በአማራ ክልል የሰላም ጥሪ የተቀበሉት ታጣቂዎች

  Рет қаралды 9,073

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 18 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እንኩዋን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@derejenegatu151
@derejenegatu151 18 күн бұрын
ጀግና ማለት ስህተቱን አምኖ ወደ ትክክለኛው መንገድ ለመመለስ የመወሰን አቅም ያለው ነው ። ችግሮችን ከጦርነት ውጪ በንግግር የመፍታት ባህላችንን ማዳበር አለብን።
@Gosaa-i2v
@Gosaa-i2v 18 күн бұрын
የማንኛውም ህዝብ ጥያቄ በጦርነት ሳይሆን ከመንግስት ጎን ሆኖ በመነጋገር ብቻ ነው ሊፈታ የሚችለው የጦርነትን አስከፊነት ካሳለፍነው አመታት ማየት በቂ ነው አሁንም በየጫካው የሚገኙ ታጣቂዋች ከነዚህ ወድሞቻችን ትምርት ወስደው ወደህዝባቸው መመለስ ይኖርባቸዋል
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 18 күн бұрын
ይህ ነው መህሆን ያለበት 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Koke01-24
@Koke01-24 18 күн бұрын
ሰላም፣ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ፣በሰለተነ ግዜ መሳርያ መያዝ የድሮ ፉሽን ነው፣ስለዚእ መመስገን ይገባችዋል ወንድሞቼ።
@FjfjGjhjj
@FjfjGjhjj 18 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@taebye
@taebye 18 күн бұрын
ይሄደሞ የትኛው የፖለትካ እስትራቴጂ የክንቦልቻ ሚኒሻ ሰብስባችሁ ፋኖ ለማስባል 😂😂😊
@selamabebe7552
@selamabebe7552 18 күн бұрын
ሠላም ረቅደም❤
@احمدياسين-غ4د
@احمدياسين-غ4د 18 күн бұрын
Alhamdu lilah selam selam🤲
@ManDeresa
@ManDeresa 18 күн бұрын
❤❤❤
@MulugetaAsefa-s6o
@MulugetaAsefa-s6o 18 күн бұрын
ፈጣሪ ያክብራቸው ሰፊውን የአማራን ህዝብ አጎላቁሳችሁታል። ጥያቄ ሊኖራቸው ይችላል ነገር ግን በሰላም ይሻላል ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@abbaa8712
@abbaa8712 18 күн бұрын
4 kilo blo betachew gebu. I love it. Ethiopia will rise and shine.
@ZedYegetalij
@ZedYegetalij 18 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ 😍😍😍😍
@sefimedi
@sefimedi 18 күн бұрын
ተጃጃሉ
@nigistlegesse6985
@nigistlegesse6985 18 күн бұрын
ፉና ኢሄን የጅል ድራማ መስራት መቼ እንደምታቆሙ ! እራሳችሁን አታታሉ
@dannymeta-e6y
@dannymeta-e6y 18 күн бұрын
fana dedeboch ye abiy geredoch yemitserut sira letarik yikemetal
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 18 күн бұрын
❤Blessings 🙌 🙏 ❤
@Filimon-c5o
@Filimon-c5o 18 күн бұрын
Who believes this. It's nonsense.
@BeleynewDerbew
@BeleynewDerbew 18 күн бұрын
ፋኖ እጅ አይሠጥም አባቴ በዘርም የለበት
@KaletsidkGirma
@KaletsidkGirma 18 күн бұрын
ጥርሴስ ልማዱ ነው ሆዴን አታስቂው😂😂😂
@AbushAbush-c5u
@AbushAbush-c5u 18 күн бұрын
ጦርነት ይቁም ሰላም ለምንወዳት አገራችን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@tadessearagaw7144
@tadessearagaw7144 18 күн бұрын
😊😊😊😊
@ደናሁኚኚ
@ደናሁኚኚ 18 күн бұрын
ሲጀመር ድሮም እኒህ ሊዘርፉ እንጂ ሊታገሉ አልወጡም።
@BMT368
@BMT368 18 күн бұрын
ቤተመግሰት አምጧቸዉ እጂ ታዲያ ቀይ ምጣፍ አያሰፈልጋቸዉም እዴት???😅😅😅
@nigusbekele7699
@nigusbekele7699 18 күн бұрын
False false media
@Selam-1-h
@Selam-1-h 18 күн бұрын
ሰላም ለሃገራችን ጦርነት ይቁም 😢😢
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 18 күн бұрын
ወይ ብልፅግና ማለቴ ብልግና የማታመጡት የለምኮ
@1hagerachin
@1hagerachin 18 күн бұрын
Minew selam allergy honebih?
@MulugetaAsefa-s6o
@MulugetaAsefa-s6o 18 күн бұрын
ሰላም የሚጤላ የሰይጣን ቁራጭ ብቻ ነው
@ayferamwolelaw
@ayferamwolelaw 18 күн бұрын
አይ የኢትዮጵያ ሚድያ ስራ አጣችሁ አይደል እድሜ ልክ ውሸት አይሰለቻችሁም ውይይ !!ጀሯችን እራሱ ደንቆረ በናተ ቀደዳ አንድ ቀን እየተደመሰሰ ነው ትላላችሁ ቆይታችሁ ወራፊ ቀማኛ ምናምንቴ ሆዳችሁን ምን ያህል እንደምትፈሩት ነው ሚያሳየው የኢትዮጵያ ህዝብ ምድር ላይ ያለውን ያውቃል ።መልካም ድራማ ይሁንላችሁ!!
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 18 күн бұрын
Kkkkk Abiy Ahmed made fake Fano “ surrenders 😂😂😂
@BrownMorrison1748
@BrownMorrison1748 18 күн бұрын
All re OLF
@SaraKenaw
@SaraKenaw 18 күн бұрын
ክክክክክክ
@tedyman4560
@tedyman4560 17 күн бұрын
Wushetam
@dan-kk9de
@dan-kk9de 17 күн бұрын
Wake up ,wake up dormant politician, Egypt provided all logistics to Fano and all armed fighters in ethiopia through Eritrea shabiya . Right now day and night Shabiya give training to anti government forces. Pls prepare in advance . Via Sudan and omjhaur to Ethiopia. Each day goes un detected will cost heavy price. Waite and see .Act now before too late. From Reliable insider information.
@ደናሁኚኚ
@ደናሁኚኚ 18 күн бұрын
አማራ ሆይ በእዴን ጥያቄን ይመልስልኛል ብለህ አምነህ ከሆነ እርምህን አውጣ በእዴን ተላላኪ እንጂ ክብርን የማስጠበቅ ህሌናም ብቃትም የለውም ለዘመናት ታይቷል።
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f 18 күн бұрын
Mesay ymelketew😂😂
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 18 күн бұрын
He knows this is drama
@loubabaYoussouf
@loubabaYoussouf 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 17 күн бұрын
Drama😂😂
@behailumengistu3156
@behailumengistu3156 17 күн бұрын
ቀልዱ በዛ
@fhgfrrggfdghfyjhhdhgg7083
@fhgfrrggfdghfyjhhdhgg7083 18 күн бұрын
አያስገደዱ ነው አብይ አይንህ ይጥፋ
@wondwossenmamuye1374
@wondwossenmamuye1374 18 күн бұрын
መንግስት ምን ጥያቄ መለሰ ለምን የልጆች ጨዋታ ታደርጉታላችሁ የተረገመች አገር
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 18 күн бұрын
They are not real fano
@YueWako-j8i
@YueWako-j8i 18 күн бұрын
Lazy
@ደናሁኚኚ
@ደናሁኚኚ 18 күн бұрын
በእዴን ለራሱም አይሆን ትልቁን የአማራ ህዝብ አይመፅንም።😂😂😂
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 18 күн бұрын
ባማረኛ ፃፍንጅ በትግርኛ ነው ወይስ በግብፀኛ ነው የፃፍከው
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
በአፋር ክልል ተጠናክሮ የቀጠለው ድጋፍ
6:57
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.