በእልሜ ብዙ ግዜ ወሲባዊ እልሞችን አያለው - Appeal for Purity

  Рет қаралды 23,865

Appeal for Purity

Appeal for Purity

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@dehnienaredi8131
@dehnienaredi8131 5 жыл бұрын
ዶክተር መሲ ባንች ውስጥ ያለውን እውነተኛ የክርስቶስ መንፈስ ሳይ ጌታን እባርካለሁ በጣም ነው የምወደሽ የማከብርሽ ዛሬ ክርስቶስን ሳይሆን በብዛት አለምን እየመሰልን ተቸግርናል ካለባበስሽ ከንግግርሽ የምትናገሪው አንዱም እመሬት ጠብ አይልም ትምህርትሽን ስሰማ ባላለቀ ነው የምለው ሰምቼ አልጠግብሽም በርች ጌታ ካንች ጋር ነው የምትናገሪቸው ነገርሮች አንች ሁሌም እንደምትይው ሂወት ይዘራል የደርቀውን መንፈስ ያርሰርሳል ባጭር ጊዜ ውስጥ ነው እየሰማሁሽ ያለሁት ግን ብዙ ለውጥ አይቻለሁ ተባርኩ ባለቤትሽ ልጆችሽ ቤተሰብሽ አገልግሎትሽ በየሱስም የተባርከ ይሁን
@Gracenigussie
@Gracenigussie 5 жыл бұрын
18 አመቴ ነው ትምህርትሽ በጣም ነው የሚቀይረው ለኔ ብዙ አስተምሮኞል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው። ለወጣቶች ያለሽ ምክር እና ትምህርት በጣም ደስ ይለኛል። ለተወሰኑ ጥያቄዎቼ መልስ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 5 жыл бұрын
በጣም ልዩ ሴት ነሽ መስኪዬ እኔማ በተለይ ታድያለሁ ጌታ አንቺን ተጠቅሞ እንዴት የትዳር ህይወቴን እያስዋበው እንዳለ ልነግርሽ አልችልም የተወደድሽና የተባረክሽ ውብ ሴት ነሽ አንቺና ባለቤትሽ ደሞ ጊዜያችሁን መስዋእት አድርጋችሁ እያገለገላችሁን ስላለ ጌታ ብድራታችሁን በመቶ እጥፍ ይክፈላችሁ ።
@senaityemanne422
@senaityemanne422 5 жыл бұрын
MARTA TESFAYE God bless you and everything yours
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 5 жыл бұрын
❤💛💚💙♥💛♥💓💗💚💙♥❤💜💚💛♥❤💔💔💔💜💚
@mesizewde338
@mesizewde338 5 жыл бұрын
ዋው የእኔ ውብ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ያቀረብሽው ምክር በተለይ ለእናቶች የሚጠቅም እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ አገልግሎትሽን ያስፋልሽ ጸጋውን ያብዛልሽ ዶር መሲ በጣም ነው የምንወድሽ እኔም ቤተስቤም።
@sim8825
@sim8825 5 жыл бұрын
Wow! What a great advice (message) for ‘mom’!
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 5 жыл бұрын
ጌታ አብዝቱ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ ምርጥ ትምህርት ነው ተባርኪ ሰሜውች ሳንሆን ተገባሮች ያርገን ፀጋውን ያብዛልን ተባርኪ
@Myday4333
@Myday4333 5 жыл бұрын
Thank you so much my dear sister, may God give you more grace every single day!
@fikrerye
@fikrerye 3 жыл бұрын
We love you doctor.your all videos help me a lot!
@selamshumet5950
@selamshumet5950 5 жыл бұрын
Messiye you are blessed. Thank you for teaching us specially young people like me. I always listen your advice and they give me peace because they are from God's word. Enwodshalen God bless you more!!!
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 5 жыл бұрын
Be blessed Dr Meski. ልጆችሽን ቤት ውስጥ ስራሽን ትተሽ ለማሳደግ የወሰንሽ እህት ባልሽን እግዚአብሔር ይባርከው አንቺም ትልቅ ውሳኔነው ያደረግሽው ለልጆችሽ ምንም ብትሰጪአቸው አሁን እያደረግሽ ካለው ነገር በላይ ምንም እታደርጊላቸውም ልጆችም ካንቺ አብሮነት በላይ ምንም አይፈልጉም ጀግና እናት ነሽ ገንዘብን ንቀሽ ለልጆችሽ ለቤትሰብሽ ቅድሚያ በመስጥትሽ እድሜ ይስጥሽ ውጤቱን ታይዋለሽ ::: በአሜሪካ ባህል አንዲት እናት ቤት ውስጥ ቁጭ ብላ ልጆችዋን ካሳደገች ያ ቤተሰብ በጣም ሀብታምና ባልና ሚስት በጣም የሚግባቡና ለልጆቻቸው ፍቅር እንዳላቸው ያሳያል :: እንደ ትልቅ እድል ነው የሚታየው:: እናም አልከሰርሽም በርቺ: እኔም 5 እመት እስኪሆነው ቤት ውስጥ ከልጅ ጋር ያሳለፍኩት ጊዜ መቼም አልረሳውም ዛሬ ወደስራ ስመለስ እግዚአብሔር በእጥፍ ደሞዝ የምሰራበትን የስራ በር ከፈተልኝ:: እመኚ ኝ ምንም አያመልጥሽም
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
እኔ የምኖረው ፈረንሳይ ነው ጥሩ ስራ ነበረኝ በእርግጥ ልጅ አልወለድኩም ፈጣሪ ልጅ አልሰጠኝም ሆኖም እንደ ልጄ አድርጌ የማሳድገው ልጅ አምጥተናል እያሳደግን ነው ስራዬን ትቻለው ለልጄ እና ለባሌ ስል
@selamberhe7055
@selamberhe7055 5 жыл бұрын
GOD bless you! I am a stay home mom of four kids. I had professional job but I left when I had my first baby. Out of all things I do I am the most proud of being a stay home mom. Being a stay home mom is the hardest job but it is the most rewarding !
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 5 жыл бұрын
ተባርከሻል የኔ ምርጥ ዘመንሽ,ቤትሽ,ባለቤትሽ,ልጆችሽ ሁሉ እግር/ር አምላክ ይባርክልሽ!! አንቺኮ በቃ ፩ኛ ነሽ!!መጀመራያ ላይ ያቀረብሽው ታሪክ በደንብ ያለ ነው እግ/ርን የሚፈሩ አገልጋዮች እንዳሉ ሁሉ አጭበርባሪዎችም ሞልተዋል ጌታ ማስተዋልን ያብዛላቸው ሌላ ምን ይባላል እንዳውም እንድ በቅርብ የማቃት ልጅ ስትነግረኝ አንቺን እንዳገባ ጌታ ተናግሮኛል ብሎአት የመለሰችው መልስ እስካሁን ያስቀኛል sorry for this bad word (እኔ የጌታ ዲቃላ ልጁ ነኝ ወይ?)አልኩት አለች እግ/ር ለሱ ሲናገር as the same time እሱአም ልታውቅ ግድ ነው።ምክርሽን ሳላደንቅ አላልፍም ብዙ መማር ችያለሁ keep it up እግ/ር ሁል ግዜ አብሮነቱ አይለያቹ ከነ ባለቤትሽ!!
@savedbyhisgracert8061
@savedbyhisgracert8061 5 жыл бұрын
Thank you Dr Messi, I love this open discussion. I would like to add a question on the 2nd topic. How about the spiritual husband or spiritual wife in the dreams?
@negashgebre1974
@negashgebre1974 4 жыл бұрын
Blessed Dr.Messey I got a lot of skill and information about how to control my purity and Christianity before interred to marriage
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ባይምሮየ የሚመላለስ ጥያቄ ተመለሰልኝ ዶክተር መሲ ተባረኪልን
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 5 жыл бұрын
May God give you more grace and wisdom. Very valuable advice tebareki!
@beza0220
@beza0220 5 жыл бұрын
Dr. Meskerem! Thank you for today's message. May God continue to help and guide your ministry and may you see His everlasting goodness in Jesus name ! Amen!
@tiztadesta
@tiztadesta 5 жыл бұрын
I am stay at home mom too. I know it's tiring but at the end of the day it's rewarding. There are some stay at home mom group in ethiopia ,I think they are on Facebook. I would look there, make sure that you have the same believe and interest when you get in those kind of groups. Dr.Mski mentioned it why we need to be selective. Hopefully you will get over this feeling soon.you are such a treasure Dr. Thank you. Blessings to you and your family.
@salamzaki409
@salamzaki409 5 жыл бұрын
አሜንንንንን ተባረኪ የኔ መልካም
@lydiahana5616
@lydiahana5616 5 жыл бұрын
Tebarekilgn wedaje stegawnm yabzalachu geta bertu💙💚🙏🙏💗
@zelekechbezu9020
@zelekechbezu9020 5 жыл бұрын
መስኪዬ ተባረኪ እህቴ ተባረኩ ጌታ ዘመናችውን ይባርክ
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 4 жыл бұрын
አረ ዳክተር መስኪ ምነው ጠፍሽብን? I hope everything is good with you
@yeabsira2457
@yeabsira2457 5 жыл бұрын
Hello meski I'm 15 and I like your channel I wrote this when you are talking about your inspiration l hope I did something good keep it up
@appealforpurity
@appealforpurity 5 жыл бұрын
Wow! 15! Praise the LORD! Thank you so much kaki alex for letting me know. Yes, you did amazing thing for me right now. You encouraged me to work even harder knowing that young and beautiful people like you are watching my videos. Praise God! Thank you so much and may God continue blessing you!
@yeabsira2457
@yeabsira2457 5 жыл бұрын
@@appealforpurity anytime! Dr/meski Amen
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 5 жыл бұрын
ተባረኪ መሲ
@tihitnaengda7178
@tihitnaengda7178 4 жыл бұрын
Mesii! God blessed you really. Your supports, advices and sharing genuine Gods word is for life. Please keep up the good work
@yetmjemale9558
@yetmjemale9558 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ መቼም ጌታ እንዴት ባንቺ እንደሚናገረኝ ልነግርሸ አልችልም ተባረኪልኝ እህቴ ዉዱ ባለቤትሽ እር ይባርከዉ ተባረኩ
@lazaeri7278
@lazaeri7278 4 жыл бұрын
Mesiye we love you ...Stay blessed😍😘
@fikertebekele3937
@fikertebekele3937 4 жыл бұрын
God bless you Dr Missy.I love to hear your Advise 😍😍😘
@hannamekonnen8042
@hannamekonnen8042 5 жыл бұрын
Be blessed dear!!! Be fruitful in Jesus Name... You are doing a great thing...God will rewards you!
@senaityemanne422
@senaityemanne422 5 жыл бұрын
Thank you Missy. You’re blessed. It’s funny how I was discussing this very subject with my friends. It’s scary how many woman feel obligated to be with a person they don’t want to be with
@geressugendesho5012
@geressugendesho5012 5 жыл бұрын
የሁሉ ሰው እናትና አሳዳጊነሽ!!! ፈጣሪ ውለታሽ ይከፍልሽ!!!
@misaliesolomon621
@misaliesolomon621 5 жыл бұрын
God bless you more Dr. Mesi Stay with my kids at home makes me happy more than any thing. They have a lot to talk to me and I learn a lot from them. The way they understand things is different from adults. We read bible and story books and discuss about it, their reflection makes me surprised and sometimes laugh. My kids are my blessings I thank God to have them.
@almazngatu5511
@almazngatu5511 5 жыл бұрын
tebarki Geta Abzto yebarkachu Ken mulu betssebsh
@naomifekadu8613
@naomifekadu8613 5 жыл бұрын
God bless you. Thank you so much
@rahelalem4740
@rahelalem4740 5 жыл бұрын
God bless you Dr Missy.I love to hear your advise.
@aziserak4743
@aziserak4743 5 жыл бұрын
So true its priceless to spend a time with ur children's. Like doctor meski say get busy with them take them library class. Near by Events... swimming class a lot to do ..🙏🙏
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 5 жыл бұрын
Mesiye bewnet sweet nesh tebareki ybzalesh
@dinsadoboch1767
@dinsadoboch1767 5 жыл бұрын
Dr. Messi Stay blessed for ever!
@ማህርግፀጋዬ
@ማህርግፀጋዬ 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አንድኛ ነሽ
@By_grace100
@By_grace100 5 жыл бұрын
Thank you Dr 🙌 stay blessed
@helentsehaye88
@helentsehaye88 5 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@abuleeabulee7756
@abuleeabulee7756 5 жыл бұрын
Tanks for this message maski
@situnafbekadha9129
@situnafbekadha9129 5 жыл бұрын
ብሩክ ነሽ እድሜሽ ይርዘም በጣም ነው ምወድሽ
@mebrakgofar6706
@mebrakgofar6706 5 жыл бұрын
Melkam yehone mikr new geta yibarksh Dr
@ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ
@ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ 5 жыл бұрын
ለኔ መሌክት ነው ተባረክ እኔ አልወድም እሱ ግን ወዳሎ ብሎ ይገድደኛ ተባረክ
@jo4801
@jo4801 5 жыл бұрын
Meski tebarki❤️
@selamawitderibe6379
@selamawitderibe6379 5 жыл бұрын
God bless more and more
@bemnetaklilu1399
@bemnetaklilu1399 5 жыл бұрын
Mesiye God bless you betam astemari new
@rahellulu8247
@rahellulu8247 5 жыл бұрын
get yibarkish yene sweet. tiru timirt aggnchebetalehu.......!!
@meskeremtegene2260
@meskeremtegene2260 5 жыл бұрын
Mokishiye God bless u, aimirosh ybarek......
@wintasamuel3246
@wintasamuel3246 5 жыл бұрын
Tebarki Dr
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 4 жыл бұрын
bless you mesiye thank you
@lidethiopian4511
@lidethiopian4511 5 жыл бұрын
Thank you!!!
@nebawotrekek785
@nebawotrekek785 5 жыл бұрын
ፅጋውን ያብዛልሽ የእኔ እናት መሴዬ እንዴት አባቱ እንደምውድሽ በጌታ ፍቅር
@abenezerzeleke366
@abenezerzeleke366 5 жыл бұрын
Thank you n love U!
@sebleworkdemissie5269
@sebleworkdemissie5269 5 жыл бұрын
Meski God bless you.
@abelanja7575
@abelanja7575 5 жыл бұрын
Dr.thank you
@alexali2874
@alexali2874 4 жыл бұрын
doctery tebarkelen
@haymanotdagne2774
@haymanotdagne2774 5 жыл бұрын
God bless you
@አናሲሞስጌታእካነው
@አናሲሞስጌታእካነው 4 жыл бұрын
ብርክ፣በይልኝ፣በጣምነውየወድሽ
@elizabethsolomon7027
@elizabethsolomon7027 5 жыл бұрын
D/r Anhi btam yetbarkeshe nesh l3tume ymlshewene mlese wdejewalhu .
@እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ
@እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ 5 жыл бұрын
Tabarky love u
@berki8668
@berki8668 5 жыл бұрын
Tabbaraki y/r saw love you
@selambegeta6250
@selambegeta6250 5 жыл бұрын
ስታምሪ ፀጉርሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከነባለቤትሽ ተባረኩ።
@sarabirhane2586
@sarabirhane2586 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህሸ!
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 5 жыл бұрын
geta ybarkish.amsgenalw
@salameskyas3437
@salameskyas3437 4 жыл бұрын
የኔ ውድ
@sofisofi4510
@sofisofi4510 5 жыл бұрын
እረ ዶክተር መስከረምዬ በእልም ሳይሆን በህልሜ ነው የሚባለው
@medinasamhoun2961
@medinasamhoun2961 5 жыл бұрын
Tabaraki
@asegedewdamte7939
@asegedewdamte7939 5 жыл бұрын
Thanks
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 5 жыл бұрын
ስወድሽ ዶክተር ተባረክ
@alphaomegamedia3643
@alphaomegamedia3643 4 жыл бұрын
Interesting
@luwamhaile7352
@luwamhaile7352 5 жыл бұрын
your suprstar belss you as usual
@truthful9311
@truthful9311 5 жыл бұрын
Ejig betam dink mikir new lewetatoch
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Er ehe ekonew chegru christyan wendch ega setchen masfrarat endnzi aynt kemagebt komo mekrt yshalal
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 5 жыл бұрын
Mom I love you
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ 5 жыл бұрын
enkwan dena metash maski
@truthful9311
@truthful9311 5 жыл бұрын
MIN aynet bal new gn endi lelijochu yemichenek yetebareke.
@yemidesta3914
@yemidesta3914 5 жыл бұрын
Am so sorry
@obsey2154
@obsey2154 5 жыл бұрын
Yene konjoo tikikil nesh teberki meseye
@banjuabeshu1553
@banjuabeshu1553 5 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን፡ እኔም ምን እንዳሆነ አለውቅም፡ አንደንድ ግዜ ከመላውቅ ሴት ጋር በህልም sex አድርጋለሁ፡፡ይህ ነገር የመልፈልገው ድርግት ነው፡፡ስለዝህ እንዴት ከእኔ ይቆራጣል፡፡????መጥፎ ህልም እንዳላይ አይቼ እንዳላድርግ መፍትሄው ምንድናው????እድሜዬ 34 አማት ነው፡፡ትዳርምየለኝም ፡፡ለማግበትም አስበለሁ፡፡፡
@thankjesus4877
@thankjesus4877 5 жыл бұрын
Prayer A god my fired
@netasnethailu1468
@netasnethailu1468 5 жыл бұрын
Yan chewa sat swedshi
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 5 жыл бұрын
Geta Jesus Christus yegst halelua 😀✝️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏
@ረድፍቅር
@ረድፍቅር 5 жыл бұрын
እኔ ግን ላወራሽ እፍልጋለው ፍ.ቢ አጣሁሽ
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 жыл бұрын
ኢሜል አድራሻዋንና ስልክ ቁጥሯን አስቀምጣለች በዚህ አግኛት።
@selamsara5737
@selamsara5737 5 жыл бұрын
Me toou
@SaraSara-ft5sx
@SaraSara-ft5sx 5 жыл бұрын
🙏👏
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 5 жыл бұрын
የኔም ችግር ነው በጣም ነው የምሰቃየው 😢
@momdad3704
@momdad3704 4 жыл бұрын
Ye ewent betam nw yewededkush.im 14 years
@tsegadagne5965
@tsegadagne5965 4 жыл бұрын
አትታለይ እህቴ መንፈስ ቅድስ እራሱ ይመራሻልና በግልሽ ሰላምና ደስታ በውስጥሽ ካልመሰከረልሽ በሰው ምሪት አትሂጂ እዬሱስ የግልመድሀኒት ነው ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ሰዎችየሚሰጡሽ አይደለም
@woldesenbet
@woldesenbet 4 жыл бұрын
አይነጥላ እሚባል መንፈሰ ነው ለዝሙት ሰራ እሚያነሳሳህ በተለየ የወሲብ ፊለም እምታየ ከሆነ ተጠንቀቀ አብዘትህ ጽልይ የህን ቪዲዮ እየው በደምብ የገባሃል ያስተመርሃል ከቻልክ ኮመንቶችን አንብባችው በዙ ትማረበታልህ አይዞህ በርታ ሰገደት ጽሎተ አድርግ ሲተየዋ እንዳልችው ቀላል አይደልምkzbin.info/www/bejne/p17beJqOqbSko7s ይህን አይትህ ፍረድ
@tamiratbelley7733
@tamiratbelley7733 5 жыл бұрын
Thank you very much. God blessed you.
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 5 жыл бұрын
Thank you so much
@firataresa4064
@firataresa4064 5 жыл бұрын
God bless you
@genetyoseph4101
@genetyoseph4101 5 жыл бұрын
God bless you
@bereketbirhanu8462
@bereketbirhanu8462 4 жыл бұрын
may God bless you
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 5 жыл бұрын
God blessed
@jeremihawolde579
@jeremihawolde579 4 жыл бұрын
God blessed
ለተለያዩ ጥያቄዎቻችው መልስ - Appeal for Purity
38:22
Appeal for Purity
Рет қаралды 25 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 130 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,7 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,9 МЛН
Dr Mehret Debebe - በልቦና መታደስ ክፍል 2
1:37:00
Ethiopian Evangelical Church in Toronto
Рет қаралды 57 М.
ላግባሽ ሲለኝ ዋስትና ጠየቅኩት::
23:24
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 7 М.
ያላገቡ ወጣቶች ጥያቄና መልስ - Appeal for Purity
1:03:39
"መሞት እንኳ አትሞቱም፤" - - - Appeal for Purity
1:02:17
Appeal for Purity
Рет қаралды 2,2 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 130 МЛН