፍቅር ናቸው❤️ አዋሣ ላይ, ጀምበር እንጂ ፍቅር አትጠልቅም .❤️🤩ቢኒ ባለህበት ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 18 күн бұрын
ዋው የህይወት ጉዞ ዋርያ ወንድም ኮሜዲያን ቢኒ ዳና አመሰግናለሁ የኔም እምርት እንደተው ነዉ ውቢታ (አዋሳ) ግርማ ፍቶ ቤት በደንብ ነዉ የማስታውሰው ከመነሀሪያ በታች ከቶታል ማደያ ጀርባ አዋ ትዝታዬ ወደሀላ አቦ ይመችህ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 18 күн бұрын
መልኩ ዲሽታ ጊናን ይመስላል ጎበዝ ኮሜድያን ነው አሜሪካን ስንቱን የጥበብ ስው ውጣ ቀርታለች እግዚአብሔር ከቤተስብህ ጋር በቅርቡ ያገናኝህ🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@mayakinfe9872
@mayakinfe9872 16 күн бұрын
@@ethiopiakebede5931 አሜን አሜን አሜን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 17 күн бұрын
የሚገርም ሰው ነው ቢኒ ማለት ይደንቃል ጥሩ ችሎታ ነው ያለህ አስተማሪ ነገር መስራት በጣም ትችላለህ ቢኒዬ መስራት አታቁም ክልክ እርግ በጣም ይመቻል💚💛❤🙏🌺🌹🌷💕
@Meron913
@Meron913 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ሰይፍሻ ቢኒ ዳና በጣም ተጎድቷል እያሉ መጠየቅ ነው ከአለፉ መፀፀት ትርጉም የለውም😢
@user-bl9bd3cu9p
@user-bl9bd3cu9p 18 күн бұрын
ሰዪፉ ዛሬ ገና የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ቢደገም ደስ ዪለናል
@TemsgenMg
@TemsgenMg 18 күн бұрын
ለዳና በቴሰብ የስዳማ መንግስት እና ህዝብ ሽልማት ልያበረክትላቸዉ ይገበዋል ምክንያቱም ስለ ስዳማ እያስተዋወቁ ስለ ሆነ እንወዳቸዋለን ባንጠሞን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@friyeamen9579
@friyeamen9579 18 күн бұрын
ከዚ በላይ ምን አባቷ ፈለገች እህት ተብየዋ!!! ጥርሷን ከለሯን ቀየረች🤷🏽‍♀️
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 18 күн бұрын
​@friyeamen9579እ😂😂😂😂😂
@WubitMakoreMakore
@WubitMakoreMakore 18 күн бұрын
ጀዝባ​@@friyeamen9579
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 18 күн бұрын
ቢኒዬ ❤❤❤❤ በጣም መልካምእንወድሃለን በርታ! እውነተኛውን BMW ይዘህ ጥርስህን እንደ አሜሪካኖቹን በረዶ አርገህ ምችትትት ድልት ብሎህ እንድናይህ እግዚአብሄር ያርግህ ❤
@enuase5324
@enuase5324 18 күн бұрын
Ohh my God . Thank you for your love to the people of sidama . You r truly sidama and hawassian. Can’t tell you how sidama missed you and love yu
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 18 күн бұрын
ቢኒ ያራዳ ልጅ ዘና አድርገህኛል ሰይፍሻ ላንተም ለቢኒም 🙏🙏🙏
@mesi5527
@mesi5527 18 күн бұрын
ቢኒዬ ምሪጥ ሰው ትመቸኛለክ እድሜ ከጤና ይስጥልን🤍
@raheldebresion765
@raheldebresion765 18 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጂት እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
@user-cz4ug2kq3i
@user-cz4ug2kq3i 18 күн бұрын
ሀዋሳ ላይ ዳና family የሆነ ነገር ይሰየምልን
@denekealembo840
@denekealembo840 18 күн бұрын
ወይ ቢኒ ዳና የአገሬ ጀግና ወይቢኒዳናየአገሬጀግና ነበረ አውንግን ጠፋ ጌታ ይርዳው
@meklitelfiyos7352
@meklitelfiyos7352 15 күн бұрын
ቢኒ ጎበዝ ስታንዳፕ ኮሜዲያንና መድረክ መሪ ነው። His a natural comedian.
@solomonb9458
@solomonb9458 18 күн бұрын
What a talent. Bini Dana is one of the most amazing Ethiopian comedian/musician. Much respect🙏
@BirkewaAsrat-d3c
@BirkewaAsrat-d3c 18 күн бұрын
ውድ የ seifu show ተመልካቾች እስትህ ፈጣሪ ዪርሽ በሉኝ ጭንቀት ውስጥ ነኝ😭😭😭
@Navihoo
@Navihoo 18 күн бұрын
Fetary yirdash
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 18 күн бұрын
አዞኝ ቆንጆ:: ያልፋል::
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቋጠሮሽን ይፍታልሽ በጎደለ ይሙላልሽ በሀይማኖትሽ ትጊና ፀልይ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው። ❤
@sl6109
@sl6109 18 күн бұрын
አይዞሽ
@essayessayhailemariam9231
@essayessayhailemariam9231 18 күн бұрын
Azogn sista
@taddyabebe8298
@taddyabebe8298 17 күн бұрын
ቢኒ ዳና 🎉 ሽህ አመት ኑርልኝ ድንቅ ተሠጦ አለክ ይመችክ ቢኒየ
@AMHARA24
@AMHARA24 14 күн бұрын
የደቡብ ምርጥ አራዳ የሰዎች መሞት እና መሰቃየት የዘር ጭፍጨፋ የሚያሳስበው እና የሚያስጨንቀው ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ስለምታደርገው እንቅስቃሴ አንተን እና ታሬን💚💛❤🙏🙏🙏👍💪💪
@sofutameru6583
@sofutameru6583 18 күн бұрын
ቢኒን አንስቶ ታሬን አለማንሳት አይነፋም
@lunaamor5354
@lunaamor5354 18 күн бұрын
ታሪኩ ሰማኒያ መንግስትን ይቃወማል ebs ደሞ የመንግስት ወዳጆች ናቸዉ ለዛ ነዉ ስሙን ማንሳት ያልፈለገዉ ሰይፉ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 18 күн бұрын
ፓለቲካ ውስጥ ገብቶ አስጠላበት ታሬ
@WubitMakoreMakore
@WubitMakoreMakore 18 күн бұрын
ታሬማ ምርጥ ሰገጤ ነው😅
@denekealembo840
@denekealembo840 18 күн бұрын
ደቡብን ያገነኑ በደቡብ ኤፍኤም ከእህቱጋር🎉❤
@መሱ.ዩቲዩብ2721
@መሱ.ዩቲዩብ2721 18 күн бұрын
ቢናን እስኪ እንደኔ የሚወደዉ 😍
@ጎልልልልልgoaaaal
@ጎልልልልልgoaaaal 18 күн бұрын
ማዉቀዉን ነግረከኝ አሣቅከኝ ቢኒ ይመችክ የአራድዬ ልጅ❤❤
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 18 күн бұрын
ቢንዬ በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ ድምፅህን ስወደው❤❤❤❤
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 18 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቢኒ ማኛ ምችት❤❤🎉🎉🎉
@edwardbyrne5746
@edwardbyrne5746 18 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c 17 күн бұрын
ኮሜዲያን ቢኒ ዳና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰይፉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 9 күн бұрын
ቢኒ የሚገርም ተሠጦ ነው ያለህ ድሮም እወድህ እና አደንቅህ አለሁ
@Hello_Ethiopia
@Hello_Ethiopia 17 күн бұрын
ቢኒ የሁሉም የኢትዮጵያ ስነጥበብ ወዳጅ ተወዳጅ አርቲስት ነው❤🙏🗣 ደግሞ ቢኒ ነው እንጅ የዳና ፋም መታወቂያ ድርሹ አይደለችም ድርሹን እራሱ ያወቅናት በቢኒ አንበሳው ነው🗣 ቢኒ we love You brother 👍 "ድርሹም እሳት ናት ግን ቢኒ ያበደ ነው👍 አንደኛ አለም ሁለተኛ አለም 😔 ታሬ እና ቢኒ ይመቹኛል በተላያ ያኔ በልጅነቴ የሚለው የታሪኩ ስራ ቢኒያም አብሮ ቅመም ነው የሆነው 🙏
@tigistmolla-ew1mc
@tigistmolla-ew1mc 18 күн бұрын
ቀልድ በናንተ ጊዜ ቀረ😂😂😂
@TemsgenMg
@TemsgenMg 18 күн бұрын
የምር ከኢትዮጵያ ባትወጣ በኮመድ ራስህን ገራም ደረጃ ታገኝ ነበረ😂😂😂😂
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 18 күн бұрын
ሚገርም ሙሉ ተሰጥኦ ምንም ያልጎደለው እህቱስ ብትሆን የአባታቸውን የናታቸውን ቢገልፅልን ብጠይቀው ጥሩ ነበር በቤተሰብ የመጣ ጥበብ ይመስለኛል
@Wassie12
@Wassie12 17 күн бұрын
ቢኒ ምርጥ! አዝናኝ ፕሮግራም ነው!
@NunuGeletu
@NunuGeletu 17 күн бұрын
ቢን ዳን ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 18 күн бұрын
ሰላምዚም በድጋሜ ቢሰራው ደስስስስ ባለኝ ። የአሁኗን አለም ይገልፃል
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 18 күн бұрын
ቢኒን አቅረብህ ስለ ታሬ አለመጠየቅህ ያሳዝናል
@lunaamor5354
@lunaamor5354 18 күн бұрын
እንዴ ታሬ እኮ መንግስትን ሙልጭ እያረገ ነዉ በቲክቶክ ላይ ሰይፉ (ebs) ደሞ የመንግስት ወዳጅ ነዉ
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 18 күн бұрын
በትክክል​@@lunaamor5354
@kuleleta9834
@kuleleta9834 17 күн бұрын
ጅል አይጠየቅም ታዋቂ እውቀት የለም
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr 18 күн бұрын
1ኛ ቢኒ🙏🙏🙏 ጀግና ነህ የምር👍👍👍
@EyobSelassie
@EyobSelassie 18 күн бұрын
ሀዋሳ የጥበብ ምንጭ ምርጥ ምርጥ ጥበበኞች የሚፈልቁባት ክልል ነች በቅርቡ እጎበኛታለሁ !
@6s8f7d
@6s8f7d 17 күн бұрын
Are hawasa bezum.yetebebe sewoch yelatem
@Lijeyassu
@Lijeyassu 18 күн бұрын
ቢኒ በርታ አይዞህ ብሮ
@abdihabesha12
@abdihabesha12 18 күн бұрын
Bin Dana በጣም የምወደው ኮሜድያን ❤ ደቡብ 14:52
@siedyeshawu9768
@siedyeshawu9768 18 күн бұрын
ዜዶም በአጉቱ ነው እሚቀልድ ከዚህ አይቶ ነው ድርሹም አጉቴ ትላለች ብቻ ደስ ይሎኛል ሁላቸውም
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 18 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን እና እንደሷ የተጠቁ ህጻናት።
@sablearagaw9338
@sablearagaw9338 18 күн бұрын
Feyle wody qezemezeme wodeya
@robeltube8014
@robeltube8014 17 күн бұрын
@@helinamengstu8247 ክርት
@ethioautomotive804
@ethioautomotive804 17 күн бұрын
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeteTeka-z7e
@GeteTeka-z7e 18 күн бұрын
እናንተ ጠፍታቹሁ ነዉ ሚዲያዉ የተጨማለቀዉ ተመለሱልን ከነጎደኛክ።
@woine123
@woine123 14 күн бұрын
ቢኒ ታድለህ ሁልግዜ ከነወዝህ ነገርህ ሁሉ የማይሰለች ! እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ::
@geniigenni3262
@geniigenni3262 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂በጣም ደስ የሚል በቀልድ የተሞላ ኢንተርቪ ነው ቢኒ ግን ከሳህብኝ እውነትም አሜሪካ አልተመቸህም አይዞን❤❤❤
@LionofJuda-t5f
@LionofJuda-t5f 18 күн бұрын
ቢኒ ትችላለህ በእውነት😂😂😂
@Kibrab-mh6xc
@Kibrab-mh6xc 18 күн бұрын
@@LionofJuda-t5f ❤️❤️❤️❤️❤️
@yordiabi
@yordiabi 18 күн бұрын
Bina anchi kimem👌🏾♥️ እዚው ብትሆኚ ደስ ይለን ነበር አባቴ
@natandane4047
@natandane4047 18 күн бұрын
ቢኒ ምርጥ አርቲስት እውነት ነው ደቡብ መንግስ ሊሸልማቸው ይገባል
@alimaibrhim1067
@alimaibrhim1067 14 күн бұрын
ረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰብህ❤❤❤
@habeshawork
@habeshawork 17 күн бұрын
ደስ የሚል ልጅ
@akeebay21
@akeebay21 18 күн бұрын
BINI DANA MULTI TALENTED PERSON 🎉 😮 🎉 @ ቢኒ እንካን በሰላም አየሁህ ምርጥ ወዳጃን 90 ዎቹ ላይ አዋሳ ላይ ለስራ ስንሄድ ወድያው ነው የሚገልልን በዛ ያዝንናሀል 🎉 ❤ 🎉 @ LONG LIVE & BLESS 🙌 ❤️ 🎉
@eframgmichael3748
@eframgmichael3748 18 күн бұрын
ቢኒ ምርጥ❤❤
@neba1034
@neba1034 18 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@btbt4487
@btbt4487 18 күн бұрын
😂😂🤔👍
@ayeledesalegn5367
@ayeledesalegn5367 18 күн бұрын
@@neba1034 እኔም የዛሬ 4 አመት አስተማሪ ስክሪን ሪከርድ እየለቀቅሁ ነበር ግን ብዙዎች የሚያስቅ ነገር ካልሆነ ስለማይስበን ዲስከሬጅ ሆኜ አቋረጥኩት። ካበረታታችሁኝና በርታ የሚለኝ ካገኘሁ እቀጥላለሁ።
@Superdog-98
@Superdog-98 18 күн бұрын
Fuseki
@l_kale3046
@l_kale3046 18 күн бұрын
🙄🙄🙄
@dagmtadesse7349
@dagmtadesse7349 18 күн бұрын
Ante kebt jezba
@birukbogale4433
@birukbogale4433 18 күн бұрын
ቢኒ ዳና ሀዋሳ ያኔ ባንተ ብዙ ስቀናል።
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 18 күн бұрын
ጨዋ ልጅ ተባረክ 🎉🎉🎉
@wina-663
@wina-663 18 күн бұрын
ቢኒ ጀግና አባት 🎉አይዞህ ሁሉም ያልፋል
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 16 күн бұрын
በጣም የምወደው ምርጥ የምርጦች ምርጥ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ
@Riverspet
@Riverspet 18 күн бұрын
እውቀት ያለው ኮሜዲያን ቢኒ ዘ ዳና ፋሚሊ❤❤❤
@habeshatube9498
@habeshatube9498 18 күн бұрын
ቢኒ ዳና ፣ የድርሹ ዳና ወንድም... ምርጦች
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 17 күн бұрын
ንፁህ ኢትዮጵያዊ❤
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 Күн бұрын
እግዚአብሄር እድሜ ጤና ያድልክ ቢን ዳን እንወድካልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@rfds7894
@rfds7894 17 күн бұрын
የጀግኒት ወንድም በጣም ነው የምወዳት ድርሹዬ❤❤❤
@user-bp3jx2cs6f
@user-bp3jx2cs6f 15 күн бұрын
Bini.. really i appreciate your strength .... 10 years away from your lovely kid and wife. Amazing!
@user-ni8yi4th2x
@user-ni8yi4th2x 17 күн бұрын
አቦ ይመችህ የሀገሬ ልጅ ቢኒ ዳና!!!!
@kemekem1366
@kemekem1366 18 күн бұрын
ቢኒ መልካም ሰው 👍👍
@ምስራቅ
@ምስራቅ 18 күн бұрын
አቦ ይመቺ ቢኒ
@edwardbyrne5746
@edwardbyrne5746 18 күн бұрын
አመን
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 18 күн бұрын
ቢኒ በምድር ላይ የሚመቸኝ ሰው አሜሪካ በመግባትህ አመስግን ቢያንስ ሰርተህ ትኖራለህ
@ሜና
@ሜና 18 күн бұрын
አምሮበታል ይመችህ 🎉
@DavidJirma
@DavidJirma 18 күн бұрын
በጣም ምዎዳዉ fam ንበረ bini dan dirshu dan አሁን ድረስ ትዝታ አሌ Wolaita ዉስጥ
@SaraAshagrie
@SaraAshagrie 18 күн бұрын
ቢኒ ምርጡ ባልህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@zelekehamito107
@zelekehamito107 18 күн бұрын
የዕውነት ትወደዳላችሁ...ዘረኝነት የማያውቃችሁ🙏🙏
@user-wj6cp3jn4o
@user-wj6cp3jn4o 17 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AsterTaye-j1x
@AsterTaye-j1x 18 күн бұрын
ረጅም እድሜ ከቤተሰብህ ጋር ያኑርህ።
@user-kw8xq8mz6i
@user-kw8xq8mz6i 5 күн бұрын
አስደስቶኛል ቢኒ ቅንሰዉ ግን ኮሞ እና ኦፖ የአባቴ ብሔር ሱርማ እና ሙሩሌ የእናተ አልተጠራልኝም ።
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 18 күн бұрын
Bini betam yemigerim talent n ewket yalew comedian, Respect!! Dana connection bertulin
@yayatube6774
@yayatube6774 18 күн бұрын
ናፍቆት በጣም ከባድ ነው በተለይ እሩቅ ስትሆን እኔም ሴት ልጆቸን ሁሌም ነው የሚናፍቁኝ
@zackyirdaw475
@zackyirdaw475 18 күн бұрын
ቢኒዬ …. አንጀቴ ተላወሰልህ …. አይዞን ….
@user-bw6ct1fy5c
@user-bw6ct1fy5c 15 күн бұрын
bini dana ... gentle man.. real ethiopian... i do admire you
@gemechisamano417
@gemechisamano417 18 күн бұрын
Bini ምርጥ ልጅ ነው
@user-dj5fd3qf6r
@user-dj5fd3qf6r 17 күн бұрын
ምርጥ ሰው አደኛ❤❤❤❤❤❤❤
@Neju-w7k
@Neju-w7k 18 күн бұрын
ሰይፉ ግን በጣም ክፉ ሰው ነህ አንተ ግን ለሀፍታም ብቻ ነው የምትቆመው ስለ ባቡጂ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ማለት አይከብድም በጣም ነው ያዘንኩብህ ምንም ድሀ ቢሆን ትልቅ አርቲስት ነው አዝናለው😭😭😭😭😭😭
@kidistdegefa6458
@kidistdegefa6458 18 күн бұрын
ቀድሞ የተቀረጸ መሠለኝ
@hawiamanuel42
@hawiamanuel42 18 күн бұрын
የሴፉ ፕሮግራም ቀድሞ የተቀረጸ ነው ቀጥታ አይደለም ። ሳምንት ወይም ethio fm 107 ላይ ታዲያስ አዲስ ላይ ጠብቀው።
@EmuyeEmu-uz8cg
@EmuyeEmu-uz8cg 18 күн бұрын
ፖስት አድረጓል😢
@yarot6270
@yarot6270 18 күн бұрын
Thank you 👌🏽
@TiztaTi
@TiztaTi 18 күн бұрын
Eha eko zara ayidelm eko mikertsew leza new
@yonasgselassie3675
@yonasgselassie3675 16 күн бұрын
ታሪኩ ጥሩ የህይወት ተሞክሮ ነው ያለህ እናመሰግናለን
@beharumehdi6058
@beharumehdi6058 18 күн бұрын
Waw Bene you are really comedy special gift you make me happy thanks
@shottellfit
@shottellfit 18 күн бұрын
ያገሬ ልጅ...እንወድሃለን
@user-qi8yq4gb2h
@user-qi8yq4gb2h 17 күн бұрын
ፍትህ ለ ሔቨን ፍትህ ለ ሔቨን ፍትህ ለ ሔቨን ፍትህ ለ ሔቨን
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 18 күн бұрын
ቢኒ የኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@KukuBubu20
@KukuBubu20 18 күн бұрын
What a talented guy wow ❤❤❤❤❤❤ respect
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 53 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 214 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 53 МЛН