Пікірлер
@6ggfHig
@6ggfHig 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@etalem3581
@etalem3581 22 сағат бұрын
እሺ
@SammySergio_24
@SammySergio_24 Күн бұрын
የ ሁሉም በለ ታሪኮች Photo ብታረግላቸው ባይ ነኝ
@yesewneger950
@yesewneger950 Күн бұрын
አንተ ስታቀርበው በጉጉት ነው የምሰማው
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 Күн бұрын
ስወዳቹ❤
@Lula124tube
@Lula124tube 2 күн бұрын
አንድ በሉ ሰው አትመኑ ከፍቷል ዘመኑ 😢😢😢😢
@soinabelay1573
@soinabelay1573 2 күн бұрын
ኸረ ቢኒ ማዳላት 😂 ሑሉም ልክ አደለም ።በተፈጥሮሕ መኖር ነው።ያለበለዚያ ግን የፈጣሪ አሰራር አልወደድኩትም እና እኔ ላስተካክለው እንደማለት ነው።
@soinabelay1573
@soinabelay1573 2 күн бұрын
😂😂😂 አናቱላይ ወቶ ነው 😂😂😂 አይ ሐገሬ
@WeynshetNguse-f1s
@WeynshetNguse-f1s 3 күн бұрын
Benja merx makbabr nw chap baxm leyu nak❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gelilahabesha7636
@gelilahabesha7636 3 күн бұрын
Yemitakeributa hulum neger bexam new yemiwadewu beritu❤❤❤❤❤
@dagemadis6424
@dagemadis6424 3 күн бұрын
ከፎቅ ላይ የወደቀው ህፃን ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ እግዚያብሔር እንዳለ እንዲያውቁ ምልክት ነው
@dagemadis6424
@dagemadis6424 3 күн бұрын
በሰርጀሪ ሀሳብ ከቤንጃ ጋር እስማማለሁ ❤❤❤
@BirtukanBekele-f8c
@BirtukanBekele-f8c 3 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እቺ ቆሻሻ አለም ጌታ ሆይ ቶሎ ና😭💔💔💔💔💔💔💔
@Lifeistest17829
@Lifeistest17829 4 күн бұрын
እስኪ ላይክ እያደረጋቹ አበረታታቷቸው ማይረባ ነገርም ይደረግ የለዴ😕😕😕
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 4 күн бұрын
እኔ ደሞ አስተያየቴን ስሰጥ ሰርጀሪም ሆነ ነቅለል ተከላ አልቀበለውም ፈጣሪ የሰጠህን በፀጋ ተቀብሎ መኖርን ስለሆነ የማምነው የቤንጃየን ክርክር( አመለካከት) ውድቅ አድርጌዋለሁ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 4 күн бұрын
ጋሺ በላይም አሉ የኛ ሰፈር ሀኪም
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 4 күн бұрын
በቀን 100 ጊዜ እየደወለ ድምፅ ሳያሰማ በዛ ላይ በተለያየ ቁጥር ይሄማ በጣም ነው እንጂ የሚጠላት ሊያጨልላት ፈልጎም ይሆናል እኔ በቀን 3 ጊዜ የሚፈልገኝ ሰው የተለያየም ሰው ይሁን ቢደወልልኝ ስልኬን ዘግቸ ነው የማርፈው 100 ጊዜ
@ZibazinkiZinkZaker
@ZibazinkiZinkZaker 4 күн бұрын
ቢንጃዬ አንድ ያለየኸው ነገርም አለ እኔ በብዙ አንግል አየዋለው ሰርጉን የሚረብሸው ሰውዬ በደንብ አጥንቶታል ከኔና ካንቺ ማነው የቀጠረው በሚል እራሱ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ሊነሳና ሊረበሽ ይችላል 2ኛ ሴት ሰራተኞችም ሊኖሩት ይችላል እኔ ብሆን ግን ሴቷን እንስምም እመክረው ነበር
@UmBirktina
@UmBirktina 4 күн бұрын
Ene enkuan be surgery silawerachubet guday endene ke chap ga esmamalew .lelawu silik ke 100 belay beqen emedewulew bal tebiyew demo qintatenga selaye biyewalew.ksza stories yiqetilu betam azingngina astemari nachew thank you chap &Benja ❤️❤️
@misrakasfaw
@misrakasfaw 4 күн бұрын
በጣም አዝናንቶኛል❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@helenkidane4616
@helenkidane4616 4 күн бұрын
I think its wolf
@koketiii4830
@koketiii4830 4 күн бұрын
Thanks ❤❤❤
@indrisMohammed-c7f
@indrisMohammed-c7f 4 күн бұрын
ባለ ስጋዋ ትክክል ናት ጥያቄዋ
@hayat905m
@hayat905m 4 күн бұрын
ቤንጃ አሪፍ አሪፍ ታሪኮች ናቸው 😂 ስለ ሰርጀሪ ትንሽ ልበል ያው እኛ ፕላስቲክ ሰርጀሪ አልነው እንጂ አሁን ላይ አብዛኛው ኮስሞቲክስ ሰርጀሪ ተጠቃሚ ሆናል አላም ግን በአደጋ በተለያዩ አጋጣሚዮች ከባድ ችግር እና የስነ ልቦና ችግር ያለባቸውን ለማስካከል ነበር። በስነልቦና መጎዳት ከዱላ በላይ ህመም አለው ። በተፈጥሮ አንዱ እግራቸው በጣም ረጅም አንዱ ደሞ አጭር ሆኖ የሚወለዱ አሉ ጫማ ለመግዛት እንኳን አንድ አይነት ቁጥር አይበቃቸውም ። እዴት ማህበረሰቡ እደሚያሸማቅቃቸው አስቡ። ከንፈራቸው ተሰንጥቆም የሚወለዱ አሉ። ይሄ በሰርጀሪ መስተካከል ይችላል። ጥበብን ለጥበበኛ ሰቷል ፈጣሪ ጥበበኞች የቃየል ልጆች ናቸው ካላልንን በስተቀር። ቅንጦትን በተመለከተ አፍጫ አካባቢ ትንሽ ቆረድ ያለው ሁሉ ለውበት ሰርጀሪ ያምረዋል አፍንጫን ለመስራት ከራስ ቅላቸው አጥንት መሳይ ነገር ተወስዳ ነው የሚሰራው ይሄ ለኔ ቅንጦት ነው። መተጨማሪ በአለም ያሉ ከባባድ ወንጀሎኞች እራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማስመለጥ ሰርጀሪ ይሰራሉ ጾታ እስከመቀየር ድረስ😭 ነገር ግን ፊዚካል መከየር ብንችል ከሂሊና ወቀሳ ከሰሳ አናመልጥም። ከወንጀል ለማምለጥ ተብሎ በተጀመረው ነገር አሁን ጸያፍ ነገር ላይ ደርሰናል ።ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@tsenuokubai6246
@tsenuokubai6246 4 күн бұрын
Sewedachu❤
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 күн бұрын
BE SEW LEJ LMMD ? AYT MESLOT NEW ?
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 күн бұрын
YE TV W DES YLAL
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 күн бұрын
YEMIFELGU KALU ? KE 2 TACHU YGEMR KKK
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 күн бұрын
SRAWUN ENDET ALTESHAMUTM !
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 күн бұрын
ZORO ZORO YE ERGMAN GENZEB NEW !
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 күн бұрын
BE HULUM SERGEGNO MEDEBDEB YAWATAWAL NGEREW !
@ያብየማርያም
@ያብየማርያም 4 күн бұрын
ችግር 😂😂
@waganik9350
@waganik9350 5 күн бұрын
benja ye ewnet asakegn enem and gize tayfoid bilewign medhanitu sewneten betam siyasabitegn enate lela hakim bet wesidagn new are tayfoid aydelem bilew medhanit keyrewilign yihew selam yehonikut
@tsehayabebe-sh7mn
@tsehayabebe-sh7mn 5 күн бұрын
ልክ አይደለም ሁለቱም እግዚአብሔር የሰጠን በቂ ነዉግዜዉን ጠብቆ የሚጠፈዉ ተፈጥሮ ሰለሆነ ነዉ
@tonitooni9548
@tonitooni9548 5 күн бұрын
አይ የሰው ተንኮል በጣም ያስገርማል 😅
@sararaya158
@sararaya158 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@zizza4515
@zizza4515 5 күн бұрын
I think chap lek new
@Raheema-f9x
@Raheema-f9x 5 күн бұрын
Arif prorame new bartu
@Ferihamitiku
@Ferihamitiku 5 күн бұрын
Ere chap sakihin lemin tikotibewale
@barch5955
@barch5955 5 күн бұрын
ወይኔ የዛሬው ዘናነው ያርገኝ
@awetkidu3941
@awetkidu3941 5 күн бұрын
Ene benja tekekel new bay negn👍👏👏👏
@DigitalcellCell-mm4cm
@DigitalcellCell-mm4cm 5 күн бұрын
Zare des yelal kerekru😂😂😂😂😂😂
@MekdySala
@MekdySala 5 күн бұрын
Chape tenzebazebn alam 😂😂😂😂😂😂
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 5 күн бұрын
እንኳንም መጣችሁ ❤❤❤❤
@Wassie12
@Wassie12 5 күн бұрын
የሰርግ አበላሹ ግን ነፍሱ አይማርም 😀 interesting but funny! Thanks guys የሚገርም ዝግጅት ነው
@getebekele4697
@getebekele4697 5 күн бұрын
ደስየሚልፕርግራምነውውንደሞችበርቱ❤❤❤❤
@ማርሲላስኦሊቬራ
@ማርሲላስኦሊቬራ 5 күн бұрын
😂😂😂😂
@kelemlove4937
@kelemlove4937 5 күн бұрын
ቻፐ አለን እግዚአብሔር ይመስገን የምትለውን ለመስማት እንዴት እንደምጠብቅ ብታይ ዛሬ ደሞ በገራሚ ታሪክ ጀመርክ 😂😂😂
@MekdySala
@MekdySala 5 күн бұрын
Yaa
@tonitooni9548
@tonitooni9548 5 күн бұрын
😂
@AbuTefera-q2b
@AbuTefera-q2b 5 күн бұрын
እብደት ነዉ
@tinsaetesfaye-pj9yc
@tinsaetesfaye-pj9yc 5 күн бұрын
😂😂