ድሽታ ግና |ዲሽታ ጊና| ታሪኩ ጋንካሲ|Tariku Gankisi - Dishta Gina| አሪ |ዶክመንተሪ |Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 187,439

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@alamufg7819
@alamufg7819 Ай бұрын
ይህ ልጅ ግን ግዜ የማይቀረው እጅግ አስተዋይ በአሁኑ ዘመን አንድ አንድ ተማርን ከሚል የተሻለ ሰዉ በርታ ወንድሜ
@efremlegesse
@efremlegesse Ай бұрын
በጣም በመደሰቴ ከደስታ እምባ ጋር ነው ያየሁት። ኢትዮጵያዊነት እንዲህ የሚያኮራ ነው። የጎደለን ሰላም ብቻ ነው። አመሰግናለሁ።
@MustutaTeka
@MustutaTeka 28 күн бұрын
❤❤❤❤
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 27 күн бұрын
ታሪኩ ዴሽታ ጊና እንተ የምትገርም ስው ነህ የእገራችንን ባህል የምትጠብቅ ሀገርህን የምትወድ ስው ነህ እንወድሀለን❤❤❤
@abiydinku8846
@abiydinku8846 Ай бұрын
ምርጥ ማናጀር ይህን ቪዲዎ የሰራውን ሰው ሳላደንቅ አላልፍም
@TageshiJomoto
@TageshiJomoto Ай бұрын
በጣም ብዙ ጠቃሚ እና አስተማር ነው ደስ ይላል
@Tsolom
@Tsolom Ай бұрын
ታሪኩ ይህ ድንቅ አቀንቃኝ፣ገበሬ እና ደግሞም ሀገሩ በችግር ግዜ ስትፈልገው ምንም ሳያንገራግር ወታደር ሆኖ ሀገርን ያገለገለ ድንቅ ኢትዮጵያዊ የሀገር ባለውለታ ሰው ነው። ለዚህ ድንቅ ሰው ጤና እና እድሜ እንመኝለታለን።
@dawitzewge
@dawitzewge Ай бұрын
ETHIOPIA , this is true ETHIOPIA ! Wow , what a wonderful documentary about this beautiful side of ETHIOPIA ! ይህ ነው ኢትዪጵያ ማለት ! ይህ ነው ማንነታችን ! ያኮራል፡፡ ምርጥ ዶክመንተሪ ነው ! እናመሰግናለን !!
@asternega1533
@asternega1533 7 күн бұрын
Now I know why he's kind, loving and peaceful person ❤️ keep it up the good work
@samsamsun367
@samsamsun367 Ай бұрын
የዲሽታጊና ሀገር ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን የበለጠ የዲሽታጊና ዘሮች ታላቅ ክብር አለኝ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እኔም❤❤❤
@ENDRIESYEBRHIM-sn1wg
@ENDRIESYEBRHIM-sn1wg Ай бұрын
ኢትዮጵያ የባሕል ሃብታም ናት❤❤❤
@tammytobe2023
@tammytobe2023 Ай бұрын
You are very wise man my bro, thanks for everything you did.
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Ай бұрын
አገሬ እኮ ለም ናት እኛ አላወቅናትም እጂ
@lubabaail
@lubabaail Ай бұрын
ሀሪፍ ወይም ደስ የምትል ሀገርች ዋዉ ኧር ውሰዱኝ እዛ
@Wogane
@Wogane Ай бұрын
ታዲያ ይህን ለም መሬት እንዳንጠቀም መስሎኝ ነጮች የሚያባሉን
@WedimhreyDire
@WedimhreyDire Ай бұрын
The man of peace we love you ❤
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 Ай бұрын
Wow very impressive and interesting. Amazing culture. I love it. Thank you for sharing this video. I enjoyed it.
@zahamika8279
@zahamika8279 9 күн бұрын
etv 57 የጣዖት የአጋንንት አምልኮ ማቅረብ ጀመራቹ እ/ር ይቀጣቸዋል ተሎ አጦፉት
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z Ай бұрын
እጅግ አርገን እናመሸግናለን አገራችንን እድናቅ ሰላደርጋቹ EBC 🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotalemudino8259
@hiwotalemudino8259 Ай бұрын
Beautiful landscape
@ኣነእየ-ቐ5ኰ
@ኣነእየ-ቐ5ኰ Ай бұрын
Welcome Tariku ❤ the king of Peace ❤
@etsegenetadmassu2528
@etsegenetadmassu2528 Ай бұрын
Tarik’s you teach us about love and unity. Blessed.
@Airorob
@Airorob Ай бұрын
I have never heard of such an amazing and beautiful and rich culture. I hope we have this kind of piece all around Ethiopia. new I know where this guy came from what makes him proud piece man❤❤❤
@EyobSelassie
@EyobSelassie 21 күн бұрын
ሀገሪቷ ሽማግሌና ትልቅ ሰው ባጣችበት የነበሩትም በተዋረዱበት በሄዳቸው በወደቁበት በተዋረዱበት እኛም ተስፋ በቆረጥንበት ወቅት ክብርና ዝና ገንዘብ ለምኔ ብለህ የተከሰትክ የሠላም ሠው ከልብ ኢትዮጵያዊ ሀገርህንና ህዝብህን ከልብ የሚትወድ እግዘአብሔ ለተአምር እኛም በሀገራችን ተስፋ እንዳንቆርጥ በተአምር የተከሰትክ ዲሽታ ጊና እድሜና ጤና ! ይስጥህ ገና የሰላም ኖቤል ትሸለማለህ !
@mar-ph8bb
@mar-ph8bb Ай бұрын
Wow, thus is so beautiful. It made me cry out of joy . May this love and forgiveness reach all my people.
@megedelawitgaredew5685
@megedelawitgaredew5685 19 күн бұрын
በደስታና በመጓጓት ነው የጨረስኩት ብዙ ትምህርት ቀስሚአለሁ ዘጋቢው ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ ወደሌሎችም ተጉዘህ እንደዚህ አሳውቀን አመሰግናለሁ
@mulugetakidane1847
@mulugetakidane1847 25 күн бұрын
ስላማችወ የበዛ ..ደገ ሰው ናችወ ..ክፉ አየነካችወ 🙏🙏🙏
@solomonbahru9065
@solomonbahru9065 Ай бұрын
Wonderful bro💪🏽.Proud of you.
@AnbeseDegechisa
@AnbeseDegechisa Ай бұрын
ይሄ ዶክ መንተሪ ሆሊዉድ ቢሆን b1 ሰዓት ዉስጥ በምልዖን ደረጃ ይታይ ነበር በጣም ምርጥ ነው keep it up.
@mulugetakidane1847
@mulugetakidane1847 25 күн бұрын
ስላም ይለወ እዚ ነወ 😍👏✝️☪️
@NgstKahsu
@NgstKahsu Ай бұрын
ደስ የሚል ባህል ነው አገሩም ለምለም ነው ሰላም ልሁሉም የኢትዮጵያ ህዝቦች❤
@iamfree347
@iamfree347 21 күн бұрын
ታሪኩ ካንጋሳ የሰላም አምባሳደር እንወድሀለን ምርጥ ሰው ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meselefosha4362
@meselefosha4362 10 күн бұрын
ምርጥ ፣ ለም ሀገር !!❤
@Nandohassen
@Nandohassen 19 күн бұрын
allah yibarkachu batam astaway naw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretRhodes
@MeseretRhodes Ай бұрын
Love the country and I love the people’s 🙏🙏🙏😍😍😍
@WeldayKkiros
@WeldayKkiros Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@xvgjiyuesssughyeo
@xvgjiyuesssughyeo Ай бұрын
Amazing 👏 love ❤️ it
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Ай бұрын
EBC ፡ቆቆጆ ፓሮግራም እያቀረባችሁ ነው ይበል ያስብላል
@regberegbe9767
@regberegbe9767 20 күн бұрын
ታሪኩ የሽግር ግዜ ወንደሜ በትግራይ ህዝብ አልህ መልካምህ ይወራል ሁሌ።❤
@elsabetbutler4940
@elsabetbutler4940 Ай бұрын
Great tradition love all around outstanding documentary
@TtfgJhgfh
@TtfgJhgfh Ай бұрын
ሰላም ለአገራችን
@YonasZebene-h2p
@YonasZebene-h2p 26 күн бұрын
Ene ke jinka university negn, be ewenetu ye Ari mahbereseb feqer yehonu sewoch nachew, lovely people.❤❤❤
@asnaasnakesh698
@asnaasnakesh698 27 күн бұрын
Wowowow🥺🥺
@zenabulagessa411
@zenabulagessa411 24 күн бұрын
It's meder ba ganate wow 👌
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 Ай бұрын
Yehagerye Telekhu Ethiopiawe sewe❤
@GennyEthiopia
@GennyEthiopia Ай бұрын
በዚህ አጋጣም ጎዋደኛዬ የዚህ ሃገር ልጅ ነዉ ልከ ለዚህ ነዉ. የፍቅር ሰዉ የሆነዉ❤❤❤❤
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 Ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Ай бұрын
ዓሪዑት ማህርሻ ጎል መለስ ኣምህራቶ ዲዩ፡ ባህላዊይ ኣፍልጦ ናይ ህሪሻ ይብሎምን፡
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg Ай бұрын
What are you doing here 😂?
@yodhemen1682
@yodhemen1682 Ай бұрын
Yeselam sew tariku
@yalemzewdytayew8331
@yalemzewdytayew8331 Ай бұрын
ስነስራታችውና መከባበራቸሀው የሚደነቅ ነው። ነገር ግን ባድ አምልኮው መቅረት ያለበት ነገር ነው።
@hermiteka5360
@hermiteka5360 Ай бұрын
What amazing program❤🎉🎉🎉🎉.
@AbrahaleyYemane-k9o
@AbrahaleyYemane-k9o Ай бұрын
Dishi Tagena Yeselam zemari🤲🙏
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes Ай бұрын
ሌላ ነገር ሁሉ ጥሩ ነው ግን ሰውን እንደ እግዚአብሔር ማምለክ ግን በጣም አሳፈረ ነገር ነው እግዚአብሔር ከዛ ቀንባረ ነፃ ያውጣችሁ
@canihabtamu6177
@canihabtamu6177 Ай бұрын
ግሩም ባህል ኢትዮጵያ ከዘረኝነት ወጠን ባህሎቻችንን ወደ ቱሪዝም እና የፍቅር እንዲሁም የገንዘብ ምንጭ የምናደርግበትን ቀን ያምጣልን እግዚአብሔር ይርዳን 🎉❤❤❤
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Ай бұрын
በጣም የምወደው ሠውነው ዘፋኙ 😊😊😊
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Ай бұрын
Very interesting and owsome bhares cultural events. Thank you for your time and efforts bro.
@fikreteru6742
@fikreteru6742 23 күн бұрын
ደቡብ ቅን ህዝብ❤❤❤❤❤
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 Ай бұрын
ደስ ብሎኝ ያየውት ፕሮግራም
@mimihassan5162
@mimihassan5162 18 күн бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍
@greenlovertube773
@greenlovertube773 Ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 so grateful people did you imagine living there so lovely 🎉
@selamdura5936
@selamdura5936 Ай бұрын
ለእግዚአብሔር ነው ወይስ ለሌላ አማልክት ነው ይህ ሁሉ አምልኮና ፀሎቱ ::ጥሩ ባህል ቢሆንም ግን እኔ የምገምተው ባእድ አምልኮ ይመስላል መርምሩ::
@yonaszeresanay601
@yonaszeresanay601 13 күн бұрын
♥️💙💔🙏🙏🙏
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ Ай бұрын
ደስስ ይላሉ ፍቅራቸው በተለይ ይቅር ሲባባሉ😢😢😢 አብሬ አለቀስኩኝ ግን ሃይማናታቸው ግን ከባድ ነው ባእድ አምልኮ ነው እኮ የሄ ደሞ ከጨሌው ጋር መስቀልም አለ
@Sol-Godelias
@Sol-Godelias Ай бұрын
ለም መሬት ህዝቡ ደግ ፈጣሪን የሚፈራ❤❤
@SonySony-p1u
@SonySony-p1u Ай бұрын
ጥሩነው
@ሳተናውጎንደሬ-rg
@ሳተናውጎንደሬ-rg Ай бұрын
ምርጥ ባህል ❤❤❤❤
@IbrahimMd-q1i
@IbrahimMd-q1i Ай бұрын
ሰለም❤❤❤❤
@tamirattadesse3783
@tamirattadesse3783 Ай бұрын
Exceptionally unique documentary made at the highest professional excellence. It is so beautiful, full of thrilling moments worth watching again and again. What amazed me most is the key players who added flavour through their findings on the Arri community cultural practices which is most appreciated. The only comment I have is the nicely dressed city man who appeared at the last part of the film had compromised the quality. Finally great appreciation goes to the camera man, Tariku, & other important actors too. Big thanks to ETV.
@RozaTek
@RozaTek Ай бұрын
እረ ቂበውን እባካችሁ እንደው እኔንም እንደው ቀቡኝ እንድት ያስጎበኛል በጣም ብሐላችው በጣም ደስ ይላል በዚህ ላይ ጌታን እደአዳኛቸው አርገው ቢቀበሉ እንድት ደስ ይላል .
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Ай бұрын
አኡዙ ቢላህ ይህኮ ባእድ አምልኮ ነው ሰይጣናዊ ተግባር ነው
@alimtanta2934
@alimtanta2934 Ай бұрын
Why do you think your religion isn't Satanism and idolatry? Their faith and ancient practices are the oldest and predate all other religions. Maybe you ought to educate yourself before making judgments. You'll probably be shocked by what you find because it's so far from the truth. Be kind and respectful. That would be my advice
@nefisa17
@nefisa17 Ай бұрын
We have the most beautiful country but we don’t even know what we are giving by our lord may Allah help us to open our hearts and eyes to see what we have
@hayatali-ha6yt
@hayatali-ha6yt Ай бұрын
አልሏህን ብቻ ተገዙ ሁሉም በእሱ ቁጥጥር ስር ነው የሁሉም ነገር ፈጣሪ እሱ ነው
@JuneJune-i8m
@JuneJune-i8m 26 күн бұрын
የቱ አላህ የ7 አመት ህፃን ለደፈረው ደፋሪው መሃመድ ነው የሚገዙት ለናንተ እናዝናለን 😅😅
@Robera6201
@Robera6201 Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ እውነትም ምድራዊ ገነት ሃገሬስ ገነት ናት አህያ በዛባት እንጂ ያለው ንጉስ ማን ነበር
@guenettekebede9112
@guenettekebede9112 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Anna-jg3es
@Anna-jg3es Ай бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
@RecorddiaMond
@RecorddiaMond Ай бұрын
Hideya yestachehu
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 Ай бұрын
ይህ ጀግና የሠላም አባት !! የብልፅግና ወሮበሎች ለምን ጦርነት ተቃወምክ ብለው ያደረሱበት መገለል እነሱ ቢረሱት ታሪክ አይረሳውም !! ይህ ጀግና የትግራይ የሠላም አምባሳደር ነው !! ሞትና ውርደት ለብልፅግና ቁማርቶኞች ።
@tewodrosengda6939
@tewodrosengda6939 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል!!❤❤❤
@FattomIto
@FattomIto Ай бұрын
ምንድነዉ ደሥ የሚለዉ ሺርክ ሥለሚከተሉ ሸይጣንን እኮነዉ የሚመልኩት
@MarseHadarmo
@MarseHadarmo Ай бұрын
❤❤❤👑👑✌
@samsamsun367
@samsamsun367 Ай бұрын
🙏ክፍል 2 ክፍል 3 ክፍል ክፍል 4 ........ይቀጥል
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 Ай бұрын
ውይ በፍጣሬ ድስ የሚል ቀርጻ ነው
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 Ай бұрын
አይ አለማወቅ አሏህ ይምራቺሁ ያረብ
@seli-h5nሰልዩቲብ
@seli-h5nሰልዩቲብ 24 күн бұрын
ለላው ጥር ነው ነገር ግን ፈጣረን ብቻ ብታመልኩ በይነኝ😮😮😮😮
@fatimaMohammed-c7c
@fatimaMohammed-c7c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 Ай бұрын
ላኢላህኢሏሏህ አሏሁም እሥታአም
@yodha-v6i
@yodha-v6i Ай бұрын
Tariku ge selam sew
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Ай бұрын
አገሩ አረንጟዴ ደስስስ ... ዲሽታ ጊና ወደ ቀድሞህ ከፍ በልልን ጥሩ ልብ አለህ ... 🙏
@leykunmedia
@leykunmedia Ай бұрын
yemayiresa jegina tariku gangis. Dishita gina.
@Welqaithumera
@Welqaithumera 12 күн бұрын
ኢትዮ ግን ይሄንን ምርጥ ለም መሬት እያላት፡ ባሕር ካላገኘሁኝ ብላ፡ ግራና-ቀኝ ካሉት ከጎረቤት ኣገር የምትጣላ ምክንያት ለምን ይሆን? እሣተ ጎመራ እስከሚመጣባት ነበር የምትጠብቅርው ? ያሳዝናል😢😢😢😢😢 !!!!
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 Ай бұрын
Ejig betam advanced community nachew!
@gerbaleta
@gerbaleta 25 күн бұрын
Unfortunately, the forest is already gone. It is being replaced by eucalyptus (barzaf). So, what people are telling us about the nature is the past tradition. I appreciate, the documenter just for familiarizing us with Ari (Aarii) people.
@user-lb8mb2rm7g
@user-lb8mb2rm7g Ай бұрын
I think this are the original natural romantic people.
@fikremariamgebregiorgis60
@fikremariamgebregiorgis60 Ай бұрын
Love you guys ! I think you need modern agriculture ; Just a matter of times that instead of using animals for agriculture we are going to use modern machines through out/ all over Ethiopia.....for Mr Dishta ....why don't try to get to know Ms Bereket Adera/geberewa & have discussions about modern agriculture.........
@asterdefere9540
@asterdefere9540 Ай бұрын
❤❤❤💋💋🕊🌿🇪🇹🌿🕊💋💋🙏🙏🙏
@KadijjaaAdam
@KadijjaaAdam 14 күн бұрын
ሳየው የሚየሰዝነኝ ነገርስ
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Ай бұрын
እንዴት ደስ እሚል ዝግጅት ነው። ታሪኩ በዚህ አጋጣሚ አንተስ ይቅርታ ጠየከን አንተም አንተም ይቅር በለን።
@regberegbe9767
@regberegbe9767 20 күн бұрын
ሰላም ሰለ አለ ብቻ ይቅርታ አስጠየቃቹ ፎኦ ይገርማል
@mibrakteka1848
@mibrakteka1848 14 күн бұрын
Midre asmesay! Balefew ametat selam silale, yikrta teyk bilachu litaleksut restachu ahun ageru hedachu sile yenesu life style? Ere yikrta kidim yikedmal! Atafrum ende, lehiywetu sitaschegrut?! Lemangnawm Tariku kenezerh, kene hibretesebh Egziabher abzito yibarkh wendim alem, ye Ewnet sew.
@selamfkri4025
@selamfkri4025 Ай бұрын
መስዋእት የሚቀርበው ለማን ነው
@natimub6879
@natimub6879 Ай бұрын
Bro u do know how to make doc
@tsionzinabu7198
@tsionzinabu7198 Ай бұрын
Betam Des yimil ager nw
@Brhannguse-ph3tg
@Brhannguse-ph3tg Ай бұрын
የአዲስ አበባ ብልፅግና ያዋረደ ጀግና ብልፅግና የትግራይ ህዝብ እንጨፍጭፍ ሲል ዲሽታጊና አዋረዳቸው
@fitsum328
@fitsum328 Ай бұрын
@ Dishta gina Gobez Ena Asiteway Artist New, Politicaw lay erasu Yebesele Lij new
@diresbiyazen-rw4sr
@diresbiyazen-rw4sr 10 күн бұрын
Ay EBC alekochachihu sifekidulachihu....
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41