🛑 በማህበራዊ ድህረ ገጽ ተዋውቀው ባአካል በተገናኙ በመጀመርያው ቀን ቆራርጦ ገደላት ለምን ?

  Рет қаралды 32,693

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

4 ай бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 140
@benjatube
@benjatube 4 ай бұрын
በዚህ ሊንክ ማየት ትችላላቸ news.sky.com/story/the-murder-of-grace-millane-heinous-rough-sex-defence-explored-five-years-on-from-british-backpackers-killing-in-new-zealand-12987580
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 4 ай бұрын
Thanks 👍
@yayaabebe2122
@yayaabebe2122 4 ай бұрын
100% correct!
@aleassefa
@aleassefa 4 ай бұрын
በጠም እነመሰግነለን
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 4 ай бұрын
Exactly
@TukaMekonnen-ls6ds
@TukaMekonnen-ls6ds 3 ай бұрын
Tnx 💖
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 4 ай бұрын
እግዚኦ ከሰው ክፉ ጨካኝ ይጠብቀን እኛም ጨካኝ ገዳይ እንዳንሆን እግዚአብሔር ይርዳን
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 4 ай бұрын
ወይኔ በጣም ዘግናኝ ታሪክ ነው በማርያም ታድያ እንዴት ነው ሰውን አምነን የምንቀርበው ለነገሩ በሀገራችንም ከዚህ የበለጠ ዘግናኝ ነገር በየጊዜው እንሰማለን ፈጣሪ ይጠብቀን
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 4 ай бұрын
ሰውን ውደደው/ጂው እንጂ ይወዱኛል ብለህ/ሽ ማመን የለብህም/ሽም
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 ай бұрын
ኣለማመን ነዉ መፍትሄዉ
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 3 ай бұрын
መልክና አቁዋም ጥሩ አንደበት ብቻ ያለውን በትእዛዝ የተሰራ ወንድ መመኘት
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 4 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሴቶች እራሳችንን እንኳን መከላከል አንችልም
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 ай бұрын
ሱብሀንአላህ
@melawit-melawit
@melawit-melawit 4 ай бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን😢
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 4 ай бұрын
ማንን እንመን ቆይ እንኳን በሶሻል ሚድያ ያገኘነው ይቅርና አስር ሀያ አመት አብሮም ኖሮ ሰውን ማመን ካባድ ሆኗል በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለዚህ አሳልፎ አይስጠን ብቻ
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 4 ай бұрын
ይሄ ጉዳይ የኛ ሴቶችን ይመለከታል የገዘብ መበላቱ ሲገርመን ሞት እየመጣልን ነው ብቻ.....
@misrakasfaw
@misrakasfaw 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@linaejabo8229
@linaejabo8229 4 ай бұрын
Thank you my brother Berta
@beletetube_
@beletetube_ 4 ай бұрын
አሟሟቴን አሳምረው አለ ያአገሬ ሠው
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 4 ай бұрын
እውነት ነው
@nigistmamo2150
@nigistmamo2150 4 ай бұрын
አሪፍ አሸራረብ ነው
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 4 ай бұрын
Selam enkuan dehena metachu ✌️😍 besemam amelake hoye ante kekefu hulu tebeken 😢🙌
@meronmammo6124
@meronmammo6124 4 ай бұрын
Amazing Story
@ambaw1004
@ambaw1004 4 ай бұрын
ቻፕአችን የኛ የሁላችን በአስደማሚዉ የአተራረክ ብቃትህ እንዲሁም ስክነት የተመላበት ታሪክን ማቅረብ ቪዲዮ መጥተሀል አርሂቡ ብያለሁ ። ያቀረብከዉ ታሪክ እጅን በአፉ የሚያስጭን እጅግ በጣም አስተማሪም የሆነ ታሪክ ነዉ ። የሀገራቸዉም *CCtv* ግን አለማድነቅ አይቻልም ። ወንጀለኛዉ ከገዛዉ እቃ ጀምሮ እስከ ፈሳዉ ፈስ ድረስ ምንም አልቀራቸዉም ።
@ambaw1004
@ambaw1004 4 ай бұрын
እንዲህ ያለዉን ታሪክ አሰናስሎ አሰካክቶና አስተካክሎ ማቅረብ ከባድ ቢሆንም ፈረንጆች *pice of cake* እንዲሉ ቀለል አድርገህ በሚገባን መልኩ ማቅረብህ እጅግ ግሩም ድንቅ ያስብልሀል ።
@ambaw1004
@ambaw1004 4 ай бұрын
ኤዲቲንግ + የማጀቢያ ሙዚቃ መረጣ እንዲሁም ድምጸት የሚገርም ነዉ ። ቀጣይ ምን ያቀርብልን ይሆን ብዬ በጉጉት እንድጠብቅህ ያደረገን ስራ ነዉ ወዳጄ ልቤ ።
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 4 ай бұрын
Amazing. ! Thanks ❤❤❤
@user-dk9hy7ni1l
@user-dk9hy7ni1l 4 ай бұрын
Betam yemigerimena yamiyastemir new slewnet
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 ай бұрын
ውይይይ በኢየሱስ ስም በዚህ ደረቅ ለሊት ይህንን አይቼ😢😢😢😢
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 4 ай бұрын
ዘድሮ፣ያልሠማነዉየለም፣ያረቢ
@jamesasrat6868
@jamesasrat6868 4 ай бұрын
benja endzi ayent history yelkekelene arif nw
@selamgirma2828
@selamgirma2828 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@hannagranato9719
@hannagranato9719 3 ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢ሴት፣ልብ፣የላትም😢
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 4 ай бұрын
Meran antem bertaln Amsgnalhu Bro / B❤❤❤
@alpalp8780
@alpalp8780 4 ай бұрын
I like your approach ❤
@elizebatabdissa2007
@elizebatabdissa2007 3 ай бұрын
ይህ በሚዲያ የመጀመሪያ አይደለም ግድያ ሲካሄድ መጠንቀቅ ያቃተው ተጠቃሚው ነው !!
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 4 ай бұрын
ቁምነገረኛ ቀጥልበት 🙏♥️
@user-pd4vz7fv3d
@user-pd4vz7fv3d 4 ай бұрын
wed 50 shi guzo tejmeral Benja
@user-xl8me2dk6k
@user-xl8me2dk6k 4 ай бұрын
Betam yasazenale
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 4 ай бұрын
Yebenja friends 👌 👏 😍 👍 🥰
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 4 ай бұрын
tenafikachuwal enkwan dena metachu❤
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK 4 ай бұрын
Selam enkuan dehena metachu
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 4 ай бұрын
Yhe tarik film lay yayhut meslgn ❤
@sarahawler1292
@sarahawler1292 4 ай бұрын
ይሄም አለ ለካ ።ቤንጃችን ጥሩ ምክር ነውየሰጠኸን አመሰግናለው
@user-ev7jl5rr3q
@user-ev7jl5rr3q 2 ай бұрын
አርፍ ነው ቀጥል❤❤❤
@sidulile7253
@sidulile7253 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mwolde6274
@mwolde6274 4 ай бұрын
where is the link?
@user-lv8dl5tz5n
@user-lv8dl5tz5n 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-qh3mg9un3n
@user-qh3mg9un3n 4 ай бұрын
Allha yetabekan
@etalem3581
@etalem3581 4 ай бұрын
በሰመአምም
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 4 ай бұрын
Selehagerahene tareke lemene aterkume
@user-jx9lt1ux3q
@user-jx9lt1ux3q 4 ай бұрын
ካሜራው ገራሚ ነው ዋው አንዳንድ ሰው የቅርቡ እያለ የሩቅ ይመኛል ልጅቷም እንደዛ ነው የሆነችው የምትኖርበት ለንደን ብዙ ወንዶች እያለ ለጉብኝት የሄድችበት አገር ወንድ ጠበሰች እድለኛ አልነበረችም 15 ደቂቃ ለማትሞላ ስሜት ህይወት እስከማጣት😎😎
@melake12
@melake12 3 ай бұрын
እድሜ ልክ ተፈረደበት ከዚያ 11 አመት ተጨመረበት
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 4 ай бұрын
የሰለጠነ ሀገር ካሜራ እውነትን ያወጣል ግን ይቅርታ እና ፊልም ይመስላል😂😂😂
@enatushimlis5932
@enatushimlis5932 4 ай бұрын
Satewche tetenekeku
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 4 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👌
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 ай бұрын
ወይጉድ ሠዉን ማመን ቀብሮ ነዉ
@user-eb5uu2ec9r
@user-eb5uu2ec9r 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን በአብዛኛው ወንጀለኛ ሲያዝ አይተን አናውቅም
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 4 ай бұрын
Where is benjamin
@Yesheger_Lij
@Yesheger_Lij 4 ай бұрын
እሷ ባኞ ቤት ስትሄድ ፖርሳዋን በረበረ? ሆቴል መኝታ ቤት ውስጥ ካሜራ የለም። የሰዎችን ፕራይቬንሲ ይነካል።
@enatmesob6472
@enatmesob6472 4 ай бұрын
Germe tark new waye sew
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 3 ай бұрын
Yet hede ye Benja akerabi
@Winatube923
@Winatube923 4 ай бұрын
ምን ይደንቃለረ እኔም እህቴን በመርጠቢያ ቆራርጠው ገለውብኛል😢😢😢
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 4 ай бұрын
የት😢😢😢😢
@Winatube923
@Winatube923 4 ай бұрын
@@Sarasara-jz3mg ኢትዮጵያ 2011 ላይ ገለውብናል እህቴን😢😢😥😥
@hawaadud5075
@hawaadud5075 4 ай бұрын
😢😢😢
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 ай бұрын
የአላህ አይዞንእህቴበአላህ😢
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 4 ай бұрын
ወንጀል ትረካ ምን ይጠቅማል
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 4 ай бұрын
እኳ ለምን ያለምንም ምክንያት ነው የገደለት???
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 ай бұрын
ሻሎም😊
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 4 ай бұрын
ሻሎም ሻሎም
@abibeyene8492
@abibeyene8492 4 ай бұрын
like
@molomolo7586
@molomolo7586 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekdes2722
@mekdes2722 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ከምናየው የሰው ልጅ የሚፈፅመውን ወንጀል ስናይ ይህ ታሪክ ምንም ነው አስተማሪ ግን ነው
@TracyPeter-ls3rh
@TracyPeter-ls3rh 4 ай бұрын
Kemelmedachen yetenesa normal honen nw yemensemaw yemenayew yasazenal😢
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 4 ай бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው በምታቀርቀው ታሪክ ትምህርት ሰጪ ነው
@happyhappy6544
@happyhappy6544 4 ай бұрын
በስመአብ😢የሴጣን ቁራጭ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 ай бұрын
ወንድሙ ነህ የቤንጃ ቱዩብ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 4 ай бұрын
ከዛኛው ቻናል ወደዚ መጣሁ😂በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው 😥 ኢትዮጵያም እንደዚ ካሜራ ቢኖር ብዬ ተመኘሁ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 4 ай бұрын
We don’t need sad news so depressed
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 3 ай бұрын
መልክ መላእክ የመሰለ አቁዋም የፊልም አክተር አንደበት ለስላሳና አታላይ (የዲይብሎስ) እየመረጣችሁ ሙቱ
@xanxad-tube1
@xanxad-tube1 4 ай бұрын
yabede new yeketel
@sebolelonkopane3696
@sebolelonkopane3696 4 ай бұрын
ለመተረክ ያደረከው ነገር ብዙም አያምርብክም ዜና እንኳን ሲነበብ ያምራል ያንተ ግን ብዙም አይመችም አልቻልክበትም
@edenmoges8808
@edenmoges8808 4 ай бұрын
Mikegna... ante digemew bitibal enkuwan atidegimewim...enkuwan kesu yeteshale litakerib.... akrabiw gin gobez bertalin wendimachin.
@mekidesgetachew3693
@mekidesgetachew3693 4 ай бұрын
Ewnetm mkegna
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 4 ай бұрын
ማድነቅ ባንችል እንኳን የሚሰራን ሰው መጥፎ መናገር ጥሩ አይደለም በርታ
@mamemame2103
@mamemame2103 4 ай бұрын
አዬ፡ከፉ፡ዘመነሲነቱነየሰዬናሊ።ፈራከነዲአይኔተ።ምተይጠቢቄነ
@seadiomer1266
@seadiomer1266 4 ай бұрын
አማረኛ ፊልም ላይያየሁትን ታሪክ ነው የሚመስለው ፊልሙን እየደገምኩት መሰለኝ
@hanantadese2964
@hanantadese2964 3 ай бұрын
ተቆራርጦ መግደል አይደለም የኦሮሞ ህዝብ ገሌ መቆራረጥ የአማራን ስጋ ሲበሉ ደማቸውን ሲጠጡ አሰይተወን አልተገረማችውም አሆን ግን አንድ ነጭ ተቆራርጣ ረለተገደለች ገረማቺው አይደል አይ አበሻ😢
@thomasbezabih4351
@thomasbezabih4351 4 ай бұрын
መራዊ ላይ ብልፅግና ቆራርጦ የገደላቸው እናቶችስ አልሰማህም?!
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 ай бұрын
ተይጂ
@yoyk9153
@yoyk9153 4 ай бұрын
በጣም ዘግናኝ አሟሟት ነው። መን አይነት ጭካኔ ነው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ምን ዘግናኝ ንው አላችሁ እሳ ባገራችን ስንት ዘግናኝ እየታየእየተስማ ተለማመድንው እኮ lol
@yoyk9153
@yoyk9153 4 ай бұрын
@@chuchumike3286አዎ በሀገራችንማ እየተደረገ ያለው ግፍማ ምኑ ይነገራል። ነገር ግን ሰላም በሆነበት ሁኔታ ባልገመትክበት ሁኔታ እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ነገር ሲደረግ ያሳዝናል። ማንም ይሁን ማን ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ ሰው ሲገደል ስታይ እና ስትሰማ እንዴት አይዘገንንም።
@selamlalem2062
@selamlalem2062 4 ай бұрын
Thank you
@frelucy9820
@frelucy9820 Ай бұрын
ብንጃ ስጀመር አጭበርባር ነው አተ የርስህን ይትዩብ ስራ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 ай бұрын
ኣቀራረብህ ማራኪ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉በየቀኑ ቢሆን ሥሜቴ ነዉ
@Batl.14
@Batl.14 4 ай бұрын
የኢትዮጵያስ አይታይህም ነፍሰ ጡር ሴት በቢላ ቀደው ጽንስ ሲወረግፉ ነፍሰ ጡር ሴት ስትደፈር በኦሮሞ ማህበረ ሰብ ምን ያልደረገ ነገር አለ አይይይ የራስህ አይታይም ወይስ ንቀት ነው ወይኔ እንዴት ያማል ቤንጃ
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 4 ай бұрын
አታካብድ ተቆራርጦ መሞት ብርቃችን አይደለም ብልፅግና ብዙ አሳይቶናል
@genisaudi8109
@genisaudi8109 4 ай бұрын
ብልፅግና እድሜ ልክህን ይመራሀል
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 4 ай бұрын
አባቴ እኛ ብርቅ አደለም እያልን ነው ያዳፈርናቸው 😢።ይብቃ
@peacelove4778
@peacelove4778 4 ай бұрын
የፈጣሪ ቀን ሲመጣ ይጠረግና ጉድ ትሆናለህ​@@genisaudi8109
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 4 ай бұрын
Yasayesh eko yegedya seltun nw ok demo amazing history nw ❤❤❤❤
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 4 ай бұрын
ትክክል
@wondeZerihun
@wondeZerihun 4 ай бұрын
ደስየሚል እቅርብ ነው።
@derarabyata5901
@derarabyata5901 4 ай бұрын
ኦሮሞች የሰው ስጋ ሲበሉ አላየህም ይሄ ምን ይገርማል የዩትዩብ ተራ ወሬ ;:
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 ай бұрын
እረበህግ ስነስረአት
🛑 ባልዋን ገድላው በህይወት ያገኘችው ክፉ ሴት || seifu on Ebs
15:34
የሰው አካል የሚቆራርጡት ጠንቋዮች || Nigeria
19:19
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ
Рет қаралды 12 М.
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 14 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 922 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
When Jax'S Love For Pomni Is Prevented By Pomni'S Door 😂️
00:26
የ15 ዓመት ታዳጊ የሚያባልገው ባለሱቅ
22:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 101 М.
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 1 МЛН
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
A4
Рет қаралды 6 МЛН