በአሜሪካ ልጄ ይጦረኛል ብላችሁ እንዳትወልዱ‼️…የአሜሪካ ልጅ ኪሳራ ነዉ⁉️

  Рет қаралды 14,084

YoYo’S Tube

YoYo’S Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 180
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 Ай бұрын
እኔ የምመኝላቸዉ እኔን እንድጦሩኝ ሳይሆን እግዝያብሄር በሰላምና በጤና ጠብቆ እራሳቸዉን እንዲችሉ የዘወትር ፀሎተ ነዉ🙏
@genetgurumu9897
@genetgurumu9897 Ай бұрын
100 percent ልክ ነው :የአሜሪካ ያደጉና የተወለዱ ልጆች ቤተሰብ መጦር የሚታሰብ አይደለም :23 አመት ኖሪያለሁ አሜሪካ; እኔም ልጆች አሉኝ :አካባቢዬም አይቻለሁ ልጆቹ ራሳቸውን እንጂ ለወላጅ ማድረግ አይፈልጉም :መልካሙ ነገር ግን ልጆቻችን ራሳቸውን ከቻሉ: ወላጅም ለራሳቸው መሆን አያቅትም :የልጆቹ ራሳቸው ን መቻል ለአእኛ ወጪ ይቀንስልናል ።ብቻ ልጅ ይጦረኛል ብላችሁ አትጠብቁ
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
ትክክል መጦሩ ቀርቷ ራሳቸዉን ችለዉ ቢኖሩ ራሱ ትልቅ ነገር ነው አይ አሜርካ 🤔
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg Ай бұрын
ትክክል እኔ ልጄ ሱያገባ እርግፍ አርጎ ሚስቱ የምትለውን ብቻ ነው የሚከተለው እና ያ ከኔ ስር የማይጠፋ ልጅ በሚስት ቀየረኝ የእናት ፍቅር እንኩዋን አጣሁ አደለም መጦር።ብቻ ወልደው ይዩት ክፉ አይንካቸው።
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Ай бұрын
የኢትዮጵያ አይብስም ለውርስ ብለው እናት አባታቸውን የሚገሉዋቸው
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Ай бұрын
@@ayeleendale4578ትክክል ሼባው እስኪደይምና ውርሴን እስክወስድ ቸኩያለው ብሎ ልጃቸው ሲናገር የሰሙ አባት ያጠራቀሙትን የባንክ ብር እስክንሞት ሚስቴም እኔም ደስ ይበለን በልተን እንሙት ብዬ በየ 15 ቀኑ በግ ማረድና ጎናችን እየጠገንን ነው የሳራሁትን ቤት እንክዋን ምንም አናደርገውም ስንሞት ይኑሩበት ያሉ አባት እዝን ብለው አጫውተውኛል::
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
​@@ayeleendale4578ezi giba aybalim bekutir ayhonim
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 Ай бұрын
የአሜሪካ ልጅ እራሱንም ችሎ ከወጣ ጡረታ እንደከፈለኝ ይቆጠራል ።
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
@@yohannesafewerk2308 👍🏾👍🏾👍🏾😆
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
Kkkkkkkk ere besak 😂😂😂😂
@teklemariamtekeste2010
@teklemariamtekeste2010 Ай бұрын
You’re absolutely correct ✅
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
ሲጀመር የኢትዮጵያ እናት እባቶች በተለይ በእንቺ እና በእኔ ጄነሬሽን ልጅ ለማሳደግ እንቺ እንደ እጋነንሽው ያህል ዋጋ እልከፈሉም .....እዎ ትበያለሽ ትጠጫለሽ ካጠፋሽም እስኪ በቃሽ በቀበቶ ትለጠለጫለሽ I love you እና building your confidence እሹሩሩ ምናምን የት እናቅና 😂😂😂...???
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን Ай бұрын
አጋጣሚ እንዲህ ልብን የሚስብ ስመለከት ደስ ይለኛል ።የሐበሻ ሳሻልሚዲያ በረት ይመስለኛል የትም አለም ላይ የሚኖረው እንዳንቺ አገላልፆ አቅልሎ ጠቃሚ መልክትች በርችበት ።
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 Ай бұрын
አብሮ በመብላት በመጠጣትና ሼር ማድረግ ብቻ እውነተኛ ፍቅር አያመጣም። እያንዳንዱ ዜጋ ሠርቶ እራሱን ከቻለና በነፃነት ከተንቀሳቀሰ የልጅም ጡረታ የመንግሥትም ዕርዳታ አያስፈልገውም። የወላጆች ሀላፊነት እግዜአብሄር የሠጣቸውን ልጆች በፍቅርና በጥበብ በማሳደግ ብቻ ነው።
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Ай бұрын
በዚህ ዘመን እንኳን አሜሪካ የተወለደ ኢትዮጵያም የተወለደው ወላጅ አይጦርም የአሜሪካው ተመስገን ራሳቸውን ይችላሉ የኢትዮጵያው ደሞ በወላጅ ነው ልጆች የሚጦሩት
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
@@hannaastatke6775 እሜን 100% ትክክል👍🏾👏🏽
@ethioland4938
@ethioland4938 Ай бұрын
Ere Ayeclum "Adkmme telwelwd
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Ай бұрын
አስቸጋሪ ነው የአሜሪካ ልጅ ብሎ ማጠቃለል አይቻልም አንች እንዳልሽው ነው በፍቅር በቅርበት ማሳደግ መልካም ነው እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ በጣም እወዳቸዋለሁ እነሱም እንዴት እንደሚወዱን ልነግርሽ አልችል አሁን አደግ ብለዋል ሌላ ከተማ ነው የሚማሩት ጥሩ አሳድገናል ራሳቸውን የሚያወጡበት ደረጃ እየደረሱነው በእግዚ አብሔር ቸርነት እነሱም ይላሉ ለምሳሌ ኢትዮዽያ ስለመግባት ስናወራ ፈፅሞ ይቃወማሉ አንለያይም ይላሉ እኛ ግን በእውቱ ይጦሩናል ብለን አስበን አልመንም አናውቅም 😂😂
@Birabirotube
@Birabirotube Ай бұрын
የእኔ ፍርሀት እንዲጦሩን ሳይሆን መተዉ ይጠይቁን ይሆን እንዴ ነዉ የኔ ፍራቻ !!
@livelove6760
@livelove6760 Ай бұрын
Yes the US culture teaches you to be Self sufficient and independent and that’s a good thing but we should also continue to teach them their culture. The kids who visit Ethiopia or see how people are do care more than others. Great topic!
@lovepower1440
@lovepower1440 Ай бұрын
Yes, we expect alot from our children.... like as we believe in education we pay alot for university and high education, the one who afford, then we expect alot too much from our kids 😮, we have to change , let the kids be kids .... let's guide them to be honestly happy and find there way, let's pray for them and advise them to walk hand in hand with Alah/ God/ universe ✨️. So many youngsters are committing suicide due to pressures from parents, family, society. Let them find there way , let them be who they are while we have a close relationship with them. Let's wake up as a parent 🙏🏾
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
Especially habsha parents the most crazy ppl.
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Ай бұрын
No , We aren’t crazy perhaps we are in dilemma & dilution’s totally different.but give to receive also if u don’t have from where u give ? So this is America land of Capitalism & land of opportunity so instead of arguing with family & live in nightmare have your vision & dream & live practice then dreams take you & find yourself in the middle of big company & corporate as well in the middle of White House. “ seek ye first The kingdom of God ,The rest shall follow you “
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Ай бұрын
I agree with what you are saying but I believe that positive pressure is important and vital so that are kids can be focused and disciplined for the better of their lives. If there isn’t pressure then they will be lazy and always expecting parents to give them milk like a baby. We have to give them pressure to be able to crush bones. Remember this is the land of Capitalism and the Land of America. Even though there are opportunities, we have to be more competitive to become a winner. Seek the Kingdom of God and the rest shall follow you!
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ Ай бұрын
1000000% ትክክል ነው።
@eduam2859
@eduam2859 Ай бұрын
ልጆቼ እራሳቸውን ችለው ጡሩ ኑሮ መኖራችው እንጂ እኔን ይረዱኛል ይጦሩኛል ብዬ ለዛ እዛ አስቤ አንድም ነግር አድርጌ አልውቅም :: ዋናው ቤት ውስጥ ቤቴሰብ ከባድ ሀላፊነት አለባቸው ልጆች ላይ በጣም መስራት ነው ያላበት ::
@ZedTeref
@ZedTeref 24 күн бұрын
Thank you so much for taking a time to address this important topic. I am very sure your message is in everyone minds. Thank you for sharing again ❤
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Ай бұрын
ይሄ ትክክል ነው በአሜሪካ ልጅ ወልዶ ይጦረኛል ማለት ማሰብ በራሱ የዋህነት ወይም ሞኝነት ነው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Ай бұрын
ወይ ይጦረኛል እሱ ሀገር ቀረ ባይሆን ተምሮ እራሱን ችሎ ትልቅ ደረጃ ያድርስልኝ ነው እንጂ የምን ይጦረኛል ለቤተሰብ እራሱን ከቻለ ያ ነው ጦረኝ ማለት ።
@gebrialaboy7610
@gebrialaboy7610 Ай бұрын
መጀመርያ ልጅ ይጦረኛል ብሎ ኣይወለድም ነውር ነው
@UnitedWeStand-d2u
@UnitedWeStand-d2u Ай бұрын
እውስትራሊያ እሜሬካን እውሮፓ እና ካናዳ ባጠቃላይ ያደጉ ሀገሮች ሲስተሙ ለጡረተኞች የተስተካከለ ሀገር ውስጥ እየኖሩ ከልጅ ጡረታ መጠበቅ እራስ ወዳድነት ነው ..ሀገር ቤት ግን ግድ ነው...ሌላ ምርጫ የላቸውም..!!!
@ZiziNegash
@ZiziNegash Ай бұрын
እኔስ እናቴ ይጦሩኛል ብይ አልጠብቅም እግዚያብሄር ብቻ ያሳድጋቸዉ ከሚባለዉ ከሚሰማዉ ይጠብቃቸዉ ከዛ ዉጪ እነሱ ትምህርታቸዉን ሲጨርሱ እኔም ከዚህ ሀገር እጨርሳለሁ👏
@eyasuali842
@eyasuali842 Ай бұрын
yegebash nesh, you are helpful person “ tebareki”
@bereketkelemu7443
@bereketkelemu7443 Ай бұрын
Thank you so much for bringing the issue for discussion and for sharing your experiences. I agree with your opinions. We don't have to expect something we did not do. Raising children free is not civilization, but it has its own negative consequences on attitudes and social life. As a habesha, please let us not leave our traditions and ways of raising children.
@elzabethasfaw3080
@elzabethasfaw3080 Ай бұрын
ሀሳቡ ትክክል ነው ግን ነጮች ጥቁሮች አትበይ just የዚህ አገር ሰው በይ
@abrhamease6175
@abrhamease6175 Ай бұрын
What is the big deal we call each other amhara (Injra ) tigri( anbsha ) oromo ( genfo) gurga ( kitifo ) why you are sensitive you sound triga
@GGG-rq8bp
@GGG-rq8bp Ай бұрын
ልጅ ይጦረኛል ብላቹ ምቶልዱ ሰዎች እራሳቹ ናቹ ችግር ያለባቹ ልጅን አይተኸው ልትደሰት እንጂ ሸክም ልቶንበት መውለድ የለብህም ለልጅህ ሀብት ልታወርስ እንጂ የትውልድ ድህነት ልታስተላልፍ ሸክም ልትሆንበት መውለድ የለብህም ካልተመቸህ አትውለድ ውለደኝ ብሎ የተወለደ ልጅ የለም።
@Tolosa-zj7ls
@Tolosa-zj7ls Ай бұрын
Right one
@ራስዱሜራሚድያ
@ራስዱሜራሚድያ Ай бұрын
You are correct. It is typical dependent mentality. Especially the economic dependency.
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 Ай бұрын
ነውር የለበትም ወላጅ ካሳደገ በኃላ መረዳት መጦር በሚያስፈልገው ጊዜ መረዳት አለበት ፈረንጆቹ ወላጆቻቸውን የማይረዱት 18 አመት ሲሞላቸው ከቤት ስለሚያባርሯቸው ነው
@ElsaArsdo
@ElsaArsdo Ай бұрын
Tikekele yaname asetasasabe nwe yehy malate salefesenate naw leje yamewaledawe walejay danay botay lamaderase erasune macalu barasu lanay teleke nagare naw
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official Ай бұрын
ተባረኪ ልክ ብለሻል
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
ምን ጨነቀኝ ብየ ታዲያ እወልዳለሁ ጉልበቴ ሲደክም ካላገዘኝ ከሚስቴ ጋር እጆይ እያረግሁ ብኖር አይሻልም 😂😂
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Ай бұрын
@@እቢ ውይ ያንተም በዛ
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
@@እቢ ትክክል
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Ай бұрын
According my understanding I don’t expect from my children,if we live in America We have to live as Americans forget about help if they are successful & paying their bills it’s more than enough.😅
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ የተናገርሽው በሁለተኛው እስማማለው ፍቅር መስጠት የኔ ተሞክሮ ለነሱ ብየ እቤት ነው እምውለው የምንተኛውም በሳምንት 3ግዜ አንድላይ ሳሎን ላይ አንጥፈን በትክክል ገልፀሽዋል❤🎉
@nikodimosbekele
@nikodimosbekele Ай бұрын
Exactly on point thank you yordi👍
@gubydalrof1
@gubydalrof1 Ай бұрын
Absolutely true.
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Ай бұрын
አገሪቷ አቅም እስከ አለሽ ድረስ ካገለገልሽ በእርጅና ዘመንሽ መንግስ እራሱ ይጦርሻል
@friendlyLulu
@friendlyLulu Ай бұрын
You are right my sister
@TsehayKinde
@TsehayKinde Ай бұрын
እውነት ነው
@Soluzatube
@Soluzatube Ай бұрын
ቁንጆ አሳብነው ያነሳሽው ባለቤቴ ነጭ አሜሪካዊ ነው የኢትዮጵያ ባህል እና እምነት በጣም ይወዳል ጥቂት ዓመታት ኖሯል ባህሉን በደንብ ያቃል የወደፊት አሳባችን ኢትዮጵያ ሄደን ለመኖር ነውለልጃችን home tutoring እና በመንፍሳዊ ሕይወት ለማሳደግ እቅድ አለን እኔም ልጄን በመልካም መንገድ እንድታድግ ሙሉ ሰዓቴንና ጊዜን ሰጥቼ በማሳደግ ላይ እገኛለው ከልጆች ጋር መዋል በራሱ ትልቅ በረከት ነው ትልቁ ነገ ወላጆች 1-7ዓመት ጊዜ ሰተው ማሳደግ አለባችው ከስር ቤዝ ከሌለ ወደፊት ማልቀሳችንና ማዘናችን አይቀርም እግዚአብሔርየሰጠንን ፍሬ ሲያፍራ ማየት እጅጉን ያሰደስታል
@sendekadane3015
@sendekadane3015 Ай бұрын
እድሜሽን 98 አመት የርገው ፈጣሪ።
@begnajuke2214
@begnajuke2214 Ай бұрын
Exactly 💯 %. I have no solution .
@bereketabate8124
@bereketabate8124 Ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው እናም ትክክል ነው ❤
@yonast4637
@yonast4637 Ай бұрын
I have kids to extend my legacy, not to seek support in retirement age.
@mamayteklu-he4no
@mamayteklu-he4no Ай бұрын
ስላም የዚህ ዝግጅት አቅራቢ አሜሪካ የምትኖሩ ልጅ አትውልዱ የሚል በጣም ስህተት ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ የጥሮታ አይደለምና ብዙ አሜሪካኖች በሚጋጥማቸው የእድሜ ይሁን የጤና እክል በመንከባከብ የሚገርም ፍቅርና እንክባኬቤ እያደረጉ ይረዳሉ ላደረጉት መንግስት ክፍያ ቢሆን ይከፍላል
@Godisgood20209
@Godisgood20209 Ай бұрын
ልጅ አትውለዱ አላለችም ።ትክክል ነው ያለችው
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Ай бұрын
ትምህርት ቤት የሚያስተምሯቸው የሰው ልጅን መብት ነው ማንም ማንም መንካት እንደ ሌለበት የሰውን ልጅ ከበሬታ ነው የሚማሩት
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
what has to do this conversation !!!
@Happyhappy12348
@Happyhappy12348 Ай бұрын
teleyalesh keep it up👌
@shemsiahaji4854
@shemsiahaji4854 Ай бұрын
@aletheia.worship
@aletheia.worship Ай бұрын
ሰላም ዮርዲ ከዛሬው ሃሳብ ወጣ ያለ ጥያቄ ነው ያለኝ dv 2026 እያጀመራ ነው እኔ ደሞ ዘንድሮ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እና ብሞላ ችግር አለው? 🙏
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Ай бұрын
Cheger yelewem gen temari mehonehen mula behuala dv siweta gena class kalcheresk endewashehachew yawekalu
@aletheia.worship
@aletheia.worship Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏@@Yordanosbeyene512
@ክወግሕእዩጽባሕ
@ክወግሕእዩጽባሕ Ай бұрын
የተናገርሽው የምናውቀውን ነው ብንልም ግን እያወቅን የምንስተው ወይም የምንዘነጋው እንዳለ ነው ለኔ በግሌ ያስተማርሽኝ በጣም ነው ጂሮዬን ሳይሆን ከልቤን ተመስጬ የሰማሁሽ
@KederMohmed-w1n
@KederMohmed-w1n Ай бұрын
ዮርዲ ጎበዝ በርቺ
@Amha395
@Amha395 Ай бұрын
የልጆች ጡረታ በአሜሪካ የማሆነዉ እራሳቸዉን ችለዉ ከወላጅ ሲላቀቁ ብቻ ነዉ እንደገና በእርጅና ዘመን የእነሱ ጠዋሪ እንዳይኮን
@CookSimple12
@CookSimple12 Ай бұрын
So the solution is give them love, momy should be around the house all the time till they grow up and tell them they have to do it back when their parents are old. If it is in their mind they will do it.
@zhararixabajamalali7648
@zhararixabajamalali7648 Ай бұрын
That's true
@messeretmindaralew6199
@messeretmindaralew6199 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ፣ እንደውጭው፣ 401k የለውም፣ በህግ የሚጠይቀው ጡረታ የለውም። ስለዚህ ተስፋው ልጆቹ አድገው ይረዱኛል የሚል ነው። እዚህ ግን መጨረሻችን ጡረታ ነው ይነስም ይብዛም። እንዳልሽው ዋናው ነገር መቀራረብ ነው ።መነጋገር ከልጅ ጋ ትልቅ ነገር ነው። ሌላው የወላጅነትን ተገቢ ቦታ ልጆች ማወቅ አለባቸው ብዬ አምናለሁ። ስለተማርኩ ስላልተማርኩ ሳይሆን ወላጅ ስለሆንኩ ማለት ነው። አትርሺ የ generation ልዩነትም አለ።
@demissiagulti763
@demissiagulti763 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እህቴ እኔ መፍትሔ ነው ብዬ የማስባው እስከ 5 ዓማት ሀገር ቤት እንድያድጉ መድረግ
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness Ай бұрын
🎉 ልጅ ቤተሰቡን ካልጦረ ታድያ ወለድኩ ነው አራሁ የምለው። ቱ እንኳንም DV ያልደረሰኝ
@tomk5529
@tomk5529 Ай бұрын
ከተቻለ ት/ቤ ሲዘጋ ኢትዮጰያ መውሰድ:ጥሩነቱ እዛም ክረምት ሆኖ ት/ቤት ስለሚዘጋ ከዘመድ አዝማድ ልጆች ጋር በደንብ ለመተዋወቅና በህሉንም በደንብ ለማወቅ ይረዳቸዋል:በዛውም አረፍ ሰመር ቫኬሽን ይሆንላቸዋል
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Ай бұрын
Ere beteseb mitekmu lijoch alu be temhert gobez kehonu teru sera kalachew lemin ayredum ??
@EchelonOmega
@EchelonOmega Ай бұрын
The world of vanity!!
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 Ай бұрын
It depends ፈረንጆቹ ልጆቻቸውን 18 አመት ሲሞላቸው ከቤት እንዲወጡ ወይ ራሳቸውን እንዲችሉ ያደርጏቸዋል ካልሆነ እቤት እንዲቆዩ ገንዘብ እንዲያዋጡ ይጠየቃሉ የብዙ ሃበሻ ወላጅ ግን 18 አመት ስለሞላው ከቤት አያባርሩም እንዲያውም ኮሌጅ እስኪጨርስ ልብስ ገዝቶ የኪስ ገንዘብ ሰጥቶ እንዲያውም መኪና ገዝቶ ኢንሹራንስ ከፍሎ ነው ስለዚህ ይህ ሁሉ ተደርጎለት ያደገ የሃበሻ ልጅ ወላጆቹን ይረዳል በእርግጠኛነት አንዳንድ ሃበሻ ወላጅ ግን ልጁ ከ18 አመት በኃላ ውጣ ባይለውም ግን በነጻነት እንዲኖረው አያደርገውም ስለዚህ ፍቅር አያገኝም ከቤት ይወጣል በራሱ ሰርቶ ቁምነገር ሲደርስ ወላጁን ላይረዳ ይችላል
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
ENDANCHIMA MEHON AYCHLUM YEMIYAGIZ YELEM ENAT ABATN ENDET YZEW YNORALU ?
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 Ай бұрын
Interesting!
@techawatch
@techawatch Ай бұрын
ዮርዲ ኮሜንት ማንበብ አንደኛ ነሽ ማለት ነው በይ ከዚህ በኋላ እኔም ልኮምት ነው።ለማንኛውም ልጅ ጸጋ ነው እንዳስተዳደጋችሁም ይወሰናል ግን ይረዳኛል ብካችሁ ሳይሆን ልጃችሁ ስለሆነ ብቻ የተቻላችሁም የቤተሰብ ፍቅር ስጧቸው።
@At-vn6ng
@At-vn6ng Ай бұрын
Every children that are not the same even in America my children so responsible they do everything for me
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 Ай бұрын
በውጭ የሚኖር ሀበቫ parent እራሱን ማን ነቱን ስለተምታተበት ለልጇች ጥሩ ምሳሌ ሊሆን አይችልም ....... ልጇቹም እንደዛው ...... :: የኛ ወላጇች ሳይዋቩ ሳያስመስሉ እራሳች ውን መስለው ነው ያሳደጉን
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
@@selamwitladesaw7661 tekkle " they all are crazy.
@hiwot-h3j
@hiwot-h3j Ай бұрын
እኔ ከመጣሁ አመት ከአራት ወሬ ነው ህይወቴ በባለቤቴ ክፋት ስንኩልኩል ብሎ አሜሪካ ሲኦል ሆኖብኛል ልጀ እንኳ ስኩል ባስ ጋ ላድርስሽ ስላት ታሳፍሪያለሽ አብረሽኝ አትሂጅ ብቻየን እሄዳለሁ ትለኛለች እጠላሻለሁ እናት አትባይም ትለኛለች ስታድግ ምን እጠብቃለሁ ሞት ደግ ነው ፀልዩልኝ በግዜ እግዚአብሔር እንዲሰበስበኝ እህቶቸ
@hailubekele4311
@hailubekele4311 Ай бұрын
ስታድግ ይገባታል ይሆናል:: ተስፋ አትቁረጪ:: አይዞሽ::❤❤❤🎉
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
Konjo enat nesh !!! lejjochu American Hager ebd nachwe
@tekalgnshimels2970
@tekalgnshimels2970 Ай бұрын
Fetsari yirdash ayzosh ehte.
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Ай бұрын
ሁሉም ነገር ያልፍል ተስፍ አትቁረጪ ልጅሽ አድጋ ክፉ እና ደግ ስትለይ ትረዳሻለች አንቺ ግን ነገን ለማየት ራስሽን አጠንክሪ
@Tirihaz
@Tirihaz Ай бұрын
አገር ቤት ዉሰጃት ትቀጣ
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 14 күн бұрын
እሷ የመትለዉ ይህ ነገር ይቅር እና እኛዉ አንድ እንሁን እንመሳሰል ነዉ የምትለዉ
@TarikuaSleshi-jz8nu
@TarikuaSleshi-jz8nu Ай бұрын
Yordye Endet nesh ene lejen yeweldkut Lebanon new ahun wede U.S moved adergen ena Timert bet ke lechech ga lesmam alchalem lije batam friendly new Ezi demo endalshiw abro mechawet share madreg bezum yelem ena betam eyetchegre new ezi hager I feel really bad about it.
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 Ай бұрын
I know yemer kebad new eyekoye yelemdewal gen baheriwen mulu bemulu wedenesu endaykeyer anchim Erjiw sikoye esum lej selehone yehegnawen new follow yemiyadergew
@TarikuaSleshi-jz8nu
@TarikuaSleshi-jz8nu Ай бұрын
@@Yordanosbeyene512 Eshi enat Amesgnalew, 5 ametu new still kenega neber mitegnaw ene negn mabelaw beka seraye esun mekebakb becha neber endalshiw yehone neger kelkyew betam sialekes ayaschlegm yesedet lije yemejemeriye new ena betam new misasalet gena and werachin new ezi yelelebtn bari new ke temrt bet tedwlo mesmaw becha betam yikebdal 😢
@Roman-x4e
@Roman-x4e Ай бұрын
እባክሽ.ላናግርሽ.እፈልጋለው.እንዴት.ማግኘት.እችላለው
@hermonfisihaye2731
@hermonfisihaye2731 Ай бұрын
I like your hair
@Wassie12
@Wassie12 Ай бұрын
ግሩም ሀሳብ
@titishaethio308
@titishaethio308 Ай бұрын
Bemejemereya hasabun berasu yanadadal lij yemtwelijiw le metor asbesh kehone tesasteshal keza befit yerasishin gedeta tewech
@michaelt2625
@michaelt2625 Ай бұрын
ከፈረንጅ ቤተሰብ ጋር roomate ሆኔ ኖሪያለሁ እማልረሳዉ የ5እአመት ልጅ እራሴን ወድኩ ሰትል እናቱዋ ሁሌ እራስሸን ዉደጂ ከናት ካባት ከህት ከወንድ ም ከሁሉ በፊት እራስሸን ሁሉ ዉደጂ አለቻት i will never forget that day.
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
@@michaelt2625 እውነት ነው መፅሀፍ ቅዱስም የስውን ልጅ እደራስህ ውደድ ይላል እንጂ ከራስህ እስበልጠህ ውደድ እይልም....ከራስህ በላይ ሌላውን ብትወድ መጨረሻው ክስረት ነው በራሴ ስለደረስብኝ ስሜቱን ክስረቱን ጠንቅቄ እውቀዋለሁ...👈🏽
@ራስዱሜራሚድያ
@ራስዱሜራሚድያ Ай бұрын
@@AgewKemantthe one who doesn’t have self love can’t love others .
@kefyalewalemu438
@kefyalewalemu438 Ай бұрын
We come into this world for nothing, only to replace ourselves.
@ellub5242
@ellub5242 18 күн бұрын
በትክክል.... አለቀ!!!
@danieladere7086
@danieladere7086 Ай бұрын
ትለያለሽ
@zeinebahmed8856
@zeinebahmed8856 Ай бұрын
ይሃን ዉትይት በዘህ ርኦእስ ላይ በቀጥያ ውይይት ቢደረግ።
@BeyeneErago
@BeyeneErago Ай бұрын
አሁን እኛኒ ምን አርጉ ነው የምትይው?
@shalom744
@shalom744 Ай бұрын
Ethiopias lij yemiweledew le tureta new?
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
ታዲያሳ😂
@dagi6055
@dagi6055 Ай бұрын
5, 10 yemiweldut keza wist and mitoregn alatam blw nw😅
@shalom744
@shalom744 Ай бұрын
@@dagi6055 😅 kenesu hula kedmew limotu yichilalu ko lijochu.
@shalom744
@shalom744 Ай бұрын
@@AgewKemant keza zelalem eyelefu yerasachewin nuro saynoru yemialfu bizu nachew
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
@@shalom744 👍🏾👍🏾👍🏾
@netsanetmolla4828
@netsanetmolla4828 Ай бұрын
በጂምላ አታውሬ ልጆች ሽን እንዳሳደግሻ ቸው ነው የሚሆኑት እዝህ አገር ተወልደው ያደጉልጆች እያልሽ ሁሉንም አንድ ላይ አትፍርጂ ስንት የተባረኩና የተቀደሱ ልጃች እንዳሉ ማወቅ አለብሽ ::
@girumworku8246
@girumworku8246 Ай бұрын
መጀመሪያ ሃሳቡዋን በደንብ አልሰማሽም ደግመሽ ስሚዉ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
Most habsha kids born and raised American useless nachwe 🙄🙄🙄
@tesfamariambahta5660
@tesfamariambahta5660 Ай бұрын
😂😂😂😂
@saidibrahim6997
@saidibrahim6997 Ай бұрын
I American kids if they take care of them self better than aly thing they offered me
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 Ай бұрын
Black & Spanish born kids for tax & retirement back up. However, the system doesn't allow you to be supported by your kids at retirement. Therefore, don't expect too much from your kids.
@abubeker77
@abubeker77 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንብላ ሚሉት እኮ እርቦት ይሆናል ብለው ነው አሜሪካ ግን ሁሉም ይበላል ብለው ስለሚያስቡ ነው አይፈረድባቸውም 🤣🤣🤣
@ቁንጫቱዩብ
@ቁንጫቱዩብ Ай бұрын
😅😅😅😅😂እኔም እህቴ አሜሪካ አለች ሁለት ልጆች አሏት።ኢትዮጵያ መተው ነበር ትልቂቱ22 አመቷነው ትንሿ 9 አመቷ ነው።ትልቋ ሰይጣን በጋሀድ ስታመናጭቀን ቱ ኤርፎን ጠፍቷት ሶፋ ስር ጥላው ኡኡኡኡ አለች።ትንሿ ግን የዋህ ነች ድሀ ሀብታም ለይታለች።የፍቅር ሰው ነች።አሁን ስናዎራ ቪዲዮ ከፍቸ ቤተሰብን ማየት ትፈልጋለች።እኔም ስለምወዳት እታዘዛታለሁ።ትልቅ ተብየዋ ማ ጠላዋት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 2:56
@BeyeneErago
@BeyeneErago Ай бұрын
ራሠቸዉን ከቸሉ በቂ ነዉ
@lensa3719
@lensa3719 Ай бұрын
እትዮጵያ ሁሉም ወላጅ ነው ከራስ ወዳድኑት ነፃ የሆኔ ፍቅር ለልጆቹ የምሰጠው???????
@hdhjsjns
@hdhjsjns Ай бұрын
Lik nesh . Batekalay be sidet yemtweldew lij aytorikm . Kisara new
@mihrettolla1579
@mihrettolla1579 Ай бұрын
እንዳልሺው ነው የኔ ልጆች ወንዱ 16 ዓመቱ ነው በ 2 ዓመቱ ነውየመጣው ሴቷ 13 ዓመቷ ነው እና ሁለቱም ሼር አይደለም ያላቸውን ሁሉ ይሰጣሉ የተጎሳቆለ ከመሰላቸውማ የሆነ ነገር አድርጊለት ብለው ወጥረው ይይዙኛል እና ኢትዮጵያ ከመሄዳቸው በፊት ነው ይህን የሚያደርጉት እና አስተዳደጋቸው ይመስለኛል
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
Stop generalizing ሀሳብሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን እንድ ላይ እብረሽ ሁሉንም እትውቀጪ እሜሬካኖች ሁሉ ጥቁሮች ነጮች ሁሉም እንድ እይደሉም ብዙዎች እሉ እናትና እባታቸውን ቀጥ እርገው የሚጦሩ እውቃለሁና..!
@zewdiefekadu8026
@zewdiefekadu8026 Ай бұрын
ውነት ነው ከቱለፊት ነው
@solomonhabtamu5831
@solomonhabtamu5831 Ай бұрын
የሙሉ መፅሐፍ ንባብ እንኳን እንዳንቺ አይገልፀዉም
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Ай бұрын
Resources kalemenor yimeslegnal sharing yemiyastemrun betesebochachen
@azebretta8310
@azebretta8310 Ай бұрын
Legoche ye erasachew hiwote alachew.ene litorughe aydelem emeweldew.
@akezaweldehawaryat6833
@akezaweldehawaryat6833 Ай бұрын
I get children to continue my generation is not for retirement
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 26 күн бұрын
በደከመሽ ጊዜ ከጎንሽ እማይሆን ትውልድ ምን ይሰራል
@KedisCookingShow
@KedisCookingShow Ай бұрын
እህቴ ከእርእሱ ውጭ ነው የምጠይቅሽ እህቴ እሱ ነው የምትኖረው 16 አመት ሁኗታል ከመጣች ማናጀር ናት አፕላይ ባደረገችኝ በ3 ቀኑ ለ2 አመት ምላሽ እንሰጣለን የሚል መልእክት ላኩ በፍጥነት ምላሽ መስጠታቸው የማይሳካ መሰለኝ የምታውቂው ነገር ካለ ንገሪኝ እንዳታልፊኝ ስወድሽ
@ራስዱሜራሚድያ
@ራስዱሜራሚድያ Ай бұрын
ኣሜሪካ ሁሉም ልጅ አይደለም ወላጁን የማይጠይቁት።
@BereketAbraham-z8u
@BereketAbraham-z8u Ай бұрын
Yo lemn Ethiopia lalen sewoch biyans ewntegna yehonu ngeruch simtu applay endenadrge etrjinem
@Geese7372
@Geese7372 Ай бұрын
እንደ እኔ ትውልድን ማስቀጠል እሚለው ሀሳብ የአንዱን ለሌላው ዋጋ መክፈልን እሚያሳይ ነገር ነው :: ለምሳሌ ልጅ በተፈጥሮው ልጅ ነው የዎላጅ እንክብካቤን ይፈልጋል እንክብካበው ደግሞ በበጎነት እሚደረግ አደለም የተፈጥሮ ግዴታ ነው ልጅነት በራሱ ደስ እሚል የእድሜ ክልል ነው እርጅና ግን ያን ያክል በፍቅር እሚታይ ዓይነት ሳይሆን ዎደ የሕይወት ማብቂያ ክልል ተደርጎ ስለሚታይ ተስፋ አይደረግበትም :: ሌላው ደግሞ እኛ ስናረጅ ልጆቻችን ለእኛ ሳይሆን በልጆቻቸው ፍቅር ላይ እሚዎርቁበት ጊዜ በመሆኑ ለእኛ እሚሆነው ጊዜ ያነሰ ነው ባይ ነኝ ::
@TedhomeWoldesemayat
@TedhomeWoldesemayat Ай бұрын
ኢንግሊዝኛ በቀላሉ ይማሩ!!
@LilyWorassa
@LilyWorassa Ай бұрын
አንቺ እያወራሽ ያለሽው የነጭ ደሀ ትልልቅ ከተማ ውስጥ ስለሚኖሩት ነው ይሄ ደሞ ሁሉንም የሰሜን አሜሪካ ህዝቦችን አይወክልም :: እደውም ከኛ ሀገር የተሻለ ቤተሰብ የሚወዱ የተረጋጋ ህይወት ያላቸው አሉ እያወራሽ ያለሽው የደሀዎቹን ህይወት ነው ደሀ ሁሉም አለም እደዚ ነው
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
@@LilyWorassa ትክክል
@belete6899
@belete6899 Ай бұрын
ከአንች እና ከስደተኞች ጋር ተጋፍተው የሚሰሩት ነጮች እኮ የመጨረሻ ያጡ የነጡ መናጢ ድሀወች እና ሀይስኩል እንኳን በቅጡ ያልጨረሱ ውለቢሶች ናቸው። ከነሱ ተነስተሽ ስለ አብዛኛው ማውራት ይከብዳል።
@ራስዱሜራሚድያ
@ራስዱሜራሚድያ Ай бұрын
Correct she needs to see all classes and different professionals.
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
MNALBAT YAFERUBET YDEKMEWAL GIZE SETO FQR NA AKBROT ALASTEMARACHEWUM NQET BETAM YAMAL EWUNETUN NEW !
@ambaye3115
@ambaye3115 Ай бұрын
ስንቶቻችሁ ናችሁ አገር ቤት ያሉትን ወላጆቻችሁን የምትጦሩት? ልጆችህ አደገው ራሣቸውን ከቻሉ ምን ትፈልጋለህ? ባይሆን ለልጆችህ የሚሆን ተጨማሪ ጥሪት አስቀምጥ::
@MihiretMulunhe
@MihiretMulunhe Ай бұрын
Lej miweledew lerasu ena le egizhabher alama linore enji beteseb lemetore aydelem . Yetorgnal belo yemiweled sew sijemer selfish sew new.
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 Ай бұрын
እኛ ደሀ ሰለሆን ነው መጦር ያለብነ እኑ ሀብታቸው ይጦራችዋል
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
ሲጀመር ይሄ ያረጀ ያፈጀ እስተሳሰብ እንካን እሜሬካን ለተወለዱ ልጆች ይቅርና ከ90ዎቹ ወዲህ ኢትዮጵያ የተወለዱት ልጆችም እይጠቀሙበትም ቤተስብ እይጦሩም መጦር ይቅርና በስነ ስርእቱም እይጠይቃቸውም..ይሄ እኔ በብዙዎች ቤተስብ ያየሁት ነው...እውነት ለመናገር ግን ጥፋቱ የልጆቹ ሳይሆን የእኛ እሜሬካ እውሮፓ ቁጭ ብለን ልጆቻችን እንዲጦሩን መጠበቃችን ነው...!!!
@CookSimple12
@CookSimple12 Ай бұрын
Yes tikikil, yahunu...ayesha lij...Ethiopia ...ye enatun...lift netko yibelal....enkuan litor......Lela turntable kemetebek....sirawin mesrst.....fikir beteley mestet.....momy.....tasadig....kerala automatically yezerutin mached....yihonal!!!
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
@@CookSimple12የእንግሊዝኛ እማርኛ ፆህፈትሽ ምን ለማለት ፈልገሽ እንደሆነ እልገባኝም..?
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Ай бұрын
አረ ታይሀት የ ኢትዮጵያ አሉ አይዶለ ንብረቱን ለኔ ከልፈረምክ እያለ ሽማግሌ አባቱን እነቱን ያምየሰቃያዉ
@AgewKemant
@AgewKemant Ай бұрын
@@belayshebo3149 ትክክል እኔ ብዙ ኢትዮጵያ ተወልደው ባደጉ የዘመኑ ልጆች ማለትም በ90 ናዎቹ የተወለዱ በቅርብ እማቃቸው ቤተስቦች ላይ የደረሰ የማውቀው ብዙዙዙ ጉድ እለ ....በተለይ እሜሬካ እውሮፓ ካናዳ ወዘተ እየኖርን ልጅ ይጦረኛል ብሎ ከእቅም በላይ ልጅ መፈልፈል ሞኝነት እለማወቅ ነው...ልጅ መውለድ ያለብን ልጅ ስለምንወድ ብቻ መሆን እለበት ብሎም ወላጅ ሁሉ መጦሬያውን ማስተካከል እለበት በተጨማሬ "የሚመካ በእግዚአቢሔር ይመካ...” ይላል ቃሉ👈🏽
@kelion7176
@kelion7176 Ай бұрын
በአፍሽ በረከት አውሪ ዝም ብለሽ አትዘባርቂ !! ቢዲዬ ሰርትሽ ሞተሻል ደነዝ ቂጥ !!!
@msresle6975
@msresle6975 Ай бұрын
ደነዝ
@msresle6975
@msresle6975 Ай бұрын
ደነዝ
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 Ай бұрын
በአፍህ ወይ በአፍሽ ጥሩ ቃል አውጪ ለምን አየሽ ከደበረሽ ቂጥ ፊት
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Ай бұрын
ውይ በጣም ጥሩ መልእክት ነው ይዛ የመጣችው እንዴ ምን ነካዎት ወገን ሰው የስድድብ ቪድዮ ይስራል አይደል ይሄ ግን ጠቃሚ ለውይይት የሚጋብዝ ነው
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 Ай бұрын
She is so smart, she is so quiet, best lesson
@mihrettolla1579
@mihrettolla1579 Ай бұрын
እንዳልሺው ነው የኔ ልጆች ወንዱ 16 ዓመቱ ነው በ 2 ዓመቱ ነውየመጣው ሴቷ 13 ዓመቷ ነው እና ሁለቱም ሼር አይደለም ያላቸውን ሁሉ ይሰጣሉ የተጎሳቆለ ከመሰላቸውማ የሆነ ነገር አድርጊለት ብለው ወጥረው ይይዙኛል እና ኢትዮጵያ ከመሄዳቸው በፊት ነው ይህን የሚያደርጉት እና አስተዳደጋቸው ይመስለኛል
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 46 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
አፍላ ፍቅር 74 - School life /ስኩል ላይፍ/
45:28
Liyu cinema
Рет қаралды 164 М.
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 581 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 46 МЛН